Тёмный

ሚስቴ ድብቅ ሰው ነች ሆኖም ግን እወዳታለው || የባል ስሞታ... ምርጥ ፕሮግራም 

Fillaah Tube
Подписаться 607 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 дек 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@user-bj3cz3jz5h
@user-bj3cz3jz5h 6 лет назад
ወሏሂ እኔን የጎዳኝ ግልፅነቴ ነው ከ6 አመት ጮኛየ ጋ የተለያየንው በግልፅነቴ ነው ሀታ እኩዋን በውኔ ያየሁትን እና የሰማሁትን እና የተገበርኩትን በህልሜ ያየሁትንም ሳልነግርው ውየ አላቅም ነበር አዳድየም ግልፅነት ይጎዳል ወሏሂ እህቶቸ አሏህ ሂድያ ይስጠን ሁሌም ግልፅ እንሁን ኢሸአሏህ በግልፅነቴ እኮራበታለሁ አሁንም ለሚመጣውም ሁሌም ግልፅ ነኝ ኢሸአሏህ
@sofiaymustefasofiyamustefa2684
ሀዋ ጉማታ የመርሳ ልጅ awen tkkl eht enim yachiwebitinegi bemangnawem agatami giltnechi welahi debabko shifafnu malef beftum ayihonlgim achi blewe yawardugi newe yimimeselgi ena hulim gilt mehon eduniyalayi berkatagudat biyadersm lehilina gin mchu trasnewe ensha alah baahiram wetitu destanewe abshir ketyibet giltegn netshin enim alehushi !!
@user-bj3cz3jz5h
@user-bj3cz3jz5h 6 лет назад
የኔ ማር አብሽሪ በዚህ እውነታችን በግልፅኝነታችን ያጣንውን ኢሸአሏህ አሏህ በጎ ይዞልን ነው ማር አብሽሪ እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር የኔ ልዩ
@sofiaymustefasofiyamustefa2684
ሀዋ ጉማታ የመርሳ ልጅ Ensha alah wede alah achinm yabeshirshi hulumneger melkamnewe eski enyewe wedefit kaalah ga enelah maasobrr
@user-jd6zs4pk8b
@user-jd6zs4pk8b 6 лет назад
ሀዋ ጉማታ የመርሳ ልጅ እኔም።እንዳች።ነኝ
@user-uo8th9wv6m
@user-uo8th9wv6m 6 лет назад
ሀዋ ጉማታ የመርሳ ልጅ ፡
@fatumamd9105
@fatumamd9105 6 лет назад
ያረቢ መቸ ይሆን መልካም ትዳረ የምመሰረተው እሰኪ ዱአ አድረጉልኝ ግን አግብቶ መልካም ትዳረ ከመመሰረት ምን የሚያሰደሰት አለ። በዱንያላይ ትልቁ
@youtubeyoutube6019
@youtubeyoutube6019 6 лет назад
Jamal Kahan በ በጣም ማማየ በተለይ ለኛ ለሴቶች ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ አላህ ለሁላችንም ጥሩውን በዲኑ የጠነከረውን አላህ ይወፋቀን
@AsasAsas-em1eg
@AsasAsas-em1eg 6 лет назад
አብሽር ውዷ እህቴ ዶአ አድሪጊ
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 лет назад
አላህ ይወፍቅሽ እህቴ
@user-uo8th9wv6m
@user-uo8th9wv6m 6 лет назад
Jamal Kahan ያረብአላህይወፍቀንለሁላችንም
@roza976
@roza976 5 лет назад
ትክክል አላህ ይወፍቀን
@nileriver4983
@nileriver4983 5 лет назад
ያረብ አሚንን እንሻ አላህ ለገባ ነዉ ዱኣ አድርጎልኝ እህቶችን ውንድሞች ያአላህ
@SamsungPrime-cg1rk
@SamsungPrime-cg1rk 4 года назад
እር ወላሂ በዝህ ዘመን ትዳር የሚባለው ነገር በጣም ይከብዳል ያርብ እኔስ ለሰውች የዋህ እና ጥሩ መሆነ በጣም ጎድቶኛል አሁን ላይ ግን ጥሩ ሰው አግኝቸ ትዳር እይዛለሁብየ ተስፍ የለኝም ለሰው ልጅ ጥሩ መሆን በጣም ይጎዳል
@hayathayat3384
@hayathayat3384 3 года назад
አብሺሬ
@rhanahmaed6168
@rhanahmaed6168 2 года назад
አብሽሪ ሁቢ እኔም ግልፀ ነበርኩ በጣም ጎዳኝ ግን ተሥፍ አልቆረጥኩም ነበር አሏህ ምሥጋና ይገባው ሧሊሁን ወፈቀኝ 🤲ለሁም እህቶቸ ይወፈቃችሁ ያረብ
@user-mb9ys8yl4n
@user-mb9ys8yl4n 6 лет назад
አላህ። ልባችንን አድ ያድርግልን ያረሂም የባሏን ሀቅ ጠባቂ ያድርገኝ ያርሂም
@user-it8ye5hb3w
@user-it8ye5hb3w 6 лет назад
masha alilah jazakume alilah hyer መደባበቅ ጥሩ አይደለም አልሀምዱሊላህ ድብቅ አይደለሁም እውነቱን ካልተናገሩክ ይጨንቀኛል በውስጤ መያዝ አልችልም ከተናገርኩ ይቀለኛል
@youtubeyoutube6019
@youtubeyoutube6019 6 лет назад
የአላህ አንተ የተስተካከለውን ትክክለኛ ትዳር በፋቅር የተሞላ በዲኑ የጠነከረውን አንተ ወፋቀን
@yarebyareb8908
@yarebyareb8908 5 лет назад
አሚን ግን ሁሌ ዲኑን ያሟላውን ብቻ መጠበቅ የለብንም እኛም ጥሩ መሆን ይጠበቅብናል እኛ ኢማን ካለን ኢማን ያለው አይጠፋምና
@kemilabeinteshatu3968
@kemilabeinteshatu3968 5 лет назад
ኦንሸአላህ ያረብ
@bdjjdjffgsbdjjd2204
