Тёмный
No video :(

ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 2 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@RichLove4242
@RichLove4242 5 месяцев назад
በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው ሂዊ በጣም ታሳዝናለች ቴዲም ፀግሽዬ ክፍል 3 አታዘግይብን ❤❤🙏🙏
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 5 месяцев назад
ሰላም ፀግሽ እንዲሁም ቤተሰቦቹ ሰላም ብያለሁ እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ ወንድም እህቶቼ ለአብይ ፆም እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊሞች ደግሞ ለረመዳን ወር ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን
@TigstGetachow
@TigstGetachow 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ውደ
@megsolomon4685
@megsolomon4685 5 месяцев назад
ኣሜን
@Mitaye-rz7il
@Mitaye-rz7il 5 месяцев назад
ውይይ ሂወት ስታሳዝን ቴዲ😢 አቶደምስማ እኔ ሳልኩትና ፈራውት ጸግሽ እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ናልን❤❤
@TigstGetachow
@TigstGetachow 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሺ የስደት ውስብስብ ኑሮ ማስታገሻ❤❤❤❤
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 5 месяцев назад
በጣም
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f 5 месяцев назад
ይህን የመሠለ ድቅ መፀአፍ ባተ ድቅ ድምፅ መስማት ቁጭ ብሎ ፊልም እንደማየት በሠመመን መጋዝ ደራሲው ከደረሳቸው ሰዎች ጋር በምናብ መጎዝ ነው እኔ አዲስ ቤተሠብ ነኝ የመጀመሪያ የሠማውት ኬላ የጣሰ ፍቅር ድርሰት ከሰማው በዋላ ከዚያ በዋላ ቤተሠብ ሆኛለው ያለፈውንም ቪዲዮ አድምጫለው ያው ድምፅህ ይለያል በርታ ብያለው ፀግሽ
@yoakimyonas6097
@yoakimyonas6097 5 месяцев назад
ፀግሽዬ ምርጥ ትረካ ከጥሩ ታሪክ
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 5 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ምእራፍ 3 ትን በቶሎ ልቀቁልን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 5 месяцев назад
እግዚኦ አምላክ እስራኤል ይህንን ታሪክ ባልሰማ ይሻል ነበር😮😅😊
@afromedia3945
@afromedia3945 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ግና መጀመሪያ ታሪኩን እስክንረሳ ድረስ ዘገየህሳ!
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 месяцев назад
ዋዉ በጣም አጓጊ❤❤❤ ግን ደግሞ አስጨናቂ ከእውነቱ አለም ይልራቀ መሳጭ ታሬክ እንደነ አርዮስ ያሉ መጥፎ ሰዎች አሁንም የሉም ማለት አይቻልም
@DeyaYouTubechannel-ee2dq
@DeyaYouTubechannel-ee2dq 5 месяцев назад
ጸግሽ እናመሰግናለን ስራዎችህ አሪፍ ናቸው !!!!! እንደ አስተያየት በእውነተኛ የተመሰረት የሰዎች ታሪክ። ብታቀርብልን ደስ ይለናል ሌላው ታሪካችን ማካፈል ብንፈልግ እንዴት ልናገኝህ እንችላለን ? በተረፈ አድናቂህ ነኝ በርታታ
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 5 месяцев назад
ፅግሽ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ተባረክ
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 5 месяцев назад
በጣም መሳጭ ታሪክ እና አተራረክ ነዉ። ይመችህ!
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ፀግሺ በጣም አሪፍ ነው👏👏👏👏👍👍 ቀጠዩን ባጉጉት እንጠብቃሌን 🙏🙏🙏
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 5 месяцев назад
ሁለተኛውን : ክፍል : በጉጉት: ነበር : ስጠብቀው : የነበርው : ፀግሽ : እናመስግናለን : አብሶ :መፅሀፍ : ማንበብ : እየፍለግን : ግን : ጊዜ : በሚጠፍበት : አገር : የምንኖር : አበሾች : በእንዳተ : አይነት : ወንድም : የመፅሀፍ : ፍቅራችንን : እየተወጣን : ነው :: በድጋሚ : እናመስግናለን!!
