Тёмный

ማትሪክ ለማለፍ የተከፈለ መስዕዋትነት | hab media | adagnu | ሃብ ሚዲያ | arada plus | addis chewata | booby tube 

SubTube
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 274 тыс.
50% 1

ሰብ ቲዩብ አስገራሚ፣ አሳዛኝና አስተማሪ የፍቅር እንዲሁም የትዳር ታሪኮች ከባለታሪኮቹ አንደበት የምናቀርብበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እንጋብዛለን

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 202   
@AnshaIbrahim-bi6rk
@AnshaIbrahim-bi6rk 4 месяца назад
Abshri eht
@ShiferawdukatoAnito
@ShiferawdukatoAnito 5 месяцев назад
17:47
@NuruSayd
@NuruSayd 5 месяцев назад
❤❤❤
@kiflomhadish
@kiflomhadish 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@MadiJihaad-ww2iv
@MadiJihaad-ww2iv 3 месяца назад
Way
@amanuelfeleke-yx7ym
@amanuelfeleke-yx7ym 4 месяца назад
አይዞሽ
@MuhabaJemal-xo8yt
@MuhabaJemal-xo8yt 4 месяца назад
አይዞሽ እቴ
@ShiferawdukatoAnito
@ShiferawdukatoAnito 5 месяцев назад
The problem is you friend's take u there then the know those guys very well so the must show those guys please don't afraid anyone because that is obviously happen to anyone
@topamazingviews6395
@topamazingviews6395 5 месяцев назад
tiru dirset new dimstish yastawukal wushet new ...tilik sew nesh ..12kifl adeleshim
@هنيه-ذ5ب
@هنيه-ذ5ب 6 месяцев назад
😏😏😏😏
@AbateAbriham
@AbateAbriham 5 месяцев назад
አይዞሽ እሕቴ ህልም የልፍል
@AbateAbriham
@AbateAbriham 5 месяцев назад
አይዞሽ እሕቴ ሁሉም የልፍል
@siragehassen3202
@siragehassen3202 5 месяцев назад
እነሱ በፊት የተደረጉስለሆኑእሳንአስደፈራት
@NebereMekonnen
@NebereMekonnen 5 месяцев назад
አረ ጉድ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 месяцев назад
በድጋሜ. ትሄድ. ከህግአካልጋር. በመሆን. የሴቶችየህግአካል. ተብየወችጋር. መርዳትከቻሉ
@HannaGirma1
@HannaGirma1 Год назад
እህቴዋ በአሁን ግዜ እናትም አትታመንም ስው ስውን እየበላ ነው በጣም መጠቀቅ አለብሺአይዛሺ የኔ እናት
@SetegnTezera
@SetegnTezera 4 месяца назад
እሱ 5000 ለቤተክርስቲያን ብሰጭ ይረዳሽነበር።ድግም እንደይለምድሽ
@seyfusherefa
@seyfusherefa 6 месяцев назад
የፈጣሪን ትዕዛዝ መጣስ ውርደት ነው እነሱ ነው ኢሄን ያረጉሽ ላራሳቸውም ለመውደቅ።
@AdemAliyi-wu8xg
@AdemAliyi-wu8xg 4 месяца назад
ውዴ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@eyob11
@eyob11 Год назад
አይዞሽ እህት ብቻሽን አይደለሽም:: ሁላችንም በተለያየ መንገድ በአስቸጋሪ ሁኔታ እናልፋለን:: ለቤተሰብሽ ብትነግሪያቸው ጥሩ ነው:: ከምታስቢው በላይ ሊረድሽ ይችላሉ:: ስትነግሪያቸው በድንጋጤ የጤና መታወክ እንዳይገጥማቸው በተቻለ መንገድ መንፈሰ ጠንካራ ለሆነው መጀመርያ ንገሪ ከዛም ወደ ስነልቦና ሀኪም ብትሄጅ መልካም ነው:: እግዚሀብሄር ካንቺ ጋር ነው::
