Тёмный

ማራቶን ! ወርቅ ! ሪከርድ ! ኢትዮጵያ ! (በመጨረሻ ሳቅን ) ታምራት ቶላ Fikir Yilkal Tribune Sport 

Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 148 тыс.
50% 1

#fikiryilkal#tribunesport#ethiopiainolympics#olympicgreateststories#paris2024#tamirattola#kenenisabekele#hailegebresilase#olympicflame #

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Месяц назад
ሻለቃ ኃይሌ ገ /ሰላሴ ቀናነሳ በቀለ ታምራት ቶላ የኢትዮጵያ ጀግናችን እንኳን ደስ ያለን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎖️🎖️🎖️🎉🎉🎉❗❗❗
@salemsali3232
@salemsali3232 Месяц назад
ሃይሌ አስጀምሮ።ቀነኒሳ አጠናክሮ።እግዚአብሔር ፈርዶ።ታሜ አሸነፈ።
@Thahiretade
@Thahiretade Месяц назад
ትክክል ነዉ ያልከው ወንድም
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Месяц назад
አይ አገላለፅ 🇪🇹❤❤👌👌
@MadiaTesfaye
@MadiaTesfaye Месяц назад
@@salemsali3232 ምርጥ አገላለጽ እግዚአብሔር መቀየር ይችላል ኢትዮጲያዬ ደስ ይበልሽ
@tsegenetlemessa-hc4go
@tsegenetlemessa-hc4go Месяц назад
temesgen🙏
@seada9327
@seada9327 Месяц назад
❤❤❤❤
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 Месяц назад
ስንበት ቢሆንብኝም በስደት ዓለም ሁኜ የጥዋቴን የኪዳን ፀሎቴን በችኮላ እድርሼ ታሜ ቁርሴን ደስ ብሎኝ እንድበላ አደረከኝ ታምዬ ኢትዩዽያን ቀና አደረካት ወርቅ ንህና ወርቅ አለበስከን አዎ ከብዙ አመታቶ በሃላ ወርቃችንን ከፍ አስደረከን ወርቅ ነንና ወርቃችንን አጎናፀፍከን ::
@bhnma
@bhnma Месяц назад
ቀነኔሳ ካለ ሁሌም ድል አለ ታሜ ጀግናችን ኢትዮጵያ ሁሌም ታከብርሃለች
@kenu-2340
@kenu-2340 Месяц назад
የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አምላክ ይመስገን። እግዚአብሔር ከተገፉት ጋ ነው ይሉት ብሂል ሲሰራ በአይኔ አየሁ። ይሄው የአቡዬ ልጅ!: የሀገሬ የቁርጥ ቀን ልዥ የወትሮውን ኩራትና ክብር መለሰ።! የአባቶቼ የኢትዮጵያ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
@amoxerali
@amoxerali Месяц назад
የኔማ ታምዬ የኔማ ታምራት😍 ሀገሬ ተረፈች አንገቷን ከመድፋት😔 ባንተ ጥንካሬ በእግሮችህ ምትሀት✅ ታምራት THE REAL GOAT🐐🐐🐐😍
@zaynob-p6k
@zaynob-p6k Месяц назад
በጣም!!!😭ሲያለቅስ እኔም
@KidanemariamDessie-nd3vh
@KidanemariamDessie-nd3vh Месяц назад
Ow tamrat oww tamrat I have not a word how can I explain you !!? Thankyou our legend God bless you **
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 Месяц назад
Congratulations Tamrat 🥇& all Ethiopians!!! From 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gizo2011
@gizo2011 Месяц назад
Love for 🇪🇷 from🇪🇹
@mekidestadese869
@mekidestadese869 Месяц назад
ታምራትን ተጠባባቂ ያደረጉ ሀላፊዎች ሁሉ ሊያፍሩ ይገባል ነገር ግን እግዚየብሔር ለሁሉም መንገድ አለዉ ለታምራት ብርታትን የሰጠ አምላክ ይባረክ እንዴት ተጨንቄ እንደነበረ ነገር ግን እግዚያብሔር ረዳን ታምራት ጀግና ነህ እንኳን ደስ አለህ
@DastaBashir
@DastaBashir Месяц назад
እኔም እምባ ተናነቀኝ
@MihretMaja
@MihretMaja Месяц назад
ታምራት ቶላ, እድሜ ይጨም ደስ, ብሎናል, ደስ, ይበልክ ሃግራችን ከፍ, አረከው ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg Месяц назад
ታሜ አንበሳየ ባመጣኸው ውጤት መላው ሀገር ወዳድ ተደስቷል Long Live
@Ambassel
@Ambassel Месяц назад
ሊሞት ትንሽ ቀርቶት የነበረውን ኢትዮጵያዊነት ነፍስ ዘርቶበታል እንኳንም በማራቶን ሆነ የነ አበበ ቢቂላ አምላክ የተመሰገነ ይሁን::
