Тёмный

Ethiopia ሩሲያ ለኢትዮጵያ የገነባችው አስደማሚው ግድብ ህዳሴው የደበቀው ሌላ ግድብ 

Semonigna ሰሞንኛ
Подписаться 256 тыс.
Просмотров 231 тыс.
50% 1

Follow us on Facebook bit.ly/3qQnQkw

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@olivedemeke5123
@olivedemeke5123 Год назад
የፈረንጅ ጆሮ ይደፈን ዝም ብሎ ስራ መስራት ነው ህዝብ አውቆት ያለው የሌለውን በማሰራት ችግርን መሰናበት ነው ሌላም እንዲህ የተደበቁ ካሉ ህዝባችን ይውቀው ስለጥቆማው ተባረኩ እርዳታን ማስቀረት አለብን
@saronteshome5249
@saronteshome5249 Год назад
በዚህ ግድብ ብዙ ስራ የሚያሰራ ነው ደርግ በጋምቤላ ባሰራው ድልድይ ቀጥሎ ይህ ቦታ ሊያሰራ ቀሂደት አያለ ምቀኛው ወያኔ በፈጠረው ግርግር ሙሉ ለሙሉ ሳይሰራበት ቆየ በአዲሱ የብልፅግና ኘሮግራም ይህ ቦታ አሁን ብዙ ቢሰራ ሌላው ቀርቶ አሳ፣ልዩ ልዩ አትክልት ቢመረት ቀጥ አርጎ ሀገርን የሚይዝ ነው ቦታውን አውቀዋለሁ ላውመሰ ኋላ ቀር በሆነ አሳ ማስገር የክልሉ መስተዳደርም በራሱ በሚፈጥረው የፖለቲካ ውዝግብ አልሰራበትም የፌድራል መንግስት የግብርና ቢሮ ወጣ ብሎ ቢሰራበት አመርቂ ውጤት ያመጣል አሁንም ትውልድን ከማያድን የዘር ፖለቲካ ወጣ ብሎ ቢሰራ የመረጣል ውድ አዘጋጅ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ላመስግንህ ደጋግመህ አቅርበው ብትችል ሄደህ እየው ታሪካዊ የሆነዐነገር ታያለህ ሰላም ያገናኘን
@saronteshome5249
@saronteshome5249 Год назад
በዚህ ግድብ ብዙ ስራ የሚያሰራ ነው ደርግ በጋምቤላ ባሰራው ድልድይ ቀጥሎ ይህ ቦታ ሊያሰራ ቀሂደት አያለ ምቀኛው ወያኔ በፈጠረው ግርግር ሙሉ ለሙሉ ሳይሰራበት ቆየ በአዲሱ የብልፅግና ኘሮግራም ይህ ቦታ አሁን ብዙ ቢሰራ ሌላው ቀርቶ አሳ፣ልዩ ልዩ አትክልት ቢመረት ቀጥ አርጎ ሀገርን የሚይዝ ነው ቦታውን አውቀዋለሁ ላውመሰ ኋላ ቀር በሆነ አሳ ማስገር የክልሉ መስተዳደርም በራሱ በሚፈጥረው የፖለቲካ ውዝግብ አልሰራበትም የፌድራል መንግስት የግብርና ቢሮ ወጣ ብሎ ቢሰራበት አመርቂ ውጤት ያመጣል አሁንም ትውልድን ከማያድን የዘር ፖለቲካ ወጣ ብሎ ቢሰራ የመረጣል ውድ አዘጋጅ ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ላመስግንህ ደጋግመህ አቅርበው ብትችል ሄደህ እየው ታሪካዊ የሆነዐነገር ታያለህ ሰላም ያገናኘን
@tesfayekidane
@tesfayekidane Год назад
Saudi star is producing rice for Saudi government by irrigation
@KidaneAmbaye
@KidaneAmbaye 2 месяца назад
ጥሩ ዘገባ ኢትዮጵያዊ ይስማው የእኔንም ቁጭት በትንሹ ነካክተህ አስደሰትከኝ ።
@YemaneTeklehaimanot-xn9nd
@YemaneTeklehaimanot-xn9nd 2 месяца назад
6
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 3 месяца назад
በእውነት ያሣዝናል ሁሉ ያላት ሰው ያጣች ሀገር ኢትዪጵያ ታሳዝነኛለች