@birhanutolasa7062
@birhanutolasa7062 6 месяцев назад
ይህ ሰውዬ መያዝ አለበት
@YuY-i9l
@YuY-i9l 6 месяцев назад
አይዞሽአላህአለሽ
@MasiMasi-ri1jp
@MasiMasi-ri1jp 9 месяцев назад
እባክሸወደእክምናሄደሸተመርመሬእግዛቤርዬርዳሸ
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 Год назад
አዝኛለሁ በተፈጠረው ነገር ግን አንድ ልታውቂው የሚገባው ነገር ይህን ጉዳይ ለቤተሠብ መናገር በፍፁም ላንቺ ውርደት አይደለም ምን ያህል እንደሚወዱሽ አሁን ነበር የምታውቂው 100% ከጎንሽ ይሆናሉ ሁሉም ነገርም ታሪክ ይሆናል።
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Год назад
የኔ ወንድም እባክህን ይህንን ቆሻሻ ሰው እንደምንም ብለህ አጋልጠው የብዙ ሴቶች ልጆችን ያበላሻልና እርዳቸው ለምታደርገው አምላክ ይከፍልሀል።
@DawitTeshome-q1e
@DawitTeshome-q1e 5 месяцев назад
እረ ወዴት እየሄዴን ነው ወይ ህዝቤ
@אנייודעתשאתה
@אנייודעתשאתה Год назад
እህት ህጻን ስለሆንሽ በማይረቡ ጓደኞች ተከትለሽ ችግር ውስጥ ገብተሻል ያለፈው አለፈ አሁን ምመክርሽ ለክፎ በሽታ ተጋልጸሽ ሊሆን ስለሚችል እውነታውን ለደጉተር ነግረሽ በመመርመር እራስሽን ከበሽታ ነጻ መሆንሽን አረጋግጭ ለቤተሰብ ለመናገር ፈርተሽ ገዘብ ችግር ካለብሽ እልክልሽ አለሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እንደገና ጠቋዩን ማጋለጽ አለብሽ በህግ መጠየቅ አለበት አትፍሪ የህግ ባለሙያ ስለሆንኩ የምክር አገልግሎት አደርግልሽ አለሁ አይዞሽ ብቻ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ በብዙ ነገር አግዝሽ አለሁ
@LakFklds
@LakFklds 5 месяцев назад
አቡኪ ነ
@omniaahmed7194
@omniaahmed7194 5 месяцев назад
​@@LakFklds❤
@workjoozil
@workjoozil Год назад
አይዞሽ በጣም ያሳዘናል
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 7 месяцев назад
በጣም ቀልደኛ ነሽ።
@Abdul-HakimAli
@Abdul-HakimAli 5 месяцев назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ሰው እንዴት በዚህ ልክ ሰውን ይጎዳል 😭 ግን እህቴ በዚህ ሰዓት ያለፈው ሂወትሽ እንዳይደገም ከራስሽም ከጌታሽም ጋ ያለሽን ግንኙነት ማጠናከር አለብሽ ለውስጥሽ ሰላም ስትዪ ሙስሊም ከሆንሽ ሶላት ሰግደሽ ዱዓ አድርጊ በጣም ይጠቅምሻል። አብሽሪ እህቴ ሁሌም ቢሆን አንቺን ካልነበርሺበት ያስገኘሽ አላህ ዛሬም አለ ደግሞ ይህ ክስተት ለሂወትሽ መንደርደሪያ ሊሆን እንጂ ተስፋ ሊያስቆርጥሽ አይገባም። አይዞሽ አንቺ ፍቃደኛ ከሆንሽ በምችለው ሁሉ እረዳሻለሁ ስልክ ብቻ አስቀምጪልኝ🙏
@EtaferawTadiwos
@EtaferawTadiwos 5 месяцев назад
Ayzosh
@Teddy-v2d
@Teddy-v2d 6 месяцев назад
እውነትም ጎበዝ ተማሪ
@BeleyBeley-wb2qg
@BeleyBeley-wb2qg 5 месяцев назад
ለመሆኑ ከጓደኞችስ መካከል ወንድ ልጅ ነበረ ?😢😮
@MJr-uj3jm
@MJr-uj3jm 11 месяцев назад
Its fake story to get more likes😂😂 ....abate weshete
@GELETEHUSSEN
@GELETEHUSSEN 6 месяцев назад
Kezi aynt dirgt reki ebkish
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz 5 месяцев назад
