Тёмный

ማራኪ በሆነ ስነምግባር የተደረገ የሀይማኖት ክርክር 

Nasiha Islamic Media
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ደስበሚያሰኝ መደማመጥ የተደረግ ክርክር

Опубликовано:

 

26 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@zaharaahmed7171
@zaharaahmed7171 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን አላህ ይጠብቅልን የኛ ውድና ብርቅያችን
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 17 дней назад
እነዚህ፡ባሉበት፡ሥንቶች፡አሉ፡ደሥ፡ትላላችሁ፡ጨዎነት፡በተሞላበት፡ደሥ፡ይላል፡አላህ፡ነው፡ሂደያ፡እሚሠጠው
@user-be7zx7es4x
@user-be7zx7es4x 3 года назад
መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ
@khadijaidrees7607
@khadijaidrees7607 2 года назад
መሻአላህ አልህ ሆይ ከሁላችንም ቀናውን መንገድምራን
@zeynebaseid3816
@zeynebaseid3816 3 года назад
አላህ የነአለክ ጳውሎሰ ወማርቆሪዩስ
@mamelaawubeker5603
@mamelaawubeker5603 2 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ እሚል ክርክር ነው
@user-yf9fg9ry2d
@user-yf9fg9ry2d 3 года назад
ክርስቲያኖች እየመራራቹም ወጡት ኢሳ/እየሱስ የአላህ መልክተኛ እና በሪያ ነው አምላከችን አንድ አለህ ብቻ ነው
@lemrashafi1675
@lemrashafi1675 3 года назад
ትክክል አላህ ቀልብ ይስጣቸው የሚጓዙት መገድ የጠመመ መሆኑ ሊያቁ ሰይጣን ገድቦዋቸዋል አላህ ይጠብቀን እኔኮ ሚገርመኝ ውሸታቸው ግልፀ ነው ግራያጋባሉ አመለካከታቸው ክርስትያን ክርስቶስ የማርያም ልጅነው በመፈስ የተወለደ እዚጋ ትክክልነው ዋናው የቱነው ፍፁም ሰው ነው ፍፁም አምላክ ነው እኔምንም አልገባኝም እዴት አምላክ ሰው ሊሆን ይችላል እዴት ሰው አምላክ ሊሆን ይችላል ጴጤዎች ደሞ እየሱስ ጌታነው ይላሉ አጂብ ነውስራቸው እኛነብዩላሂ ኢሳ እንወደዋለን እናምንበታለን ግን የአላህ ቦታ ለማንም አሰጥም አላህ አድነው አይወልድም አይወለድም አድምን ይላል ካልወለድ ካልተወለደ አምላክ አለ ብላቹ እዴት ነው ምታምኑት አለኝ አምላካችን አላህ አልወለደምም አልተወለደምም ፈጣሪ ነው አላህ ቀልብ ይስጣቸው እየሱስ እራሱ የአላህ ባርያነኝ ይላል የነሱ ማምለክ ምንእደሚሉት ግንይገባል
@kadirali412
@kadirali412 2 года назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته عبدو ماشاءالله
@happygetahun22
@happygetahun22 Год назад
Mash alha
@NASIHAAISLAMICDAWWATUBE
@NASIHAAISLAMICDAWWATUBE Год назад
አሚን አሚን አሚን AaaaaaMiiiiiiiN ማሻአላህ አላህ ይቀበላቹህ ዱኒያ አኪራቹን ያሳምርላቹ ሹክረን እንላለን
@aliialjhgg3540
@aliialjhgg3540 3 года назад
ማሻ፡አላህ፡በርታ፡ወንድማችን፡አብደላ፡ወገናችንም፡በርታ፡ተመራመር፡እየሱስ፡ፍጡርጅ፡ፈጣሪ፡አይደለም፡
@khalidsalah8762
@khalidsalah8762 3 года назад
እየሱስ የተላከዉ ለጠፉት የእስራኤል ልጆች ነዉ ስለዚ ለእስራኤል የተላከ ነብይ የናንተ ፈጣሪ እንዴት ሆነ
@user-wb8cv2pi1w
@user-wb8cv2pi1w 3 года назад
እሺ እስራኤል ማለት ምን ማለት ነው በማስረጃ እኔደሞ እሰጥሻለሁ
@bahrubahru7591
@bahrubahru7591 3 года назад
አገርነዋ
@noranora-tn4kw
@noranora-tn4kw 2 года назад
ዋአሊም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ወዲማቺን አላህ ይጨምርልህ
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 3 года назад
