Тёмный
No video :(

ማን ከማን (ከሰርፀ ፍሬ ስብሀት እና የሺ ደመላሽ ጋር አዝናኝ ቆይታ)/Man Ke Man With Mesay Season 1 Ep 4 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@addis2653
@addis2653 5 лет назад
ስርፅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከእድሜው በላይ culture of interaction Conduct individual አምላክ ያኑልን 🙏
@yeshewasdemeke3349
@yeshewasdemeke3349 5 лет назад
የጂጂ ሙዚቃ ሲዘፈን ስሰማ እንዲህ የሚል ሃሳብ መጣብኝ አንዳንድ ነገሮች ክብደታቸው የሚታወቅው ሌሎች ሲሞክሩት ነው
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 лет назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን፤አምላኬ፤ተስፋ የምት ስጥ፤ ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ጥርት ያለ አማረኛ የሚናገር የዝግጅት አቅራቢ አሳየሀን፤ አይ ሀገራችን ተስፋ አላት፤ እንደም እትፍ እትፍ ብያለው፤ ቡዳ እንዳይበላህ፤እባክህ ምንም አይነት እንግሊዘኛ እንዳትቀላቅል፤አስፈላጊ ሲሆን እና የውጭ ጉዳዬች ስታተሳ፤ያደረከው፤የአነጋገር ይዞታ በጣም ተመችቶኛል፤ በድሮ ግዜ የተማሩ ሰዎች በፈረንጆቹ አጠራር ብለው ነው የሚናገሩት እንጂ፤ እንግሊዘኛ አይቀላቀል፤ ይሄ የአሜሪካን አይድል ላይ ያለ ዳኛ መቶ የፈረደበት እንግሊዘኛ እስኪቀላቅል ድረስ፤አማረኛህ የተመቸና፤ የአንድ ጋዜጠኛ ሙያዊ ችሎታህ፤ ነው። እንግዶች ህን ቀደም ብለህ ምክር አዘል ጣል ብታረግባቸው ጥሩ ነው።
@yeti-u9u
@yeti-u9u 5 лет назад
ሰርፀ ፍሬስባት ምርጥ ሰው የተሰጠህን ሀላፊነት በሀቀኝነትና በታማኝነት እንደምትወጣ ምንም ጥርጥር የለንም ሰርፃችን (we love you)
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 лет назад
ውይ ስርፅየ ነብስ እኮ ድርብክ ዋው እንዴ ውንድልጅ እንዲህ ረጋ ብሎ ስያውራ በጣም ይማርክኛል እፍፍፍፍፍፍ ስውድክ የሰርፀ ዋዳጆች የት እላቹ እስክ እንያቹ
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 лет назад
Msrst Mulu አለንንን አሥተምሮኛል ድምጥ
@SaraSara-wr3zl
@SaraSara-wr3zl 5 лет назад
እውንት ነው ሙዚቃ በጣም ሀይል አለው እንደውም የ ቴዲ አፍሮን ዳላክ ላይ የሚለው ዘፈን ለማ እና ለምን እንደዘፈነ እንኳን አላቅም ነበር እና ባለፈው ነው ከ ኤርትራ ጋ ሲታረቁ ሁሉም የገባኝ እንደገና እንዳዲስ ግጥሞቹን የሰማሁ ተገርሜ ልሞት ነበር
@kalkidankal6152
@kalkidankal6152 5 лет назад
ጂጂ ማንም ሚተካት የለም ምክንያቱም ከፍ ብላ የተሰቀለች ዕንቁ ናት አብሮ ለማንጎራጎር እነክዋን የሚመጥናት የለም ጂጂዬ የ ቅኔ ባለቤት የመረዋ እናት ምርጥ ድንቅ የሴት ቁንጮ በኩራት ኑሪ! ሌሎቻቹ ብትችሉ በራሳችሁ ሙዚቃ ተንቦራጨቁ
@abebamedia3794
@abebamedia3794 5 лет назад
ውድ ጓደኞቻችን ቻናላችንን በቅን ልብ ጎብኘለት በነፃ ነዉ ያዉ አትከፍሉበት ቤተሰብ እንሁን አርህቡ
@dunyiakadir9159
@dunyiakadir9159 5 лет назад
ምንም እንኳን እንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር ብንችል እንኳን ለቋንቋችን ክብር ይኑረን ሚድያው የኛ ፕሮግራሙ የኛ ሁሉ ነገር የኛ እና እዚ ጋ ምን ይሰራል እንግሊዘኛ እንኳን ሀገረኛ ሾ ቀርቶ የሌላ ሀገር ሚዲያ ላይ እንኳን ብንቀርብ ቅድሚያ የራሳችንን ነው ማስቀደም ያለብን
