Тёмный

ጀነራሉ ምን እያሉ ነው? | የደብረፂዮን አዳዲስ ክሶች? | ጥቂት ሀሳቦች ስለጌታቸው ቃለምልልስ 09/10/24 

Reyot
Подписаться 289 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #EthiopiaNews #GetachewReda #TadeseWerede #DebretsionGebremikael #Tigray #TPLF #PP #AbiyAhmed #TewodrosTsegaye #TewodrosAsfaw #ReyotMediaToday #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 291   
@HagezomHaileslase
@HagezomHaileslase 6 дней назад
ቴዲ ከኘ/ጌታቸው ረዳ ጋር ያደረከው ቃለ ምልልስ በጣም የሚደነቅ ነው። የቀረበው ሃሳብ የህዝቡ የልብ ትርታ የዳመጠ ነው በርታ።
@mestadasfaw166
@mestadasfaw166 6 дней назад
ዕርዮት ሚዲያና የዕርዮት ቤተሰቦች እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ።
@geregirmay4261
@geregirmay4261 6 дней назад
beselam?
@aronhailu8556
@aronhailu8556 6 дней назад
አውነት ነው እኛ ተጋሩ ከመበላታችን በፊት ሌላ አማራጭ መፈለግ አለብን
@YG-xk7gm
@YG-xk7gm 6 дней назад
ደስ የሚለው የተጋሩ ኢሊቶች ሞጋች ጋዜጠኛ ኣይፈሩም❤
@getachew983
@getachew983 6 дней назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ርእዮታውያን
@AzaryaTazeze
@AzaryaTazeze 6 дней назад
Reyot በጣም ምርጦች ናችሁ ።
@TemesgenGebreslassie
@TemesgenGebreslassie 5 дней назад
ለትግራይ እንደ ኣንተ ኣይነት ብቃት ያለው ቡሩህ ኣእምሮ ያለው ጋዜጠኛ ያሰፈልጋል ቴዲ ፀጋይ በርታ ልበ ብርሃኑ ትግራይ ከፈጠራቸው ባለ ምጥቅ ኣእምሮ ኣንድ ኣንተ ነህ
@zakitemalewzaki
@zakitemalewzaki 4 дня назад
discussion with Getachew was inspiring. lets proceed with Dr. Debretsion on a similar agenda.
@Mengst420
@Mengst420 6 дней назад
መልካም አዲስ አመት ሪዮት መጭው አመት ይሁንላችሁ
@mesafintberihun4716
@mesafintberihun4716 3 дня назад
ቴዲ እስፋው ሁሌም የሚያነሳው ሃሳብ ይገርመኛል እይታው ሰፊ ነው በርታ!
@ArsemaTewelde-f9j
@ArsemaTewelde-f9j 6 дней назад
Thank you both for the useful and thoughtful ideas. Please stick on advising and guiding the politicians to rescue our people. Happy Ethiopian New Year.
@fikrumamo6682
@fikrumamo6682 6 дней назад
የገልፅነት አባት አቶ አጣብቂኝ ለዘላለም ይኑር።
@TekluG.tensay
@TekluG.tensay 6 дней назад
It was an interesting conversation go on
@AberraChekol-qg4rc
@AberraChekol-qg4rc 5 дней назад
የአቶ ጌታቸው ቃለምልልስ የተቆራራረጠው አርትኦት ተደርጎ ቃለምልልሱ በድጋሚ ቢቀርብ መልካም ነው
@d-man202
@d-man202 6 дней назад
Tewodros T wonderful journalist
@bahreh.7807
@bahreh.7807 6 дней назад
Ted×2 = happy new year. Teddy Asfaw , adorable 🎉❤
@Surafel-c7l
