Тёмный

ማርያም ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሳየኝ || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 468 тыс.
Просмотров 223 тыс.
50% 1

ማርያም ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሳየኝ || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ወይን እኮ የላቸውም ብለሽ የጠየቅሽልን የቤታችን ውበት ነሽ ማርያም እናታችን የሚጎለን ብዙ ነው ንገሪልን ለልጅሽ አንገት አያስቀልስም የናትነት ልመናሽ ፊትን አያሥመልስም ሀይልን ያደርጋል ፀሎትሽ ፡፡
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
አሜን አሜን አሜን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የመዳናችን ምክኒያት ምስጋና ይገባታን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 года назад
አሜን 🙏🙏🙏
@muluberhanabera3082
@muluberhanabera3082 2 года назад
ያለ መታደል ነው የእናታችንን አማላጅነት አለማማን
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
አሜን አሜን አሜን
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 года назад
አሜን አሜን ስለስሟ ክብር ይግባትና ድግል ማርያም ታማልዳለች
@Mame-53-Aisha-9
@Mame-53-Aisha-9 2 года назад
"... ድንግል ማርያም መግስት ሰማያት መግባትን ታድላችሁአለች... የድንግል ማርያምን ምልጃ ተማምናችሁ ሲኦል በፍፁም! አታዩትም..." አረ አንቱ ሰው ተዉ... እግዚአብሔርን ይፍሩ!....ወይኔ ያማል!..ክርስቶስ በግርፋቱ...በመድማቱ..በስቃዩ..በሞቱ...የከፈለው ዋጋ በማርያም መንግስተ ሰማያት አስገቢነትና ሿሚነት ይደምደም! ለነገሩ ይህቺ በዚህ ክፍል የተተረከችው እና የክርስቶስን የዮሐንስ 14:6ን እና የዕብ 9:24ን ቦታ የተቆናጠጠችው እንዲሁም ምእመናን ሲሰግዱላት ደስ የሚላት...ለእግዚአብሔር ብቻ ስገድ የማትል... ገፀ ባህሪይ. 'ልዩ ሴቴ አምላክ/unique feminine deity'...ልበላትና በቅዱሱ መፅሐፍ ቅዱስ የምናነባትን የኢየሱስን እናት ማርያምን ስላማትወክል እግዚአብሔር ይመስገን!
@kidusyared6797
@kidusyared6797 2 года назад
Ena le egazbeher atsged man al maled le kedusan yesmachewal yeml yelm al selzi kant ye weshet pastor kemslke yelke embtachn yemtamldew aybeltemnm yemderaw desta kemstke pastor habet tagnlke bezi account birr gebtolkale kemlke pastor yembetachn melaja yansal nw yemteln ay menafk ye enatun keber awerdek endat antn yesmakal ay menfke
@Mame-53-Aisha-9
@Mame-53-Aisha-9 2 года назад
@@kidusyared6797 ሠላም ቅዱስ ያሬድ! ቅዱሳን ልማልዱ (ልፀልዩ) እኮ ይችላሉ! የተነሳው ጥያቄ ግን እሱ አይደለም! አጭርና ግልፅ አቁዓም/መልስ የሚፈልገውና ትኩረት የሚሻው ጥያቄ : 1. "ያለ ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም" ያላችሁን በ81ዱ መፅሐፍ ቅዱስ እንኩዋን ያልተፃፈን ውሸት ከየት አምጥታችሁ ነው? 2. የማርያም ምልጃ መንግስተ ሰማያት ለመግባት የግድ ነው ወይ? ሌላ ግለሰብ እየጠሩ ለማወሳሰብ መሞከር ጥያቄውን በፍፁም አይመልስም! በቅንነት እውነትን ፈላጊ የሆነ ክርስቲያን/አማኝ "የማርያም ምልጃ መንግስተ ሰማይ ለመግባት የግድ አይደለም!" ማለት ለምን ይከብዳዋል? አሁንም የማይለወጠው የስላሴ የተፃፈው ደስታ "መዳንም ከኢየሱስ ውጪ በሌላ በማንም የለም"..ሐዋ 4:12 ያለው ነው! ስለዚህም brother ድምፅህን አሰምተህ ይህችን አጭር ፀሎት ፈቅደህ አሁኑኑ ፀልይ! "ጌታ ኢየሱስ ሆይ እኔ ሀጥያተኛ ሰው ነኝ..በራሴ መሯሯጥ መፅደቅ እንደማልችል ነገር ግን ባንተ ሞትና ትንሣኤ የዘላለምን ሕይወት እንዳገኝ አምናለሁ...ስለዚህ ልጅህ አድርገህ ተቀበለኝ ስሜንም በሕይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ.... በአብ. በወልድ. በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም አሜን".....ምናልባት እኔ እኮ ቀድሞውኑ ክርስቲያን ነኝ÷እንዲህ መፀለይ ለምን ያስፈልገኛል? ትለኝ ይሆናል...መልሱ ቀላል ነው... ኢየሱስ ለሰው ልጆች ሁሉ ቢሞትም መዳንን የሚያገኙት በልባችው አምነው በአፍ በመመስከር (ሮሜ 10:9) እውቅና የሚሰጡት ግለሰቦች ብቻ ናቸው:: "በአፍ መመስከር" የሚለው እየዞሩ ለሰው መናገርን ሳይሆን የሚያሳየው ልብህ ያመነውን እውነት(የክርስቶስን ሞትና ትንሣኤ÷የማዳን ሥራ) እግዚአብሔር (ስላሴ)÷ ቅዱሳን መላእክት÷ ሰይጣንና ጭፍሮቹ ÷ሰማይና ምድር እየሰሙ ድምፅ አሰምቶ መናገርን ነው የሚያሳየው.... ለዚያም ነው ወንጌል ሲሰበክ..."ኢየሱስን የሕይወትህ/ሽ የግልህ/ሽ ጌታ አድርገህ/ሽ ተቀበል/ይ!" የሚባለው!....ሌላ ምንም ታምር የለውም መወናበድ አያስፈልግም:: እውነትን ማወቅ ነፃ ያወጣል...ዮሐንስ 8:32
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
ደጋግሜ ፫ት ጊዜ አዳመጥኩት በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በእውነት መምህራችን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን ከነ ውድ ቤተሰብዎ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን። መምህራችን ፕ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@sabakidane2738
@sabakidane2738 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም በአንድ ወቅት ይሄን ጥያቄ በመናፍቃን ተጠይቄ ነበረ አሁን ጥሩ ተደርጎ ነው የተብራራው እድሜ ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@geresugaga705
@geresugaga705 2 года назад
ኢሳይያስ 59 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እውነትም ታጥቶአል፥ ከክፋትም የራቀ ሰው ለብዝበዛ ሆኖአል። እግዚአብሔርም አየ ፍርድም ስለሌለ ተከፋ። ¹⁶ ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። ስለዝ የምማልድ ማን እንደ ሆነ በዝ እዪ 1ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤ ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 2 года назад
ስለቅዱሳን አማላጅነትም እኮ መፅሐፉ ውስጥ አለ አላየከውም ነው ወይስ ዘለው ነው ?
