Тёмный

"እባክሽ አትሂጂ" | የታማሚውን ሚስት የተመኘው ዶ/ር መጨረሻ .. 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

#zerihungemechu #ethiopia #tsegayeaberar #athiji #new #full
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@tinashuna4038
@tinashuna4038 9 месяцев назад
ፀግሽ ዘመዴ ገና ሳላዳምጥ ነው ላይ ኮሜንት ማረገው ገና መምጣጥክን ሳቅ ልክ ፍቅረኛዬ ፍቅሩን እንደገለፅልኝ ያህል ስሜት ነው ሚሰማኝ በጣም ደስ ይለኛል 🎉🎉🎉🎉
@nigusieado8852
@nigusieado8852 9 месяцев назад
ፍቅር ያዘሽ እንዴ😂😂
@3hawahussen
@3hawahussen 9 месяцев назад
​@@nigusieado8852ያስብላል😂😂
@TizetaShuna
@TizetaShuna 9 месяцев назад
አረ ባለትዳር ነች ወንድሜ
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@nigusieado8852
@nigusieado8852 9 месяцев назад
@@TizetaShuna እሷ አፍ ዬላትም እንዴ
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z 9 месяцев назад
አህለ ወሳህለ እንኳን ደና መጣህ ስላም ለአለም ህዝብ ነጻነት ድል ለፊሊስጢናውያ አሚን 🤲🤲🤲🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@betealazar
@betealazar 9 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉መጨረሻው አንደ ደራሲው ይለያያል ዋናው ያንተ ውብ ትረካ የማንበብ ነፍቆታችንን እየተወጣን ነው ማንበብ ስላልቻልን በርታ ወንድሜ
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሺ እናመሰግናለን ፍትህ በየቀኑ በድሯን እየተጨፈጨፍ ላለው የአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ ለህልዉናዉ ለሚታገለዉ ይሁን ❤❤❤❤
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 9 месяцев назад
ፀግሽ እንዴት ቀኔን ፈካ እንዳደረከው። በጣም አሪፍ መጨረሻው ግን ያሳዝናል።በአንተ ውብ ድምፅ እና በ የዘሪሁን ድረሰት ዋው ነው🎉🎉🎉Merci beaucoup ❤❤❤
@betealazar
@betealazar 9 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏
@SalamM-f6z
@SalamM-f6z 9 месяцев назад
ወይ ፀግሽዬ እደዚህ አይነት ትረካ ስታቀርብ እዴት ልቤ እደሚጠለጠል አጠይቀኝ ፀግሽዬ ይልመድብህ በጣም ነው ደስስስስስ የሚለው ፀግሽዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤ ለኮመት ዘገርየው እንጂ ያኒኒ ቀን ነው የጨረስኩት❤❤❤❤
@ccfg1289
@ccfg1289 9 месяцев назад
ፀግሽየ እንካን ደና መጣህ ገና ሳልሰማው ነው የምፅፍልህ የድምፅህ ኣደናቂ ነኝ ያውም ያበደ ሱስ ይዞኛል ከድምፅህ 🥰😘😍😘
@ወይንሸትሙላት
@ወይንሸትሙላት 9 месяцев назад
እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ፀግሺ ደራሴውም ክበርት ይሰጥልን በእውነት የሰደት ሰንቀ ነው ❤❤❤❤❤
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 9 месяцев назад
ፀግሽ እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሰህ. ይህን ትረካ ለመጨረስ 3 ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ያው ልተኛ ስል ስለማዳምጠው ይህ magic የሆነ ድምፅህ እንቅልፍ ላይ ይጥለኛል. እድሜ ላንተ መድሀኒቴ!! ❤❤😘 ግን ጥያቄ አለኝ የምታፈቅሩትን ወይስ ያፈቀራችሁን ነው ማግባት?
@enatbaba5816
@enatbaba5816 9 месяцев назад
ዋው የሚገርም ምርጥ ታሪክ ነው አመሰግናለሁ ፀግሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zelalemdesalegne1749
@zelalemdesalegne1749 9 месяцев назад
ፀግሽ አናመሰግናለን የአውነት ነው የምልህ ልbe ቀጥ bላ የሰማሁት ተረካ ነው ❤❤❤
@muluer564
@muluer564 9 месяцев назад
ጸግሽ ምርጥ ሥራ ርዕሱን ብቀይረው ብዬ አሰብሁ "በሽተናው ዶክተር" ብዬውአለሁ
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 9 месяцев назад
Haha ...