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 3 месяца назад
ወድማችን አንተ የዜግነት ግዴታህን እየተወጣህ ነዉ።ተባረክ።ከመሦብ ሞልቶ ተርፎ መራብ ግን እርግማን ነዉ።የኛ ነገር ይኼ ነዉ።ሼሁ ማትረፋቸዉን እርግጠኛ ሣይሆኑ ብዙ ቦታዎች ላይ ኢንቨስት ሲያረጉ ኖረዋል።ለምቶ ለአገር ከጠቀመው ይልቅ በዜጎች ተዘርፎ የመከነዉ የትዬለሌ ነዉ።ይህን ዕድል እንዳገር አለመጠቀምም ይህም እርግማን ነዉ።ለኔ ብቻ ከማለት ለወንድሜ ለኛ የሚያሠኝ ቀና መንፈስ ፈጣሪ ያድለን!!አሜን።
@tadelehaile5322
@tadelehaile5322 Год назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትንታኔ !
@getachewugeorgius3027
@getachewugeorgius3027 Год назад
እሔ የእውነተኛ ባለሙያዊነትነው የጋዜጠኝነት በሕይወት እያሉ የሞቱትን መቀስቀስ ነው ። በርቱለጥሩ ነገር ትውልድ ምሥክር ነው ለመጥፎም እንዳይረሣ
@ermiasguteta9611
@ermiasguteta9611 Год назад
ምርጥ ነው ለብልፅግናዎች አይናቸው አዲስ አበባ ላይ ከመጨቃጨቅ እንዲህ አይነት ዝግጅቶች ያነቃቸዋል በርቱ
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 Год назад
ጎርጎራና ኮይሻ አ/አ ላይ ናቸው? በአንተ እይታ።
@adotadot9705
@adotadot9705 Год назад
ምን ይገርማል የወያኔ ጉድ ተወርቶ አያልቅም ወደብ አልባ ያረገን ማን ነው እንደ አገሬ ስፋትና የህዝብ ቀጥር ኖሮት ወደብ የሌለው አገር የለም
@shewayirgawoldetsadik5973
@shewayirgawoldetsadik5973 Год назад
ግብፅ ለኢትዮጵያ ክፉ ጠላት ብትሆንም እነ ናስር እነ ሳዳት ለአገራቸውና ለሕዝባቸው ዕድገትና ብልፅግና ተግተው ሠርተዋል።
@mmm-ee1ox
@mmm-ee1ox Год назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ሀብታም ነበርን አዳ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ከሀገራቸው ይልቅ እራሳቸውን ነው የሚያስቀድሙት ይባስ ብሎ ህዝቡን በብሄር ከፋፍለው እስበራሱ አባሉት
@user-ng4rb3yo5x
@user-ng4rb3yo5x Год назад
ዎው የምያስጎመጅ ሀብት ምንድነው ግን አንዳይለማ የምደርገው ?ሰይጣንም ከሆነ በፀሎት ከዚያ ይባረር ሰው ከሆነ ይመከር ይማር እግዚብሔር የተሰጠን ሀብት በሰንፍና ያለመጠቀም አፀያት ነው።
@Allinone-wh6kq
@Allinone-wh6kq Год назад
እዉነት ነዉ !! ሁለት ግዜ አይቼዋለሁ ያሳዝናል
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Год назад
እናመሰግናለን፣ በርቱ በርቱ!!!!
@getanehworkineh8439
@getanehworkineh8439 Год назад
The story is true. I was in Mizan Teferi when the construction was done. Hope this would be the next "gebeta lehager-ገበታ ለሐገር " project!