@uouo441
@uouo441 5 месяцев назад
ቶሎ ልቀቂልን ፃግሺዬ 😮❤️❤️❤️❤️❤
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p 5 месяцев назад
ፀግሽየ እንካን ደና መጣህ ልኮ ይሆን የረመዳን እቃዎች እያጠብኩ እሰማ ነበር ብየ ስገባ ልከሃል😂 በጣም ደስ አለን እባክህ ቀጣይ እንዳትዘገየ
@Ethio1993
@Ethio1993 5 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 🥰
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h 5 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህልን 🎉🎉🎉❤❤
@messayttsion5549
@messayttsion5549 5 месяцев назад
Konjo sira new thank you Please part 3
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 5 месяцев назад
እናመሰግናለን
@RichLove4242
@RichLove4242 5 месяцев назад
እንኩዋን ሰላም መጣክ ፀግሽዬ❤❤🙏
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ለናንተ ይሁን ጸጋዬ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@umureyantube6859
@umureyantube6859 5 месяцев назад
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤የኛፀግሽ ኑር ብለናል ሳቡሳዉ ሾርባዉም ቴምሩም ቀርቦል ዛሬማ አንለቅህም
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 5 месяцев назад
እናመስግናለን ፀግሽ❤
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 5 месяцев назад
ደምስ የተባለ ሰይጣን መኪና ይደምስስህ 😢😢😢
@afromedia3945
@afromedia3945 5 месяцев назад
ካራክተር ነው እናቴ😂😂😂
@user-rw4kp9gu6k
@user-rw4kp9gu6k 5 месяцев назад
ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣክልን
@genenehaile6760
@genenehaile6760 5 месяцев назад
ፀጋዬ አብራር ምነው ?????? ለዚህ ነው ተከታታይ ትረካ የማልወደው. ክፍል 3.... ወየው....
@genenehaile6760
@genenehaile6760 5 месяцев назад
ፀጋዬ ምነው 6 ቀን ሆነው እኮ ክፍል 2....... የታለ ክፍል 3 please????
@megsolomon4685
@megsolomon4685 5 месяцев назад
ጸግሻ Thanks you’re the best 😊
@hawahabeshi9153
@hawahabeshi9153 5 месяцев назад
እኳንደህና መጣህልህ ውንድም ፀግሽ❤❤
@DagiGz
@DagiGz 5 месяцев назад
Ere tegaye abrar part 3
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 5 месяцев назад
ቆንጆ ታሪክ ነው❤❤❤
@user-od6go6zd1n
@user-od6go6zd1n 5 месяцев назад
እንኳን ለአብይ ፆም አደረስቹሁ❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 5 месяцев назад
አሜንንን
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 5 месяцев назад
Thank you for your time❤❤❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 5 месяцев назад
ፀግሸ እኳን ደህና መጣከ ❤😘💐
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 5 месяцев назад
ፀግሽ እንኳን ሰላም መጣህ ግን ለምን ትቆያለህ
@user-lf5ic4zq4s
@user-lf5ic4zq4s 5 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤
@DagiGz
@DagiGz 5 месяцев назад
Part 3
@Tefelf
@Tefelf 5 месяцев назад
ስወድህ!
@user-bz6ni8tj9h
@user-bz6ni8tj9h 5 месяцев назад
Tabark
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 5 месяцев назад
Thanks!
@user-dj6dj9qw9h
@user-dj6dj9qw9h 5 месяцев назад
ekuwan dena meta
@arsii54
@arsii54 5 месяцев назад
Part3
@DagiGz
@DagiGz 5 месяцев назад
Part 3❤
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 5 месяцев назад
ክፍል 3ትን በቶሎ❤
@lovebobe7980
@lovebobe7980 5 месяцев назад
Hi Tegeshe welcome 🙏
@mimiraye9943
@mimiraye9943 5 месяцев назад
Weyyyyyyyyyyyyye Yana lebe endzieh aregage endatekoye tsageshe
@abrish2011
@abrish2011 5 месяцев назад
Is there part 3?
