Тёмный

"ሚቲንዶማ... ማነው ዶማ??" 😂🤣 በአዝናኝ ድራማ ከቻይንኛ ላውሽ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 300 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

6 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 606   
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 месяца назад
ቅመሞች ጃፒን የምትወዱ❤❤ በላይክ አሳዩኚ
@zufannagn6027
@zufannagn6027 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 Месяц назад
Nebse esik tefa❤❤❤❤
@rahelmessele3576
@rahelmessele3576 Месяц назад
@@tadalachgetachwe5118 w117a2graemia
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera 2 месяца назад
ጃፒን ሳየው በጣም ደስ ይለኛል የአስፍው መሸሻ ምትክ 🥰🥰🙏🙏🙏
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 2 месяца назад
መቅዲዬ የኔ የሳቄ ምንጭ የምር እደኒ እምታስቃችሁ በላይክ አሳዩኝ የምቅዲ አድናቂዎች
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 месяца назад
ጃፒ ኢቢኤስ በመኖሩ ተፅናናሁኝ እንጂ የቤተሰብ ፍለጋን ብቻ አይቼ ነበር የምወጣዉ አሁን ግን ሁሉንም ማየት ጀምሬያለሁ
@tube6676
@tube6676 2 месяца назад
እኔም ወላሂ
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 2 месяца назад
እኔም
@zaynab6283
@zaynab6283 2 месяца назад
እኔም😢
@user-wn2cg8gf2p
@user-wn2cg8gf2p 2 месяца назад
Baxami Wolahi 🎉🎉🎉
@senatrmamo4788
@senatrmamo4788 2 месяца назад
🎉❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 2 месяца назад
ጃፒየ አስፋው መሸሻ ❤ማስረሻችን እንደዚህ ብርትት ማለትህ አስፍየን የምንወድ ሁሉ ደስ ይለናል አደራ አለብና
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 2 месяца назад
👍💞💞
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 2 месяца назад
ጃፒዬ የአስፊቲ ልጅ እንወድሃለን
@bmm3152
@bmm3152 2 месяца назад
ጃፒ የአስፊቲ ምትክ በጠም ነዉ ምዮድህ አስፍት ከሞተ በሀለ ኢብ ኤሲ መየት ደብሮኝ ነበር አሁን ግን ጃፒን ስለዬዉ በጠም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@hayu684
@hayu684 2 месяца назад
መቅዲ ረባሽ ረባሾች ግን አይጠይቁም 😅ልክ እንደ ጃፒ ዝምተኛ ረባሽ መምህር ሲወጣ ክላሱን የሚረብሹ 😅ጃፒየ❤❤❤❤
@user-hy9vl2hp4g
@user-hy9vl2hp4g 2 месяца назад
መቅዲ እንደዛሬ አስቃኝ አታውቅም አነፈረችኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጃፒ በመኖሩ ደግሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@negedelemma7021
@negedelemma7021 2 месяца назад
ኢቢኤሶች በጣም እኮ ነው የምታዝናኑት!!!
@Tewahido4everTube
@Tewahido4everTube 2 месяца назад
የምታዝጉኝ?
