Тёмный

#ሙሽራው 

አርሶ በሌ ሚዲያ Arso bele Media
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
ቸር አይለፈን 🙏
ክፉ አይንካን 🙏
🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ
/ @arsobelemedia21
• የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
• Video
• ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...

የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉
t.me/+uVnWM0WQ...
👉 t.me/+FvqGMJe_...

የ Facebook ፔጅ www.facebook.c...
የዋትስአፕ ሊንክ 👉👉call.whatsapp....

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 7 месяцев назад
💖💛💗 ምልጭ ቁንጅናሽ ያምራል የቆንጆ ሀገር ዋውውው አይዞሽ 🌹👍👍👍
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 7 месяцев назад
ወይኔ ማርያምን ስደት ከ አላማ ማሳካት ጋ ተደምሮ እንዴት እንዳስጠላኝ ትዝታ እና ናፍቆት ተስፋን ይዤ ደከመኝ ይሁን ለበጎ ነዉ
@msretalemu1952
@msretalemu1952 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች🌹ያገራችን ባህል እንዲህነበር ሙሽራው ማንም አያቀውም ከጮኝነትእስከ ዘርጉ ቀን እሱን አሱን ለማወቅያለው ጉጉት ደስ ይነበርበጣ🥰🌹 አሁን ከጮኝነት እስከ ሰርጉ አብሮ እየዞር እፍፍሲደብር ግን ይህባህል ከየመጣ የጮችባህል ተከታይ ሆንንአይ🤔
@LubababintHassen
@LubababintHassen 7 месяцев назад
በጣም ሙሽራውን ለማየት ያለን ጉጉት ነበር አይይይይ እዚህ እኮ ሁሉም ተፈሮአዊ ነው አርቲፊሻል የለም ዱቂት የለ ምን የለ
@teklehayhaymanot-eg8pq
@teklehayhaymanot-eg8pq 7 месяцев назад
እንዴት ነው ቀመሌ ከመስኩ በላይ❤❤❤ሀገሬ ስወድሽ...ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤
@hiah4344
@hiah4344 7 месяцев назад
የዝነኛዉ አገር ቀመሌ እኳንም ከናተ ተፈጠርኩ❤❤❤
@SarahSass-d4z
@SarahSass-d4z 7 месяцев назад
ቀመሌ ተክለሀይማኖት ሠላሞን ይመልስል🎉🎉🎉🎉 እዴት እደምታምሩ እነሸጋ እነ አብሮ አደግየ ❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 Месяц назад
እንደ 😂❤ አይ ሀገሬ ደጉ ሰርግ እሔዱ ጨዋታቸውም እንዳይቀርባቸው መገን ራያ❤❤❤❤❤
@hiah4344
@hiah4344 7 месяцев назад
ትልቁየ እኳን ደሠላህ ወልዶ ለመሣም ያብቃችሁ አደኛዉ ሚዜ የኔ መሆን አለበት
@rigvhfg275
@rigvhfg275 7 месяцев назад
የራያ ሴቶች አቅጣጫ እየሳቱ ነው ወድ ተቀምጦ ሴት ጉማ ማለት ምን ማለት ነው ልታቆሙ ይገባን ❌
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be 7 месяцев назад
በጣም
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 7 месяцев назад
እኔም ገርሞኛል😂😂😂
@rigvhfg275
@rigvhfg275 7 месяцев назад
@@abebechmamo2538 ሲያስጠሉ ምነው እደባህላችን አይሆኑም
@etanshetnetaetanshefneta8267
@etanshetnetaetanshefneta8267 7 месяцев назад
እኔም ገርሞኛን በተለይ የገጠሪወቹ ማርያምን ይህ አልነበረም ባህላችን አጉል መሰልጠን
@EyerusMola-g5x
@EyerusMola-g5x 7 месяцев назад
አዎ ልክ ናችሁ ሴት ልጅ በፈት አንግቶን መድፋት ነበር አሁን ግን ይህ ስልጣኔ አድርገውታል
@muchayeatalo3260
@muchayeatalo3260 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመዱ ሁላ ወይኔ ደስ ስትሉ🙏💕💕💕💕💕❤❤💕❤❤❤💕❤❤❤❤💕
@samerahhabashi2938
@samerahhabashi2938 7 месяцев назад
እደው ወይኔ ሃገራችንን ስላሳየህን እናመሰግናለን ከምር ወይኔ ደስታየወደር የለውም ሸጋ ቀመሎይ የኔ ውዶች❤❤❤
@ggggff8201
@ggggff8201 7 месяцев назад
የዝነኛው ሀገር ቀመሌ ተክለሀይማኖት እንደው ኑሩልኝ ቀጣይ የቤተዘመዱን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HdhdhdjYufktjf
@HdhdhdjYufktjf 2 месяца назад
መሽሽአላብያለሁዉየራያልጆች
@DhehHdhd-q5m
@DhehHdhd-q5m 7 месяцев назад
ደሥሥትሉ❤❤❤❤❤❤
@pawlosebekle3Bekle
@pawlosebekle3Bekle 21 день назад
ምርጥ ያገሬ ባህል ወሎ ገራገሩ ❤❤😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 7 месяцев назад
ዋው የሸጋወቹ ዘር ዋው አዳል የኔ ውዶች ከናተባልፈጠር ምን ይውጠኝ ነበር የኔ ልዩ ወች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Habeshwit
@Habeshwit 7 месяцев назад
Jerkan mdebedeb bahalchin aydelm please yersachen megelicha kebero, atamo weynm debe alen ena bahalchen endaytefa begara ensera. Beterfe bertewlign shegawoch ❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 7 месяцев назад
