Тёмный
No video :(

የእህታችን//አሳዛኝ//ታሪክ 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 192 тыс.
Просмотров 154 тыс.
50% 1

የቴሌግራም መገኛዬ ነው
t.me/Seyatube

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 4 года назад
የቴሌግራም መገኛዬ ነው t.me/Seyatube
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
እሺ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ
@fafiruuilalah9215
@fafiruuilalah9215 4 года назад
Sinakewu imbi ale linku😥
@user-eb4yn3vk3z
@user-eb4yn3vk3z 4 года назад
ሹኩረን
@gggh8051
@gggh8051 4 года назад
እሽ ጀዛከላህሄይርኡስታዝሠኢድ የወጣት ተምሳሌት አላህ ይጠብቅህ
@sameras9945
@sameras9945 4 года назад
ዮናታል ወጣቶች ልግ ትምህርት ነው
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ጌታየ ላንተ ብዙ ባሮች አሉህ* *እኔ ግን ያለ አንተ ማንም የለኝምና* *ከእዝነትህ/ከራህመትህ አታውጣኝ😭*
@user-gw2hr4zd5h
@user-gw2hr4zd5h 4 года назад
አላሁማ አምንንንን
@user-ts2wt2wf8k
@user-ts2wt2wf8k 4 года назад
አሚንንን የራብ
@user-if9hh2th7n
@user-if9hh2th7n 4 года назад
ዉዲአስተያየትሽንሁሉስወደዉማሬመለያሽእራሱደስሲለኚ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@user-if9hh2th7n *ሁቢዬ🌷😍👈*
@user-mt2eu1qc5p
@user-mt2eu1qc5p 4 года назад
በትክክል አሚንንንንንን
@zinethassen5327
@zinethassen5327 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ወበረካትሁ እህለን ሰያው .የሠያውን ትምህርት ሁልጊዜም ብትከታተሉ ደሥ የሚላችሁ በላይክ እደኔ በጉጉት የምጠብቁ
@hmmhmm937
@hmmhmm937 4 года назад
Wl wr wb jkll admeh yirzam wandimachin
@user-yg2ei2dh4n
@user-yg2ei2dh4n 4 года назад
አሏህ ጥሩ ባል ይስጠኝጅ ውላሂ ክባሌ ሌሏ ማንም ውንድ ልጅ አሏውሯም እኮን ዝሙት ልፈጥም አሏህ ይጠብቀን
@munamemaa8421
@munamemaa8421 4 года назад
ሁሌ ብሰመው የመይሰለችኝ ውድ ወንድመችኝ መከሪየችን አላህ ይጠብቅህ
@gsgdidhhsjevev9766
@gsgdidhhsjevev9766 4 года назад
ወይ እኔ አልሀምዱሊላ አላህ ጥሩባልሠጥቶኛለ እኳን በሡላይ ዝሙት ልፈፅም አደለም አልጀናጀንም
@user-nr6oe6cb8n
@user-nr6oe6cb8n 4 года назад
W S W W
@user-xn8gm7dy8q
@user-xn8gm7dy8q 4 года назад
የአንድን ወንድ ሚስት ለማሸፈት ለማራቅ የሚፈልግን ወንድ የአሏህ እርግማን ይዉረድበት አሚን በሉ
@fatomafatoma9225
@fatomafatoma9225 Год назад
ሤትም እደዛው አሚን😭😭
@tawakan9600
@tawakan9600 8 месяцев назад
አሚንን በሴቶችም ጪምር
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 8 месяцев назад
አሚንንን
@ayathayath1651
@ayathayath1651 6 месяцев назад
አሚንንን ያርብ
@user-xy8ep9pd7w
@user-xy8ep9pd7w 5 месяцев назад
የባልን ልብ የሚሸፍቱስ ???እንዳውም እነሱ ናቸው ያደከሙኝ
@user-ss2jf6qi3d
@user-ss2jf6qi3d 4 года назад
ያአሏህ 😭😭 ጌታዬ አደራህን መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@user-ws5nu1uy4y
@user-ws5nu1uy4y 4 года назад
አሚንንን
@MekiaReshad
@MekiaReshad 4 года назад
ሱብሀን አላህ በጣም ትምህርት ያለው ታሪክ ነው አንዳንድ ወንዶች አፋቸውማ ቅቤ ያቀልጣል ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን ያረቢ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*እውነተኞች የሆኑ ጓደኞችን ፈልጋችሁ* *ያዙ። እነርሱ በሰላም ጊዜ ጌጥ* *በችግር ጊዜ አለኝታ ናቸው።* *ዑመር ኢብን አል ኸጧብ [ረ.ዐ]*
@user-hr5wo5xu9w
@user-hr5wo5xu9w 4 года назад
እህቴ እውነተኛን ጋደኛ ማግኘት ይከብዳልዱአ አድርጊልኝ እኔንም ጥሩ ጋደኛ እንዲያደርገኝ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@user-hr5wo5xu9w *ኢንሻ አለህ እማ አለህ ይስጥሻል የኔ ውድ ኢናላህ ማል ሱብሪን😭☝*
@abdulbarnasro6420
@abdulbarnasro6420 4 года назад
ከሌለ ወንድ መወደድአለእንዴ
@EeEe-lf6id
@EeEe-lf6id 4 года назад
ወለይኩሙ፤አሠለመ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
ረዲየሏሁ አንሁም ጂአን ኡኸቲ ኮመቶችሽ ሲጣፍጡ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 Год назад
ያረብ አተን ከሚፈሩት ባሪያዎችህና አንተ ከመጥፎ ነገር ከጠበካቸው ባሮችህና እና ከወደድካቸው ባሮችህ አርገን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ብዙ ነገር አለ በዉሰጤ ውሰጤን ነዉ የነካኝ ያረብ አላህ ይማረን ጀዛ ከላ ኸይር ሰያዉ
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 4 года назад
ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከእደዚህ አይነት ሙሲባ☝😢 አይ የኛ የሴቶች ነገር እኔ ባለ ትዳር ነኝ ያለሁት ሳኡድ ነው እሱ ኢትዮጲያ ነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ሙሲባ ጠብቆኝ ከምወደው ባለቤቴ ጋ በሙሉ ፍቅሬ እድገናኝ በዱአ አትርሱኝ 😒