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 9 месяцев назад
ፀግሽ ቀኔን ፏ እንዳደረክልኝ ዘመንህ ፏ ይበል::
@betealazar
@betealazar 9 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك 9 месяцев назад
ብዙ ትምህርት ወስጃለው ፀግሽ አመሰግናለው🌹በመንገዴ መማርና መታዘብ ባህርዬ ነው ልበ ወለድ ቢሆንም በርግጠኝነት በብዙ ቤት ያለ ታሪክ ይሆናል😊🤔
@zdtube5432
@zdtube5432 9 месяцев назад
ምርጥ እንደሚሆን አልጠራጠርም በላይክ ልጀምርና ልስማ 😊
@endalkayalew3851
@endalkayalew3851 6 месяцев назад
ወንድም ፀጋየ የምታቀርበው የመጽሐፍ ትረካ እጅግ መሳጭ ነው ዝባዝንኬ RU-vidና Facebook ከመታደም ገላግለህኛል ነገር ግን በትረካ ህግ ስለአጨራረሱ ፍንጭ ወይም ግምት መስጠት ነውር ነው አዳማጬ ትረካህን ከጨረስክ በኋላ የራሱን ሀሳብ ይስጥ በኔ እይታ አንተ ማድረግ ያለብህ የመፅሐፉን እርዕስ ፣የህትመት እርዕስ፣ደራሲው ፣ማተሚያ ቤትና ተራኪውን መግለፅ ነው
@fendom-1
@fendom-1 9 месяцев назад
🎉🎉🎉❤❤❤የሚገራም ነዉ .ፀግሸ በራታ Thanks .
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 8 месяцев назад
ዋዉ ደስ የሚል ነበር ያዉ መጨረሻዉ እዳለ ሆኖ ፀግሽ እዉነት ትለያለክ ❤❤❤❤❤
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 9 месяцев назад
ፀግሽየ አንተ ብቻ ተርክልኝ አቤት ለዛ❤❤❤
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 9 месяцев назад
ፀግሽ ግን ፌር አይደለም ምንድነው እንደዚህ መጥፋት 😢❤❤❤❤ድምፅህ ይርበኛል
@betealazar
@betealazar 9 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏
@tijfff7290
@tijfff7290 7 месяцев назад
ቀጣዩን
@Asteer-de6gx
@Asteer-de6gx 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ፀግሽ ቀጣይ የለውም የልእልት መጨረሻ 😢😢😢😢
@mezmur_channel1
@mezmur_channel1 9 месяцев назад
Tsage hulem adamitahalehu gin accommot maragi yen yakili alwodim betam new mitmechegn 😍😍🥰🥰bertaaa❤
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ 9 месяцев назад
ወይኔ ስወድህ በሂወቴ እንዲህ ትርካ ወድጀ አላቅም😂❤
@bizuneshserur8121
@bizuneshserur8121 9 месяцев назад
Wow, thanks, tegesh, and thanks, zersh, too. It's such a nice ending. I love it
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 месяцев назад
ፀግሽ እንድመን ከረምክ አነተን ደጀኔ ጥላሁን ተፈሪ አለሙ እሸቴ አሰፋን ነፍሳቸውን ይማረውነና ወጋየሁ ነጋቱ ፍቃዱ ተክለ ማርያም። ወደር የሌላችሁ ተራኪዎች ናችሁ እነሱም ነበሩ ።
@betealazar
@betealazar 9 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏
@hedsg706
@hedsg706 9 месяцев назад
እንኳን ደህናመጣህልን ፀግሽ ስጠብቅህ ነበር 🥰🥰🥰🥰
@ElsaTesema-h6y
@ElsaTesema-h6y 9 месяцев назад
Tigesh please classical keywrew thanks 🙏
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 9 месяцев назад
የደራሲ ዘሪሁን ገመቹ ስራዎች ይመቹኛል!! ፀግሽ የዘመናችን ምርጥ ተራኪ ነክ!!
@bekryawel1276
@bekryawel1276 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
@workabekele5370
@workabekele5370 8 месяцев назад
I love it. Good job, as always. 👌 👏 😍
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك 9 месяцев назад
የባክህ ከዚ 3 ነው ምጠይቅህ ፍቅር ከፍላስፋ የሚለው ክፍል 2 ድገመው 😢ልሰማ ብሞክርም ማዳመጥ አልቻልኩም በተለይ የወንዱ ባርት ስደርስ አገሸገሸኘ ባንተ ድምፅ ለምጄ ሌላው ማይታሰብ ነው ደማ እዛው ከመንት ላይ ይደገም እያሉ ነበር ለማዳመጥ እኛ አለን የባክህ አይተህ እዳታልፈኝ 😢
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 9 месяцев назад
ዋውውውውው የኔ ድምፀመረዋ። ወንድም። ትለያለህእኮ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 9 месяцев назад
ድንቅ ደራሲና ተራኪ! እናመስግናለን!
@Ethio1993
@Ethio1993 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 👌🥰🤗
@amanuelgebrezgiabiher1203
@amanuelgebrezgiabiher1203 9 месяцев назад
Thank you!