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
ባደረገው ወይ ለግል ባለሀብቶች በያዘው አቦ።
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Год назад
I admire your educational and informative presentations. Thank you!!!
@zinabuyimanie7666
@zinabuyimanie7666 Год назад
በርቱልን አንድ ቀን ይሳካል ድምፅ ከመሆን ብቻ እንዳታቆሙ
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
Lol well said comment!! Keep telling the story & one day someone will take care of it!! Very intersting information!!
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ትኩረት ይሰጡታል።
@saedofee9014
@saedofee9014 2 месяца назад
የሰው ደም የሚጠጣ መንፈስ(ጂኒ) ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ለዚህ ነው ሰይጣናዊ ሀሳብና ተግባር በሀገሪቷ ከጫፍ እስጫፍ ዘግናኝ ኘገር የምናየው ከዚህ የምንላቀቀው እርስ በራሳችን ይቅር ስንባባል ነው እና ሁሉም ሰው በፍቅር ሲከባበር ነው ስለዚህ በቃን ማለት ያስፈልጋል
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Год назад
ጠቅላይ ምንስትሩ ያውቁታል? በእርግጠኝነት ኣብይ ተኣምር ይሰራበታል ብዬ ኣስባለሁ።
@Mebadt2016
@Mebadt2016 Год назад
እናመሰግናለን ሰሞንኛ ይህን የመሰለ ብቅዬ የሚገርም ድንቅ ቦታ ብናየውም የቱሪስት ቦታ ቢሆንም ያዋጣል
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Год назад
እናመሰግናለን!!! አሪፍ መረጃ ነው
@suleymanyesuf
@suleymanyesuf Год назад
እንዴት ብየ እንደ እንደማመሠግንህ አላቅም ለማንኛውም አላህ ይስጥልን
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Год назад
ዶ/ዓብይ ጀምረኸው ያልጨረስከው ፕሮጀክት የለም በመሆኑም የመንገድ ሥራው በመጠናቀቅ ላይ ነው ይህም ደስ የሚያሰኝ ተግባር ነው በመቀል በቁጭት ይህን ግድብ በቅርብ በመከታተል እንደ ተለመደው ሥራ በመፍጠር አደምታሳየን ኢንሻአላህ በመተማመን በምታደርገው እልህ አስጨራሽ ሥራ አላህ(ሱ.ወ)ያግዝህ አሚን
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 10 месяцев назад
እዉነት ከሆነ በጣም አሳዛኝ እና የሚቆጭ መረጃ ነዉ🤔
@GuharahmedMuhaba
@GuharahmedMuhaba 6 месяцев назад
አውነት ነው
@mesfintesfaye2267
@mesfintesfaye2267 3 месяца назад
እውነት ነው ምንም አላጋነነም ውሃው ከመሪት በላይ ነው ማለት ገደሎስ፣ሸለቆውስጥ አደለም።
@dawoodmuhammad2818
@dawoodmuhammad2818 Год назад
እሚገርም ጉድ ነው! በድህነት በሚኖር ሀገርና ሕዝብ መካከል ምንም ያልተሰራበት ግድብ ማየትና መስማት ያማል😥
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
ያስደነግጣል።
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Год назад
ይገርማል ይባክህ ትኩረት እንዲሰጥ አድርግ ወንድሜ
@mickiyasalemayehu7360
@mickiyasalemayehu7360 Год назад
You are smart and genius presenter keep it up
@misganabulto6217
@misganabulto6217 Год назад
Yes, the story was true. I am working in Gambella, Refugee. That was really touching.