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 4 года назад
አላህ ይጠብቀን እህታችንም አላህ ተውበትሸን ይቀበልሸ ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን
@sofiamohammed9019
@sofiamohammed9019 4 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይረን ወንድማችን አሏህ እህታችንንም ቶበቷን ይቀበላት በሷ ሰበብ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን አሏህ ልቦና ይስጠን
@user-ee7iq8kj9b
@user-ee7iq8kj9b 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ህይረን ወንድም ግን የራሳችን ችግር ነው እኛ ሴቶች ወላሂ እኛ በር ታክፈትን ማንም ወንድ አይደፍርንም ብቻ አሏህ ሂዳያ ይሠጠን ያረብ
@user-di1zq4wk7x
@user-di1zq4wk7x 4 года назад
አህለን ወሰህለን ወላሂ ወንድም በጣም ትክክል አስተማሪ ታሪክ ነው በተለይ ለኛ ለስዴተኞች ሽኩረን ጀዛከላህ ኸይር
@user-vc6qb6hz1n
@user-vc6qb6hz1n 4 года назад
ወላሂ ከምክርህ የወሰድኩት በጣም ልንጠነቀቅ የሚገባን ከሀጂ ነብይ ወድጋ አድቤት ለብቻ መቀመጥ አደራ እህቶች ምንም ብናምን ንፁህ እንኳን ቢሆን አደራ እህቶቼ አልሀምዱሊላሂ ስንት አይነት አለ መጨረሻየን አደራ አላህ ባተ ፍቅር አፂናን እላለሁ ስደተኛዋ ነኚ ከጂዳ
@assa1040
@assa1040 4 года назад
Ameeeeen
@hindobasheer9896
@hindobasheer9896 4 года назад
Aminn yarbi
@user-jg8fg8he1e
@user-jg8fg8he1e 4 года назад
አሚንንንን
@fy9657
@fy9657 4 года назад
አሏሁመ እስተአን
@zeenatkonjo6634
@zeenatkonjo6634 4 года назад
እባካቹህ ዱአ አደርጉልኝ ለቁርአን ያርብ
@reembintedris6257
@reembintedris6257 4 года назад
አላህዬ አደራህን ያ ረብ😢😭 በሰላም ከመጥፎ ጠብቀህ ከባለቤቴ ጋ በሰላም አገናኘኝ ያ ረብ
@Rawdah-wy1dk
@Rawdah-wy1dk 4 года назад
አሚንንንንን ያረብ
@saraqasim1775
@saraqasim1775 4 года назад
enemi ishaa allaah hazoshi inegebalene
@user-gp2zr9mu1q
@user-gp2zr9mu1q 3 года назад
አሚኒ የረብ
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 Год назад
አሚንንንንን😢
@ilovemama9067
@ilovemama9067 4 года назад
ግን ሴቶችየ በባላችሁ ላይ አትማግጡ ሳናገባ አውቀንም ሳናውቅም የማገጥ ነው ይበቃናል ።
@user-hg4tk4jb7v
@user-hg4tk4jb7v 4 года назад
ክክክክ አልሀምዱሊላ አላህ ጠብቆኛል
@rabiyaahmad3062
@rabiyaahmad3062 4 года назад
Kkkkk
@user-hr5wo5xu9w
@user-hr5wo5xu9w 4 года назад
ማንም ወዶ አይደለም እሚማግጠው ፕሊስ ኮሜንቶች
@ilovemama9067
@ilovemama9067 4 года назад
@@user-hr5wo5xu9w እና ተገደን ነውዴ ሀሀሀሀ እልቅ አላህ ይቅር ይበለን በባላችሁ ላይ የምማግጡ ካላችሁ ፕሊስ አትማግጡ
@user-om4yj2jj9p
@user-om4yj2jj9p 4 года назад
سح
@raljasser225
@raljasser225 4 года назад
ላይክአማረኝ ሚክናቱም ስላመመኝ ዱአ አሩጉልኝ ያረብ እኔ እያለኝ አልማግጥም ታማኝነኝ
@mulumulu7071
@mulumulu7071 4 года назад
ስለዚህ መታመምሽን ነው ላክ እምናደርገው ሆ አሏህ የሽፊኬ
@hayattube4011
@hayattube4011 4 года назад
አላህወኪል Aljasser ابشر
@user-qn4em5ht3l
@user-qn4em5ht3l 4 года назад
አሏህ ይማርሽ
@nurawassie2668
@nurawassie2668 4 года назад
ግን ምን እየሆናችሁነው ላይክ አማረኝ እምትሉት በአሏህ መልሱልኝ ካመመሽ ዱአ አርጉልኝ በይ ላይክ አማረኝ ማለት ነው እእእ
@user-jg8fg8he1e
@user-jg8fg8he1e 4 года назад
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
ሡበሀን አላህ እኔ አላገባሁም ነገር ግን ያገቡ እህቶቸን በባላቸው ላይ ማንምጋ እንዳይደዋወሉኳን እመክራቸዋሉ እኔም ኢንሻ አላህ ሳገባ ለባሌ ታማኝና መልካም ሴት ነው መሆን የምፈልገው ያረብ አንተ መልካም ትዳርክ ሷሊህ ባልና ልጆችንም ወፍቀኝ ያረብ
@zamz4543
@zamz4543 Год назад
አሚንን
@user-sd2nq7en2g
@user-sd2nq7en2g 5 месяцев назад
አሚንንያረብ​@@zamz4543
@gggh8051
@gggh8051 4 года назад
ወላሂ ውሸታቸውነው አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ የወንድ ፀባይነው ሁሉምሳትሆኑ አሉ የሸይጣን ጓደኛች
@samsungdibba1865
@samsungdibba1865 4 года назад
ሰህህህህህህህ
@user-di2kl7pu7p
@user-di2kl7pu7p 4 года назад
ትክክል
@user-rd1mi2ee8q
@user-rd1mi2ee8q 4 года назад
መቀበል ማውራት ማ የት ፎቶ መላክ ለምን አስፈለገ ድበር የጣሰን
@yrasulwdage7574
@yrasulwdage7574 4 года назад
ሣህ
@gayathiruwaies5612
@gayathiruwaies5612 4 года назад
@@user-di2kl7pu7p እውነት ነው
@sofiyahabtamu6740
@sofiyahabtamu6740 4 года назад
ሲብሀን አላህ ይህ የኔ ታሪክ ነው ውላሂ ሙሉ በሙሉ ይህም ለእኔ ድረሶብኛል የአላህ ብቻ አላህ ቀጥተኛውን መንግድ ምራን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወበረካትሁ አህለን ኡስታዛችን ዉድ እህት ወንድሞቼ የኢስላም ልጆች በሉ ሁላቹም ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃቹ ይጠብቀን ያረብ ቁርአንንም ያግራልን ቀጥተኛዉ መንገድም ይምራን በዲናችንም ጠንካራ ብርቱ ያድርገን አሚን
