Тёмный

ሚስቴን ሊይዛት!!🙄🙄 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዴ ድራማ። 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

24 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr 3 дня назад
አሥማረን የሚወዲ ማነው እንደኔ ጀግንነቱ ይመቸኛል💪💪💪💚💛❤ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤
@user-un8rv5md9t
@user-un8rv5md9t 2 дня назад
ሙቸ ነው የምወደው የወንዶቹ ቁና 💪💞
@user-of6gn7ot2h
@user-of6gn7ot2h 3 дня назад
ቅመሞችየ. ላይክ. እያረግን. እጀመር
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 3 дня назад
የኔ ውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤ የዚህ ቤተሰቦች ክፍ አይንካችሁ ደግ አይለፋችሁ የድንገት መርዶት አሏህ ይያዝላችሁ❤❤❤
@user-zn3vi1kx9x
@user-zn3vi1kx9x 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 3 дня назад
አሜን ፫ እወድሽ
@user-lc5ii1py3y
@user-lc5ii1py3y 3 дня назад
አሜን ያረብ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 3 дня назад
ተወዳጆች የጎጃምን ማር ማር ነው የሚለኝ ሰራችሁ ሁሉ የሚዋጥ እንጅ የሚጣል የለውም❤❤❤ጅንጉ አስሜ የሰው ልክ ❤❤
@gdgdgd-tt6jl
@gdgdgd-tt6jl 3 дня назад
ወንድልጅ ቆረጠ ማለት አሁን ነዉ😂😂 ይሻሙሽ ቆፍጠን በይ ግን ወንድልጅ እንደዚህ ሲሆን በጣም ደስስስ ይለኛል ቆፍጣና ወንድ ዉስጤ ነዉ በደረፈ ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 3 дня назад
እንኳን ደህና መጣችሑ😢እስኪ የመዳም ቅመሞች በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 3 дня назад
የቅዱሳን ፀሎት አይለይሽ የኔ ውድ❤❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 3 дня назад
ምነው ምን አጋጠመሽ____ ? ምን የመዳም ቅመም ብቻ እኛስ ፆሎት እናደርግልሻለን እንጅ የእግዚአብሔር ቅመሞች ትንሾች ናችሁ ብለሽ ካልናቅሽን
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 дня назад
አብሽሪ ውዷ ፈጣሪ ካንች ጋ ነው
@user-wp3fh4fz1d
@user-wp3fh4fz1d 3 дня назад
ትበይን እግዚአብሔር ያፅናሽ ሀዘን ላይ ነሽ መሰለኚ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 3 дня назад
ኸረ በእመቤቴ የማትኮምቱት የላችሁም😮 እግዞ
@user-wp3fh4fz1d
@user-wp3fh4fz1d 3 дня назад
@@fikirethiopia7654 አይናችሁ አያይም አገቷላይ ያረገችው ????
@user-wp3fh4fz1d
@user-wp3fh4fz1d 3 дня назад
​@@fikirethiopia7654አይናችሁ አያይም እስኪ አገቷን እዩት ጌጥ ነው ብቻ እዳትሉ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 2 дня назад
ማለት😢😢😢
@bateablneha5887
@bateablneha5887 2 дня назад
​@@fikirethiopia7654ልክ ናት ልጅቱ አገቷላይ ያለው ክር ነጭ ክር ስዉ ሲሞት ነው እሚደረገዉ😢
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 3 дня назад
አስማረ ጀግናው ጃዱን ብለህ ጣለው , ደሞ እጅህን ያቀዋል
@user-oq6kl2tm4z
@user-oq6kl2tm4z 3 дня назад
አያሌው ቀጣፊ ነሽ እደማታቂ😂😂
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 дня назад
ትበይን ጀግኒት ነጭ ክር አርገሻል ሀዘን ላየ ነሽ መሰለኝ እግዚአብሔር ያጽናሽ እህት አለሜዋ 😢 አይዟችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ብንሞትም ዳግም ትንሳኤ አለን 😢 በክብር ለመነሳት ያብቃን 😢አሜን ፫😢
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 3 дня назад
ሐገሬ❤❤❤❤ዋው ክረምቱ ሁሌ አርጎዴ❤❤❤❤ድል ❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 дня назад
😂😂😂😂 አስሜ ጀግናው 💪 ❤❤❤ በርቱ ተወዳጆች
@user-oq6kl2tm4z
@user-oq6kl2tm4z 3 дня назад
25ደቂቃ ነመስራት ሞክሩ።
@user-yl3yw6fq3h
@user-yl3yw6fq3h 3 дня назад
የተከታዮቻችሁን ፍላጎት ስለሚታሟሉ እናመሰግናለን❤ በዚህ አጋጣሚ የአያሌው አድናቂ ነኝ❤
@semusemu469
@semusemu469 2 дня назад
በሉ ቁምነገርላይ ድረሱ ሁሌ መጣላት ውሽማ መጥፋት ምናምን በቃ ውለዱ እና ወግማረግ እዩ❤
@SARAHSARAH-eo9kf