እሺ ከዛስ አገባሺ መጨረሻዉ ማአረግ ልትሸለሚስትይ በትምህርትሺ ስትይ እራስሺ ያስራሁለት አመት ዲግርሺን ❤🎉በክብር አስመረቅሺ እና መጨረሻዉን ለህዝብ ከሆነ አስተመጨረሻዉ ትረካነዉ ይሉኛል ልጂቷ ሳይኮለጂ ዝምብየሳስብ በድምጧ ሁሉን ተይዉና ያለፈዉ አልፏል ከቻልሺ ማግባት እኔ እፈልጋለሁ በፈጣሪ ትዛዝ እሱም ልቦናሺ ፍቃደኛ ከሆሺ ነዉ አሁን ያለፈዉ አልፏል ታሪኩን ማወቅ እፈልጋለሁ አሁን ልጂቷ ከቤተሰብጋ ነዉ የምትኖረዉ ወይስ ተከራይታ ነዉ ከጓደኞቺጋ ነዉ ይድረስ ለልጂቷ አደራ ይህደብዳቤየን አደራ አድርሱልኚ በአክብሮት ❤🎉
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Год назад
አይ የኢትዮጵያ የዘመኑ ወጣቶች ከውጭ አራዳ ይመስላሉ ማገናዘብ የሚባል ያልፈጠርባቸው ድነዞች ናችሁ
@mezgebuchakaheyi1215
@mezgebuchakaheyi1215 Год назад
የደንቆሮ ቤተሰብ ሥራ ውጤት ነዉ። አይዞሽ ቤተሰብሽን ተያቸዉ ።አንቺ ጎበዝ ነሽ ሠርተሽ መኖር ትችያለሽ። እችላለሁ ብለሽ እራስሽን አሳምኝ። ኑሮ መደመርና መቀነስ መቻል አይደለም በራስ መተማመን ነወ።
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
ውይይይይይይ እህቴ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ammarIbnAfar
@ammarIbnAfar 5 месяцев назад
ለዛም ነውኮ እኛ የማያልፍልን ይኸን አይነት ሰዎች ካላስወገድንና ካላጋለጥን መቼም አንቀይርም
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 11 месяцев назад
Very very heartbroken my Sister!!!
@YosephKefela-x9p
@YosephKefela-x9p Год назад
It's really tragic history, we're sorry for her very much, it's a big lesson for the other Ethiopian girls.
@MameIluu-tl5rx
@MameIluu-tl5rx 6 месяцев назад
Koshasha lemin le wusha atsetim mena gebani igna antee fara tesh
@eyobmedia5293
@eyobmedia5293 6 месяцев назад
ቆንጆ ትረካ ነው 😂😮😮
@Lይ
@Lይ 7 месяцев назад
ከጋደኞችሽ በፍጥነት ራቂ ክደውሻል (በሔድሽ በመጀመሪያው ቀን ______)አሁንም እየሔዱ ቢሆን በምን ታውቂ መሰለሽ የውሸት "እንሂድ " በያቸው ደሞ እህቴ ሙስሊም ነሽ ።።።።። አብሽሪ
@sintayehubeyene6463
@sintayehubeyene6463 Год назад
አይዞሽ እህቴ ፣ ፍቃደኛ ከሆንሽ ማንም ሳይሠማ እንድትመረመሪ እረዳሻለሁኝ እግዚሐብሔር ጤናሽን ከሠጠሽ ብዙ ዕድል አለሽ ለምን ሞት ትመኞለሽ ከአንች የባሰ ብዙ ችግር ደርሶባቸው ተስፋ ሳይቆርጡ ትልቅ ደረጃ የደረሱ አሉ ። እንድተባበርሽ ከፈለግሽ ባድራሻዬ አሣውቂኝ
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 Год назад
በጣም መልካም ሰውነሽ በእውነቱ
@ammarIbnAfar
@ammarIbnAfar 5 месяцев назад
ፈጣሪ የስራሁን ይስጠው ለሁሉም
@abduShamsu
@abduShamsu Год назад
ገደኞችሽ ይከፈላቸዋል እንጂ አልከፈሉም እህቴ ድራማ ተሰርቶብሻል ክሰሻቸው ጦንቃይ ነው የተባለው ሰው አሳልፈሽ ስጪ ምንም ውርደት የለውም ሰው ነሽ ተሳሳትሽ ስህተት የሰው ልጅ በህሪ ነው
@HassenJemal-pl6qz
@HassenJemal-pl6qz 5 месяцев назад
መልካምንግግር ሰደቃነዉ ሰወቺ ካደበታቺሁ መልካም ተናገሩ ከያቅጣጫቺሁ ካደበታቺሁ የሚወጣቃላት ጥንቃቄ በተሞላ ስነመግባር ይኑረዉ በትትና እጠይቃቺኋለሁ ❤🤲 የህን ካነበብሺዉ በኋላ አስቢበት ብሀን አለ ❤🤲
@likinawayenew1545
@likinawayenew1545 Год назад
ayzoshe ehite
@mudinhassen2959
@mudinhassen2959 11 месяцев назад
The admistration of prof.Birhanu nega is responsible.
