Тёмный

ፍሬ ብትታመምብንም በዓሉን በዚህ መልኩ ድምቅ አርገን አከበርን |ፍሬን አስደሰትኳት| ተመስገን |SURPRISE|  

Frie Dagi Family
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
ሰላም ውድ የማማዬ አድናቂዎች 🖐 ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አበረታቱን። ላይክ 👍ላይክ👍ላይክ👍በማድረግ ለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን🙏🏾❤😍
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 293   
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ላላገባችሁት እንዲሕ አይነት ትዳር ይግጠማችሁ ።
@Etu2312
@Etu2312 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ፍርዬ ሼፍ ቶንዴ ልቦናህን አይለውጠው ምርጥ ባል እና አባት ነህ ማማዬ (የማርያም ፍሬ) ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እደጊ 😍
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@mintabelanator2252
@mintabelanator2252 2 года назад
እግዚአብሔር እናንተ ቤት አለ:: ፍርዬ ከባልሽ ጋር ቁርቢ:: በትንሽ ህመም ድንጥ ትያለሽ:: እናንተ እች አለም በደብ ገብቷችሗን :: ጠንካራ ሁኝ:: ለእግዚአብሔር ምስጋናን አቅርቢ : እግዚአብሔር መጨርሻውን ያሳምርልት መልካም ልብ አለው:: የመኖር ትርጉሙ ገብቶታን :: እግዚአብሔር ያብዛችሁ:: ወገብሽን የሚያምሽ ነገር እኔንም ያመኛን:: እናት አልም ወገቤን አስሮ ነው የምሰራው :: በጣም የሚደክምሽ ከሆነ አይርንሽን ቸክ ተደርጊ::
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
👍
@ኤድን-ተ1ደ
@ኤድን-ተ1ደ 2 года назад
ህያውን ከ ሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም ሉቃ 24÷4-5 እንኳን ለ ጌታችን ለ መድሃኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 года назад
የኔ ውቦች ስወዳቺሁ አላህ መንታ መንታውን ይስጣችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ጣፋጭ የልጄ ቢጤ ስወድሽ እኮ
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
@ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 года назад
ጤናሽን ይስጥሽ የቆጂየዋ እናት የኔም እናት እዳች የፀይም ሸጋ ዘፍላ ናት እደት እደናፈቀይኝ በስደት የናት ናፍቆት ይከብዳን በሰላም ያገናኝኝ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@ferityabera2677
@ferityabera2677 2 года назад
ፍርዬ የኔ ማር አይዞሽ እንደዚ ነው የምን እጅ መስጠት ነው ምርጥ አባት የሆነ ባል አለሸ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ረጅም እደሜና ጤና ይስጣቹ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ፍርየ ያለ እናት አንኳን በአውዳመቱ በአዘቦቱም በጣም ይጨንቃል እኛ እማየ ከተኛሽብን ሁላችን ተቃቅፈን ነው የየምናለቅሰው እናትንስ አይመማት
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 года назад
ሰላም እህት ደምሪኝ በቅንነት
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
@@shegeralmazk ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
@@shegeralmazk እሽ
@hiwotsiyabara4055
@hiwotsiyabara4055 2 года назад
መልካም ባል ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው እድለኛ ነሽ ፍሬ ልቦናህን አይቀይረው
@nigistweledai
@nigistweledai 2 года назад
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 💕💕💕💕
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 2 года назад
ውይ አይዞህ መድኃኔዓለም በምህረቱ ይጎብኛት እናንተ ሲደብራችሁ እኛንም ይደብረናል አይዞሽ ፍሬ በረታ በርታ በይ መልካም በዓል ይሁንላችሁ🙏🙏😍😍😍🥀🌿💐
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 года назад
እዉነት ነዉ ዋናዉ ጤና ነዉ እግዚአብሄር ይማርሽ የማማዬ እናት እንኳን አበሮ አደረሰን መልካም በአል😘😘
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@kiyabrshye539
@kiyabrshye539 2 года назад
Mata eko silaltegnach new ayyy himem meslowachu wichi sinore yihe yeyken himen new enkif yelema
@menashunebro2795
@menashunebro2795 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክላቹህ በውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹህ እግዚአብሔር ይማርሽ ፍርየ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ፍሬን በጣም በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብሳት ከፍሬ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ ሁሌም ሁኔታዎችዋ የወደፊትዋን ምልክቶች ያሳያል ፎቶ አነሳስዋ ያሰገርመኛል ስታድግ ቅመም መድሃኒት ናት እድግ ትበልላችሁ እድግ ትበልልን !!!