@bdjjdjffgsbdjjd2204 6 лет назад
ፍቅር በፍቅርሺ ግዢው ብሎ ኡሥታዝ አቡበክር ይርጋ እውነቱነው ወዶቺ የዋህ ናቸው ጉለቱ ከኛ ከሤቶቺነው ጡሩባል ለማገኜት ጥሩሚሥት ሁነንሥንገኜ ካሠብነው በላይ በጣም ማራኪያለው ተዳር እንደምናገኝ እርግጠኛነን ግን ቀዲሞ ወደትዳር ከመጓዛቺን በፊት ዱአማረግ አለብን ዱአ የሚዕሚን መሣሪያነው እኔግን አልሀምዱልላ አላህ ላቅያለምሥጋና ይገባው ሧሊህ ባል ሠጥቶኛል
@user-uo8th9wv6m
@user-uo8th9wv6m 6 лет назад
Bdjjdj FFgsbdjjd ማሻአላህ አላህይህሊሊክያረብ እስታዲኣአረጊልንለለለንም አላህይወፈቀንያረብ
@endrismohammed1214
@endrismohammed1214 Год назад
የኔም ሚስት ድብቅ ናት
@hayatmohammed7713
@hayatmohammed7713 6 лет назад
ያአላህ ትዳር የለለውም ጥሩ ትዳር ላገቡም ጥሩ ፉቅር ያረብ የትዳርንም ሀቅ በአላህ ፈቃድ የምንወጣ አላህ ያርገን
@zxzxt
@zxzxt 6 лет назад
አሰላም አለይኩም ጀዛኩሚሏህ ኸይረን። ማሻአላህ ደስ እሚል ፕሮግራም ነው በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ላገባነውም የባልችንን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን ላላገባችሁ እህቶቼ አላህ ሷሊሁን ይወፍቃችሁ የሁልግዜም ምኞቴ ነው አብሽሩ በመቀጠል እኔ ወላሂ በአግባቡ/ስርአት ባለው መልኩ ግልፅ ነኝ እሱም በጣም ስለሚወደኝ ከኔ በላይ በጣም ግልፅ ነው አላሀምዱሊላህ አላህ እስከመጨረሻው ያድርግልን ያረብ ተለያይቶ መኖር ባይኖር ሀሪፍ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ
@rehimashifa7959
@rehimashifa7959 5 лет назад
zx123456789 zx1234t6789 wQ
@alainswe8996
@alainswe8996 Год назад
ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው አላህ ይጠብቅህ
@user-tc7pv3lc6v
@user-tc7pv3lc6v 3 года назад
ትዳር የሌላቹህ አላህ ሳሊሁን ይወፍቃቹህ ትዳር በጣም ትግስት ያስፈልገዋል ያአላህ ለባሌ ሶሊህ ሚስት አድርገኝ እሱነም ሶሊህ አድርግልኝ
@user-wl2pp8mw6c
@user-wl2pp8mw6c Год назад
አሚን ያረብ
@hhzbsh1366
@hhzbsh1366 6 лет назад
ጀዛከላህከይረን ውድወድማችን ዳእዋህሁሉ በጣም ደስ ይላል በተለይ ለሴቶች አሪፍነው
@haniyamohammed5312
@haniyamohammed5312 6 лет назад
ማኣ ሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጨቀሚ ትምህርትነው በዚ እንደያበቀ ሁሌም እንጠብቀቹወልን አላህ እድማቹንም ያርዝምልን
@hhzbsh1366
@hhzbsh1366 6 лет назад
ኢንሻአላህ ሳገባ የሰማሁትሁሉ ለመተግበር እሞክራለሁ ስለምክርህ በጣምነው የማመሰግነው ካንተ ብዙትምህርት ቀስሚይለሁ
@zeynbebrahem4596
@zeynbebrahem4596 6 лет назад
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኸይረን ጀዛ
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 6 лет назад
ወላሂ አላህ ይቅር ይበልሽ በሉኝ ውዶቼዋ። እኔ ግን ባለቤቴን አንድም ቀን ልቤን ሰጥቸው አላውቅም ለምን ብትሉኝ መጀመሪያ ከመጋባታችን በፊት የዋህ ነበር : ማለቴ ምንም አይለኝም ነበር ። ግን ከተጋባን በኋላ በሺታ ሆንኩበት ማለትም እቤት ውስጥ እያየኝ ቤት ሆኜ እያለሁ ያለሁ አይመስለውም። ወላሂ ለኔ ትዳር ሳይሆን እስር ቤት በሉት ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል ስለዚህ ለባለቤቴ ደስታየንም ክፉየንም አልነግረውም ምክንያቱም አይረዳኝማ ። ለማንኛውም ወንዶችን በጣም በጣም ምከሩልን ፕሊስ
@user-dl6pq2jq5p
@user-dl6pq2jq5p 6 лет назад
Zahara Ahmed ልክ እንደኔ ነው እህታችን የፃፈውች
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 6 лет назад
maku sur ኧረ መኩየ አላህ ያብጂልን ያረቢ
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 6 лет назад
ማለት ይቀኑባቹሀል ወይሥ ለናተ ቦታ አይሠጡአችሁም
@zuzuseid4011
@zuzuseid4011 6 лет назад
Zahara Ahmed አብሽሪ እህት ላቺ ካለው አላህ ግልፅ ያድርግሽ ላቺ ካልሁነው ደሞ ላቺ ያለውን ስታገኚ ግልፅ እንደምትሁኑ ተስፋ አለኝ አቦ አላህ ከሁሉም የፀዳ ህወት ይስጠን እኔም ደረሶብኛል
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 6 лет назад
Zuzu seid ኧረ አሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚን አላሁመ አሚሚሚሚሚን ያረበል አለሚን ሺኩረን ሁቢ አላህ ይበሺርሽ ቢል ጀና ያረቢ♥♥♥ ያሁኑን ከተፈታሁ ሁለተኛ ወንድ ብየ (ላላይ ላላገባ) ብየ ምያለሁ ፈትዋ ጠይቁልኝ ይህ ነገር በሸሪአ እዴት ይታያል ወላሂ በብዙ ነገር ተስያለሁ !!