@mekdesfrezewd267
@mekdesfrezewd267 8 месяцев назад
ፀግሽ አይ አተራረክ በጣም አሪፍነበር አጨራረሱን አልወደድኩትም ግን ደራሲው በፈለገው መንገድ ጨርሷል። መብቱነው።
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 9 месяцев назад
ወይ ጉድ ፀግሽ ደግሜው ነው የሰማውት ግን የወጋው መርፌ የሚያስጠፋ ነው😊 ወንሞቿ ን ጥላቻቸው ከመርዝ ይበልጣል ምን ጠብቄ መሰለህ? ተመርምሮ ወጤቱ በመርዝ ተመርዘኻኻል ሲባ ያው ቤተሰቧን ነበር የሚጠረጥረው አልቀረላቸውም እብዷ ተመቸችኝ በርታ ቀጣዩ ምን ይሆን
@betealazar
@betealazar 9 месяцев назад
ውድ የፀግሽ ቤተሰቦች አልዓዛር ነኝ እኛም ንባብ ወዳድ አዲስ የስራ ሰው ባንሆንም እንደታላላቆቻችን እንደነፀግሽ ባንሆንም በልካችን እንሞክር እያልን ስለሆነ ነን ውድ ቤተሰቦቼ እኛ ጋም ወደ ፍቅር ቤታችን ጎራ እንድትሉና ቤተሰቤ ሆናችሁ እንድትገስፁኝ እንድታግዙኝ፣ እንድታበረቱኝ የምሞክራቸውን መፅሀፍትንምበጆሮዋቹ እንድታነቡልኝ ስል በፍቅርና በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏🙏
@mekdesasfaw3084
@mekdesasfaw3084 9 месяцев назад
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@naneyejj5428
@naneyejj5428 9 месяцев назад
ፀግሼ ደናነህ አሁንስ የምር አበዛው እሺ ይኼ ዘሪሁን ሊያሳብደኝ ነው እንዴ አንድ በልልኝ
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 9 месяцев назад
እንዴት ነህ ፅግሽ ተባረክ ወንድሜ
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 9 месяцев назад
ወይኔ ፀግሽ ከጣይ የለውም ካልከኝ በርግጠኝነት አብዳለሁ😢
@saratekle9598
@saratekle9598 9 месяцев назад
እንኩዋን ደህና መጣሕልን ዉዳችን❤❤
@adiamfitwi3918
@adiamfitwi3918 9 месяцев назад
Thank you 🥰🥰🥰
@aden7425
@aden7425 9 месяцев назад
ፀግሽዬ የኔ ፍ. . .ር ታዉቃለህ እንደምትመቸኝ ❤
@tigistgirma5666
@tigistgirma5666 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ ❤
@dustabashir6177
@dustabashir6177 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህ
@salamhss8065
@salamhss8065 9 месяцев назад
እት ሊይከ አሩጉለኝ❤❤🎉🎉🎉
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 9 месяцев назад
ፀግሽ ሱሴ እንኳን ደህናመጣህ🥰🥰
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 9 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣህ🙏🎁
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 9 месяцев назад
ድምፅህን እኮ ስወደው.!
@JjcOf
@JjcOf 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
@MesiAbi-x3w
@MesiAbi-x3w 3 месяца назад
Wadfet yarsa bat senoraeg ba matsfet.bamulu bat endamemola bergtegnt engrlaw ❤🎉 laza yabkeg
@merondejene1579
@merondejene1579 9 месяцев назад
❤❤❤ እንኳን🎉 ደህና መጣህ
@elfidadi4965
@elfidadi4965 9 месяцев назад
Welcome tsegeshe
@msnexus2671
@msnexus2671 9 месяцев назад
Ane gin stegsh abdun bemehal taricun bchemrbet wow neber lialte gin ufffff asazenchign😢😢😢😢 gin yelialt wedmoch ligebut new ade ho mnew yebal amach ymesl agebegebut
@SeadaAhmed-z9p
@SeadaAhmed-z9p 9 месяцев назад
ፀግሽዬዬዬዬዬ
@Negii-s6j
@Negii-s6j 9 месяцев назад
አሪፍ ነው❤ ግን መጨረሻው ?😊
@Tefelf
@Tefelf 9 месяцев назад
ጀግናው !!
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 9 месяцев назад
ማለት እና ምን ሆኖ አለቀ ነው የምንለው እንዴ🤔
@Nunutiii
@Nunutiii 9 месяцев назад
ፀግሻችን የኛ ቤተሰብ ዌል ወንዳችን❤❤❤🎉🎉🎉
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 9 месяцев назад
አህለን ጸግሽ❤
@goodplaza8202
@goodplaza8202 9 месяцев назад
Enkan dena metah konjo sra new 😘😗😘😘😘😘😘😘
@Tefelf
@Tefelf 9 месяцев назад
Hode !!sad ending!!