@selmejons5098
@selmejons5098 2 года назад
ማርያምን ባልሸን ተንከባከቢው ምርጥ ባል ለወንዶች ምሳሌ የሚሆን ነው ወንዶችዬ ተመልከቱ
@yetenayethmikael571
@yetenayethmikael571 2 года назад
አንች ለምን እረዳት አታመጭም ፍርዬ እባክሽ ምንም ቢሆን ሠው ያስፈልጋል
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 года назад
Yejerba hemem siseman demachn Ande bota gigolo teqotero selemihon by hot shawer secular motion massages maderege newe..... Feqrachihu betam dese yelale weladit Amelake kekefu tetebeqachihu....
@selamalemayehu6554
@selamalemayehu6554 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ፍርዬም ይማትሽ በጣምም ነው ደስ የምትሉት
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@bezatube438
@bezatube438 2 года назад
የቤቱ ግርማ ሞገስ ፍርዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ማማዬ። የኛ ቅመም እድግ በይ የቤቱ አባ ወራ ዳግማዊ እና መላው። ቤተሰቦቹ እንኩዋን አደረሳቹ አደረሰን
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላም ለናንተ ምርጦችዬ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ፍርዬ አይዞሾ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይማርሽ በአል እኔም ብዙው አይስማማኝም አያስተኛኝም እንጂ ግን ቶንዴ አኔደኛ ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡፍ የኔ ጣፋጭ ለኔ አታጎርስኝም ወይ አለች እስኪ ላይክ አርገዋቸው ለነዚህ ምርጦች🙏😍ኡፍ
@MekdiTube
@MekdiTube 2 года назад
ፍሩ የኔ ውድ እግዛብሄር ይማርሽ የኔ ጠንካራ እዴት ደስ እደምትሉ እንካን አደረሳቹ ማማዬ 🥰 ፍቅር ሼፍ ቶንዴ ምርጥ ባል ምርጥ አባት 🙏🥰
@amenteshome298
@amenteshome298 2 года назад
Endew lebalesh setye chale argewu ezaber yemarsh yen werk setamri chnketun fitulaye yenbebale endet belo endemayesh chnktun
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
ቸሩ እግዚአብሔር ይማርሽ ፍታ ዘና ስትይ ድምቅ ይላል ቤቱም የተባርከ ይሁን ብሎልን ከአመት አመት ያድርስልን
@helenkassaye582
@helenkassaye582 2 года назад
ወይ ወይ ፍርዬን ምንም አይንካት ተወልድዬ ቤተሰብህን እንዳከበርክ ዘወትር ድንግል ታክብርህ ቤተሰቡን ምንም አይንካው እባክሽ ፍርዬ የወገብ ጉዳይ ከባድ ነውና ታይው እባክሽን እንዳትዘናጊ በተረፈ እመብርሀን ፈፅሙ ምራሽ ለማመስገን ያብቃሽ ደስታችሁን እንጂ ጭንቀታችሁን አያሳየኝ
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 2 года назад
ምርጥ ቤተሰብ ፍርየአላህ ያሽርሽ ማሚቶ የኔጣፋጭውድድድድ🥰🥰🥰
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 года назад
እግዚአብሔር ይባራካጁህ እድሜ ጤና ይስጣጅህ ልጅህን ይሳዱግላጅህ ምርጥ ቤተስቡ ምርጥ ባል ሁሉም ባል ብቱን የሜወድ ሚስቱን የሚከባከብ ቢሆን ትዳር ድስ ይላል ፍሬም ምርጥ ሚስት ናት ለስጋው ለደሙ ይብቃጅህ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@betyabiy2586
@betyabiy2586 2 года назад
I wish endante aynet abat binoregn mechem ayleyachu fkrachu aykens
@hani6647
@hani6647 2 года назад
ፍርዬ እንኳን አደረሳሽሁ እመቤቴ ትዳብስሽ ዳጊ ምርጥ ባል አንተ ትለያለህ ማማዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mulualemkebede5791
