Тёмный

ሚስቴ ለብር ብላ ጥላኝ ሄደች ይለናል (ታሪክ) 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 337   
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 7 месяцев назад
ላይክ አምሮኛል አስደስቱኝ ውድ እህቶቼ
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 7 месяцев назад
🍔🍔🍔
@ghhi5312
@ghhi5312 7 месяцев назад
👍
@zinetyimam3975
@zinetyimam3975 7 месяцев назад
አብሽሪ ደግሞ ለላይክ
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 7 месяцев назад
@@HabibaJemal-f2g 😁😁😁
@bint.seid.
@bint.seid. 7 месяцев назад
ክፈይና
@ያሩብሰአዲኒ
@ያሩብሰአዲኒ 7 месяцев назад
ስዴት ምርር ስልችት ያላችሁ አላህ የረፍትእጀራ ይስጣችሁ
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 7 месяцев назад
አሚን
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj 7 месяцев назад
አሚን
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 7 месяцев назад
አሚን
@fatumafatuma5779
@fatumafatuma5779 7 месяцев назад
አሚን
@sjsjddjdjdjd1430
@sjsjddjdjdjd1430 7 месяцев назад
አሚን
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض 7 месяцев назад
ከደዚህ ያለ ምቀኛና እራስ ወዳዳድ በአላህ እንጠበቃለን አላህ ሰላሙን ያዉርድልህ
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 7 месяцев назад
አሚንንንን
@mekiyaabdu9608
@mekiyaabdu9608 7 месяцев назад
አሚንንንንንን
@rahamarahama9670
@rahamarahama9670 7 месяцев назад
አሚን አላህመአሚን
@የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
አምን የሮቢ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 7 месяцев назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ዉድ ነብይ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 месяцев назад
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@mmmaer
@mmmaer 7 месяцев назад
ስላሏ አለይሂ ወስለም
@athubia8872
@athubia8872 7 месяцев назад
ሡለላሁ አለይህወሰለም🎉🎉🎉
@susuz924
@susuz924 7 месяцев назад
عليه افضل الصلاة والسلام
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 месяцев назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 7 месяцев назад
ሁለተኛዋን አጥብቆ ይያዝ።
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc 7 месяцев назад
እስኪ ከሁለተኛው ይቀጥል ህይወት ይቀጥላል የምትሉ ላይክ አርጉ
@kamu9323
@kamu9323 6 месяцев назад
100%%%❤222222
@MsKerima
@MsKerima 6 месяцев назад
1000🎉
@FelahTube
@FelahTube 7 месяцев назад
አሏህ ሆይ እኔንም ሷሊህ አድርገህ ሷሊሁን ወፍቀኝ ወሏሂ ሚዲያ ላይ የሚሰማዉ ሁሉ ያስፈራል
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ 7 месяцев назад
በጣም
@Jamellah-s1f
@Jamellah-s1f 7 месяцев назад
በ ጣምአሏህደህነኛዉመንገድይምራንየአሏህሀንደሀለዉይጠብቀን
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 7 месяцев назад
በጣም አላህ ይወፍቀን
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz 7 месяцев назад
መልካም ባል ና አፍቃሩ ባል ያላችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ ኑሮ ወላሂ በስደት ላይ ያለን ልጆች ደክሞናል
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 7 месяцев назад
አንዳንዴ ወላጆች የሚሳሳቱት ነገር ብር ብቻ ስላለው ባል ይሆናል ብለው ማሰባቸው ነው እውነታው ግን ዱኒያ ሞልቶላቸው የሀዘንን ኑሮ የሚኖሩ ቤቱ ይቁጠረው!!