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 2 года назад
@@abenetbersu4628 mezilelachu new eko serachew bicha libona pistaches
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 2 года назад
Hahaha mejemriya hidna bednb iyandi Andi satizilel anibib🧐😡
@lemeja6589
@lemeja6589 2 года назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 1ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤ ⁷ እኔም ለዚህ ነገር አዋጅ ነጋሪና ሐዋርያ በእምነትና በእውነትም የአሕዛብ አስተማሪ ለመሆን ተሾምሁ፤ እውነት እናገራለሁ፤ አልዋሽም። ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
@messijokers2214
@messijokers2214 2 года назад
Blessed
@psalm91Amen
@psalm91Amen 2 года назад
ማርያምም አለች" እነሆኝ የእግዚአብሔር ባሪያው እንደ ነገርህ ይሁንልኝ" ሉቃስ1:38 " ወደ እኔ ተመልከት እዘንልኝም።ኃይልህን ለባርያህ ስጥ የሴት ባርያህንም ልጅ አድን።" መዝሙር 86:16 " አቤቱ እነሆ እኔ ባርያህ ነኝ። ባርያህ ነኝ የገረድህም ልጅ እስራቴን ፈታህ" መዝሙር119:16 አይደለም ሌላ ዳዊት በትንቢት ማልዶባታል ውሃውን ወደ ወይን ያስቀየረችበትን ሳይጨምር። ጌታም እዚህ ጋ " ጊዜዬ ገና አልደረሰም" ሲላት ትንቢትም ጭምር ነው። በስምሽ ከኔ ማልደው የምፈጽምበት ጊዜ ይመጣል ሲላት( በጎሎጎታ ቃል ኪዳን እንደተቀበለች) ሲያመሰጥር፤ እንዲሁም በመዝሙር 45:9" ንግስትም የኦፊርን ወርቅ ልብስ ልብስ በቀኝ ትቆማለች" ይላል። መቀመጥ ለመፍረድ መቆም ለመለመን ለመማለድ ነው። በሉቃስ1:19"እኔ ገብርኤል ነኝ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው" እንዳለ። በፍርድ ቤት እንኳን ሰው ጉዳይ ኖሮት ሲቀርብ በመጀመሪያ የሚጠየቀው" ጠበቃ አቁመሀል ውይ?" ነው። አይን ልቦናችንን ያብራልን
@kind788
@kind788 2 года назад
Amen
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 2 года назад
ደስ የሚል አገላለፅ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 года назад
አሜን
@prophetdanielgemechu
@prophetdanielgemechu 2 года назад
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 8:34
@Mame-53-Aisha-9
@Mame-53-Aisha-9 2 года назад
ከእነዚህ ከ2ቱ 1ዱን ምረጥ/ጪ!....2ቱን በ1 ጊዜ አይቻልም! ሀጥያት ነው...! 1. "ያለ ወላዲተ አምላክ (ያለ ማርያም) አማላጅነት ዓለም አይድንም" ከሚል በ 81ዱም መፅሐፍ ቅዱስ እንኩዋን ካልተፃፈ የሠዎች ፍልስፍና እና 2. "መዳንም ከኢየሱስ ውጪ በሌላ በማንም የለም" ..ሐዋ 4:12...ከሚለው የተፃፈ ቃለ እግዚአብሔር አንዱን ምረጥ/ጪ! .....አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ትንታኔያችሁን ሁሉ ያያል!... ወገን ባልተፃፈ ፍልስፍና ዘመንህ/ሽ አይለቅ! ንቃ/ቂ!
@saragashaw8879
@saragashaw8879 2 года назад
መምህሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልዎ❤️🙏 ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን 🙏😭
@emu534
@emu534 2 года назад
A
@habibahabiba6950
@habibahabiba6950 2 года назад
Amen
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 года назад
*እንኳን ደህና መጡ አባታችን የእመቤታችን ድንግል ማርያም ልጆች እንኳን ለአባታችን ፃዱቁ ተክለሃይማኖት ወርሃዊው ብአል አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን*
@ashenafibariso8758
@ashenafibariso8758 2 года назад
ኢየሱስ ብቻ ነው አማላጃችን መምህር እርሶ እየተሳሳቱ ነው ወደ ቃሉ ይመለሱ
@Utiopia
@Utiopia 2 года назад
በምን ተአምር ነዉ ጌታ አማላጅ ሚሆነዉ ? ማንን ነዉ ለማን ነዉ ሚማልደዉ ?
@abrico2175
@abrico2175 2 года назад
ሮሜ 8:34 ለእናንተ መጥፊያቹ ነው ፈራጁን አማላጅ የምትሉ
@nicot8468
@nicot8468 2 года назад
@ashenafi_bariso የዩሐንስ ወንጌል 16:26 አንተም ምን ለይ እንደቆምክ ይነግርሀል
@ashenafibariso8758
@ashenafibariso8758 2 года назад
@@nicot8468 ዮሐንስ ወንጌል 16:24እና 24
@ashenafibariso8758
@ashenafibariso8758 2 года назад
@@nicot8468 ሉቃስ 22:31-32
@ስደትሕሱም-ደ1ኀ
@ስደትሕሱም-ደ1ኀ 2 года назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ እንደ መምህር ዘበነ ለማ እስከ ኣሁን ኣላገኘሁን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ
@SiasyWorku
@SiasyWorku 4 месяца назад
ክርስትና ድምበር የለውም ክልል አትጥቀሱ
@TadelechBelchew
@TadelechBelchew Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@fishyemariam2735
@fishyemariam2735 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤ድንግል ማሪያም ታማልዳለች❤❤
@SelamwetDiker
@SelamwetDiker Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@derbachewzerihun4460
@derbachewzerihun4460 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@AS-yh1yr
@AS-yh1yr 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን አባ።እንኳን ለመቤታችን በማቴዎስ ወንጌል 10-40 ለነቢያትና ለጻድቃናት የሚቀበል ለጌታ እንደተቀበለነው የሚል አለ።እመቤታችን እግዚእትንየ ማርያም ግን ከነብያትና ጻድቃን ከነዚህ በላይ ናት።እግዚአብሄር ይመስገን። 👏🙌🙏🌹💖
@እምነትተስፋፍቅር
@እምነትተስፋፍቅር 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን
@adegeabebe5045
@adegeabebe5045 2 года назад
ዕብራውያን 7:25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24 እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25 ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ኣትግደላቸው እውነቱን ተናግረህ ሙት
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_መምህር እንኳን ደህና መጡ እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የእመቤታችን በረከት ረድኤት አይለየን ለእኛም የህይወት ምግብ ታድለን ትስጠን ታሰጠን ልጇን በታቀፈችበት እጇ ትባርከን አትለዬን 🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን_*
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
አሜን ምእራፈ ቅዱሳን እመቤታችን እርስዋ አትለየን የፃድቁ ተክልዬ በረከት ረድኤት ፀሎታቸዉ ይጠብቀን
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
አሜን አሜን አሜን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@asrat7515 አሜን አስራት አሜን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ አሜን በፂ አሜን 🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 года назад
አሜን ወንድማችን
@yihenewassefa323
@yihenewassefa323 2 года назад
የቃና ዘገሊላ ምልጃዋ ውሃውን ወደ ወይን ጠጁ አልቀየረውም አሜን አባታችን
@emudemla8764
@emudemla8764 2 года назад
አቤቱ የሚያደርጉትንአያቁምና ይቅር ላለቸዉ እንዳለ ስለማምላክ ብሎ ይማረን አአሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 года назад
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ያደረገችለትን ታአምር ብናነበውስ ....
