Тёмный

ማማዬ አስተማሪዋን ሰርፕራይዝ አድርጋ አስለቀሰቻት | እኛንም አስለቀሰችን 

Frie Dagi Family
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
#Eregnaye እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 3 episode 1 @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World 🔴የፍሬ እናት አስከፋችኝ - ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 261   
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 2 года назад
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
@የተሠጠንብናቅየጎደለንየለ
አውነት ከናተ ብዙ ትምሕርት ተማርኩኝ በሥደትሁኘ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጨምሮጨምሮ ፍቅሩን ያብዛላችው ውዶች
@abebaweldu7785
@abebaweldu7785 2 года назад
በእውነት በጣም አስተዋይ ናችሁ ብዙ ደረጃ ላይ የሚያደርሱን መምህራኖቻችን ናቸው ግን ማንኛችንም ዞረን አይተናቸው አናቅም ቅን አሳቢወች ፈጣሪ ይባርካችሁ 🙏❤️
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 года назад
እውነት ነው ክብር ይገባቸዋል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 года назад
@@selamtube1319 baxami
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
ከህፃናት ጋር እደዚህ ሆነው ለሚያስተምሩ ክብር ይገባቸዋል
@እሙገላ
@እሙገላ 2 года назад
ፍርዬ ቃል የማይገልፅሽ እንቁ ሴት ስወድሽ እኮ ሴትነት ሚድትነት ውበት አራዳነት እምነት እናትነት ሁሉን የሰጠሽ💚💛❤
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 года назад
Even though, teachers are second parents, they are under appreciated & paid. God bless you for rewarding the deserving teacher. 🙏🏿👍🏾💗
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 года назад
በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@alemalemu9939
@alemalemu9939 2 года назад
ከሰጣችኧት ስጦታ በላይ ለቀሪው ዘመኗ የበለጠ እድትተጋ አርጋችህምዋታል እግዚአብሔር ይባርካት
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 года назад
አላህ ትልቅ ደረጃላይ ያድርስላችሁ ብዙ ተባዙ ሥወዳችሁ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት
@Ninaru119
@Ninaru119 2 года назад
It’s good but sometimes the other staff also feels soothing all ways to be loved!! why don’t you keep it secret? For the sake of other student and other student family!! In my child school it’s forbidden to give gift for teacher or if one student want to give something all student to participate to avoid competition around!
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
ሰዓቱን ስትሰጫት አልቅሳ አስለቀሰችኝ እኔ ችግር አለብኝ ሰዉ ስስቅ እስቃለዉ ሳለቅስ አለቅሳለዉ ስደሰት እደሰታለዉ ስያዝኑ አዝናለዉ ስከፋቸዉ ይከፋኛል
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 года назад
ደሥ ይላል በዚው ቀጢ
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 года назад
የዘራህን ነው ሚታጭድ ይገባዋል🇪🇷ማሚየ ቆንጆ
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 2 года назад
