Тёмный

በአለም ዘር የሌለዉ አበሻ ነዉ/ ጠላት ወይም ወዳጅ የሚል የህወሓት መርህ ምንጩ" ቫቲካን" ናት //በህወሓት ትርጉም ያጣዉ "ወያኔ" እና "ሓርነት "ሲፈተሽ 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 242 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

11 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 18 дней назад
የሚገርም ትንታኔ በጣም አሥገራሚ ክብረት ይስጥልን አቤ ከነ እንግዳሽ ።
@adugna2835
@adugna2835 17 дней назад
ስንት ለሀገር የሚጠቅሙ ሰዎች እዳይሰሙ ያደረገ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነበር ያቀረብሻቸው እንግዳ ምርጥ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 18 дней назад
This man is brilliant. I am glad there are Ethiopians like this man who train those who have no idea about Ethiopia. Thank you Abebech beautiful lady true Ethiopian ❤
@user-tf7vv9fh6c
@user-tf7vv9fh6c 18 дней назад
ሰለም አቤ እንቁ የኢትዮጵያዬ ልጅ ሰላምሽ ይብዛ።🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 18 дней назад
አቤ ድንቅ ዝግጅት❤❤❤ መወያየት፣መከራከር፣መስማት ብዙ ትርፍ የነበረውን እሳቤና ጥሎ መጠላላት መገዳደል ና ጠካራና መርማሪ ዜጋ እንዳይገኝ የተሄደበት የደንቆሮ መንገድ ብዙዎችን እንድናጣ ሆነናል።
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 18 дней назад
አቤ በሌላም ርዕስ ወንድማችንን ደጋግመሽ ብትጋብዥ መልካም ነዉ ። በጣም ድንቅ ጊዜ እናመስግናለሁ።❤❤❤
@captainayub6482
@captainayub6482 17 дней назад
ድንቅ ምስክርነት አለው ወይራው ዘይት አትጥፋ ጠፍቱዋልና የታሪክ እውነት ለማንነት ምስክርነት እንይህ በአበበች ፍለፊት !! ፍሬ አላት 🕊⚖️🙏🏽🏃🏾‍♂️
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 18 дней назад
አቤ አንበሳ! በጣም በጣም አሰፈላጊ discussion! Thank you haq ena saq!❤❤
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi 18 дней назад
ምን አይነት ሰው ነው በአላህ ይመችህ አቦ ። አቤ ምርጧ አሪፍ አይዲያሊስት ምሁር አመጣሽ ። አላህ ይጠብቃቹ ኢትዮጵያውያን ።
@yohanesgebrehiwot5834
@yohanesgebrehiwot5834 18 дней назад
አመስግናለሁ፣ በድጋሚም ብታቀርቢያቸው በጣም ጥሩ፣
@yiduman746
@yiduman746 18 дней назад
እናከብራችኋለን ።
@Markanberihun
@Markanberihun 18 дней назад
አበበች ነብሴ🎉🎉🎉🎉 ምርጧ እህታችን ❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 17 дней назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እና መሰግንሻለን እህታችን አቤአበበች blessed 🙏🙏🙏🙏
@fredjean4506
@fredjean4506 18 дней назад
ዋዉ በእዉነት በሒወት ስጠብቀ የነበረዉ እዉነት አፈረጥከዉ ተባረክ በነካ እጅህ የያቆብ ልጅ ጥቁር መሆናቸዉና እዉነተኛ እስራኤላዉያን እኛ መሆናችንን ግለጠዉ
@birhanebezabihambaye6636
@birhanebezabihambaye6636 13 дней назад
If you are out of genealogy, you are Musea + Esraeal
@biniyamberhane3925
@biniyamberhane3925 17 дней назад
በርቺ አሪፍ ፕሮግራም ይሆናል አንቺም ትልቅ እና ተፅእኖ ፈጣሪ ትሆኛለሽ
@mesaygenna3047
@mesaygenna3047 18 дней назад
ሚገርም ነው አቢቲ በርችልን ድንቅ ዝግጅት❤
@hanhn7623
@hanhn7623 18 дней назад
አቤ.በርቺ..ጥሩ.ጥሩ.ሰው.እያቀረብሽ
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 18 дней назад
አቤ ምረጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 18 дней назад
አቤ በርቺ
@user-gb4zf7dj6n
@user-gb4zf7dj6n 18 дней назад
ስላም ስላም ቤተሰባች
@EsmaelWollo
@EsmaelWollo 18 дней назад
ድንቅ ውይይት ነው ፣ነገር ግን፣የውሽት ትርክት አሁንም የትም አያደርስም።የቦሩ ሜዳ ጉባእ ግልፆና የታወቀ እንደሆነ እዬታወቀ ገና ለገና አፂው ከትግራይ ስለሆነ ብቻ እውነትን መደበቅ ተገቢ አደለም።የቦሩው ጉባኤ ከክርስትና ውጭ የሆኑ ሃይማኖቶችን በተለይ የወሎ ሙስሊሞችን በግድ ክርስቲያን የማድረግ ጉባዕኤ ነው ይህን እውነታ ለመሽፈን ሌላ ትርክት አያስፈልግም።በዚያ ጉባኤ ማጠቃለያ የተጨፈጨፉ የወሎ ምስል ምን ታሪክ መደፍጠጥ ነው።
@jobrook3995
@jobrook3995 10 дней назад
Bring the history written by foreign historian it is narration
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 18 дней назад
Abebech good Ethiopian berchi
@asefaberhe2755
@asefaberhe2755 15 дней назад
በጣም ጥሩና ገዢ ሀሳብ ነው አንደዚህ ያለ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ወደ ሚዲያ ማቅረብ የሚበረታታ ነው
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 18 дней назад
በትክክል 🙏
@belaynehasfaw323
@belaynehasfaw323 14 дней назад
Abe K ምርጥ ሰው ነው ያቀረብሽልን
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 16 дней назад
Thank you Abe and Ato Brahms!!!❤❤❤
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 18 дней назад
Thanks Abebech.