@laylalayla112
@laylalayla112 Год назад
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helenzekariyas7389
@helenzekariyas7389 2 года назад
ራእይ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹-¹⁰ መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ። … ¹³ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 года назад
ተሰፋ በመቁረጥ ውስጥ ፈጥነህ የምደርስልንስንወድቅ የምታነሳን ስንሰበር የምትጠግነን ደግ አባት ልኡል እግዚአብሔር ሀገራችንን ከመጣባት መክራና ቁጣ አንተ አውጣልን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
አሜን እህታችን 🙏
@fantuabegaz7217
@fantuabegaz7217 2 года назад
አሜን
@bortocansalamon7976
@bortocansalamon7976 2 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማረን የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት የወራዊ በእል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ።
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃዋ በረከቷ ከአገራችን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ይሁንልን፡፡ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አብ ነኝ፡፡
@siraqtube9766
@siraqtube9766 2 года назад
2 tegna korontos meraf 9 kutr 14 zebene anbib kidusan ayamaldum yilal.
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላካችንን 🤲🤲🤲
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@MsKibre
@MsKibre 2 года назад
ዮሐ 14:12-14 እውነት እላችኋለሁ፤ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ ይሠራል፤ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ፣ ከእነዚህም የሚበልጥ ያደርጋል። አብ በወልድ እንዲከብር፣ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ፤ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑኝ፣ እኔ አደርገዋለሁ።
@deginatedemeka9803
@deginatedemeka9803 2 года назад
❤❤❤❤❤✅✅✅
@deginatedemeka9803
@deginatedemeka9803 2 года назад
ምን ይደረጋል😥
@zebib3563
@zebib3563 2 года назад
የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃና በረከት ይደርብን አሜን🤲🤲🤲
@loveandunity901
@loveandunity901 2 года назад
Amen 🙏! Amen 🙏! Amen 🙏!
@prophetdanielgemechu
@prophetdanielgemechu 2 года назад
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 8:34
@sabahaile5446
@sabahaile5446 Год назад
Amen Amen Amen 🙏💒🧡❤️🧡❤️🕊
@ሀኒሀቫኒያ
@ሀኒሀቫኒያ 2 года назад
እንኳን ደና መጡልን መምህራችን ልጃን ወደው እናቱን የአለም ቤዛ የሆነችውን ድንግልን አታማልድም ማለት እኮ አለመታደል ነው ልቦና ይስጣቸው! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤት ስወድዎት እኮ ሺ አመት ኑሩልን!
@obagekayoo9782
@obagekayoo9782 2 года назад
ቤዛ የሆነው ክረስቶስ እንጂ ድንግልት አይደለችም፡፡
@yehenewandualem
@yehenewandualem Год назад
0
@masaisamu1972
@masaisamu1972 2 года назад
"አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜላጅቱ ድንግል ማርያም የሰማነዉን በልቦናችን ትጻፍልን አሜን አሜን አሜን ።
@petpalace1111
@petpalace1111 2 года назад
እኔ ታማልዳለች አታማልድም የሚል ክርክር አልሰማም ። እንደውም የማከናወን ስልጣን አላት ብዬ ነው የመምነው ። ማንኛውም ክንውን ከእመቤታችን የተነሳ እንደሚከናወን ነው የመምነው።
@madi6614
@madi6614 2 года назад
ሃሃሃሃ ማከናወን ማስተናበር የሚችችል አንድ አምላክ አላህ ብቻ ነው
@petpalace1111
@petpalace1111 2 года назад
@@madi6614 ለቻናሌ ሰብስክራይብ ማረግህን አትርሳ
@Rgebray
@Rgebray Год назад
ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ🙏 ርህሩህ ደጋ እናታችን ማማለድ ብቻ ሳይሆን ከሞት ታድናለች ሲያመን ትዳብሰናለች የእርሳ ክብር ፍጡር ከሚገምተው በላይ እግዚአብሔር ጌታ✝️ ለእራሱ የፈጠራት እናቱ🙏 በእናታ በቅድስት ሐና🙏✝️ ማእህጸን ሆና የሞተ ተነሳ🙏 እውር አበራች የታመመ ዳነ በረዴሄት ቤቱን ሞላች ✝️🙏 እመብርሃን ሰውን መፍጠር አትችልም የልጃ ስራ ነው✝️ ከእግዚአብሔር በታች 💖🙏ከፍጡር በላይ ናት ልህልቲቱ እርሳን መማጸን እርሳም✝️🙏 ከክፉ ሁሉ ትሸፍነናለች🙏✝️ እናቴ በጣም አፈቅርሻሃለው አደንቅሻሃለው ርህሩህ አዛኚታ ቅደሚ ከፊታችን ጠብቂን🙏 አመቤቴ ማር ወለላዬ ለነፍሴ መዳና ምክንያት አንቺ ነሽ ልዬ ነሽ ለእኔ ለደጅሽ አብቂን🙏 ለችሩ ልጅሽ ለአምላክችን✝️ ለጌታችን ለመድኃኒታችን🙏 ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው✝️🙏 ለዘለዓለም አሜን አሜን 🙏✝️🙏አሜን ✝️🙏አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ውድ መምህራችን እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትሸፍኖት 💖✝️ ትጠብቆት ቃለ ህይወት 🙏☀️ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ🙏💖 ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@saramikael3280
@saramikael3280 2 года назад
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” - ሮሜ 10፥9
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 Год назад
Amen
@kerestybezuayehu5525
@kerestybezuayehu5525 Год назад
😂😂😂😂 aramba ena qobo atawri......getnetun yekadachehu enante nachehu
@mikoapp921
@mikoapp921 Год назад
ማን ጌታ አደለም አለ
@ZemichaelMulugeta
@ZemichaelMulugeta 10 месяцев назад
En
@redietgebre
@redietgebre 10 месяцев назад
Enatun teltachu eyesus yadinal aykebdim
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 2 года назад
እህቶቼ ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
እመብርሀን ታስብሽ +++
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_መምህር እውነት ነው እነዛ ሰዎች ልብ የላቸው የጻድቃን ማማለድ ሲያምኑ በህይወት ነው እንጅ ከሞቱ በኋላ አያማልዱም ይላሉ 😊ይሄንን ሲያዩት ደግሞ ከዛ ደግሞ አይ ይሄኮ እኛ ጋር የለም ምኑ ቅጣቸውም አይታወቅም ብቻ እግዚአብሔር ያግዛቸው ይርዳቸው_*
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
ቢጤዎቻቸዉን ልፀልይልህ/ ሽ ሲሉ ይህን ማገናዘብ እንዴት ከበዳቸዉ?
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@asrat7515 ለእኔስ እሱ አይደለ የገረመኝ 😁😂 ልጸልይልህ ይልና ከዛ አያማልዱም ይላሉ 🤗😂 አይይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 года назад
@@asrat7515 😁😄ልክ ነው ኧረ ምኑ ቅጡ በል አታስለፍልፈኝ 🤔🤔
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@birtukanfetene67 😁😁ከእነሱ አትበልጭም ብትለፈልፊ 😁😁😁
@Mame-53-Aisha-9
@Mame-53-Aisha-9 2 года назад
ከእነዚህ ከ2ቱ 1ዱን ምረጥ/ጪ!....2ቱን በ1 ጊዜ አይቻልም! ሀጥያት ነው...! 1. "ያለ ወላዲተ አምላክ (ያለ ማርያም) አማላጅነት ዓለም አይድንም" ከሚል በ 81ዱም መፅሐፍ ቅዱስ እንኩዋን ካልተፃፈ የሠዎች ፍልስፍና እና 2. "መዳንም ከኢየሱስ ውጪ በሌላ በማንም የለም" ..ሐዋ 4:12...ከሚለው የተፃፈ ቃለ እግዚአብሔር አንዱን ምረጥ/ጪ! .....አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ትንታኔያችሁን ሁሉ ያያል!... ወገን ባልተፃፈ ፍልስፍና ዘመንህ/ሽ አይለቅ! ንቃ/ቂ!
