Тёмный

ሚስቴ እራሷን መኳኳልም ሆነ መቆነጃጀት አትችልበትም || የባል ስሞታ.... ምርጥ ፕሮግራም 

Fillaah Tube
Подписаться 621 тыс.
Просмотров 125 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 554   
@fetiyaked.dhhmwsa9465
@fetiyaked.dhhmwsa9465 6 лет назад
ካገቡ ቡሀላ እራስን መጣል እንደ ባህል አድርገውታል ። በኢትዮጵያ ውስጥ ከተዳር በፊት የምክር አገልግሎት በሰጥ ጡሩ ነዉ ። አላሃምዱሊሏህ ስደት ስንቱን አሰተማረኝ
@ሐያትነኝየደቡቧአላህወኪል
Fetiya Ke D.D Hhmwsa ልጅ ይወልዳሉ ትኩርታቸው ለልጃቸው ነው
@zedmarehhg9390
@zedmarehhg9390 6 лет назад
Fetiya Ke D.D Hhmwsa ከከከከ እኮ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
Fetiya Ke D.D Hhmwsa ሳህ ስደት ያላስተማረን ነገር የለም አልሀምዱሊላ
@nejarrashid2509
@nejarrashid2509 2 года назад
ሰሂህ
@ayusalimashalahmashalh6449
@ayusalimashalahmashalh6449 6 лет назад
አላህ የውሥጥ ውበት ይሥጠን አሚን በሉ
@fdjdg9252
@fdjdg9252 6 лет назад
Ayus Alimashalah mashalh አሚንንን ያሩሂ
@luluaziz97
@luluaziz97 6 лет назад
Ayus Alimashalah mashalh ሀቂቃ አሚን ወላሂ የውጩ ዝምብሎነው መብለጭለጭ ሣሂህ ከላምሽ አሚን አሏሁመአሚን ያረብ
@neimahneimah5693
@neimahneimah5693 6 лет назад
Ayus Alimashalah mashalh አሚንንን
@emanbentmdemanbentmd9446
@emanbentmdemanbentmd9446 6 лет назад
Ayus Alimashalah mashalh አሚንን ያገልቤ
@fedakaabiwaaumeyrasululaso7919
Ayus Alimashalah mashalh ameeeeen yrabeli alamine
@ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
በዚህ በዚህ አረቦች ማሻ አላህ ናቸው ቁመው ነው ለባሎቻቸው ኢንሻ አላ ባሉን ይስጠኝ እንጅ ሁሉን ነገር ተምሬያለሁ ስደት አስተምሮኛል ጀዛካላህ ከይርን
@ሉባባነኝወሎየዋ
@ሉባባነኝወሎየዋ 2 года назад
አርቡች ጉበዝ ናቸው ግን ምን ስራ አላቸው
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 6 лет назад
የኔ ባል ሜካፕ የሚባል ነገር አይወድም አልሀምዱሊላህ እኔም ከቅድቤና ከከፈሬ ዉጪ ዱቄት መነሥነሥ ፍዉዴሾን ብወዴሽን እሚባል ነገር አልወድም ባሌ ትኩረት እሚያረገዉ ልብሥ ላይ ነው እኔም ለልብሥ ያሉኝን ልብሶች በየ ሥአቱ እየቀየርሁ የሻጣዉን ሁሉ ባድ ቀን አዳርሠዉአለሁ kkkkkkk የሚገርመው የሻጣየን ልብሥ አዉጥቸ አዉጥቸ በኋላ መመለስ ያቅተኛል ከዛ ማሥተካከሉ የባሌ ሥራ ሁኖ እርፍ አልሀምዱሊላህ ፍቅር የሆነ ባል አለኝ አላህ በዱንያም በአኼራም እዳይለያየን የሁሌም ደአዋየ ነው እህቶችየ የሚወዳችሁን አግቡ አላህም ይወፍቃችሁ
@allahisoneallahisone9547
@allahisoneallahisone9547 6 лет назад
Memooo3568 Hjkooo አምን የኔም ውዱ በሌ እንደዘ ነው አልሀምዱሊላ
@ነኢማሙህየ
@ነኢማሙህየ 6 лет назад
አሚን ፋውዴሽን ፎቶው ካለሽ ላኪልኝ
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 6 лет назад
ነኢማ ሙህየ አረ ፋዉዴሽን አልወድም ነው ያልኩት ዉዴ ሥሙን እጂ ማንነቱን አላቅም እችም ባትጠቀሚ ይሻላል ያሥረጃል ይባላል አላሁ አለም እኔ ሌላው ቀርቶ ሣሙና እኳን አልጠቀምም ንፁህ ዉሀ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@zinetseyid7197
@zinetseyid7197 6 лет назад
Memooo3568 Hjkooo ዉይ አስቀናቹሁኝ እኔማ የምወደዉ ካልሆነ የሚወደኝን አላገባም ብየ ቁጭ ብየላቹሁ አለዉ መላ በሉኝ
@እኔነኝለኔአለኩሉሃል
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ተባረከላህ ለኛም ዱአ አረጊልን
@camillacamilla9300
@camillacamilla9300 6 лет назад
አይይይይ መችይሆን የማገባው ግን ያረቢ እኔስ ናፈቀኝ የማገባበት ቀን እሲ ዱአ አርጉልኝ
@mahbobamahboba6783
@mahbobamahboba6783 6 лет назад
አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ ላች የሚበጀውን እህቴዬ
@አላሁሆቢአላሁሆቢ
Camilla Camilla ክክክኢንሻአላህ
@dubaidera6821
@dubaidera6821 6 лет назад
Ayii enem mache yihon
@dubaidera6821
@dubaidera6821 6 лет назад
Ayizon wude du.a iniderareg salihun indisexen
@ميشواليامي-ل8ذ
@ميشواليامي-ل8ذ 6 лет назад
😉😂
@መዲየአሏህባሪያብንትአማር
ከምኔው እንዳለቀ አላውቅም ብቻ ጀዛኩሙሏህ ህይርን እኔ ባለትዳር ነኝ ስለትዳር ሲወራ ምናለ ከባሌ ጋር አንድ ላይ ሁኝ የባሌን ትእዛዛ የማደርግበት ቀን ይናፍቀኝል ያአሏህ ሁሉንም ነገር ገር ታደርግልኝ ዘንድ እለምናለሁ ትዳር ለያዝነው አሏህ ሀቃችንን የምንወጣ ያድርገን በትዳር ውስጥም ያልሆናችሁ እህት ወንድሞች አሏህ ትዳር የምትይዙበትን መንገድ ያቅልላቸሁ ጀዛኩሙሏህ ህይርን ይህን ጣፍጭ ትምህርት ለምታዘጋጁልን እድሁም እድህ ልብ ሰብሮ በሚገባን መልኩ ለምታቀርብልን አቡ ቢላል ምዳችሁን ርበና ይክፈላችሁ
@Aa-vs3kj
@Aa-vs3kj 6 лет назад
መዲ የአሏህ ባሪያ ብንት አማር የባቦዋ ነኝ اአሚን ያረብ
@fatiamakki9145
@fatiamakki9145 6 лет назад
መዲ የአሏህ ባሪያ ብንት አማር የባቦዋ ነኝ madiye abshiry allah yaganaganal kawdu lale betachin lay
@taibataiba9431
@taibataiba9431 6 лет назад
እኔም ባለ ትዳር ነኝ ግን ተገናኝተንን እማስደስትበት ቀን ናፈቀኝ
