Тёмный
No video :(

ሚስቴ ስትዘሙት ፎቶ አንስቻታለሁ ብሎ ለቤተክርስቲያን ሰጠ...|የሚባርክ ድንቅ መልዕክት በፓስተር አሊ|Rahel|Fraol|Sami|Blessing Tube 

Blessing Tube
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#christian
#christianethics
#BLESSING
#Emmanuel Official Tube
This is Blessing tube. In this channel different motivational, inspirational and educational videos which uplift your spritual, psychological & emotional mindsets wil be released.
በዚህ ቪዲዮ ለመንፈስ ለአስተሳሰብ እና ለህይወት ዕድገት የሚጠቅሙ ምክር አዘል ትምህርቶች ያገኛሉ።

Опубликовано:

 

25 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 5 месяцев назад
የሰ የብረ መውደድ ያልህሁ ፓሰተር በደንብ የተነገረህው እያያሁትነው በኛላይ ተባረክፓሰተር🎉
@emubetmamo7191
@emubetmamo7191 5 месяцев назад
ፓስተር የሚገርም መገለጥ ሁልጊዜ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 6 месяцев назад
ወንድሜ የፖስተር አሊ ትምርቱ የሚያስተምሮ ትምህቱ ያስፈልገናል በዚ ልቀቅልን ተባረክ
@tamasagenmohammad
@tamasagenmohammad 5 месяцев назад
ጌታ ሆይ አስመልጠኝ ቅንነት አይወስድብን
@babysaron5629
@babysaron5629 6 месяцев назад
አልዬ እውነትህ ነው።እኔ በቀልና ፍትህ ተቀላቅሎብኝ ነበረ።እኔ ፍትህ ስጠኝ ባልለው ፍትህ ይሰጣል።እኔ ጣላቴን በመውደድ ልጠመድ።እውነት ይሰማኛል ስቀየር።ፍትህ እፈልጋለሁ ግን በቃ ጌታ ጊዜ አለው።እኔ አውን በፍቅሩና በምስጋና ልሁን።አልዬ ይህ ይህንን ቤት በብዙ ወደድኩት።ይህንን ትምህርትን ሳልሰማ ትናንትና ደውዬላት ጓደኛዬ ጋር፣ጌታ እናመስግን ብያት ለአንድ ሰዓት በስልክ አብረን አመሰገንን።ተባረኩልኝ።❤❤❤
@Blessings548
@Blessings548 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏😍
@mebrisam951
@mebrisam951 6 месяцев назад
999⁹
@yemisolomon7628
@yemisolomon7628 6 месяцев назад
ጌታ እየሱስ አገልግሎታችሁን ያስፋ ተባረኩ
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 6 месяцев назад
ትናንት ማታ መጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ከወንድሞች ጋር አጥንተን ስንወጣ ጌታ የልቤን ክፋት አሳየኝ መንገድ ላይ እየሄድኩ ብቻዬን። የሆነ ጊዜ አንድ ወንድም እንዴት እንዲህ አሰበ ብዬ ያልኩትን እና የፈረድኩበትን ጉዳይ ቃል እያጠናን እኔ በደንብ እያሰብኩት ነበር። ገና መንገድ ላይ እየሄድኩ መንፈስ ቅዱስ አንቺም እንደፈረድሽው አስበሻል አለኝ። አለቀስኩ ንስሀ ገባሁ። ዛሬ ደግሞ በማለዳ ይህን ትምህርት ሰማሁ። የእግዚአብሔር ብዙ ምህረት ይሁንልኝ/ይሁንልን አሜን አድነን ጌታ ሆይ።
@Blessings548
@Blessings548 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏😍
@alemheaven
@alemheaven 5 месяцев назад
ጌታ እጅግ አስተምሮኛል 🙏🤣🙏🙏
@user-zk1wt7jv4v
@user-zk1wt7jv4v 6 месяцев назад
አልዬ በተማርኩ ቁጥር ፅንፈኛ መሆኔን አየውት መሆን የሚገባኝ ግን የእግዚአብሔር ወገን መሆን ነበር ደሞ ጌታ ይርዳኛል ፀጋውን ያበዛልኛል ፍርያማ ያደርገኛል
@eletetefera1628
@eletetefera1628 6 месяцев назад
,ተባረኪ
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 5 месяцев назад
Wendme tebarek
@user-ho1ut8rl8e
@user-ho1ut8rl8e 2 месяца назад
Tebarku wudoch
@sabagiday5055
@sabagiday5055 6 месяцев назад
Waw,pastor yes I agree we must have the heart of Jesus o Jesus blessed your body and give us your heart take ours🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tamasagenmohammad
@tamasagenmohammad 5 месяцев назад
Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤
@lindafekadu6398
@lindafekadu6398 6 месяцев назад
Tebareku
@user-zk1wt7jv4v
@user-zk1wt7jv4v 6 месяцев назад
ጌታ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
@tamasagenmohammad
@tamasagenmohammad 5 месяцев назад
Amen
@Shalom-lp8vy
@Shalom-lp8vy 6 месяцев назад
ተባረክ ፖስተር ዓሊ
@aidameles1722
@aidameles1722 Месяц назад
አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 10 дней назад
Ati galteta❤Eebbifami🎉
@almeakshe4341
@almeakshe4341 6 месяцев назад
GBU all
@Zenebech-hu5uy
@Zenebech-hu5uy 6 месяцев назад
ፓስተር እንድገባ ፍቀድልኝ
@Blessings548
@Blessings548 6 месяцев назад
t.me/PrayerRoomBodyofChrist በዚህ ቴሌግራም ቻናል ማግኘት ይችላሉ
@tigistwubshet3046
@tigistwubshet3046 5 месяцев назад
መቼ መቼ ነው ፕሮግራማቹ እንዴት ልግባ
@Blessings548
@Blessings548 5 месяцев назад
Tiktok ላይ ወንድማቹህ አሊይ የሚል አካውንት ፎሎ አድርገው መከታተል ይቻላል
Далее