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 месяцев назад
አሁንም ትዳሩን ለማፍረስ እጂ አትሆነዉም ያችኑ ያገባትን ፈጣሪዉን እያመሰገነ ሚስቱን መከባከብ. ያችን ደሞ ኒካዋን ያዉርዲላት እሶም የራሦን ሂወት ትጀምር. የኑ ሀሳብ ነዉ አላሁ አለም
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 7 месяцев назад
የኔወድምዋ አሣዘነኝ ወላሂይ እህቶቸ ትዳራችንን እደማክበር ሌላ ሰው ሲመክረን አለመስማት ትልቅ ነገርነው ግን አይመሥለንም እኔ ስዴት ስመጣ 2አመት ብየ ነበር ይሄው ስት አመቴ በጣም የምወደው በጣምምም የሚወደኝ ባሌን ትቸ መጣሁ ወላሂይ ገዘብ ከሜትወዱት ያራርቃል ውስጥ ያሻክራል እና አብሮ ሆኖ እዛው መቸገርን እመርጣለሁ
@hekramnaseer7294
@hekramnaseer7294 7 месяцев назад
እንደ እኔ የመጀመረያዋ ይተዋት ባይ ነኝ ገንዘብ የሚያፈቅር ሰው ሰው አያፈቅርምና ከሁለተኛዋ ጋ ይኑር
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 6 месяцев назад
አወ
@Mነኝሰደተኛዋ
@Mነኝሰደተኛዋ 6 месяцев назад
ያርብ ደክሞናል እና አገዘን ሰደት ያለን እህቶች ድአአድርጉ እሰኪ ያጀማአ አላህ የማያከርትት እርዚቅ ይሰጠን ያረብ
@hawa7349
@hawa7349 6 месяцев назад
አሚንንን ያርብ🤲🤲🤲
@Rahamaghamdui
@Rahamaghamdui 7 месяцев назад
ለጥሩ ባላችሁ ግፋ አትስሩ እኝ መልካም ባል ነው የናፈቀን ጥሩ መስማት ከባድነው
@toybamuhaba5166
@toybamuhaba5166 7 месяцев назад
በጣም ወላሂ
@TamemahT
@TamemahT 7 месяцев назад
ትክክል መልካም ባል ያድርግልን
@Judy-up1gj
@Judy-up1gj 7 месяцев назад
ሳህ
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 7 месяцев назад
ትክክል
@hayunabeyan9705
@hayunabeyan9705 7 месяцев назад
Ya rabbi malkamun bal wafkegn enenm malkam mist adrgegn
@CatherineGomez-e8e
@CatherineGomez-e8e 3 месяца назад
አረ ሰያ እኔ ምን እንደምል አላውቅም ወላኢ ባለ ትዳር ነኝ አንድ ልጅ አለን አሁን ምገኘው ከአገር ውጪ ነው ከባለቤቴ ጋር ጥሩ ነገር ውስጥ አይደለንም ልጁንም ዞር ብሎ አያየውም ከኔ ጋር ሲያወራኝ በወር በሁለት ወር ነው ሚያወራኝ አሁንም ጭራሽ አያወራኝም እና ኒካም ለማውረድ ፈልጋለው ምንም ሊረዳኝ አልቻለም እኔ ነኝ ደውዬ ማወራው ሰያ ተሰቃየው ግራ ገባኝ ምን ትለኛለህ አልቻልኩም በጣም ከአቅሜ በላይ ሆኗል
@amienyemam7327
@amienyemam7327 7 месяцев назад
አድ ነገር ስፈርዱ ከሁለቱም ሳሳሙ አላህ እድህ ይበላት አላህ የስርዋን ይስጣት አትበሉ እሶም ብትጠየቅ የተጎዳቺበት ነገር ሊኖር ይቺልል ባይ ነኝ
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 6 месяцев назад
ሰህ
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 7 месяцев назад
በጣም ከባድ ነዉ እኔ የምለዉ መጀመሪያ የድን ድክመት ኢማን መሽቆልቆል አላህን አለመፍራት ከዛ ሲቀጥል ደግሞ እሶ ወይ እሱን ከማግባቶ በፊት የምትወደዉ ካለ ርቃ ስትወጣ የቤተሠብም ጫና ተጨምሮ አርቀዋት ይሆናል በራሴም ስለደረሰ እንደዛ ሊሆን ይችላል ግን በሱ ተስፋ አለመቁረጥ ከብዙ አመታቶች በኃላ ድጋሜ ተጣመርን አልሀምዱሊላህ 😢😢 አላህ ችግሮችን ይፍታለት እንደኔ ሁለተኛዋን ይያዝ አላህን ይፍራ
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj 7 месяцев назад
አሏህ ጡሩ ትዳር ይስጠን ያረብ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 месяцев назад
የኔ ምርጫየሁለተኛዋን ተከባክቦ የያዝ ባይ ነኝ🎉ምክነያቱም አሁንም ያችኛይቱ ፈልጋዉ አፍቅራዉሳይሆን ትዳሩን ልታፈርስ ልትበጠብጥ ነዉ😢😢😢 ተረጋግቶ ስታይ ልታናዉጠዉ አላህቀልብ ይስጥሽ😢😢😅