@zewedu7194
@zewedu7194 Год назад
Dr AAA is the man of his words. One day he will fix it trust me. Thanks
@Getahunmerga
@Getahunmerga Год назад
ሰሞነኛ እድሜ ይስጣችሁ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩተና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ashenaffisimme
@ashenaffisimme 2 месяца назад
የሁሉ መሠረት ሰላም ነው፡፡ ሰላም ቢኖር፣ የየብስና ውሃ ትራንስፖርት ቢሙዋላ፣ ሺህ ኢንቨስተሮች ይረባረቡበት ነበር
@meridwoldeyes9347
@meridwoldeyes9347 Год назад
በሌሎቹም አግሮኢንዱስትሪ ልማት ስር ያሉ በርካታ የልማት ጣቢያዎች እና እርሻዎች ምን እንደሚሰሩ የሚያወቅ አይመስለኝም:: እስቲ ኤልፎራ ስለሚባለው ድርጅት እና በስሩ ስለሚተዳደሩት የእንሰሳት ልማት ስራዎች ልክ እንደ ጋምቤላው የመስኖ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ብታቀርቡ ደስ ይለኛል::ከ1973 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በዘርፉ አሳልፌአለሁና ባለፉት 20 አመት በምን ሁኔታ እና ደረጃ እየተሰራ እንደህነ ምንም የሚሰማ ነገር የለም:: በመላው ሀገሪቱ በርካታ የልማት ጣቢያዎች በባለቤትነት ያስተዳድር እንደነበር አውቃለሁ::
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Год назад
Thanks Ethiopian people Thnkes Ethiopia.
@ermiuasabera5827
@ermiuasabera5827 Год назад
Tnx for good information 🙏💯👌👍🇪🇹🇪🇷
@User-kd3op
@User-kd3op Год назад
በጣም አድናቂህ ነኝ እንዲ ያለውን ቁም ነገር ያለው ሀሳብ በማቅረብህ የማይረባ ወሬ በማቅረብ ሀገርና ህዝብን የሚያጣላ የሚከፋፍል እኩይ ወሬ ከማውራት እንዲህ ለሀገርና ለህዝብ ቡሚጠቅም ያልታየ እንዲታይ መጠቆም ማነሳሳት የተቀደሰ ተግባር ነው ወደፊት መልካም ዜና እንደምታሰማን ተስፋ አደርጋለሁ።
@user-vp6fg8yd9e
@user-vp6fg8yd9e 2 месяца назад
Very good presentation , hope someone will take action!!
@temesgengmichael464
@temesgengmichael464 Год назад
Thank you for this information,, i like it!!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Год назад
Oh.......! Thank you for this information I hope it will be the next great project of dr. Abiy
@dawitEnani
@dawitEnani 2 месяца назад
at least this is something እንደዚ አይነት ዜናዎች ይስፈልጉናል
@zewdityetbarek6371
@zewdityetbarek6371 Год назад
ማሰተወቅ ነው ለመንግሥት እርግጠኛ ነኝ አልሰማም አላየም ይህነን የሀገር ንበረት
@yourctc4099
@yourctc4099 Год назад
ኢህአዴግ የሚመሩት የነበሩት ግለሰቦች የስነ ልቦና በሽተኞች ነበሩ።
@asfawyimer1050
@asfawyimer1050 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@save7997
@save7997 Год назад
በጣም በጣም የሚገርም እይታ ነው ።መንግስት ያለበት ሀገር ቢሆን ኑኖ ህዝብ ምን አለ ምን መረጃ አለ ይሄን ብንሰራ ቢሰሩ በሩ ቢከፈትላቸው መቀራረብን መፍጠር።እድሜ ልካቸውን ስለ ጥላቻ በቴሌቪዥን ፣በሬዲዬ ሲሰብኩ ህዝብን ሽባ አረጉት።እንዳለ የመንግስት ሰው ሆዳም ቅሪላም ለኔ ለኔ ባይ ፣ህዝብ ወጣቱ ደሞ ፎቶ ኮፒፒፒፒፒፒፒፒ ሰው መምሰል ነጮችን መምሰል ቲሽሽሽሽሽ የፈረሰ ሀገር ።ለዝግጅት ክፍሉ ከልብ እናመሰግናለን።
@temesgenlulu2098
@temesgenlulu2098 Год назад
This should be one of government focus to bring self sufficiency in terms of food and produce exportable items. ETHIOPIA prevails if we focus on development than political skirmish
@seidhashem3425
@seidhashem3425 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ሰላም ጤናይስጥልኝ ሰሞነኛ እናመሰግናለን ትክክል የኛማ ብሄር ከቤሄር ይጋጩ አንድ አመት ጠብቀው ዝናብ
@shemsushemsu2456
@shemsushemsu2456 Год назад
የሚገርም ነው ይህንን ሁሉ ፀጋ ይዘን ረሀብተኞች ስንባል ያሳዝናል የብልግናው መንግስት ልዩ ትኩረት ቢሰጠው የሀገሪቷ ተጨማሪ ሀብትና የገቢ ምንጭ ይሆን ነበር ትኩረት ይሰጠው እያለን አንራብ ።
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Год назад
What a great news!! If the road has been fix I am sure Dr Abiy is working on it!! Hope in the near future we will hear some kind of development Thanks for the report!!