በጣም ፡ደስ፡ይላል፡መምህሮችን፡ማበረታታት፡እግዚያብሄር፡ያስባችሁ፡ማማቲ፡ትደግልን፡በቀጣይ፡ደግሞ፡መድሀኒያአለም፡ወንድ፡ልጅ፡ይስጣችሁ፡መልካም፡ቤተሰብ፡ረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ያድላችሁ፡በጣም፡ነው፡የምወዳችሁ፡ኑሩልኝ።
@tigyemariyamlij...466
@tigyemariyamlij...466 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁኑ ውድ ቤተሰቦች ዋውውውው ማማማዬዬዬዬ እድግ በይልኝኝኝኝኝ👏👏👏👏💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗ጣፋጭ
@lw2086
@lw2086 2 года назад
ፍሬ አንች ጥሩ ለማድረግ እንደፈለግሽ ይገባኛል ግን ከአሁን በሗላ ቤተሰብ በሙሉ ለአስተማሪ ስጦታ የመስጠት ግዴታ እንዳለበት ነው የሚረዳው የሚሰማው ለምን የሱ ልጅ ከሌላው ማነስ ስለሌለበት አስተማሪዋም ብትሆን ስጦታ ለተቀበለችበት ልጅ ክፍል ውስጥ ያላት ቅርበት እንክብካቤ ለየት ያለ ነው የሚሆነው ስለዚህ ሌላው ተማሪ ምንም ጎበዝ ቢሆን ቢጥር ይበደላል ማለት ነው ጥሩ አይደለም ባይ ነኝ
@rubit6184
@rubit6184 2 года назад
I think kezi behuwala atastmratm eko
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 года назад
መልካምነት ደስ ይላል ጥሩዎች ስለሆናችሁ ጥሩ ሰው ጋር ያገናኛቸዋል በእውነት ምንም እንከን የሌለባችሁ ባልና ሚስት እስከልጃችሁ የምትወደዱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@bruktawitaregawi4712
@bruktawitaregawi4712 2 года назад
ምስርዬ የኔ ጀግና ይገባሻል🏆ከሚስ ምስራቅ ጋር አብረን ሰርተናል አውቃታለው በጣም ጎበዝ! ጀግና! መምህር ናት ይገባታል። ምስርዬ በጣም ደስ ብሎኛል ለልፋትሽ ዋጋ የሚሰጥ ሰው በመገኘቱ 🏅🏆🏅🏆🎊🎊🎈🎈
@mihretgirma1286
@mihretgirma1286 2 года назад
Awo Bruke btm tekekel nesh lelefatua waga miset sew megegnetu miakora nw thanks 😊 🙏
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 года назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🌹
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
እህ ይችን ቅመም የሆነች ልጂ ስወዳት አላህ ያሳድግሽ ማሬ 😍😘
@woliyoushibru4011
@woliyoushibru4011 2 года назад
ጎበዝ መምህር እንዲህ ሲያበረታቱት በጣም አሪፍ ነው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ሚስ ምስራቅ ይገባሻል! ሚስን ስላከበራችኋት ቶንዴ እና ፍሬ እናመሰግናለን
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 года назад
ዋውውውው ሚስዬ ደስታሽ ይብዛልሽ። ይህ ነገር ለብዙዎች ትምህርት ነው። ይበል እሰይ የሚባል ነው።
@mihretgirma1286
@mihretgirma1286 2 года назад
Mesriyee yene guadegna ehe lanchi siansesh nw you are so smart so, I proud of you. You did it!!!
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 года назад
ወላሂ እኔ ከፍሬ ብዙ ትምህርት ተምራለሁ አላህ ያክብራችሁ ፍርየ የኔ መልካም እህት አላህ ጤናሽን ሰቶ መልካም ልጆችን ይስጥሽ ለማማየ እህት ወንድም የሚሆኑ አላህ ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ
@bruktawitaregawi4712
@bruktawitaregawi4712 2 года назад
Msriye you nailed it , you smashed it, you did it am proud of you my best 🤗🤗🤗🤗😂😂😂🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏅🏅🏅🏅🏅🏅👏👏👏👏👏👏👏👏
@frezergirma8067
@frezergirma8067 2 года назад