@mekonentesfamichael402
@mekonentesfamichael402 Месяц назад
በዚህ ሁሉ መገፋት ውስጥ ስጋቸውን ጨርሰው በአጥንት እና በፅኑ ልባቸው ለሚሮጡ አትሌቶቻችን ክብር ይገባቸዋል❤❤😢😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Месяц назад
በጣም ወላሂ እዉነተኛ የላብ ገንዘብ😢
@KidanemariamDessie-nd3vh
@KidanemariamDessie-nd3vh Месяц назад
That's fact !!!fikr ...you always talking about hero's &theirs Sweet historical documents with your sweet voices thankyou .continue With the Lion legends by by.
@MengeshDesye
@MengeshDesye Месяц назад
አጨራረስ እንዲህ ነው ታምራት ቶላ ወርቁን አመጣው ❤❤❤❤። ሁሉንም አትሌቶች ማመስገን አለብን ቢሸነፉም የኛ ናቸው ። ዛሬም 5000 ሌላ ወርቅ እንጠብቃለን
@yeberuknafaki1222
@yeberuknafaki1222 Месяц назад
@@MengeshDesye ቀጥታ ስርጭት ምን ቻናል ላይ ነው ሚገኘው
@LeilaShamil
@LeilaShamil Месяц назад
አልሀምዱሊላህ!! Congratulation Ethiopia 🇪🇹 ❤ proud of you and your team !! May Allah bless you. Thank you so much ❤️🇪🇹🙏🏻❤️
@MehammedkaloytaAhmed-iw2cz
@MehammedkaloytaAhmed-iw2cz Месяц назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለን የእውነት ቃላት ያጥረኛል ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል በሌላው ያዘን ልብን በሌላ ጥበቡ ልብን የሚጠግን አምላካችን ምስጋና ይገባው የፈጣሪ ትሩፋት ያላት የበረከት አገር ኢትዮጵያዬ እምዬ ዘላለም በልጆቿ ተከበራ ትኑር❤❤❤
@AbusheAtresawe
@AbusheAtresawe Месяц назад
ጀግና ኢትዮጵያ ልጅ ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Месяц назад
አሜንንን የረዳክ አቂም ጉልበት ኃይል የሆነክ እግዚአብሔር ይመስገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@GML90-b7r
@GML90-b7r Месяц назад
ወደ ከፍታችን ተመለስን በማራቶናችን ክብር ምስጋና ሞገስ ለመድሃኒያለም ።
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Месяц назад
Congratulations, great job!👌 Salute from Eritrea asmera 🇪🇷👍
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
Thank u very much
@kaleab521
@kaleab521 Месяц назад
From Ethiopia
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Месяц назад
@@user-ry7vt7db6l You are welcome sis/bro!👍
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 Месяц назад
@@kaleab521 oh you from Ethiopia? You dont look an Ethiopian tho! Honestly you look like from Mali or Congo Brazzaville but still African brother!👌
@akramaligetu2128
@akramaligetu2128 Месяц назад
የጀግኖች ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያ 🇪🇹ሀገራችን በየትውሉዱ መሀል ጀግኖቿን ታሳየናለች ጀግናው አትሌታችን ታምራት ቶላ በኦለምፒኩ የማራቶን አሸናፊ ጀግናችን ነህ ታምራት ቶላ የኢትዮጵያ ኮከብ የአለም ሻፕዮን ሀገሬ ሰንደቅሽ ከፍ ይበል ኢትዮጵያ ታፍራ እና ተከብራ ትኑር ፈጣሪዬ ሰላምና ፍቅር ይስጠን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ስምን መላእክት ያውጣ የሚባለው እውነትም ታምራት ቶላ እንኳን ደስ ያለን 🙏💛💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎖️🎉❗❓❗
@robaargaw2082
@robaargaw2082 Месяц назад
Thanks, Tamirat Tola, you movedup us from the depression of pairs Olympics 2024.