@Surafel-c7l 6 дней назад
የአቶ ጌታቸው ኢንተርቪ በድጋሚ ሊቀርብ ይገባል በጣም 80% በመቆራረጥ ነው ያየነው
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 4 дня назад
ምን የቀረ ነገር አለ የህዝቡ ጥያቄ በሙሉ መልሶታል
@isrelking6008
@isrelking6008 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@Aklilu-f5h
@Aklilu-f5h 6 дней назад
እናመሰግናለን ቴዲዎች
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u 6 дней назад
ደብረፅዮን አቅርብልን
@ETHIOPIANTODAY-es1wp
@ETHIOPIANTODAY-es1wp 6 дней назад
አንዳንድ የትግራይ ሰዎች ግን የትግራይ ሉዓላዊነት የሚለዉን የመሀይም ጨዋታ ትተዉ ለምን ከጎረቤቶቻቸዉ ጋር በሰላም አይኖሩም
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 6 дней назад
ፓ ብልጣብልጥ መሆንህ ነው ንፍጣም ማን ሰላም የማይፈልግ አለ አንተ የራስህን ቤት ይዘህ የሰው ቤት ቀምተህ ባለቤቶቹን ጎዳና አውጥተህ ጥለህ ዝም ይበሉ አንተ ብትሆን ይህን ታረጋለህ ያልተነካ ግልግል ያቃል ቦታው ላይ ብትሆን ይህን አትልም አንድ ሚሊዮን የሞተው ቤቱን አልስቀማ ብሎ መሰለኝ እናቱ ጎዳና ላይ እዳትወጣ ::ይህ እድገባ በራስ በቤት ይድረስ ባለህበት ያኔ ይገባሃል
@ፀሊምሓድጊ
@ፀሊምሓድጊ 6 дней назад
ነፍጤ ፈረሳችን የሸናበትና የረገጥነው ሁሉ የኛ የናንተ የሆነውም ለኛ ስለሆነ አትጠይቁን መሆኑ ነው? ይህ አይናውጣነት ከሁሉም ጋር ሲያጋድላችሁ ይኖራል!!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 5 дней назад
@@ፀሊምሓድጊyeregetnew hulu yegna new yalachihut enate nachihuko! Be 1983 siltan styizu endekemachihun resachihutde?🤪
@danielmekonnen5444
@danielmekonnen5444 4 дня назад
​@@edilawitfuji5098ያልተፈናቀለ ማን አለ እንደቦታው ይለያይ እንጂ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ የተዘራ ያልታረመ የብሔር ፖለቲካ አድጎና አፍርቶ ለዚህ አበቃን ከስህተታችን ተምረን ነገሮችን ማሰተካከል ሲገባን አሁንም እዚያው የማይረባ ካልኩሌሽን ውሰጥ ነው ያለነው ። እስቲ ያሰገነጠላችኋቸው ኤርትራውያን ምን ተጠቀሙ ?
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 4 дня назад
@@danielmekonnen5444 ስማ መጀመሪያ አጥንት ድረስ የገባውን ጥላቻ አይምሮህን ደፍኖታል እና እውነት ማየት አትችልም እኔ እዳንተ ቤተስቦቼ በጥላቻ አላሳደጉኝም አንዱ ጣትህ ወደ ሰው ስጠቁም ሶስቱ ወዳንተ ናቸው የሚያሳዩት ::ኤርትራን የገነጠለው አያታችሁ አፄ ምኒሊክ ነው ፈርሞ ለጣልያን የሰጠው የኤርትራ ህዝብ ለ 60ዓመት ጣልያን ገዝቶታል ኢትዮጵያዉነት እዳይሰማው አርጎ ነው የተወው ምን ነው አሁን ትዝ አላችሁ ጣልያን አደዛ ሲገዛው ሕዝቤ ብላችሁ ነፃ አላወጣችሁት ለነገሩ አትታረሙ ዛሬ ደሞ ትግራይን ከሱማሌ ሳይቀር ወታደር አምጥታችሁ ገደላችሁ ታሪካችሁ ይህ ነው የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊነት እዳይስማው አርጋችሁ ከምድረ ገፅ አናጥፋቹ አላችሁ ማነው መርዝ እየበላ ያደገው አንተ የትግራይ ህዝብ አጋጣሚ እንኮን አግኝቶ ልበቀል አላለም ከናንተ ጋር ሰውነትም ሀገርም መጋራት አይፈልግም
@user-ej7oo3ki2u
@user-ej7oo3ki2u 5 дней назад
The Amhara-Tigrian Unity !!!