@helenalmu8458
@helenalmu8458 5 лет назад
ሠርፀ ያመንክበትን ብቻ ስለምትናገር በጣም ነው የምወድክ
@haregbefikadu6213
@haregbefikadu6213 5 лет назад
ሰርጰዬ በጣም ነው ምወድክ በአርት ላይ ያለክ አውቀት እና ክብር በጣም ሚደነቅ ነው በርታ ቀጥልበት አዲሱ ትውልድ ከአንት ብዙ ያማራል ብዬ ተስፋ አደርጋለው በጣም ነው ምወድክ ስክን ያልክ እና አስተዋይ ነክ😘😘😘😘😍😍😍😍
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 лет назад
ይቅርታ አድርጉልኝና የጂጂዬን ዘፈን ሌላ ሰው ሲጫወተው ስሰማ እናደዳለው ምክንያቱም አይችሉትማ ድምፃን እስዋ ትለያለች በጣም እኮ
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 5 лет назад
እኔም እንዳንቺ ጀሜን ነው የሚያፈሉኝ
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 5 лет назад
ትክክል ጅጅየ አቻ የላትም
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 лет назад
Zare kenen abelashechiw yamatchiliwin
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 лет назад
@@meronwordofahabeshawettama457 ከምር ያሁን ግዜ ዘፍኝ ደግመው እንኳን ቢፈጠሩ ጂጂን አይተኩም በስማም ስለጂጂ ሳስብ እራሱ ብቃቷ ይነዝረኛል ከምር
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 лет назад
@@siwadedumelyayet474 በጣም ከምር ስሰማት ተናደድኩ ጂጂ አይደለም ዘፈኗን ንግግሯን እንኳን መድገም ይከብዳል እሷን አንመጥንም እኛ ከምር
@adbaruwonber9183
@adbaruwonber9183 5 лет назад
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እንዳሉት ‹‹ ሙዚቃ ሰርፀ ሲያወራ እውቀት ነው! ›› ሰባኪው ሲያወራ ኃጥያት ነው አሉ፡፡ እውነት ነው ለካ ፓ
@moreshethiopia-2489
@moreshethiopia-2489 5 лет назад
ሰርፀ ፍሬስባት ምርጥ ሰው የተሰጠህን ሀላፊነት በሀቀኝነትና በታማኝነት እንደምትወጣ ምንም ጥርጥር የለንም
@ethioadama7413
@ethioadama7413 5 лет назад
የሺ ይሄን ዘፈን ባትነካኪው አሪፍ ነበር ለጂጂ ብቻ የተሰጠ ልዩ ሙዚቃ ነው
@abebamedia3794
@abebamedia3794 5 лет назад
ውድ ጓደኞቻችን ቻናላችንን በቅን ልብ ጎብኘለት በነፃ ነዉ ያዉ አትከፍሉበት ቤተሰብ እንሁን አርህቡ
@solf2000
@solf2000 5 лет назад
ሠርፀ ፍሬ ስብሃት፥ የምትናገረውን ማወቅህ አይደለም የሳበኝ፤ የተጠቀምካቸው ቃላትና የምትናገርበት የተረጋጋ መንፈስ እንጂ። በርታ፥ እግዚአብሔርም ይርዳህ። የሺ ግሩም ለዛ አለሽ፤ የልብሽ መሻት ይከናወንልሽ ዘንድ ምኞቴ ነው።
@alemutulu1547
@alemutulu1547 5 лет назад
ሰርፀ ወንድሜ ጎበዝ በርታ አስተዋይነትህ ምን ግዜም ይገርመኛል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 5 лет назад
Tserse you have a beautiful mind, you should be ministry of Ethiopia art and music organization or something like that, Yeshi you are beautiful (I see all crazy comments about you singing Gigi’s song) don’t get discouraged you are beautiful have your own colorful voice. I love you. 🇲🇱