@HhddhsgsgHdhd
@HhddhsgsgHdhd 7 месяцев назад
አደኔ ሀሰበ የመጀመረያዋ የፈታት❤❤❤
@makamohamed3279
@makamohamed3279 7 месяцев назад
ልጅቷ ጥፋቷ ገብቷት ተፀፅታ ይቅርታ ጠይቃ ከሆነ ወደሡ የመጣችው ከቻለ አላህ በሚፈቅደው ሁለቱንም ቢቀበል ካልቻለ ደሞ በሥሩ ያለችውን ምሥኪን ቢንከባከብ ምክንያቱም አሷ በራሷ ጊዜ ጥላው ሂደለች እላለሁ ወላሁ አእለም
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 7 месяцев назад
ያረቢ የመጀመሪያይቱ ከተስተካከለች ሁለታቸውንም ይያዝ ግን የመጀመሪያዋ ስለበጠበጠች ሁለተኛዋን እዳይጎዳ ምክንያቱም እውነተኛ ሚስቱ ሁለተኛዋ ናት ፍቅር በወረት አይገዛም ፍቅር ካለ ከተውሂድ ጋር ለአላህ ቅርብ ከመሆንጋር ሙሉ ነው አላህ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 7 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم 🌹🌹🌹ለባልዬው አላህ ያግራለት ለሁለተኛ ሚስቱም አላህ ሶብረ ይወፍቃት ለመጀመሪያዋ ደግሞ ሂድያ ይስጣት😢
@selmon2346
@selmon2346 7 месяцев назад
Awo
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 7 месяцев назад
አላሆይ በመብቃቃት አጽናኝ ድንያዊቁሳዊ ሳይሆን ለአሄራዬ የሚጠቅመኝነገርላይ አበርታኝ ኢላሂ
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube 7 месяцев назад
አይይ እዱኒያ አታላይናት የስቱቤት ፈርሰ በገዘብ አሏህ ይርዝቀን በሀገራችን
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 7 месяцев назад
ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኚም አጂብ እኔ ቺግሩንም ሁሉንም ነገር ተቀብየ ፍቅሩን ብየ አገቴን ደፍቼ እኖርነበር ከሱ መለየት እፈራ ነበር ግን የፈራሁት አልቀረም ተለያየን እሱም አገባ እኔም አለሁ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀል
@BintMuhammedSeid
@BintMuhammedSeid 7 месяцев назад
አብሸሪ ማማየ አሏህ የተሻለውን አያመጣል ለኸይርነው አሏህ የበለጠ እንጂ ያነሰ የለውም ።
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 7 месяцев назад
@@BintMuhammedSeid ኢሻአላህ
@hshsgbsbsh2145
@hshsgbsbsh2145 7 месяцев назад
አብሽር አላህ ጡረዊን ለጡሩነዉ ብላል
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 7 месяцев назад
@@hshsgbsbsh2145 አላህ ይበሽሪኪ ቢልጀና
@Ahlu567
@Ahlu567 7 месяцев назад
አብሽሪእማ የተሻለአለ😢​@@senyamuhammed6094
@gvee6491
@gvee6491 6 месяцев назад
100/100 የመጀመሪያንም አትፍረዱባት የሷንም ስላልሠማን
@ابلونمنخعا
@ابلونمنخعا 7 месяцев назад
ሁለተኘዋን ይምረጥ
@fatumafatuma8636
@fatumafatuma8636 7 месяцев назад
አንዳየ ቤተሠብ ልክ ናቸው አንዳድ ጊዜ ደሞ ከዲን ከኢማን ይልቅ ገንዘብ ደስተኛ አድርጎ የሚያኖረን ይመስላቸዋል እኔ አንድ የምወደው ልጅ ነበር እሱም ይወደኛል ግን ቤተሠብ ስነግራቸው ደሀ ነው አይሆንሽም አሉኝ ቤተሠቦቼን ማስከፋት አልፈለኩም ነበርና ፈተናዎችም ሲደራረቡ ወደ ጥዬ ወዴ አረብ አገር ተሠደድኩ በመጣሁ በአስር ወሬ እሱ እኔ አንቺን ማጣት አልፈልግም ሀራም ነው ኒካህ እናድርግ ብሎ ሲጨቀጭቀኝ ደውየ ስነግራቸው ገንዘብሽን ፈልጎ ነው አርፈሽ ስራሽን ስሪ እንዳውም ማፈሪያ ነሽ አሉኝ ለሱም ስነግረው አንድ ቀን ካንቺ ምንም እንደማልፈልግ ይገባቸዋል አለኝ እስከዛ ድረስ እንታገስ አለኝ ድጋሜ ለአንድ አመት ያክል በትግስት ጠበቅን ከዛም በድጋሜ ስጠይቃቸው እስከዛሬ ስላከበርሽን አይሆንም ስንልሽ ክብራችንን ጥስሽ ስላልሄድሽ እናመሰግናለን ብለው ፈቀዱል ደግሰው የሁለታችንም ቤተሠቦች በጣም ደስተኛ ሁነው ኒካህ አደረጉልን አልሃምዱሊላህ ዱአ አድርጉል አላህ በሰላም ለሀገሬ እንድያበቃኝና ደስታየን እስከመጨረሻው እንድያረግልኝ ውድ እህት ወንድሞቼ🎉
