Тёмный

ማርያም ልጆች አሏት ወይስ የሏትም ? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላነል ? Protestant and Orthodox Views | ወንጌላውያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 

Elshaddai Tube
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

ተናገር እውነቱን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | elshaddai tube | ethiopiaorthodox | ethiopian | ኤል ቃል tube | habesha | marsil tv worldwide | ኦርቶዶክስ | christianescha tology | elshaddaitube | ተናገር | christiantheology | ኦርቶዶክ ተዋህዶ መዝሙር
#ተናገር_እውነቱን #faithline#ኤልቃልtube #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #መምህር #መዝሙር #habesha #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #ወንጌላውያን #እናት_ቤተክርስትያን#ኤልቃልtube #elshaddaitube #Apostolicanswers#ethiopiaorthodox #christianeschatology #ethiopian #christiantheology #duet #wongel #wongel_tube #መዝሙረ #edit #ethiopiaorthodox #የኔታ #haletatv

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@sweetman5249
@sweetman5249 2 месяца назад
Orthodox wondimochachin sile Maryam dingilina yemichenekutin yakil sile adagnu geta bicheneku Endet melkam neber 😂😂😂. Maryam getan kewoledech bohala dingil bitihon batihon ahun egnan yasichenekal? Yesua forever dingilina tikimu lene Mindinew ? 😂😂😂. Sew be Maryam sim ken seyimo tella ena tejj liteta endezih yichenkal ? 😂😂😂. Ye Maryam redietua bereketua yideribin ale 😂😂😂. Ye mutan menfes amiliko 😂😂😂. Ye fetari bereket ansobet new 😂😂😂… The funniest debate / dialogue I have ever heard 😂😂😂
@user-qv7tf4ws4j
@user-qv7tf4ws4j 2 месяца назад
ቢኖራት ባይኖራት የእርሷን ቅድስና በፍፁም አይቀንሰውም ጊዜ አታባክኑ ክርስትናን ስበኩ
@wosenyelhegebrye970
@wosenyelhegebrye970 2 месяца назад
ከእንዲህ አይነት ሰውን ጋር መወያየት ችግር ነው እራሷ ማርያም በስጋ መጥታ ከዮሴፍ የወለድኳቸው ልጆች አሉኝ ብትለው የሚምን ሰው አይደለም ፈለገ ሳይሆን ፈለጠ ቢባል ይቀላል
@emeba951
@emeba951 2 месяца назад
ማቲ 13 ፦ 55 ላይ ከእናቱ ማርያም የተወለዱ ወንድሞቹን ይጠቅሳል !
@-bi7pn
@-bi7pn 2 месяца назад
በተቃራን ኦርቶዶክሳዊያን ማርያምን ማታከብሯት ምክንያቱም እሷ ራሷ ያላለቹን ነው እናንቴ ምትሉት ስቀጥል በገድላት ያዋረዳቿትስ እናንቴ አይደለቹምን ?😢 ትኩረት ወደ ኢየሱስ ኢየሱስ ነው ምያድናቹ
@AberaTadesse-b1x
@AberaTadesse-b1x 22 дня назад
Enen girim ye milegn ye mariam dingilina kegna madan min yagenagnwal?
