Тёмный
Dr. Desta seba
Dr. Desta seba
Dr. Desta seba
Подписаться

ሰላም ጤና ይስጥልኝ።

ይህ ቻናል ከዚህ በፊት በእንግለዘኛ የነበረ ስሆን፣
ከዚህ በኋላ ወደ አማረኛ መቀየሩን አሳውቃለሁ።

በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን እና ለጤና ሕይወት ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን ክብደት መቀነስ፣በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ማከም፣ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness#eatlocal #exercise #dr #love#inspiration #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater

ለመከታተል እንድመቻቹ እና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የጤና መረጃዎች እንዳያመልጣችሁ፣ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።

ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።
አመሰግናለሁ!!!
Комментарии
@aaronbravo594
@aaronbravo594 52 минуты назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው ፡ ከምስጋና ጋር
@dingetagurmesa8356
@dingetagurmesa8356 3 часа назад
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 6 часов назад
Dr thank you for your hard work.
@mamomamomamo12345678
@mamomamomamo12345678 6 часов назад
ዶ/ርት ይባርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ለኢትዮጵያውያን ብዙ እየጠቀምከን ነው።።
@DemekekorraTeklegiorgies
@DemekekorraTeklegiorgies 6 часов назад
ተባረክ ባንተ ምክር ከ365 ወደ108 ወርጅለሁ
@DemekekorraTeklegiorgies
@DemekekorraTeklegiorgies 6 часов назад
1ለ
@DemekekorraTeklegiorgies
@DemekekorraTeklegiorgies 6 часов назад
1መ
@tesfayefetene9073
@tesfayefetene9073 9 часов назад
እኔ 90/እስከ 103 ነኝ በቀን አንድ ግዜ ግማሽ መዳኒት እወስዳለው ፡፡ አሁን በጣም ጤነኛነኝ እቺ ግማሽ መዳኒት በቆምስ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ
@tesfayefetene9073
@tesfayefetene9073 9 часов назад
የገብስ ዳቦና እንቁላል?
@tesfayefetene9073
@tesfayefetene9073 9 часов назад
የገብስ ዳቦ
@tesfayefetene9073
@tesfayefetene9073 10 часов назад
ዶክተር በመጀመሪያ እድሜና ጤና ይስጥህ እንቁላል ?
@SefaBedru-gd3vd
@SefaBedru-gd3vd 11 часов назад
ዶክተር አላህ እድሜ ይሥህ
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 16 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤betam betame amesegnalhu agelaletseh lehulum geltse yehon new berta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmarHussein-jy7ix
@AmarHussein-jy7ix 16 часов назад
ደክተር እባክህን ስለ አንጀት መሸብሸብ የሚባል በሽታ እንዳለብኝ ሀኪም ቤት ሄጀ ኮሎስኮፒ ተሰርቼ፡ ለማወቅ ችያለሁ ይሁን እንጅ ከሁለት ጊዜ በላይ የተለያየ መድሐኒት ቢታዘዝልኝም ፈጽሞ ሊሻለኝ አልቻለም። ያስከተለብኝ ችግር የሆድ ድርቀት፡ በምጠቀምበት ጌዜ በጣም ከማማጤ የተነሳ ክንታሮት አምጥቶብኛል፡ የሆድ ድርቀት ያጋለጠኝ መሸብሸቡ እንጅ ድርቀት ኖሮብህ አይደለም ተባልኩ የሰጡኝም መድሀኒት ሊያድነኝ አልቻልኩም። እበክህ ስለዚህ በሽታ አመጣጥ እና መድሐኒቱን ብትነግረኝ?አመሰግናለሁ።
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 18 часов назад
W❤W👍👍👍👍👍👍👍🍾💐🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 18 часов назад
እኔ በጣም የማደንቅ ስትጀም ፊትህ ላይ የሚታየዉ ለማስተማር ያለህ ጉጉት ጥረት ልክ እንደ አባትና ታላቅ ወንድም ነዉ♥️🎈👍✌️👏🙏
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 18 часов назад
❤❤❤❤❤🇺🇸❤❤❤❤❤✌🤞💯🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🙏
@user-ui7gq3bm6z
@user-ui7gq3bm6z 19 часов назад
ቆጮ ስኳር አለው የለውም? ስኳር ያለባቸው ሰዎችስ መብላትይችላል አይችልም?
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 21 час назад