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Месяц назад
😢😢😢😢ኡፍ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ ታሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ቀነኒሳ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤😢😢😢😢
@biskut6932
@biskut6932 Месяц назад
ያዘነችው ኢትዮጵያ ተጽናናች በልጇ ጀግንነት ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ወደእግዚአብሔር አጃችንን ዘረጋን ታምራት ሲሮጥ እኛ ተንበረከክን የእግዚአብሔር ድርሻ ምስጋና ምስጋና
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 27 дней назад
አልሀምዱሊላሂ 😥አሏሁአክበር ☝️🐅😍🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪ጀግና የጀመረዉ የጀግና ወድም ጀግና በወርቅ አጠናቀቀዉ 🐅🐅🐅🐅🐅😍😍🇪🇹💪አላህየ የሀገራችንን ሰላም ፍቅር አተ መልስልን
@user-lc5ok7mm5s
@user-lc5ok7mm5s Месяц назад
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ታሜ እናመሰግናለን ጀግናችን 👍👏
@ZerubabelTesfaye-p5u
@ZerubabelTesfaye-p5u Месяц назад
ሁሌም እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል ያተዘመረለት ጀግና በፌደሬሽኑ ብናዝንም በአንተ ኮርተናል! አንተ ጀግናችን ነህ ታሜ!🎉 ብትገፋም አሳፈርካቸው🎉❤
@user-lt3dt1fg8b
@user-lt3dt1fg8b Месяц назад
አሸብር የስፖርት ካንሰር ነው ይሄንን ደስታችንን ነው የነጠቀን። ታሜ እናመሠግናለን ሀገርህን ከውርደት አድነሃል❤
@genetejersa4913
@genetejersa4913 Месяц назад
እግዚሃብሄር የቸመሰገነ ይሁን የኢትዮጲያ አምላክ ትልቅ አሁንም ኢትዮጵያ በአለም ስሞ ከፍ ይበል ተመስገን
@MariamawitYonathan
@MariamawitYonathan Месяц назад
ጀግና ታሜ! የኢትዮጲያ አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ:: ከዚህም በፊት በማራቶን ኦሬጋን ላይ ወርቅ ሜዳልያ ያስገኘን ጎበዝ በተጠባባቂነት ያስቀመጡት ከሱ የበረቱ ስንት ኖረዉን ይሆን? ኸረ የህግ ያለህ!
@FatiMak-lj3ck
@FatiMak-lj3ck 26 дней назад
የእውነት አምላክ እንኳን እረዳህ አይዞህ ይህ የሆነው ለበጐነው ጠንክረህ ሥራ❤❤❤❤
@metiayalew
@metiayalew Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ታሜ ከውርደት ታደግከን thanks ቀነኒሳ ዛሬ ባይሳካም ሁሌም ጀግናችን ነክ
@meryemerdogan9673
@meryemerdogan9673 Месяц назад
ነገም በትግስት ይደገማል አማንም ጠንካራ ነች ድል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman 28 дней назад
ሲቲ ከአዳማ ቀነኒሳ ባለበት ድልና ጀግና አይጠፋም ቀነኒሳ ለማሸነፍ ባይሳካለትም ውድድሩን ግን ሳያቋርጥ በመጨረሱ ደስ ብሎኛል ቀነኒሳ ለኛ ዛሬም ነገም ሁሌም ጀግናችን ነው እንደሆነም ይቀጥላል❤
@EbnuSeid
@EbnuSeid Месяц назад
እንኳን ደስ አለን
@HibratMidea
@HibratMidea Месяц назад
ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቀን 🥹🙏
@RohobotAmen
@RohobotAmen Месяц назад
ልክ እንደስምህ ተዐምር ሰራህ ጀግናችን...ጌታ ይባረክ..
