Тёмный

'ማሳ 'የከተማ ግብርና ተሞክሮዎች በየካ ክፍለ ከተማ'' Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 21 тыс.
50% 1

''የከተማ ግብርና ተሞክሮዎች በየካ ክፍለ ከተማ''
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 года назад
ጎበዝ እንዲህ አይነት ሠው ይብዛልን😍
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 2 года назад
አታክልት ቅጠሉ ሙሉ በሙሉ አይመለመልም። አንድ ሁለት ቅጠል መተው አለበት። ተክሎች ምግባቸውን ሚያዘጋጁት በቅጠሎቻቸው እንደሆነም መነገር አለበት። ኣለበለዚያ ቶሎ ማለትም ብዙ ጊዜ ሳንጠቀምባቸው ሊሞቱ ይችላሉ።
@GirmaB
@GirmaB 2 года назад
ጎበዝ ስልጡን ሰው ማለት ይህ ነው
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 2 года назад
ጉብዝአላህ የገዛችሁያረብ
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 года назад
VERY SMART ETHIOPIAN VERY PROUD of ♥❤ THEY are WORKS HARD FAMILY
@አላህሆይጥበቃህእናዝነትህ
እኔ የምፈልገዉ ላትክልት የሚያሰፈልጋቸዉ ማወቅ እፈልጋለሁ
@زهرايمام
@زهرايمام 2 года назад
ንፁህ አፈር በየ ሶስት ቀኑ ዝናብከሊለ ውሃ የሚጠጣው ማታ ወይም ጧት በየጌዜው ከስር የሚበቅሉ የማያስፈልጉ ትን ማሳት መኮትኮት የገበሬ ልጅነኝ
@zd5125
@zd5125 2 года назад
አፌን ከፉቼ ነው ያየሁት ማሻላ
@زهرايمام
@زهرايمام 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@yayahala615
@yayahala615 2 года назад
ሁሉም ቢሰራ ቢተባበር ቢያለማ የት የደረሰ ነበር ...የሞላው ሌባ ጫት የሚያሳድድ ብቻ ...ጎበዝ ቤተሰብ
@wossenwakjira2097
@wossenwakjira2097 2 года назад
እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ፦ ይኸን ጥንካሬዋን ከልጅነቴ ጀምሮ አውቀዋለሁ የማትደክም ፣ የማትሠለች ለኛም ለቤተሰቦችዋ ምሣሌ የሆነች ሥራ ፈጣሪ እናት ናት ።
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 2 года назад
ማሻአላህ
@marthayesuf9195
@marthayesuf9195 2 года назад
God blessed Ethiopia
@diboradaadhii3226
@diboradaadhii3226 2 года назад
Good job 👏 👍
@AristotleKnowledge
@AristotleKnowledge 2 месяца назад
ሰዎች የሠራችሁትን አይቻለው ግን የሚጎድላቹ ነገር ምንድነው የአይን መስህብ የለውም! ውትፍትፍ ያለ ነው የከለር ቅንብር ቆንጆ ነው ለምሳሌ በዕቃ ስትተክሉ የቀይ ስር ቅጠል ቀይ ስለሆነ ይስባል ሲቀጥል ቅጠሉ እንደቆስጣ ጣዕም አለው በተለይ ለዕርጉዝ ሴቶች እና ለሚያጠቡ ሴቶች የፎሊክ አሲድ ዋና ምንጭ ነው ለሆድ ድርቀት ያለባቸው ሰዎችም ፍቱን መድሀኒት ነው። በሶቢላ ወይን ጠጁ እና ነጩ አበቦች ውበት ሲኖሯቸው ንቦቹ ቤት አጠገብ ብታደርጉ ብዙ ማር ታገኛላችሁ የሚበሉ አበቦች አሉ ለምሳሌ Marigolds ለንቦችም ለመስህብም ይሆናል ሞክሩት ባይ ነኝ ❤️
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 месяца назад
እባካችሁ ቦታ ስጡኝ አትክልት ከልጅነቴ ጀምሮ ተክላለው ልክ እንደሴትየዋ ስወጣም ስገባም እንደልጆቼ ነው ምንከባከባቸው ግን በደንብ ለመስራት ቦታ አጣው እባካችሁ ሂወቴ አትክልት ስሰራ ብቻ ነው ደስታዬ የሚመለከተው አካል መሬት አሰጡኝ መስራት በጣም እፈልጋለው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 года назад
WOW GOBEZOCHE ETE FRESHE FROM BACK YARD❤
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 года назад
Job well done 👏. God bless all Ethiopians cost to cost. Amen
@MohamedMuzeiyn-xu2sy
@MohamedMuzeiyn-xu2sy 2 месяца назад
❤❤❤ እቅዴንና ጥረቴን በተግባር ውጤቱን አየውት 🙏🙏
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 года назад
ለአይንም ያስደስታል
@gechgech4570
@gechgech4570 2 года назад
❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👍👍
@negedegetachew8341
@negedegetachew8341 Год назад
ወ/ሮ አበራሽ ይበርቱልን አርአያ የሆኑ ጎበዝ ሴት ጥሩ ስራ ነው
@habviral22
@habviral22 2 года назад
GOOD JOB AMAZING
@graceethiopia8721
@graceethiopia8721 2 года назад
ይህ ከተማ ሳይሆን ገጠር ነው::: ከተማ ቦታ 200 ካሬ አይደል??
@زهرايمام
@زهرايمام 2 года назад
ካብቃቁት ይበቃል ትልቁ ችግራችን መብቃቃት አለመቻላችነው ጎርቤቱቹ ተስማምተው ባድላይ አልምውይሆናል
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 года назад
አብይ ከሱዋ ኮርጆ እንዳይሆን
@seidalene5368
@seidalene5368 2 года назад
👍
@زهرايمام
@زهرايمام 2 года назад
እኔም አርጏደ ደስ ይለኛል ሀገሪ ስመጣ ቤቴን እተክላለሁ በጏሮየ እዚህ ተክየ ስኳር ድንች ተዘርጋግቶ አካባቢውን አለበሰው ሰውየየ አቶ ዝባላ ጣለብኝ😭😢በቡታው ተምር ተከለበት ግን አሁን ከረዝ ዘርቸ በቅላልኛለት ደስ ብሎኛል በሃይላድነው ባትደርቅ ክክክክክ
Далее
ማሳ-ዓሳ ለሁሉም   | EBC
39:35
Просмотров 3,1 тыс.
የከተማ ግብርና በአዲስ አበባ
19:49
Просмотров 2,2 тыс.
የእንስሳት ሃብት በኢትዮጵያ
21:59
Просмотров 4,8 тыс.