@hanilove3706
@hanilove3706 5 лет назад
አይ የሺ ዳኝነት ላይ አንዱዋ ብዘፍነው ቀይ ነበር ምሰጫት ሆ ግጥሙን እንጂ ጣዕሙን አጠፋሽው
@yenatsol4933
@yenatsol4933 5 лет назад
የርጋታዉ ነገር እደዉ ስወደዉ💖
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 лет назад
በስመሀም ጂጅዬን በሰማ ጆሮኤ ያንችን ድምፅ መስማት አቃተኝ ይገርማል ከዚህ በፊት ሰው ላይ ሀፍሽን ሞልተሽ ትፈርጂ ነበር እኔ እንደሰማውሽ የግጥሟ የደራሲዋ ጂጅዬ ህርጋታዋ ድምጿ ሁለነዋ ማራኬ እንዳሰማሽ በጣም ትደነግጣለች በእውነት የጂጅዬን ዘፈን ማንም ሊጫወተው አይችልም እውነቱ እዬ ነው ሁለተኛ እንዳትሞክሪው ከይቅርታ ጋር ቢቻልሽ።። ።
@legesseasfaw6794
@legesseasfaw6794 5 лет назад
ሁላችንም በጣም ነው የማከብራችሁ ቃለ መጠይቅ ሽጋ ነው ችሎታችሁ እድለ ሆኖ በህቴ ለየሼ በኩል ጥበቡን እንደ አማራጭ እንደገባሽ ጠቁመሽናል ይሁን ለኔ ሁሌ የሜያበሳጨኝ ይህ ነው እንደሜመስለኝ ሳታስቤው ይመስለኛል ልዝለለው ባጭሩ ድምጽ ግን የለሽም ግን ደፋር ነሽ ስርጽ እንኮ ድምጽ እያለው እንዳንቼ አልደፈረም ድንች እኮ በጣም ደፍር ነሽ በዝህ ለይጄጄ ጅግና ድምጻዊ ነች ደፍር መሆንሽ የሜያሳይ ነው ትዝታንማ ቀለድሽበት እግዜር የጅሽን ይስጥሽ አርፈሽ አስተምሬ ጉበዝ መምህር ነሽ ለሁሉም እራስን አድምጭው ድምጽ ሸ ለራስሽ ይዘገንንሻል አስቤበት
@bogize7001
@bogize7001 5 лет назад
Sertse - I am amazed by your critical thinking. You are so brilliant. Yeshi - you are also clever. Both wonderful guests. መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እንዲህ ብለው ነበር - "ሰርፀ ሲያወራው ሙዚቃ እውቀት ነው" That statement says a lot about Sertse!
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 5 лет назад
ሰርፀ "ሹመት ያዳብር" ሀላፊነትህን በብቃት እንደምትወጣ እተማመናለሁ በጣም ብቃት ያለህ ሰው ነህ ከዲሲፕሊን ጭምር:: በርታ ምርጥ ሰው:: ትልቅ ትልቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ I wish all the best and the most. የሺዬበጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እርጋታሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ እንዲሁም አመለካከትሽ:: ግን ዘፈኑን በደንብ አልዘፈንሽውም ምን አልባት አልተዘጋጀሽ ይሆናል: መሳሪያ ተጫዋቾቹም አንኳኩት ነው የሚባለው ... ለማንኛውም 🤞🏽🤞🏽🤞🏽
@georgewalter7271
@georgewalter7271 3 года назад
የሺ በራስ መተማመኗን እንጂ የምወድላት ዘፈኗ ያን ያህል ብዙ አያስከዳትም
@wondwossen109
@wondwossen109 5 лет назад
የሺዬ ጥሩ ድምፅ አለሽ ግን " ጉድ "የሚለውን ድምፅ ስታወጪ ትንሽ ...... ስቀልድ ነው አሪፍ ነው በርቱ ! ሞያ በባለሞያው ውጤቱ እጅግ የሰመረ ነው ! በርቱ አቦ !
@manchesterunited1817
@manchesterunited1817 5 лет назад
ሰርፀ በጣም ነው የማከብርህና የምወድህ በተሰጠህ ሹመት ጥሩ ነገር እንደምትሰራ በጣም እርግጠኛ ነኝ፡፡
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 лет назад
I love Tsertse! He is amazing musician with a great manner!