@Zinat-sm9st
@Zinat-sm9st Месяц назад
አልሀምዱሊላህ በስተመጨረሻም ሳቅን ባንድራችን ስትውለበለብ ቤሄራውይ መዝሙር ሲዘመር እንባየ ከደስታ ጋር ይወርዳል
@yesiamkush9267
@yesiamkush9267 Месяц назад
ያንን የወደቀ አስተሳሰብ ያለዉን ሽማግሌ የአህያ ዶ/ር መሆን የማይገባዉን ዶ/ር ተበዬ ሰዉዬ ከስልጣን ይወገድልን
@ayelechdebebe6884
@ayelechdebebe6884 Месяц назад
የኔ ጀግና የኢቶጲያ አምላክ ይጠብቅህ እግዛህቤረ ይመስገን ሁሉንም ያያል እሱ እንደሰው አይደለም አይቶሀል ሀሉሌም ከአንተ ጋረይሁን አሚን 🎉 🎉 🎉 🎉
@EyerusHabtamu-ef7ds
@EyerusHabtamu-ef7ds Месяц назад
በጣም ደስ ብሎናል እንኳ ደስ አለህ ታምራቲ ጀግናችን ❤❤❤🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ።
@EyerusHabtamu-ef7ds
@EyerusHabtamu-ef7ds Месяц назад
የኢትዮጵያ ጀግና ❤❤🙏🙏
@bahirudima8465
@bahirudima8465 Месяц назад
ወውውው ፊቅሪዮዮዮ ዲል ለጀግና አትሌቶቻችን ❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሸንፈንንን አሸንፈንንንንንንን
@hiwotabay7047
@hiwotabay7047 Месяц назад
ታሜ አንበሳ እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ ኢትዮጵያ ክበርልን❤❤❤
@butajrawit
@butajrawit Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃላት ያጥራል ለመግለፅ ከፍ ትበል ኢትዮጲያዬ
@yawiwe
@yawiwe Месяц назад
ኢትዮጵያውያን በዘር በሃይማኖት ሳንለያይ አንድላይ የምንስቀውና ባደባባይ የምንጮኸው አትሌቶቻችን ሲያሸንፉ ነው፡በአራት አመት አንዴ ኢትዮጵያ በብርቅዬ አትሌቶቿ የእውነት ሳቅ እንስቃለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንኳን ደስ አለን!!
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 Месяц назад
እንግዲህ እንደ ታምራት ማሸነፍ ሲችሉ ላልተመረጡ እና ዘመድ ስለሌላቸው ባክነው የቀሩትን ቤት ይቁጠራቸው። እቺ ድል ማሸነፍ ሲችሉ የሚጣሉ አትሌቶች መኖራቸውን ማሳያ ነች። ታምራት ቶላ እንኳን ደስ አለክ ይህ ድል ያንተ የመገፋት ውጤት ነው።
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 Месяц назад
እግዚአብሔር ሲፍቅድ ከታመምክበት አስነስቶ እደዚህ 1ኛ ያስወጣሃል ደስ ብሎ ኛል #እግዚአብሔር_ይመስገን 🙏 🎉
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 29 дней назад
፩የምንመካበትና ሀገራችን ባለማቀፍ ደረጃ የምትጠራበት ሰደቃችን ከፍ ብሎ የሚውለበለብበት ነገራችን እሩጫ ነበር እድሜ ለዚየማይረባ እስፓርት ፌዴሬሽን ስግብግብ አመራር አገታችንን አስደፉን!!! እግዚአብሄር ግን ሁሌም ከተገፉትና ከተረሱት ጎን ስለሆነ ታምራትን አመጣና ቀና እድንል አደረገን ታሜ እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤❤ ኢትዮጲያ በታሪኩዋ ሁሌም ስታነሳክና ስታከብርክ ትኖራለች❤❤ያገሬ ልጆች እኩዋን ደስ አላቹ
@abidan2755
@abidan2755 Месяц назад
Confused semat I feel, haile is my hero forever, bravoooo broye tada❤❤❤❤,.........💚💛❤️💪
@theatretube1886
@theatretube1886 28 дней назад
ስለ ታምራት ታሪክ ብዙ ሊዘገብ ይገባል ምክንያቱም እሱ የሰራው ስራ መቼም ከልቤ የሚጠፋ አይደለም:: ስለሱ ሚዲያዎች በጣም ሊሰሩ ይገባል ለመጪው ትውልድ አስተማሪ ነው:: ነገር ግን የአትሌቲስ ፌዴሬሽኑ አባላት በህግ ሊጠየቁ ይገባል በተለይ አሸብር የሚባል ሰውዬ ሀገራችንን ነው ያዋረደው:: እናመሰግናለን ፍቅር!!