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 6 лет назад
Jezakum Allah keyeren jeza Allah yetebeqacheu
@FatimaAli-yk3yy
@FatimaAli-yk3yy 6 лет назад
በጣም ደሥ የሚል ምክርነው። ቀጥሉበት
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 6 лет назад
አልሀምዱሊላህ እኔ ለባሌ ለራሤ ግልፅ ከምሆነዉ በላይ ለሡ ግልፅ ነኝ እሡም ይወድልኛል ።በዛ ላይ እኔ የዚህን ያክል ለሡ ግልፅ ነኝ እሡ ደሞ ከኔ በላይ በጣም በጣም ግልፅ ነው ወላሂ በጣም ነው የሡ ግልፅነት ግርም እሚለኝ ብቻ እምገልፅበት ቃላት የለኝም እኔም እኳን ደብቄዉ ልኖር ቀርቶ ለደቂቃ እኳን ማቆየት አልችልም እጃ ከዉሥጤ ያለውን ለሡ ካልተናገርኩ አተናፈሤኳን ይቆራረጣል በነገራችን ላይ የተሠማኝን ሥሜት ተሎ ሥለምናገር ብዙ ጊዜ ሀሣቤን እቀያይራለሁ kkkk አዳዴ እብድ ይለኛል ሀሀሀ እኔም በራሤ እሥቃለሁ
@ugf6127
@ugf6127 6 лет назад
Memooo3568 Hjkooo ሙሥሊሟ እህቴ አላህ ዱኒያ ወል አኼራ ያዋዳችሁ ማሬ
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 6 лет назад
Gdfኢሥላምነዉ ሂወቴ Ugf አሚን ያረብ
@user-gz1wr7oj6u
@user-gz1wr7oj6u 6 лет назад
ዱንያም አኸርም ያድርግልምቸው
@user-jd6zs4pk8b
@user-jd6zs4pk8b 6 лет назад
Memooo3568 Hjkooo ማሻአላህ።ይጨምርላችሁ።ማር።በሷሊህልጆች።ይስጣችሁ
@user-uk5td7gs1n
@user-uk5td7gs1n 6 лет назад
Memooo3568 Hjkooo ዋው ማሻአላህ ደሥ ሲል
@user-hv5zk7ut7u
@user-hv5zk7ut7u 6 лет назад
Jezakellah heyiren jeza Allah yihfezk.....tamagnina glt yadrgen
@seidlovekapital7363
@seidlovekapital7363 6 лет назад
ወላሂ የብዙዎቻችን ችግር መፍትሄ ነው ከልብ ለሰማው ሹክረን ጀዛኩሙላህ
@hfyygy5190
@hfyygy5190 6 лет назад
Seid Love Kapital አሠለማለይኩም ወረህመት እላሂ ወበረካቱ አላህ ሆይ እኔም ሆነ ለትዳርየምመኘውሠው በኢማን እናአላህንፈሪአድርን አሠለማለይ ኩም ወረህመትእላሒ ወበረካቱ
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 6 лет назад
ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አላህ ሀላፊነታችንን እምንወጣ ያድርገን
@hananabdurehim3914
@hananabdurehim3914 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይራ ምርጥ ፕሮግራም ነው! ግን የት ነው የሚሰጠው ማለቴ "ሴቶች በኢስላም" ፕሮግራም? በጣም ውብ ነው ግሩፕ ላይ ነው? ለማንኛውም ፊላህ ቲዩብ ተከታትላችሁ እንድታቀርቡልን በትህትና እጠይቃለሁ!
@nejatmohammed7461
@nejatmohammed7461 6 лет назад
ጀዛኩምዓላህ ህይር
@user-xu1tw7qx2l
@user-xu1tw7qx2l 6 лет назад
እኔ አላገባሁም ቢሆንም ግን እኔ ግልፅነት ነው የሚያሥደሥተኝ እዴ ለባሌ ግልፅ ያልሆኩ ችግሬን ለማን ላ ዋይ ነው
@mahirah7641
@mahirah7641 6 лет назад
አሞ ወሎየዋ eza sedersh taywalsh.