@mulualemkebede5791 2 года назад
ፍርዬ ቶንዴ ሚጣዬ እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ፍርዬ አይዞሽ እግዚያብሔር ይማርሽ በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ መልካም በዓል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ስአዳሰኢድ
@ስአዳሰኢድ 2 года назад
መልካም ሠዉናችሁ ሠላማችሁ ይበዛ
@Meba167
@Meba167 2 года назад
የሚጠጣ አቅርብ እንጃ እየበላሁ አነቀኚ እኮ🙄🙄🙄 ከአመቱ ያድርሳችሁ ብዙ ተባዙ
@melay222
@melay222 2 года назад
I think tonday he is very nice man real organic person.
@tube-er9dw
@tube-er9dw 2 года назад
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ እኔም የማደንዘዢ ያመኛል ስወልድ ፡እና ታይው ዝም አትበይ ።እንኳን አደረሳችሁ ማሚቶን ፈጣሪ በጠበብ ያሳድግሽ።
@youbdarhayli1482
@youbdarhayli1482 2 года назад
Merte bale feray yemarshe ayeheyachu
@wogayehugebrehiwot8362
@wogayehugebrehiwot8362 2 года назад
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ሶፋ ለወገብ ጥሩ አይደለም ሶፋ ላይ አትተኚ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 года назад
ዉይ ፍርዬ የኔናት አሳዘንሽኝ ህመምሽን ቻል አድርገሽ ጉድ ጉድ ስትዪ። የኔን ኑሮ መሰለኝ።
@እስልምነየየልቤትርታ
አላህ ያሽርሽ ማማየ በሽታን በሩቅ በርግጥ አትፍትነኝ አይባልም አትጨክንብኝጅ ማሚቶ የቢዱው ድምቀት ነሽኮ የኔ ፍድሻ አሚን ፈሪየ ለዱውአሽ
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ስልጣን የለውም ሊያስተኛሽ አሸንፊው ሀይል የእግዚአብሔር ነው እናት ከነል± ጥጠብቃችሁ
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 года назад
ማንእደሴት የቤትድምቀት እያመመሽም ቢሖን ቤቱን ባዴው ሞቅአደረግሽው
@ayalechdegu5334
@ayalechdegu5334 2 года назад
Became new metamerut ayeleyachu
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
የቶንዴ ቤተሰቦች እንኮን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ፍርዬ ምነው አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ የኔ ቅመም ትንሿ እድግ በይልኝ ሪታ ነኝ ቶንዴ ahahaha
@Fre721
@Fre721 2 года назад
Let me give you solutions for any women’s back pain this is guaranteed!! Works 100% Lay down flat in your back and massage your belly button ( emberete) in circular motion for 20seconds... the pain will go away!! I tired and work for me100%!! Just give it a try!!
@astertalahon6375
@astertalahon6375 2 года назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️የኔ ማር ማሚቶ ፈቅር የሆነች ልጆ ነች ያለቻቸው ፈጣሪ ያሳድግላችው ፍሬንም ፈጣሪ ይማርልህ ሸፍ
@mevrouwteklai9325
@mevrouwteklai9325 2 года назад
እግዛብሄር ይማርሽ ፍርዬ
@teralemteralem659
@teralemteralem659 2 года назад
መላካም ባህል ይሁንላችው ፎርም እግዚአብሔር ምርቱን ይላክልሽ በባህል ግዜስ ስው አይታመም
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 года назад
እንኳን አደረሳችው የኔመልኳሞች ፍርዬ ፈጣሪ ይማረሰሸ አይዞሸ እማ የኔ ድምቀት መልኳም ግዜ ይሁንላችው
@aberashayele66
@aberashayele66 2 года назад
ተባረኩ ስወዳችው!!!!!!