@user-st8ke5zv2d
@user-st8ke5zv2d 6 дней назад
ጎባኤዉ ባይካሄድ ኖሮ ነገሮች እየተድበሰበሱ ነገር ግን ዉሰጥ ዉስጡን እየበሰበሰ እርስ በእርሰ እየተፈራሩ እየተጠበባቁ የራሳቸዉን የምቾት ኑሮ ይኑሩ ነበር ነገር ግን ጎባኤዉ በመካሄዱ ልዪነታቸዉን እና እርስ በእርስ ተቆላልፈዉ ስራ መሥራት አቅቶቻዉ መኖሩን በግልጽ እንድናዉቀዉ አደርገዉናል ስለዚህ ችግሩን መረዳታ መተንተን እና የመፍትሄ ሃሳብና እና ተግባር ለማከናወን ጥሩ ሁኔታን ፈጥሮዎል ባይ ነኝ!! ወንድም ቴዲ ታደ እስከመቸ እርስበእርስ ተፈራርተዉና ተቆላልፈዉ ይኑሩ ወደ ህዝብ ባይወጣ እና እራሳቸዉ ቢፈቱት ጥሩ ነበር ካልቻሉ ግን በግልጽ ልዪነታቸዉን ይዘዉ በግልጽ ወደ ትግል መግባታቸዉ ትክክል ነበር ጉባኤዉ ወይም ስብሰባ መካሄዱ ጠቃሚ ነበር ብዪ አስባለሁ!! ሁለቱ (ቴዲወች) የኢትዬጵያ ሀብቶች ናችሁ መልካም ተግባራችሁን ቀጥሉበት
@filimonmule-om6wd
@filimonmule-om6wd 5 дней назад
ቴድዎች ❤ትግ + አማ ምርጦች ናችሁ
@user-fi3dv4qt6j
@user-fi3dv4qt6j 6 дней назад
ርዕዮት ሚዲያ በተለይ በትግራይ ባለስልጣናት ላይ አተኩሮ የሚጠይቃቸው ጥያቄዎችና የምንሰማቸው መልሶች ከሁለቱ ሕውሓት ጎራ ተሰልፈው በሁለቱም አቅጣጫ የሚያራግቡትን አራጋቢዎች ሰከን ብለው እንዲያስቡና እንዲሁም በህዝቡ ላይ ያለ ብዥታ ግልፅ ያደረገ ጉዳይ የፈፀመ አካሄድ ነው ማለት ይቻላል።ጤያቄዎቹና መልሶቻቸው ሁለቱም ቴዲዎች ሲገመግሙት ደግሞ ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅም ማብራሪያ ነው ቢባል ማጋነን አይደለም።ከዚሁ ማብራሪያ በተለዬ የሕውሓት ጉባይ ያስገኘው ጥቅም ምንድ ነው ተብሎ ለቀረበው ሃሳብ ትላንት ለትግራይ ጆኖሳይት እኩል ቆሞው ሲታገሉ የነበሩ በህዝብ ምስጋና የተቸራቸው ሚዲያዎችና ጋዜጠኞች ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለህዝብ የሚጠቅም እንደመዘገብ ዛሬ በደራሽ ጎርፍ ተወስደው ለአንድ ሳይድ ሞቆማቸው ቆም ብለው እንደ ባለሞያ ማሰብ እንዳለባቸው የማሚገናዝብ ሓሳብና ትንታኔ ለማለት ይቻላል።ከሁሉም በላይ ደግሞ በምንም ወገንተኝነት ያላሳየ ሚዲያ ርዕዮት ሊመሰገን ይገባል በርቱ ቀጥልበት።
@MuzayeneMebrahtu
@MuzayeneMebrahtu 5 дней назад
ትክክል የግድ መቅረብ አለበት ደብረፅዮን !!!!!!
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i 4 дня назад
ጌቾ ለምውደደ ይተ ገደዱኩቤት ጥፊቱ ማመኑ ነው ጌቾየ ግሊፂነታህ እና ድፈረታህ ኣሁንም እወድሃሎ ወዲ ረዳ ኣንበሳ ዕድመ ያሃቢካ ወላዲቲካ ዝተዓደለት እያ❤😘
@Girmay-lp4bx
@Girmay-lp4bx 6 дней назад
ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድም ጥሪ ይደረግላቸው ። ዘላቂ ጥቅም እንጂ ዘላቂ ወዳጅ የለም። ልበ ብርሃኑ ቴዲ ከ6 ዓመት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጠየቀው 3ት ጥያቄ መልሰህ የምትጠይቅበት ትክክለኛው ግዜ ይመስለኛል ።
@melakeadhanom4302
@melakeadhanom4302 6 дней назад
Tedi-Assefa -You are a very super analyst. No one can compute you.
@alemayehueticha-ve1zv
@alemayehueticha-ve1zv 6 дней назад
አይተ ደብረጺዮንንም አቅርብልን 10Q
@user-iw5cp9mk6f
@user-iw5cp9mk6f 3 дня назад
ኣይተ ኣይደለም ዶክትሬት ኣለው
@TesfayKumanit
@TesfayKumanit 5 дней назад
ዶ/ር ደብረፅዮን ብታቀርበው ጥሩ ነው። ስታቀርበው ሰፋ ያለ ግዜ መያዝ ይጠብቅሃል
@user-rn4uk1hl9f
@user-rn4uk1hl9f 6 дней назад
ደብረፅዮን ራሱ ገልፆታል እኮ በትግርኛ ፕሪቶርያ ፍላጎት የለንም ብለዋል
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 6 дней назад
ምርጥ ሰው ቴዲ
@abbyz7648
@abbyz7648 4 дня назад
ቴዲ እስኪ ዶ/ር ፍስሃ ሀብተፅዬንን አቅርበው ከተቻለ የፕሪቶርያ ስምምነት ላይ የነበሩትን ሰዎች ማለትም ትግራይን ወክለው የሄዱትን አቅርባቸው
@asfaw_70
@asfaw_70 6 дней назад
ህወሃት በህይወት በነበረበት ጊዜ የማንነት ጥያቄዎችን ያስተናገደበት መንገድ እንዴት እንደነበረ ቲዎድሮስ ጸጋዬ የማያዉቅ ይመስላል እዉነትን ለምን ይሸሻታል !