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
ፁፉ ስልኬ እስታክ እያረገዘባረቀብኝ ያአላህ
@zinethassen5327
@zinethassen5327 4 года назад
አሚን
@user-oj9ud5mo1j
@user-oj9ud5mo1j 4 года назад
አሚን
@user-ng2ln3xe8o
@user-ng2ln3xe8o 4 года назад
አሚን አላሁማ አሚን
@nurawassie2668
@nurawassie2668 4 года назад
አሜን ያኡምር
@user-sk4zj4ty8j
@user-sk4zj4ty8j 4 года назад
ሱበሀን አላህ አወ ልጂቷ እንዳለችው ከድኗም እያሸራተታት መጥቶ ግቡን ፈፀም ሀጃውን ሰራ በዚህች ተማሩ እህቶች በነገራችን ላይ የድረጊቱ ወይም የወንጀሉ መንስኤ ራሳችን ሴቶች ነን አላህ ይወከለን ተውበታችነ ይቀበለን ያኢላሂ አይዞሽ እህቴ ብቻ ወደ አላህ
@cbfg1373
@cbfg1373 4 года назад
ቆይመጀመሪያ ባልካለኝ ያወደደኝያወደደኝ ምን አናገረኝ ካልፈለገችው ብሎክ ማድረግ ትችል ነበር ያውአዳደ ሴት ስንባል እንታለላል ብቻ አላህ ይጠብቀን ሙናፊቁበዝቷል አላሁሙስተአን
@cbfg1373
@cbfg1373 4 года назад
እደ እምነታችንበባልላይ ወይም በሚስትላይ ዝሙት የሰራ ቀጥቅጣችሁግደሉ ነው ብሎያስተማረን ብቻ ወደአላህ ተመለሽ አላሁሱበሀነሁ ወተአላ ኅፉሩረሂምነው ይምርሻል
@hshdhshs7071
@hshdhshs7071 4 года назад
ይፐ
@user-lo1ik2rf6n
@user-lo1ik2rf6n 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ በሰማንው ተጠቃሚ ያርግን አላህ ከፈተና ይጠብቀን
@naimaali426
@naimaali426 Год назад
ከእደዚህ አይነት አለህ ይጠብቀን ወንድሜ በርታ
@hadyamengesha9167
@hadyamengesha9167 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አሏህ የአራህማን ከደዚህ አይነት ከባድ ፈተና በአተ እጠበቃለሁ እህታችን ቶበትሺን አሏህ ይቀበልሺ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 3 месяца назад
የኢለሂ ወንጀሌን ሁሉ ማራ ተዉበቴን ተቀበላኝ ለደቂቃ እንኳን አትተወኝ አልችልም ኢሂተችን አላህ ተዉበትሽን አላህ ይቀበልሽ ትደርሽን አጥብቀሽየዢ ወላሂ ጡሩ ትደር የለቹ ሰዎች አላሃን አማሰግኑ እንጂ አተምፁ አላህ ለሁለቹም ጡሩ ትደር ይስጠቹ ችግርም ዉስጥ የለነዉ ከችግር የዉጣን
@user-yu9iw4fd2v
@user-yu9iw4fd2v 4 года назад
ያአላህ የአንተ ባሮች ብዙ ናቸው እኔግን ከአንተውጭ ሌላ ማንም የለኝም በእዝነትህ በራህመትህ መጨረሻየን አሣምርልኝ ያረብቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ያረብ ከአንተመሥመር ውጭ እዳታወጣኝ ጀዛከላህ ኸይርሠያው
@user-cs4vp8em5k
@user-cs4vp8em5k 4 года назад
እኔ ለባሌ በጣም ታማኝ ነኝ አልሃምዱሊላህ ራሴን መቼም አልወክስም ተጣልተን እንካን እበተሰብ ጋር ሆኘ ከወንድ አምልቼ አለሁ ሁሌም ትዝ ሲለኝ ደስ ይለኛል ባላመልጥ ኖሮ ሁሌም ይቆቸኝ ነበር አልሃምዱሊላህ መታመን ለራስ ነው
@user-xp8pr1vo6q
@user-xp8pr1vo6q 4 года назад
እሰይ የኔ እህት አድ ሙስሊም ለባሏታማኝ መሆን አለባት
@zer7muss
@zer7muss 4 года назад
እኔም አልሀምዱሊላህ
@user-cs4vp8em5k
@user-cs4vp8em5k 4 года назад
@@user-xp8pr1vo6q አው እህቴ እነሱ ለኛ ባይታመኑልንም ግን እኛ ታማኝ መሆን አለብን ጥቅሙ ለራሳቺን ነው በራሳቺን ደስተኛ እኖናለን
@user-cs4vp8em5k
@user-cs4vp8em5k 4 года назад
@@zer7muss ማሻ አላህ አለይክ የነሱን ክህደት አንይ ለራሳቺን እንተክር መታመን ለራስ ነው
@user-xp8pr1vo6q
@user-xp8pr1vo6q 4 года назад
@@user-cs4vp8em5k በጣም ወሏህ ለራሳችን ነው ለነፍሳችን አላህ አሁንም በትክክለኛው መገድ ይምራን ወዶች አያስቡም እኛ ነንጂ
@user-cv1cq5vn6w
@user-cv1cq5vn6w 4 года назад
ሱብሀን አላህ በጣም አጁብ ነዉ ሲጀመር ባለ ትዳር ሴቶች እንደዚህ አይነት ወንድ ሲገጥማችሁ ካስቸገረ ቦልኩት ያኔ ትገላገላላችሁ እንዴ ቀብር እኮ አለብን ከአላህ ፊት እቆማለን ኡዝታዝ ሰኢድ ጀማል በርታልን አስተማሪ ነው
@hzhshshshgsgsgshshs3088
@hzhshshshgsgsgshshs3088 4 года назад
ትክክል እህቴ
@user-hw5sr9qb3b
@user-hw5sr9qb3b 4 года назад
በትክክል ኢንሻ አላህ ጀዛከ አላህ ኸይራንንንን ኡስታዝ
@rahmatshukrato9526
@rahmatshukrato9526 4 года назад
አደዴእኘም ጥፈትአለብን በሉወን ምቶደዉ ከሆነ ለምን ብሎክአለረገችዉም
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
አላህ ይጠብቀን ወድሜ እውነት ነው ፍቅር ከባድ ነው መቋቋም የማይቻል ነው እኛ ሴቶች ልባችን ስስ ነው እውነት ነው
@ilovemama9067
@ilovemama9067 4 года назад
አይ ስደት የስንቱን ሂወት አበላሸ ለወጠም
@user-jg8fg8he1e
@user-jg8fg8he1e 4 года назад
ሳህ አላህ ወደ መልካሙ ከመራቸው ባሮቹ ያድርገንንን ያረብብብብ
@rukiya6481
@rukiya6481 4 года назад
ከስደት ብዙ ተምረናል ስደትማ ይኑር ለአንዳንድ ጋጠ ወጥ እጂ
@hhrrrr1338
@hhrrrr1338 4 года назад
አወ ወላሂ ያሡበሀን አላህ
@mohamadyasin8070
@mohamadyasin8070 4 года назад
እንደ መግቢያ ያሉ ምስሎች ግን ባትጠቀም ይቅርታ። ርእሱን ከፃፍክ ገብተን እናያለን። ያው ባንተ አንጠብቅም ብዬ ነው 😊
@kozykedir4099
@kozykedir4099 4 года назад
ትክክል ✅
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
ምን አደረገ
@hadiyaseid2163
@hadiyaseid2163 4 месяца назад