@tesfahuntadesse3043
@tesfahuntadesse3043 2 года назад
ሰው በሰው መፅደቅ ብችል ኖሮ, ክርስቶስ በአካል አይመጣም ነበር, እንዲህም ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። ተብሎ አይፃፍም ነበር,,
@Yesdeme9
@Yesdeme9 2 года назад
ስለራሱ ሀጥያት 🤔🤔🤔 ሀጥያት ሰርቷል አያልክ ነው 🤔🤔🤔 እንግዲህ ሁሉም ጥሬ ቃል ብቻ አይመስለኝም ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አይ የእነሱ ነገር ማርያም ቅድስት ነች አደለችም ስንላቸው ነች ይላሉ ታዲያ መፃፍ ላይ እኮ ቅዱሳን ያማልዳሉ ተብሎ ተፅፏል ስንላቸው ጥያቄውን ይቀይሩና ከሞቱ በሗላ ማለታችን ነው ይላሉ ታዲያልሞቱትን ተቀመሉ ቅዱስ ሚካኤል ያማልዳል ሢባሉ አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ 😂😂 ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ልብ ይስጣቸው ብቻ😥
@mezmurtube2603
@mezmurtube2603 2 года назад
By the way መፅሐፍ ቅዱስን ለመረዳት PhD ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ነው የሚያፈልገው። ፊደል ይገድላል መንፈስ ቅዱስ ግን ምስጥራትን ይገልጣል። መፅሐፍ ቅዱስ አነባብ VS ልበወለድ አነባብ....
@prophetdanielgemechu
@prophetdanielgemechu 2 года назад
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 8:34
@kidusyared6797
@kidusyared6797 2 года назад
Sadkanen yemtlu yesestalu yelal mamled malte mn malte nw lant
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 года назад
ከማነው የሚያማልደው እራሱ ተማላጅ ነው ግን የእናተ እየሱስ ሌላ ነው ለዝህ ነው አምላክ ልቦና ይስጣችሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ዝቅ እንዳደረጋችሁ ዝቅ ያርጋችሁ በስሙ ትነግዳላችሁ አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው🙏🙏🙏🙏
@abrahamfightinggravity4753
@abrahamfightinggravity4753 2 года назад
እሺ እንደዛ ከሆነ ሮሜ 8 : 25 -27 ምን ይላል .... ሲቀጥል ኤርሚያስ 7: 25 ምን ይላል እስቲ እየውና ንገርኝ
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 2 года назад
@@loveethiopia9901 ኧረ እያገናዘብን ወገን ኤር7:25 'አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር' ነው የሚለው Context የሚባል ነገር አለ ወንድም ጥቅሱ ለማለት የፈለገው 'እየማለድሁ' በጠዋት እየተነሳው ለማለት ነው ኧረ አውቆ አበድ አንሁን ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ ይሰውረን
@mintesnottariku287
@mintesnottariku287 2 года назад
@@abrahamfightinggravity4753 ከታች የፃፍኩልህን እየው
@astertagesa9168
@astertagesa9168 2 года назад
ዮሐንስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል። ¹⁰ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
የለመኗትን የማትነሳ የጠየቋትን የማትረሳ ወላዲተ አምላክ ልመነዋ ክብሯ ከሁላችን ይሁን እመቤቴ ማርያም ጭንቅ አማላጇ ፍቅርሽን አሳዲሪብኝ እናቴ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 года назад
አሜን!
@madi6614
@madi6614 2 года назад
😂😂😂😂😂ለካ ሴትም አለቻችሁ አራት ሆኑ ክክክ
@fanielbrhane8206
@fanielbrhane8206 Год назад
Tamldalch
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Год назад
@@madi6614 ቢገባሽ ሴት ማለት እናት ማለት ነው እንደንቺ ሴት የሚለውነሰ ሴተኛ ብሎ የሚሳደብ 4ኛ አልሽ ማንም በመቼም 4 የሚባል አይኖርም
@birhanusolomon3217
@birhanusolomon3217 2 года назад
ስለ ኢየሱስ አማላጅነት የተፃፈውን ብዙ ጥቅስና የእግዚአብሔርን ቃል ያላመንክ፤ ስለማርያም አማላጅነት ያልተፃፈውን ከየት ልታመጣ ነው? ሃይ መደናገር።
@lithopiatube8284
@lithopiatube8284 2 года назад
ማማለድ ምን ማለት ነው ወንድሜ
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይ ያውርስልን እመምርሀን ኃይልን ብርታትን ትላክልን እማምልልክ ለኛ ታማልደናለች ለነሱ አታማልድም የነሱ አይደለችም እሷ የኛ የምንወዳት ናት
@tamirufeleke9892
@tamirufeleke9892 2 года назад
ሚስኪን ወንድሜ መፀሐፍትንና የእግዚያብሔርን ሀይል አተውቁምና ትስታላችሁ ። ያልተፃፈን ነገር አልተፃፈም ማለት ለምን ተቸገርህ ። የምን ወዲህና ዲያ መወራጨት ነው ፣ የተጠየቅከውን መመለስ ከቻልክ ብዙ ማወራት አያስፈልግም።
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 года назад
እንቁ መምህራችን እግዛቤሔር አምላክ እውቀትን ጨምሮ ይስጥልን 🙏 ድንግልን አማላጅ ናት። ለማይሰሙ እኮ ድንጋይ ላይ ወሃ እንደመጨመር ነው መናፍቃን እኮ ለሖዳቸው ነው እምነታቸውን የሚቀይሩት
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Yetu gar new Endesu yemilew ? Masireja please . Kemotech eko koye. Ye mutan menfes fikir Lemin endeyazachihu …? Kkk
@utegebeyew3676
@utegebeyew3676 Год назад
Menher ebakoten yemtastemrut tmrt erson erasu yegebawot ayimeslegni metsaf kedus yechemerem yekenesem yiferedbetal yilal slezi demo yihe metsaf yenante nw enji ye tkklegnawu metsaf kekus la endi ayilem demo leset aydelem yetetsafewu beteley ye hawariya sra layi yalewu kal teflos hoyi eyale nw yemiyawera tsehafiwu demo pawulos nw melktun yetsafewu ena demo tewuldun wede chelema atmra ante ras sayigeba medan be kristos bcha wu melkam ken ye hagere hezb🙏🙏
@gemechistube9126
@gemechistube9126 Год назад
ድፍን ቅል ላይ ወሃ ቢጨምሩ ወደውስጥ እንድማይገባው መናፍቆችም መለፍለፍ እንጂ የውስጥ እውቀት የላቸውም ክብር ለክርስቶስ እስከእናቱና ፃድቃን ሰማታቱ
@gossayeretta2046
@gossayeretta2046 2 года назад
የጌታ እናት ድንግል ማሪያም ስለማማለዷ ምንም የነገርከን ቃል የለም፡፡ ማሪያምን ቅዱሳንን የጠላሉ አትበል አማኝ ሆኖ ቅዱሳንን የሚጠላ የለም፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ያለተሠጣቸውን ተግባር መቀበል ማለት አይደለም፡፡ ሰይጣን ትሁትና የሚወድ መስሎ ይነድፋል፡፡ የአዞውን እንባ ተወን፡፡ “ትህትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ ባላየውም የለፍቃድ እየገባ በስጋዊ አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ፡፡” ቆላስ. 2፤18
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 2 года назад
የእመቤታችን የድንድል ማርያም በረከትዋና ምልጃዋ በእኛ በልጆችዋ ላይ ይደር🙏🙏 እንወድሻለን እኛ የተዋህዶ ልጆች❤❤🙏🙏🙏
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 2 года назад
ትገርመለህ bro፣ 1)ማርያም አታመልድም ምን bible ውስጥ ከሌለ ታመልደለች መለት ነው??? 2)እየሱስ ክርስቶስ የመልደል። ሮሜ 8:34, ለ ማርያም ምልጀ የታፀፈውን ከ መጵሐፍ ቅዱስ ንገርኝ please. Additionally, read ዕብረውያን 6:24-25
@solomo47731
@solomo47731 2 года назад
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ዘና ብላን ነው የተማርነው በቀላል አስተምህሮ ቀጥሉበት...