@27-bz1ln
@27-bz1ln 3 месяца назад
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ እኛንም ሷሊሁን ይወፍቀን ያረብ 😢😢😢
@NefisaYimer-d9e
@NefisaYimer-d9e 7 месяцев назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሰያ ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ነው
@አሙጀፈር
@አሙጀፈር 7 месяцев назад
አሰላሙ አሌኩም ውድሜ አህሌን ኢነ የኡስታዛችን አህመድ ሙሀመድ ነጋር ቱኩራት አርግታቹ ስሩበት ቶሎ እንድታካም እንረበራቢ ውዶቼ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 7 месяцев назад
ወላሒ የበፊቷን ከታረቀ ሠው አልለውም ወየት አባቷ ይችኛዋን አላህ ይጠብቃት
@Mariam-sw3df
@Mariam-sw3df 7 месяцев назад
አላህ ያቃ እሱ መጀመሪያ በድላት ይሆናል የመጀመሪያዋንም ጠይቃት ይሄኔ ብዙ በደል አድርሶባት ይሆናል
@madena1330
@madena1330 7 месяцев назад
አላህ ከመፈተንም ከመፈተንም ይጠቀን አንድ አንድ ወንዶች እራስ ወዳድ ናቸው ለብር ብሎ ካልሆነ በቀር እደማትፈልገው እያወቀ ምንም ጥያቄ አያስፈልግም የሚፈልግ ስው ብዙ መስዋት ይከፍላል እያጠፉ እያስቀየሙን እንኮን ችለን እየኖርን ነው እሶ ምክናያቶ ምንድን ነው የጠፋችበት? አላህ ኽይሩን ይምረጥላቸው ይምረጥልን ይሄኔ ምኚት ታምኖ ይጠብቀኛል ብላ ይሄናል እየረዳናቸው እየደወልን በፍቅርም እየተኖኖርናቸው እነሱ ሁሉ አማረሺ ናቸው እዛም እዛም ይላሉ እንኮን ሰበብ አግኚተው ቀልብ ይስጣቸው በስ።
@ኢማንነኝየደሴዋኡሙማሂር
ይሄ ከሆነ ታዳ ለን ቤተሰቦቿን ሲጠይቅ እንደ ውሻ ያባሩታል? እሷስ ለምን አልደወለችም እሷ ተስፋ ቆርጦ ሲያገባ ከች አለች እንጅ እ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 месяцев назад
​@uእረ እህት ትክክል ባልየዉ ጋ ምንም ጥፋት የለበትም እንደታሪኩ ከሆነቤተሰቦቿ አህለን ብለዉ ከመቀበል እያዋረዱት እንዳዉም ምርጥ አፍቃሪ ምርጥ ባል ነወ ሲቀጥል ደረስኩ ብላ ያልደወለች ያዉም ለብዙ አመታት እረ ወላሂ የማትረባ ናት😢 ሁለተኛዋን አጥብቆ የያዝ ያቺ መዘዘኛ ነችser-gd2tx7kg1k
@zinatmohammad4771
@zinatmohammad4771 7 месяцев назад
በመጀመሪያ ሀሳቡን እስከመጨረሻው ስሚው በሰውየው ከመፍረድሽ በፊት አንዳንድ ሰወች ሳጨረሱ ትኮምታላችሁ
@Ajaeba521
@Ajaeba521 7 месяцев назад
ያአላህ ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኙም አላህ ይርዳክ ወንድሜ
@zehara53o
@zehara53o 7 месяцев назад
እንደኔ ግን እሱ ተረጋግቶ ከመጀመሪያዋ ያለውን ፍላጎት ከውስጡ አስወግዶ የሁለተኛዋን መያዝ አለበት ባይ ነኝ ይችሴት የመጀመሪያ ዱኒያዊ ነገር ያሸነፋት ነች ነጌ የተሻለ ካዬች ጥላው እንደማትሄድ በምን እርግጠኛ ነው ስለዚህ በዘመድም በጓደኛም አስመክሮ ኒካህ ዋን አውርዶ በይ እንግድህ ላንችም የሚገባሽን እንደፍላጎትሽ ይስጥሽ ብሎ መለያዬት አለበት ሁለተኛዋን ግን ሊከባከባት ይገባል
@abcabc1705
@abcabc1705 7 месяцев назад
ባልና ሚሥት (ፈላጊና ተፈላጊ) አይገናኝም አሏህ የተሻለችውን ይስጠው ሚሥኪን
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube 7 месяцев назад
ሱብአነ አላህ አላህመጭርሽችነ የስምርለን ያረብ
@ኢለሂበእዝነቲህ
@ኢለሂበእዝነቲህ 3 месяца назад
የረብ አበቴ ከብር ሂሊቅ የኔ ሂዎት የሰስበወል የረብ ብር ቡዙ ቤት ከርቦወል አለሀ ይጠብቀን
@maymona99-b5l
@maymona99-b5l 7 месяцев назад
ሁለተኛዋን አጥብቆይያዝ ወንድሚ ምቀኚን አላህዪያዘለህ ያረብ
@zabibaali7156
@zabibaali7156 7 месяцев назад
