Тёмный

ማንን ላግባ? ለሚለው ጥያቄአችን የእግዚአብሔር ፈቃድ በምን ይታወቃል? በዕጣ: በሕልም ወይስ...?/ክፍል አንድ/ 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 172 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 года назад
ስለ እመብርሃን እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁንልሽ በሉኝ ሳየው እኔም እሱም በተለይ እሱ እስኪታይበት ድረስ እጅግ ነው የደነገጥነው አሁን ልንጋባ መንገድ ላይ ነን ተባረኩልኝ ላይክ አርጉት
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ
@maron-m1234
@maron-m1234 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
መምህራችን ጸጋውን ይጨምርልህ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@የወደደኝየወደደኝጌታ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ 🙏❤
@ህይወትወለተህይወት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን🙏
@natnaelmakonen704
@natnaelmakonen704 2 года назад
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Useruser-zu1cb
@Useruser-zu1cb 2 года назад
አሜን ቃለ ይሆት ያሰማልን
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 2 года назад
Amen beunat kalehiwotn yesemaln memeherachn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lamrotdemislamrotdemis6568
@lamrotdemislamrotdemis6568 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሰድርልን አሜን አሜን አሜን
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 года назад
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋ ሞገሱን ይስጥልን መምህራችን ❤❤❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@Tube-sr1rh
@Tube-sr1rh 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@senayeroo3244
@senayeroo3244 2 года назад
ቃል ህይወት ይሰምልን ዉዱ ወድማቺን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
እህቴ ዲያቆን ጥበቡ ማሞ ይባላል እሺ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 года назад
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ወንድሞቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በህልም የተነሳ የስንት ህይወት ዝብዝቅርቅ ብሏል ሁሌ እልም አላሚውች መባን ከላይ ይጠብቃል ህልም ባዩ ቀጥር የሚሰጣቸው የሚያገኝ የምስላቸዋል እግዚአብሔር መልካሙን ህይም ያሳየን አሜን
@Alem9287
@Alem9287 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@tiruyetru
@tiruyetru 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretmeseret3505
@meseretmeseret3505 2 года назад
ቃለህይወትያሰማልን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን❤🙏❤
@lemlemtube
@lemlemtube 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@21Maryam2
@21Maryam2 2 года назад
ዓስበው መምህራን ያድልልን መምህራችን እንደ ቃሉና ፍቃዱ እንኖር ዘንድ አምላከ አበው ይርዳን
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@fantubayu6476
@fantubayu6476 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን🙏
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልንበእዉነት
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@workyeadane9219
@workyeadane9219 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበቡ ማሞ
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሴጥልን ወድ ወንድማችን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
ሁሌም ትምህርቱን እከታተላለሁ ስሙን አላውቀውም ነበር ተባረኪ አሜን ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betelhem9651
@betelhem9651 2 года назад
Amen amen amen kale hiwet yasemalin🙏❤
@mssalma1136
@mssalma1136 2 года назад
አሜንን፫ መምህራችን የህይወትን ቃል ያሠማልን
@appledr3819
@appledr3819 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 года назад
አሜን አሜን አሜንበእዉነት
@ሥላሤሥላሤ
@ሥላሤሥላሤ 2 года назад
kal hiwat yasemaln
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistz1938
@tigistz1938 2 года назад
Amen
@zeenatmer4472
@zeenatmer4472 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደው ፈትፍቶ ማጉረስ
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 2 года назад
Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 2 года назад
Kela hiwot yesemalin .amen amen amen
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
አሜን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 года назад
Amen Amen Amen
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 года назад
Amen amen amenkalehywuetyasmalen
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 года назад
Amen amen Amen 🙏 kale Hiwot Yasemalen 💚💛❤️
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 2 года назад
ቃለ ሂይወት ያሰማልን ወንድሜ ! የምታስተላልፈውን ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም እሰማለሁ በርታ ። የምጠይቅህ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልክ ብትመልስልኝ። የፀጉራችንን ሽበት ቀለም መቀባት ሃጥያት ነው ? በዚህ ዙሪያ ብታስተምረን ለሰው እይታ እንድናምር ብለን የፈጠረንን አምላክ ማስከፋቱ ይከብዳል እራሴን ለማሳመን የብቻዬ ውሳኔ በቂ አልሆን እያለኝ ስለተቸገርኩ ነው ። አመሰግናለሁ 🙏
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 9 месяцев назад
የእኔም ጥያቄ ነው ገና በሃያ አምስት ዓመቴ ሽበት ብቻ ሆንኩኝ
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች ጥያቄ አለኝ መልሱልኝ በኛ በቤተክርስቴናችን መጋባት የሚቻለው እስከ ስንት ቤት ተቆጥሮ ነው አንዳንዶቹ እስከስድስት ተቆጥሮ7ኛው ላይ መጋባት ይቻላል ይላሉ አንዳንዱ8ተኛው ነው ይላሉ
@salamsalam2891
@salamsalam2891 2 года назад
እሰከ 7ኛው ተቆጥሮ 8ኛው መጋባት ይቻላል
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 2 года назад
አንድ አዶቹ 6ተቆጥርሮ7መጋባት እዴሚቻልነው የሚነግሩን እስከምእራፈ ድርስ ማንኛውን እንያዝ
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@@GiasBd-rh7bj እስከ ሰባት ያለውን መያዝ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
እስከ 6 ይቆጠራል ሰባተኛው ይቻላል
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@እህተ ስላሴ ይቅርታ ውዴ ትክክል ነሽ የነብስ አባቴን ጠይቄ እስከ 8 ነው
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Tube-sr1rh
@Tube-sr1rh 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 года назад
አሜን አሜን
@lidacall9142
@lidacall9142 2 года назад
AMEN AMEN AMEN
Далее
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 358 тыс.
መዝሙር 64
22:51
Просмотров 82
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 358 тыс.