@mimimulu2295
@mimimulu2295 18 дней назад
አንቺ ብቻ አይደለሸም እኔም ብዙ ተምሬአለሁ ፕሮግራም እሸን ወድኩት ሳቸውም በውቀት የበሰሉ ናቸው ደሰ የሚል ነበር !!👌👀
@Black-2024
@Black-2024 18 дней назад
▫️Thank you #Haq_ena_Saq | #ሃቅ_እና_ሳቅ 😊👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@dztub9361
@dztub9361 18 дней назад
Thank you sir
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 18 дней назад
ሰላም አቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fekadumekonnen2278
@fekadumekonnen2278 17 дней назад
Proud of you my friend.
@belaynehasfaw323
@belaynehasfaw323 14 дней назад
እውነት የሚገርም ሰው በደንብ አናላይዝ የሚያደርግ
@woldefantu75
@woldefantu75 18 дней назад
ኢምፔሪያሊዝም እያወገዝን እንዴት ነው ከሶሻሊዝም ውጪ የምናስበው በ1966
@Bale-Suk
@Bale-Suk 18 дней назад
አንቺ ልጅ ግን ምናባቴ ላድርግሽ። ወላሂ በጣም ነው የምወድሽና የማከብርሽ 🎉
@bahunegn
@bahunegn 18 дней назад
ኢትዮጵያ ማለት የተስተካከለ የኣማረ ለማለት ነው። ይህንን መለያችንን ትተን "ኣበሻ" በማንቋሸሻ ስያሜ እራሳችንን ኣናጣጥል!
@meriemali3354
@meriemali3354 18 дней назад
Abe❤
@gemechugidisa561
@gemechugidisa561 18 дней назад
Yabe silke tsfuleyn
@mohammedhalil5050
@mohammedhalil5050 18 дней назад
سلام لهلاجين
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤🙏
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 18 дней назад
❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻
@BONANZ321
@BONANZ321 18 дней назад
ሶሻሊዝም በኪራይ ቤት ምክንያት በኢትዮጵያ ታወጀ
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 18 дней назад
አለምን ከጥግ አስከ ጥግ የያችሁ ይመስል "በአለም ላይ ..." እያላችሁ አርዕስት አድርጋችሁ ትለጥፋላችሁ! ሕዝብ እያሳሳታችሁ ነው። ወይንስ ትርጉሙ ሌላ ነው????
@dofakemal7686
@dofakemal7686 18 дней назад
የሚገርም እውቀት ነው ያገኘውት ዛሬ የትግራይን ሕዝብ ችግር በደንብ ነው የተረዳውት ብዙ ጊዜ ተጋሩዎች ደደብ አይደሉም ግን ለምንድነው የሚጠቡት ብዬ አስብ ነበር ዛሬ መልሱን አግኝቻለው ።
@birhanebezabihambaye6636
@birhanebezabihambaye6636 16 дней назад
Thanks Brather
@AnwarKedir-hq4xt
@AnwarKedir-hq4xt 18 дней назад
ታሪክ አታዛቡ የትግራይ ሙሰሊሞችቀን ቀን ቤኤተክረሰታን አገልግለው ማታ ቤታቸው ሲገቡ አላህ ይቅረ በለን ብለዉ የቀን ሙሉ ሰላታቸዉ ማታ ነበረ የሚሰደዱት የወሎ 400. . አንድላይ የተቀበሩት ም ልትክዱ ነዉ የራያአመጣጥሰ እረሳችሁት የወሎ ሙሰሊሟች ለመታደግ ነበረ የማታቁ ከሆነ አካባቢዉ ኔዳችሁ አጣሩ
@bahunegn
@bahunegn 18 дней назад
አበሻ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ጠንቅቃችሁ ብታውቁ ኣበሻ=ቆሻሻ ብላችሁ እራሳችሁን ኣታንቋሽሹም
@yohannesbenedetto9262
@yohannesbenedetto9262 17 дней назад
ስለ ካቶሊክ የሃሰት ትርክት ካላለዘንክ የታሪክ ምሁር አያስብልህም አይደለም? በአገርና በሰው ጥላቻ ከተሞላው አዕምሮ የውሸት ታሪክ እየተረክ ትውልድን ከማጣመም ውጪ ትንታኔህ ሌላ ፈይዳ የለውም።
@fekadumekonnen2278
@fekadumekonnen2278 17 дней назад
ከዘለፋ በተነሳው ሀሳብ ላይ በአመክንዮ የተደገፈ መከራከሪያ ሀሳብ ካለህ ሀሳብህን በመረጃ እና ማስረጃ አስደግፈህ ማቅረቡ አይሻልም??
@yohannesbenedetto9262
@yohannesbenedetto9262 14 дней назад
የማያውቀውን የቤተክርስቲያንን ህግና አሰራር ፣ ታሪክና ፍልስፍናዋን በፖለቲካ በተጠናወተው ጭንቅላት ለመተንተን መሞከር አዕምሮ ቢስነት መሆኑን እንዲያውቅ ምከረው።
@wardewarde9415
@wardewarde9415 17 дней назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እና መሰግንሻለን እህታችን አቤአበበች blessed 🙏🙏🙏🙏
Далее
🎙️ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ💖
3:23:13
የልቦና ውቅር - ሀገርና ሀይማኖት
44:53
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 6 млн
Сосед а твоя жена.,..
0:33
Просмотров 4,1 млн