@DemsisLemma-1
@DemsisLemma-1 Месяц назад
ፍቅር እንዲህ ያሰምረዋል ወንድሜ ታምራት እንኳን ደስ አለህ። እልል በይ ሀገሬ
@robelasmara3971
@robelasmara3971 Месяц назад
Enkan dese alhe Tamrat Tola🤝🏃‍♂️ Jegna👏👏👏
@onelove5182
@onelove5182 Месяц назад
Egzbeher yemsgen 🙏🏾 congrats to Ethiopian 💚💛❤️
@MekdiSisayBelay2706
@MekdiSisayBelay2706 Месяц назад
አስለቀሰኝ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው ❤❤❤
@MikiyasSimachew
@MikiyasSimachew Месяц назад
ታምየ የኔ ጀግና ሁሌም አንደኛ አሌክሶን ጨምሮ አቮ ደስ ይበላቹሁ እንኳን ደስ አለን
@NeHase16
@NeHase16 Месяц назад
ፍቅር በእንባ ነው ያየሁት፤ ድምጹ አስለቀሰኝ። እንኳን ደስ አለህ ታሜ 💚💛❤️‍🩹💚💛❤️‍🩹💚💛❤️‍🩹
@SitiabdrehmanSitiabdrehman
@SitiabdrehmanSitiabdrehman 28 дней назад
ሲቲ ከአዳማ ሰላም ፍቅር ታምራት ከ24 አመት በኃላ የናፈቅነውን የማራቶንድል መልሶልናል ይገባዋል ታሜ ከተጠባባቂነት ወደ ዋና ተሰላፊ እንኳን መጣ ነው ያልኩት የሲሳይ መጎዳት ለበጎ ነው ትሪቡል ሁሌም ይለያል❤🙏🙏
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w Месяц назад
ምርጥ ዘገባ፣ አቀራረብህን የውጭ አድማጮችና ዘጋቢዎች ቢገባቸው፣ ምን ያህል ምርጥ እንደሆነ ይናገሩ ነበር።
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 Месяц назад
The way you narrate❤❤. It warm my heart. Thank you fikir for such Golden words . Congrats to Tammekooo❤
@fikiryilkal_tribune_sport
@fikiryilkal_tribune_sport Месяц назад
😊 thank you
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Месяц назад
Fikir yilikal, your report has touched me so much. Thank you very much, my brother. You are special one too.!!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Месяц назад
ጌታ እንኳን እረዳህ የሚገርመው ጀግናው አበበ ቢቂላን ይመስላል አሯሯጡ እራሱ ❤ ከፍ ብላ አየን ባንዲራችን ተመስገን🎉 መሪዎቹ ግን ችግራቸውን ንገረን ፍቅር
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w Месяц назад
የጨነቀ ዕለት፣ እናት ኢትዮጵያ አምጣ በጭንቅ የወለደችው ልጇ፣
@user-qx9gw7sb7f
@user-qx9gw7sb7f Месяц назад
እነኳን አብሮ ደስ አለን በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ አትሌቶቻችን በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይውን በተለይ አይሌ እና ጠሩነሽ ከምንም በላይ የደነቀኝ ቀነኒሳ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ውላቹም እዚያው በመገኘታቹ wow እናመሰግናለን በእውነት ደስ ይላል ለአትሌቶቻችን እኛም አለንላቹ ከጉናቹነን ስትሉ በጣም ደስ ይላል እናተን ሳይ ባገራችን ትልቅ ተስፍ አደረኩ ባታሸንፋም አድነታቹ ደስ ይላል አይዟቹ በርቱ❤❤❤
@yimerahmed2964
@yimerahmed2964 Месяц назад
Tame ክበርልን ፌደሬሽኑ ግን ሐገር ሲገባ በብዙ ጉዳይ መጠየቅ አለበት
@user-kp2xt4pw5e
@user-kp2xt4pw5e Месяц назад