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 6 дней назад
ጌቾ ምርጥ ሰው ነው።።
@yoyokaf5678
@yoyokaf5678 5 дней назад
ተነፋ
@kalidmohammed2288
@kalidmohammed2288 5 дней назад
ድንቅ ውይይት አስተማሪ ነበር
@NegasiMulugeta
@NegasiMulugeta 4 дня назад
ቴዲ በጣም እናመስግናለን ስለ ጌታቸው ያነሳቹ ሀሳብ እውነት ከ አንድ ትልቅ ጋዜጤኛ ምጠበቅ ነው ያነሳቹ አጥጋብ የሆነ መልስ ነው ምንም አልላቹም ከልብ አሁንም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@addisuyemer3516
@addisuyemer3516 6 дней назад
ቴድሮስ ኣስፋው ልክ ነህ መቅደም ያለበት ቦታው ወደ ትግራይ መመለስና ቀጥሎ ህዝቡ መመለስ ቢሆንም ቦታው እስካልተመለሰ ግን ህዝባችን በመጠልያ የከፋ ንሮ ይኑር ወይ? ብልጥ ልጅ የያዘው ይዞ ያለቅሳል።
@aronhailu8556
@aronhailu8556 6 дней назад
ደብረፅዮን ይሁን ጌታቸው ከዲስኩራቸው በዘለለ በተግባር የተግራይን ጥቅም መሬት ላይ የሚያስከብረው ማን ነው የሚለው ነው መታየት ያለበት። ሁሉም ከትግራይ ሕዝብ ጥቅም አንፃር ነው መታየት ያለበት።
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 6 дней назад
ምን ጥያቄ አለው ጌቾ ነው እንጂ
@Lguama
@Lguama 6 дней назад
ቅድሚያ ለሰላም እናት ልጇን ማጣት የለባትም
@toyotaw2500
@toyotaw2500 6 дней назад
@@Abudi-ib7ejሚመስለኝ አብይ ሀይል ተዳክመዋል ኢሳያስ የሚፈልጋት ትግራይ ትግርኚ እየተከሄደ ነው✅✅
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 5 дней назад
ደፂ የትግራይንብቻ ሣይሆን የሌሎችንም ተሥፋ ያሥበላ ዓመራርነው😢😢አሁንመንፈራገጥ ምንዋጋአለው😢ነገርንበጊዜነበር መቅጨት
@mohammedabdalle7970
@mohammedabdalle7970 5 дней назад
Thanks for you for everything political analysis
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 6 дней назад
አኔ የገረመይ ጌታቸው ለአማኑኤል ፈሪ ብሎ መሳደብ ገርሞኝ ነው አማኑኤል በህፃንነቱ ጀምሮ ለመሰዋት በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ተሳተፈ ሰው ፈሪብሎ መሳደብ አግባብ አይደለም ይልቁንም ፈሪ መባል ካለበት ጌታቸው ነዉ
@hanaisler3325
@hanaisler3325 6 дней назад
Dedeb Dedeb tplf dedebit!!!