ሱበሀን አሏህ አህቶች ትግስት እናድርግ ባሎቻችን ሀገር ጥለን መተን እንጠቀቅ የአሏህ አተጠብቀን
@bintbaba7861
@bintbaba7861 4 года назад
አልሃምዱሊላህ በንፅህናዬ ለትዳር ያበቃኸኝ ጌታዬ አላህ ይጠብቀን እህቶቼ
@fadakudafadakuda217
@fadakudafadakuda217 4 года назад
እደሜ ለብሎክ ብሎክ አታረግም እደ ባል እያለኝ ከሌላ ወንድጋ ማውራት ምን አስፈለግ አሁንም ጥፋተኛወቹ ወንዶች ሳይሆኑ እኛው ሴቴቹ ነን ።
@fatoumali7047
@fatoumali7047 4 года назад
ትክክልእኔባልሳይኖርኚ፣ወላሂካንድ፣ወንድጋርአላወራም፣ከፈሚሊውጭአላሀምድሊላ
@user-xw6vr1if5y
@user-xw6vr1if5y 4 года назад
ትክክል እህቴ። ብሎክ ማረግ ጥሩነው ስበቡን አድርስን አላህን መወከል ነው አላህ ይጠብቀናል።
@user-ht2xt7uo1c
@user-ht2xt7uo1c 4 года назад
እድሜ ለብሎክ
@user-tb3uz2ez3h
@user-tb3uz2ez3h 4 года назад
ጉረኛ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Год назад
ሡበሀን አላህ እኔ ም ተታልለሁ አግብቼ ወሥስዴት አቀናሁኝና እርሡ ሀገርነበር ያለዉ እናማ በኔላይ ሌላዋን ሤት እይዝምን ወይ ጉዲ እኔ በትዳሬ ፀንቼ ሡበሀን አላህ ሀገሬ ገባሁኝና ተለያየን አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እኳንም እኔ አልገፋሁም ብቻ አልህምዱሊላህ
@user-im3bb3np1w
@user-im3bb3np1w 4 года назад
ሱብሀነሏህ አሏህሽይጠብቀን. ሸይጣን ና ስሜትን ተመከተል. እህት አይዞሽ ወደአሏህ ተመለሽ አላህ አዛኝ ነውና
@user-pm2fi5hm4w
@user-pm2fi5hm4w 4 года назад
አላህ ይጠብቀን በተለይ ባሁን ዘመን እውነት ተደብቆ ወሸት ይጣፍጣል አላህ ሂዳያ ይስጠን ማለት ነው
@alisalem4511
@alisalem4511 4 года назад
ዉዲየኢስላምልጆችእደትናችሁሰላማችሁይብዛአዲስገቢነኚላክአርጉኚከደዚህአይነትሙሲባአሏህይጠብቀን
@user-pm2fi5hm4w
@user-pm2fi5hm4w 4 года назад
@@alisalem4511 አሚን
@teybabintbamuds.a.w9984
@teybabintbamuds.a.w9984 4 года назад
ሱብሀን አለህ አለህ ከዚ ነገር ይጠብቃን ኢሄ ፊትነ ነው አለህ አይፈትነን ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ መልከም ስራሀን ይውደድልህ በዱአቹሁ አትርሱኝ ስጀመር ፎቶ እንኳን ለወንድ ለሴትም መለክ መከራ አለው እህቴ ወነው ወደአለህ መመለስሽ ነው በታውበሽ ጠንክሪ አለህ ከታመለሾች ከቶበቱት ይበለን አለህ ይዘንልን አሚንንንን
@naimatube6216
@naimatube6216 4 года назад
ይህስ ከኔ ተርክ ይገነኛል ኢላህ ወላህ እኔም በመታ መንገድ ነኝ የለሁት የተመሰቀቃላ ህይዋት ለይ ነኝ ሁሌም ምክራቹን ዱአቹን እሸላው ተርኬንም ለመከፋል በጠም እፋልገለው
@user-hr5wo5xu9w
@user-hr5wo5xu9w 4 года назад
ሀያቲ አብሽሪ ማር ባል ካለሽ ሁሉንም ተይው ወንዶችኮ ውሸታሞች ናቼው
@firedose9261
@firedose9261 4 года назад
መልካም ባል ካለሽ ከባልሽ አርፈሽ ተቀመጭ መልካምም ባይሆን ከሱ ፍች ካታገኚ ሌላ ሂወት አትግቢ እህት ለአንችም ለሱም ሀራም ነዉ ትቦሳቀያለሽ
@user-zq2po8fj3r
@user-zq2po8fj3r 4 года назад
No erashn tbkiy wedia
@elaftube8979
@elaftube8979 4 года назад
ውድ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር እህቶቸ ትዳር የያዝን እህቶቸ ያላገባንም እህቶቾቸ ሰምተን አንለፍ እንማር እስኪ በአላህ ለኛ ነው ይህ ሁሉ ያገባን ሴቶች እባካችሁ ከባላችን ውጭ እውድሻለሁ ምናምን እስከሚሉን መጠበቅ የለብንም አቅጣጫው አይተን ብሎክ የምን ፎቶ
@user-jn7xw4jk3j
@user-jn7xw4jk3j 4 года назад
ሁሉምጥፋትየሶነው
@jamilajamila2313
@jamilajamila2313 4 года назад
ሱባሀን አላህ አላህ ካሳሳች ነገር አላህ ይጠብቀን ያረቢ አደራህን የባሌን ሀቅ የምጠብቅአረገኝ እኔ ወላሂ ባሌን በጣም እወደዋለሁ ከሱውጭ ሞት ይሻለኛል
@user-fy4iz9mo8m
@user-fy4iz9mo8m 4 года назад
ሰያው ወድሜ በርታ
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ለትምህርትህ ግን አላህ ወንጀላችን ለአላህ እንጂ ለማንም እንዳንነግር ያዘናል ወንጀላችን ለስው ከነገርን እንደማይምርን ነው ስለዚህ ወደአላህ ብቻ ብናስማ ይሻላል አላሁአእለም
@madeenamadeena6049
@madeenamadeena6049 4 года назад
ጅዛኩም አላህከይር በሠማነው እምንጠቀም ያረገን
@madeenamadeena6049
@madeenamadeena6049 4 года назад
አላህ ይጠበቀን
@user-xl7cy4hj3r
@user-xl7cy4hj3r 4 года назад
ያረብአላህይጠብቅን
@user-pp2ph7xe8j
@user-pp2ph7xe8j 4 года назад
وعليكم السلام ور حمة الله وبر كاته جزاكم الله خير يااخي يحفظك الله እኔም ዱዓ አድርጉኝ ከመጣዉ ሱስት አማት በቅርብ ሰለስብ በንደዝ አይነት በሀራም ፉቅር መሰል ወጥመድ ገበዉኝ ግን በዱዓቹ አትርሱኝ አለህ ይምራን በጣም ተሚሬበተላዉ
@user-xy7eq8ko3p
@user-xy7eq8ko3p 4 года назад
ቆሻሻ
@user-ob5cf8qj1y
@user-ob5cf8qj1y 4 года назад
@@user-xy7eq8ko3p ሃሃሃሃሃሃሃ
@user-ob5cf8qj1y
@user-ob5cf8qj1y 4 года назад
ከሱ ጋ የሚያገናኝሺን ቁጥር ቀይሪ። የእረፍት ቤት ካገናኛችሁ የረፍት ቤት ወይሪ እያወራችሁና እየተገናኛችሁ በጭራሺ አትተውም። አላህ ይርዳሺ። ለመውጣት ቀጠሮ አትስጭ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 3 года назад
@@user-xy7eq8ko3p አትሰደብ ሱዎች አለሀ ይመረት
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 3 года назад