የምገልፅበት ቃል የለኝም ፍቅር ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሃለን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Месяц назад
አልሀምዱሊላህ ወርቁ በደሰታ በሪከርድ በክብር ቤቱ ገብቷል❤❤❤❤👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 Месяц назад
woye woye fikir uuuuuffff baxami dasiy bilonhali woowowow ethiopia imoye inkani dasi alishi🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖😘😘😘😘
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Месяц назад
መተሳሰብ ፣ መተባበር ፣ መረዳዳት መተጋገዝ ፣ እነደዚህ አሸናፊ ያደርጋል ።
@GiftiiOroQueen
@GiftiiOroQueen Месяц назад
የኛ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🇪🇹
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Месяц назад
ታሜ ይለያል ዋው ጀግና
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 Месяц назад
ውይ ዛሬ ልባችን እንደተደሰተ ጌታ ያስደስትህ ታሜ ጀግናችን❤❤
@misganadandessa5768
@misganadandessa5768 29 дней назад
wow our brave T.TOLA congratulation
@user-lg3ji1cp3u
@user-lg3ji1cp3u Месяц назад
ሁሌም በእግዚአብሔር ሀይል እመን ምትፈልገውን ታገኛለህ።
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Месяц назад
ሰላምና ፍቅር ይብዛልን ፤ ሁላችንም እንኳን አብረን ደሰ አለን !!!!!!!!! ...... ።
@MekdesMaru-sw4bg
@MekdesMaru-sw4bg Месяц назад
ጀግና💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ZOZIzozi-x6u
@ZOZIzozi-x6u Месяц назад
ጀግና ነው!
@dawadawit-jz9gm
@dawadawit-jz9gm Месяц назад
በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ቸርነት ነው እንኳን ደስ አለን የአገሬ ልጆች ዛሬም አንድ ጀግና አግኝታለች አገራችን ከጭንቀት ከቁጭት ከአዘን የሚያወጣት በጣም ተደስተናል በእውነት አንዳንዴ አንደ ህዝድ ደስታ አይገባንም ወይ እላለሁ ክፉ ሰዎች ለምን በዙባት አገራቸውን የሚያዋርዱ እኔ ?
@johndansamo1177
@johndansamo1177 Месяц назад
ፊቅር እናመሰግናለን ❤
@samuelsatio2330
@samuelsatio2330 Месяц назад
ፍቅር እንኳን ደስአለን! አቤት ስያምርብህ!
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 Месяц назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ
@tilahunbekele3425
@tilahunbekele3425 29 дней назад
Fikir inameseginalen Galatoomi❤❤❤❤❤
@YohannesMekonnen-gr3eg
@YohannesMekonnen-gr3eg Месяц назад
ጀግና የጀግና ጀግና ታሜ ከማለት በስተቀር የ ሀዘናችን የ ወርቅ መቌደሾ ሰጫችን እግዚአብሔር ደግሞ ሪከርዱ ያንተ አንደሄን የፈቀደልህ ምርጥ አርሻቪን ትዝ አለኝ God is the Gunner ,,ታምራት ደግሞ ፓሪስ ላይ ወርቅ ጣል ማድረግ የቻለ ምትክ!!!
@AndenetMoges99
@AndenetMoges99 Месяц назад
መላው ኢትዮጵያዊን በየአላችሁበት እንኴን ደስ አለን ደስ አላችሁ።
@user-lm7lk1zn9n
@user-lm7lk1zn9n Месяц назад
Thanks Tamrat Tola you brought pride and happiness to Ethiopia and yourself!!!