@banchu3147
@banchu3147 2 года назад
ፍርየ ማሬ እረ አይመምሽ የኔ ጠያቂ መልካም ውዴ ድካሙ ይሆናል ካከፈልሽ ቶንዴ ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጣፈጭየ የኔ ውድ እድግ በይ ያመት ሰው ይበለን
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ፍርዬም ይማትሽ በጣምም ነው ደስ የምትሉት
@teyoutube3552
@teyoutube3552 2 года назад
Egezaber yemaresh ehete ekan aderesachu melekam bahel
@hayatbelayhun7708
@hayatbelayhun7708 2 года назад
አይዞን ፍሬ ቀላሉን ያርግልሽ መልካም በአል ይሁንላችሁ እናቴም ትናት አሟት እንደነበር ነገሩኝ ዛሬ ግን ደግ ነች በበአል በሽታ ትንሽ ቀዝቀዝ ያረጋል የታመሙትን ሁሉ ይፈውስልን
@meretdustyY
@meretdustyY 2 года назад
አባት. የሆነ. ባል. ቶደ. ፍሬ. አግዚአብሔር. Yemaresh
@sebletube6489
@sebletube6489 2 года назад
ፍርዬ እግዚአብሔር ይማርሽ ሁላችሁም እንኳን አደረሰሽ ብሩክ የሁናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ብሩካን ሁኑ
@myethiopia2418
@myethiopia2418 2 года назад
ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ሰላማችሁ ብዝት ይበል ፍርየ አላህ ይማርሽ እማዬ
@toybaahmedahmed6193
@toybaahmedahmed6193 2 года назад
የኔልእልቶችደስሲሉ
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እስከ ወዳኛው ይማርሽ
@yeneneshbirehane8071
@yeneneshbirehane8071 2 года назад
ምግብ ላይ ሆነሽ ፀጉርሽን አትነካኪ በተረፈ ጌታ ይፈውስሽ
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 года назад
Omg Wedoch tefachuko
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 года назад
ሰልም ሰላም ላገራችን ፍቅር ይምጣልን
@እሴተበፍቅር
@እሴተበፍቅር 2 года назад
እፍ የኔ ጣፍጭ ምንላርግሽ እድግ በይልኝ የማሚቾ ቅል ብቻ ያድናል ፍሬ
@samsunga5030
@samsunga5030 2 года назад
ፍርየ እግዛብሔር ምህረቱን ይላክልሽ መልካም በዓል ይሁንላቹህ
@zebozebo1450
@zebozebo1450 2 года назад
Marr yhonachu btesebochi alhe ytebkachu Friday marr alhe afiya yerghachu inshallh lmamito ehte weym wendem alhe yestat wodochi ewdechllhu alhe ytebkchu
@nejatnejat2803
@nejatnejat2803 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 года назад
እንኳን አደረሰችሁ ብንዘገይም እግዚአብሔር ይማራት
@lemlem24tketelew55
@lemlem24tketelew55 2 года назад
Benatsh fetshn fet arghw
@mesifikra4199
@mesifikra4199 2 года назад
Enkon adrsachew mulu mermra asdrglat wegeb mekniyat alew siyam chela atblu
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፍሬየ እግዚአብሔር ይማርሽ እማየ
@ቤዛወለተሚካኤል
@ቤዛወለተሚካኤል 2 года назад
ፌርየ እመብርሀን ትዳብስሸ የኔ እናት
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 года назад
ቤዚ በቅንነት ❤ሰብስክራይብ❤
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
@@shegeralmazk ነይእንደማመር
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 года назад
@@tueb3879 እሺ እህት ደምሪኝ ላይክ ኮሜንት
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