@emanendrisendtis5769
@emanendrisendtis5769 5 лет назад
ጀዘኩሙአላህኸይርያርቢአላህይወፍቀንአሚንንን
@seadasa506
@seadasa506 6 лет назад
ግንኮ አላህ መርቆ ይስጠንጂ በአሁን ሰአት ፍቅር ጠፍቶልጂ እናቶቻችን አመድ ጢስ እየቦለለባቸዉ አባቶቻችን እደት ይወድቸዋል በአሁን ሰአት ፍቅር ጠፊ የጀመአ
@fatiyahabdu4399
@fatiyahabdu4399 5 лет назад
በትክክል
@didarkazi2683
@didarkazi2683 5 лет назад
@@fatiyahabdu4399 ትክክክል እህት
@bbnji5637
@bbnji5637 5 лет назад
በጣም ያኦክቲ
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 5 лет назад
ትክክል
@ss-hi6zf
@ss-hi6zf 4 года назад
ወላሂ ውነትሽ ነው እህቴዋ
@ዝምታነውመልሴ-ጠ7ከ
ያአላህ የዘውትር መኞቴ ዱዓዬም ባሌን መንከባከብ ለሱ ቆንጆ ሁኜ መዋብ ለሱ ታዛዥ መሆን እሱን ማስደሰት እሱ እሳት ቢሆን እኔ ውሃ ሆኜ ነገሩን ላበርድ ፍቅር በፍቅር ላደርገው የዘውትር ምኞቴ ነው ወላሂ እላቹሃለው የትዳር ጥፍጥና ሳላገባ ነው የገባኝ አልሀምዱሊላህ የረሱል(ሰ•ዐ•ወ) እንዳሉት እኛ ሴቶች የባል ሀቅ ከባድ ነው ሱብሃን አላህ አላህ ሷሊውን ባል እንዲወፍቀኝ በዱዓቹ አትርሱኝ ወላሂ ከምላቹ በላይ የትዳር ጉጉት አለኝ ያአላህ ወዴት ነህ ሃላሌ ኡፍፍፍ
@ሰሚራመሀመድየድንተማሪነን
ዝምታ ነው መልሴ الله ىسطش
@rabeeasaid9208
@rabeeasaid9208 5 лет назад
ዝምታ ነው መልሴ አላህ ሷሊሁን ባል እደኔ ይወፍቅሽ እህት
@richtube6240
@richtube6240 5 лет назад
እኔም እዳች ነዉ ምኞቴ
@fhdfhd5024
@fhdfhd5024 5 лет назад
የት ነሽ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፈ7ነ
አላህ ሳሊሁን ይወፍቀን ወላሂ እኔም እንዳቺ ነኝ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
አቡ ቢላል ጄዛክላህ ኸይር እጅግ በጣም አስፈላጊ ምክር ነው እኛ ሴቶች ብዙን ጊዜ በተለይ ከወለድን ከራሳችን በላይ ለልጆቹ እያሰብን እራሳችንን እንጥላለን እንደዚህ ስል ሁሉንም ሴቶች ለማለት ፈልጌ እንዳልሆነ እንድታውቁ እፈልጋለሁ አንዳንድ አሉ ነገር ግን አብዝኛዎቹ የድሮ የአያቶቻችን ባህል ይዘን እንጋዛለን ይህ መሆን የለበትም በአጭሩ እህቶቼ በተለይ ትዳር ላይ ያላቹ ባለቤቴ አይወደኝም ድሮ እንዲህ አልነበረም ፀባዩ ተቀየረ ብላችሁ ውስጣቹን ከመረበሽ ይልቅ ባሌ ከኔ ምን ይፈልጋል ከኔ ምንስ ጎደለው ብለሽ እራስሽን ገምግሚ እንዲወድሽ ለማድረግ ሞክሪ አላህ ያግዝሻል ከኔም ጭምር ነው ምክሩ ክክክክ ያአላህ አቡ ቢላል ለወንዶችም ብዙ መክረሃል ጄዛክላህ ኸይ እንዲያ አንተ ሳትጠቅሰው ትንሽ ነካ አድርገህ የተውከው አንድ ነገር ትዝ አለኝ ያውም አንዳንድ ወንዶች ቆንጆ ና ንፁህ ውብ ሆኖ መታየት ለሴት ብቻ አድርገው የሚያዩ ወንድሞቻችን እጅግ በጣም ብዙዎች ናቸው በጥሩ ስነምግባርም እንደዛው ማለት ውጭ ከጓደኞቻቸው ማሻአሏህ ይሆኑና እቤት ከሚስቶቻቸው ደግሞ አኡዙቢሏህ የሚያስብል አሉ አላህ ከአዘነላቸው በስተቀር እና ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ ወንድሞቻችንም በደንብ መምከር አለባችሁ ዳኢዎቻችን በተረፈ አሏህ ሁላችንም ሷሊሆች ያድርገን ያረብ
@noreyajamal737
@noreyajamal737 6 лет назад
Miha ilah
@ኸውለትሁሴይን
@ኸውለትሁሴይን 6 лет назад
የአላህ በሪያ ነኝ ሱብሃነከ ያረብ አበሳ ነሽ♥
@heyattefera4956
@heyattefera4956 6 лет назад
የአላህ ባሪያ ነኝ ሀስቢነሏሁ ወኒእመል ወኪል በጣም ትክክል ነሽ ከኔባል ጀምሮ ነው ውጭላይ መሻአላህ ነው ከቤትሲገባግን ዝም ነው አላህ ሂዳይስጣቸው
@afzanasr4728
@afzanasr4728 6 лет назад
ከዉለት ሁሴን z
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
አሚን ያረብ
@RabiaRabia-mb8dc
@RabiaRabia-mb8dc 6 лет назад
ጀዛአኩም አላህ ኸይር ያ አሏህ 😰 ባሌ ሁሌም ይለኛል ግን ሲበዛ እወደዋለሁ ይወደኛል በስሜኳን ጠርቶኝ አያቅም "ሀቢባዬ" ነው የሚለኝ ፀጉሬንም እሱ ነው እሚያበጥርልኝ ግን አሁን ይሄን ስሰማ ወላሂ የጥፍተኛነት ስሜት ተሰማኝ!!! የኔ ውድ ባል አላህ እድሜህን ርዝም ስራህን እምር ያድርገው ጀሊሉ ኢንሻ አላህ ከአሁን ቡሀላ ራሴን እጠብቃለሁ የአንዱ ለሌላው መማሪያ ይሆናል ባረካላሁፊኩም!!
@አሉቲእነቴንነፈቂ
ደስ ይላል መሻ አላህ
@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
Rabia Rabia ማሻ አላህ አላህ እስከመጨረሻ ያድረግላችሁ ጥሩ ልጆቹንም ይሰጣችሁ
@zebnayalbhew6389
@zebnayalbhew6389 6 лет назад
ክክክክክ
@እናቴእወድሻለሁ-ጐ4ዀ
Rabia Rabia እነፀም ነኝ ቆይ ካሁን ቡሀላ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 6 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር እኔ አሁን በስደት ተራርቀን እየኖርን ነው ግን አብረን በነበርንበት ጊዜ በጣም መለባበስ እወዳለሁ እናም ባለቤቴ በደስታ ፍንድቅ ነው እሚለው የትም እጀን ይዞ ነው እሚዞረው እናም በዱአ አትርሱኝ በስደት ከተለያየን 3 አመት ሆነን ግን እሱም እኔም በናፍቆት እየተሰቃየን እየኖርን ነው ብቻ አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል
@አለህይጭምርለቹደስይለል
አብሽር አለህ በሰለም ይጨምረቹ እህቴ
@fatiamakki9145
@fatiamakki9145 6 лет назад
Zed Bintislam allah baselam yaganagechu yarebb lk enda ena neshi enam 2amet honag ya allah hulachunnm baaelam yaganaggnnnn yareebbb
@teybintubeteybin2618
@teybintubeteybin2618 6 лет назад
+zid bint Islam Allah beselam yagenagnachu mar.