በጣም ደስ ይላል አና ደሞ ልጃችሁን በጥሩ ኢትዮጾያዊነት ምግባር ስለምታሳድጓት እግዜር ይባርካቹህ ልጃቹህንም ያሳድግላቹህ ።
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 2 года назад
ምርጥ ቤተሠብ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ክብር ለመምህራኖች ሚጣየ ጣፍጭ እድግበይ
@tube3808
@tube3808 2 года назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹🌹
@የደብተራልጅነኝ
@የደብተራልጅነኝ 2 года назад
ተማሪና አስተማሪ የሻፈደበት ዘመን በኛ ግዜ አብሶ እኛ የገጠር ልጆች አስተማሪ ስንፈራ 😂😂😂
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 2 года назад
tekkl
@ebrahit55
@ebrahit55 2 года назад
🤣🤣🤣
@Mercy1916
@Mercy1916 2 года назад
Kkkkkkkkkkkkk gezwe new
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 года назад
በጣም ስሬስ ናቸዉ መምህሮቹ ሲጀመር 😂😂😂😂እደ አህያ ሲቀጠቅጡንእየዋሉ አይ ግዜ😂
@ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ
ጎበዝ አስተዋይ ናችሁ ወላሂ የሷንደስታ እራሱማቱ እዴት ያስደስታ ለወደፊቱም ለሷም ሞራን ይሆናታል ከልቡሰውን የሚወድ እደዝህ ደስታን ይጨምርለታል ለተማሪም ላስተማሪም ትምህርትነው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚👈
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 года назад
ግን ጥያቄ አለኝ ሌሎቹ አስተማሪወቿ ቅር አይላቸውሞይ ከባድ ነው ወይንም በግል ይሻል ነበር
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 2 года назад
መስራት ነው እንግዲ ልጆች አይዋሹም
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 года назад
Yeso astmary 1 becha nat eko
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 года назад
እውነት ተባረኩ ምርጥ አስተማሪ ናት የምር
@peacelove4778
@peacelove4778 2 года назад
እረ ቾዴ ፕራንክ እንዳትረሳ እየታሰበበት ፍርይዬ😘😘😘
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 года назад
እውነት ፍርዬ ምርጥ ወላጆች ናችሁ።ጎበዝ መምህራንን እውቅና መስጠት የመልካምነት መገለጫ ነው።በተጨማሪም ለሚመሰገኑት አደራ ለሌሎቹም ማነቃቅያ ነው ስለዚህ እኔም እናንተንና ማማዬን የምሸልምበት ቀን ይስጠኝ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች በበረከት፣ በጤና፣በደስታና በሰላም ተሞሉ እጷ!!
@ARITi01
@ARITi01 2 года назад
ፍሬ ዳጊ ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናች እሰቲ እነዚ ጥንዶች በጉጉት የምጠብቅ በላይክ ያሳየኝ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
ሁሉም መምህር ምስጋና ይገባቸዋል ደሞ እደዚህ አይነት ቅን መምህር ሲገኝ ስጦታ ያስፈልጋል
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 года назад
ማሻ አላህ ደስ የሚል ነው በርቱ ለተማሪ መልካም ለሚሆኑ ማበረታቻ ነው ፍሬ ቆንጆ ተባረኪ አንዳንድ መምህሮች እንደናትም አባትም አሉ አላህ ያክብራቸው
@አልሚየሀይቅልጅ
@አልሚየሀይቅልጅ 2 года назад
ሁሉምመምህሮችምስጋናይገባቸዋል
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
በጣም ጥሩ ነዉ አስተማርዎች ክብር ይገባቸዋል
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት
@kelemtube
@kelemtube 2 года назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን ሁሌም ደስ የሚል አስተማሪ በሆነ ሰለምታቀርቡልን እናመሰግናለን ደስ የምትሉጥንዶች ናችሁ ማሚዬ እድግ በይልን