@tzm6910
@tzm6910 Месяц назад
ስራ ያጣች መነኩሴ ቆቧን ቀዳ ትሰፋለች አለ ያገሬ ሰው ። እጅግ በጣም ምትገርሙ ድውያን ባልታዘዛችሁት ላይ ለጥል ለክርክር አፍህን አሹላቹህ በማታውቁት እሰጥ እገባ ስትገቡ ግርም ይለኛል ። ድንግል ቅድስት ማርያም የራሷን የቤት ስራ በታማኝነት ሰርታለች እናንተ የራሳችሁን ስሩ ። ስለሷ ማወቅ ከፈለጋቹሕ ከታሪክ ማህደር በላይ እውነተኛ ታሪክ የሆነው መንፈስ ቅዱስ እንኳን የአንድን ግለሰብ ወይንም ሐገር ይቅርና ስለአለማት መጀመሪያ እና መጨረሻ ያሳያል ። ከአስርቱ ትእዛዛት አንዱ አታመንዝር ነው እና ልኡል እግዚአብሔር ከእየሩሳሌም ያልታጩ ያላገቡ ድንግል አጥቶ ነው የታጨችን ሴት ቅዱስ ልጁ እንዲወለድ ሚያዘው? በእስራኤላውያን እብራውያን ሕግ እና እምነት አንዲት ሴት ወይንም ወንድ ለቤተ መቅደስ ስለት አገልግሎት ከተሰጠ በየትኛው መንገድ ነው ከቤተ መቅደስ ወጥቶ አለማዊ ኑሮ አግብቶ ወልዶ የሚኖረው? ( ሾርት ሚሞሪ ካትልስ) ይልቅስ እንዲሕ ተሰብስባቹሕ ድሆችን ብትረዱ ልማት ፅዳት ብትሰሩ ይሻላቹህ ነበር ። እንዲያው ሌላው ሑሉ ይቅር ቅዱስ አምላክ ለልጂ ያወጣለት ስም ማን ነው? መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ያበሰረው ስም ማን ነው? እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የጠራችው ስም ማን ነው? ሐዋርያት የቤተካሕናት አለቆች እስኪገረሙ ድረስ ስንት ተአምራት የሰሩበት ስም ማን ነው? እብራውያን እስራኤላውያን የሚያውቁት ስም ማን ነው? ይህን እንኳ አንድ የእምነት ድርጂት ከመንፈስ ቅዱስ ይቅርና ከታሪክ ተረድቶ ማወቅ የሚችል የለም ። ስሙን እንዲሕ ሲቀይሩ ሌላው ቃልስ? ስም የዘላለም መታሰቢያ ነው ስም በሌላ ቋንቋ ሊተረጎም ይችላል መቀየር ግን አይቻልም ። እናንተ ሌቦች ራስሕን ማታውቅ ሌላ ማወቅ አትችልም ። ። ከዚያን ቀን ጀምሮ ዮሐንስ ወደ ቤቱ ይዟት ሔደ ። እነሆ እናትሕ ሲል የዮሐንስ ወላጂ እናት ናት ማለት ነው?
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 2 месяца назад
Please Almighty God open their mind
@getneteurga
@getneteurga Месяц назад
በሰውኛ አስተሳሰብ እንኳን ታላቅ የእምነት ሴት ቅ/ ገብርኤል ፊት ለፊት ያወራት : አምላኳን በድንግልና የወለደች ሴት ለምድራዊ አለም ቤተሰብ መስርቶ ልጆችን ወልዶ ለማሳደግ ሀሳብ ይኖራታል ተብሎ አይታሰብም
@user-ot8es8jc1u
@user-ot8es8jc1u 2 месяца назад
Feleke dirkina yalabet diyakun naw . Eyesu kirstos katawolede bohala dingl Maryam eyale ayiteram eko mestihaf kidus ato felege
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 2 месяца назад
ማቴ 12፦ 46 - 50 እናቱና ወንድሞቹ ሊያነጋግሩት ውጪ እንደቆሙ እያለ በግልፅና በግልፅ አስቀምጦት ታዲያ ወዴት ወዴት !? እንግዲህማ ለአንተ ተብሎ ሌላ አማርኛ ቋንቋ አይፈጠር ! አስተውል ወንድሜ !!
@lozaabebe-py4se
@lozaabebe-py4se 2 месяца назад
አሁን ጌታችን ከተወለደልን ቦሃለ ድንግል ብትሆን ባትሁን ለእኛ ምን ያረግልናል ? አይ ኦርቴ የሳቄ ምንጭ ክክክክክ
@JoshuaTedhe
@JoshuaTedhe 2 месяца назад