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@ayadawit390
@ayadawit390 2 года назад
ለዶር. ዘበነ እና መሰሎች ቀላል ጥያቄ 1) በተነበበው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል > ስለሚል መቼም በቤትዋ ታቦት አለ አትሉም ቤተክርስቲያን ለመባል ታቦት አያስፈልግም :: በራእይ ላይ የተጠቀሱት ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ታቦት ነበራቸውን ? 2) በአዲስ ክዳን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ቅዱሳን የሚባሉት እነማን ናቸው ? ቅዱሳን የመባላቸው ምክንያትስ ምን ድነው ?
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 2 года назад
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@Mame-53-Aisha-9
@Mame-53-Aisha-9 2 года назад
መምህሩ ከ81ዱ መፅሀፍ ቅዱስ 1 ጥያቄ ይመልሱልኝ! ማርያም ባታማልድ ምን ይፈጠራል? የማርያም ምልጃ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት ቅድመ-ሁኔታ (የግድ) ነው ወይ? መልሶት አዎን ከሆነ...በያዙት በ81ዱ መፅሐፍ ቅዱስ እንኩዋን የሌለውን ምንፍቅና ከየት አመጡት? መልሶት አይደለም ከሆነ ደግሞ... ታዲያ ያልተፃፈ እያወሩ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ለምን ይዳፈራሉ? ስላሴ ለሰው ልጆች መዳን በክርስቶስ የሰራው ሥራ ከበቂ በላይ አይደለም ወይ?...."መዳንም ከኢየሱስ ውጪ በሌላ በማንም የለም" ሐዋ 4:12 ከተፃፈው እውነት በቀር ፍልስፍናው እዚያው ቢቀር!
@tinahailu748
@tinahailu748 2 года назад
Good morning Mamayie Ethiopia 🇪🇹 ✨️ Memihirachin Enquan LeTsadiku Teklehimanote beselam Adderesewot !Medhanialem Kirstos yetebekiwot kibrunim yalbesewot eskizelalemu Amen 🙏 🙌 👏 Abatachin Kalihiwotin yasemalin ! Have a blessed day 🙏
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 года назад
ቅዱስ ገብርኤል በዓለም ያልተከሰተ አዲስ ዜና ከፍጥረት እጅግ ልቃ ከፍ ማለቷን ባበሠራት ጊዜ እርሷ ግን ትሁት ስለሆነች ዘመድ ጥየቃ ፈጥና ወደ ቅድስት ኤልሳቤት ዘንድ ሄደች። ጌታም ጥበቡ የማይነገር አጥማቂው ዮሐንስንና በልጅነት የምትቀበለው እናቱም የምትሆነውን አስቀድሞ በማህፀን እንዲያገኛት አደረገ። ነይ ነይ እመቤቴ ነይ ነይ ከአንቺ በስተቀር ማንም የለኝ ድንግል ማርያም ሆይ ድረሽልኝ
@ቃልህንበልቤሰወር
@ቃልህንበልቤሰወር 2 года назад
በእውነት መምህራቺን ቃልዮትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ❤
@mastewalize
@mastewalize 2 года назад
ወይን የላቸውም ብላ የጠየቀችው ከሴቶች ጋራ ጓዳ ገብታ ስታቀራርብ ስትሰራ ስለነበር ብቻ ነው እንጂ የአማላጅነት ስልጣን ስለተሰጣት አይደለም። እሰማለው ወይ? ብለህ ጠይቀሀል። አዎ በኢየሱስ ስም ከለመንክ ትሰማለህ። "አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል" (ዮሀ16:23) ስለዚህ ሁላችን እንሰማለን። ማርያም ትሾመናለች የምትለው መረጃ የለለው ተረት ብቻ ነው። ኢየሱስ ደሙን አፍስሶልናል ለምህረታችን ከዛ የሚበልጥ ነገር የለም።
@QweAsd-q2z
@QweAsd-q2z Месяц назад
❤❤❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@kefelegnayele8503
@kefelegnayele8503 2 года назад
ተራትና ምሰሌ አቁምና አንቴ እስክ ዝምብለይ ስተስብ ሐዋርያት ቅድስ ጰውሎስ እና ሌሎቹ ስለክርስቶስ እየሰበኩ ወይስ ቅድስት ድንግል ማርያም እየሰበኩ ወደ ሰመይ ሄዱ ታድያ ስለእሱሃ ከሰበኩ ለምንድነው በሁሉም መልክታት የልጽፉት ምንሆኑ ተሰስታው እነሱም Protestant ሆኑ እንዴ? ታድየ ምንድ ነዉ ? እንዴ እነንቴ በምሰሌ መይሰብኩት ለምንድ ነው ? እነ እነንቴ ምንም ብለችሁ የእሱን ፊቅር አትቃንሱም አትጨምሩም ድንግል ማርያምን የኢየሱስ እናት የማይል አማኝ አይዴሌም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን። የነገ ሰው ይበለን።
@zerihunabeje2022
@zerihunabeje2022 3 месяца назад
እነቴ ተሰውሮበችወል መፅሀፍ አተነቡም እንደ እብረዊያ አንብቡ
@mulugetagebremariyam119
@mulugetagebremariyam119 2 года назад
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።” - ሐዋርያት 10፥43
@bezanehgirma7664
@bezanehgirma7664 2 года назад
ganchuroch weta weta belu yalteterachehubetn deges megegnet ayefekedem
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 2 года назад
እሱ 100% ልክ ነው ።ሌሎቹ እኮ ሰራዊት ናቸው ስልጣን የሰጣቸው።ለምሳሌ መላእክት ያድናሉ ።አዳኑ ማለት ፈጣሪ ናቸው ማለት አይደለም የእግዚአብሔር ስም ስላለባቸው ነው ።በፀበልም መፈወስ እንደምንችል እንዲሁም በፆም በፀሎት የእግዚአብሔር አዳኝነት በተለያየ መንገድ ነው ።ኦርቶዶክስ ከክርስቶስ ወጪ ፈጣሪ አለ ካለች እሱ ስተት ነው ግን ማንም የእምነት እወቀት የሌለው እንኳን እንደዛ አያስብም
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 года назад
ደንቆሮ ናችሁ እኮ እፍፍፍ
@mikearteta8135
@mikearteta8135 2 года назад
@@abenetbersu4628 lenezih kemasredat dingayin masredat yikelal
@Mame-53-Aisha-9
@Mame-53-Aisha-9 2 года назад
ከእነዚህ ከ2ቱ 1ዱን ምረጥ/ጪ!....2ቱን በ1 ጊዜ አይቻልም! ሀጥያት ነው...! 1. "ያለ ወላዲተ አምላክ (ያለ ማርያም) አማላጅነት ዓለም አይድንም" ከሚል በ 81ዱም መፅሐፍ ቅዱስ እንኩዋን ካልተፃፈ የሠዎች ፍልስፍና እና 2. "መዳንም ከኢየሱስ ውጪ በሌላ በማንም የለም" ..ሐዋ 4:12...ከሚለው የተፃፈ ቃለ እግዚአብሔር አንዱን ምረጥ/ጪ! .....አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ትንታኔያችሁን ሁሉ ያያል!... ወገን ባልተፃፈ ፍልስፍና ዘመንህ/ሽ አይለቅ! ንቃ/ቂ!