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 года назад
የኔ ቅመም ማማዬ እድግበይ ገበዝ ነሸ ፍርዬ ምርጥ ሰጦታ መሰጠት አንደኛነሸ ምርጫዎችሸ ዋው ያሰብላል ምርጥ ቤተሰብ ደሰ ትላላችው ❤❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 2 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እውነት ነው አስተማሪዎች እንደዚህ ሊበረታቱና ሊመሰገኑ ይገባል ፍሬ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት ሌሎችንም አስተማሪዎችንም ወላጆች ያነቃቃል 👍👍
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 года назад
እንኳን ደህና መጣቹ በጣም የምወድቹ ናፍቃቹኛል የኔ ወድቹ ማማዬ ፍሬ ቶንዴ በጣም ታምራላችሁ በጣም ጉብዝ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በደስታ አለቀሰኩኝ🌷🌹🌷🌹🌷👈👈👈
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 2 года назад
ናፍቃቹኝ ነበር ፣፣፣፣ እንኳን ደና መጣች ፣፣እንዲህ አይነት ቪድዬ ስትሰሩ ደስ ይላል፣፣፣ አደራ ቶንዴ እንደ ባለፈው ፕራንክ ያረካት ፍርየ እንደማትደግመው ተስፋ አደርጋለሁ
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ማሚቶዬ እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ መምህርዋም ፈታ ያለች ናት መልካምነት ለራስ ነው መምህር የኢትዮጵያ ትልቁው እና የመጀሪያው ቅመም ነው
@meseretmitiku9407
@meseretmitiku9407 2 года назад
Sameri konjo
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
❤ዋውው በጣም ደስ ትላላችሁ በፍቅር ሺ አመት ኑሩ ፍሬ ቤተሰብ💋💋💋👈💚ቦርጭ ወይም ክብደት መቀነስ የምትፈልጉ ጎራ በሉ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ቅመሞች በቅንነት ቪድዮ እያያችሁ ላይክ አድርጉ የሀገሬ ልጆች💚💚💋💋💋👈
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад
የፈጣሪ ያለህ ደስታዋን መቆጣጠር አቃታት በወጣው ይተካ
@millionayaliw211
@millionayaliw211 2 года назад
ክብር ይገባታል አበሳ መምህር ናት ከፍ ትበል
@amleworkketema5211
@amleworkketema5211 2 года назад
ፍሬ ዳጊ ምርጥ ሀሳብ ነው ክብርን ለሚገባው ክብር በሀሳባችሁ እስማማለሁ ሎቻችን አርአያናችሁ።...............❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@tekxshop4569
@tekxshop4569 2 года назад
Betamm yemidegef hasab new tebareku yet endaserachehut brtasawekun
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋💋👈
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 года назад
የኔ።ጣፋች ህፆን።ስታምር።የኔቆንጆ።እመቤቴ።ታሳድግሽ።
@ጆኒማር
@ጆኒማር 2 года назад
ፉርዬ በማርያም ይሄ እማየዉ ፀጉርሽ ነዋ ዉዴ ንገሪኝ ካየሽዉ አትለፊኝ ንገሪኝ እዉነቱን ንገሪኝ አድናቂሽ ተከታታይሽ ነኝ
@Abeba285
@Abeba285 2 года назад
አወ ፀጉሯነዉ
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 2 года назад
የአስተሳሰብ ልዩነት በጣም ይገርማል አንድ አንድ ኢሮፕ ሀገሮች ለአስተማሪ ስጦታ መስጠት እንደ ጉቦ እና አስተማሪዎች ተማሪን ከተማሪ መለየት ሊኖር ይችላል በሚል ስጦታ መስጠት አይፈቀድም ውጪ ያለው ኢትዮጵያውያን ግን ልጆቻችንን ከመውደድ የተነሳ በየዋህንት ስንሰጥ አስተማሪዎች ከመጨነቅ የተነሳ ደስ አይላቸውም
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 года назад
እዲነውልጅወልዶ ማሳደግ ፍሬ።ባለቤትሽ ተባረኩ ልጃቹን።ማብላት ማልበስብቻሳይሖን።ስርአትም ጭምርተናረኩእዲነውእናትአባትነት።ተባረኩ ማማዬ ትልቅደረጃ ያድርስሽ