@seadamohammedrayan7246
@seadamohammedrayan7246 6 лет назад
Zed Bintislam እኔ ኢን ሻአላህ ቁንጅጅት ለባለቤቴ ሳገባ ነው
@sofiayousif5491
@sofiayousif5491 5 лет назад
አብሽርይ እህቴ ትገናኝላቺሁ
@hrjhdjjd8354
@hrjhdjjd8354 6 лет назад
እህቶች ለባላችሁ ሜካብ ሳይሆን ዋናው አይንን መኳልና ከንፈርን ቀይ ማድረግ ንጽህና መጠበቅ እሱ ደስ የሚለውን ልብስ መልበስ ስነ ምግባርንብጥሩ ማድረግ ይህንን ነው ሷሊህ ባል የሚፈልገው።ሜካብ የምትሉት ፊታችሁን ሊያበላሸው ይችላል
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
Hrj Hdjjd በትክክል ውዴ
@fgghhj982
@fgghhj982 6 лет назад
ይቅርታ። በሚካብ። ባሌን። አልማርክም። የምማርከው። በኩል። በአለባበስ። ደግሞ። ጥድት። ያለች። ምግብ። ሁሌም። በስአቱ። ማቅረብ። ለባሌ። ነው። ወድለጂ። ካልበላ። ስሜት። የለውም። ሀሌም። በስረአት። መመገብ። አለበት። በእጁም። በእጀም። እያጎረስኩት። ሀቢቢ። ውዴ። የኒማርርርርር። እወደዋለሁ። ሀሌም
@hrjhdjjd8354
@hrjhdjjd8354 6 лет назад
Fgghhj ሀዱስ ሀያቲ ትክክል ነሽ እህቴ በርቺ
@ሀምድያአስራርአላህወክል
+Fgghhj ሀዱስ ማሻ አላህ አላህ ሷል የሆነውን ይወፊቀን
@አመቱላህአመቱላህ
ትክክል ሜካብ ለፊታችን ቆዳ ጥሩ አይሆንም እራሱ ከንፈር መቀባትም ደስ አይለኝም አይን መኳሉ ግን ዉበት በጣም ያደምቃል እኔም የሚመቸኝ መኳልና ንፅህናየን ጠብቄ ለባሌ ንፁህ ሁኜ መጠበቅ ነው
@mohammad5957
@mohammad5957 5 лет назад
ለባሌ እንዴት መማር እንዳለብኝ ከመዳሜ ተምሪያለሁ👍👍👍👍 እኔ አያስጨንቀኝም ብቻ ባሌን ላግኘው😂😂😂😂😂
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
ክክክክጥ
@ሉባባነኝወሎየዋ
@ሉባባነኝወሎየዋ 2 года назад
ክክክክክክክ
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 10 месяцев назад
ከከከከከ😂
@ሂወቴ.እናቴብቻናትm
እረ አላህ. ፍሩ ሴቱ ተው ግን ተው. ቆይ እያንዳንድሽ. ስምተሽ ያለብሽን ችግር እንድታስተካክይ እንጅ. ምን እንደምስሪ ጻፊ. ተለሻል. እኔ አላገባሁ እራሴ እጠብቃ. ሜካፕ አርጋለው. ምናም ምናም. ማን ጠየቀሽ. ምናለ ስራት ቢኖራችሁ. ነገ ውስጥ ምን እንደለበሽ ሳይቀር ኮመንት ላይ ትጽፊያለሽ. ፍፍፍፍፍፍፍ. እስኪ ልብ እንትዛ ትምህርቱን እናዳምት ችግራችንን ኮመትላይ ሳይሆን ለራሳችን እንቅረፍ. እድህ ነኝ እንድህ ነኝ አትበሉ በአላህ.
@sefiynalj6927
@sefiynalj6927 6 лет назад
tkkl😊
@halimahhalimah9548
@halimahhalimah9548 5 лет назад
ሰህ
@saqe5664
@saqe5664 5 лет назад
አስተዋ ተመቸሽኝ አላህ ይጨምርልሽ
@hayathayatoo4921
@hayathayatoo4921 5 лет назад
ልክነሽ
@asmaabdi5413
@asmaabdi5413 6 лет назад
ጀዛከሏህ አቡ ቢላል አሏህይጨምርልህ አሏህ የባል ሀቅ ጠባቂ ያድርገን ወንዶችም የሚስት ሀቅ ጠባቂ ያድርጋቹ ሴት ልጅ መካካል አምራ ተውባ መታየት ያለባት ለባሏ ብቻነው
@HelloHello-dh6oq
@HelloHello-dh6oq 6 лет назад
ማሻ አላህ ትልቅ ትምህረት ነው እኔ ንካህ ላይ ነኝ ዱዓ አድረጉልኝ ወደ አገረ ልገባ ነው እህቶቸ
@seadaali5419
@seadaali5419 6 лет назад
ዉበት እኮ በሚካፕ ብቻ አደለም እህቶቸ ዉበትን መጠበቅ በንፅህናነዉ ከመምጣቱ በፊት መዘገጃጀት በልብስሽ ሽክ ብለሽ በየጊዜዉ ሽቅርቅር ማለት ነዉ እንጂ መቀባባት አለመዉደደ ምክንያት አይሆንም ግን ለምን እደሆነ ይገረመኛል እኛ ሴትች ሳናገባ መዋብ እንወዳለን ስናገባግን እንቀንሳለን ብቻ አላህ ጥሩ ባል ይወፈቀኝ እንጂ ስለመዋብ ችግር የለዉም ኢንሻ አላህ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 лет назад
Seada Ali አሚን ያርብ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 лет назад
አሚን ያርብ
@مريمالزيودي-ز3ر
@مريمالزيودي-ز3ر 6 лет назад
Seafarers Ali
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 2 года назад
ትክክልነሽ እኔ ዎላሂ ሜካብ አሎድም ያረብ ጡሩ ሚስት አድርግኝ
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي 6 лет назад
እረ ወንዶች ሙስሊምሴትንብዙምአጨቁኑ ምንም ብትሆን የአኼራእህትህነች እኔም መቀባብልትምሆነቀበጥቀበጥ አይመችኝም አላህ ሳሊህእናአላህንፈሪይወፍቀን እህቶቼበዲናችሁላይጠንካራሁኑዱኒያቀሪናት
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 5 лет назад
حياة جمال
@itop1444
@itop1444 3 года назад
ላ የኔ ውድ ሽሪአችንም የሚፈቅድልን ለብስላችን መቆነጃጀት ነው ያኔ በሜካብ ሳይሆን አላህ በሚፈቅድልን መንገድ
@khadejae6611
@khadejae6611 6 лет назад
እረ እንደው ሳልህ አላህን ፈሪየሆነውን ባል በሰጠኝ እንጂ ይኸ አያሳስበውም ነበር
@ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድእ
Khadeja E እኔም እንዳቺ እንደው ማግባት አማረኝ ክክክ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
ክክክክ አሏህ ይወፍቀን
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 лет назад
Khadeja E አላህ ይወፍቅሽ እህቴ እኔስ አያያዙን አልቻልኩም
@madonnaahmad7225
@madonnaahmad7225 6 лет назад
Khadeja E አረ
@kiyaayu6018
@kiyaayu6018 6 лет назад