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 2 месяца назад
መቅዲዬ ye EBSና የህዝብ ድምቀት ነሽ ኮ .ኑሪልን.👏🌹
@user-ck6kl9bh5b
@user-ck6kl9bh5b 2 месяца назад
ማርያምን አስፊቲ ሁሌም በመፈስ አለ ጃፒን ተክቶልናል❤❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 месяца назад
ኢቢኤሰ በጣም ደመቀ ሁላችሁም በዚህ አይነት የበለጠ ድራማ እንደምትሰሩ እርግጠኛ ነኝ ጃፓም አየህ መተል ይባላል የወለደእንደምተአይቆጠርም የሚባለው ቃል ወንድ ልጅ አባቱን ሲተካ ማየት እንዴት ያሰደሰታል በደንብ ሆነህ በሰራህ ልክ እንደአባትህ መተካት አለብህ ሆሌም የማይረሳ አባት አሻራውን ትቶ በጥሩ ሰራ የሄደው ኢቢኤሰ አባትህ ለኢቢኤሰ አደራ ሰላለ የአባት ቦታ ሰለሰጡት ኢቢኤሰን ከልብ የኢትዮጵያ ን ሰም በጣም ከልብ አመሰግናለሁ አንተም የሱን ሰም በደንብ ጠብቅ አባት ደሰ ይለዋል ልጅ ሲወለድለት ቤተሰቡን በደንብ መተኪያው ሲይዝለት በተረፈ ኢቢኤሰ ባለቤቶች አላህ የመጨረሻ ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ የሰንቱ እንባ እያጠባችሁ መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ አይረሳችሁም ሃገራችንን የሰላም የፍቅር አላህ ያድርግልን ኢትዮጵያን የድሮ ፍቅርና ዘር ሃይማኖት ሳንል አንድ ሆና ማየቴ ሁሌም እለምናለሁ መጭው ሳምንት ኢድ ሙባረክ ኩል አም አንቱም ብሄር ለመላው ሙሰልብ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
@user-jz2be4yk6k
@user-jz2be4yk6k 2 месяца назад
ኢቢኤስ አስፊቲ አልሞተም መውለድ ጥሩ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ሆኖል ጃፒ አስፊቲን ስለተካ ደስ ብሎናል
@user-yd1sq5nd1j
@user-yd1sq5nd1j 2 месяца назад
ስታምሩ ጃፒ ደግሞ ድምፅህ አስፊቲ ነው
@user-up6nf2fg2f
@user-up6nf2fg2f 2 месяца назад
መቅዲና ሊያዬ በሳቅ ጦሽ አረጋችሁኝ ሁላችሁም በጣም ነዉ ያፈራፈራችኝ አስተማሪያችሁ እራሱ ከናተ ጋር ሔድዋል ኮሚክ ነዉ።
@ZeenathZeenath-ze5dt
@ZeenathZeenath-ze5dt 2 месяца назад
ጃፒን ከናተ እዳትለዩብን ያሲፊቲ ምትክ በርታ ጃፒዬ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ደምሩኝ የኢቢኤስ ጋዘጠኞችን የምትወዱ ኑ ኑ😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@emamiyo
@emamiyo 2 месяца назад
👍👍👍👍😄😄😄😄
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 2 месяца назад
መልሽ ደምራሻለሁ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад
@@askalemariyamtube የኔ ቆንጆ እመልስልሻለሁ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 2 месяца назад
ደመርኩሽ😂🎉🎉🎉
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 2 месяца назад
ኑሩንጃፒየምበመጣትሕደሥብሎናል
@user-zj9us5hr9b
@user-zj9us5hr9b 2 месяца назад
ጃፒዬን ሳይ ደስስስስስስስስ የሚለኝ ነገርስ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 2 месяца назад
ጃፒየ ምርጥ ሰዉ ለዛ ያለዉ ልጂ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 месяца назад
ጃፒየ እንወድሀለን ሀገር ሙሉ ትሣቅልን😢
@sabakassa2363
@sabakassa2363 2 месяца назад
ኧረሁላቺሁም ደስስትሉ በተለይ መቅዲ ምርጧ ያስፍየንልጂ እናንተጋ ህብረት ማድረግ ተባረኩ
@mrsam-pw3dq
@mrsam-pw3dq Месяц назад
አባትህን እንዳንረሳዉ አድርገኸናል ጃፒየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ❤
@sarasara347
@sarasara347 2 месяца назад
ጂፒ ሰላየወክ ደሰ ብሎኝል የአሰፋዬ ምትክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 2 месяца назад
መቅዲዬ የሳቅ ምንጪ እኮናት ጃፒ በመኖሩ በጣም ደስ ይላል በእውነት የአስፍዬ ምትክ❤❤
@user-ln6xj8ed6k
@user-ln6xj8ed6k 2 месяца назад