ወድምዬ አተን ከወደደች ለትዳሯ ክብር ከለት የት ነበረች እስከዛሬ ስታገባስ ለምን መጣች አስበከዉላ ከተ ተሰዉራ ኖራ ማግባትህን ስታውቅ መጣች 😂😂 እደውም ለዚች በዚህ ልክ መወዛገብም አልነበረብህም አታከብርህም አቶድህም አይንህን ግለጥ ከስሜት ዉጣ የዛኔ ነገሩ ሁሉ ይገለጥልሃል የሁለተኛዋን ሚስትህን ግን አደራ ስሜትህ ከትክክለኛው መንገድ አያውጣክ 🙌🙌
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 7 месяцев назад
ሰያው ወንድማችን አጋጥመህ ስማው ነው የሚባል ነገር አለ እኔ አጋጥሞኛል ። ስለዚህ የሷን ብትጠማ ተበድላ ይሆናን እኔ ባንድ ሰው ችግር ሰምቼ አላምንም
@MadinaEhh
@MadinaEhh 7 месяцев назад
ሰህ ወላ እኔም ያች ሀሰብ ነዉ ያለኝ
@hawa1234hawa
@hawa1234hawa 7 месяцев назад
@@MadinaEhh አወ በጣም እኔ የአንድ ሰው በደል ሰምቼ አላምንም ። ምክንያቱም ሁለቱንም መስማት አለብን ። የኔ ባል ቢሰማው ሰያው እንዴዚ ነው ማለት ነው የሚያወራው ። እኔን በጣም በደለኝ የልጄ አባት ነው ። ግን ግን ሰው የዘራውን ነው የሚያጭድውና እኔም አረብ ሀገር ስገባ ግጥል አልኩኝ ሆ ምን አነገለኝ ።
@ፋፊጉራጌዋ
@ፋፊጉራጌዋ 7 месяцев назад
ከንደዚሕ አይነት ሴት አሏህ ይጠብቀን ሁሰነል ሁልቃችን አሏህ ያሳምርልን ያረብ
@aminat4427
@aminat4427 7 месяцев назад
እኛ ሴቶች እኮ የጣልነዉን ሳነሱብን አንወድም ብቻ አላህ አህላቃችንን ያሳምርልን ግን የእኔ ሀሳብ ሁለተኛዋ ጋር ህይወቱን መቀጠል ነዉ
@sadawifi8337
@sadawifi8337 7 месяцев назад
እረ እረ አላህ የስራዋን ይስጣት አበደን እዳይመልሳት ያቺኛዋ አላህ መቀጣጫን ይስጣት እሱ ከልቡ እየወደዳት አሁን ሌላ ስታይ እረ እረ አበደን ምከሩት በሁለተኛው ላይ ይፅና የመጀመርያዋ እደዛ እያፌዘችበት እረ
@mlekaali
@mlekaali 7 месяцев назад
አላህ ከደዚ አይነት ሂዮት ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምርልን
@የእኛሚናTube
@የእኛሚናTube 7 месяцев назад
አንዳንድ ወንዶችም አሉ የአነሱን ሀቅ ብቻ እንድናከብር እሚፈልጉ ለእኛ ግድ እማይሰጣቸው ከቤተሰብ እንድንርቅ እሚፈልጉ እነሱን ፍች መጠየቅ ወንጀል ነው ብዙ አማራጭን ሁሉ ሰጥተን ግን እኛን ያስደስተንም ያስከፋንም ይጉዳንም ግድ የላቸውም በቃ አላማችንንም አያከብሩልን ባሪያቸው ብቻ ሁነን እንድንኖር ይፈልጋሉ ለእነዚህስ ምንድን ነው ምክራችሁ??
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 7 месяцев назад
ብቻ አላህ ይድረስልን በአቅማቸው እንኳን ማገዝ ትተዋል ባሎች አላህ ከአዘነለት ውጭ አብረን ሁንን ዝቅ ብለን ስንኖር ንሮ ጫና ሁሉ እኛው እሴቶች ላይ ሁኗል አላህ ያግራልን
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 7 месяцев назад
እረ አሁንስ አላህ ይርዳንጂ ውነተኛ ፈፍቅር ያለም አይመሥለኝ እዳየሁትከሆነ ረበና ይደግፈን የተሻለውን ይወፍቀን አብሽሩ ባለታሪኩ እኔም ልቤ ተሰብሯል ዱአ አድረጉልኝ
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 7 месяцев назад
እኔ ብሆን የመጀመሪያዋን ማባረር ነው የምን ፍቅር ነው ሆ ሁለተኛዋን አጥብቀህ ያዝ
@Janati-i7l
@Janati-i7l 7 месяцев назад
اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله محمد
@hawa7349
@hawa7349 6 месяцев назад
አሏህዋ በአለኝ ነገር ተደሠች እዲኖር አርገኝ ብዙ አልፋልና አልሀምዱሊሏሂ🤲🤲🤲
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 7 месяцев назад
አንዳንዱ ቤተሰብ አስቸጋሪ ነው ሀቂቃ ልጅቷ የሡን ሂወት ለማበላሸት ነው አላማው ከሄዴ በኋላ ፀፀት እንዳው ላላህበለሽ ለቀቅ አድርጊው ሂወቱን ብታበላሽበት አንችም አትጠቀሚም ወንጀልም ነው አላህጋነው ሂሳብሽ ተይ ያኢላሂ እሱ ደግሞ ልጅቷን ያሳናብታት ሆ በእጅ ያዙት ወርቅ እንዴመዳብነው 😢 አላህ ያግራለት 😢
@FeruYhe
@FeruYhe 7 месяцев назад