@FenetTamiruFenet
@FenetTamiruFenet 9 месяцев назад
Emezeginalen tsegish❤❤❤
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro 9 месяцев назад
ዌልካም ጰግሽያ❤❤❤❤😊
@FikyteDilgba
@FikyteDilgba 9 месяцев назад
❤welcome tsegesh❤❤❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 9 месяцев назад
ይገራማል
@mixawonjimixa1795
@mixawonjimixa1795 9 месяцев назад
❤ፀግሽ
@asdaassd6265
@asdaassd6265 9 месяцев назад
እካን ደህና መጣህ ❤❤❤
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 9 месяцев назад
ዶክተሩ መሠቃየት ይገባዋል በሽተኛው በዳነ ከሀዲ ዶክተር
@lemlemg542
@lemlemg542 9 месяцев назад
octopus የሚገርም ነው አላቅም ነበር እንቁላሎቿን ስትንከባከብ እራሳን መስዋዕት እንደምታረግ ! ስላላመንኩ google አርጌው እውነት ነው ይገርማል !! ቢሆንም ግን የምፈራው የባሕር እንስሳ ነው 😮😮
@meseretmakonen6621
@meseretmakonen6621 9 месяцев назад
Beka. Eziga. New. Mabkiyaw. 🥴🥴🥴Weys. Mecheresha. Ynorew. Yhon. Asbebet. Belew. Derasiwn. Anten. Gn. Thanks
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 9 месяцев назад
Welcome 🙏
@ርብቃየሀጂልጅነኝ
@ርብቃየሀጂልጅነኝ 9 месяцев назад
Stgesya merta❤️❤️🙏🙏🙏
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
ፀግሽየ ፍቅር ያዘኝ ካንተ
@ዙዙ-ፀ2ኰ
@ዙዙ-ፀ2ኰ 9 месяцев назад
😂😂😂😂የቁም ቅዠት😮
@EmbetTadese-hk4cw
@EmbetTadese-hk4cw 9 месяцев назад
Meraf 2 alew?
@mahletteshome1305
@mahletteshome1305 9 месяцев назад
አትቆይ❤
@fekertam
@fekertam 9 месяцев назад
ምን ይህው ነው መጨረሻው
@markonaleme2028
@markonaleme2028 9 месяцев назад
ትረካው አሪፍ ነበር ግን የስም ግድፈት ያሬድና አቤል አንድ ሰው ሁለት ስም
@MadinaAwol-n5y
@MadinaAwol-n5y 9 месяцев назад
welcome
@ራንያሳሊህ
@ራንያሳሊህ 9 месяцев назад
መጨረሻው
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 9 месяцев назад
Weyan sekshe eda des yemi ❤❤❤❤
@HelenBeshu
@HelenBeshu 9 месяцев назад
Wellcom tegitsh❤️
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 9 месяцев назад
Hello, Stigish.
@SosinaAmsal-nf2ue
@SosinaAmsal-nf2ue Месяц назад
ድምክን ስለምወደዉ ጋደም ብየ ላዳምጥክ ነዉ ካዳመጥኩክ ቆየዉ
@liduTesfayeTesfaye
@liduTesfayeTesfaye 9 месяцев назад
Yena chenke asershiya. Bertalgn
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
እኛም ደነዘዘን እኮ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 9 месяцев назад
@tsehaynegusse4954
@tsehaynegusse4954 9 месяцев назад
❤❤❤
@sari2653
@sari2653 9 месяцев назад
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@naymasaid1746
@naymasaid1746 9 месяцев назад
ማለት የልዕልት መጨረሻ ምን ሞት ወይም ሽረት
@Hirut6096
@Hirut6096 9 месяцев назад
በረኪና አንጀት ይበጣጥሳል እንጂ አይገልም ምናለ ጠንከር ያለ ነገር ብትሞክር 😑
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@AzebGifaw
@AzebGifaw 9 месяцев назад
ምንድነዉ መጨረሻዉ ሞተች ወይስ ዳነች
@raheladdis6317
@raheladdis6317 6 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 9 месяцев назад
♥️🙏♥️
@Subla-e3d
@Subla-e3d Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatima-tr3by
@fatima-tr3by 9 месяцев назад
💖💖💖💖💖💖
@Misk-tw2bq
@Misk-tw2bq 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤😊😊
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤🤩
@kaalyoutube5800
@kaalyoutube5800 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
ያቺ ሌሊት ...
1:43:52
Просмотров 34 тыс.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Просмотров 1,1 млн
🕊️Valera🕊️
00:34
Просмотров 2,7 млн
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Просмотров 547 тыс.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Просмотров 1,1 млн