Тёмный

ማንን ላግባ? ጥያቄ ለሆነባችሁ ሁሉ። Kesis Ashenafi G.mariam. 

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@ሀናየክርስቶስልጅ
እናመሰግናለን ቀሲስ እኔ በአሰብኩት ሳይሆን እግዚአብሔር ያዘጋጀልኝ መልካም ነዉና በማስተዋል አጥንቸ ማግባት እዳለብኝ ተምሬያለሁ ጌታ ይርዳን🤲🤲
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን Год назад
አባታችን ቃለሂወይት ያሠማልን እውነት የተናገሩት ነገር ልክ ነው እኔ መጀመርያ በሰላምታ ነበር ፍቅረኛዬ የጀመረው እኔ ለፍቅር ጭራሽ አስቤው አላቅም ነበር ግን ተስፋ ሳይቆርጥ እኔ እየዘጋሁት እሱ እያወራኝ ከአመት በኃላ ወደ ፍቅር ተቀይሮ አሁን ከ3 አመት በኃላ ለመስከረም ለመጋባት እቅድ ይዘናል እንደ ፈጣሪ ፍቃድ አይሆንም የተባለው የተናቀው ሆኖ የሚገኝበት ጊዜ አለ
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
AMEEN AMEEN AMEEN kali hiwot yasemalin egzihaber yirdagn abbate enem gira bemegabat wisxi new yalewu fexaar mastewalin yabizalign🙏🙏🙏🙏🙏
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
Amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln betam des ylale
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@addisalemsitotaw6775
@addisalemsitotaw6775 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምክርወት ሁል ግዚ ነዉ እምከታተለዉ አሁን ግን አንድ ነገር እንድታማክሩን እፈጋለሁ እኔ ስደት ላይነዉ ያለሁት ከፍቅርኛየ ጋር የተዋወቅነዉ በጓደኛዬ ምክንያት ነዉ ከተዋወቅ አሁን 6ኛ ወራችንን ይዘናል እሡ የሚፈልገዉ ኮንትራቴን ስጨርስ ወደሀገር ቤት እንድመለስ ነዉ እኔ ደሞ ትንሽ ልራ እያልኩ ነዉ በዚህ ምክንያት እሱ እያስበ ያለወ እኔ ድሀ ስለሆኑኩ ነዉ አይደል ይላል ስለዚ አባታችን ምን ባደርግ ይሻላል በጣም ግራ ገብቶኛል ልጁ በዚህ ምክንያት ማጣት አልፈልግም እኔ እወደዋለሁ ደሞ አባታቺን እኔ እሱ በቁርባል እንደምንጋባ ተነጋግረናል ግን ንሮ በጣም ተወዷል እንደት አድርገን ነዉ እምንኖርዉ ብዬ እያስብኩ በጭንቀት ልሞት ነዉ እባከወት በዚህ ጉዳይ ቪድዮ ይስሩልን ኮሜንቴን እደሚመልሱል ተስፋ አደርጋለሁ
@smret5569
@smret5569 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@bosenaazale2351
@bosenaazale2351 Год назад
አሜን ቃለይ ወትያ ሰማልን
@lilebaba2151
@lilebaba2151 Год назад
እኔ ግን በምናቤ የማስበውን ነው የምጠብቀው መምህር አለዚያ ሁሉም ጠያቂ ነው ሁሉንም መቀበል ይከብደኛል
@yohi9
@yohi9 Год назад
Ye semay amelak betn yesera Amen!!
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 Год назад
አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ይስማልን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lemlemyemareyamlij2241
@lemlemyemareyamlij2241 Год назад
Amen🙏Amen🙏 Amen🙏ውዱ አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma Год назад
ምን እንደሆነ እኔም አላውቅም! ግን ምን አልባት ደመነፍሱን የማያጤን ሰው ሆኜ ይሆናል። አጭር ግን ብዙ ቁም ነገር ያለበት ትምህርት ነው። እናመሰግናለን ቀሲስ🙏
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@blienguley3037
@blienguley3037 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥህ መምህሬ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
@webet2273
@webet2273 Год назад
በእዉነት ትዳር ከእግዚህ አብሄርነዉ እኔ በበኩሌ በህይወቴዉስ አይለሁ ቀሲስ ቃለህይት ያስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
AMN AMN AMN 💗💗💗💗💗💗💗💗😘😘
@صوفيصميلي
@صوفيصميلي Год назад
እኔስ እግዝአብሔር ይርዳኝ በቃ ያስጠሉኛን ጭራሽ ሲደውሉ እነሱም ምን ሁነሽነው በደሕናሽ ነው እሚሉኝ ምን እደነካኝ አላቅም ሰው ጋርም አልደዋወልም ጓደኖቸ ሁላ የነበሩት ካገር አሁ የት እዳሉኳን አላውቅም ስደት ከመጣሁ 4 አመቴነው ምንም አላውቅም እስኪ በፅለታችሁ እስቡኝ ያሳስበኛን የጤናየ ነገር🙏🙏
@Milko-qp1hm
@Milko-qp1hm Год назад
ዋናው ችግር እንዳለ መረዳትሽ ነው። አሁን ቶሎ ወደ መፍትሔው ሂጃ፤ በጣም ጸልይ፣ እ/ርን ጠይቂ ከዚህ አመለካከት ቶሎ ውጪ። (ያስጠሉኛል አልሽ እሺ ከዛስ?? ይህን መመለስ ትችያለሽ?) እና እህቴ እባክሽ ወደራስሽ ቶሎ ተመለሽ።
@beletu
@beletu Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን
@debrituasekalemeryime9514
@debrituasekalemeryime9514 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን👍
@Amen1656
@Amen1656 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@demeku-7944
@demeku-7944 Год назад
እህት ወንድሞች በጾለት አስቡኝ ስንት ግዜ እንደፈረሰብኝ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Год назад
እግዝአብሔር ይርዳሽ እሕቴ
@tsion1202
@tsion1202 Год назад
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው። ዙሪያዬን ለመቃኘት እሞክራለሁ። ምክንያቱም ደመነፍሴን ማድመጥ አልቻልኩም ምናልባት ያላሰብኩት ሰው ይሆናል እርሶ እንዳሉት። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@alemsere5864
@alemsere5864 Год назад
ቃለህይወት ያሠማል
@rowcellel209
@rowcellel209 Год назад
እናመሰግናለን ቀሲስ ጠቃሚ ነገርን አግንቼበታሌሁ
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏💚💛❤💐
@mihertganla9376
@mihertganla9376 Год назад
እኔ ደመ ነብሴ የሚነግረኝ ነገር እውነት ሆኖ ነው ማገኘው ብቻዬን ይገርመኛል ምንድነው ይሄ ነገር እያልኩኝ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር
@kalkal216
@kalkal216 Год назад
መምህራችን ቃለወት ያሰማልን እኔም ብዙ ጊዚ ተፈትኛለው ነገ ግንጨዋ አላምንምብየ ካህን ነው የማይገባ ብየ ወሰንኩ እናዲቆን ላገባ አመት በፍቅር ቆየን ልንጋባ ስንል አንድ ወር ሴቀረን አቤ አልኩት ለምን እደው አላቅም ስለዚህ አባታችን በፀሎት አስቡኝ።
@genetmelese7487
@genetmelese7487 Год назад
Fetari yberiklin hulum sew bimaei
Далее
ITZY 예지한테 AI 메이크업하기💖 #shorts
00:23
Физика пасты Карбонара 🧪🔬
00:57
ITZY 예지한테 AI 메이크업하기💖 #shorts
00:23