Тёмный

ማህበረሰቡ አልቀበለዉ ያለዉ የእርዳታ እህል የት ገባ? ህወሓት ፕሪቶርያ የፈረመዉ ጠላቴ ያለዉን ለመከፋፈል ነዉ “በትግራይ ወደ ቀልቡ የተመለሰ ምሁር የለም” 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 250 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 3 месяца назад
❤❤❤ thanks our sister Abbe❤❤❤
@adanechasemrie6764
@adanechasemrie6764 3 месяца назад
የትግራይ ሕዝብ በጣም ያሳዝናል አረመኔው ህወአት በትግራይ ሕዝብ ሰም ከማዕከላዊዉ መንግስት የሚወስደውን በጀት ወደፊት ላሰበው ጥፋት እየተዘጋጀበት እንደሆነ የብዙዎች ግምት ነው ፈጣሪ ይህንን ሕዝብ ያስበው::
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 месяца назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@abejedaba
@abejedaba 3 месяца назад
yeeeeees
@debebetessema9369
@debebetessema9369 3 месяца назад
በርቺ ጥሩ ሐሳብ ና ለኢትዮጵያ የሚበጅ ነው የምታቀርቢው በርቺ እኛም በኮሚንት በሰስክራፕ እንተባበራለን
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 3 месяца назад
ክብርት ወ/ሮ/አበበች በዕድሜ ከፍ ያሉ የትግሬ ሽማግሌዎች የወልቃይት ውነትን የሚናገሩ ዶ/አረጋዊና አቶ ሊላይ ሌሌቹም ሌሌቹም እየጠራሽ ውነቱ ለትግሬ ህዝቦች እንዲያስረዱ ብዙ የትግራይ ሺማግሌዎች የወልቃይት ጉዳይ ያስረዱ አደራ አደራ
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 3 месяца назад
ከሰሟችሁ በየሰደቱ ያሉ ትግራዋይ እያዋጡ ለወያኔ የሚልኩትን ዶላር ማቆምና ከተበዳይ ቤተሰባቸው ጎን መሆን ይኖርባቸዋል ነገር ግን የነሱ መርህ የሞተ ሞቶ የተረፍነው ታላቋን ትግራይ እንመሰርታለን ኦያሊ አረበረ አገር ያሉት በየወሩ በማርያም ቀን ኦየቸሸበሰቡ ለወያኔ ገንዘብ አዋጥተው ይልካሉ ይህን ሀቅ በቦታው ሰላለሁ ነው የምመሰክረው
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 3 месяца назад
የኢሮፕ 52/ቀበሌዎች ህዝብ ድረሱልን እያሉ ነው ወያኔ ሓይልና አቅም አለኝ ካሉ ሂደው ነፃ ያውጡት አማራ የተራበው የሸገረው የትግሬ ሰዎች ተቀብሎ አበላ አጠጣ እንጂ ምን አረገ
@SulemanMohamed-i5b
@SulemanMohamed-i5b 3 месяца назад
Tewoderose tebiyew ?bandama ante neke. Ye tìgray enatoch enba ena wetatoch sega yemitebela bandama anteneke. O D A M M mmm----!
@Black-2024
@Black-2024 3 месяца назад
ኣብ ደገ ኮፍ ኢልካ ሀጠውቀጠው ኣይተበል … ውድብካ ብደም ዝጨቀወ ገበነኛ እዩ !!!
@mimimulu2295
@mimimulu2295 3 месяца назад
አበበች ሁሌም መርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ እውነት አትሞተም ትፈርዳለች።😚👌
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 месяца назад
አቤ ጀግናዬ ነሽ እኮ
@newaymolla1234
@newaymolla1234 3 месяца назад
አይን ገላጭ ውይይት ነው 👌👌👌
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 3 месяца назад
ዉይ ወያኔ የግፍ መፈልፈያ 👎👎👎👎👎
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 3 месяца назад
ሰላም ሰላም አበበች
@Black-2024
@Black-2024 3 месяца назад
▫️▪️Thank you #Abebech & #Tewdros | #Haq_ena_Saq ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@noahnoah1454
@noahnoah1454 3 месяца назад
መንግስት መቼ ነው ወያኔን ትጥቅ የሚያስፈታው? እስከአሁንስ ትጥቀ‍እ እንዳይፈታ የሆነበት የመንግስት ውሳኔ ምንድን ነው?