@@shegeralmazk እሽ አችምነይ
@farida1771
@farida1771 2 года назад
እኳን አደረሳቹ ስታምሩ እግዚያብሄር ይማርሽ እማ
@ፎዚያአስማረ
@ፎዚያአስማረ 2 года назад
የኔ ማርርር እድግ በይ ሁሌም አንችን ሳይ ልጄ ትናፍቀኝላች ፍርየ አላህ ይማርሽ ውዴ አይለያችሁ ታምራለችሁ ፍቅርን ያብዛለችሁ ❤❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 года назад
አይዞሽ ፍሬ ምች መቶሽ ይሆናል የምች መዳኒት ውሰጂበት አላህ ይማርሽ
@ልጂደሞዝ
@ልጂደሞዝ 2 года назад
የተባረከ ይሁንላችሁ ፈጣሪ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ፈጣሪ በጣም ታምራላችሁ ጣፋጪ የሆነች ልጂ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🌷🌷🌷🌷❤️❤️🥰🥰
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@fritesfaye984
@fritesfaye984 2 года назад
ጨርሶ ይማርሽ🙏 እንኳን አደረሳችሁ. መልካም በአል.
@semira7424
@semira7424 2 года назад
በጣም ምርጥ ቤተሠብ አላህ ይማርሽ የኔ ቅመም
@meseretshiferaw6633
@meseretshiferaw6633 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ መልካም በዓል ። ፈጣሪ ይማርሽ
@Alexhino7108
@Alexhino7108 2 года назад
በጣም የምታምሩ ጥንዶች ቱቱቱ ብያለሁ ሞጥሟጢትን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ
@sosenakasahun724
@sosenakasahun724 2 года назад
betam dese telalachehu
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽእህቴ።አይዞሽነቃበይ።እንኳንአደረሳችሁሁላችሁንም።ለትንሳኤበአል።ፋሲካመስላችዃልአይለያችሁ።ልጃችሁእድግትበልላችሁ።ከቻልሽእንድወንድምአምጪላት።
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 2 года назад
Feryeee Egziabher yimarish sena gologota tsayi ena tatsameki⛪️⛪️⛪️
@gehiwotm4602
@gehiwotm4602 2 года назад
ፀበል እና ቅባቅዱስ ትቀባ ይተዋታል
@lemlemayele7143
@lemlemayele7143 2 года назад
egziabhir ymarsh betam des emitlu famili lachu egziabhir destachun yabzalachu
@ritaf804
@ritaf804 2 года назад
I think fere is pregnant, may God be with you guys. Your daughter is so adorable.
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏
@Ahadu21.
@Ahadu21. 2 года назад
bihon destayen alechelewem yaregelat
@F1234
@F1234 2 года назад
I think so ,God bless you
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
@@keneanofficial4914 ነይእንደማመር
@eldanarahal6868
@eldanarahal6868 2 года назад
እንኳን አደረሳቹ ማማዬ እድግበይልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@trhastsige2295
@trhastsige2295 2 года назад
Ayezoshe ferye 🙏🙏🙏enem edeza yargeyale melekam bale 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰🥰
@አበባነኝስደተኛዎ
@አበባነኝስደተኛዎ 2 года назад
እንኮን አብሮ አደረሰን የሚጣናት እግዛብሔር ይማርሽ ማማየ
@etsegenetfeker1360
@etsegenetfeker1360 2 года назад
weey ferye bealen foa targiwalsh sel amemesh ayzosh engdihe men ydergal
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ማማ አጀቴን በላችው አፍዋ ገዳይ ነው