Very essential information and an excellent explanation great job.
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z День назад
እንኳን ደህና መጡ
@girmademissie8443
@girmademissie8443 День назад
ቀይ ስር እንዴት ይበላል ግላይሴሚክ ኢንዴክሱ ከ60 በላይ ነው
@selam7742
@selam7742 День назад
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ጥያቄ ነበረኝ የፖታስየም እጥረት አለብኝና ምን ማድረግ አለብኝ?
@genetpedroza7819
@genetpedroza7819 День назад
have a good night, doctor Thank you for your hard work.
@genetpedroza7819
@genetpedroza7819 День назад
ዶክተርዬ እድሜና ጤናን ይስጥህ :ጌዜህን መስዋት በማድረግህ በጥም አመስግናለሁ::
@desalegngselassie6545
@desalegngselassie6545 День назад
ከጅቡቲ ነው የምከታተለው።
@user-hq8cl6xn2q
@user-hq8cl6xn2q День назад
ደረጃ 2 ስኳር ለየትኛው የደም አይነት ነው
@user-hq8cl6xn2q
@user-hq8cl6xn2q День назад
ዶክተክ በመጀመሪያ ለምሰጠን ትምህርት አመሰግናለው በመቀጠል እኔ ያለኝ አይነት 2 ነው ነገር ግን መርፊና ክኒን ከጀመርኩ 3 አመት ሆኖኝል በራሲ ጥናት ሳደርግ ለአንድ ወር ክኒን መርፊና ክኒን ስወስድ ደሚ ይጨምራል ነገር ግንእንቅስቃሲ ናአመጋገብ ሳስተካክል ደሚ ይወርዳል እንዲት ይሻላል
@zainabendris7955
@zainabendris7955 День назад
እናመስግናለን ዶክተር እኔ ያተን ምክር አየስማሁ ጥሩ ነው
@user-gu9tf6ho4v
@user-gu9tf6ho4v День назад
ዶክተር እኔ ስኴር በሽታ ኣለኝ ከጀመረኝ 10 አመት ሆነብኝ ኦንስልኝ እወስዳሎህ በምግብ ኮንትሮል ማድረግ ማጥፋት ይችላል ወይ
@user-to8vq3wo4e
@user-to8vq3wo4e День назад
Ok
@mulatuwahebebo4498
@mulatuwahebebo4498 День назад
ሩዝስ መጠቀም ይቻላል ወይ?
@genenemechesajiru6402
@genenemechesajiru6402 День назад
እንቅልፋም መሆን ጥሩ ነዉ
@user-ez8pr1mz7e
@user-ez8pr1mz7e День назад
❤❤❤
@lishanmekete9801
@lishanmekete9801 День назад
ከድሬ ዳዋ ነው ዶክተር
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 День назад
Thank you so much, Dr. I'm really appreciate no one explaining like this ❤❤❤best Dr ever 🎉🎉
@AmanuelDana-jy1fc
@AmanuelDana-jy1fc День назад
መፍትሔዉንም በጎንዮሽ ብያብራሩ !
@serawitchebsa6721
@serawitchebsa6721 День назад
እኔ የአንተን ትምህርት እከታተላለው ነገር ግን ማታ ማታ በማንኛውም ስሀት እመሙ ይቀስቅስኛል ያለውን ያለውን ትምህርቱን በተግበር እያረግሁ ነው በጣም ጥሩ ስሜት አለኝ ነገር ግን የእግሬ ነገር ባለፈውም አንስቼዋለው
@bisratgebreegziabger4618
@bisratgebreegziabger4618 День назад
🙏🙏🙏
@bisratgebreegziabger4618
@bisratgebreegziabger4618 День назад
👏👏👏
@haymanothabtemariam6621
@haymanothabtemariam6621 День назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክ
@user-zn5sv2zi1v
@user-zn5sv2zi1v День назад
በጣም ነዉ የምወድህ አላህ የተሞላ ኑሮ ይሰጥጥህ
@hailayhadush3475
@hailayhadush3475 День назад
ዶክተር ቆንጆ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ኑሩልን፣፣
@nounoulemmamekuria991
@nounoulemmamekuria991 2 дня назад
ዶር በጣም እከታተልሃለሁ ብዙ ተጠቅሜያለሁ አሁን ግን ብዙ በእንግሊዘኛ ሆነ ምትናገረው ሳይንትፊክ ቃላቶች ምንም ችግር የለም ሌላውን ግን አስተካክለው እናከብርሃለን
@asmarechmellese6598
@asmarechmellese6598 2 дня назад
Thanks
@SEIDHASSEN-dj2in
@SEIDHASSEN-dj2in 2 дня назад
ሰው የመጨረሻ ከበሽታው የሚድንበትን መፍትሄ ማስተማር ይሻላል የተለያየ ሀሳብ ከምታዎራ
@SEIDHASSEN-dj2in
@SEIDHASSEN-dj2in 2 дня назад
እና መሰግናለን
@user-ix8qo5bv8n
@user-ix8qo5bv8n 2 дня назад
53:00 53:05
@user-ix8qo5bv8n
@user-ix8qo5bv8n 2 дня назад
54:39 ዶክተር ነፉሰጡርኝ ግን መርፌዎን ነዉ የምወስድ165አልወርድም አልኝ
@user-ix8qo5bv8n
@user-ix8qo5bv8n 2 дня назад
ዶክተር ነፉሰጡርኝ ግን መርፌዎን ነዉ የምወስድ165አልወርድም አልኝ
@youarecrazyabebe4492
@youarecrazyabebe4492 2 дня назад
❤😊