Kkkkkkkkkk
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ ምክር ነው አላህ ሷሊህ የሆነ ባል እንድወፍቀኝ
@zemuibinteasirkagryydhgdid1240
ማሻላህ። 0553076061
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 лет назад
ጀዛካላሄረን እሻአላህ አላህ ብቻ ሣሊህ ባል ይወፍቀን ለባሌ ዝግጁ ነኝ እሻአላህ
@sofiasofia8189
@sofiasofia8189 6 лет назад
ያአላህ እኔ ደግሞ እዴት አባቴ መቀባባት መኳኳል እደምወድ ውዶቸ ኑሱማ በድዋችሁ አትርሱኝ ይህ ውበቴንና በቀባባትን መኳኳልን ለሃላሌ ትኩረት አደርግ ዘንድ ሳሊህ ወንድ ወበተን የሚወድ ውበቱን የሚጠብቅ ይወፉቀኝ ዘንድ እነዳፋ ሚነል ኢማን እደሚባለው ነውና
@hawaand4684
@hawaand4684 6 лет назад
ام وتين አላህ ይወፍቅሽ እዳችው ያለውን እህት እኔም እዳች በጣም ነው እመወደው መልበስ መኮኮል ግን እደኔ አልገጠመኝም
@sofiasofia8189
@sofiasofia8189 6 лет назад
እራሀፍ እድሪስ አሚን ሀቢበቲ አብሽሪ አላህ የልብሽን ያደርግልሻል ኢንሻ አላህ
@ሳሊሀ2018
@ሳሊሀ2018 6 лет назад
ام وتين
@hawaand4684
@hawaand4684 6 лет назад
ام وتين አሚን እህቶቸ
@modinamodina5171
@modinamodina5171 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ህይረ አሥተማሪ ቪደውነው
@rayanemahmmode6433
@rayanemahmmode6433 6 лет назад
ምን ቢትለባብስ ልክስክስ ወንድ ወደ ውጭ መሄዱ አይቀርም ወላሂ
@حواىحلواني
@حواىحلواني 6 лет назад
እኔ አላገባሁም ግንትምርት ወስጃለሁ ጀዛከላህይር
@Hope20437
@Hope20437 6 лет назад
ይአጅባል የአላህ ስራ አንዳንዱ አላህ መልካም ትዳርን ሰጥቷቸው አያያዙ ይጠፋቸዋል አንዳንዱ ደግሞ ትዳር መያዝና መልካም ህይወት መምራት እየፈለገ አላህ አላደለውም።
@maremmo1698
@maremmo1698 6 лет назад
እኔን ያገባ ባል ጉድ ነው ወላሂ ከንፈሬን እንካን መቀባት አልችልም ከመታጠብና ከመልበስ ውጭ ንፅህና ላይ ግን አንደኛ ጎበዝ ነኝ
@maremmo1698
@maremmo1698 6 лет назад
አሚን ያረብ
@omuferihaseid2922
@omuferihaseid2922 5 лет назад
Lemkraachihu Enamesgnal Gen Mekbabat Yemilew Aymcheingm Neshnayen Metebke Yaleingn Lebs Melbes Enje Beqen 5Weqt wedu /yemttateb/ set yemaytebk New Eniy Leerase Alfelgm Setateb Sekuwal Lewl New Ende Kkkk
@zedbintkemal3584
@zedbintkemal3584 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ከይረን ኢንሻ አላህ የኔም ምኞት ነው ማለት ለባሌ ለመካካል እሱ ድርስ የሚለው ነገር ሀላል እስከሆነ አደርገዋልው አላህ በሰላም ያገናኘን ባረከላህ ፊኩም ስደት ብዙውን አስተማረን ውሮ መኳኳል ወደ ውጭ ሲወጣ ነው ነበር ሰርግ ሲኖር ወይም ዝመድ ለመጠየቅ ብቻ ነበር
@nasir3906
@nasir3906 6 лет назад
እኔ አላገባውም ግን እራሴን በጣም ነው ምጠብቀው አንዳንዴም። ሜካፕ እጠቀማለው......ኢንሻአላህ ሳገባ የበለጠ አምሬ ተውቤ ነው ምጠብቀው
@lubabaebrhaim6891
@lubabaebrhaim6891 6 лет назад
አልሀምዱሊላ እርቢአለሚን እር እኔስ ወላሂ ሚካብ በሙሉ የፊት መቀባባት አልወድም ግን በጣም አልወድም ለምን እንደሁ አላቅምግን ኩል ብቻ እኮላለሁ እሄንን አልዋሽም የሌላው ደስ አይለኝም ልምድም የለኝም አልሀምዱሊላ ባሌም አይውድም ኢንሻአላህ ትዳራችን በፍቅር ላይ ፍቅር እንድጭምርልን በዱአ አትርሱኝ ያገሪ ልጆች
@أمتأللهبنتعبدالله-و5ب
የደሴ ልጂ ነኝ የደሴ ልጂ ነኝ ቀልቢ የኔ ቢጤ እኔም ልክ እንደ አንቺ ኢንሻህ አሏህ አንቺም አትርሺኝ😍
@Mohammed-bt2kr
@Mohammed-bt2kr Год назад
አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ይወፈቀኝ የምበጃጂበትን ልብሷች ብቻ ያቅርብልኝ ለሌላዉ አብሺሩ እሰልምናችን ሁሉንም ያሰተምራል አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሰላም
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 6 лет назад
እኔ መቀባባት አልውድም።ፍርዶብኝ ግን አላገባሁም።
@jemilanegnkaasela8087
@jemilanegnkaasela8087 6 лет назад
Jamila Jamila enem wallahi
@luluaziz97
@luluaziz97 6 лет назад
Jamila Jamila መሻአላህ እኔም እዳችው
@rahmarahma8592
@rahmarahma8592 6 лет назад
Jamila Jamila ክክክ ወይኔ እህት እደኔነሺ
@luluaziz97
@luluaziz97 6 лет назад
Rahma Rahma አወ እህት ዋናው የውሥጥ ንፁህነው እናም አላህ የወደደልንን ትዳሩን ይወፍቀን ያረብ ላገቡትም አላህ ያሣምርራላቸው ያላገባነውንም አላህ ይወፍቀን
@نونالعتيبي-ع9ب
@نونالعتيبي-ع9ب 6 лет назад
Jamila Jamila hi
@igmsalzi2266
@igmsalzi2266 6 лет назад
ውድ የኢሥላም ልጆች እሥኪ ለአላህ ብላችሁ ሷሊህ ባል እንድሠጠኝ ዱአ አድርጉልኝ። ለመበጃጀት ኢንሻ አላህ
@cell4864
@cell4864 6 лет назад
igms Alz አይዞሽ አላህ ሳሊሁን ይስጥሽ ምን ይሳነዋል አትቸኩይ ያንቺ ያአለው ቢያርጅ እንጅ የትም አይሄድም ኢንሻ አላህ
@zedmarehhg9390
@zedmarehhg9390 6 лет назад