መተናል መልካም ውይይት
@speedcall9165
@speedcall9165 3 года назад
መሻአላህ አብዱ በርታ ውድሜ
@hyatahmed5697
@hyatahmed5697 3 года назад
አላህይጠብቅህአላህእዉቀቱንይጨምሪልህ
@hgg6334
@hgg6334 3 года назад
አልሃምዱሊላህ አለኒመተልኢሰላም
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
ጠቃሚ እውቀትን መልካም አንደበት ቅን ልቦናንየሰውን ሳይሆን የራሳችንን ጉድለት የምናይበት አይን ስጠን አሚን ያእላሂ ፖሮፈይል በማከት ሰብ የርጉ
@saidedanakasaide2991
@saidedanakasaide2991 3 года назад
Mashalla
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 17 дней назад
ወድሜ፡አህለን፡ብያለሁ፡ማሻአላህ
@mulumohammed1585
@mulumohammed1585 3 года назад
አብደላ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ አብደላ በጣም አሥቤ ነበር ጠለቶች ሥለበዙ ከላህ ይጠብቅህ
@rukuyaahmed5205
@rukuyaahmed5205 3 года назад
Ahilan wondma
@bitislam593
@bitislam593 3 года назад
አህለን አብድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-or7sm6lr4p
@user-or7sm6lr4p 3 года назад
ማሰደብ የትንሽናት ምልክ ናው አለህ ይጠብቀኝ
@hawakamale1954
@hawakamale1954 3 года назад
አሕለንንንን
@Yy-fn5mt
@Yy-fn5mt 3 года назад
ማሻ አለህ አለህ ይጨምሪ ለቹ
@noriyanaser5251
@noriyanaser5251 3 года назад
masha allah allah yicamrlh
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@sofinayene9664
@sofinayene9664 2 года назад
Mamelha weye gued
@hawakamale1954
@hawakamale1954 3 года назад
ሊንኩን፣ላኩልን
@user-me1qx2rj3p
@user-me1qx2rj3p 3 года назад
አህለን
@eshetuaman9780
@eshetuaman9780 2 года назад
ይህን ያሀክል ሺ አመተት የተፃፈ አልክ ከየት አገኘህው
@bahriyatube3823
@bahriyatube3823 3 года назад
እየሱስን የአለህ በሪየና መሊእክተኛ ነው አምለክ አንድ አሏህ ብቻና ብቻ ነው ወደተፈጠረችሁበት ተመለሱ ስትፈጠሩ ሙስሊሞች ነችሁ ግን ወደት ሄደቹሁ እንደምተጨመቁ ረሱ ግረ ይገበኛል
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 года назад
እናተ የተከደነባችሁ ስለምንስ ትክዳላችሁ !!!!ክርስቶስ የእግዝአብሄር ልጅ !!!! ሰለ ሰው ልጅ መዳን ወደ አለም ነጠሰ ተገለጠም!!!!እመኑ!!!መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ስም እየሱስ ክርሰቶስ ነው!!!!ሀይማኖት አያድንም በመስቀሉ ስራ ተሽሯል ፣በእየሱስ ማመን ብቻ የዘላለም ህይወት ይሰጣል!!!!
@frombilalmedia1883
@frombilalmedia1883 3 года назад
isti quxurachun stafulign
@user-xy7eq8ko3p
@user-xy7eq8ko3p 3 года назад
አላህ የጨምረልህ
@user-gu7um7xb9z
@user-gu7um7xb9z 3 года назад
አላህ ይጨምርልህ
@hgg6334
@hgg6334 3 года назад
የኛቁራአንከሰይጣንየፀዳነዉአልሀምዱሊላ
@fadelahhussain6732
@fadelahhussain6732 3 года назад
Kkkkk
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 3 года назад