ኤፍሬም ፒልሰ ዲያቁኑ ሳይሆን ሲህተቱ ያንተ ነው እነሱ የማሪያምን አምላክነት ሲለሚያፈርሰባቸዉ ነው ጣልቃ ሲገባ ዝም የምትለዉ ኤፍ ትልቅ ስህተት ሰርተሃል መጨረሻ ላይ እርምጃ መዉሰድህ ትክክል ነህ ፊት ከሰጠሀቸዉ ድርቅናቸዉ አትችላቸዉም ቃሉን ሳይሆን ተረት ተረት የለመዱ ሰለሆነ የዘመናት ዉሸት እተጋለጠ ሰለሆነ ማጣፌዉ ቸግሮቸዋል ለብዙ ዘመናት ህዝባችንን ወደ ሲኦል የሰደዱ የሀይማኖት ድርጅት ናቸው ህዝባችን ከሲኦል መዳን አለባቸው መተተኞች የጥፋት ልጆች ናቸው ሆዳቸው አምላካቸው ናቸው።
@eleni311
@eleni311 2 месяца назад
ማሪያም ኢየሱስን ከወለደች ቡሀላ ንዶችም ሴቶችም ወልዳለች የወንዶቹ ሰም በዝርዝር ተፅፎል የሴቶቹ እህቶቹ ተብለዋል እኛ የወንጌል አማኛች መፅሀፍ ቅዲሰነ ያለውን እናምናለን የማይካድ እውነት ሰለሆነ ምን እናድርገው የተፃፈውን እናተን ለማሰደሰት ብለን የእግዚአብሄርን ቃል እንካድ? እኛ ሰለተፃፈ እንጂ ነሷ ልጆች መውለድም ሆነ አለመውለድ የሚፈይድልን ነገር የለም ዋናችን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰለሆነ እናቱም ሆነ ወንድሞቹ ለኛ መዳን የሚጬምሩልን ነገር የለም ግን ሰለተፃፈ አዎ ልጆች ወልዳለች ባትቀበሉ መብታችሁ ነው ሲጄመር መፅሀፍ ቅዱሰ መች ታምኑና ሰሜት የሚሰጣችሁ የጣኦት መፅሀፋችሁ ነው ዝብላችሀመ እሱኑ አንብቡ እሰከሚበራላችሁ እኔም ልጅ አላት ሲሉኝ እንባዬ ሁሉ ይመጣ ነበር ሳይበራልኝ በፊት አሁን አይኔ በደንበ አዬ ክብር ለታረደልኝ በግ ይሁን አሁንማ በደብ አጥርቼ ማዬት ጄመርኩ ሰንዴ ሰንዴዋን እይዛለሁ እንክርዳዱን ወደ ቆሻሻ ዋናው እንክርዳድ በእግዚአብሄር ቃል ላይ መዋሼትና ጣኦትን ማምለክ ነው
@Tomejkara
@Tomejkara Месяц назад
የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ማቴ 1:25 ይሄ ማለት የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ማለት በመፃፍ ቅዱስ ቋንቋ አላወቃትም ወይም አወቃት የሚሉ ቋንቋዎች ግብአስጋ ማድረግን የሚመለከት ነዉ እግዚአብሔር ያጣመረዉን አንድ ያደረጋቸዉን ባልና ሚስት ለምን እንደምትቀኑባቸዉ ይገርመኛል የማርያም ልጆች በስም ተጠቅሶ እንኳ ማመን ያቃታችሁ ስለማርያም ግን ያልተፃፈዉን ስታነቡ ይገርመኛል ኩፉሌ5:7 ኩፋሌ 5:13 ኩፋሌ 5:16 የራሳችሁ መፃፍ እንኳ በግልፅ ያስቀምጣል
@user-rm3hc4sl3w
@user-rm3hc4sl3w Месяц назад
እየሱስ ዮሀንስን ይኋት እና እናትህ የሚለው ታድያ ማሪያም ለዮሀንስ ወላጁ ናት ማለት ነው።
@yemeru9732
@yemeru9732 Месяц назад
​@user-gk1oi4od2p 1ኛ. ክብር ለኢየሱስ ነው እንጂ እርሱን ለተሸሸመ ማህፀን ; የለበሰው ልብስ ; ያረገው ጫማ ማክበር አለማክበር የሚል ሀሳብ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም !!! 2ኛ. የማርያም ዘለዓለማዊ ድንግልና ወይም ልጅም ቢኖራ ወንጀል ነውር አይደለም ። ከሰው ልጅ ደህንነት; ህይወት ; ክርስትና ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ። እንደዚህ ናት እንደዚያ ናት ማለት አያፀድቅም አያስኮንንም ። የመፅሐፍ ቅዱስን ስልጣን መቀበል ግን ከብዙ ስህተት ይጠብቃል ።
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 Месяц назад