iGMSALZ i ላንቺም ለኛም ላላገባን አላህ ሱበሀነወተአላ ይወፍቀን ወደአላህ የሚያቃረብ በሱና የደመቀ ፍቅረ ሷሊህ ልጆችን የምንወልድ ያድረገን ያረብብብብ አንተ አይቸግረህም ላገቡትንም አንተ አሳምረላቸው
@مكيةبنتسعيد
@مكيةبنتسعيد 6 лет назад
anchi salih lemhon mokri jezaesh tagegnalesh
@ማሚላአልይቀጮንአፍቃሪ
አላህ ይወፍቅሸ
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር በጠም ጥሩ ነው አላህ ጥሩ ሳሊህ ሚሰት ያድረገን አላህ ሳሊህ ባል ይሰጠን ያርብ አሚንንን
@እሙመስኢድእሙመስኢድ
እኔስ ምንም የማውቀው ነገር የለኚም ባሌም መሸአላ ነው አይናገረም ግን አሁን አንድ ልጂ ወልደናል ሜካብ ስቀባ አይኔን ያመኛል
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
እኔ ኢሻአሏ አህላቁ ያማረ በድኑላይ ጠካራ ባል ላገባ ነዉ አላሀምዱሊላ ሁል ጊዜ አላህን እማፀን ነበር ድን ያለዉን ባል እድወፍቀኝ ኢሻአላ
@fatmahjamal3359
@fatmahjamal3359 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ይወፍቅሽ ውዴማር
@አመቱላህአመቱላህ
አላህ ከባሌ ጋር በሰላም እንዳገናኘኝ ዱአ አድርጉልኝ እንጅ ለባሌ ለማስደሰት 100%እርግጠኛ ነኝ ኢንሻ አላህ
@አንተንብየተባልኩዱርየ
ያአላህ እኔ አብሮ አደጌ ሀቢቢ የትዳር አጋሬ ውዱ ባሌ በጣም እወደዋለሁ ሜካብ አይወድም ግን እቤት ሽር ብየ መጠበቅ እወዳለሁ ባሌ አህለሡና ወልጀመአ ነው አኔ ግን ከአህባሾች ነበርኩ አልሀምዱሊላ አሁን ግን ቁራአን ቅሪ ሢለኝ እኔ እጀ ሥራ እሠራለሁ አላህ ይጠብቅህ
@topia3069
@topia3069 6 лет назад
ሳህ ልክ ነው ሴት ከማግባቷ በፊት ነው እምትሺቀርቀርው ከግድህ ግን ስደት ብዙ አስተምሮናል አላህ ሷሊህ ይወፍቀን በሚገባ ፍቅር እስጠውና ፊጣረ በሰጠኝ ሺር እልለታለሁ ግን የሴቶችን ኮተት አልወድም ተዘጋጅቸ እየጠበቅኩት ነበር እሱም ቀር እኔም የማዳም አገልጋይ ሁኘ ቀርሁ ያርብ አላህ ሆይ ልፋቴን ለቤቴ አድርግልኝ ስደትን በቃሺ በለኝ ሷሊህ አድርገኝ ሷሊህም ሰጠኝ ጀዛከላህ ኽይርን ንፅህናው ኢስላም ንፅህነው ግን የሚያሳስበኝ ሀገሬ ተውሂድ የሌም እናም ድን ያለው በድኔ የሚያጠነክርኝ። እዳገኝ ይህ ነው የምንጊዜም ጭንቀቴ ያርብ ስአድኒ
@እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
እኔ ካሁን በፊት ያገባሁት ባሌ ለሰውነቱ ጣጣም የለውም ሁለ ነገሩ ዝም ብሎ ነው ያለው ትኩረት ለስራ ብቻ ነው ለኔ ምንም ጊዜ አይሰጠኝም ከዛም የተነሳ ስመክረው ስድቡን ቀጠለ ከስራየ የሚበልጥ ነገር የለም ይለኛል እኔ ግን ለሱ ብየ እራሴን አስውቤ እጠብቀዋለሁ ግን እኔ የምፈልገው አይነት አይሆንም ምሳሌ ሰውነት መታጠብ ልብስ መቀየር ከኔ ጋር ጨዋታ ፈፅሞ አይቻም በዚህም ምክንያት ተለያየን አሁን ግን እንሻአላህ አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀኝ እንጂ እኔ መቆነጃጀት እወዳለሁ ማለትም በልብስ እና ኩል ሮጂ በነዚህ ፏ ማለት እወዳለሁ አላህየ ልክ እኔ የምፈልገውን አይነት ትዳር ወፍቀኝ ያረብ ያላገባችሁም አላህ ይወፍቃችሁ ያገባችሁም ያማረ ይሁንላችሁ
@anotherday1864
@anotherday1864 6 лет назад
ጀዛክላህ ኸይር እኔ አላገባሁም ነገርግን መቀባባት አልወድም ልብስና ሽንቱ ብቻ ነው ደስ የሚለኝ ያረቢ ጥሩ ትዳር ወፍቀኝ
@jemishow1259
@jemishow1259 6 лет назад
ፉቴን ሜካፕ ነክቶኝ አያቅም የምትሉ አሏህን ፍሩ እውነታውን አሏህ ያቃልና እደው ባሁኑ ሰአት የቷ ሴት ነች የማትቀባው ከትላልቆቹ በስተር ትላልቆቹ ከሆናችሁ የምኮምቱት ልክ ብላችሆል ምክንያቱም አርጅታችሆል ሸባቦች ግን አሁንም ይጠቀማሉ አይ ካላችሁ አሏህ ስለሚመለከታች አትቅጠፊ እናሜ እኔ ድኔ እስከፈቀደልኝ ድረስ ለባሌ የፈለኩትን እጠቀማለሁ ስፈልግ ፈይት ስፈልግ ቅቤ ስፈልግ ባዝሊን ስፈልግ ሜካም እጠቀማለሁ ይህን በማድረግ ደሞ ክብሬ አይቀንስም ከሇላ ቀርነት የተነሳ ዱቄት እያላችሁ ትሳደባላችሁ ሀራም ካላደለ የቱጋ ነው ችግሩ ስለዚህ ጠየሰቁ መጀመሪያ
@ሐያትነኝየደቡቧአላህወኪል
ጀሚ ወለየዋ የመርሳ ልጂ እደዛ ማለት የለብሽም ፊቴ አልቀባም ምንም ነገር አልወድም ምንም ማለት አደለም
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
ጀሚ ወለየዋ የመርሳ ልጂ በትክክል
@እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና
ጀሚ ወለየዋ የመርሳ ልጂ ትክክል ያአገሬ ልጅ የመርሳ ውብ
@binteiselam3219
@binteiselam3219 6 лет назад
ጀሚ ወለየዋ የመርሳ ልጂ *እኔ ተቀብቸ አላውቅም አልችበትምም ግን አሰተምሮኝ እለለሁ እየልኩኝ ነው ደግሞ አላገባሁም ሶሊሂ ባል እንደሰጠኝ ዱአ አድረጉልኝ*
@jemishow1259
@jemishow1259 6 лет назад
ከሪማ binte iselam የዲን ተማሪ ነኝ ከሪማየ አብሽሪ አሏህ ለአንች የሚበጀውን ይወፍቅሽ ውዴ ሷሊህ የሆነውን
@b7oom779
@b7oom779 6 лет назад
የእህዋቲ ፊላ በመካካል ሳይሆን ውበታና ንፃህናዋን ከጠበቀች በቂ ነው ያለመካካል ትዳር ለማፍረስ ምክንያት አይሆንም ውዳ እህቴ ለሱ ደስ የሚሉትን ልብሶች መልበስ ንፃ ህናሽን መጠበቅ ነው መካካል ከፈለግሽ ለሱ ብቻ ነው ሀጂ ነቢ እንዳያይሽ እንጂ ተካካይለት ለሱም ደስ ይለዋል
@ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA
ማሻላህ ማሻአላህ ማሻላህ ወላሂ ትምህርቶች በጣም ደሰይላል ማሻላህ በሰማንበት ተጠቃሚ ያርገን ያርቢ አልህምድሊላ አለ ኒእማትል እሰላም ሙሰሊም ያደርገን ጌታ አልህምድሊላ ጃዛኩም አላህ ኸር
@እሙአብዱሮሆማን
@እሙአብዱሮሆማን 6 лет назад