አላህ ታማኘ ባል ይስጠን በአሁን ታማኘ አይገኘም
@aumrazanbintislam671
@aumrazanbintislam671 2 месяца назад
ሁለተኛዋን አጥብቆ ይያዛት ያችኛዋ ግን ከስህታቷ ከተመለሳች ለሁለተኛነት የስተደድረት ከልሆና በሰለም ሰይባደደሉ ይለያዩ
@SaddHadf
@SaddHadf 7 месяцев назад
ሁለተኛዋን አጥብቆ ይያዝ የመጀመሪዋ ምቀኛ ናት
@abcabc1705
@abcabc1705 7 месяцев назад
እረ አብሽር ደሞ ለላይክ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
ሁለተኛዋን አጥብቆ ይያዝ ያች ባጣ ቆይኝ ናት😮
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 7 месяцев назад
ክክክ😂 የፍሎስ ፍቅር ጠግርሯት ነዋ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 месяцев назад
​@@rabiarawat9093እኮ 😂😂😂
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@@rabiarawat9093 ክክክ እኮ
@almaahmad1229
@almaahmad1229 7 месяцев назад
ሰያ ወንድሜ። ሁለተኛዋን አጥብቆ ይያዝ። 🌹🌹🌹
@ፋፊጉራጌዋ
@ፋፊጉራጌዋ 7 месяцев назад
አሏህ ለሱ ያለውን ይወፍቀው አጦይቡነ ሊጠይባት ተብሎዋል ሁለተኛዋን ለሱ ያድርግለት የተመቸችኝ ሁለኛዋ ናት
@عبدالرحمنالمطيري-غ9خ
@عبدالرحمنالمطيري-غ9خ 7 месяцев назад
ወላሂ የኒ ላይፍ መሰለኝ የኒ ታሪክ የሚነገር ነዉ የመሰለኝ ወንድም እህቶቼ የመጀመሪያ ሚስቴ የአሁኖን ሚስቴ በዋትሳብ በኢሞ በቴሌግራም አዛ አደረገቻት ተተፋታን ከመጀመሪያ ሚስቴ 8ወራቺን ግን በተንኮሎ በክፋቶ የተነሳ በሺተኛ ሆንኩ
@RahmetWarko
@RahmetWarko 7 месяцев назад
ምንም የሚያስጨንቅ ነገር የለምኮ እሷኮ ቅናትና ትዳሩን ለመበተን ነው የምታስበው ሰወች ተበላሽተዋል ሰወች ስለዚህ የድሮዋን ይተዋት
@dohadoha8116
@dohadoha8116 7 месяцев назад
አረ ሁለተኛዋን ይይያዝ የመጀመሪያዋ ለመበጥበጥ ነወ የመጣችው አቶነውም
@sadawifi8337
@sadawifi8337 7 месяцев назад
እደው አላህ የስራዋን መቀጫጫ ይስጣት ሆ ገገማ
@teyeba
@teyeba 7 месяцев назад
ይኢላሂ ጡሩውን ባል ይወፍቀን
@Yuugvv
@Yuugvv 7 месяцев назад
ሡብሀናላህጀዛከላህዱአአድርግልኝያረቢልቤተሠብሯል
@فوزيهتفرا
@فوزيهتفرا 7 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته 🎓🎓🎓✍📚📚📚🌟🌙🌙حبايبي 📚✍🎓لا حول ولا قوة إلا بالله لا حول ولا قوة إلا بالله لا حول ولا قوة إلا بالله 📚✍🌙🌙🌙🌟لا إله إلا الله محمدرسول الله ✍📚🎓🌙🌟حسبي الله ونعم الوكيل 🎓📚✍🌟🌙أللهم بلغنا رمضان أللهم تحب العفو فاعف عنا أللهم تحب العفو فاعف عنا 📚🎓🌙لا إله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير 🎓📚🌟لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين 🎉سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم 🕋🕌📚🎓🌙🌟استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه 🎓🌟📚
@nunu-jv8er
@nunu-jv8er 7 месяцев назад
اللهم امين
@seada538
@seada538 7 месяцев назад
አላህ ጡሩ ትዳር ይስጠንያረብ ..መጨረሻችንንያስምርልን. ሃሳባችን ሁሉ ዱኒያላይሆና. ሀኬራችንን. እረሳን. የአላህ. ባንተመንገድላይምራን. ያረብ
@habebaandres4996
@habebaandres4996 7 месяцев назад
ሶለተል እስትከረ ሶለት ሰግደክ አላህ ለኔ የልከውን ለዲኔም የምጠቅመውን ለአኸረዬም የምጠቅመኝን ለልጆቼም የምመልከም ምቶነወን አተ ወስንልኝ ቃልቤን በአደቸው አጠልልጥልልኝ በመለትም አላህን ለምነው ምነአልበት ወለሂ ወብለሂ ወተለሂ እኔ አግቼበተለሁነ የልኩትም ሁኖ አግቸወለሁ በአላህ ሰህመት