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 2 года назад
ሰዉ የዘራሁን ያጭዳል የሚባለዉ እሄ ነዉ ፍቅር መስጠት አይከፈልበትም መልካምነት እጅግ ደስይላል እረካታ አለዉ እቺ አስተማሪ መጥፎ ሆና ቢሆን መጥፎ ነገር ነበር ሚጠብቃት ሰዉ የዘራሁን ያጭዳል እመኑኝ መልካም እንሁን ሚስዬ እኖድሻለን ❤️😘
@egziharya4826
@egziharya4826 2 года назад
በዚህ ዘመን በሁለት በኩል የተሳለ እንዲሆንለት በአለማዊም በመንፈሳዊም ልጁን ከዚህ ዘመን ከሚታየው ከሚሰማው ለመታደግ ኦርቶዶክሳዊ ወላጅ አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት አስገቡዋቸው። ስለ እውነት ልጆቻችሁን ትታደጋላችሁ
@weyinuatube6272
@weyinuatube6272 2 года назад
በስመአብ አስለቀሳቹኝ ያላሰባቹት ደስታ ይግባ ከቤታቹ እግዚአብሔር በረከትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ ጥሩ አርያ ጥሩ ሰነ ምግባር ጥሩ ትህትና ነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@sindutube3138
@sindutube3138 2 года назад
የማርያምዬ የኔ ፍቅር እድግ በይ እመብሀን ታሳድግሽ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድ ነው የማድርግሽ ፍሬና ዳጊም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በመልካም ስነምግባር ስለምታሳድጎት በጣም ደስ ይላል
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን صلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ✔
@azebhagos8255
@azebhagos8255 2 года назад
የኔ ማር ጎበዝ እድግ በይልን ቸሩ መድሃኒአለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ትልቅ ደረጃ እደምትደርሺ ምንም ጥርጥር የለኝም በርቺ ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
@askelagabisa400
@askelagabisa400 2 года назад
ፍርዬ ዳጊ ማሚቶ በጣም አስተዋይ ናችሁ ያደረጋችሁት በጣም ደስ የሚል ሰጦታ ነዉ እስከመጨረሻው ቪድዮዉን አይቼ በጣም የሚያስደስት ነዉ እግዚአብሔር ልጃችሁን ለቁም ነገር ያብቃት
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 года назад
እደዚህ ማበረታታት ይልመድብን❤️🙏
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት
@Ninaru119
@Ninaru119 2 года назад
I know your feeling and kind ❤️
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 года назад
እኔ እናትሽ እንደዚህ ጎንበስልበል የኔ ውድ የድንግል ማርያም ስጦታዬ። የአንቺ ከፍታ ከፍታ ከፍታ ከድንግልማርያም የተሰጠሽ እደጊልኝ ስለ አንቺ ምን ልበል እወድሻለሁ የኔ አንደኛ
@fifififi3385
@fifififi3385 2 года назад
የኔ ድቡሽቡሽ ሀገርሽን ቤተሰብሽን የምትጠቅሚ ያርግሽ የአብርሀሙ ስላሴ ፍሪታ ደሞ ባልሽን በጌታ ሳያስበው ፕራክ አርጊው
@berkaetdebritu9375
@berkaetdebritu9375 2 года назад
ዎወወወወ ከዚህም በላይ ይገባቸዋል ሁሉም መምህራን ከብር ለእናንተ ያንሳል ከእግዚአብሔር በታች እናንተ ለልጆች ፋና ተወጊዎች ።❤❤❤
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ መምህራን የህፃናት ተስፍ መሰረት ናቸው
@mimiyitafru6474
@mimiyitafru6474 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እውነት እኔም እንባዬ መጣ ልዩ ክብር ለመምህራኖች በሙሉ ይገባችሗል
@limatteferi6205
@limatteferi6205 2 года назад
Aselkesachehugn Lijachehu tibareke
@hanna9502
@hanna9502 2 года назад
ህፃናት ትምህርት ቤቶች ሲገነባ ፎቅ ባይሆን ግን ጥሩ ነበር for the safety.