@user-gz1wr7oj6u
@user-gz1wr7oj6u 6 лет назад
ጀዝኩም ኸይር ውስትዝ አቡ ቢላል
@rabimohmmed2810
@rabimohmmed2810 6 лет назад
Jezak Allah keyir geletsenet betam asefelagi new
@user-hm7po5sm2x
@user-hm7po5sm2x 4 года назад
እረኔም ነኝ እህቶቸ ዱአድርጉልኝ ባሌ ድብቅ ነው ምንም ባወራው ውስጡን በፍፁም አላገኘውም አቶደኝም ስለው እወድሻለሁ ይለያል ግን እያወኩት ሊላሠው ነው የሚመስለኝ ለምን ድብቅ ነው
@user-tc7pv3lc6v
@user-tc7pv3lc6v 3 года назад
አብሽሪ ውዴ ጠካራ ሴት ሁኝ ሁላችንም ላይ ነው አላህ ያሂዲሁም
@sadeali5528
@sadeali5528 6 лет назад
ወላሒእኔ ለባሌ ግልፅነኝ እሱም ከእኔ በላይግልፅነው ያሰብልኝማውራት የምፈልገው ገና በፊሥ ያውቃል ግልፅነት ከሌለፍቅር አይኖርም አልሀምዱሊላ።
@user-ee9su2tq8s
@user-ee9su2tq8s 5 лет назад
እር እኒ ለእባል ግልፅ ነእኚ ታማኚ ነእኚ ግን አሁን ላዪ እማለፈታዉ ቺግር ተፈጠር ከአቅሚበላዪ ሆነብኚ የአርብ በእትዳር ዉሥጥ መፈተን ቺግር መኖር ዪከብዲል አላህ ቺግሮቻቺንን ዪፍታልን እኒ ግን ከብዶኛል የአርብ ዪርዲኚ ትዳሪን መአጣት አልፈልገም አላህ ዪዘንልን የአርብ አሚንንንንን
@FatimaAli-yk3yy
@FatimaAli-yk3yy 6 лет назад
ماشاء الله جزاكم الله خيرا
@hdhhdhd3531
@hdhhdhd3531 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-og8zk4gk9t
@user-og8zk4gk9t 6 лет назад
mashallah jezakeallah hayr
@user-gz1wr7oj6u
@user-gz1wr7oj6u 6 лет назад
አላህ ኸይርኛውን ይወፈግን ላላግባነው
@zeynbbinteisillam2538
@zeynbbinteisillam2538 6 лет назад
ጀዛከላሁ ኸይረን ሱብሀነላህ እኔ ያስከፋኝም ያስደሰተኝምነገር መገርያለብኝሰው ሳነግር ሰላም አላገኝም
@user-dc6ex9vq3e
@user-dc6ex9vq3e 6 лет назад
እኔ በለ ትዳር ነኝ አልሀምዱሊላሂ በትዳሬም ደስተኛ ነኝ ግልፅኛም ነይ ባሌም እንደዛው ወደፊትም ኢንሻ አላህ ።
@gffvcccvv6334
@gffvcccvv6334 6 лет назад
ጀዛህ አላህ ከይር በሠማነው ዘጠቃሚ ያርገን አላህ ይወፋቀን ሱሊሁን ትዳር ለህት // ለወድምም ያረብ
@user-tl6qr6kg3m
@user-tl6qr6kg3m 5 лет назад
@@gffvcccvv6334 አሚን ያረቢላለሚን
@user-hm7po5sm2x
@user-hm7po5sm2x 4 года назад
ማሻአላህ
@user-jb3iw1bm8s
@user-jb3iw1bm8s 5 лет назад
እር እኔ አድም ሳላስቀር ነው የምነግርው ምንም አላስቀርም ምንም ነገር አልደብቀውም
@user-jo2xl2ly6b
@user-jo2xl2ly6b 6 лет назад
ማሻአላህ አሪፍ ምክር ነው አድስ ገቢ ነኛ
@khadijabintislam1395
@khadijabintislam1395 6 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸር
@user-ps1ey1mz1z
@user-ps1ey1mz1z 5 лет назад
ወላሂ ጎደኞቸ እኔና ባሌ ከተጋባን አራት አመታችንነው ግን ልገራችሁ እንኮን የልቡን አውጥቶ ግልፅ ሊሆን ቀርቶ በካል እንኮንየሚሠራውን እያየሁት ሊደብቅ ይሞክራል ሢከፋኝ ላወራው ሥሞክር አጠቤ ካለ ተነሥቶ ይሄዳል በሥልክ ከሆነ ይዘጋብኛል ግን ይውደደኝ አይውደደኝ የማቀው ነገር የለኝም እኔ ግን እወደው ነበር ብቻ የሥራውን ይሥጠው ጎደኞቸ እኔ እናትና አባት የለኝም ሲከፋኝ ማውራት እፈልጋለሁ የሚቀጥለውን እኔም ለሡ ግልፅእሡም እሡም ለኔ ግልጥ የሚሆነውን አላህ እንድወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ ያሄን እኔ በቅቶኛል ከእንግድህ መታገሥ አቅቶኛል ብየተፋተናል ብቻ ባል ማለት እንደኔ ባል ከሆነ በኔው ይብቃ !ሁላችሁም በዱአ አትርሡኝ አሥታውሡኝ ሁለተኛ እንደዚህ አይነቱ እንዳይገጥመኝእናንተንም እንደዚህአይነቱ ሣይሆን ሶሊህ የሆነውን አላህ ይወፍቃችሁ
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 5 лет назад
Toyba Seyd5566። አብሽሪ የኔህት አላህ ቀልቡን ይመልሰው ዱአ አድርጊ
@zekyaail7695
@zekyaail7695 5 лет назад
አብሽር እህት ከምንም በላይ አላህ አለሽ አብሽር ጥሩውን ይስጥሻል
@user-ps1ey1mz1z
@user-ps1ey1mz1z 5 лет назад
አሚን እህቶቸ አላህ ያበሽራቸሁ ፊል ጀና
@niemaebrahim8957
@niemaebrahim8957 5 лет назад
5566iayzosh habibti
@midenamohamed2609
@midenamohamed2609 5 лет назад
አብሽሪ እህቴ
@user-zn9gk5yr8t
@user-zn9gk5yr8t 5 лет назад
ለባሎ ማ ሲበዛ ገልፅ ነኝ አልህምድሊላ
@Yemaledasenek
@Yemaledasenek 3 года назад
ማሻ አላህ በርቱልን!