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 лет назад
ውይ ሰርፀየ እስከዛሬ ስትናገር በደንብ ሰምቸህ አላውቅም ነበር ለካ አፉ ማር ነህ የኔ እርጎ ብየሀለው💚💛♥️😘
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 лет назад
ዋው ስርፀ ፍሬ ስብሐት በጣም የምወዲህ ስው ነህ የኢትዩጵያ አይዶል ስትዳኝ ስወዲህ💚💛❤💋💋
@tadios.a552
@tadios.a552 5 лет назад
እኔን ነው አንበሳው ምትሉኚ የሺ ደመላሺ ቆንጆ ድምፂ አላት ከውበት ጋ ሰርፀ ፋ ብለሃል ስልጣንክን በአግባብ ተጠቀም አለበለዛ ቄሮ እና ፋኖ እንዳያወርድ 😊 ✌
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 5 лет назад
እረ ጂጂ ካለችብት አምጡልን የህዝብ ልጅ ናት ሰርፀ በጣምአከብርሀለሁ ጂጂን ወደመድረክ እንድትመጣ ከሚመለከተው አካል ጋር ብትሰራበት በጣም ደስ ይለኛል መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልህ እምእኛለሁ💚💛❤️🙏👌🏼😍
@user-zg2dn5uk1r
@user-zg2dn5uk1r 5 лет назад
ዘፈኑን አሮሮጥሸው ጅጅ ትዝፈነው
@hajartaloa6556
@hajartaloa6556 5 лет назад
ምንም።አትይም።የሺ።አረቀሥ።
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 5 лет назад
የሺየ የእኔ ማር አንች ምርጥ ድምጽ አለሽ ግን ጅጅየ አቻ የላትም እና እባካቹሁ ጅጅን ተውሉን ራሷ ብቻ ትዝፈነው ልዩ ናት ጅጅ።
@younasabreha1812
@younasabreha1812 5 лет назад
knowledge + Respect + protocol = Mesay others need to learn from you. keep it up brother
@sinemeaza4905
@sinemeaza4905 5 лет назад
"ከበሮ በሰው እጅ።።።።" እንደሚባለው የሺ የጅጅን ዘፈን ስትዘፍኚ ።።።እናም ሁሌ ስትፈርጂ (ስታራሚ) ዛሬ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 5 лет назад
ስርፀን ግን ስወደው በስመአብ ከውስጤ እኮ ነው
@sisay7
@sisay7 5 лет назад
the drum is low thats why yeshi seems louder and running 100 meters ..this is mixing problems ,,Good job Yeshi!
@sualihahmed2663
@sualihahmed2663 4 года назад
የሺ መሰረት መብራቴን የምትመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ?
@meryemayimam2281
@meryemayimam2281 5 лет назад
ቅቅቅቅቅቅ ወይኔ ኮሜንቶች አሳቃችሁኝ አቦ በረካ ሁኑ
@user-ld6ni6fk9s
@user-ld6ni6fk9s 5 лет назад
Waw tinishu yared sertse amlak ybarkih ye etiopia kurat ena megelecha bilk biansic enji aybezabikim yedingl lij hulem kante gar yhun beteley be yaredawi zema mirmirochik lay bertalin
@user-ie4hn4br4c
@user-ie4hn4br4c 5 лет назад
ውይ ስወዳቹ በተለይ የሺዬ ። ገዳይ ነህ ገዳይ ነህ የፍቅር ገዳይ ነህ የምትል ዘፈንሽ እስካሁን ነው የምሰማት ። ኣንደኛ ነኝ #ላይክ ስለ ገዳይ ነህ ።
@hajartaloa6556
@hajartaloa6556 5 лет назад
ስረፀዬ።አይዶል።ላይ።ልወዳደር።እልና።አተን።እፈራካለው።ምንትመክረኛለክ
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 лет назад
ሰርፀዬ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ቅን ሰው
@binyamberhane6820
@binyamberhane6820 5 лет назад
Tsertse .... simply genius
@user-fb3fk8gm1h
@user-fb3fk8gm1h 5 лет назад
የኢትዮጲያ አይዶል ላይ ስወዳቹ
@user-rx8hw3iy1l
@user-rx8hw3iy1l 5 лет назад
አቤት ከበሮ በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር ዳኝነት ላይ ልጆቹን ስታንጓጥጪ ለዚሁ አይይይይይ!
@teoted7378
@teoted7378 5 лет назад
Minale tinsh enkon Google bitareg "We Are the World" is a song and charity single originally recorded by the supergroupUnited Support of Artists (USA) for Africa in 1985. It was written by Michael Jackson and Lionel Richie and produced by Quincy Jonesfor
@hibsethibset7293
@hibsethibset7293 5 лет назад
እጅግ እና የሽ ምንም ምን ናቸው የጀሮ ጉትቻ ያገት ማተብ ናቸው ወንድማች ሰርፀ ጋዜጠኛው ሁላችሁም ኑሩልን
@getachewdagne8448
@getachewdagne8448 5 лет назад
inaten baxam amognal hulachihum egziabiher yimirot baluligni!!