@user-rr2yb3pz5s
@user-rr2yb3pz5s 5 месяцев назад
Tsegish 🎉❤❤❤
@Etanche
@Etanche 5 месяцев назад
Pt3😢
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 5 месяцев назад
ሰላም..ጸግሽ❤❤❤❤❤
@raheladdis6317
@raheladdis6317 5 месяцев назад
🎉🎉
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 5 месяцев назад
ጸግሽ ቀጥዩን ልቀቅልና በጥበቃ አለቅን ደግሞ plizzzz ይሄን ስትጨርስ ባቢሎናውያንን አንብብልን. ይማዕበልን መጽሐፍ
@sidulile7253
@sidulile7253 5 месяцев назад
Tabrk❤❤❤❤❤❤❤
@user-od6go6zd1n
@user-od6go6zd1n 5 месяцев назад
❤ ሰላም ፀግሸ
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-wi5bn6rd7w
@user-wi5bn6rd7w 5 месяцев назад
ቀጣይ ፀግሽ
@mmmmbnnn6639
@mmmmbnnn6639 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-od6go6zd1n
@user-od6go6zd1n 5 месяцев назад
ክፍል ሶስት ይለቀቅ❤❤❤
@DagiGz
@DagiGz 5 месяцев назад
Ere part 3 😢
@user-ve5nk6px4m
@user-ve5nk6px4m 5 месяцев назад
Ere tsegsh samnt molan eko begugut sntebek
@adilmohammed5498
@adilmohammed5498 5 месяцев назад
መሳጭ ትረካ ቀጣዩን በጉጉት
@sarasol5240
@sarasol5240 5 месяцев назад
alike beka..
@user-ve5nk6px4m
@user-ve5nk6px4m 5 месяцев назад
Tsegsh ere ketayun likeklin
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 5 месяцев назад
እር ክፍል ሦሥት ተኛህበት
@kareahg8102
@kareahg8102 5 месяцев назад
ሁለተኛዋ ኮማች ነኝ ዛሬ 😂😂😂
@Etanche
@Etanche 5 месяцев назад
ኽፍል3😢😢
@user-od6go6zd1n
@user-od6go6zd1n 5 месяцев назад
ተቀድምኩ በጉጉት እያጠበኩ የረመዳን ስራ አሰመለጠኝ አንድኛ መሆን ፈልጌ ነበር
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 5 месяцев назад
♥️🙏♥️
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 5 месяцев назад
Stagish please kete
@asternegassi7712
@asternegassi7712 5 месяцев назад
❤❤🎉🎉
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 5 месяцев назад
1; 6 views 300 ሰው በቻ ላይክ አረ ይደበሮል❤❤❤
@user-kd4zu5ub2h
@user-kd4zu5ub2h 5 месяцев назад
ፀግሽ ዉዴ መተናል ሰላም ብያለሁ❤❤❤❤
@fekerelda3740
@fekerelda3740 5 месяцев назад
Ketayu yetale 😣
@ermias8767
@ermias8767 5 месяцев назад
ፀግሽ ከዘሪሁንና ከጥላሁን ሌላ መፅሀፍ አታገኝም እንዴ🤔የምር በአንተ የአተራረክ ብቃት በሞላ ምርጥ መፅሀፍ ከሁለቱ ውጪ ሌላ መፅሀፍ ለምን እንዳልታየህ አልገባኝም ከአክብሮት ጋር
@DagiGz
@DagiGz 5 месяцев назад
Part 3
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-cz2hy1ib2g
@user-cz2hy1ib2g 5 месяцев назад
🎉❤🎉❤🎉❤
@DagiGz
@DagiGz 5 месяцев назад
Part 3
Далее
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 3
2:44:55
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 1
2:22:22
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 11 млн
журавли в пятницу
00:14
Просмотров 57 тыс.
ብርቅዬ እና ለሎችም ... | Tsegaye Aberar
3:19:13