@mohammedaman2918
@mohammedaman2918 5 лет назад
sla tidar mademat betam desyilagnal betam gogalewo isti Allah tru mist indesatagn dua adirgulign
@user-ys7gy9do4p
@user-ys7gy9do4p 5 лет назад
ጀዛኩምአሏህ ኸይረህ
@mohammedhassan4592
@mohammedhassan4592 6 лет назад
ጀዛከአላህ ኸይር
@mohammedhassan4592
@mohammedhassan4592 6 лет назад
ጥሩ ባል ይሥጥሺ በሎኝ ወላሂ እኔ ለባሌም ሆነ ለሌ ሠው ቢሆን ሁሌየም ግልጥኛ መሆን ነው የሚሥደሥተኝ ~~~~~ኢማን ያለው ~~~~~
@samisas4880
@samisas4880 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ክይር
@user-gq7kk8kp2g
@user-gq7kk8kp2g 6 лет назад
Sellah aleye weslem gezaklah hayer
@samiaahmed2971
@samiaahmed2971 2 года назад
ያ አላህ ወላሂ የባሌ ቢጢ ነው ጨቅጫቃ ስለሆነ እኔ ዝምታን እመርጣለው ከዛን ድብቅ ነሽ አትወጂኝም ልብሽ ሌላ ወዶ ነው ይለኛል አረ የኔው ጉድ እንዳትሆን 😜 እስተክፉሩላህ ለማንኛውም አላህ ይቅር ይበልክ የልጆቼ አባት አታውቅልኝም እንጂ አንተ ማለት የመጀመሪያዬ ልጅ እንደማለት ነክ በጣም ነው ማስብልክ ምወድክም ማከብርክም እባክህ ተረዳኝ አንተም ጭቅጭቅክን ተው 😘
@askask9398
@askask9398 2 года назад
አረወላሂ ይህ ኮሜት በልቤ እያልኩ ነበር እኔ ለካስ በሁሉም ነው አላህ ይሁነን ያረብ
@samiaahmed2971
@samiaahmed2971 2 года назад
@@askask9398 አሚን እህቴ ያንቺ ባል ተሻለው የኔው ብሶበታል አላህ አፊያውን ይላክለት እያልኩ በዱአ እየኖርኩ ነው የሚገርምሽ የ13 አመት ባሌ ነው 3 ልጆችም አፍርተናል አልሀምዱ ሊላህ ግን ሊቀየር አልቻለም
@sofiethiopia1702
@sofiethiopia1702 5 лет назад
ጂዛኩምሏህይር
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 лет назад
አኔስ ዝርክርክ ነኝ ብደብቅ ይታወቅብኛን አሁን አሁን ግን አልሀምዱሊላህ በጎድኞቼ ምክር ተስተካክያለሁ ብዙም አይደለሁ በፊት ግን የሆዴን ነው የምነግር ባልነግው የሚያቅብኝ ይመስለኛን
@alhamdulillahalkulihal8817
@alhamdulillahalkulihal8817 4 года назад
ጓደኞችሽን በትዳርሽ ለምን አሥገባሽ ለማንቻውም ጥሩ ምክር አልመከሩሽም የበፊቱ ይሻልሽ ነበር
@user-ye8qt4tx5w
@user-ye8qt4tx5w 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته انشاء لله جزاك الله خيرا وبارك الله في كم🌹🌷🌺🤲
@user-xe9be3ne3d
@user-xe9be3ne3d 3 года назад
አልሀምዱሊላ
@Ss-us6jb
@Ss-us6jb 5 лет назад
ያረቢጥሩትዳርእምሰጠንአንተታውቃለህ
@user-rp5yo8wx2g
@user-rp5yo8wx2g 6 лет назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከአላህ ኸይር
@user-jd6zs4pk8b
@user-jd6zs4pk8b 6 лет назад
እኔስ።የልጀ።አባት።እኔግልፅ.ሁኛ።እሱግን።ድብቅ።ነበር።ሂወቴን።በሙሉ።ከአሁንአሁን።ግልፅ።ይሆናል።እያልኩ15አመተን።አስታመምኩት።።ግንየእኔን።እየሽወደኝ።ነበር።አሁን።ግን።ወንድን።እንዳላምን።አርጒኛል።አላህ።ልቦና።ይስጠው።እኔን።ም።አላህ።እንደ።ስራየ።ይስጠኛል።።እሱን።ላአላህ።ስጥቸው።አለሁ።
@user-mb9ys8yl4n
@user-mb9ys8yl4n 6 лет назад
ጀዛኩ አላህ
@sofiasa6043
@sofiasa6043 6 лет назад
ማሻአላህጥሩነው ይልመድባቹ
@ugf6127
@ugf6127 6 лет назад
ያረብ ሶዋሊህ የሆነ ትዳር ይዉፍቀን
@ghvvvb485
@ghvvvb485 5 лет назад
አሜንማር
@yasmeenamer8448
@yasmeenamer8448 5 лет назад
@@ghvvvb485 بسهلصيوكسييييي
@yasmeenamer8448
@yasmeenamer8448 5 лет назад
@@ghvvvb485 غقغاللقثنتاق
@yasmeenamer8448
@yasmeenamer8448 5 лет назад
@@ghvvvb485 للعقل في مدرسه من
@yasmeenamer8448
@yasmeenamer8448 5 лет назад
Детелини