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 5 месяцев назад
ሱቃሀንአላህ. ሱባሀንአላህ ይህሁሉ. የሴተሰብ ችግርነዉ ሲቀጥልመጥፍጓደኛ ተብየወቹነዉ የኔ. እህትአብሽሪ ሰዉንማመንይሄዉነዉ. ከዚህየተሻለነገር. አይገጥምም.
@muban2432
@muban2432 11 месяцев назад
የእኔ እህት በደንብ ተረጋጊና ወደ ራስሽ ተመለሺ፤ አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ልጅ እንደሆንሽ አስቢ፤ ተባብረው ጥፋት ሠርተውብሻል፤ በፍጹም ምንም መፍራት የለብሽም (already you are interviewed); ለሕግ መቅረብ አለባቸው፤ ለራስሽ ዋጋ ስጭ፤ ወደ ሕክምና ማዕከልም መሄድ አለብሽ፤ ማጋለጥ አለብሽ ለወንጀለኞች ተባባሪ መሆን የለብሽም፤ ሌሎችም ተመሳሳይ ተጠቂዎች ስለሚኖሩ ያግዙሻል፤ ጠንካራ ሴት እንደምትሆኚ ተስፋ አለኝ!
@AmareShimalis
@AmareShimalis 8 месяцев назад
የሚገርም የወሲብ ታሪክ ????
@SiltieNews
@SiltieNews 5 месяцев назад
አይ ሀገሬ የተሸከምሽው ጉድ ተነግሮ አያልቅም!
@MJr-uj3jm
@MJr-uj3jm 11 месяцев назад
Very nice story abate drama ke RU-vid ere betam yedeberale....ayanafame.....
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Год назад
ዎው በጉዋደኛ መሞኘት ለዚህ አደጋ ያጋልጣልና ሰዉን ማመን አይቻልም!
@gedifmulugeta9650
@gedifmulugeta9650 Год назад
የውሸት ታሪክ ይመስላል። አድማጭ ለማግፕት አሳዛኝ ታሪክ ማቅረብ ግድ ነው አንዴ?
@yidemezmur2087
@yidemezmur2087 6 месяцев назад
አንቺ እራስሽ ነሽ ወንጀለኛ ያለፉሽ በትን ውጤት ፈልገሽ ነው እኔ እሱን ባገኘው እሸልመዋለው። አተርፍ ባይ አጉዳይ።
@MUBAREKNURI-zv9ud
@MUBAREKNURI-zv9ud 5 месяцев назад
ጠንቋዩን ማጋለጥ አለብሽ እራሴን አጠፋለሁ የሚለው አታስቢው ከፈለግሽ እራስሽን ሰትረሽም ማጋለጥ ትችያለሽ የሌላ እህቶችሽም ማሰብ አለብሽ ባንቺ የተፈፀመው ነገ በእህቶችሽ እንዳይደገም ማድረግ አለብሽ
@AbdoMohamed-b9n
@AbdoMohamed-b9n 6 месяцев назад
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn Год назад
አይዞሽ የኔ ውድ❤
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 Год назад
Police must investigate the crime case through the journalist.
@hassenshifa498
@hassenshifa498 11 месяцев назад
ብዙ ግዜ እንደዚህ አይነት ነገር ሀይስኩላይ ሴቶች ላይ ይፈጠራልና በተወሰኑ ወንዶች ነው የሚደፈሩት፡ከሷ ብዙ ልንማር ይገባል
@YibeltalMolla-bi5zj
@YibeltalMolla-bi5zj Год назад
ብርሀኑ ነጋ ልጅ አይውጣልህ😢😢
@abdulshebo61
@abdulshebo61 Год назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የሰማውት እህታችን አይዞሽ ባለ ጉዳዮቹ በህግ መጠየቅ አለባቸው ስነ ልቦና ሙያተኞች እንዳልሺው በትልቁ በአፋጣኝ ስለሚያስፈልግሽ በእውነት አላህ የፉላጎትሽን ያሳካልሽ
@kassahunbekele5234
@kassahunbekele5234 Год назад
Are you guys talking fake idea. The so-called journalist is guiding her to talk about Dr. Brahinu.