እደዉ አላህ ሷሊህ የሆነዉን ወንድ ይወፍቀኝ እጅ የፈለገዉን አደርጋለሁ ግን እሡ እሥሚነግረኝ አልጠብቅ አላሀምዱሊላህ ሥለ ትዳር ሥደት ትምህርት ቤት አሥተምሮኛሎ በነገራችን ላይ ሚካብ አልወድም ከቻፖሥታክና ከባሊዝን ዉጭ ግን ለባላችን ብንዋብላቸዉ ደሥተኛ ይሆናሉ ግን እደዉ የኔ ባል የት ነህ ትምህሩቱን እየሠማህ ይሆን እኔ ዝግጁ ነኝ አንተሥ ምን ላይ ነህ አሥበህ ና ዉዱ ባልተቤቴ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ምክሩ በጣም ጠቃሚና ደሥ የሚል ነዉ
@tube6267
@tube6267 6 лет назад
ጀዛከላህ ኸይረን ትልቅ ትምህርት ነው ላላገባነው አላህ ጥሩ ይሆነውን ትዳር ይወፍቀን
@rimmohammed1041
@rimmohammed1041 6 лет назад
ኢንሻ አላህ አረእኔ ባሌ አላህ ከሰጠኝ ከኔወጭ እዳያይ ለያት ያለ መሆን እችላለሁ አላሁማ በሁለት አገር የሚጠቅመኝ ባል ስጠኝ እዱኔያውይ የማያታልለው
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 6 лет назад
እር እኔ ሜካብ መቀባት አልወድም ትንሽ ኩል ይሻለኛል እጡር እራሱ ሽታው ትንሽ ወጣ ያለ ከሆነ እራሴን ያመኛል ለሌላው ችግር የለም ኢንሻ አላህ ለዚህ ያድርሰን
@zedmarehhg9390
@zedmarehhg9390 6 лет назад
Weynitu Yimer ከከከከከከከከከከከከከ ወይኔ እህቶች ፈገግ አደረጋችሁኝ አብሽሩ ዋናው የልብውበትነው አላህ የልብ ውበት ይወፍቀን
@ميشواليامي-ل8ذ
@ميشواليامي-ل8ذ 6 лет назад
inem indachi nany
@ህወታችንለድነችንየአላህና
እኔማ አልሀምዱሊላህ ኤሄን አለደረግሽ ብሎ አይነገርም መኳኳልም አሎድም ግን መታ ከስራ ስመጣ ከቤት እሰት ጣፍቶ ከመጣ እረሱ እሰት ይሆነል እኔ ትንሽ ሀይለኝነት ስለነበረብኝ እሱ ወጥ የረገል አላህ የሰሊሽ በሉኝ ከአገር ሰሊወጣ ስለ ድኔ ብዙም አለቅም ነበር አሁን ግን ኢሻ አላህ ለበሌ ዘውድ እሆነለው ብዬ አስቤያለሁኝ
@neimawollyew6377
@neimawollyew6377 5 лет назад
ያአላህ መልኩ ከሚያምር ይልቅ ቀልብ የሚያምር ትዳር ይስጠን
@privateaccount3195
@privateaccount3195 4 года назад
Masha Allah harif meker nw gn wendu yataw ayemeselejem abezajochu bir felagiwoch nachew kehulum belay din yalachew behonu yemeretal
@መልካምነትበኪሎአይለካም
የኔ ባል ምንም ነገር እንድጠቀም አይፈቅድልኝም ከሎሽን / ቫዝሊን ውጭ
@ኢስላምነውሂወቴላኢላሀኢለ
ማሻአላህ አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን ለሁላችንም እኔም ከኩልና ቻብስቲክ ውጭ መቀባት አሎድም አልሀምዱሊላህ አላህ ውብ አርጎ ነው የፈጠረኝ አላህ ሳሊሁን ይስጠኝጅ ለዛ ቀላሌ ነበር ያረብ በስደት ያሉ እህቶቸን በሙሉ ሷሊሁን ይወፍቀን አሚን ኢንሻአላህ
@aishaalali1355
@aishaalali1355 6 лет назад
Fatma Fatum አሚን
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 года назад
Masha Allah gabecha endemewraw behon wendum setum ya selam beche bendzeh beqelalu tedar wanaw Allah yetebarkewn esum esuwam yewfeq
@ziyadanurbarbat3372
@ziyadanurbarbat3372 6 лет назад
ጀዛከላ ኸይር ምርጥ ትምህርት
@cell4864
@cell4864 6 лет назад
የአላህ ያላገባን ሳሊህ አርገንና ሳሊሁን ወፍቀን ያገቡትም ትዳራቸው ላይ አፅናቸው በኢማን የተመሰርተ ለዱንያም ላኪራ የማይለዩ አድርጋቸው አሚን ኢማን ካለ ሁሉም ቀላል ነው
@sofiyakedir509
@sofiyakedir509 6 лет назад
እኔም ዝግጁ ነኝ አላህን የሚፈራውን ይስጠኝ ኢንሻአላህ ከአላህ በታች ሁኚ የለኝን ሆናችሁ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቀድ ግን ኢማን ይኑራው
@ያርብማርኝያርብማርኝ
ሱበሀን አላህ አላህ ለባሎቻችን ታዛዥና አክባሪ ያድርገን
@አይከልየልጓማዋ
አሚን ያረብ
@ዘሀራየድኔተማሪኢንሻአሏህ
ጅዛኩም አሏህ ኸይር አሏህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን እኛንም ጥሩ ሚስት ያድርገን ያረብ
@kamelazenu5389
@kamelazenu5389 6 лет назад
እኔ እደውም ዳሌየለኝም ዳሌ እንድኖረኝ እስቦርት እየሰራሁነው ምክነያቱም ወደፊት አላህካለ ባሌበኔ በኔደስተኛ እድሆንልኝ በጣም እፈልጋለሁ ሜካብ በጣም ትንሽ ደስየሚል ሜካብ መጠቀምነው የምፈልገው ዋናውግን ይ0ግልንፅህና ይወስናል እናም የምለብሳቸው ልብሶች በተቻለኝ አቅም ባሌን የሚማርክ እድሆን እሙክራለሁ ክክክክክክክክክክክክክክ አላህ እድሜና ጤናይስጠን ጀዛኩምላህ ኸይር ወድም ሙሀጂሩ
@ameleamele4699
@ameleamele4699 4 года назад
አይ መቸ ይሆን የኔ ቀን ወንድሞቼ እስክ ሳልህ የሆነ የአላህ እምፈራ ወንድ አላህ ይስጥሽ በሉኝ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 6 лет назад
ወላሂ እኔም ባለቤት ሁሌ ይመክረኛል ግን አልሰማውም ነበር አሁን ግን በስደት ነው ያለሁት አላህ ያገናኘን እና ኢንሻ አላህ ያረብ የባሌን ሀቅ እምወጣ ሴት አድርገኝ
@seadasa506
@seadasa506 6 лет назад
እኔ አላገባሁም ግን አላህ ስሊህ የሆነ ባል ይስጠኝጂ በኔ ጥንካሬ በአላህ እገዛ እቆነጃጅለታለሁ በኢዝኒላህ።
@wearemuslimalhamdulillegna6904
በተፈጥሮዬ መኳኳል አልወድም አላህ የሰጠኝ የተፈጥሮ ውበቴ ይበቃኛል ግን አላገባሁም ካልተኳኳልኩ ቢፈልግ ባንድ ቀን ይፍታኝ ኪኪኪኪ
@zedmarehhg9390
@zedmarehhg9390 6 лет назад
we are Muslim alhamdulill egna muslimoch nen ከከከከከከከከከከከከከከከከ እረ አይባልም ልመጂ ካሁኑ መኳኳል
@wearemuslimalhamdulillegna6904
zed mare Hhg ሀሀሀሀሀሀሀሀ ጠይብ ሀቢብቲ ኡሙ አብደላ ነሽ?