@ekramekramng
@ekramekramng 6 лет назад
Walhy ena mbaq alweqm gen bech bduwcu atrshug. Allah shlwen ywfhqg yallah
@ksiskjsjske2486
@ksiskjsjske2486 5 лет назад
As wr wb Wudi ehtoche edet nachu abbachu edatalfug asteyayet eski stugn ahun ene besdet layi negn gn gragebtogn new lageba neber maletm heger beqrblhedi wesenku gn sasbewu ene ahun layi qurean eqralehu alhamdulila gn yemagebawu lji mnm ayaqm sledinu enam dwawa sadamt degmo din yelelewu sew magbatu lanchi mnm fayida yelewum yibalal yalahn al yalakeber yanchin liyakebr ayichilm adel slezih ljun mn blewu yishslegnal bealah asteyayet stugn tenkogn new ene demo welahi qurean lemqrat betam flagot aleg beteleyi agbche 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲atrsugn
@hayatmar7059
@hayatmar7059 6 лет назад
ዋሊኩም ስላም ውእራመቱላይ ውበርካቱ ወላሂ እንዲኒም ግልጽ ያለም አይመስለይም ግን ግልጽነት በስዎች ዝንድ ትጉዳለክ ግን ተፍጥሮ ሆነብይ እንጀ እይጉዳይ ነው
@khalidnn2359
@khalidnn2359 5 лет назад
ጅዛኩም አላህ ኪሩን
@naemayou.5880
@naemayou.5880 6 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ። ወላሂ እደኔ ከሆነ በጣምከባድነው ምንም ምርጥ ብትሆን ግልፅነት ከሌለ ፍቅር እንዴት ይኖራል
@user-cn2jx8mk1x
@user-cn2jx8mk1x 6 лет назад
Nema lek nesh
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 3 года назад
እኔ ግልፅ ነኝ ባሌ ግን በልብሽ ያዢ ይለኛል አላህ ለሁላችንም ትክክለኝ የትዳር ፍቅር ይስጠን
@hayathayat3384
@hayathayat3384 3 года назад
ሥለምክራቺሁጀዛኩምአላህከይር
@meymunasadik9701
@meymunasadik9701 6 лет назад
ጀዛኩም አለሁ ኸይረን
@laylalaylabagom7604
@laylalaylabagom7604 6 лет назад
የአሏህ መጫራሻዬን አሳምርልኝ ያረብ xsaw
@sofiasofia8189
@sofiasofia8189 6 лет назад
መላ በሉኝ እኔ አላገባሁም ሆኖም ግን ልቡ ግልፆ የሙወደኝ ለትዳር የልጆች እናት እድሆን የሚመኘኝ አለ ሆኖም ግን ሚስት እና አንድ ልጅ አለው በግልፅ ነው ሁሉንም የነገረኝ ለኔ የሚመኝልኝ ነገር ለማመን ይከብዳል ሚስቱም በስደት ሀገር ነው ያለች ሌላ አረብ ሀገር እሱ እኔ ከምኖርበት ሀገር ነው ያለ ሆኖም ባአንድ በአን ነገር ከበደኝ ይሄውም በብሄር እሱ የጅማ ልጅ ነው የኦሮሞ ልጅ ነው እኔም ጎጃሜ ነኝ ሰው ሳማክር ሁለተኛ ሁነሺ ሌላ ብሄር ግን ለምን የሚል የበረከተ መልስ ነው የሚደርሰኝ እስኪ እናተ ደግሞ እህታዊ ምክራችሁን ምከሩኝ እኔ በስደት ሀገር ነው ያለሁት እራሴን መቻልና ከሌላም ሌላም ነገሮች ለመሰተር ነውና ለማንኛውም በዱዋችሁ አትርሱኝ
@user-uo8th9wv6m
@user-uo8th9wv6m 6 лет назад
sofia sofia አላህ ይርዳሽ ግን በደንብ እሰቢበት
@uyigi2670
@uyigi2670 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ህይር ላላገባነው ዱአ አርጉልን መልካም ትዳር ይስጠን እህቶቼ
@mariyahajii7246
@mariyahajii7246 5 лет назад
Inshala
@hayathayat3384
@hayathayat3384 3 года назад
አላህላላገቡት ጡሩትዳረን ላገባነው መተሳሰብን አላይወፍቀን
@tuew589
@tuew589 6 лет назад
ያአላህ
@efffcfgg9993
@efffcfgg9993 3 года назад
አላህ ጥሩትዳር ይወፍቀን ያረብ
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 2 года назад
እንደዚህ ከሆነች መፈታትነው
@aminajamal6064
@aminajamal6064 6 лет назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@mariyahajii7246