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 лет назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@zeybaworku7897
@zeybaworku7897 5 лет назад
Allh ymarlsh
@user-ln3fm1xz9e
@user-ln3fm1xz9e 5 лет назад
Amlak yemarilish
@getachewdagne8448
@getachewdagne8448 5 лет назад
ameen
@melakehailu4847
@melakehailu4847 3 года назад
Classy talk show...
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 5 лет назад
ለሌላ ጊዜ ጂጂን ባትጫወች ደስ ይላል.....የመዘመሪያ ዙር ስለሆነ ለዛሬ ትለፉ ብለናል::
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 5 лет назад
Ewodachihualehu. Sertseye you are unique.
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 лет назад
እንግዳህ የፈለገ ቢማር፤ የሱ መማር ባድበኩል እየገነባ ባንድ በኩል የአንድ ብሄራዊ ቋንቋን እንግሊዘኛ እየቀላቀለ፤ እያወራ፤ ስለቋንቋ ሲያወራ፤ ግራ ነው የሚገባኝ፤ ለምድነው አጉል ልምዳቸውን እዛው እቤታቸው እና ከጋደኛ ጋር እንግሊዘኛ እየቀላቀሉ ማውራት።
@zeybaworku7897
@zeybaworku7897 5 лет назад
ፀሎት ዱዐ አድርጉልኝ ውዶቸ እባካችሁ ጉዳይ አለብኝ እንዲሳካ
@mimimimi-cr1lm
@mimimimi-cr1lm 5 лет назад
Geta Eyesus gudayshin yasakalish
@remlitube1684
@remlitube1684 5 лет назад
Allah uasebeshewen heyer arego yasakalesh
@saudjgvtfgcc4116
@saudjgvtfgcc4116 5 лет назад
ባልና ሚስት ናቸዉ ይላሉ እዉነት ነዉ እዴ
@zizitino6301
@zizitino6301 5 лет назад
mesay teru sera newi yezehi yemetahwi berta
@nidamunier5281
@nidamunier5281 5 лет назад
ወይ የሺዬ ዘፈኑን አንቦጫረቅሽው
@tigistgebermsekel7653
@tigistgebermsekel7653 5 лет назад
ጂጂ እንዳሠማው ይሄን ዘፈን
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
Department Is Best
@abebamedia3794
@abebamedia3794 5 лет назад
፧ተወዳጆች ውድ ጓደኞቻች ቻናላችንን በቅን ልብ ጎብኙት በነፃ ነዉ ቤተሰብ እንሁን አርህቡ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
Arts With GOV Is Good
@hima406
@hima406 5 лет назад
Yasheys yena konjooo wddd ekuwanm ysna nashh koranebeshhhhhhhhhhhhh gen yehann muzicccc aroteshhhhhw mnawuuuu ferashhh eda ?
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 лет назад
Ere yeGigin zefen abelashechiw! Omg! Let Gigi sing it please!
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 5 лет назад
estido das ayelem Biro asemeselek ayemerim beqa bakihn tirew siamer new injeraw yemibaleleh porgremu wand & set mahonu tru new tukert yisebel
@berhanueshete6745
@berhanueshete6745 5 лет назад
I love booth of you.yeashy nice clothes you ate really Ethiopian
@eastafricatubeetube5572
@eastafricatubeetube5572 5 лет назад
yeshe endeeeeeee mindinawe demthewa endaze nawe endee jeje endatsemashe
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 5 лет назад
የጂጂዬን ሙዚቃ ትንሽ ብታረጋጊው ፍጥን ፍጥን አረግሽው እኮ ግን ድምፅሽ ግሩም ነው ስርፀ አድናቂህ ነኝ
@warka2663
@warka2663 5 лет назад
ሰርፀ ጥሩ አማርኛ ተናጋሪ ይመስለኝ ነበር። ለካ ብላሽ ኖሯል። እስኪ አሁን ይህን ያህል አላስፈላጊ የንግሊዝኛ ቃላትን በአማርኛ ቃለመጠይቅ ላይ መደርደር ምን ይባላል? እውነት ሁለታችሁም ለተናገራችኃቸው ኮተት አቻ የአማርኛ ቃላት አጥታችሁላቸው ነው ወይስ እንግሊዝኛ መናገር እውቀት መስሏችሁ ነው። የቀረባችሁት በሚድያ ነው። ሚድያን ብዙ ሰው ያየዋል ይሰማዋል እንግሊዝኛ የሚችልም የማይችልም። እንግሊዝኛ የማይችል እንዴት ሃሳባችሁን በሙሉ ይረዳው? ባዕድ ቋንቋ መቀላቀልስ ለሀገርኛ ቋንቋዎች ተገቢ ነው? በዚህ አይነትማ በተሾምክበት ዘርፍም ለውጥ አታመጣም ።
@dunyiakadir9159
@dunyiakadir9159 5 лет назад
Jan Hoy እኮ ሚዲያው የኛ የሚቀርበው ባማረኛ እንግሊዘኛ ብንችል እንኳን ለቋንቋ ክብር ሊኖረን ይገባል
@misraqawi
@misraqawi 5 лет назад
አሪፍ ምልከታ!!!! ..... በጣም የሰፋም የከፋም ችግር ነው!