@QananiJaletaa
@QananiJaletaa 2 месяца назад
እንዳልከው ሰላሙ ስሰፍን ዓሳውም አይኖረው እንከን
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Год назад
ወድሜ ጋዜጠኝነት ማለት እንዳንተ ነው ያልታዩትን እዲታዩ ማስታወስ ፍትህ ሲጓደል ለግለሰብ ወይም ለንግስት መቆም ሳይሆ ለፍትህ መቆም ነው ህስብ ስራትን ባህልን ሲጥስ ህዝብም መንግስትም እዲያቀው ማድረግ ነው እንጂ ሁሉም ተቃዋሚ ሁሉም ስተትን መፈለግ ብቻ ሃገርን አያስቀጥልም ቢያፈርስ እንጂ አንዳንድ ዩቱበሮችን 40 እየገረፍክ ስርት ብታሲዝልን ውይም ብታሰለጥንልን መልካም ነበር
@gojje1
@gojje1 Месяц назад
ሌላ ስንት ተመሳሳይ ግድቦች ይኖሩ ይሆን? እንደዚህኛው መጠኑ ከፍተኛ ባይሆንም እኔም የማውቀው ፍኖተ ሰላም ከተማ አጠገብ ገራይ ወንዝ እንዲሁ ትኩረት የተነፈገው የደርግ ዘመን ግድብ አለ።
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 Год назад
Le wottatu sera fettera.melkam neber. Egziabeher yirdan. Sele merejaw enamesegenalen
@yetnayetfikadu
@yetnayetfikadu Год назад
Ebakachu ACOBO endyalk enetaguel
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 Год назад
በጣም ይጋርማል ይሄን የመሰለ ሀብት ይባክናል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ይራባል፡፡ወይ ሰዉ ማጣት፡፡ወይ ሀገሬ መቼ ይሁን ሰዉ አይዉጣልሽ የተባልሽዉ፡፡
@teshomekomo7705
@teshomekomo7705 Год назад
የሚነገረው ግን የተቹ መብዛቱ እስቲ አንቴ ወሬ መሰልቀጥ እንጂ ምን ሠራሁን አከበረው መሰለህ? መንግስትስ የአቅሙን ያህል እየሠራ ይተረጎማል ግን አራቱን ወጣቶች ወደራስ ማሰብ ነዉ ከሐናማርያም።
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 Год назад
Thank you
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 Год назад
If it is true it is an excellent Video.