@mariyahajii7246 5 лет назад
wa wr wb
@user-kv7oj7ss6y
@user-kv7oj7ss6y 6 лет назад
ዋሊኩም ስላም
@kkuu332
@kkuu332 6 лет назад
Amen
@noraahmed6646
@noraahmed6646 6 лет назад
جظاك الله حير
@mariyahajii7246
@mariyahajii7246 5 лет назад
Jzk mashala
@gdghhghhf1620
@gdghhghhf1620 6 лет назад
አረ እህት ወንሞቸ ዱአ አርጊልኝ ግራ የገባኝ እህታችሁ ሀሊማ ነኝ
@roza976
@roza976 5 лет назад
አላህ ይድረስልሽ እህቴ አይዞሽ ዋናው ትግስት ዱአ አሪጊ
@lloveyoumamalloveyoumama7434
@lloveyoumamalloveyoumama7434 5 лет назад
አብሽሪማርየ በሰገድሽ ሰአት እጅሸረን ሰሪጊ ዉደ አብሽሪ ማር
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 3 года назад
😍😍😍
@hayatusman6838
@hayatusman6838 5 лет назад
Mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla mashaa alla
@alemmekonenmh4571
@alemmekonenmh4571 5 лет назад
አስለማሊኩም የሴቶች ትምህርት አስገቡኝ
@user-pv2nk4we5k
@user-pv2nk4we5k 2 года назад
👍👍👍👍👍
@hadeahadea7984
@hadeahadea7984 6 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ጀዛኩም አላህን ኬር እኔ ባለትዳር ነኝ እሡ ሀገር እኔ ሣዉድ በፊት በጣም እንግባባ ነበር አሁን ግን አንግባባም ነገር ይለቃቅማል በጭራሺ አያምነኝም ያም የሆነዉ ከሣዉድ ሀገር ቤት የሚሄዱት ሠወች ስለሣዉድ ሤቶች ብልግና ስለሚነግሩት ነዉ በርግጥ ዉነት አለዉ የሚወራዉና የሚሠራዉ ስራ በጣም ዘግናኝ ነዉ ግን መጥፎ ሠዉ እዳለ ሁሉ ጥሩም ሠዉ አለ እኔ ጠፍቸነዉ የምሠራዉ ግን አላህ ሸሂደ ነዉ ራሤን አስከብሬ ነዉ የምኖረዉ ጀግና ከሚባሉት ሤቶች አንደኛ ነኝ ብል ማጋነን አይሆንም ግን ምን ዋጋ አለዉ ኑግ ጋር ያለ ሠሊጥ አብረህ ተወቀጥ ነዉ እና ትዳሬ አደጋ ላይ እዳይወድቅ ምን ላድርግ ነዉ ጥያቄየ ምክር ያስፈልገኛ በጭራሺ አያምነኝም ስለዚህ አሁን አሁን ድብቅነትን መርጫለሁ ብትመልሡልኝ ጀዛችሁን ከአላህ ታገኘተላችሁ
@aayishamuhammed2185
@aayishamuhammed2185 6 лет назад
Hadea Hadea አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አብሽሪ ሁቢ የኛ ጠላት የሆነው ሸይጧን ሰውን ለማራራቅ ስለሚጥር የትዳር አጋርሽን በሚገባው መልኩ አስረጅው አላህ ትዳርሽን ያሳምርልሽ ከሰዎችም ከጅኖችም ሸይጧን ይጠብቀን
@hawaand4684
@hawaand4684 6 лет назад
Hadea Hadea ዋሊኩም እስለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እረ እኔም በጣም ተቸግሬለሁ እቦገቹሁ የዚሂን ብሮግራም ቁጥር እምታውቁ ላኩልኝ 😭😭
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 6 лет назад
Hadea Hadea ሥለሚወድሽ ነው ሀቢቢቲ ተረጂዉ
@mariammohammad1523
@mariammohammad1523 6 лет назад
Hadea Hadea
@user-tp1co6jh3e
@user-tp1co6jh3e 6 лет назад
Hadea Hadea። ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ አንች የተናገርሽው የኔን የልቤን ነው ሀቂቃ እኔም እንዳችው ነኝ ግራ ገብቶኝ ነው እምኖረው እህት በአላህ ቁጥርሽን ስጭኝና እንወያይ ሙስሊም እህቴ
@hsbxb4603
@hsbxb4603 6 лет назад
yamral
@user-rh9md7kb8c
@user-rh9md7kb8c 6 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ያረብ ሳሊህ የሆነው ባል ስጠን አብሽር ዱአ እናርግ እህት ወንድሞች
@user-uo8th9wv6m
@user-uo8th9wv6m 6 лет назад
استغفر الله العظيم استغفر الله العظيم አሜንያረብ
@lylamohamed729
@lylamohamed729 3 года назад
አልሀምዱሊላሂ
@user-mb9ys8yl4n
@user-mb9ys8yl4n 6 лет назад
ws wr wb welllllllllllll
@nathnesh5185