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 лет назад
ትክክል ነህ ግን የኢትዩ አርትስቱች እንግሊዝኛ ካጨመሩ በቃ ምን ልብል በጥራቆች ነቸዉ።
@AmharaNews9
@AmharaNews9 5 лет назад
አይ የሽ በድፍረት የጅጅን ሙዚቃ አንቦራጨቀችው ስለሙዚቃ ማወቅ መዝፈን መቻል አደለም:ተጠያቂ ነሽ አበላሽተሽዋል:እርሷን ያዳመጠ ሰው ይቀየምሻል:
@yayatube4875
@yayatube4875 5 лет назад
too frequent ads in the video.
@danielzewde2233
@danielzewde2233 5 лет назад
Anchi nebershi sew setdagni yinebrew? demts algne belshi atzfegni
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 лет назад
ወይኔ ሰርፀዬ ይገባሃል ቅን ሰው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 лет назад
Serese ye kes lij new yeshin biwedat befelig egru sir enditwedk mareg yichilal.siltanu be min meta
@user-or3on5nh5z
@user-or3on5nh5z 5 лет назад
በእውነቱ ስርፅ ፍሬስነበት እድሜና ት ቴና
@shewayezemaremelaketyasema6784
Seretseye enewedehalen yeshiva gen tewezagebeshe edegemari zefagni
@hawihawi7485
@hawihawi7485 5 лет назад
ውይ፣ስር፡ ስወድህ፣ለየት፣ያልክ፣ ስው፣ነው፣ የሺየም፣ውው፣
@siseysisey767
@siseysisey767 5 лет назад
Well wed yagere lejoch selamachu bezet yeblelegn
@temesgenadugna2250
@temesgenadugna2250 5 лет назад
Ene mlew koy setoch lemndnew yematwadedut andm ken set setn sitaberetata alayehum tikenalachu meselegn enji yeshi bedimts yemititama sew aydelechm endewum muzikan bedemb tawkewalech esuan lemegemgem ewketu yelachihum.
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 5 лет назад
errr yeshi medagnet na mezifen yileyayal .......zefen bikerebish!!
@abebamedia3794
@abebamedia3794 5 лет назад
ውድ ጓደኞቻችን ቻናላችንን በቅን ልብ ጎብኘለት በነፃ ነዉ ያዉ አትከፍሉበት ቤተሰብ እንሁን አርህቡ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 5 лет назад