@yaya-cg1fc
@yaya-cg1fc 6 дней назад
Even though I don't know what comes next as Getachew said yesterday pp released many tigrian prisoners
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df 6 дней назад
የደብረጽን ፍሬብስ ንግገር ከመስማት ጥሩ መጽሀፍ መርጦ ማንበብ ትምህርትና ቁምነገር ይገኝበታል።
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 6 дней назад
ጆነሳይደሮቹን የፈታ ጌታቸው ረዳ ምን እምነት ይኖረናል በሱላይ ስሩ ርእዮት ቴድ አስፋ አትደግፈው ስህተት ነው የሚሰራው ሁሉ 😂😂😂ይጠየቅ እህት ወንድሞቻችን እህቶቻችንን የጨፈጨፉ ይገርማል
@brhaneyohannes1880
@brhaneyohannes1880 3 дня назад
ቴዲዎች ደስ የሚል ሃሳብ እያነሳቸው ነው ቀጥሉበት። ዋናው ቴዲ ግን ሚዛናዊ ለመሆን መኩር።
@tewodroshailu9731
@tewodroshailu9731 6 дней назад
ደብረፅዮን ስልጣን ነው የሚፈልገው :: ከሁሉም በላይ ከ ፕሮትሪያ ስምምነት ውስጥ የትግራይ የመንግስት መፍረሱ ብቻ ነው እማያስማማው ::
@MEKONNENABEBE-bk4xu
@MEKONNENABEBE-bk4xu 6 дней назад
አንተ ደሞ እንዴት ነው የምታስበው ጌታቸው የሚሾም የሚሽረው በቅንነት ነው ብለህ ነው የምታስበው ? ምነው የጌታቸውን ዳይፐር ካልቀየርን አላችሁ ።
@user-st8ke5zv2d
@user-st8ke5zv2d 6 дней назад
አይ ጌታቸዉ ቀልደኛ ነዉ በህዝብ ስቃይ እና ሰቆቃ ላይ የሚቀልድ ጨካኝ ሰዉ ነዉ!!!
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 6 дней назад
ዝምባብ ባንዳ ተለላኪ የሸቢያ አሽካር ነፍስ ባላ ጌቾ በይኖር አሁን የለንበትን ሁኔታ አነይም ነበር
@unanimous4318
@unanimous4318 6 дней назад
​@@Abudi-ib7ejከመሳደብ ለምን በ ምክንያት ኣትሞግትውም ጃል
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 4 дня назад
ምን አገባህ
@user-st8ke5zv2d
@user-st8ke5zv2d 4 дня назад
@@kidusgirma7909 አንተስ ምን አገባህ?
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 4 дня назад
@@user-st8ke5zv2d አነማ ትግራዎይ እየ !!!
@fikrumamo6682
@fikrumamo6682 6 дней назад
ጌታቸወ ሥራ አስፈፃሚ፣ ታደሰ ፈረደ ዋናወ ፍርድ ቤት፣ ደበረ ፅዮን የ ፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የሆኑ ይመስላል።
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 6 дней назад
Thank you❤🙏
@tewodroshailu9731
@tewodroshailu9731 6 дней назад
ሰራዊቱ ተጠሪነቱ ለመንግስት አንጂ ለፓርቲ መሆን የለበትም ::
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 4 дня назад
Egna yetagelnew le abiy telalaki mengist lemenesret adelem Getachew ena Tsadkan mengist yaregachew manew?
@temtugesese8620
@temtugesese8620 6 дней назад
Getachew is better atlas he listens the people voice
@GatachewYemen
@GatachewYemen 6 дней назад
የትግሬው ሞጣ በደብ ነው የምታደላው ለዛውም ልቦናእም ጭቅላትም በጨለምተኝነት ነው።
@kidanasresahegn4722
@kidanasresahegn4722 5 дней назад
ስታስቡት ወልቃይትን አሳልፎ እየሰጠ ማን ይደግፈዋል ብላችሁ ታስባላችሁ ጌታቸው በቃው ተጋልጠዋል::
@ETHIOPIANTODAY-es1wp
@ETHIOPIANTODAY-es1wp 6 дней назад
ሎል ጌታቸወ ሥራ አስፈፃሚ፣ ታደሰ ፈረደ ዋናወ ፍርድ ቤት፣ ደበረ ፅዮን የ ፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የሆኑ ይመስላል።
@temtugesese8620