@marifakemal7892
@marifakemal7892 6 лет назад
አላህ ሷሊሁን ባል ይስጠኝጅ መመልበስና ለመኳኳል ማንም አያህለኝ ከመዋቤ የተነሣ ሌላ ሴት ቃጥ ብሎ እንዳያይ ነበር እማደርገው ዱሮማ እባሌጋ ዱቄት ተነስንሸ እቀርባለሁ ወደ ከተማ ስዘጣ ግን እድሜ ለስኡድ ቢጣቂ እንሸረሸር ነበር አይ ስደት ቢዘገይም ስንቱን አወኩበት አልሀምዱሊላህ
@ለዉዷእህቴ
@ለዉዷእህቴ 6 лет назад
እኔማ መቀበበት በጣም ነዉ ምወደዉ kkk ጀዘኩም አለህ ኸይር የበነት ሰምተቹወል ዱአ አድርጉልኝ የእኽወቲ ፊላህ
@ሉባባነኝወሎየዋ
@ሉባባነኝወሎየዋ 2 года назад
የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ ምልካም ባልም ይስጥሽ ከለለሽ
@foziyabintislam9517
@foziyabintislam9517 5 лет назад
ጀዛኻ አላህ ከይር ለሁሉም ነገር አላህ ያድርሰን እንሻ አላህ አላህ የሰማነውን በተግባር ከምያውሉት ያድርገን እንሻ አላህ
@zaharahusein2619
@zaharahusein2619 5 лет назад
ኢንሻአላህ አሏህ ባሎቻቸውን ከሚያስደስቱ ያርገን ልትዳር ብቁ ያርገን ያረብ!
@sumeyaatemam2023
@sumeyaatemam2023 6 лет назад
mashaa allah jazakallahu kahiran
@rabiaalamu7683
@rabiaalamu7683 6 лет назад
ጥሩ ምክር ነው ጀዛ ከአላህ ኸይረን ባሌ ሜካፕ አይወድም እኔኮ እወዳለሁ ኢንሻ አላህ እሡ ደሥ በሚለው አይነት አደርግለታለሁ ብየ አሥባለሁ አላህ በሠላም አገነኝቶ አብሮ ለመኖር ያብቃን
@madena8210
@madena8210 6 лет назад
ኢንሻ አላህ እደውም መቆንጃጀት እወዳለሁ እሱማ ደስ ካለው እደውም እቆንጃጃለሁ ጨምሬ ብቻ ሷሊሁን ይስጠን
@zeburabibtdawud395
@zeburabibtdawud395 6 лет назад
ኢንሻ አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ እንሁን እህቶች መስማት ብቻ ሳይሆን ወደ ተግባር መቀየር ነዉ።
@hawaand4684
@hawaand4684 6 лет назад
እስኪ ዱአድርጉልኝ እኔም ግራ ተጋብቻለሁ
@ማሚየየኔልዩሁሌምትናፍቂኛ
ሀዋ እድሪስ እፍፍ እኔም ወላሂ በትዳር ዉስጥ ብዙ መዘዝ አለዉ ግን እህቶቸ ከትዳር ጣልቃገብ የባል ቤተሰቦች ምቀኝነት ጥላቻ ሊያሳብደኝ ነዉ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ
@hawaand4684
@hawaand4684 6 лет назад
Jshc Fktew ያች ይሻላል እሱ ከተመቸሽ ለነሱ ጥሩ ሁኝ እጅ ከነሱ ጥሩ አጠብቂ
@jemilalove6005
@jemilalove6005 6 лет назад
ማሻ አሏህ ደስ እሚል ምክር ነው ግን እኮ መርቀህ ስጠኝ ነው አንዳንድ ወንዶች ደግሞ ሴቷ ተኳኩል ፏ ብትን ስትል ካያት በቅናት ቡል ብሎ ይሳደባል ሴቷ ስለባብስ ስተቀባባ እሚቀኑ አሉ ለምሳሌ የህቴ ባል ክክክክ ያአሏህ አተው መርጠህ አመለ ሸጋውን ስጠን ያረብ……………………ቢ
@ሉባባነኝወሎየዋ
@ሉባባነኝወሎየዋ 2 года назад
ትክክል ሁሉም ስው አንድ አደለም
@hayatteshome573
@hayatteshome573 5 месяцев назад
ከሱ ውጭ ከታየች ነው የሚቀና።
@zeinatal5848
@zeinatal5848 6 лет назад
እኔ መቀባባትም እወዳለሁ ንፅህናየንም በደንብ ነው እምጠብቀው አልሀምድላ😙😙😙😙😙😙😙😙
@mere807
@mere807 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ጡሩ ምክር ነዉ የበለጥ እንጠነቀቃል
@hawaseid3385
@hawaseid3385 6 лет назад
እኔስ ውብት . ብዬ ነበር ምጠብቀው የደስተው ምንጭ ነበርኩ ግን ምን ወገ አለው.በገበሁት 3ወር ተየዘነ ሀገር ገበ በዱአቹ አደረ .አለህ ከገነንንማ. አይደለም ረሴን ማከል ይቅርነ እሱንም ኩለው ነበር ጀዘኩም አለህ ከይረም
@asras6032
@asras6032 6 лет назад
ትክክክል ወላሂ እኔ አላገባሁም ግን እኔ ንፁህ ስሆን ለራሴ ያስደስተኛል ሀቂቀተን እስለምና ለንስህና ትልቅ ቦታ ይሰጣል መጀመራው የልብ ንፅህና ሲሆን ይህማለት በተውሂድ ማስዳት በመቀጠል ይውጫዉ ንስህና እኛ ሰዎች ንፆህና ችን ካልጠበቅን ወላሂ በጣም የሚስጠላ ሽታነን ጀዛኩሙላህ በብዛት እኛ ሴቶች በዚዙራ እጅግ በጣም እንዘነጋልን
@a.l2361
@a.l2361 6 лет назад
ሡብሀን አላህ ትገርማላችሁ ሁል ጊዜ ደእዋው ሥለ ትዳር ብቻ ብዙ ሠው ሽርክ ወሥጥ ነው ግን በአሁን ሠአት አሣቡ ለኮመንት ነው ከቻላችሁ ወደ አለህ ተጣሩ።
@seadaarebu557
@seadaarebu557 6 лет назад
Ami Ha ምንም አይገርም እህት እሄም በአሁኑ ሰአት ላይ የትዳር መፍረስና ልጆች የናትና ያባት ፍቅር አጥተው እየኖሩ ብሎም የጎዳና ተዳዳሪ እስከመሆንና መጥፎ የሆነ ስነ ምግባር ላይ ወድቀው የሚገኙት በናትና ባባት መለያየት ምክኒያት ነው
@KuwaitKuwait-pk8ov
@KuwaitKuwait-pk8ov 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ከይርን አቡ ቢላል መቼም አረብ ሀገር ላሉት አረቦች አረያ ይሆናቸውል የሚል ግምት አለኝ አላህ ለሁላችንም ሳሊው ትዳር ይወፍቀን ያረብ
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
አሚን ያረብ
@sarahmakonen2320
@sarahmakonen2320 6 лет назад
masha Allah harif nesiha jezakum Allah kheyr
@ኡሙረያንቱዩብ
@ኡሙረያንቱዩብ 5 лет назад
ኢሻኣላህ ኡሱታዙና ጀዛከላሁ ከይረን እራሴን አልጥልም በተቻለኝ
@eikramababi9122
@eikramababi9122 6 лет назад