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው ደስ ይላል እውነት የእውቀት ምንጭ ናቸው አስተማሪዎች እንዲህ ደግሞ ማመስገን እና ማበርታት ይገባችሁዋል 🙏 ፍርዬ የኔ አስተዋይ ሴት ተባረኪልኝ ማማዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ክፉ አይንካሽ አድገሽ ለቁምነገር ያብቃሽ የኔ ጣፋጭ ❤
@Tube-ot9lj
@Tube-ot9lj 2 года назад
ዋዉ እዉነት በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነዉ የእዉነት ደሞ ክብር ላለዉ ክብር ይገባዋል ደሞ ለወደፊት ስራዋም ሞራል ነዉ ለሌሎቹም ጭምር
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 года назад
እውነት ደም እባ አስለቀሳችሁኝ
@ወንድሜውስጤነው-የ9አ
በእውነት ለእናዝህ መምህርኖች ክብር ይገባል
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
የኔ ቆጆ እውነትም የማርያም ወርቅ እመብርአን ለቁም ነገር ታድርስሽ አሚን
@emutube7995
@emutube7995 2 года назад
ስላም ጤና ተመኝው ሜጣዬ እድግ ብይልኝ ለቁም ነገር ያብቃሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ❤❤🙏🙏
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
ጥያቄ አለኝ ጽጉርሽ ነው ይቅርታ ከሁነ ምንድን ነው እምትጠቀሚው. የተለየ እክብካቤ ታድርጊለሽ ወይ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋👈
@Imra671
@Imra671 2 года назад
የተፈጥሮዋ ይመስለኛል
@tigistbitew2204
@tigistbitew2204 2 года назад
መምህር ከቤተሰብም በላይ ነው
@እዛውዋርካውስርነኝ
በጣም ያምራል ተባረኩ ማማም ትደግላቹ መምህሯም ዘመኗ ይባረክ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
ጥሩነት ለራስ ነው።
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 года назад
ተባረኩ ደስ እንዳሰኛችኅት እናንተም ደስ ይበላችሁሁ ምርጥ ፋሚሊ
@Tube-mk8wo
@Tube-mk8wo 2 года назад
እድግበይ ሰወዳት ሚጣየየየየ🌺🌺🌺❤❤🌺🌺ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ብየለሁኝ ደስስትሉ❤❤❤ እስኪ የፍሬዳጊ በተሰቦች ፕሮፋይልተጭናችሁ ቤተሰብሁኑኝ ለሰው መልካም የምትመኙ እህቶቻችን ወድሞቻችን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🌺❤
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
@Tube-mk8wo
@Tube-mk8wo 2 года назад
እሽ ማማየ
@Tube-mk8wo
@Tube-mk8wo 2 года назад
@@selamtube1319እሽማየየ
@meronabeto1382
@meronabeto1382 2 года назад
ሰላም ፍሬ ዳግ ማሚ አላበዛቹም ግን ጥፍት አላቹኮ እናንተን እያየው ስለምደሰት ሁሌ ኑ ጌታን
@selam7643
@selam7643 2 года назад
ጎበዞች ጥሩ አረጋችሁ የአሁን ጊዜ ወላጅ አብዛኛው መተቸት ብቻ ነው የሚያቁት
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
እህት ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤
@selamkeleta7115
@selamkeleta7115 2 года назад
እኔ እቺን ህፃን ሳይ እደነግጣለው ልጄን ፎቶ ኮፒ
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 2 года назад
ሰጦታዉ ጥሩ ሆኖ ለምን ለአርዳቶቹም ትንሸ ሰጦታ ያሰፍልግ ነበር 👈
@ruhamaabrham8185
@ruhamaabrham8185 2 года назад
Betam Ameseginalehu ...Egziyabiher yakberelgn!!! I'm am so glad ...
@hirutefamilytube4705
@hirutefamilytube4705 2 года назад
ለማማዬም ክፈቱላት ዩቱብ😘😘
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Betam new yemitamir mitaye edig beyilin memhir zemen shi yibarki berchi 💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️
@aburidwan6831
@aburidwan6831 2 года назад
ግን ፀጉርሽ ነው ወይስ ዊግ ፍርየ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 года назад
በጣም ነው ደስ ያላት 💝💝💝
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
ሜጣየ የኔውድ የኔ አፈጠፈጭ እደው ብታወሬ እኮ አትጠገቤም ፈጣሬ ያሳድግሺ
@yemihabte2659
@yemihabte2659 2 года назад
Hi frie What is the name of the school?
@abselam3290
@abselam3290 2 года назад
Endanchi melekam memeheranene yabezalen
@adamsalameh2017
@adamsalameh2017 2 года назад
ክብር ለመምህሮቻችን
@abedi76
@abedi76 2 года назад
ጥሩ ሰወችይገባቸዋል
@meronhabtu952
@meronhabtu952 Год назад
Frieyee yet nw timhert betu
@ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ
ፍሬ & ዳጊ እናንተ አስተዋይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 года назад
ደስታዋ ይጋባል ተባረኩ
@nalwangairine4667
@nalwangairine4667 2 года назад
Egzihabher telek dereja yadersesh
Далее
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 204 тыс.
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
9 October 2022
3:38
Просмотров 59 тыс.
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 204 тыс.