❤❤ቀመሌ ሀገሬ ውይይ 😢😢ናፍቆት
@TgTube-mw9je
@TgTube-mw9je 7 месяцев назад
ማሪምን ስደት መረረኝ 😢😢😢😢
@azmeraazmera-ei4fy
@azmeraazmera-ei4fy 7 месяцев назад
የኔ ውዶች አየ ትዝታ 😢❤❤
@noorsaad7191
@noorsaad7191 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@TgTube-mw9je
@TgTube-mw9je 7 месяцев назад
ትዝታ 😢😢
@hiah4344
@hiah4344 7 месяцев назад
የኔዉዶይ ❤❤❤
@asdrhr7273
@asdrhr7273 7 месяцев назад
አይ ትዝታ😢😢ስደት😢😢
@GetachewBelete-wf9qn
@GetachewBelete-wf9qn 6 месяцев назад
ራያ በለኝ
@AffectionateDalmatianPup-fd1vu
@AffectionateDalmatianPup-fd1vu 7 месяцев назад
ኧረ ወንድሞቸን አየሆቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 7 месяцев назад
ግን ለምን በጣም ታሳጥረዋለህ
@HdhdhdjYufktjf
@HdhdhdjYufktjf 2 месяца назад
ተቀባዮቹሲያምሩ
@pfoe4190
@pfoe4190 7 месяцев назад
ቀጣይ እንጠብቃለን❤❤🙄
@peace3791
@peace3791 7 месяцев назад
ወይ የሴቶቹ ቁንጅና :
@GhhhgyHhyt
@GhhhgyHhyt 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ደስእሚባህነዉ❤❤❤❤ሰላምላገራችንያረብ❤❤❤❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 месяцев назад
እረ ገደላት ሚስኪን 😂😂😂😂
@pfoe4190
@pfoe4190 7 месяцев назад
ሴት ግን የወድ አጃቢ ሆነዴ ሳንሰማ ይሄ ነገር ባጭሩ እዲቀር እዳይቀጥል ባህላችን አይደለም ቢያንስ ወደ ሗላኴን መለስ በሉ 🙄🙄
@etanshetnetaetanshefneta8267
@etanshetnetaetanshefneta8267 7 месяцев назад
ሀይ እሚል ሰው የለሁኖነው እንጅ እንኳን የወንድ አጃቢ ይቅርና የሴትም የለ የከተማወቹን ተከተልነ እያሉ መጃጃል
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 7 месяцев назад
ሴቶች አብረው እየመጡ ስርግኞቹ ጋ ደግሞ ትላልቆይናቸው ህፃን እኮ ቢሆኑ መቸም😂😂😂
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 7 месяцев назад
ሰርግኛጋ ሴት ይሄዳል እንዴ
@Djdhhd-l1d
@Djdhhd-l1d 7 месяцев назад
አጃቢ ናቸው❤
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 7 месяцев назад
@@MaryamMaryam-oj8cb ትንሺ ከሆኑ ችግር የለውም እነዚህ እኮ ግመል እሚያህሉት መዝፈኑን ትተው ወደ ጉማ ክክክ
@teklehayhaymanot-eg8pq
@teklehayhaymanot-eg8pq 7 месяцев назад
ትዝ አለኝ ቀመሌ የዝነኛው አገር የቀለጤው ቦታ የሚ መረትበት ሳቅና ጨዋታ❤❤❤እወዳችሗለሁ
@noorsaad7191
@noorsaad7191 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@LilaJesus-g5j
@LilaJesus-g5j 7 месяцев назад
ሀገሬሥለየሁሽደሥሥብሎኛልልፈጣሪሀገራችነንሠላሙንይመልሥልንንፈጣሪይጠብቃቹሁ💗💗💗😘😘😘😍😍😍❤❤❤🙏🙏
@arrroamhrh
@arrroamhrh 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@AhdjvrFgehc
@AhdjvrFgehc 7 месяцев назад
እህ ስታምሩ እራያወች
@SarahSass-d4z
@SarahSass-d4z 7 месяцев назад
እዴት ነው ቀመሌ ከመስጉ በላይ ሠውም ተናፋቄ እጀራው ተበይ
@Inafaruatube21
@Inafaruatube21 7 месяцев назад
አይ ሚዜ ሲገርሙ እኮ
@Almaz-h6z
@Almaz-h6z 7 месяцев назад
የሸጋ ዘር ነህ አሉህ ሲባል እንዴት ደስ እንዳለኝ የት ናችሁ እነ ዉልደ አየለ አለሁ በሉኝ ኦስኪ የኔ ሸጋ ሞላ አብረነህ ብንሆን😢❤❤❤❤❤
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
@hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 7 месяцев назад
የኔ ልዩወችአሁንስ አብሬ በነበርኩ ወድሜጌችወይ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወልዳችሁለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabo8756
@sabo8756 7 месяцев назад
አይይ ትዝታ ሀገሬ ናፍቀኛን😢😢😢😢
@Zahra-q4d5t
@Zahra-q4d5t 4 дня назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@LunaRose-ps3wd
@LunaRose-ps3wd 7 месяцев назад
❤❤❤
@FjHdh-t1t
@FjHdh-t1t 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@BrtkanBortkan
@BrtkanBortkan 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kc6sq6lu7e
@user-kc6sq6lu7e 7 месяцев назад
አሁንስ አብሬ በነበርኩኝ የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤❤❤
Далее
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 209 тыс.
ጨዋታ በጒደኛዬ ሰርግ ላይ
6:50
Просмотров 16 тыс.