@user-gg2wi5wk5j
@user-gg2wi5wk5j Месяц назад
Taammee leenca sanyii dhiiraa baga gammaadde nu boonsite mataa ol nu qabsiistee ❤❤❤❤❤❤
@gashawtsehay5871
@gashawtsehay5871 Месяц назад
ፍቅር ለሌላ ዜጋ የሚሮጡት ላይ ብትሰራልን በተለይ ለባህሬን ሚሮጡ የኬኒያ እና የኢትዪጵያ ዜጎች ላይ።
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d Месяц назад
ፍቅር ይልቃልን ስወደዉ❤❤❤
@gamachutaye2198
@gamachutaye2198 Месяц назад
Egizabiher Ayizegeyem Ethiopia be 3 GOLD yihen Olympic incherisalen.b/c we believe in Jesus Christ Amen
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w Месяц назад
ስሙ ታምራት፣ ተዓምር አሳየን፣ የሚገርመው አሯሯጡ በድጋሚ ለሌላ ውደድር እያሟሟቀ ያለ ነው የሚመስለው፣ እስቲ የአበበ አግር አነሳስና የታምራትን መመልከት በቂ ነው፣ ዋው!!! አሸነፍን
@mukhlisazan5017
@mukhlisazan5017 Месяц назад
ደስታ ይሁን የሀገሬ ፍቅር በደበላለቀ ስሜት ሳይታወቀኝ አነባሁ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 1️⃣ ❤🇪🇹
@yenehabesha9585
@yenehabesha9585 Месяц назад
Fikir ,Thank you for sharing 🙏 ,
@sisaygetachew9078
@sisaygetachew9078 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነ
@selambogale8824
@selambogale8824 Месяц назад
ቃላት አጥሮኞል ሳላስበው እንባዬ ይወርድ ነበር የኢትዬጲያ ጀግና አኮራሀን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MusaTube-ot4cn
@MusaTube-ot4cn Месяц назад
እንኳን አብሮ ደሰ አለን
@endaieadenw
@endaieadenw Месяц назад
Ethiopia💪💪💪💪💪💪
@TekalignAmente
@TekalignAmente Месяц назад
ታሜ እመብርሃን እድሜህን ታርዝምልኝ ተኬ ነኝ ታርክህን በልቤ የጋገርክ ጀግና አንቴ ብቻ የ2024 ታማኝ የሀገር መከላከያ ዴም መስካር ጀግና እዉነት ሀገሬ ትዘክርሃለች ለሎቹ ግን ሀገሬ እ ት ዮ ጵ ያ ትፈትሻቼዉ ግድለም ፈትሹ ለሀገር ስሆን ተሸናፊ ለራስ ስሆን ሪኬርድ ሰባር ፡፡ ልቦናቼዉን ተዉሰዉ የግላቼዉ ስሆን ካለበት መልሰዉ ስያሸንፉ ብር ስሆን ቆራጥ ነዉ ልባቼዉ ለሃገር ስሆን ብዙ ነዉ ምክንያታቼዉ ሀገሬ ምክንያቱን መፈተሽ አ ሁ ን ነዉ፡፡ ጋዜጠኛ የሆናችሁ በሀገር ጥግ አትያዙ ምክንያቱም አሠልጣኝን ብቻ ጥፋተኛ አታድርጉ ምክንያቱም ሯጩ ሀገሩን አሸናፊ አድጎ የበደለዉን ሰዉ መዉቀስ ይችላል በነሱ ምክንያት ሀገርን መበቀል ሕሳቡ 0 ነዉ፡፡
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 Месяц назад
ሥምን መልአክ ያወጣል ነውና ታምራት ተዓምር ሠርቶ ሐገሩን ኢትዮጵያን ሕዝቧን አኮራልን ተባረክልን የኦሎምፒክ ኮሚቴው ግን የኢትዮጵያ አምላክ ለፍርድ ያቅርባችሁ።
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Месяц назад
Wawwww betam des yilal ❤❤❤❤❤❤❤
@gizo2011
@gizo2011 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹
Далее
🍏 Устарели ОФИЦИАЛЬНО! 🤡
00:32