@godisgood1376
@godisgood1376 2 года назад
ህዝቡን ትክክለኛ ነገር ብታስተምር ምን አለ? እግ/ር ጻድቃንን ይሰማል አዎ፣ ማማለድ ግን ሌላ ነዉ ኣባቴ ፈጣሪ ይማርክ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያመሰ እናቴ በረከቷ ምልጃዋ ፀሎቷ ልመናዋ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Rgebray
@Rgebray Год назад
ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ እርሶ በጣም ሊቅ ኖት በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ድንግል ✝️ ማርያም እናቱ ከሞት✝️🙏 ታስጥላለች ያለማመን 🙏💖ድክመት ነው ሁሉን ትችላለች እንካን አምላክ እኔ ክፉ ሰው እንካን እናቴን የሚወድ እኔም እወደዋለው ከእኔ የበለጠ💖እድታደርግ እፈልጋለው🙏✝️ እናቱ ክብር ናት የእኛም☀️🙏 እናቶች ክብር ናቸው እናታችን እመቤቴን በእርሳ ባደረው ጌታ አምላካችን ከመስቀሉ ስር✝️ እናፈቅራታለን ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
አምላክን የወለደች እንዴት ታማልዳልች ወይስ አታማልድም ብላችሁ ትጠይቃላችሁ ይገርማል አለምን የፈጠረ አብላክ ወልዳ አይ አያቶቻቸው ኦርቶዶክስ ናቸው ግን የመጨረሻው ዘመን የሀሳዊ መስህ መንገድ ጠራግዎች ናቸው ፋሽን አረጉት ሀይማኖት መቀየር
@birtukanchalew5890
@birtukanchalew5890 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
@zematube1219
@zematube1219 2 года назад
ይህ ሰው ግን ለዚህ የባከነ ትውልድ መድሃኒት ሁኖ ነው የተፈጠረ መምህር ሆይ የድንግል ልጅ ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት እኔ ለእርሰዎ ሁሌ የምመኝለዎት ረጅም እድሜን ብቻ ነው። ሌላውማ በእርሰዎ ቁጥጥር ስር ነው 👉 እውቀቱ ፀጋው ጥበቡ የመምህር ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏 ወደኔ ቤትም ጎራ እያላችሁ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@mimi7324
@mimi7324 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏 የእመቤታችን ፀሎት በረከት አማላጅነቷ አይለየን 🙏🙏🙏 ከቤታቸው ለወጡ ወገኖታትን ልቦና ሰቶ ይመልስልን ለሁላችንም ማስተዋሉን ሰቶ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን 🙏🙏🙏
@freworkdemise929
@freworkdemise929 2 года назад
የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@almaspleto64
@almaspleto64 2 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን 🙏🙏🙏
@MulukanMule
@MulukanMule 2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤
@tsionmaru4753
@tsionmaru4753 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
@LiulAdane-z3j
@LiulAdane-z3j 27 дней назад
አነሱ.አኮ.የአምላክእናት.መሆኗን.አያውቁሙና.መናፍቃን.በአበደ,ውሻ,መሰሏቸዋል.ኤጲፋንዮስ.ም/ቱም,ውሻ.ጤኔ,እያለ.በለቤቱን.ልጆቹን,ያከብራል.ግን,ከአበደ.በኃላ.ማንንም.አያከብረም.ይነክሳቸዋል.ይልል
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እማምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን አሜን ፫
@procell803
@procell803 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በያለንበት የእናታችን የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለያችሁ እመብርሃን የአስራት አገርሽን ሰላሟን ላክልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለንስሀ ሞት ያብቃን ድንግል ማርያም ከልጅሽ ምሕረትን አሰጭን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@mulugetayohannes7075
@mulugetayohannes7075 2 года назад
አንድ ቀን ይመጣል ለጨምርከውና ለቀንስከው በእ/ር ፍት የሚትቆምበት ።። በእግ/ር ቃል ላይ መጨመሪም መቀነስም አይቻልምና
@samrawiteyob7304
@samrawiteyob7304 2 года назад
ሲጀመር ኣንዱ ጉድለትህ የእግዚኣብሔርን ስም በምህጻረ ቃል መጻፍህ ነው የራሱ ትርጉም ኣለው
@bizuayehuadenew1321
@bizuayehuadenew1321 10 месяцев назад
የእግዚአብሔር ስም በምህፃረ ቃል አይፃፍም
@temesghengoita5542
@temesghengoita5542 2 года назад
የኔ ጥያቄ: እዮብ ጓደኞቹን ሊጸልይላቸው እንደ ሚገባ ተነገረ ተባለ: በዛን ሰአት እዮብ በህይወት ነበረ ወይስ አልነበረም? ኣብርሀም ነቢይ ነውና ስለናንተ ይጸልያል የተባለውስ አብርሃም ብህይወት እያለ ነው ወይስ ከሞተ በኋላ? በገሊላ ሰርግ ማርያም ወይን የላቸውም ብላ ስትለምንላቸው በህይወት ነበረች ወይስ ከሞተች በኋላ ነው? በዮትዩብ ገንዘብ ማግኘት ጥሩ ነው: ሰርቶ መብላት ሀጥያት አይደለም። ሰዎች ወደ ጥፋት እየመራህ የሚገኝ ገንዘብ ግን ያስፈራል። ብዙ ግዜ ቅዱሳን ሲባል የኦርቶዶክሳውያን ጭንቅላት የሚሄደው ወደ እነ ኣብርሀም: እዮብ: ጴጥሮስ: ማርያም•••ነው። ነገር ግን የእግዚኣብሄር ቃል ህያው እንደመሆኑ መጠን በእግዚኣብሄር ፍቃድ የሚገዛ ሁሉ በህይወት እያለም ቅዱሳን የሚለው ቃል ይመለከተዋል። ስለዚ ቅዱሳን ከተባለ ወደ ሩቅ ብቻ አትመልከት። መልእክቱ ላንተ ወይም አጠገብህ ላለው ሰው ነው።
@trytry3061
@trytry3061 2 года назад