@bkhm6433
@bkhm6433 Год назад
ጠክር
@wedajoalemu2952
@wedajoalemu2952 Год назад
አትባራ ወንዝ 50 ኪሜ ከጣና ሀይቅ በሰተ ሰሜን ከሚርቅ ቦታ ነው የሚነሳው። ከተከዜ ጋር ይዋሀዳል።
@atoaddisselassy8185
@atoaddisselassy8185 Год назад
its fantastic information tnx
@adefriskasayemengistu4849
@adefriskasayemengistu4849 Год назад
በጣም ያሳዝናል አሁን ይታያል የሚል ግምት አለን። 38 ዓመት ያለሥራ ግድቡ መቀመጡ ራሺያኖች ምን ይሉ ይሆን!! ግድቡን ሦስት አራት ጊዜ አይቼዋለሁ።
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 5 месяцев назад
እኛ የመንለዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እየተራበ ሩዝ ወደ ሳዉዲ ምንየሚሉት ግፍ ነዉ፤ለዚህ ነዉ ስር ነቀል ለዉጥ አያካሂድን የለነዉ
@zenbacehamen4427
@zenbacehamen4427 Месяц назад
Thank you Russia
@woldeyohannestemesgen5870
@woldeyohannestemesgen5870 2 месяца назад
ምን ያደርጋል የብሄር ፖለቲካ እያለ ያው ጎስቋሎች ነን። ስንት የሚሠሩ የልማት ቱሩፋቶች እያሉን እርስ በርስ እንበላላለን። ፈጣሪ ያስበን!!!!!
@aynshetkedene3409
@aynshetkedene3409 Год назад
በጣም አሪፍ ነው 👏👏🙏 ሌላም ሌላም መሰል ፕሮግራም ቤኖር እመኛለሁ
@lemesashimeles9852
@lemesashimeles9852 Год назад
i LIKE THIS REPORT MORE THAN YOUR OTHER TAKS
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 7 месяцев назад
የኢትዮጵያና የሩሥያ ወዳጅነት ከጥንት እሥከ ዛሬ የአቃጣሪ ወሬ ሣይሰሙ ወደፊት እድገት ወደፈት በልለት ይለይለት እናመሠግናለን
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Год назад
Wow what a waste!!!!. We have massive land and plenty of water in every corners of Ethiopia 🇪🇹 , but we are in deep sleep. We are number one to talk not to work. God help mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians.
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Месяц назад
በውነቱ ኢትዬጲያን የሚያክል ሀገር የለም
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 месяца назад
Exetremelly great
@akelove5167
@akelove5167 Месяц назад
lea abiya beatlaku ena biyeaw arif ahaba yeamselnyeal
@mesfintesfaye2267
@mesfintesfaye2267 3 месяца назад
እደናለማ የአርቦች ሴራ ሳይኖረበት አይቀረም
@aboneshwoldegeorges7390
@aboneshwoldegeorges7390 Год назад
Russia we love you and all people.
@tesfayemengestu4313
@tesfayemengestu4313 Год назад
በየጊዜው በቁጪት መልክክ ፈልጋችሁና አነፍንፋችሁ በመመዝገብ የምታቀርቡት የተለያዩ ጠቃሚነት ያላቸውና የተረሱ የሀገር ልማቶች በጣም የሚመሰገን: ነው:: በግሌ ወደር ለሌለው ታዋቂ ሥራችሁ ታላቅ የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ከህዝብና ከመንግሥት ይገባችህዋል እላለሁ በሚሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ ተገንብቶ ለ38 ዓመታት ይህ ነው የሚባል ጥቅም ሳይሰጥ ከህዋላው መጥቶ እየተገነባ ላለው ታላቁ የአባይ ግድብ እንድህ መሳሳታችን አሳዛኝ ነው:: የአውላሮ ግድብ እንድህ ቁጭ ብሎ ለ38 ዓመታት ደለል ሲሞላው ምን ጋራንቲ አለን የአባይ ግድባችንም ከአለቀ በህዋላ እንድህ ያለ ተመሳሳይ እድልም እይገጥመውም ብለን ለማለት?