@solomonsisaye6320
@solomonsisaye6320 11 месяцев назад
selam milisih berchi ene lamakiresh ready nagne
@azebmengsetu
@azebmengsetu 11 месяцев назад
አይዞሽ በጣም የሚያሳዝን ነዉ እንደምንም ጠንከር በይና ጓደኞችሽም እያወቁ ከሆነ እነሱም አንድ ላይ ለህግ መቅረብ አለባቸዉ ቤተሰብም ቢሰማ ላንቺ ጥሩ ነው አትፍሪ ሳይረፍድ ወደ ህክምና ሂጂ አይዞሽ ፈጣሪ አለ
@SolomonYohahans
@SolomonYohahans Год назад
atzoshe ehetea betam yasaznal
@mohammedseid8559
@mohammedseid8559 Год назад
በቃ ይህ የቤተሠቦቿ ችግር ነው አሁን የተፈጠረውን ነገር ለቤተሠቦቿ ብትነግራቸው ትልቅ ትምህርት ይሆናቸዋል በልቾች መካከል ማበላለጥ የለባቸውም
@AhmedAli-ko4od
@AhmedAli-ko4od Год назад
Let her tell her parents and expose the thieves and criminals
@Nardos-z5t
@Nardos-z5t Год назад
Kehadioch bezu betam tasazinalch
@seidkedir6064
@seidkedir6064 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ አንቺ ከምትባዪው በላይ ነሽ እና ከአሁን በሁዋላ ማንም ምንም ቢልሽ እውነት የሚበጅ ካልሆነ አትከተይ እጅ እነዳትሰጭ ለተራ ነገር (እጅ ለመስጠት) አልተፈጠርሽም
@jelaludelil8276
@jelaludelil8276 Год назад
ያንቺ ትልቁ ስህተት መጀመሪያ ፈጣሪሽ መዳፈርሽ ነው ጠንቋይ ቤት ሲሉሽ መመለስ ነበረብሽ ቢቻ ነብስያሽና ሸይጣን ሂወትሽ አበላሹብሽ
@ኤረይ-ጠ3ጐ
@ኤረይ-ጠ3ጐ Год назад
Ayzosh eht ❤
@AhmedAli-ko4od
@AhmedAli-ko4od Год назад
How come she don't do medical test? Even it is good to test STD and HIV.
@zewidumehamed3169
@zewidumehamed3169 Год назад
ከዚህ በሃላ ብዙ ታሪክ ምስራት ችይልሽ ሌላ ሰው እንድይግዳ ለሕግ አካል ብታሳውቂ ምልካም ነዉ አንች ግን ምንም ማድረግ አንድምችይ አምንልሁ አይዞሽ እህታችን
@MegaGobeze
@MegaGobeze Год назад
Don’t let the negativity stop you from your ambitions you’re already reaching to 12 grade think positive forget about the past your future is on your own hands,I feel very sad how our society cruelty just be strong don’t let the situation.
@kefyalewejigu2361
@kefyalewejigu2361 Год назад
Þñjhyþ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Год назад
🔴አንቺም ፈታኙም ለፍርድ መቅረብ አለባቹ ወንጀለኞች ናችሁ አንቺም ያለእወቀትሽ ለማለፍ እሱም የተሰጠዉን የመንግስት አደራ ያባከነ ነው
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 Год назад
የሚያሳዝኑ ፍጥረቶች። እረ ኤዲያ እንዲህ አይነት ዜጋም አለ። በይ ወደ ፖሊስ ሂጅና ክስ መስርች። ባንቺ የደረሰዉ በሌላዋ እህትሽ እንዳይደርስ።
@TarikuTadesse-gd8zr
@TarikuTadesse-gd8zr Год назад
ኤራ ወይኔ ሰው ልጅ አይዞሽ ግን ያለሽበት አደራሻውና ስልክሽ ብትልክልኝ ልረዳሽ እችላለሁኝ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 7 месяцев назад
ክክክ እኔኮ ልጆቸን አትማሩ በአሁኑ ሰአት መማር ከእውቀት ወደመሀይምነት መውረድ ነው የምላቸው በምክኒያት ነው ሴቷ የተማረች ከሆነች በተልከሰከሰ ነገር ትሸወዳለች ወንዱ ሱፉን ግጥም አድርጎ ዶክተር ነኝ ባለስልጣን ነኝ እያለ ሲቧርቅ ጦር መጣ ሲሉት ሚስትና ልጆቹን ትቶ በሱፍ ሱሪው ላይ እንትኑን ለቆ ይሸሻል በአሁኑ ሰአት አባየ እውቀትና ጀግንነት ያለው ያኔ ባላገር ገበሬ እያልን ስንሰድበው ከነበረው አርሶ አደር ጋ ነው ከተማማ ወንድ ለወንድ እንትን ያደርጋል ሴቷም ትንሺ ብር ካሳየሀት የወለደቻትን ልጅ አሳልፋ ትሰጣለች ህፃን ልጅ ይደፈራል በሉ አሁንም ከተማ ያለን ፎቅ አፍርሱና ለገበሬው ማሳ አስረክቡ ወይኔ የፋኖው ልጅ እንደት በጠንቋይ ታምናላችሁ ገራሚ ደደቦች ናችሁ እረ ተው ከአርሶ አደሩ ተማሩ እንኳንስ የአርሶ አደር ልጅ ሆንኩ