ለተመልካች ክብር በመስጠት የእንግሊዝኛ ቃላትን ሳትጨምርና ቃለመጠይቁን ሳትበክል ጥርት ባለ አማርኛ ብትናገረውና ብታብራራው ኖሮ እንዴት በአማረና ለአንተም አመኔታ በተሰጠህ፣ ክብር በተቸረህና ዋጋህ በጨመረ ነበር፡፡ አይ ሰርጸ! አንተም እንደነዚያ ከንቱዎች ሆንህ ማለት ነው! የሚሳፍረው የሚያስከብር፣ የሚያስረግመው የሚስመርቅ፣ መጥፎው ጥሩና ሌላም የሚስለው ትውልድ የውድቀት ምልክት ነው፡፡ ስለቋንቋ ጥራት አጠቃቀም ለአንተ የዘፈን ቅላጼን ለምትገመግምና ለምትመዝን መናገር አይቻልም፡፡ የንግግር ጥራት መሰረት ቋንቋን በሌላ ቋንቋ ያውም እንግሊዝ ሀገር ድረስ እየሄዱ መሀይምና የመንገድ አዳሪው እንካን የሚንቃቸውን ጭምር ከሀገር በማምጣት አማርኛን እየበከሉና ስለምን እንደሚናገሩ ግልጽ ሳያደርጉ ማውራት ከአንተ የሚጠበቅ አይደለም፡፡ ወይም ቃለመጠየቁን በእንግሊዝኛ ብታደርጉት መልካም ነበር፡፡ ትንሽ እውቀት አደገኛ መሆኗ የሚታወቅ አንዳንድ የተማርን ነን የሚሉት አማርኛ በሚያወሩበት ጊዜ የሚያስገድዳቸው ሳይኖር ነገር ግን እንግሊዝ ሀገር ድረስ እየሄዱ የተጣለና ተራ ቃላትን እያመጡ ንግግሩን እበከሉ ስለምን እንደሚያወሩ ነገሩ ሳይገባና የነሱም ክብር ሲወርድ የማይገባቸው ደንቀዎሮች ናቸው፡፡ ገደል ግቡ፡፡ ጥራት ማለት ምን ማለት እንደሆነ የማይገባቸው ናቸው የሌላውን ስራ በጥራት ጉድለት ለማጣጣል አማርኛን በተራ የእንግሊዝኛ ቃላት እየበኩ እያወሩ በህዝብ ፊት ሲበላሹ በትዝብት የሚታዩ፡፡
@warka2663
@warka2663 5 лет назад
እኔም ሰርፀ ይህን ያህል አላስፈላጊ የእንግሊዝኛ ቃላትን እያመጣ ሲሰነቅር ሰርፀ መሆኑን ተጠራጥሪያለሁ። በጣም ያሳዝናል። ውብ የሆኑ አቻ የአማርኛ ቃላት እያሉ ባዕድ ቃላትን አምጥቶ መዘብዘብ አላዋቂነት ነው።
@SaraSara-wr3zl
@SaraSara-wr3zl 5 лет назад
እናንተ ደሞ ከሱ በላይ አዋቂ ልሁን አትበል አፍላይ የማይመጡ ብዙ የ አማርኛ ቃላቶቹ አሉ ቋንቋ መግባቢያ ነው
@nadyawollohumanityfirst1370
@nadyawollohumanityfirst1370 5 лет назад
ውይ ይይይይይይ በስመኣም ምንድን ነው ነገር መፈልፈል
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 лет назад
እንደው በምን ልቃረን ነው አይደል 😁😁😁
@haymilal8085
@haymilal8085 5 лет назад
እር ዝም በል ባክክ ስንት ሀገራችን የሚበክል ነገር እያለ ይሄን እንደ ትልቅ ነገር አታካብድ ::
@RealTimeAddis
@RealTimeAddis 5 лет назад
ውድ ቤተሰቦች እስቲ አንዴ ሰብስክራይብ አርጉን፤ ቆመን እንለምናልን በፀባይ :-) ru-vid.com
@mulugetagebre9406
@mulugetagebre9406 5 лет назад
በጣም አሪፍ ውይይት!!
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 Год назад
Not Stevie wonder it's lionel Richie
@inzirt2479
@inzirt2479 5 лет назад
እእእእ ከለር የለውም እደው ዝምብሎ መጨሁ እና መነጥ ነው ለዛሬ አይመጥንም ቀይ ስጥቼሻለሁ በሌላ ዙር አትሞክሪው ሌላው ትልቁ ስትሽ ጂጂን መድፈርሽ
@bero431
@bero431 5 лет назад
I Looooooooooooove Gigiye!!!!!!
@tarikuzkebede3361
@tarikuzkebede3361 5 лет назад
ጂጂ እንኳን መድረክ ላይ እንደዚኽ አትጫወተውም!የሺ በጣም ውብ አድርገሽ ነው የታጫወትሽው!