@መርየም-ወ5ቸ
@መርየም-ወ5ቸ 2 года назад
ፍርዬና ቤተሰቦችሽ እንኳን አደረሣቹ ፍርዬ አላህ ይማርሽ
@ddd1993d
@ddd1993d 2 года назад
ፍርየ እርጉዝ ናት 100%
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 2 года назад
Btekekel
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 года назад
በምን እርግጠኛ ነሽ ገራሚ ነው
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 2 года назад
@@tadlaal9123 ልክነሽእኔምጠርጥሬነበር
@lidiyatsegaye1977
@lidiyatsegaye1977 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ፍርዬ አስከ መጨረሻው ይፈውስሽ እናቴ..........እንዲ ስትለባብሽ ስታምሪ❤እንዴት እደምታምሩ....እግ/ር ይባርካችሁ❤luv u #frieye#dagi#mamito
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 года назад
እሙ አንቺ ከታመምሽ ቤቱ ሁሉ ይከብዳል። ማስተር ሼፍ ጎበዝ
@batriyoutub9485
@batriyoutub9485 2 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት ውዶች በመደማመር ቤተሠብእንሁን
@tihunitub1501
@tihunitub1501 2 года назад
Tidari Inateni Sayi Imegnalewu Fiqiri Yisixilini
@yebe7388
@yebe7388 2 года назад
የምወዳችሁ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ፍርዬ እግዚአብሄር ይፈውስሽ መጥቼ እንዳልጠይቅሽ ያለሁበት ቦታ እሩቅ ስለሆነ ነው ተባረኩልኝ!!!!!
@አሰቴርየማሪያምልጅ
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፍሬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 года назад
ፋርዬ የኔ ቅመም አይዝዎሽ ወላዲተ አምላክ ትዳስሽ
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ በመጀመሪያ ግን አስተያየት ለመስጠት ነው። የምሰጠው የኢትዬጰያ ወዶች መማር ያለባችሁ ኢንቮልቨ ማድረግ አለባችሁ ፍሬ ከታመመች አንተ ለምን አታስተናግድም ቄጢማውን እንኳን እሷ እስከምትጐዘጉዝ ለምን ትጠብቃለህ ኦረዲ እሷ ኩኩ አድርጋለች።ለምን አንተ አታቀራርብም ለምን አንተ እሷ ተኝታ ወይም ልብሱን ለብሳ ከተቀመጠች አይበቃም አንተ ቡናውን እራሱ ማፍላት መማር አለብህ ምክንያቱም መረዳዳት አለባችሁ ።ወደፊትም ስለሚከሰት አንተ ሁሉን ነገር ማወቅ አለብህ አንተ እራስህ ማዘጋጀት ትችል ነበረ ሳያት ፍሬ ህመሟን ዋጥ አድረጋው ነው።ለሁሉም ደስ ትላላችሁ ግን በአንተ በኩል ተለውጠህ ሌሎቹን ወዶች ብታስተምር ጥሩ ሞዴል ትሆናለህ።ፋጣሪ ይማርሽ ይሄ ህመም ከተመለሰብሽ ኢትዬጰያ ካለ አላውቅ ቻይናዎች ናቸው ስማቸው ይሄ ነው እዚህ አሜሪካ Chiropractors።እኔ ያመኝ ነበረ እነሱ ናቸው ያዳኑኝ እና ሞኪሪው ጥያቄ ካለሽ ላኪልኝ።
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
ወገብ እኮ ከባድ ነዉ እኔ አዉቃለዉ ስቃዩን አይዞሽ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርሸአይዞሸ ወገቤን አሞኛል ሰትይ ሰምቻለሁ እኔ ወድቄ ጀርባየ ተሰብሮ ነበር ግዜ እየጠበቀ ያመኛል የማደርገው የወይራ ዘይት ሞቅ አድርጌ በሙሉ ጀርባዬን ቀብቼ በጋዜጣ ጠቅልዬ እተኛለሁ ይሻለኛል ሞክሪው ፍፌ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 года назад
እግዚአብሔር ይማረሺ🥰🥰❤️❤️❤️
@እታየውየቴፒ
@እታየውየቴፒ 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Далее
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 204 тыс.
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
ቶንዴን አስደሰትኩት
28:52
Просмотров 67 тыс.