አለሀ መሀሪነዉ ይመርሽ ተዉበት አድርግ
@user-up2iz3sx3i
@user-up2iz3sx3i Год назад
ዋሊኩምእሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁጀዛኩም ካላህ ኸይርን ወንዲሜዋ አላህ ይጨምርልህ ሁላችንንም አላህ ከደዚህ አይነቱ ይጠብቀን
@zebibafantaw3129
@zebibafantaw3129 4 года назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ልጂቷን አላህ ከወጀሏ ያፅዳት ተውበቷነን አላህ ይቀበላት ይሄ ታሪክ እኔም ደርሶብኝ ነበር ግን ከትዳር በፊት ነው ታሪኩ እረጂም ነው ግን ባጭሩ ባገባሻለሁ ስም አታሎ አጊቸው ግን እኔ ያገኘሁት አላማየ ለትዳር ይሆናል ብዬ ስለነበር በፈፁም ዚናላይ አሎደኩምያገኘሁትም ከብዙ ክርክር ቡሀላ ነበር አልሀምዱሊላህ 1000 ጊዜ አልሀምዱሊላህ በሆነ ነገር ሸውጀ አመለጥኩ ያረብ ያን ጊዜ ሳስብ በጣም ያስጠላኛል አንድ ሠው በህይወት መግደል ቢቻል እሱን ከምድረ ገፅ አጠፋው ነበር እደዚህ ያልኩበት ሌላ ምክኒያት ስላለኝ ነው እናም ሴቶች የእውነት ለትዳር እሚፈልገን ሠው እሚጋብዘን ወደ ኒካህ ነው እዳትሸወዱ እኔ በዙ ነገር ተምሪያለሁ በራሴ ላይፍ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ የምፈልገው አይነት ባል አግብቸ በፍቅር እየኖሮኩ ነው 2አመታችን አንድም ቀን ተጣልተን አናውቅም የሆነ ክፍተት ቢኖር እንኩዋን ፍቅር ያሸንፋን ብለን በይቅርታ ነው እምናልፈው ወደ ታሪኩ ስመለስ ትዳር እያለን በፍፁም በፍቅር ስሜትየሚደውል ማንኛውንም ወንድ ማውራት የለብንም ጥፍቱ የጠፍው መጀመሪያ የሀገር ልጂ አገኘሁ ብላ ልቧን ያሳመነችው ቀን ነው ከዞ ቡሀላ ለሾይጦን በር ከፈተች ሾይጦን እስከመጨረሻው ድራማውን አቀነባበረ ሁልጊዜም ወደማትወጣው ፀፀት ከተታት እናም ባለትዳሮች አጂነብይን ወንድ መከላከል የለብን ሀ ብለው የደወሉልን ቀን ነው አብሺር እህቴ አላህ ተውበት አድራጊወችን የወዳል አለሁመ እርዙቅኒ ተውበተን ነሱሀ
@user-bp9sv5wr5d
@user-bp9sv5wr5d 4 года назад
ለትምህርቱ ከልብ እናምስግናልን ወንድም እኔ ቦታላይ ሁኝ ሳስበዉ ባለትዳር ሁና ሙሉ በሙሉ ጥፍቱ የሷ ነዉ ወንድልጅ ክሴት ፊት ካላይ ማነም አይነካትም አኡዙቢላህ
@aykelasean2140
@aykelasean2140 4 года назад
አሳሳችን ይያዝልን ያረብ አላህ ትክክለኛውን ፍቅር ይስጠንያረብ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 4 года назад
ትክክል ግን ከባድ ነዉ አልሀምዱሊላህ ከወዶች ግንኙነት አለማድርግ ነዉ መድሀኒቱ
@kedijayusuf6002
@kedijayusuf6002 4 года назад
አላህ ይጠብቀን ነብስያችንን የምናሸንፍ ያደረገን
@X697Infinix
@X697Infinix 2 месяца назад
🥺🥺🥺 ጀዛኩምሏህ ኸይር ወድማችን ሰያ እኞንም በሰማነው አሏህ ያስጠቅመን
@HawaAli-td1db
@HawaAli-td1db 14 дней назад
የአላህ ባሳለፍኩትም ጊዚያት ባለሁበትም መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ
@fatumahalil6219
@fatumahalil6219 4 года назад
ያረቢ ከዚ አይነት ሙሲባ ጠብቃን
@samsungdibba1865
@samsungdibba1865 4 года назад
አሚንንንን
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 4 года назад
አሚን
@amamer453
@amamer453 4 года назад
አላህ ኢድያ ይሰጠን ለሁላችንም እሷንም አላህ ቶበቷን ይቀበላት
@fatumahalil6219
@fatumahalil6219 4 года назад
@@amamer453 አሚን
@user-cn1wq3yd7g
@user-cn1wq3yd7g 4 года назад
አሚን
@mkaeimkaei3149
@mkaeimkaei3149 4 года назад
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ. ወንድምሰያ ደርሶችሽ ምክር በጣም ይመቹኛል. ቀጥልበት. በዚች እህቴ ላይም ይሆን በመሰሎቿ ላይ የማነሳው ሀሳብ. ሀቂቃ አንዳንድ እህቶ የወጡበት አላማይረሳሉ. ስጀመር እወድሻለሁ ብሎ በተደጋጋሚስገልፅ ለምንየፈለገው አይሆንም በብሎክ አስወጣዋለሁ. እኔ ባለትዳር ነኝ ማግባቴን ባለ ትዳር መሆኔን እያወቀ እኔን ወደሌላመንገድ ለማስገባት አዝማሚያውን ሳይ. ብሎክ አድርጌወጣሁ. ዋናው የኛ ልብ ነው እህቶች እባካችሁ አርቃችሁአስቡ የወጣችሁበትንአላማአትርሱ.
@raheemaa8445
@raheemaa8445 4 года назад
ሽኩረን ወድሜ እህቴ አብሽሪ ዋናው ወደጌታሽ መመለስሽ ነው አላህ ይርዳሽ ያሰብሽውን ሁሉ ጀዛከላህ ምርጥ ምክርነው ለሚሰማ አላህ እድሜጠሠና ይስጥክ ምርጥ ወድማችን
@zumrazumrazumra2257
@zumrazumrazumra2257 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የልብ ኢማንም ይወፍቀን የመጀመሪያ ለወዶች ስሜታዊ መሆን መንስኤወቹ እኛው ሴቶች ነን ያረብ ይቅር በለን የኛን አትመልከት ያአላህ
@user-qg6mg7tk7e
@user-qg6mg7tk7e 4 года назад
አላህ። ይጠብቀን። ከንድህ አይነት። ነገር። አላህ። በተውበትሽ። ላይ። ያፀነሽ
@amena9316
@amena9316 4 года назад
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ነገር
@kedijayusuf6002
@kedijayusuf6002 4 года назад
ወላሂ እኔም በዝህ መንገድ ነበርኩ ማለት አንደ የሰፍሬ ልጂ ነበር እንደሚወደኝ ይነግርኝ ነበር ከዛ አገባሁ ባሌም የሰፍሬ ልጂ ነው እና አሁን ሳኢዲ ገብቶ ያ ሳላገባ በፉት እንደሚወደኝ የሚነግርኝ ልጂ ቁጥሬን አፍላልጓ አሁንም እንደሚወደኝ እና ከኔ ሌላ ማግባትም መውደዲም እንደማይችል ነገር ከዛ እኔ ባሌን እንደምወደው ከሱጋ ማውራት እንደለለብኝ ልቤን አሳመንኩኝ በጣም ነበር የሚያሰቸግርኝ ብሎክ ሳደርገው በቀጥታ ነበር የሚደውለው ምንም አማራጪ ስለለኝ ቁጥር ቀየርኩኝ አልሀምዲሊላ ወላሂ ለአላህ ምን ይሳነዋል ያረብ
@user-zw4lj6uz4n
@user-zw4lj6uz4n 4 года назад
ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ ማማየ