@temtugesese8620 6 дней назад
Teddy Asfaw you are smart enough You know it the other group they give him hard time for Getchwe group ::
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 6 дней назад
የጌታቸው መልስ ሰምቼ ዛሬ የደብረፂዮንን መልስ ስሰማ በተጨማሪም ካለኝ እውነተኛ መረጃ ተንተርሼ የጌታቸው ረዳ ቡዱኖች ትግራይን መቀመቅ ውስጥ እንደሚከቷት ለማወቅ ችያለው። ቴዲ ፀጋዬ ትላንት ጌታቸውን ስትጠይቀው ግር ብለው ጌታቸውን በማወደስ ኮመንት ሲሰጡ የነበሩት አብዛኞቹ የብልፅግና የሚዲያ ሰራዊቶች ናቸው!! እና ይሔ ሰውዬው ባንዳ አልሆነም ትላለህ??? ይብዛም ይነስም አቋም ያለው አሳልፎ የማይሰጠን የደብረፂዩን ቡድን ለጊዜው የተሻለ ይመስለኛል።
@fitsumabera3811
@fitsumabera3811 6 дней назад
ቆተት
@TeklayKassu
@TeklayKassu 6 дней назад
​@@fitsumabera3811beyebotaw eyegebak mtsadebew tekefay activities neh meselegn MN agebak be tigray guday getachew legna hesab teketay new blek slasebk new
@hanaisler3325
@hanaisler3325 6 дней назад
Afer yasbelah adegi dedebit!°°
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 4 дня назад
ካሁን በኃላ በአንድ group ትግራይ አትደዳደርም ምክንያቱም ለትግራይ ቢያስቡ ኖሮ ይህ ጀግና ህዝብ ይህን አይነት ችግር አይደርስበትም ነበር
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 6 дней назад
ጥያቄው በአግባቡ ላለመመለስ ሆን ብሎ ግዜ ይገድል ነበር ጌታቸው
@kidanasresahegn4722
@kidanasresahegn4722 5 дней назад
ሁለትችሁም የጌታቸው 100% ደጋፊዎች መሆናችሁን ታውቀዋል::
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 4 дня назад
Shutam egna yetagelnew telalaki mengist lemamtat adelem fesam
@haimanot4049
@haimanot4049 6 дней назад
TPLF ታጣቂዎች አማራ ክልል ዉሎ ውጥ የቄስ ሚስት ከባሎ ፊት የመለኮሱ መለኩሴ 3-4 ሆነው የደፈሩ 14 አመት ሌሎችም ብዙ የተደፈሩት ምን ትላላችሁ?
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 6 дней назад
ስማ ያንተን ተርት ተረት ለራህ እመነው የትግራይ ህዝብ ፈሪያ አግዚአብሔር ያለው የታቦተ ፅሆን ሕግ የሚወጣበት ነው ዲስፕሊን ያለው ወታደር ነው ያለው እዳንተ አራዊት ሰራዊት አደለም ደፋሪ, ሰው ጠብሶ የሚበላ, አሲድ የሚደፋ, ደፋሪ, አደለም ቤተክርስቲያን እንኮን ከገባህ የሚተው ነው
@Say-2424
@Say-2424 6 дней назад
ቴዳ ምን ነካህ !!!ትግራይ ውስጥ እየተደረገ ያለው የመንጋ ሰልፍ መደረግ አለበት መከልከል የለበትም እያልክ ነው? ያሳፍራል!!
@hadasbrhane2238
@hadasbrhane2238 5 дней назад
እኛ ተጋይ ነን እንጂ መከላከያ አይደለንም ወንድም የህዝብ ለአላውነት ያገባናል ካልሆነ ህወሃት ውክልናው ያንሳ
@TsegayKidanu-p6t
@TsegayKidanu-p6t 4 дня назад
ቴዲ በጣም ጥሩ የሆኑ ስራዎች እየሰራህ ነው።ለዶር ደብረፅዮንን ሙሉ ጊዜ ይዘህ ልታቀርበው ይገባል ።ለጀኔራሎች ማቅረብ ግን ትክክል አይደለም ።
@dagihaileselase762
@dagihaileselase762 6 дней назад
አሁን ደብረፅዮን ቢሆን የለቀቃቸው ታጠገርገው ነበር
@eriethio1924
@eriethio1924 6 дней назад
ቴዲ ርእዮት ምነው ስለተቀቁት ወንጀለኞች ብዙ ኣላልክም። ተፈጸመ የተባለው ግፍ የፈጸሙት ዋናዎቹ ናቸው ኮ። ገረምከኝ
@gimjaamare509
@gimjaamare509 6 дней назад
Thanks Reyot for your interview. Power of the two isn't identified that's why they were running for post not for hungry people.