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 3 месяца назад
ክብርት እህቴ አበበች ካህሳይ ለምታቀርቢው ቃለ መጠይቅ በጣም ደስ ይላል ቀጥሊበት
@zd820
@zd820 3 месяца назад
ህወሃት ካልጠፋ አርፎ አይተኛም
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 3 месяца назад
Dear Abebech what a great interview!! Its teachable , remarkable exposition & clarifying the starting point & throughout going how revealing the real causes & the group identity & the person who leads the party & what will be their wish save themselves only not the people not the country. I see how you reveal the truth of TPLF. Thank you ❤❤❤
@UnityisPower-er3dl
@UnityisPower-er3dl 3 месяца назад
እምብዛ የነቃ አዋቂ ስለነበረ መቀጣጫ አድርገው አስከሬኑን ሳይቀር አላሳርፍ አሉት😢ብዙ የዋሀን ቅን እምዛም ተፈጅተዋል በሤረኛ አራጆች😢😢😢
@UnityisPower-er3dl
@UnityisPower-er3dl 3 месяца назад
የተሻለ ትነግ ሊኖር አይችልም። ሁሌም ሕዝብ የማይወደው ራሱንም ጭምር ሲጠራጠር ነው የሚኖረው። ይህ ደሞ ባህርይው አደገኛ እና ጨካኝ እንደሆነ እንዲቀጥል ያደርገዋል።
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 3 месяца назад
🎉🎉🎉 Welcome 🙏 Abeb..🎉🎉🎉
@miliyon938
@miliyon938 3 месяца назад
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@UnityisPower-er3dl
@UnityisPower-er3dl 3 месяца назад
ለሕዝብ ቁስል መዳን(መሻር)የሚታገሉትን እውነተኛ ልጆች የትግራይ ሕዝብ እንደአይኑ ብሌን መጠበቅ አለበት።
@danielmezemr309
@danielmezemr309 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UnityisPower-er3dl
@UnityisPower-er3dl 3 месяца назад
የፖለቲካ ልዩነትን ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ግፍን መለየት አለበት ሕዝቡ።
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 3 месяца назад
አበበች ምርጥ ነሽ
@NegashYifra
@NegashYifra 3 месяца назад
Aba simarit journalist
@UnityisPower-er3dl
@UnityisPower-er3dl 3 месяца назад
ሽፍታ ለማንም አይጠቅምም 😢አራጅ ሁሌም አራጅ ነው😢አይቀየርም😢
@WenaDaney
@WenaDaney 3 месяца назад
እግዛቤር ይባርካቹ 100%እውነት ነው ያወራቹት
@LemaTerfasa
@LemaTerfasa 3 месяца назад
WE DONT CARE ABOUT TIGRAY GO AND FIGHT AT YOUR REGION LIKE AMHARA FANO. WE OROMO ALREADY FOUGHT AND WON AT OUR REGION CURRENTLY WE ARE SAFE KEEPING OUR REGION SO GO PLEASE TO YOUR REGION
@Abisew
@Abisew 3 месяца назад
እኔ የማዝነው ህወሀትን ለሚቃወሙ የትግራይ ተወላጆች ነው። አሁን ህጋዊ ሆናለች ቀጣይ ምርጫ ትላለች ምርጫ እንደለመደችው 99.9999999 በመቶ ታሸንፍና ትግራይን ተረክባ ባንኩን ታንኩን ተቀብላ ትቀጠቅጣችኋለች። ወደ ቀደመ ስራዋ ቶርች ማንጠልጠል ትሰማራለች። አማራጭህ እሩጫ ወደ አዲስ አበባ።
@samri1215
@samri1215 3 месяца назад
🌹🌹🌹
@helenmamo3862
@helenmamo3862 3 месяца назад
Hi
@tewodrosgebretsadik9772
@tewodrosgebretsadik9772 3 месяца назад
Ante tebtaba zim atilim banda
@Black-2024
@Black-2024 3 месяца назад
እዚ ትምክሕቲ እዚ ሚሊዮናት ዋጋ ኣኽፊሉ …ህዝቢ ትግራይ ካባትኩም ንላዕሊ ካልእ ጸላኢ የብሉ
Далее
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,3 млн
"ህዝቢ ይፍረድ" - ጊቱ ኣለምሰገድ
44:17