@WeyneBekele
@WeyneBekele Год назад
Arefashe zeme belshe gudeshen dabekashe betekamachey
@TigistuLiga-x4w
@TigistuLiga-x4w Год назад
ይሄ የቤተሰብ ችግር ነው ገና ከልጅነት ጀምሮ የሟርቱባት ነገር ነው ግን ቤተሠቦችሽ ሰምተውመያዝ አለበት
@gogofa2675
@gogofa2675 Год назад
ይቺ ናት ኢትዮጵያ
@ይዘ
@ይዘ Год назад
አንን ሁነኛ የሚረዳት ዘመዷን ጋ እንድትነጋገር እርዷትና በነሱ አማካኝነት ለቤተሰብ በግልፅ እንድትነግር አርጋችሁ ፡ የልጅቷን ከአደጋ አድናችሁ ጉዳት አድራሾቹ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ስታደርጉ ያ ትክክለኛ ይሆናል።
@yetbarek63
@yetbarek63 Год назад
ይህችን ልጅ አገናኘኝ፣ አግብቸ አሜሪካ ላምጣት።ስልኳን ላግኝ።በኢሜይሌ አግኘኝ።
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Год назад
አስተማሪዉ ኤች አቪ ቢኖርበትስ ታገባታለህ ወሸላዉ
@NigusseNemera9887
@NigusseNemera9887 Год назад
ህይ ከባድ ነገረ ነዉ መንግስት ማጣራት አለበት
@Hassen-qg5jq
@Hassen-qg5jq 11 месяцев назад
አይዞሽ ግን ጎደኝነቱን እንዴት አብረሽ ልቀጠይ ቻልሽ አሳልፈው ከሰጡሽ ሰዎች ጋር ? እነሱ ሌላ ልጆችንም እየወሰዱ ሊያበላሹ ስለሚችሉ መጠየቅ አለባቸው ካልሆነ ግን የውሸት ልብወለድ ነው
@muniryusuf571
@muniryusuf571 Год назад
Enzyma gwadegna aydlum wey etaw dersobachewal yehn hulu sthogny zmetachew lmn yemseleshal?...yewah leg nat btam tasazenalch 😢😢lebtsbm tmhrt new fetary yagaltachew
@kuhlen3925
@kuhlen3925 Год назад
በጠንቜይ የተደፈረች ልጅ እናገዛታለን በምክርም በህክምና ወ ዘ ተ
@Balehzenabel
@Balehzenabel 6 месяцев назад
ቁጥሯን ላክልንን ወንድሜ መርዳት. እንፍልጋል??
@gebreamedhin4476
@gebreamedhin4476 Год назад
የሴት ጀግንነቷ ፍርሐቷ!
@betselothailu7302
@betselothailu7302 Год назад
Made in yet new yhe film....
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Год назад
Oh😭😭😭😭😭😭😭
@WeyneBekele
@WeyneBekele Год назад
Yazary leje belte naw kadarageshew buhala syesaka sekare kochashe
@WeyneBekele
@WeyneBekele Год назад
Lamadamatem yezaganenale
@GetachewMisganaw-y5g
@GetachewMisganaw-y5g Год назад
አይዞሽ እናት ያልፋል አዲስ ቀንም ይመጣል ላንች
@henokgetaneh597
@henokgetaneh597 Год назад
GOD Help u with his limtless gift, u are sinless woman . Check ur health and live ur new life if whatever happen. Be strong.... i wish all the best in ur future . Ayzon yagatemal. And forgive all of them.
@HeraniGirma
@HeraniGirma Год назад
Yasaznal
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 7 месяцев назад
ፈተናና ድንግልን መስጠት ምን አገናኘው???
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 6 месяцев назад
ለማን ነው?
Далее
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 270 тыс.
ወንዶችን የምታፋጀው ሴት መጨረሻ
45:54
HIR-KOO KUTAA 26FFAA
34:27
Просмотров 250 тыс.