@kedijayusuf6002
@kedijayusuf6002 4 года назад
@@user-zw4lj6uz4n አሚንንን ያረብ አላህ ይጠብቀን
@samsungdibba1865
@samsungdibba1865 4 года назад
አላህ ዪዘንልን
@Sjjsjs-zp5ht
@Sjjsjs-zp5ht 4 года назад
ማሻአላህማማየአላህይጨምርልሽ አላህይጠብቀን ከደዝህአይነት እኔካ ወድቲደውልአሎድም
@ademmuhye2447
@ademmuhye2447 4 года назад
ጎበዝ ማሻአላህ መሰሎችሽ ይብዙ
@Nn-cc4qg
@Nn-cc4qg 4 года назад
ዋአለይኩም እስላም. ወረህመትላሂ ወበረከቱሁ. ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኽይር. እኛ ሴቶች ልብ የለንም. እኔ. በአላህና በጨርሻው ቀን. አማኝ ነኝ. ለባልም ተማኝ ሴት ነኝ ባልም ለኔ ታማኝ ነው አልሀምዱሊላህ. በታችን. በሱና የተሞላ ነው
@abdallaalhouti1393
@abdallaalhouti1393 4 года назад
በጣም አስተማሪ ነዉ ወላሂ የብዙወቹ ህይወት ነዉ ይህ ነገር
@user-gr6nk3mu4l
@user-gr6nk3mu4l 4 года назад
ያአላህ።እሧን።በፈተንከው።አትፈትነን።ሦሥተኛው።ሾይጣን።ነው።ላሀውለውላ።ቁወተ።ኢላቢላህ።
@user-qn4em5ht3l
@user-qn4em5ht3l 4 года назад
ሴቶች ልብ የለንም አኡዙቢላህ
@etet8792
@etet8792 4 года назад
ያርብከደዝህአይነትነገርአላህይሠውርን
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 года назад
አሚንንን
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 года назад
*በጣም መከታተል እፈልጋለሁ ግን እንተርኔት ተቸገርኩኝ አሏሁም ሙሥታዐን አሏህ ይጠበቀን ላኢላሃ ኢለሏህ ኧረ አሏህ ይጠብቀንን እንዴት በባል ላይ ወንድ አውዙቢላአህ*
@kedijayusuf6002
@kedijayusuf6002 4 года назад
እህታችን አብሺሪ አላህ መሀሪ እረሂም ነውና ወደ አላህ አልቅሰሺ ለምኝ እና ሌሎችችንም ከዝህ ትምህርት እንውስደ እኔ በቀለ መንገዲነበርኩግን እሱ ሳኢዲ ነው እኔ ዲባይ ነኝ
@well8597
@well8597 4 года назад
የአላህ አላህ ይጠብቅህ ሰያዉ ገን እኔ እማቃቸዉ ብዙ ልጆቺ ሰምክራቸዉ የክፋት ይመስላቸዋል እማቃቸዉ ወላህ ብዙ ወደ ተከትለዉ የኸዱ አሉ አዳደየ ሲለቅሱ ባየሆቸዉ ብየ እመኛለሁ በወዶቹ አልፈርድም ሴቶቹ ናቸዉ ፍቅአይን አያሳወርም
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ዋሊኩም ሠላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ስያው ቲዮብ ድምፅህን ግን ሊያልቅ ሲል ምንም የለምሳ?እህቴ አይ ዞን ታው ግን ከመጥፎ ጎደኛ እራቁ እኔ ግን አልሀምዱሊላ ከባሌ ውጪ ውደ ውጪ ለባሌም ታማኝ ነኝ 👌☝*
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 года назад
አላህ ይጠብቀኝ በተለይ ተራርቆ እሚኖር ሰው ከባድ ነው ስንት ሸይጧኖች አሉ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
@@user-xs3jb5ho9d *እንዳሳየሽው ነው ማሜ ተራሪቆ መኖር ሳይሆን አንች ላአለህ ታማኝ ከሆንሽ ለባልሽ ታማኝ መሆን አያቅትሽም መራራቁ ምንም ክፊተት አያመጣም☝*
@user-mt2eu1qc5p
@user-mt2eu1qc5p 4 года назад
ማሻአላህ
@sosoasiri300
@sosoasiri300 4 года назад
ማሻ አላህ ሠያዉ ንግግሮችህ ሁሉ ደሥ ይሉኛል።
@user-zq3os8qy5o
@user-zq3os8qy5o 4 года назад
@@sofitube6115 ትክክል
@user-oe7hn4qj2w
@user-oe7hn4qj2w 4 года назад
የየሠው አስተሳሰብ ይለያነያል እረሜ ለብሎክ ፍላጎቱ ስላላትጅ ለምን ብሎክ አታረገውም የምን መገልፈጥ ነው ጭራሽ ፎቶ ሀሀሀሀ
@fayzabedewe6114
@fayzabedewe6114 4 года назад
ላሀወላወላ ቁወተኢላቢላህ አሏህ ተሳስቶ ከሚያሳስት ሸይጧናዊ ሰው ይጠብቀን ጀዛከሏሁ ኽይራ እንዲህ ያሉ አስተማሪና አስጠንቃቂ የሆኑ ነገሮችን እያቀረብክልን ትምህርት እንድንወስድ ረድተህናል
@fedilamohammed8699
@fedilamohammed8699 Год назад
ሰየ ወንድሜ በርታ ከንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ማሻአላህ
@user-pl9cs1lp9q
@user-pl9cs1lp9q 4 года назад
ውድ ወንድሜ ወደ ዳእዋህ ተመለስ የሴቶች ጉድ አያልቅም ላንተም ለኛም እሚጠቅመን ያ ጣፍጭ ዳእዋህ ነው ሲቀጥል ይሄ ነገር ካንተ ጋር እሚሄድ አይደለም ይሄን ለቢጤዎቻቸው ተወው አንተ የአላህን ቃል ስታስተምር ነው እሚያምርብህ ይቅርብህ ይሄ ካጠፍሁ አፍወን
@user-nv9kf8dy1k
@user-nv9kf8dy1k 4 года назад
አቺ ደሞ ምን አይነት ነሽ ሥንት በዚሕ ወሥጣ ችግር የላ። አለ ለትምሕርት አካል ነው። ምክር ሚቃበሉ። ብዙ ሊኖሩ ይችለላ ዝለዚሕ ለአንድ። ሠው ተውበት። ሠበብ ይሆነል ምክሩ። ከጣፈው። እቅረታ
@user-ve5lz4qw3k
@user-ve5lz4qw3k 4 года назад
@@user-nv9kf8dy1k ጎሽ ጎበዝ እውነት ብለሻል በዚህ ወጥመድ የገቡ ብዙ እህቶች አሉ አሏህ ይጠብቀን ምናልባት ሊማሩበት ይችላል
@user-nv9kf8dy1k
@user-nv9kf8dy1k 4 года назад
@@user-ve5lz4qw3k tttkklel maer
@user-lz6zh7gn4h
@user-lz6zh7gn4h 4 года назад
ትክክል ወላሂ እኔስ እስካሁንም አላህ ከመጥፎ ነገር ጠብቆኛል አሁንም ይጠብቀኝ
@user-fi6uq4md6h
@user-fi6uq4md6h 4 года назад
እሱምን ጥፋት አለበት ኧሧናት እጅ ከባሏውጭ ፎቶ መላክ ማን ፈቀደላት
@user-fi6uq4md6h
@user-fi6uq4md6h 4 года назад
በጣምተሳ ስተሃል ሰየው
@user-fi6uq4md6h
@user-fi6uq4md6h 4 года назад
ወድል በዝ አይወቀስም ሰየወ በራስህ አስበው አድ ሴትልጅ ፊት ካላሳየችህ ምንበለህ ተደውላለህ ጭራሽም ስጦታተቀበለችው በቃ እደምትፈልገው ገለፀችለት ታዳየሱጥ ፋትምለይ ነው አላህን ከፈራች የፉቅርጥያቄ ሲያነሳባ ት ደግማ አለማሳት የፉላጎቷን ከፈፀመች በሀላ እድህ ነበርኩኝ ማለት ማሥመሰል ይሆናል