@alemsegedkidane4961
@alemsegedkidane4961 6 дней назад
ቴዲ አስፋው ለጌታቸው በአመዛኙ ጥያቄ ቀርበዋል ግን ወሳኝ ጥያቄ ለኔ አንድ አፈትልኮ የወጣ ሰነድ ነበረ ይህን በተመለከተ ቴዲ አልጠየቀም ይህ ወሳኝ ነበረ ለኔ
@TsegayKide-r9p
@TsegayKide-r9p 3 дня назад
የ ወዲ ወረደ ትክክል ነው። ያለው ሁነታ ለዛ ኣያድምም።
@wesabess
@wesabess 6 дней назад
ለራስህ ጋዜጠኛ ምሰል ከደብረፅዮን መርጠህ ቅሬታህ አትግለፅ ሁሌ ፀረ ደብረፅዮን አትሁን ::
@ፀሊምሓድጊ
@ፀሊምሓድጊ 5 дней назад
የትግራይ ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች [ የ TDF ከፍተኛ ወታደራዊ ኣዛዦች] በተደጋጋሚ የህወሓት ፖለቲካ ውስጥ መልከስከስ እንደሌለባቸውና ከህዝቡ የተቸራቸው ክብር ሊያራክስባቸው እንደሚችል ቢነገራቸውም ከደብረፂዮኑ አንጃ የቆየ የጥቅም እና የአላማ ትስስራቸው በመነሳት በተደጋጋሚ እየተሳሳቱና ህዝብንም እያሳሳቱ ይገኛሉ። ይህ ተግባር #TDFን ይሁን ህዝቡን የመሰንጠቅ እድል ያለው አደገኛ ተግባር መሆኑ ሊታወቅ ይገባል።
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 6 дней назад
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው እየየም ሲደላ ነው።
@TesfayeGebrehiwet
@TesfayeGebrehiwet 6 дней назад
ቴዲ ያነሳው ሐሳብ በትክክል ገልጾታል ቦታው ከተመለሰ በጊዛዊ መንግስት መተዳደር ከነጸጽታው ነውመጠቃል ነው መሆን ነው ያለበት
@user-oz9wq7vg2s
@user-oz9wq7vg2s 6 дней назад
❤❤❤
@MeredKinfergb
@MeredKinfergb 5 дней назад
so smart discuaion The defence force of tigrai definetly and clearly with the Debretsion group becose almost 95% above are net work of sbhatawyan daynasty
@user-sq9oq2dp1b
@user-sq9oq2dp1b 5 дней назад
ጌታቸው ሰህተት ነው
@yaya-cg1fc
@yaya-cg1fc 6 дней назад
No the conference got to show there's a democracy in tigray that's my feelings
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 6 дней назад
down down with getachew
@alula961
@alula961 6 дней назад
ቴድ ለምን እንደምንም አብይን አትጋብዝልንም ባክህ እስቴ ጋብዘውና ቀንድ ቀንዱን በልልን
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 6 дней назад
ዐቢይ የማንም ጋጠወጥ ተጋባዥ አይሆንም ተስፋ ቁረጥ
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 6 дней назад
እኔ ከቴዲ ኃሳብ ውስጥ የማይገባኝ genocide የሚለው ነው። ምን ማለት ነው። ዘር ማጥፋት ማለትኮ ነው። ማነው ዘር ያጠፋው??? ወያኔ ለረዥም ጊዜ ከስልጣን ከተወገዱ በኋላ ተዘጋጅተው አሁንም የትግራይን የበላይነት ለማረጋገጥና ወደ ስልጣን ለመመለስ ብርቱ ጦርነት አደረገ መከላከያ በመጀመርያ ተከላከለ በኋላ ደግሞ አቅም ሲያገኝ አጠቃና መቀሌን ተቆጣጠረ። እጁን አጣጥፎ መቀመጥ ነበረበት??? በርግጥ የወያኔ ጦር እውነትን ለመናገር ከሸኔና ከፋኖ ጋር ሲነፃፀር ጀግና ነው well organized,structured ነው even ከሻዕቢያም የተሻለ ጀግንነት አለው የትጥቅ ጉዳይ ሆኖ እንጂ። ሸኔ እንኳን የተወሰኑ areas ተቆጣጥሮ አሁንም ያለቀቃቸው አሉ። ፋኖኮ አንድ ከተማ ተቆጣጥሮ አድሮኮ አያውቅም። መከላከያ አካባቢን ሲቀይር ፋኖ ይገባና ተቆጣጠርኩ ብሎ ፎቶ ተነስቶ ይወጣል አምኖ እንኳን አያድርም።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 6 дней назад
ታዲያ የቱጋ ነው ጂኖሳይዱ። እስኪ ቴዲ አስረዳን ጅኖሳይዱን
@eyasutsegay3920
@eyasutsegay3920 6 дней назад
ደብረፅዮን የፕሪቶርያ ጉዳይ እስካሁን የት ቆይቶነው አሁን መንግስት አፍርሳችሁ ኑ አላልኩም እሚለው።
@user-rg3ki4em4f
@user-rg3ki4em4f 5 дней назад
Tadi the brave man❤
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 6 дней назад
ዶ/ደብረፅዮን ይቅራብ
@CshggsgsGhshhshw
@CshggsgsGhshhshw 4 дня назад
ቴዲ ማእረግ አለው ዶክተር ብልህ መጥራት አለብህ ግዴታአለብህ ትልቁ ቴዴ ሰውን በአንድ አይን እይ
@zakitemalewzaki
@zakitemalewzaki 4 дня назад
Plz note, Teddys , TIA was established by the Pretoria peace deal, and the FDRE intervention is based on the proclamation no.359 issued under EPRDF.