@SARAHSARAH-eo9kf 3 дня назад
አስሚ በርታ ባችን ወሰዱብህ ደሞ ይችን እዳይልሱህ😂😂😂😂😂😂
@user-oq6kl2tm4z
@user-oq6kl2tm4z 3 дня назад
ውሃ ሊያረጋቸው ነበር 😂
@AminatMoges
@AminatMoges 3 дня назад
ማነው እንደ እኔ ሳያያቸው የሚኮምት 😂
@znteznte965
@znteznte965 3 дня назад
የወሬ ጥማት ነዋ 😂😂
@amefke2069
@amefke2069 3 дня назад
ወይ ጉድ ይሄ ጠንቀኛ ትዳራቸውን ሊበጠብጥ አፈር ይብላ
@emu4249
@emu4249 3 дня назад
ክክክክክክ በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ ግን ተልተሎ ልቀቁልን
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 3 дня назад
እነ አይጠገቤ ከልብ ነው የምንወዳችሁ ❤ከዚህ የበለጠ የሚናፍቀኝ ሻሽቱ ፣ባንቻየሁ እና ሽፌ እንግሊዙ መጠው ተቀላቅለው ስፍታችሁ የምናይበት ቀን ይናፍቀናል ።በነገራችን ላይ ትበይን ምን ሞቷባት ነው ነጭ ማተብ ያሰረች ❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 2 дня назад
ወይ አስሜ ጀግናዉ❤❤❤በሚሰትና በሀገር የመጣ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-oq6kl2tm4z
@user-oq6kl2tm4z 3 дня назад
የመጀመሪው ነኝ ዛሬ❤
@EmuGeza-fh7sj
@EmuGeza-fh7sj 2 дня назад
አረ አስማረ ጀግናው በለው ወገቡን😂😂😂
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 дня назад
አስማረ ቤት አጥር ላይ ያለው ቢጫ ፍሬ ያለው ዛፍ ምንድነው ሁሌነው ለመለየት የምሞክረው ግን አላወኩትም።
@fatemaawel214
@fatemaawel214 2 дня назад
ወይኔ አሰማር❤❤❤ ቆፍጣና❤❤❤ የባሌ ❤❤ምትክ ነህ❤❤❤❤ባሌም እንዳት ቆፍጣና ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉በረታልኝ❤❤❤❤ወንደሜ❤❤❤❤❤
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e 3 дня назад
አይ አስማረ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fj6ow8md4w
@user-fj6ow8md4w 3 дня назад
ትበይንጸ እነ ይሻሙሸ😂😂😂😂❤❤❤❤
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 3 дня назад
ክክክዉንድመስሎት አሰማር ዉሃአርጓቸዉነበር😂😂
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 2 дня назад
አሥሜ ጀግናዉ 👍👍👍👍👍👍👍
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i 3 дня назад
አስሚ የኔ ጀግና 😂😂😂😂😂
@menelikhaile7619
@menelikhaile7619 3 дня назад
😊
@userenter2635
@userenter2635 3 дня назад
😂😂😂😂😂😂አስሜ ተበላታችሁ ነበር
@TemsgenAlebachewu-ip1zt
@TemsgenAlebachewu-ip1zt 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@JakJak-vo4li
@JakJak-vo4li 2 дня назад
❤❤❤
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 2 дня назад
አስሜ የወንዶቹ ቁና❤❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 дня назад
ዛሬስምነውዘገያችሁ
@SamiraLara-tj3md
@SamiraLara-tj3md 3 дня назад
❤❤❤❤❤
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g 3 дня назад
ዘመድ በሩቁ ነው አለዉ ትበይን የሰው ነገር ከማይሰማ ዘመድ ይሻላል ባዶ ቤት
@user-du4ps8sr5r
@user-du4ps8sr5r 3 дня назад
😂😂😂😂😂አይይ
@NaniGetu-pt4bz
@NaniGetu-pt4bz 3 дня назад
@aad2762
@aad2762 2 дня назад
ዉሀአርጎሽነበር ትቤዋ😅😅😅😅
@habtu1935
@habtu1935 3 дня назад
Yemechereshawa prt temechtognal
@feradesa9188
@feradesa9188 3 дня назад
ጉድ እኮነው
@Zeinb-kt2zn
@Zeinb-kt2zn 3 дня назад
❤❤❤❤
@tytyy6205
@tytyy6205 3 дня назад
አረ ሸፌ እንግሊዙን አምጡልን
@user-tu8ui3tl2k
@user-tu8ui3tl2k 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
@yasanimuhammad2017
@yasanimuhammad2017 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 2 дня назад
❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉
@Gojjam_24
@Gojjam_24 2 дня назад
ትበይን ምን ሆና ነው ነጭ ክር አንገቷ ላይ ያሰረች?