@አላሀምዱሊላህአላኩሊኋል
ሁለተኛዋን ይምረጥ ። ዱንያ አንዴ ትሄዳለች ትመጣለች ከነ ችግሩ በፍቅር አክብረው የምትኖረዋን ይምረጥ አሁንም ብቻግረው ጥለው የለ መሄድ በምን አወቀ ያለፈው ነገር ለእሱ በቂ ትምህርት ነው በተረፈው አላህ መልካሙን ይምረጥልህ ሰላተል ኢስቲኻራ ሰግደህ ምርጫውን ወደ አላህ አቅርብ ወይም ደግሞ ሁለቱንም ወፍቀኝ ብላህ ዱዓ አድርግ😂 እስከ አራት ይፈቀድ የለ ነገራቶች ለኸይር ናቸው
@habebaandres4996
@habebaandres4996 7 месяцев назад
አይይይይ ወለሂ የሰዝነል የምገረምው ሙስብነት ነው ወለሂ አጀብ አጀብ አላህ ሄደያ ይስጠቹ እደዘ አይነት ህወት ምትበለሹ ሴቶች አሉ ወለሂ አደድ አላህን መይፈሩ ሰዎች
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 2 месяца назад
ሁለተኛውን መያዝ አለበት የመጀመሪያዋ አትሆነውም
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 5 месяцев назад
ልከነው ምረጥ ከተባለ በኔ ሀሰብ የመጀመራቱ ይፈታት ለሚሰቴን አተበቀም እሳ
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ 7 месяцев назад
ዱዓ አድርጉልኝ አላህ መልካም ባል እንዲሰጠኝ😢
@zinetyimam3975
@zinetyimam3975 7 месяцев назад
አላህ ሧሊሁን ባል ይሥጥሽ ዱአ አድርጊ
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ 7 месяцев назад
@@zinetyimam3975 ኢንሻአላህ ውዷ አንቺም አትርሺኝ🥰🤲🤲
@ነአምያረብ
@ነአምያረብ 7 месяцев назад
ሁለተኛዋን እዳይፈታ ትታው ሂዳየለደ ያችማ
@Mነኝእህቶቸንናፋቂ
@Mነኝእህቶቸንናፋቂ 5 месяцев назад
ሠላም አሊኩም ውስታዝ እኔም ትንሽ ታሪክ ነበርኝ በሰደት ላይ እደት ነው ማናገር እምችለው አተ ኡስታስ ስልክ ቁጥር የት ነው የማገኘው እስኪ መልስልኝ ታረኬን ላካፍልህ ብየ ነው😢😢😢
@nooranoora1830
@nooranoora1830 6 месяцев назад
ሱበሀን አለህ. አለህ ሂድ ይስጠን
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 7 месяцев назад
በሁተኛ ሚስት ሁን ይቺ ነጊም እንዲህ አርጋህ ትሄዳለች ምክንያት አመት ድረስ ያልደወለችልህ አሁንስ ምን ልጠቅምህ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 месяцев назад
የኔም ሀሳብነዉ😢
@HayatHayat-wu9bz
@HayatHayat-wu9bz 7 месяцев назад
በፍፁም የመጀመሪያዋን ለመመለስ እንዳያስብ ሲጀመር ለማወዳደር መምጣቱ እራሱ ገልቱ ነዉ😂 !!
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 5 месяцев назад
ከእደዚ ያለ ቤትሰብ ዪጠበቀን አልሃምዱሊላህ አላህዱን ካላቸዉ ቤትሠብ ሠለፈጨረኝ
@emuyahya
@emuyahya 7 месяцев назад
እኔም የማግራህታሪክአለኝ ምን አልባት አስተማሪ ከሆነ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 7 месяцев назад
እስኪ ንገሪው ብዙ የሂወት ታሪክ መሥማት እወዳለሁ እማርበታለሁ እጠነክራለሁ
@samrabahradneSamrabahrad-tn1kd
@samrabahradneSamrabahrad-tn1kd 7 месяцев назад
አለህ ይርዳክ ወንድሜ😢😢
@rokiaali5726
@rokiaali5726 7 месяцев назад
አሠላም አለይኩም ጥላው ሄደቺ አሁን ህይወቱን ይኑረበት ውዲ እህቶቸ መልካም ባል ን አትበዲሉ ወንዲምቺም እንደዛው በሰደት ያላቺሁ እህቶቺ አላህ የረፈት እንጀራ ይሥጠን
@ሰኒም
@ሰኒም 7 месяцев назад
ሁለተኛዋን ይያዝ አላህን ይፍራ
@gjk8731
@gjk8731 7 месяцев назад
ወንዶች እንደዚች ያለች ሴት ነዉ የሚያፈቅሩት ወላሂ ለቤቷ ለትዳሯ የምትለፋ ሴት አይወዱም እኔ ባሌን ሳገባዉ ምንም የለዉም አልጋ እንኳ ግን በድህነቱ ፍቺ አልጠይቅም አብረን ሰርተን እናገኛለን ብየ ተቀመጥኩኝ እሱም ቤተሰቦቹም እኔን ችግር እንዳለብኝ አስመስለዉ ጥሎኝ ጠፋ እኔም አልሄድኩም ተመልሶ መጣሁ የት ሂደህ ነዉ ስለዉ ሰወች ክፉ ናት ሀይለኛ ናት ብለዉኛል እና ፈርቻለሁ መለያየት አለብን ብሎ በለሊት ያለዉን እቃ ይዞ ወጣ ኒካ ስጠይቀዉ ከኪሱ አዉጥቶ ሰጠኝ ፅፎ አስቀምጦት ወዳዉ ስደት መጣሁ እና ወንዶቹም ጥጋበኛ ናቼ