ጃፒ ኢቢየስ ላይ ሳይው ደስ ይለኛል አላህ ያበርታህ
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 2 месяца назад
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ 😂😂😂😂😂እረብሽ ነበር 😂😂😂ጃፒ በመቀላቀልህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 2 месяца назад
አድስምእራፍ ላይ ጃፒ እንዳስፊቲ እመሀላቸው ቁጭ የበል ❤
@tigistdagne9944
@tigistdagne9944 2 месяца назад
ጃፒ ድምፅህ አስፊት ነው ደስ ሲል ❤
@user-cq4cb9he6z
@user-cq4cb9he6z 2 месяца назад
ጃፕዬ አደኛ
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 2 месяца назад
❤❤❤😂😂😂
@user-gw4id7nk8k
@user-gw4id7nk8k 2 месяца назад
ጃፕዬ ስላየሁ ደሰ ብሎኛል ❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Месяц назад
ወይኔ ዛሬ ኢቢኤሶች ድንቅ ልጆችን መሠሉኝ በሳቅ ነዉ የገደሉኝ 😁😁😁😁😁😁😀😀 በተለይ ሊያ እና መቅዲ
@selamawit45
@selamawit45 2 месяца назад
ጃፒዬ የአደራ ልጃችን እንኳን ተቀላቀልክልን ድምፅህ ራሱ የአስፍዬን ይመስለኛል እኮ ስሰማ አስረሳኸን ኢቢኤስን ማየትም አስጠልቶኝ ነበር እኔማ
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 2 месяца назад
ጃፓየእጀግበጣምእወድህአለዉሁልግዜሳየዉ በባነዉ አባቱንያሰታወሰኛል❤❤❤❤❤❤
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 2 месяца назад
አይይይ መቅድእና ሊያ የገጠር ቆጆወች ስቅብቻ😅😅 ሁላችሁሸም እንወዳችኋለን❤
@Tigist-ft6tl
@Tigist-ft6tl 2 месяца назад
መቅዲ የእኔ ውድ አቤት ሰወደሽ ❤❤❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 2 месяца назад
ጃፒን ሰላየነው ደሰ ብሎናል
@zenitemtem8790
@zenitemtem8790 2 месяца назад
ጃፒ በርታ
@TamaraMobile-lq4zg
@TamaraMobile-lq4zg 2 месяца назад
በጣም ደስ ትላላቹ የእውነት ጃፒም ስላለ ደስ ብሎኛል ምቅዲዬ ይመችሽ❤❤❤
@AlamuAbra
@AlamuAbra 2 месяца назад
ለምንድን ነው ምታሳጥሩት እኔ እኮ በጉጉት ሞትኩኝ ረዘም አርጉ እስኪ😂😂😂❤❤❤❤❤
@hanna4751
@hanna4751 2 месяца назад
EBS TV አደራችሁን እየተወጣችሁ ነው❤ ጃፒ አንደኛ
@user-rx3vh2jt7i
@user-rx3vh2jt7i Месяц назад
ጃፒዬ እኖድሃለን ጎበዝ በርታ የአስፊዬ ምትክ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 месяца назад
እኔ ጃፒን ነው የማየው።።። ❤ ምስኪን አነበነቡበት እኮ
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 2 месяца назад
ጃፒን ስል ነው የማየው❤
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 2 месяца назад
አረ መቅዲ ቀሳቅ ገደልሸኝ😅😅😅😅የኔ ረባሸ ተማሪ ሰወድሸ የኢቢ ኤሰ ድምቀት❤❤❤
@brtukan8684
@brtukan8684 2 месяца назад
ወኔ ዛሬ መቅዲ😂😂😂
@Sewalahidm
@Sewalahidm 2 месяца назад
መቅድ አንደኛ ረባሽ😂 ጃፒ ጨዋ🎉
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 2 месяца назад
ደስ ስትሉ ጃፒየ ሁሌም አትጥፉ
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 2 месяца назад
አራ መቅድይ በሳቅ ገድለሸንብ ❤️😂
@saradezi8588
@saradezi8588 Месяц назад
መቅድዬ የኔ ፍቅር ድምቀት ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ጃፒን ሁሉም ጋር አምጡት አስፋው ያለ ይመስላል❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-dw4ef3dy4h
@user-dw4ef3dy4h 2 месяца назад
ጃፒን ኢቢ ኤስ ውስጥ በማየቱ ደስ ያለው ላይክ ያድርግ😊
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 2 месяца назад
ዋው ጃፒ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ቀጥልበት
@Zahra-ep6sh