ኡሥታዜ እደው አድ ነገር አሡ ሢያገባት ጎዶሎ ነገር እዳለ እያወቀ ከሆነ ምሣሌ ቤትዋ ከሡ በበለጠ ቁልፍልትሆን ትችላለች ግን መዋብ የማትችልከሆነች ውጪ አይቶ በልቡ ቅሬታ ከመያዝ ወዴ አቺ ሥትዋቢ አቺ የኔ በመሆንሽልቤ ይደሠታል ቢላት ትጠብቃለች ወዘተ
@ፈዳካየረሱለሏሙስሊምሳትሆ
ጀዛከላ ከይር እሻ አላ በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
ኢንሻ አላህ ሷሊህ ባል ይስጠኝ እና በኩል እዋብለታለሁ እንጅ ሜካፕ አልወድም
@ያትውልድናፈቀኝየሶሀቦች
اسلام عليكم ورحمته الله وبركتة ጀዛከአላህ ኸይር አላህ ኢማን ያለውን አላህን ፈሪውን ሷሊሁን ባል ይወፋቀኝ እንጅ …………ኢንሻአላህ አላህ የባሌን ሀቅ እምጠብቅ ያድርገኝ ያረብ
@የረቢማጫራሻዬንአሰምርልኝ
ዱቄትና ቃላም ከድሮም ጃምሬ አሎድም የማዮድም ባል አለህ ሰጠኝ አልሀምዱሊለህ። በፅዳት በኩል ቃልድ ዬላም ሴቶች ራሰችንን እንጠብቅ በፅዳት ማላቴ ናው ከጋባን ቦሀላ ራሳችንን አንጠል ብኖልድ እንከን ላባላቹ ሁሌም እንዳኔ ማከፕ ሰትቃቡ በላቹ ናጋር ፈ በሉ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ውድ ኡስታዝ ባል የለኝም ግን ትምህርት ወስጃለሁ
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 6 лет назад
ጀዛኩም.አላህ.ኸይር.አላህ.ጡሩ.ትዳር.ይስጠን.እንጂ.ይኸ.አይቸግረነም.ኢንሻአላህ
@zzzabivahabxb3290
@zzzabivahabxb3290 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኽይርን ኢንሻ አላህ ከዛ ያብቃኝ እንጅ እንክብክብ አድርጌ ነዉ የምይዘዉ ለሱ ያልዋብኩኝ ለማን እዋባለሁ እሱ ተተደሰተልኝ አላህም እኔን በዱኒያም በአሄራም ደስታን ይወፍቀናል አላህ የሰማነዉን የምንተገብር ያድርገን ፊ አማኒ አላህ
@አባቴስወድህየኔኩሩ
ሴቶችየ የባል ሀቅ ትተጠንቀቁ ህጃባችሁንና። ንፅህናችሁን እኔ በበኩሌ ገና አላገባሁም ግን። ሴቶች። ቆንጅተው ሳይ። እኔም እነሱን ካልበለጥኩ ባለኝ አቅም በንፅህና እፎካከራለሁ። አብሶም ወደሶጅድ ከመቅረቤ በፊት በጣም። ቁንጅትጅት ብየ የሰላት ልብስ መልበስ ያስፈልጋን ለባልም። ሀቅ በዛውም ይጠበቃን
@Fteifhfj
@Fteifhfj 5 лет назад
ክክክክክ ኮሜንተሮች አሏህ ይህዲኩም ኡስታዝ ጀዛከላህ
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ
@ኡሙአማር-ጐ3ዀ 6 лет назад
ሱብሀን አላህ እኔ ያልጀ አባት እኔ አችን እጂ ቅባትሽን አይደለም ነው እሚለኝ ልበሽ ዘጉረሽን ካሳመረሽ ለኔ በቂ ነው ያሚለኝ አላህ ያቆይልኝና
@hmccelltube758
@hmccelltube758 6 лет назад
ክክክክክክ ወይ ኮመንት እያዳድሽ አግብተሽ ከ 1 ከ2ከ3ከ4 አመት ቦሀላ ትታያለሽ ልብስ ባይኖራትስ ደሞ እሄ ባህልም አይደለም ምን ምን ስለሚያሟሉ ኡስታዞች ይቅርታ አርጉልኝ እናንተ አይወክልም ያበሻ ወዶች አላህ በላ ያውርድባችሁ
@ነኢማሰይድ-ኘ5ጰ
@ነኢማሰይድ-ኘ5ጰ 4 года назад
ምክንያት
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ
አላህ አለብሽ
@እማስደቴላንቺውነው
አረ ደሞ ለመዘነኝ ቢያንስ እንኮን ትጥብ ብሎ ንፁህ መሆን ለሱ ብቻ ሳይሆን ለእኔም የበራስ መተማመኔን ይጨምርልኛል!እስኪ የእኔ አዳም የት ነህ.....ክክክክክ.እየጠበኩህ ነው
@samriderz2678
@samriderz2678 6 лет назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ድስ የሚል ምክር ነው እኔስ ከንፈሬ እና አይኔ ብቻ ነው መኳለው አልሀምዱሊላህ ግን ለምንድነው ካገቡ በኀላ እራሳቸው ሚጥሉት
@ጀሚላከማልየቴፔፊሬኔኝጀሚ
አላህ ቢቻ ሳልየሆኔውን ቢቻ ከወፈቀኝ እኔ ለባሌ ሳሀባ ሬዲያላሁአኔሀ እንደመከሬች ልጀሆይ ለባልሺ ምድሪ ሁኝ እሱ ሠማይ ይሆንልሻል እንደለች እኔ እንደዛ ለመሆን ዚግጁ ኔኝ በአላህ ፊቃዲ አላህ ለሁላችን ሳልህ የሆኔ ባል ይወፊቀን እህቶቼ ላገቡት አላህ ደጋግ ልጆችን ይሲጣቸው
@cell4864
@cell4864 6 лет назад
ጀምላ የረመዳን ካሚል አዲናቅ Uae አሚንንን ያረብ
@ጀሚላከማልየቴፔፊሬኔኝጀሚ
Zoya Cell አቢሺሪ ውዴ
@eikramababi9122
@eikramababi9122 6 лет назад
የአሏህ እኔ የምንም ነገር ድዝዝ ነኝ ምን ይሻለኛል ግን ወጣት ነኝ
@khatijaj4442
@khatijaj4442 5 лет назад
የሀረቢ ደናውን ትዳረም ይውፈቅን ይማነኝውን የሀላህ ምንም ሀይችገረህም. ቢተሲብን የሚከብረ የህናቱን የሀባቱን ሀቅ የሚጠብቀውን የሚሀከብረውን ህረሱን ዝቅ. ሊሉችን ከፍ. ሀደረጉ የሚኑረውን ህንየ. ህደሱ ሰውች ጋረ ተስማሚ ለጁችንም. ሀላህ በሚፈቅደው የሚከበካባችውን ይንሻላህ ህስኪ. ይውፈቀኝ ይንሻላህ
@zedmarehhg9390
@zedmarehhg9390 6 лет назад
ጀዛከላህ ኸይራ አላህ የልብ ወበት የስጠን ዋናው ነገረ ይህነው
@hayatznabe6173
@hayatznabe6173 6 лет назад
ኢንሻ አላህ ሷሊህ የሆነ ባል ይወፍቀን እንጂ ለመበጃጀቱ ቀላል ነው
@foziyamuhammad9031
@foziyamuhammad9031 5 лет назад
Alhu Akubari Alhamadulliihi Rabi almini jazakalhu keraniiii walhi hunutunu Ye Allachi Alhu Akubari Alhamadulliihi Rabi almini Alhu Akubari
Далее
Makii Fi Ibsisha Jalala Isani Waliti
16:07
Просмотров 126
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
Просмотров 109 тыс.