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 4 месяца назад
ሱዳን በአባይ ውሀ ለሀገሮ መገበች እናተግ ግን ለኢትዬጲያ.ሞልቶ ቢተርፍ ለሀገሬው አትመግቡው ወደውጭ ኤክስፖርት ይሆናል እንጂ
@MrLowprofile03
@MrLowprofile03 Год назад
great info
@anthonywedajo4203
@anthonywedajo4203 Год назад
Surprising news! What was or is the main problem ?? The dam construction is already finished. Please, the concerned government or regional government must have give especial attention .this is burning issue .I upset so much when I heard this bad news. I got headache 😩
@Aseeker-fm3tc
@Aseeker-fm3tc 2 месяца назад
Egypt had nearly 4.03 million hectares of agricultural land
@bedilubirhanu5336
@bedilubirhanu5336 Год назад
ይህ ግድብ ከተገነባ ከ 25 ዓመት በላይ ሆኖታል። ገና ሲጀመር በአካባቢው ነበርኩ። በጣም የሚገርም ግዙፍ ግድብ እንደመሆኑ መጠን ግድቡ ከተጠናቀቀ በኃላ በአካባቢው በነበረው የሠላም ችግር ምክንያት ለሀገር ጥቅም ያልሰጠ ግድብ ነው። አሁን ላይ ሳስበው ትልቅ ስራ ከተሠራ በኃላ በራሳችን ችግር ማግኘት የሚገባንን ጥቅም አጥተናል። አሁንም ከበፊቱ የበለጠ ወደ ሥራ ለመግባት በጣም ቀላል ይመስላል። ኢትዮጵያ ገና ትቀጥላለች!
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Год назад
እንመናችሁ:: ለመሆኑ ለኢትዮጵያውያን ለምን አይሆንም?
@kidin19
@kidin19 Год назад
good job....berta
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Год назад
በአላሙድን ስም ህወሃት ራሱ ይዞ እየተጠቀመበት ይሆናል አትታሉ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Год назад
Thanks
@yohannesgaletta1073
@yohannesgaletta1073 Год назад
Shame on the government. Needs more exposure, loudly.
@rebka5068
@rebka5068 Год назад
ሀገራችን ሰንት የተደበቀ ሀብት እዳላት ያሳያል ተድያ ምን ያደርጋል አብዛኛው የሀገራችን ህዝብ አልተማረም ትንሸ የተማሩትም ሲመሸ ሲነነጋ ዘር ሀይማኖት ላይ ተጥዶ ያልተማረውን ህዠብ ሲያገዳድል ይገኛል እነዝህ ትንሸ የተማሩት ተምህርት ቤት ገብተው እንደገና ሰው በሰውነቱ ሰው ሆኖ ሰርቶ ግሮ መናር እዳለበት ቤማሩ ዘር ቆጠራም ይቀራል ባይ ነኝ
@زيتونهزيتونه-ك4ه
ደርግ ጡርነት በይኖር ተምር ይሰርሊ ነበረ
@GezahegnSheweken-mo6gq
@GezahegnSheweken-mo6gq Месяц назад
ምን ዋጋ አለው ባይናችን ከማየት በጆሮ ከመስማት አልፎ ብዙዎች በረሀብ ሲሞቱ ለምግብነት አልዋለ
@fanataye7334
@fanataye7334 Год назад
Good job
@AdugnaMosisa
@AdugnaMosisa Месяц назад
Anbesaw ahun yidersibeta.
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Год назад
ይቅር በመንግሥት በክልሉ እንኳን ያልታወሰ አልወሮ ትልቅ የአገር ጥያቄ ነው ያቀረብከው!!