@Zahra-ep6sh 2 месяца назад
መቅዲ በጣም ነው ደስ የምትዪው ሰላም ምን ይባላል
@lassddf2180
@lassddf2180 Месяц назад
መውለድ ደጉ አስፊቲን ሁሌም በጃፒ ውስጥ እናያወለን ደግሞኮ ድምጽ እራሱን ቁጭ ነው በርታልን ጃፒ ወንድማችን አይ መቅዲ😂😂 ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 2 месяца назад
መቅድየ ሁሉም ያምርብሻብ የኛ ድምቀት
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Месяц назад
የአሥፊቲ ምትክ ጃፒ የምር በአባትህ ቦታ ሣይህ በጣም ነው ደሥ ያለኝ አሥተማሪው እና መቅድ በጣም ነው ሚያሥቁት 😅😅
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 2 месяца назад
በጣም አዝናኝ የሚያስቅ ኢቢኤሶችን በጣም ነው የምወዳችሁ
@hanna4751
@hanna4751 2 месяца назад
መቅዲ ጋር እኮ ድፍረት ዋው ነው😅😅😅😅😅
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 2 месяца назад
መቅዲ ጭር ሲል አልወድም የሚለውን ድገሚልኝ በአዛኝቷ❤❤❤❤❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 2 месяца назад
መቅድ yebes ድምቀት ♥️♥️♥️
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 2 месяца назад
I am happy to see japi on ebs, cause of japi i watch ebs now, l miss asfawe meshseha a lots ❤️ nice to have a son to replace him ❤
@hamdiyaabdala8802
@hamdiyaabdala8802 2 месяца назад
ምነው እኛም ብንማርስ ባትረብሹ ተማሪዎች😂😂
@user-oi9cu3qi8i
@user-oi9cu3qi8i 2 месяца назад
ጃፒየ በርታልን❤❤❤❤
@JennieKim-wh2rd
@JennieKim-wh2rd 2 месяца назад
My best Chinese teacher ever
@hayatyusuf2119
@hayatyusuf2119 28 дней назад
አስተማሪው ቁጭ Black Chinese በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 месяца назад
ጃፒ:አድኛ:ያስፍቲ:ምትክ:በርታወድማችን
@tegsitgezawe4282
@tegsitgezawe4282 2 месяца назад
በጣም ነው እኮ የሚያምርባችሁ በተለይ መቅዲ በጣም ነው የምታስቀኝ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 2 месяца назад
ማርያምን በሳቅ ልፈነዳነበር😂😂😂😂 መምህሩን አለማድነቅ አይቻልም👍😂❤
@user-kw3ho5mb2n
@user-kw3ho5mb2n Месяц назад
የኔ ማር መቅዲ ebsድምቀት ነሽ እኳ ጂፒ የአባትህን ድምፅነው ያለህ ብቻ እሱን ሰለተካህደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lu2kp3ry7f
@user-lu2kp3ry7f 2 месяца назад
አቤትበሳቅገደሉኝአቤትው በታችሁሲያምር ፈጣሪይጠብቅልኝአሜን🤩🤩🥰🤣😆😄✝️💟💌🙏♥️💚❤️💛
@hfem3901
@hfem3901 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰቦች መቅዲ 😁😁😁😁😁
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Месяц назад
EBS, I can't thank you enough to add Jappye to your show. When I c Jappye it reminds me what Asfishye
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 2 месяца назад
መቂድየንማ አላማድነቅ አይቻልም የኔ ቆንጆ
@fekerteh974
@fekerteh974 2 месяца назад
መሰረተ ትምህርት ድራማ የምትሰሩ ትመሰላላቹ ሁላችሁ አንድ ላይ ታወራላቹ አትደማመጡ ግን በጣም ደስ ይላል
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Месяц назад
ጃፒዬ የአስፊቲ ምትክ በርታልን ❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏 እንወድሃለን
@Mezimurtube-zn8lr
@Mezimurtube-zn8lr 2 месяца назад
bro is teaching seriously
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd Месяц назад
ደስ የሚል ኣስተማሪ ነው😂😂😂
