Тёмный

ማር እና ስኳር በሽታ /Honey and Diabetes// 

Dr. Desta seba
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@amenaman
@amenaman 2 месяца назад
እጅግ አድርጌ አመሰግናለው እግዛአብሔር ዕድሜን ይስጥል
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 5 месяцев назад
ዳ/ር እጅግ አጅግ በጣም ጠቃሚ እውቀት አግቻለሁ ዳ/ርዬ ማርን መጠቀም እፈራ ነበረ ከአሁን በዃላ በሳምንት አንድ ግዜ 1የሻይ ማንኪያ እጠቀማለሁ ዳ/ርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ከሀብት ጋር ያድልህ ።
@MeseretBeharu-t2t
@MeseretBeharu-t2t 6 месяцев назад
ዶ/ር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@wudefekadu8104
@wudefekadu8104 6 месяцев назад
🎉እናመሠግናለን
@ጹጌሬዳአዘገረጊሰ
@ጹጌሬዳአዘገረጊሰ 5 месяцев назад
እናአመሰግናአለን❤
@solomonteklu7515
@solomonteklu7515 6 месяцев назад
ዶ/ር ዕድሜ ይስጥ
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 2 месяца назад
Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 6 месяцев назад
ዶክተርየ በጣም ደስ ትላለህ ስታስተምር ግልፅ አድርገህ ነው የምታስረዳ እ/ር ይባርክህ!!
@kadijaabbamecha2357
@kadijaabbamecha2357 6 месяцев назад
idmee yisxh tabaarak
@TSEHAYTAYE-ls3kg
@TSEHAYTAYE-ls3kg 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዶክተር
@peterthe1styt660
@peterthe1styt660 4 месяца назад
thank you 🎉🎉🎉
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 6 месяцев назад
በጣም አናመሰግናለን ዶክተር የማር ፍራቻ ከስኳር በሽታ ቀነስክብን ዋዉዉዉ ግን አንዳልከዉ በአግባቡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 месяцев назад
ዶክተር ለስጠኽን መረጃ እናመስግንሃለን❤❤❤
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 6 месяцев назад
እናመሰግናለን
@YalemAbebe-r1q
@YalemAbebe-r1q 7 дней назад
ተባረክ ከስጋት ገላገልከኝ
@amelegmedhine6032
@amelegmedhine6032 6 месяцев назад
ዶክተር ደስታ በጣም አመስ፣ናለሁ ስለ ዕርድታህ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 6 месяцев назад
ዶክተር እናመሰግናለን
@essayskassa6079
@essayskassa6079 3 месяца назад
Is honey good for peoples with diabetes
@hailayhadush3475
@hailayhadush3475 6 месяцев назад
ዶ/ር በጣም ቆንጆ ትምሀርት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፣፣
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 6 месяцев назад
ዶክተር ስለ ምሰጠን ጠቃሚ ትምርት እናመሰግናለን
@Beti-sk1fe
@Beti-sk1fe 6 месяцев назад
D/r betam des yelale temherth bedenb abrarthe selmtasrdan egzyabher ysteh
@zemzemdanur5266
@zemzemdanur5266 6 месяцев назад
Ameseglalew❤
@user-ux7vb1iv8d
@user-ux7vb1iv8d 6 месяцев назад
👍👍👍
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 6 месяцев назад
Dr amsegnalhu
@YemaneTeklay-q2e
@YemaneTeklay-q2e 6 месяцев назад
Thank you
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 6 месяцев назад
Bless you DR.Desta wonderful 👏
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 6 месяцев назад