@አብዲልፈተስሎ
@አብዲልፈተስሎ 7 месяцев назад
ስለለሁ አለህ ዎሶለህም❤❤ እዴዝ አይናት ሴቶች አለህ ጠብቀን ሁሌተኛምስጥ በደብ አሪጓ የዝት እኔ ምሪጨሄኖ❤❤❤❤
@weinitywein2915
@weinitywein2915 7 месяцев назад
አላህ ይጠብቀን ከድህ አይነት
@Habi-p9u
@Habi-p9u 7 месяцев назад
አላህ ሆይ ሷሊህ አድርገህ ሷሊህ ወፍቀኝ ያረብ😢😢😢 ወላሂ በአሁን ጊዜ መልካም ትዳር የለም
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 7 месяцев назад
ሁለቱም አድላይያኑራቸው ወድነው የሱ ንግግር ሊሰሙ ይገባል አልሃምዱሊላህ እስልምናችን ፈቅዶአል
@Handel482
@Handel482 7 месяцев назад
አብሽር አላህ በመልካም ይካስክ
@seadayemar5159
@seadayemar5159 7 месяцев назад
የሁለተኛዋን አጥብቆ ይያዝ ሶሊህ ናት አላህ ይጨምርላት
@KhadijaD-c1z
@KhadijaD-c1z 6 месяцев назад
ይች ነገም ብሩ ሲያልቅ ትታው ትሄዳለች እሱ የምታፈቅረው አግኝቷል
@lmn-s7w
@lmn-s7w 7 месяцев назад
ሀለተኛዋን አጥብቆ ይያዝ. አላህ. ትግስተኛ አርግለት
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 7 месяцев назад
በጣም የሚያሳዝነዉ ይኼ አይነት ታሪክ በብዛት የሚስተናገደው አረብ ሀገር በሚሔዱ ጃሒል ሴቶች ና ቤተሠቦቻቸዉ የሚከሠት ክስተት ነዉ ለዚህም ነው አብዛኛዎቹ የሠሩት ስህተት ዋጋ እያስከፈላቸዉ ያለዉ እራሳቸዉን በማጥፋት በመካንነት የሠሩትን ገንዘበ በረካ በማንሳት
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 6 месяцев назад
እኔምበጣምየምወደውባሌነበር ግንእሱበኔገዘብካማንምሴትጋርእበላእየቃመ የሁለትአመትብሬንቤትልግዛ ቦታልግዛእያለ በላኝ ከዛ አልክምልመጣነውስለውምንታረጊልኝአለሽአለኝ አሁንልሄድ አንድአመት ያማይሞላብርይዦ ሀገርልገባነው ሄጀማረፋያእንኳንየለኝም እሱምእየተከራተተነውያለው
@habebaandres4996
@habebaandres4996 7 месяцев назад
የመጀመረወን ይተወት ወለሂ
@hatadubai8892
@hatadubai8892 5 месяцев назад
አሠላምዋለይኩምወራህመቱላሒወበረካትሁ ወዲምሠያዉጥያቄአለኝእዳታልፈኝ ባለትዳርነኝ ደሥየሚልህይወትነዉየምንኖረዉእኔያለሁትሀረብሀገርነዉ እናብርየምልከዉለሡነዉእናለቤተሠብለመሥጠትብዙምፍቃደኛአይሆንም እራሣቺንእንለወጥመጀመርያነዉየሚለዉ ምንምነገርአይደብቀኝም የመሠለዉንሀሣብያጋራኛል የምለዉንምያዳምጠኛል እናኔደሞ ከደሙወዜሣይሆን የማገኝዉንሀዲያ ለቤተሠብ ሢቸግራቸዉ እልካለሁ ግንአልነግረዉም ይህነገርእደትነዉ መደበቅ የለብኝም ወይሥ ቺግርየለዉም?
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 7 месяцев назад
አይንህን ግለፅ ወንድሜ የመጀመሪያዋ ተመልሳ ብትመጣ ድጋሚ ዱኒያ ሲፈትንህ ጥላህ አለመሄዷን በምን እርግጠኛ ነህ ? ብቻ ውዴታም ከባድ ነው አላህ የተሻለውን ይምረጥልህ!!
@DtDy-l4c
@DtDy-l4c 7 месяцев назад
እደኔ2 ሁለተኛይቱንቢመርጥ የበጠይመሰለኛል ነገስጥላውእደማትሆዲምንዋስትናአለው
@tube9426
@tube9426 7 месяцев назад
ሁለተኛዋን አጥብቆ ይያዝ ያቺ የተወችዉ እዛዉ ትቀመጥ የኔ ሀሳብ
@safinamahmod
@safinamahmod 7 месяцев назад
ሶ አ ወ አላህ ሳልህ አርጋኝ አምን 🤲🤲🤲
Далее
Китайка нашла Метиорит😂😆
00:21
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 2,6 млн
የእህታችን//አሳዛኝ//ታሪክ
23:14
Просмотров 155 тыс.
በፊልሞች ሱስ ተጠምጃለው
17:35
Просмотров 15 тыс.
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00
Китайка нашла Метиорит😂😆
00:21