@gedamgojjamawa2289
@gedamgojjamawa2289 5 лет назад
የሽ?አለሽእዴ?አይቸሽአላዉቅም መችም የኛሰዉ ትንሽ አበጥሲል ወደ አሜሪካ መሮጥይወዳል አችም የሄድሽ መስሎኝነበር፡ አይይይ የሽዬ የሰዉ ዘፈን ባታበላሽ ምነዉ?ሰርጸ ምነዉ ዝምአልክ እየሰማህ ይበቃል አትላትም😀 ሰርጸ ስወድህ እረጋያልክ በዛላይ በእዉቀት የተሞላህ!አድናቂህነኝ
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 лет назад
መሰይ፡የኔምርጥ፡ሰው፡፡ፀጉርሕምንሆኖነውየተመለጠው፡እስኪንገረኝ፡ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@sertsefiresbhat5138
@sertsefiresbhat5138 5 лет назад
ከሠርፀ ፍሬ ስብሐት ================ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ! ለሠጣችሁኝ መልካም አስተያየት፣ ማበረታቻ፣ እርማት እና አድናቆት ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ይህ እንዲኾን ምክንያቱ፣ በጣም የምናከብረው እና የምናደንቀው የዘመናችን ድንቅ ጋዜጠኛ መሣይ ወንድሜነህን ከልብ አመሰግናለሁ። ዝግጅቱን በቴሌቪዥን እስካየው ድረስ ልብ ያላልኩትን የራሴን ችግር ብዙዎቻችሁ ጠቁማችሁኛል። በሚገባም አስተያየታችሁን ተቀብያለሁ። ለቋንቋዬ ጉራማይሌነት ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ። መጥፎ ልማድ ውስጥ እየገባሁ እንደኾነ በግልጽ ተረድቻለሁ። ዕታረማለሁ። በዚህ በኩል የመሣይ የዐማርኛ ጥራት በትልቅ አርኣያነት ሊደነቅ ይገባዋል። የሺ ደም መላሽ፥ አብረን ስለሠራን፤ ለትዝታ እንደበቃን አስባለሁ። ልጅነት ጥሩ ነው፣ ብዙዎቹን ውጣ ውረዶች ቀለል አድርገን እንድናያቸው የረዳን ይመስለኛል።ከትምህርት ቤት ጀምሮ የማደንቀው ጥንካሬሽ፣ ሥራችንን ሥምረት ሰጥቶታል። በዚህ ቃለ መጠይቅ ላይ አብረን አንድ ትዝታ ስለተጋራን ደስ ብሎኛል። ኹላችሁንም ቸርነት ለተመላ ማበረታቻችሁ እና አድናቆታችሁ በጣም አመሠግናችኋለሁ!!! ============== ታኅሣስ ፲፬ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም. ===============
@haymilal8085
@haymilal8085 5 лет назад
ስርፀ አንድ ስፍር ነን ደስ ከሚል family የመጣ የተማር እና ሰው አከባራ ስው ነው እንዳንዴ በምትጠቀመው አማርኛ እኔ በግሌ ተከፍቸ አላቅም ለኔ የበለጠ መልዕክቱ እንዲጠነክር ያድርገዋ በእኔ እይታ: ስለዚክ እኔ ከመጥፎ እይታ አላየውም እና አንት የኛ ምርጥ ነክ እንውድካለን
@mogesregassa9460
@mogesregassa9460 5 лет назад
Ye dro sewoch be abiy zemen kech alu
@woldewolde7481
@woldewolde7481 5 лет назад
የሺዬ ለዛሬ አልተሳካምምም!!!
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 лет назад
ሰርፀ love u
@DAVIDFC1234
@DAVIDFC1234 5 лет назад
Ygebahale enkon dese alhe 🌻🌼🍀🌿🌷🌷🌷🌷
@user-uj4hv8xn8v
@user-uj4hv8xn8v 5 лет назад
የሺ የሀገሬ ልጅ 😘😘😘😘😘😘 ውድድድ በብዙ
@omueman9729
@omueman9729 5 лет назад
.ena degmo y lumamma lji.selhonchi b.kebdawu wudddddd
@user-uj4hv8xn8v
@user-uj4hv8xn8v 5 лет назад
@@omueman9729 😘የሀገር ልጅ 😘😘😘😘😘
@omueman9729
@omueman9729 5 лет назад
@@user-uj4hv8xn8v endat nshe hawanya lumamma lji.nshe..yet sefer 😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-uj4hv8xn8v
@user-uj4hv8xn8v 5 лет назад
@@omueman9729 አዎ 01 የጥሞራ መውጫ
@omueman9729
@omueman9729 5 лет назад
@@user-uj4hv8xn8v arif nwu ena kuteba kadarashu bestejerba ngn ahun gen areb ager ngn
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
ተወዳጆች ምርጦች ናችሁ
@markanchekole9878
@markanchekole9878 5 лет назад
The studio isn't soundproof .
@michaelzerihun2837
@michaelzerihun2837 5 лет назад
Is she singing?
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 5 лет назад
Oh gash he has baby face
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 5 лет назад
የሺ ምን ነካሽ የማይስማማሽን ዘፈን እረ ይደብራል
@baushegebeyaw7614
@baushegebeyaw7614 3 года назад
ኧረ የት እና የት ጂጂየ
@hayatemohammed5841
@hayatemohammed5841 5 лет назад
እዉነትም ጉድፈላ የሽ ዳጥሽዉ ድምፅሽ ይርገበገባል ለዛሬ አልተሣካም
Далее
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 725 тыс.
OBLADAET - BARMAN
03:06
Просмотров 102 тыс.
♥ 49ኛ እንወያይ 0927 58 0758 Telegram &mobile
3:42:49