@nathnesh5185 6 лет назад
ሀያት ነኝ ያላህ ባሪያ الغامدي ጀዛከላህ
@karemsaed6549
@karemsaed6549 6 лет назад
ግልፄነትከሌለእደትይኖራልአላህእንፌራያገባቹሁለባሎቻቼህግልፄመሆንአለባቺህ
@vhj9968
@vhj9968 6 лет назад
እኔም እንደ ታሪኩ ሰው ስሜት ነው ሚሰማኝ በባሌ ላይ እኔ እናገራለው እሱ ሁሌም መልሱ በዝምታ እና አንቺ ደስ እንዳለሽ እያለ ነው ሚያልፈው በዚህ ሳአት እኔ እናደዳለው ለምን ውስጥህ ሚሰማህን አትናገሪም በሚል ሀሳቡን ማወቅ ባለማቸሌ ሁሌም ድብቅ መሆኑ እየተሰማኝ ተቸግራለው
@hsbxb4603
@hsbxb4603 6 лет назад
Meis
@user-hm7po5sm2x
@user-hm7po5sm2x 4 года назад
ላኩልኝ ባአላህ
@zuzuseid4011
@zuzuseid4011 6 лет назад
አልሀምዱሊላ እኔ ለባሌ በጣም ግልፅ ታማኝ ነበርክ እሱ ግን አቤት ውሸቱ ድብቅነቱ አላህ ሂዳ ይስጠው ብቻ ነው የምለው ነገር ብኖረኝ ወላሂ ሴት ልጅ እሷን የሚከባከባትና ሀቀኛ ታማኝ ካገኘች የዋህ ነቸ ወዶች ከይቅርታጋ ትዳር ስታስቢ ሆነ ስትመሰርቱ እኔ እንደት ነኝ ብላችሁ እራስችሁ ፈትሻችሁ ቀልባችሁን አፅድታችሁ ግቢ
@hayat5814
@hayat5814 6 лет назад
እኔውም እንዳንቺ ነው እኔ የምጠጣዉንም እነግረዋለህ እሱ ግን ምንም አይነግረኝም ስጠይቀው ባልሽ ነኝ ምን አገባሽ ነው መልሱ አላህ ልቦና ይስጣቸው አንዳንዴ ግልፀኝነት ያስጠቃል
@user-tl6qr6kg3m
@user-tl6qr6kg3m 5 лет назад
አብሽሩ ውዶቼ አላሕ ያሥተካክልላቹ ያረቢ
@alemmekonenmh4571
@alemmekonenmh4571 5 лет назад
ታማኝ ባል ማገኘት በጣም አላህ የወድድው ነው የኔ ታማኝ አይደለም ግን አላህ ይቅር ይበለው
@user-tl6qr6kg3m
@user-tl6qr6kg3m 5 лет назад
@@alemmekonenmh4571 አብሽሪ
@ansha7049
@ansha7049 6 лет назад
ws wr wb ጀዛከላ ኸይር
@jgjidudu7304
@jgjidudu7304 6 лет назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير
@user-no4yb5ly4s
@user-no4yb5ly4s 2 года назад
ማን ንንን
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 6 лет назад
እኔባለበቴ ዲብቅነው እኔበጣም የሆህነኝ ግልፀ አሡግን ሥጋ ያወራ መቸአርጊይላል ቁማር የተጫወተ መቸአዲርጌ ይላል ያልታመመመውንታምሜ ያለ 3000 ሺ ከዛምበላይ ልካለሁ ጀዋሎንም ይገፋላል እሡ ሲፈልገኝ ገኛለሁ ቶለብየ ሢደውል መልሣለሁ አረሥቱ አሁን ደሀለውትዳር እህህህህህህህ አሁንሥ አልቻልኩም ያረቢያአላህ 10 አመቴ በሥደት ርመጠመጣለሁ
@abiraresa263
@abiraresa263 6 лет назад
Zinat Mohammed አራ ለምን ትልኪያላሽ እያልክሺ። አሳፍታሺው ናው ባእድሜ አትቅላጂ ብርሽን ልካሽላት እንዴ ካቁማርና ካውሻት ይዲናል አንቺ እኮ ሲታሳብ ሀያ እያልሺው ናው ሚማስላው አንቺ ሳብሳብ ባይ እናቴ ብርን ባይኑ ማሳያት ዬላብሽም ።ካሳማሽ ግን ሴቶች ምን ናካቹ ውይይይይ
@Tube-ok6cx
@Tube-ok6cx 5 лет назад
እናት ብር አትላኪ ዝበይው እራሡን ይቻል ምን ይታወቃል ስልክ እሚገፍለው ሌላ ቅምጥ ብኖርስ ለማንኛውም ፍቅርና ገዘብ አይገናኝም ከወደደሺ አልክም ስትይውም አይርቅሺም እማይወድሺና ብር ከሆነ እሚፈልገው ካቺ ብሩ ስታቆሚበት ይርቅሻል ስለዚህ ጥርግግ ይበል
@user-tl6qr6kg3m
@user-tl6qr6kg3m 5 лет назад
ውዶቼ በዋሳፕ ግሩፕ ካለው አሥገቡኝ ባላሕ 0505767393ሠለምቴ እሕታቹነኝ አጅር ታገኛላቹ አሥገቡኝ???✋✋✋✋✋👈👈👈
@seydi5745
@seydi5745 5 лет назад
እህቴ እግሩፑ አስገቡሽ ወይ ገብተሽ ከሆነ እኔንም አስገቢኝ በጣም ነውውው ግሩፑን ምፈልገው
@seydi5745
@seydi5745 5 лет назад
.
@rabimohmmed2810
@rabimohmmed2810 6 лет назад
Jezak Allah keyir geletsenet betam asefelagi new
@hayathayat3384
@hayathayat3384 3 года назад
አላህላላገቡት ጡሩትዳረን ላገባነው መተሳሰብን አላይወፍቀን
Далее
Elden Ring DLC - ПОДОЖГЛО ПОПУ!
07:26
Просмотров 472 тыс.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Просмотров 263 тыс.