እንብላ አይባልም እንዴ ዶክተር
@gmalmu650
@gmalmu650 6 месяцев назад
አጠቃቀሙስ እንዴት ነው ከምግብ እና ከመጠ ጥ ጋር ነወሰ ወይስ ለብቻወሰ መብላት? በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ 🙏
@eskedarmerdassa3158
@eskedarmerdassa3158 6 месяцев назад
Thanks 🙏❤
@user-ux7vb1iv8d
@user-ux7vb1iv8d 6 месяцев назад
ጥየቂየ እኔ አባቴ የሱካር ታማሚ ነው ነገር ግን በጣም ከሳ ደሞም ጉረበቱ በጣም ይዴክመዋለሰ ግን ከኒናውን ጠቃሚ ነው ግን በቃ ሠውነቱ እድጨምር እና ጠንከር እድል ምን እናልግ ?? ደሞ በጣም በቀላሉ ይናዴዳል እናም መናገር አንችልም
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 6 месяцев назад
🙏🏻❤️
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 6 месяцев назад
Thank you 🙏 doctor ❤
@geta9722
@geta9722 6 месяцев назад
እዚህ በአሜሪካን ማር ውስጥ ተጨማሪ ስካር እንዳለበት ይገልፃሉ ስለዚህ ተጠቀሙ ነው የምትለው?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 месяцев назад
ጥሩ ጥያቄ
@BelayKalayu-l7q
@BelayKalayu-l7q 6 месяцев назад
ዶክተርዬ ንገረን እስቲ በምንያክል መለክያ ብንወስድ ይመከራል
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 6 месяцев назад
ከ 2_3ማንኪያ አለ እኮ
@EyasuWalna
@EyasuWalna 6 месяцев назад
ደም ግፍት መድኃኒት ተጠቃሚ ነኝ ግን መድኃኒቱን ጥዋት ባዶ ሆድ በአንድ ልትር ውሃ ከአንድ ሎሚ ጋር እጠቀማለሁ በአጠቃቀሜ ላይ አስተያየት ዶክተር ቢትሰጠኝ ሌላው ደግሞ የቡና አጠቃቀም ላይም አስተያየት ብትሰጠኝ
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 6 месяцев назад
መድሐኒትና ሎሚ አብረው መወሰድ የለበትም
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 6 месяцев назад
ሎሚ በባዶ ሆድ የጨጓራ አስድ ስለምጨመር የጨጓራ ስማት ልቀሰቀሰ ይችላል። እንድሁም እንደምትወስደው መድኃኒት አይነት ተፅእኖም ልኖረው ይችላል።
@yaredtefera3382
@yaredtefera3382 6 месяцев назад
ዶ/ር ካንተ ባላቅም ማር ለስካር ህመምትኛጥሩ አይደልም ሲሉ ነው የምሰማ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 месяцев назад
ማር ጮቅ እግር ላይ ሲይዝ እግርን መቀባት መድኃኒት ነው ይላሉ እውነት ነው ወይ?
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 23 дня назад
ማሩን ብላዉ ለጮቁ ቫዝሊን ፍቱን መፍቲሔ ነዉ ዶ/ር ስለ ስኳር በሽታ እያራ ስለ ጮቅ??😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 22 дня назад
@@hidayaabdellah4926 እስቲ የፃፍከውን በደንብ አንብበው
@detamoshewmolo4830
@detamoshewmolo4830 6 месяцев назад
ዶ/ር ላምትሳጠቸዉ ትምህርት በጠም እናማሳግናላን ኢኔ ሱካሬ ሁሌም ባበዶ ሆዴ ስላካዉ 120 ነዉ himoglibn hiwance ስላካ 5.3 ነዉ ዶ/ሩ ማዳኒት አቁም ብሎኝ አቁሚያላዉ ግን ባበዶ ሆዴ ስላካዉ 120 ነዉ ግን ሚግብ ካበላዉ በሆላ ስላካ 180 ይሆነል ዶ/ር አንታ ሚን ትማክራኛል
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 6 месяцев назад
መድኀኒት ማቆሚ ትክክል ነው። HgA1C የደም ስኳርም ጥሩ ነው ያለው ። የምግብ ምርጫ ላይ በደንብ ስራ።
@genetbelayneh438
@genetbelayneh438 6 месяцев назад
በመርፌ መልክ ነው በሚዋጥ ስትጠቀም የነበረው?
@Melheq
@Melheq 6 месяцев назад
Hi Doc, txn for everything...i follow ur videos from Tiger Mekelle. Keep it up.
@detamoshewmolo4830
@detamoshewmolo4830 6 месяцев назад
​በሚዋጥ ነዉ ከሚግብ በፊት እና ከምግብ በሆላ ነዉ
Далее
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 2,1 млн