@Osman-xr9hl
@Osman-xr9hl 3 дня назад
ወይ ሰው
@user-bv3vy5xh5g
@user-bv3vy5xh5g 3 дня назад
😅😅😅😅
@AbrhamHaregewoine
@AbrhamHaregewoine 3 дня назад
ኦኦኦኦኦኦኦ
@user-dm3qr1yw8j
@user-dm3qr1yw8j 2 дня назад
❤❤😂😂😂❤
@AbdiReru
@AbdiReru 3 дня назад
ያኗኗርብህሉያስደስታል
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 3 дня назад
አረ ባቻየው ትምጣና ድብልቅልቁ ይውጣ
@user-dz8qx3xj2m
@user-dz8qx3xj2m 3 дня назад
❤❤❤😁😁😁😁😁
@fatemaawel214
@fatemaawel214 2 дня назад
❤❤❤❤❤ላይክክ❤❤❤ቅመሞችየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይከፈልበት❤❤❤❤❤❤❤❤የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤
@tuba9437
@tuba9437 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂
@zinatmohammed9997
@zinatmohammed9997 3 дня назад
❤❤❤😂😂😂😂
@user-of6gn7ot2h
@user-of6gn7ot2h 3 дня назад
መጡመጡ. ኑ
@emmazero3023
@emmazero3023 3 дня назад
😂😂❤❤😊❤❤😊🎉🎉
@znteznte965
@znteznte965 3 дня назад
ምናል ላይክ ብታርጓቸው።
@user-bq4rj8qk7n
@user-bq4rj8qk7n 3 дня назад
❤❤❤❤❤😂
@user-tx7jf5gj5j
@user-tx7jf5gj5j 3 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@NathanBaba-gn8kw
@NathanBaba-gn8kw 3 дня назад
Tenafake enaten metabek hone sirachin
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 3 дня назад
አሼብር ልክስክስ ጉድህ ፈላ
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j 3 дня назад
እወዳችኋለሁ ከምር😢🎉
@SayehIh-ek9pm
@SayehIh-ek9pm 3 дня назад
ትበይን ምኗ ሞቶባትነዉ አገቷላይ ክር አርጋለች😢😢
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x 2 дня назад
አስሜ ሞገደኛው
@mamimami1739
@mamimami1739 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@rozatube3161
@rozatube3161 3 дня назад
ደምሩኝ😢😢
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 3 дня назад
አሸበር አለቀልክ በቃ አንተ ወራዳ የሰው ሚስት ደሞ 😂😂አገሩንለቀ ውጣ
@Nigist-ku2dp
@Nigist-ku2dp 3 дня назад
የኔ ውዶች ፈጣሪ ረጅምእድሜ ይስጣችሁ
@user-kc3rg2dk3v
@user-kc3rg2dk3v 3 дня назад
😅😅😅😅
@user-iw7zd7lw6c
@user-iw7zd7lw6c 3 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Далее
Игровой Комп с Авито за 4500р
01:00
LISA - ROCKSTAR (MV Teaser)
00:10
Просмотров 10 млн
Все мы немного НИКА!
0:17
Просмотров 1,4 млн
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
0:39