@user-cn9ch1ke3b
@user-cn9ch1ke3b 5 месяцев назад
የምዕራብ ጎዴ በዋቤ ሸበሌ ላይ የተሰራውን ግድብ ብታስታውሰን ከ20 ዓመት በላይ የሆነው
@user-bc5kb9ho5f
@user-bc5kb9ho5f 3 месяца назад
ውጤቱ ህዝብን ሊያስደስት ካልቻለ ምንም ነው በህብ ብር የተገነባው አባይ ዋናው ትርፉ እንኳ ለህዝቡ ማብራት እንዲያገኝ እና የማብራት ክፍያን እንዲቀንስ ካላደረገ ምን ያደርጋል እንደውም የክፍያን ጭማሪ ይዞ እየመጣ ነው አስተዳደሩ ብር የመሰብሰብ ህዝቡን ማሰላቸት አላማ የያዘ ነው የሚመስለው ህጋዊ ስደትን አሰናድቶልናል ወንድም ገፅታን አትመልከት በሀገር ውስጥ ህዝብን ሊያስደስቱ የሚችሉ ስራዎች ምን ያህል እየተሰሩ እንደሆነ አጥና
@yeserahbogale4060
@yeserahbogale4060 Год назад
በዚህች መከረኛ አገር ስንት ጉድ ነው የምንሰማው ?እስኪ አሁንም ይ ሐተታ ሰሜ አገግኝት ከዘር ቆጠራ ወድ የእል ዘር አምራችነት ይመልሰን ችግራችን የሰወ ክፉ ሥራዎች ዘርና ሃይማኖት አይደለምና!!!።
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 Год назад
ሰላም የለም እንደ አዲሰ ትዘበዝባለህ የጎሳው ፓለቲካ እግር ከወርች አሰሮናእኮ ይህ ግድብ ሲሰራ ወጣት መሀንዲስ ነበርኩ በ1977 ነዉ የተጀመረው10000ሄክታር መሬት ለማልማት ነበር የአቦቦ መንግሰትእርሻ 2ሺ ሄክታር ለጥጥ እርሻአውሎት ነበር ነገር ግን ገሀነን እና ኦነግ እያሉ ልማትእንዴት ይታሰባል አሁንማ በፍፁም ላም አለኝ በል ሰርቶ ለእሳት ህይወትን ለማጣት
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 Год назад
ፐርፐዝ ብላክ አዲሱ project ይስራበት
@gulilatteklu8314
@gulilatteklu8314 Год назад
ስል ግድብ ያስተላፍክበት አቀራብ በምስሉ ከሚታየው በላይ ለማያውቁት ሰዎች ትክክለኛውን ምናባዊ ስእል ሊፈጥር በሚችል መልኩ የቀረበ መሆኑን እያደነኩ በአካባቢው ከ22 ዓመታት በላይ የኖርኩ እና አሁንም እየኖርኩ ያለሁ ግለሰብ ስለሆንኩ ከስያሜው በስተቀር ገለፃው በሙሉ ትክክል መሆኑን አረጋግጥልሃለሁ። ትክክለኛ ስያሜው አልዌሮ ግድብ ብቻ ነው።
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 3 месяца назад
ያስቀናል አሁንም እልመሸም ይስራበታል
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Месяц назад
ደሀና ገበያ አይገናኝም የሜያስብል ነው
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 3 месяца назад
ጠቃሚ ኮሜንት መስጠት እችል ነበር ነገር ግን እኔ ትግራይ ዉስጥ ነው ያለሁት ወያኔዎች በእጅ ኣዙር ያስገድሉኛል እንኳን ከጉያቸው ዉስጥ ሆኜ የትም ብሆን ኣድራሻዬ ከቴሌ ወስደው ይገድሉኛል የትግራይ ህዝብ መናገር ኣይችልም ወንድሜ እንደፈረደብል ታፍነን እንኖራለን
@tigistdesyeblew8971
@tigistdesyeblew8971 Год назад
The newly constructed road indicated that the next attention wii be there
@geneneoda7920
@geneneoda7920 7 месяцев назад
❤ የውኃ ሀብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮንስትራክሽንም ነው ሥራውን ያከናወነው🎉🎉 ግን እኔ እንኳን ካየሁት 26 ዓመት ሆነው ያሳዝናል
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 Год назад
ሁኔታው ግራ የሚያጋባ ነው።
@yohanesa5742
@yohanesa5742 10 месяцев назад
እውነት ነው ያስቆጫል
Далее