@user-hc8pk9wt3o
@user-hc8pk9wt3o 4 года назад
ዎለይኩም አሲለም ዉራሂማቱለህ ዎበራከቱሁ ኡሲታዝ ያኛ ጀጊና ጀዘኪ አላህ ኸይራን ሁሌም አቴን በጉጉት ናዉ ያምጠቢቅሂ እንዳናታ ጃጊኖቹን ያቢዘልን 👌👌👍👍 ለእህቶቻቼ አላህ ይዘንልን ቢቻ አለህምዱ ልለህ በቢዙ እህቶቻ በኛም ያለንን ታራኪ እኛና አላህ እናዉቃሌን አይ ድኔያ ፋታናሺ መቢዘቱ አላህ ህይ አኪራቺንን
@selemtiwa9013
@selemtiwa9013 4 года назад
ውይይይ ጉድ አምላኪ እደቡና ከሚቆላ የወንድ አፍ በእዝነትህ እጠብቃለሁ ግን ሱበሀንአሏህ እኳን ከሀገር ልጅ ከዘመዶቼ ለማውራት እሸማቀቃለሁ አላህ ሷሊሁን ይስጠን ከፈቅቢ ይጠብቀን
@user-rq5mv3bk4z
@user-rq5mv3bk4z 4 года назад
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
@user-hu7qd1sn4o
@user-hu7qd1sn4o 4 года назад
ሱብሀን አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይረን ውድ ሙስሊሞች ሰቭስክራፕ አድርጉኝ ምርጥግጥም አምላክ ልጅ አይወንልድም አዳምጡ
@user-mc8xh1br2y
@user-mc8xh1br2y 4 года назад
ሥልካችን ለዲናችን ቤተሠብ ነን
@zayetube3001
@zayetube3001 4 года назад
Awww arekush anchim argign
@zayetube3001
@zayetube3001 4 года назад
@@user-mc8xh1br2y ene subscrieb areku anchim argign
@susu-js3wk
@susu-js3wk 4 года назад
ያረብ ከሸይጡና ጉትጉታ ይጠበቀን ያረብ
@hmmhmm937
@hmmhmm937 4 года назад
Ws wr wb Allah yixabaqan
@zantzalkka1563
@zantzalkka1563 4 года назад
AeAuzubla baleyalat lemnEdezhhoneshe
@user-vw3ws5hd1d
@user-vw3ws5hd1d 4 года назад
ዋሊኩም ሠላም ውርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህሊን ሠይም ቲይብ ጀዘኩላህርን ወጀዛ ምርጥ ትምህርት ነው
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 3 года назад
አሏህ ይጠብቀን ጀዛ ከሏሁ ኸይር በእርግጥ ከባድ ፈተና ነው
@jg2911
@jg2911 4 года назад
ሀቢቢ ጀዘክ አለህ ኸይር አስተማሪ ነዉ የምተቀርብልን የእህቶቸችን ተሪክ
@user-kb6du9tv8h
@user-kb6du9tv8h 4 года назад
ሀቢቢ አይባልም
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 года назад
አላህ ይስትር አለይነ ሀቂቃ በጣም ከባድነው
@user-xw2qo8ch1v
@user-xw2qo8ch1v 4 года назад
ማሻአላህ እህኪ እህቶቸ ታሪካችሁን አካፈሉን እንማርበት ሲላካፈላችሁን ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ማሀሪ ነዉ የሰዉ ልጂ ተሳሳች ነዉ ማናዉ ተዉበት ነዉ. ተዉበተን ነሱሀ ቶብቻ
@bonjourbon1575
@bonjourbon1575 4 года назад
ጀዛኽለከይር
@fatumabantebabe816
@fatumabantebabe816 4 года назад
ነገርግን ድብቅ ወንጀልን ለሠው ባይነገር አሪፍ ነው
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 года назад
አስተማሪ ነው ተብሎ ስለሚታሰብ ነው
@user-vl1pj5zu1w
@user-vl1pj5zu1w 4 года назад
ማንነቷን አልገለፀችም
@mamtube8000
@mamtube8000 4 года назад
ሐሥቢየላሕ ወኒዕመልወኪል :አኡዙቢላሕ መነሸይጧንረጅም እርጉም ከሖነው ሸይጧንናከነፋሥያ ፈተና አንተው ጠብቀኝ:በትዳርሥ ላይ ያለች ሴት ምን ብላ ታወሯዋለች ,በሥልክም ማውራት የለብንም እኛ ሤቶች ደግሞ በትንሽነገር ተላሎች ነን::ከባዱነገር መጀመሬያ ማውራቷ ና ቀጣይ ትልቅ ስተትነው::አንድ ሤት ከሐጅነብይ ጋር እንኮን ፎቶ ማውራትሥ ተፈቅዶልናልወይ::
@alhamdulilahalhamdulilah120
@alhamdulilahalhamdulilah120 4 года назад
ትክክክክል ጥፋቱ የሱዋ ነዉ ሲጀመር ሲደዉል ለምን ታዋራዋለች ካልፈለገች ብሎክ ማድረግ ትችል ነበር ፈልጋዉ ነዉ እጅ
@mamtube8000
@mamtube8000 4 года назад
@@alhamdulilahalhamdulilah120 በጣም
@user-jg8fg8he1e
@user-jg8fg8he1e 4 года назад
@@alhamdulilahalhamdulilah120 ሳህ
@user-jg8fg8he1e
@user-jg8fg8he1e 4 года назад
ሳህ
@user-px8rk4gi1o
@user-px8rk4gi1o 4 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው። ወንዲሜ ጀዛክ አላህ ኸይር እባካችሁ ሴቶች ለወንዲ ልባችሁን እየከታችው።አትስጡ ትዳር ከፈለጋችሁ ባላችሁበት ፈልጓችሁ ይፈጣል።ትግስት።አዲርጉ።አእደብ ይኑራችሁ በተለይ ባለትዳሮች ምንሲሆን ከሀጂ ነብይጋር ትደወወያለሺ ። አላህን።እንፍራ እህቴ አላህ አውፍ ይበልሺ እቶቢ ኢለላህ ተውበተን ነሱሀ
@kamilamosha9982
@kamilamosha9982 4 года назад
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላህ ወንድም ውድ እህቶች ካለፉት ስህቶያችን ብዙ ነገር እንማራለን
@ekrag6940
@ekrag6940 4 года назад
የ አላህ አንተዉ ጠቡቅን
@walyaw5730
@walyaw5730 4 года назад
አላህ ይጠብቀን
@user-is6qg7lf3v
@user-is6qg7lf3v 4 года назад
አሚንንን
@toybafentaw5255
@toybafentaw5255 4 года назад
ኦረ ዱዓአርጉልኝ. እኔም. እዲዚሁነዉ. በባሌላይ. የአላህ. አትርሱኝ. ተወኝብለዉ. እቢአለኝ. ብሸሸዉ. እሱምሜስትአለዉ. እኔም. ባልአለኝ. ቁጥሬን ብቀይር. የት እደሜገኝዉ. አላቅም. በዲዓ. አትርሱኝ
@mkaeimkaei3149
@mkaeimkaei3149 4 года назад