እውነት እላችኋለሁ፥በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል። ማቴ 18፡18 በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዛ፟ቸዋልና። መዝ 90፡11 ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? በዓለምስ ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚኾን ነገር ልትፈርዱ አትበቁምን የትዳር ጕዳይ ይቅርና በመላእክት እንኳ እንድንፈርድ አታውቁምን? 1ኛ ቆሮንቶስ 6፡2 አንተ የማርቲን ሉተር አምላኪ የሆንኽው እስኪ አንተ እምነቴ ብለህ የምታምንበት መቼ ነው የተፈጠረው? በ 16ኛው ክፍለ ዘመን በማርቲን ሉተር የዛሬ 500 ዓመት የእኛ እኮ በ 4ኛው ክፍለ ዘመን ገዳም አለን!!! በአጠቃላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት በኢየሱስ ክርስቶስ ተመሰረተች። ከእኛ እምነት ውጭ ያሉ እምነቶች በሰው ነው የተፈጠሩት። እነዚያም መስራቾች መኖር እየፈለጉ ሞተዋል! ይህን እስኪ ወደ መፅሀፍ ቅዱስ ከመሄድህ በፊት እጅህ ላይ ባለው ስልክ ሰርች (Google) አድርግ!!! 1.Who is the founder of Orthodox Tewahdo Religion? (የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መስራች ማን ነው?) 2.Who is the founder of Protestant Religion? (የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ማን ነው?) መፅሀፍ ቅዱስንስ አጣማችሁታል በራሳችሁ ትተረጉማላችሁ ታስታላችሁ እንደፈለጋችሁ ታደርጉት አላችሁ ተጠንቀቁ የእግዚአብሔር ቁጣ ይዘግይ ይሆናል እንጂ አይቀርም! ይህን በመጀመሪያ ዕወቁ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጕም አልተፈቀደም። 2ኛ ጴጥሮስ 1፡20 እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢኾንእርሱበመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል። ማቴ 5፡19 ቆይ ግን ትንሽ ጥያቄ አይፈጥርባችሁም እምነትህን ሰው ነው የፈጠረው ከዚህ በላይ ሌላ መልስ ለምን ትፈልጋላችሁ??? እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እውነትን ይግለፅላችሁ!!!!
@ራሕቦት
@ራሕቦት 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ ኣቶ ዘበነ በጣም ያሳዝናል።እመቤት ኣታማልድም የሚል የት ኣለ ብሎ መጠየቁ ነው ያሳቀኝ።ኦርቶዶክስ ደሞ ራሳቸው ኣንብቦ እንዳይረዱ፡ እራሳቹ ኣትተርግሙት ስለሚባሉ መጽሐፍ ቁዱስ ለማንበብ ይፈራሉ።በዚ ምክንያት የተባለ ቢባል እንዴት የሚባል የለም ፡ ቃለ ሂወት ያሰማልን ማለት ብቻ ነው ሚችሉ።እግዚኣብሄር ማስተዋል ይስጣቸው
@trytry3061
@trytry3061 2 года назад
@@ራሕቦት አንተ የማርቲን ሉተር አምላኪ የሆንኽው እስኪ አንተ እምነቴ ብለህ የምታምንበት መቼ ነው የተፈጠረው? በ 16ኛው ክፍለ ዘመን በማርቲን ሉተር የዛሬ 500 ዓመት የእኛ እኮ በ 4ኛው ክፍለ ዘመን ገዳም አለን!!! በአጠቃላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት በኢየሱስ ክርስቶስ ተመሰረተች። ከእኛ እምነት ውጭ ያሉ እምነቶች በሰው ነው የተፈጠሩት። እነዚያም መስራቾች መኖር እየፈለጉ ሞተዋል! ይህን እስኪ ወደ መፅሀፍ ቅዱስ ከመሄድህ በፊት እጅህ ላይ ባለው ስልክ ሰርች (Google) አድርግ!!! 1.Who is the founder of Orthodox Tewahdo Religion? (የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መስራች ማን ነው?) 2.Who is the founder of Protestant Religion? (የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ማን ነው?) መፅሀፍ ቅዱስንስ አጣማችሁታል በራሳችሁ ትተረጉማላችሁ ታስታላችሁ እንደፈለጋችሁ ታደርጉት አላችሁ ተጠንቀቁ የእግዚአብሔር ቁጣ ይዘግይ ይሆናል እንጂ አይቀርም! ይህን በመጀመሪያ ዕወቁ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጕም አልተፈቀደም። 2ኛ ጴጥሮስ 1፡20 እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል የሚያደርግ ግን የሚያስተምርም ማንም ቢኾንእርሱበመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል። ማቴ 5፡19 ቆይ ግን ትንሽ ጥያቄ አይፈጥርባችሁም እምነትህን ሰው ነው የፈጠረው ከዚህ በላይ ሌላ መልስ ለምን ትፈልጋላችሁ??? እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እውነትን ይግለፅላችሁ!!!!
@yawiwehussle7765
@yawiwehussle7765 2 года назад
ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@Mame-53-Aisha-9
@Mame-53-Aisha-9 2 года назад
"...እንዲህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መፅሐፍ ቅዱስን አትግለጡ.." ነው ያሉት መምህሩ??...ይገርማል!... ሲጀመር ያልተፃፈውን ከየት ለማምጣት ነው መፅሐፉን የሚገልጡት? በ 81ዱ መፅሐፍም እኮ የለም! የምትቆጡ ምእመናን አስተውሉ! ስድባችሁ የጠፉትን ለማዳን ምንም አይነት አስተዋፅኦ የለውም!
@Mame-53-Aisha-9
@Mame-53-Aisha-9 2 года назад
ከእነዚህ ከ2ቱ 1ዱን ምረጥ/ጪ!....2ቱን በ1 ጊዜ አይቻልም! ሀጥያት ነው...! 1. "ያለ ወላዲተ አምላክ (ያለ ማርያም) አማላጅነት ዓለም አይድንም" ከሚል በ 81ዱም መፅሐፍ ቅዱስ እንኩዋን ካልተፃፈ የሠዎች ፍልስፍና እና 2. "መዳንም ከኢየሱስ ውጪ በሌላ በማንም የለም" ..ሐዋ 4:12...ከሚለው የተፃፈ ቃለ እግዚአብሔር አንዱን ምረጥ/ጪ! .....የአብ የወልድና የመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ዘላለማዊ እቅድ በተፃፈው ቃለ እግዚአብሔር ላይ የተገለጠ አይደለምን?