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 2 месяца назад
የዛሬውማ ይለያል ጃፒ ዝም ብሎ ነው የሚመለከታቸው😂😂 ጃፒን ሳይ አስፊቲዬ ነው ትዝ የሚለኝ 😢
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 2 месяца назад
መቆድየ የ EBS ድምቀታቸዉ❤
@tigeagegn-jy2qr
@tigeagegn-jy2qr Месяц назад
❤❤❤❤ትለያላችሁ መቅዲዬ ❤ሉላዬ❤ቃልዬ ❤ሊያዬ❤የኔውዶች
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 месяца назад
ሌሎቹም ይሳተፉበታ ጃፒየ የኔ ወንድም😍 መቅዲ አስወሪአቸው እህ በተረፈ ደስ ትላላችሁ😂💖
@tigistdires9064
@tigistdires9064 2 месяца назад
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 2 месяца назад
እረ በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ ከፍቶን ነበር የዋልሁት በደብረዘይት ቀን በኩለጾም ቀን በጣም ከፍቶኝ ማዳም አቃጠለችኝ ይሁን እስቲ ይህም ያልፋል ወይ ጃፒ ቁልጭ ቁልጭ ይላል አረ አዝናና ችሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-br2gy2tr7h
@user-br2gy2tr7h 2 месяца назад
መቅዲዬ የሳቄ ምንጭ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasyellow9565
@yonasyellow9565 2 месяца назад
ጃኪ ሳየው በጣም ደስ ይለኛል አስፋው ምትክ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Месяц назад
ማነዉ ቻፒ ሲያይ አሰፈቲ ያለ ያለ እሚመሰለዉ የአባቱ ምትክ መቅዲየ ሊያ ebs ድምቀት
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju 2 месяца назад
የእዉነት ነዉ ሰዉየዉ የሜያወረዉ😅😅😅
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 2 месяца назад
Woww
@kefyalewfente1884
@kefyalewfente1884 2 месяца назад
Very entertaining! The teacher is talented & full of energy!
@user-xf9mo1yd8u
@user-xf9mo1yd8u 2 месяца назад
መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት❤❤❤
@Firehiwot45
@Firehiwot45 2 месяца назад
መቅዲ thank you❤❤ እንዴት እንደሳኩ😂
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 месяца назад
ውይ ብርቅዬና እመኝ እረባሾች😂😂😂 ድምቀቶች ናችሁ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 месяца назад
የ አስፍዉልጅም ከ እናተጋር መስራት ጀመረ? ደስይላል ነቡሰ ይማር🙏 አስፍዉ መሽሻ የ ወለደ አልሞተም!
@lidujesuse910
@lidujesuse910 2 месяца назад
😂😂😂😂😂መቅዲና ሊያ ረባሾች በሳቅ ገደሉኝ እኮ😂😂😂
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 месяца назад
God is good💚💛❤
@azeetube198
@azeetube198 Месяц назад
Ezanmalati new Ebs bitii ymachi chuuu❤❤
@rahelgirma6214
@rahelgirma6214 2 месяца назад
መቅዲ ሊያዬ ቃልዬ ሉላዬ ብቻ ባጠቃላይ ክሩ ክብር ይገባቹሃል
@odehhome8730
@odehhome8730 Месяц назад
እዉነት ስታምሩ
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 2 месяца назад
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትሁኝ😂😂😂😂😂😂❤❤
@user-dm4po6eh5f
@user-dm4po6eh5f 2 месяца назад
ውይይይይይ መቅዲዬ የኔ ቅመም❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 месяца назад
ኧረ ውይይይይ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Далее
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Просмотров 5 млн
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
Просмотров 30 тыс.
ОПАЧКИ🤣 ДО КОНЦА 😄
0:56
Просмотров 4,4 млн