እህቴ ዋናው ያንች ጥንካሬ ነው. ውስጥሽን ሙሉበሙሉ ለባልሽ ታማኝበመሆን አሳምኒያት አለቀ
@user-ej4ru4du2q
@user-ej4ru4du2q 4 года назад
አህለን
@subhanallahallahakbr7869
@subhanallahallahakbr7869 4 года назад
ምን ጉድ ነው ያንቺው ይባስ አር አላህን ፍሩ ቢስሚላህ
@user-bf2jc8qs4k
@user-bf2jc8qs4k 4 года назад
እድሜለብሎክሀቢበቲብሌክአርገሽአታርፍም
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 года назад
ጠንካራ ሁኝ እህቴ እሱም በተደጋጋሚሚ ብደውልሽ አታሽልሽ ሸይጣን የማያደርሀው የለም ባዲስ ቁጥር እንካን ቢደውልሽ የሱ ድምጽ ከሄነ ዝግት አድርጊበት በተደጋጋሚ ይሄን ካደረግሽ ይተዋል ካንቺ ፊት ካላገኘ በስተቀር አማና እህቴ እንዳትሸውጂ ሁላችንም ከደዚህ አይነት አላህ ይጠብቀን ያረብ
@gghfhfu4504
@gghfhfu4504 4 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን ጀዛክ አሏህ ህይር እኛንም አላህ ይጠብቀን አላህ ይጠብቀን እህቶች ወድሞች አላህ ትክክለኛውን መንገድ አላህ ይምራን ያረብ
@user-pd1xb5qq3p
@user-pd1xb5qq3p 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አላህ ከንደዚህ አይነት ሙሲባ ይጠብቀን ከባድ ነው
@uhail1262
@uhail1262 4 года назад
ኧረ ወንጀላችንን በይፋ አናውጣው መሀሪው አላህ ነው ለአላህ ብቻ እንገረው ነገሩ አስተማሪም ቢሆን ኖሮ ነገር ግን ለዶሮ ሲመክሩ መጠማጥ ይሰማል ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት ምን ልላችሁ ፈጌ ነው ሴቶችን እዲጠነቀቁ ትታስተምር ይዚሁ ወንድ ብጤዎች ግን ይኸን ስልት ሊጠቀሙት ይችላሉ
@user-bn1zg3tj2v
@user-bn1zg3tj2v 4 года назад
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-bn1zg3tj2v
@user-bn1zg3tj2v 4 года назад
አንድ መናገር እምፈልገው ነገር አለኝ
@uhail1262
@uhail1262 4 года назад
Mobi Cell እሽ
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 года назад
ትክክል ወሏሂ
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 года назад
ያአላህ ምን ጉድ ነው አላህ ይጠብቀን ጀዛከላህይር ወንድማችን ሰያ ሰምተን የምንተገብር አላህ ያድርገን
@user-lw3qr8pb9r
@user-lw3qr8pb9r 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ትልቅ ትምህርት ነው ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድም አሏህ ታማኝ ሚስት ያድርገን ያረብ
@user-mb1id9
@user-mb1id9 6 месяцев назад
ወንድማችን፣አላህ፣ይጣብቅህ፣ወላሂ፣ልብ፣ያሚናከ፣ትምህርት
@rimmedia6191
@rimmedia6191 4 года назад
አሏህ ይጠብቀን ከዲህ አይነት ፈተና ውዶች ቁርአንን ከፋቲሐ ጀምራችሁ በተጂዊድ አቀራር ለመከታተል ወዴቻናሌ ጎራ በሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PEASeY16_9Q.html
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 4 года назад
ሹክረን ውዴ
@user-zq2po8fj3r
@user-zq2po8fj3r 4 года назад
Add byghe edmtakghe
@ekrutube2155
@ekrutube2155 4 года назад
ሠብሥክራይብ አርጉኝ ማርች 🌹
@zayetube3001
@zayetube3001 4 года назад
Ehete arekush anchim argign
@user-to5lc7it3p
@user-to5lc7it3p 3 года назад
ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ #ሰያ ጃዛክ አላሁ ኸይረን ሱበሃን አላህ/ውድ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሆኚውድ ትሆኛለሸ ህይወትሸም የምረል ወላሂ ቁጥብ ሆኚ አላህ በዝዝሽ መልአከ # ታዝዠው/&ታዝዝው /አላህ ሁላችንም ከመጥፎ ሙሲባዎች ይጠብቀን ያረቢ እዝናትህን ደከመ ባሪያዎች ነን
@tube-wt8ui
@tube-wt8ui 3 года назад
ወአ ወራ ወበ ወላሂ ትክክል የልቤን ተናገርክልኝ ጀዛካላሁ ኸይረን ክክክክ ሚሥቱን በስሟ እንኳን የማይጠራ ሌላ ሤት ሢያይ አፋን ይከፍታል
@najatsflores2184
@najatsflores2184 4 года назад
ግን ትንሽ ይከብዳ ሰያ ፕሮግራሙ ካንተ ጋሚሄድ ሁኖ አላገኘሁትም
@farahabdu3718
@farahabdu3718 4 года назад
menu char alle temrt ymide ena ymyhid a edi
@user-rx7mt5rp3v
@user-rx7mt5rp3v 4 года назад
ወላሂ ፎቶ መላክ የለባትም ፈልጋጂ ብሎክ ማድርግ ትችል ነበር እራሳቸው እየፈለጉ ነው ሲበቃቸው ዘወር በይ ሲላት ኤጭ ፈተዋውም ዳእዋውም ስለዚህ ሆነ ታሪኬ እያሉ ያመጣሉ
@user-bp9sv5wr5d
@user-bp9sv5wr5d 4 года назад
سمر محمد አቦ የምቸሽ የልቤን ነዉ የትናግርሽዉ
@hanan4379
@hanan4379 4 года назад
@@user-bp9sv5wr5d 👍👍👍👍አደራ ደግሞ ሌላዋ እንዳት መጣ ይልቅስ ለአላህ ቢነግሩት ነው መፍተሄው ሰው ምንም ፋይዳ የለውም ደግሞ ፊት አትስጡ ይሄን ለመስማት ወደ አላህ ዱአ እንዲያደርጉ ምከሯቸው
@behriatabdela2895
@behriatabdela2895 4 года назад
ምርጥአስተማሪታሪክነው ጀዛከላ ቀጥልበት ጀዛክላ ሰያ
@zenabzyba4361
@zenabzyba4361 Год назад
ሱበሀን አላሕ አላሕ ይጠብቀን ሰያ አላሕ ይጨምርልሕ በርታ
Далее
СМАЗАЛ ДВЕРЬ
00:31
Просмотров 188 тыс.
ሚስቱን ፈታት🫢ምን ሰርታ ይሆን?
13:37
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 109 тыс.
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00