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 2 года назад
አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመአምላክ ወላዲተ አምላክ ምልጀዋ አይለየ
@jajah7767
@jajah7767 2 года назад
ያማልዳል ...አያማልድም .... መቶ አመት ሆነው ... በዙሪያችን ላሉ ሀገራት ብሎም ለአፍሪካ መትረፍ ስንችል... እርስ በእርስ ... ስትባሉ .... እንዳተ አይነ... ጠጆ.... ስለበዙ..... ወሃላ ወደሃላ
@addisalemayele7976
@addisalemayele7976 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃና በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@menberegizaw2140
@menberegizaw2140 2 года назад
Amen Amen
@prophetdanielgemechu
@prophetdanielgemechu 2 года назад
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 8:34
@mengistumariam2143
@mengistumariam2143 2 года назад
የእመቤታችን: ቅድስት: ማርያምን: እማላጅነት: በግልፅ: የሚመስክረው: መልዕክት: እነሆ🙏 አንዳንዶች: ይሄንን: መልእክት: ቅዱስ: ዮሐንስ: የፃፈው: ስለ: ቤተክርስቲያን: ነው: ብለው: በማወቅ: ወይም: ባለማወቅ: የእመቤታችንን: አማልጅነት: ይክዳሉ::ለዚህ: ማሳሳቻ: ምላሹ: ከቁጥር 7 ላይ: ይመልከቱ "ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው" አምላክን: ዘጠኝ: ወር: ተሸክማ:/በበረት: ውስጥ: ተንገላታ:/ስንት: መከራ: በልታ: አሳድጋ:/ በፊትዋ: እንባዋን: እያፈሰሰች: ሲገረፍ:/ሲሰቀል:/ሲገደል:ያየች: እናት: አታማልድም: ማለት: ትልቅ: ስህተት: ነው:: ክእናት: በላይ: ፍቅር: የለምና: ይወላዲት: አምላክዋ: /የእመቤታችን: ማርያም: ፍቅርዋ:/እገዛዋና:አማላጅነትዋ: አይለየን🙏✝️ -------------------- 2ኛ ዮሐንስ 1 1-2፤ በእኛ ስለሚኖርና ከእኛ ጋር ለዘላለም ስለሚሆን እውነት፥ እኔ ሽማግሌው በእውነት ለምወዳቸውና እኔ ብቻ ሳልሆን እውነትን የሚያውቁ ሁሉ ደግሞ ለሚወዱአቸው ለተመረጠች እመቤትና ለልጆችዋ፤ 3፤ ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ። 4፤ ትእዛዝን ከአብ እንደ ተቀበልን ከልጆችሽ በእውነት የሚሄዱ አንዳንዶችን ስለ አገኘኋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል። 4፤ ትእዛዝን ከአብ እንደ ተቀበልን ከልጆችሽ በእውነት የሚሄዱ አንዳንዶችን ስለ አገኘኋቸው እጅግ ደስ ብሎኛል። 5፤ አሁንም፥ እመቤት ሆይ፥ እርስ በርሳችን እንድንዋደድ እለምንሻለሁ፤ ይህች ከመጀመሪያ በእኛ ዘንድ የነበረች ትእዛዝ ናት እንጂ አዲስ ትእዛዝን እንደምጽፍልሽ አይደለም። 6፤ እንደ ትእዛዛቱም እንሄድ ዘንድ ይህ ፍቅር ነው፤ ከመጀመሪያ እንደ ሰማችሁ፥ በእርስዋ ትሄዱ ዘንድ ትእዛዙ ይህች ናት። 7፤ ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው። 8፤ ሙሉ ደመወዝን እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። 9፤ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። 10፤ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤
@yade716
@yade716 2 года назад
ማርያም ጨምሮ ሌላ ማንም እንደማያማልድ የሚገልጸው ጥቅስ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለ። “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”- ሐዋርያት 4፥12 መቼም ብዙዎቻችሁ ጠጅ ስለምትወዱ አንድ ለናቱ የሆነችውን "ወይን ጠጅ አልቆባችዋል" የምትለውን ጥቅስ ወስዳችሁ ህዝቡን አታደናግሩ። ይልቁን እርሷ እንደተናገረች እርሱ የሚላችሁን አድርጉ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
😂😂😂😂😂አይ ሉተር ሠራላቹ ግን ይልቅ ንቁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
እኛ ደሞ እደሚያማልዱ ብቻ ሳይሆን እንደሚያድኑ እናመጣልሻለን ማማዬ መዝ 33÷7 2ኛ ቆሮጦስ 9÷14ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥ በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@abrico2175
@abrico2175 2 года назад
ማዳንንና ማማለድን ለይታቹ የማታውቁ አንብብ አዕምሮህን ልብህን ከፍተህ አንብብ ለመንቀፍ አትሩጥ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@@abrico2175 😁😁😁
@yade716
@yade716 2 года назад
@@abrico2175 የዘበነን ቅራቅንቦ ስብከት እየሰማህ አንብብ አትበለኝ።መጀመሪያ ራስህ አንብብ። ለኃጢአተኛው ምልጃ የሚደረገው ለማዳን ነው።
@lemlemayalew9426
@lemlemayalew9426 2 года назад
ሰላም መምህር እባክዎትን ቅዱሳን ኩሞቱ በሆላ ማማለድ እንደሚችሉ ያስተምሩን እባክዎ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 года назад
አሜን ! የምንሰማውን በልቦናችን ይጻፍልን: በተለይ ትውልዱ እጅግ ያሳዝነኛል ያውሬ ተገዢ መሆን ይመልሳችሁ:አሜን::
@jajah7767
@jajah7767 2 года назад
አረረረ ... ጠጆ ተው ተው....እናተ እዚህ ... ስትባሉ... ሀገር ትከፋፉላቹህ....የአማራ .. የኦሮሞ የትግሬ የጉራጌ .... ወጣት.... ከፋፉላችሁ.....ሀገር እያፈረሳችሁም ... ነው....
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 года назад
ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን የመቤታች ቅድስት ድንግል ምልጃ ቃልኪዳኗ ህዝበ ክርስትያንን ሀገራችንን ይጠብቅልን
@افقالحجاز-و7ض
@افقالحجاز-و7ض 6 месяцев назад
ሀሀሀሀ መታወርአላልክም እሱለሰውብሎየሚያረገውየለምአሏህ እና እየሱስአምላክትላላችሁእሱአምላክሳይሆን ማነበርአምላኩ
@አቤልንጉሥቴዋድሮስ
እንዴት አደሩ የተከበሩ አባታችን እንኳን በሠላም መጡ ከማር የጣፈጠ ከወተት የነፃ ምግብ ሊመግቡን ፈጣሪ እድሜ ይሥጦት
@judi9599
@judi9599 2 года назад
ተባረክ መምህራችን
@natureanimal8508
@natureanimal8508 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን እምነታችንን ታጠንክርልን እርሶንም ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን
@tiyubista9685
@tiyubista9685 2 года назад
አሜንንንቃለሒወትያሰማልን፡ወይመታደልህ፡አተዛሬብትሞት፡ምንእዳአለብህ፡ዘርሕህይርባ፡የተወለድክበት፡ቤትእየተባረከነዉ፡አምላክእይመስገን፡ዘርህይርባ፡በእገርእህ፡የሚተካ፡ይኑር፡አሜንንንን
@youtubworkneshyoutube
@youtubworkneshyoutube 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን በደሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@nahombalcha3159
@nahombalcha3159 2 года назад
መምህር ቃል-ህይወት ያሰማልን፤ መንግስተ ሰማይት ያውርስልን፤ ከፃድቃን ይደምርልን። ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እያለን ጓደኛዬ እሸቱ ሙላቱ (ዲያቆን) ያለኝን አስረጂ ንግግር [በቅንጭቡ] ልጨምር "እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ብሎ ሲያበቃ በራሱ ፀጋ የተወለደባትን እናቱን ሚንቅ አምላክ የለኝም። ይሉቅንም የሚያከብራት እና ይብልጡን ፀጋ የሚያጎናፅፋት እንጂ።" [ቃል በቃል አይደለም ግን ሃሳቡ ይሄው ነው]
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29