ማን ነው ይሆንን የተናገረው ተብሎ ይጠየቃል የሐዋርያት ወይንም የጌታ ቃል አይደለም ። እንደ ተራ ፍጡር ያመኑ የአይሁድ አንደበት ነው። አባት አለው ብለው የሚያምኑ የአባቱም ስም እየጠቀሱ ምድራዊ አባት አለው ብለው ያምናሉ ይሄ እንኳን ክርስቲያን እስላሞች ምድራዊ አባት አለው ብለው አያምኑም። ከፍሎ ፕሮቴስታንት ምድራዊ አባት የለውም ይላል ደግሞ እነዚህ ሰዎች ወንድሞቹ እህቶቹ ብለው አይሁድ የተናገሩትን በመፅሐፍ ቅዱስ ብቸኛ መረጃ አድርገው ያቀርቡታል። በምዕራፉ ላይ በዚህ ነገረ ተሰናከሉበት እያለ በዚህም ጌታ ተእምራት ሳያደርግ ቀረ እያለ ልጆች አሏት ብለው መስረጃ ማቅረባቸው ያሳዝናል።የፕሮቴስታንት ሀዳስያኑ ሉተርም ሆነ ሌሎችም አላት ብለው በመፅሐፋቸው አልፃፉም ። ይሄ እንደ ግሪሳ በእኔ መረዳት መፅሐፍ ቅዱስ እረዳለው የሚለው ትውልድ በቤተክርስቲያን ታሪክ ልጆች አላት ብሎ የፃፈ የለም። ፈጣሪ ባደረበት ማህፀን ፍጡር በእውን የተኛበታልን ለአእምሮህ አይሰቀጥጥህምን? ይሄ ክርስቶስ ከስላሴ አንዱ አካል አካል ሳይሆን የፈጣሪ ጉዳይ አስፈፃሚ ብቻ አድርጎ እንደ ፍጡር ነው የሚያየው። በረድኤት ያደረበት ተራራ እግዚአብሔር እንዴት ክብር እንደሚሰጠው እና ተራራውን የነካ በእግዚአብሔር እንደ ሚቀሰፈ ያሳየናል እንዲሁም በረድኤት ያደረበት ታቦትን ሳያውቅ የነካው ኦዛ ተቀስፎ መሞቱን ይነግረናል ፥ ስሙ በሚጠራበት ቤተመቅደስ ከካህኑ ወጪ የሚገባ ምድር ተከፍቶ በአካል ሲኦል ሲወረዱ አይተናል። ይሄ መመረጥ ከፈጣሪ እናትነት ወደ ፍጡር እናትነት እረ እነዚህ የእውነት የክርስት መረዳት አላቸውን? ክርስቶስን አምላክ ነው የማይሉ እስልምና ስለ ድንግሊቱ በዩንቨርስ ውስጥ ከሴቶች እሷን የሚያክል የለም ይላሉ ይሄ መረዳት ከወዴት አገኙት።
@mahletseda8807
@mahletseda8807 Месяц назад
ወንድሜ እንዲያውም በንሮ ኖሮ ከናንተ በላይ የሚናገር አለ እንዴ?እስቲ በየገድሎቻቹ ኖሮ ፣ይችላል፣አደረገው የሚበዛወ ማነው?ጥያቄውም በመጀመርያ በይወለድ ብሎ ጠያቂው እነንተ ለምን መልስ ተሠጠ አይባልም።ጥያቂያችሁን ማስተካከል ይገባችዋል ለጠየቃችሁት መልስ ሲሰጥ ነውር ነው አይባልም።
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 2 месяца назад
ጴንጤዎች ግን ማርያም ልጆች አሏት ማለትን ለምን እንደምቶዱት አይገባኝም ማለኮት የተሸከመ ማህፀንን ማቃለል አይሆንባችሁም ወይ😢 ወይስ እውነትም ለማርያም ጥላቻ አለባችሁ😮
@user-gk1oi4od2p
@user-gk1oi4od2p 2 месяца назад
@@user-rz6mo7nw1n ሰው እኮ የ እግዚያብሄር ምርጥ ነው እግዚያብሄር እኮ በሰዎች ደስ ይለዋሎ የፈጠረውም እሱ ነው ፣እጮኛ አላት ማለት ክፋት ነው እንዴ ጋብቻ ክቡር ነው ይላል እኮ ልጆች አሉዋት ይላል መፃፍ ፔንጤ ፈጥሮ አይደለም ሚያወራ ከ መፃፍ እንጂ ስተት ከሆነም መፃፉ ነው የተሳሳተ ማለት ነው ክብር ማሳነስ አይደለም
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 2 месяца назад
@@user-gk1oi4od2p የለም የማርያም ሎጆች የሚል ቃል በመፃፍ። ለኢየሱስ ወንድሞቹ ካለ ለማርያምም ልጆቿ ብሎ ቃል በቃል መቀመጥ አለበት። ካልሆነ የአምላክህን ማድረያ ለሆነች እናቱ በፍርሃት ክብር ይኑረን።
@yemeru9732
@yemeru9732 Месяц назад
​@@user-gk1oi4od2p 1ኛ. ክብር ለኢየሱስ ነው እንጂ እርሱን ለተሸሸመ ማህፀን ; የለበሰው ልብስ ; ያረገው ጫማ ማክበር አለማክበር የሚል ሀሳብ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም !!! 2ኛ. የማርያም ዘለዓለማዊ ድንግልና ወይም ልጅም ቢኖራ ወንጀል ነውር አይደለም ። ከሰው ልጅ ደህንነት; ህይወት ; ክርስትና ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ። እንደዚህ ናት እንደዚያ ናት ማለት አያፀድቅም አያስኮንንም ። የመፅሐፍ ቅዱስን ስልጣን መቀበል ግን ከብዙ ስህተት ይጠብቃል ።
Далее
ድንግል ማርያም ልጆች አሏትን  ?
36:58
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 786 тыс.