በዚ ዓይነት ሎጥ ተቀጥቅጦ መገደል ነበረበት ወይም ልጆቹ ከአባታቸዉ ጋር ዝሙት በመፈፀማቸዉ በሙሴ ህግ ወይም ሎጥ በአዲስ ኪዳን ህግ ግዜ ነዉ የመጣዉ ብላችሁ አስተባብሉን! ኦሪትንም ከአዲስ ኪዳን ህግ ጋር መቀላቀሉ ለምን አስፈለገ ማትመሩበት ከሆነ! የታሪክ መፀሓፍ ከሆነ ላይብረሪ ላልከዉ!
@zeynebaseid3816
@zeynebaseid3816 3 года назад
ክክክክክ እሚያስቁ ናቸው ይሄ ሰውዮ በተለይ የሰይጣን መፀሀፍ ነው ያለው አላህ ይድረስላቸው በጣም ይቀልዳሉ
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 3 года назад
ሎጥ 2 ሴት ልጆቹን በመድፈሩ በ ክርስቲያን ቤተሰቦች ምን ት/ት ወሰዳቹ? ሴት ልጆቻችሁን መድፈር ታበረታታላቹ ወይስ ለእንስቶቻችሁ ሲያነቡት ምን ይሰማቸዋል። ይዘሉታል ወይስ አባታቸዉ ዳግም ባረጀ ግዜ ወንድ በከተማዉ ከጠፋ ዉስኪ አጠጥተዉ እንዲፀንሱላችሁ ትፈቅዳላችሁ?
@m7mdalsouqi552
@m7mdalsouqi552 3 года назад
የወደዱ ወስደው የጠሉትን መጣል ቂቂቂ
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 3 года назад
ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ ባልከዉ ማሪያም ሴት በመሆኗ ከጳዉሎስ በፊት ታዲያ ለምን ቤተ መቅደስ መግባት ተከለከለች
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 3 года назад
እየሱስ ፅንስ እያለ አለምን ማን ያስተዳድር ነበር? ሳይፀነስ በፊት የነበሩ ህዝቦች በስመዓብ ወልድ የለም ስለዚህ መንፈስ ብቻ ነበር የሚፀልዩት?
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 3 года назад
እንዴ ይሄ ሰውዬ አልሰለመም ይገርማል. አላህ. ሂዳ ይስጥህ ወገኔ. ግን ስነስርአት ያለህ ልጅ ነህ. እንደሌሎች ክርስቲያኖች አይደለም አላህ. ሂዳ ይስጥህ አቦ እየሱሱሱ. ለሰከንድም ጌታ ሆኖ አያውቅም ወገኔ እየሱሱ ነብይ ነው ለኢስራኤል የተላከ መልክተኛ የአላህ. ባርያ ነው. ወገኔ
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 года назад
ስሙን በትክክል አልያዘውም??ሙስሊሙ ወገኔ ሲል ክርስትያኑ ውንድሜ ይላል ????ሙስሊሞች ከዚህ ጨለማ ውጡ!!!!!
@Luna23official
@Luna23official 3 года назад
መፅሐፍ ቅዱስ literally የሚተረጎም አይደለም ሰም እና ወርቅ ፅሑፍ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እውነትም መንፈስም ነው የሚነበበውም በመንፈስ ነው በመንፈስ ደግሞ የሚኮነው ዳግም በመወለድ ነው በአሮጌ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ ሲቀመጥ ይፈነዳል ዳግም ያልተወለደ የእግዚአብሔር ምሳሊያዊ ንግግር በፍፁም ሊገባው ስለማይችል እንደ አቁማዳው አይጣጣምም ለዚህ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ክብድ የሚላችሁ እንጂ በሙሉ የተፃፉት ምሳሌዎች ናቸው ኑ እናንተም ዳግም ተወልዳችሁ ይብራላችሁ ዳግም መወለድ ማለት በመንፈስ ነው እንጂ በሥጋ አይደለም ጌታን አንተ አዳኜ ነህ ብሎ ንስሀ በመግባት የእግዚአብሔር ልጅነት ይገኛል ዮሐንስ ወንጌል 3
@zeynebaseid3816
@zeynebaseid3816 3 года назад
መፀሀፍ ቅዱስ ማለቱን ትታችሁ የልቅፍቅር እስከመቃብር ብትሉት ይሻላል ጅሎች ናቸው
@user-tz7wz8ui1m
@user-tz7wz8ui1m 3 года назад
አህለን
@user-gu7um7xb9z
@user-gu7um7xb9z 3 года назад
አላህ ይጨምርልህ
@user-gu7um7xb9z
@user-gu7um7xb9z 3 года назад
አህለን
@sagayefah3h375
@sagayefah3h375 3 года назад
አህለን
Далее
Сколько метров чернил в ручке?
16:35
меня не было 9 дней
12:48
Просмотров 1,9 млн
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
Сколько метров чернил в ручке?
16:35