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 4 дня назад
ጌች የስልጣን እንደሌሌዉ ሁላችንም እናቃለን
@hayatabdu9702
@hayatabdu9702 6 дней назад
1st Tigiry
@kokebnegn6832
@kokebnegn6832 6 дней назад
መጨረሻው ሌላ ፓርቲ ማቕቐም ሰለሚፈልግ ነው እን😊ደዛ ያለው ቴድሮሰ ግን 5 አመትበፊት ወያኔ እያልክ ሰትሳደብ ነበርክ አንተ ለትግራይ አማራጭ ፓርቲ ማሰብ አለበት ሰትል እንደአንተ አይነቶች ምክር አይጠብቅም የትግራይህዝብ ካንተ የበለጠ የቃል በሌሎች አይተማመንም የሚበጀው ያቃል
@fitsumabera3811
@fitsumabera3811 6 дней назад
ኮተት
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 5 дней назад
ያም አለ ያም አለ ያተር ገለባ ነዉ ጄኔራል ይሁን ወታደር ማንም አይፈራዉም በጣም የሚሻለዉ መከባበር ብቻ ነዉ ዛቻና ግልምጫ የትም አያደርስም የሚያዋጣዉ ጉዳይ መልካም ተመኝቶ ያንን መፈጠም ነዉ ሌላ አማራጭ የለንም እዛም ቤት እሳት አለ ብብለን እናልፈዋለን !!!!!!
@arayaelma1647
@arayaelma1647 6 дней назад
ጥሩ ኣይደለም
@Hope-l4m
@Hope-l4m 6 дней назад
Getachew አጭበርባሪ ነው
@kidanasresahegn4722
@kidanasresahegn4722 5 дней назад
ዶ/ር ደብረጽዮን እውነተኛ ሓቀኛ ትግራዋይ ነው
@alemsegedkidane4961
@alemsegedkidane4961 6 дней назад
ጌች የትግራይን ህዝብ ሌላ አማራጭ እንዳያይ ከህውሃት ውጭ አድርገነዋል ያለው እነ ጌች ሌላ የፖለቲካ ፖርቲ ይዘን እንመጣለን እያለህ ነው ቴዲ አስፋው ይህ ሲሆን እንዳትገረም አስታውሰኝ
@alemayehueticha-ve1zv
@alemayehueticha-ve1zv 6 дней назад
huletum ke shabiya gar sidraderu neber .wedi balege
@MEKONNENABEBE-bk4xu
@MEKONNENABEBE-bk4xu 6 дней назад
ጉባዬ ስላልከው የጌታቸው ቡድን እኮ ጦርነት እከፍታለሁ በሚል እና ምዕራብ ትግራይን ለአማራ አብዛኛውን ቦታዎች ለኤርትራ በሰጠ አብይ የሚደገፍ ምን ይሆናል
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 6 дней назад
ርዮት ለምንድነው አመራና ተግሬ መስማማትን አይሰራም
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 5 дней назад
that what they were doing for the last 3 years. this is the Only Channel respect by both Tigray and Amhara that's why their Subscribers grows up very Rapidly. You mentioned very important Comments though
@yeab4543
@yeab4543 5 дней назад
በርቱ ቴዲ)
@yoyokaf5678
@yoyokaf5678 5 дней назад
ህጻናት
@musiegebreegziabher6792
@musiegebreegziabher6792 6 дней назад
@user-rn4uk1hl9f
@user-rn4uk1hl9f 6 дней назад
ጌታቸው ያልተባለበት ነው ፈርሞ የመጣው ብሎ ደብረፅዮን እየከሰሰ ነው ምንድነው የምትለው አልገባኝም
@WudassieMesfin
@WudassieMesfin 6 дней назад
ቴዲ አንተ ጋ አሁን ግልጽ ሳይዝ አሳይተሃልምክንያቱም ምክትል ነው ብለሃል እንደሆነም ይታወቃል ፀፅታውን ሊያውክ የምችል ነገር ጌታቸው በግሉ ከምክትሉ ውጭ አንዱን መሽም አንዱን መሻር በካብኔ ያልተወስኔ ውሳነ አያስመስልምን ታደሰ ከውሳኔው ውጭ ተደርጎ የተፈፀመ ከሆኔ ለሰላም ቢቆም አይሻልም ወይ
Далее
ፍቅር እስከ መቃብር  - ክፍል አንድ
41:45
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
59:26