Тёмный

ልዩ የገና በዓል ዝግጅት ከአርቲስት ጸሐዬ፣ ነዋይ እና ሞገስ ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 2 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 499 тыс.
50% 1

ልዩ የገና በዓል ዝግጅት ከአርቲስት ጸሐዬ፣ ነዋይ እና ሞገስ ጋር የተደረገ ቆይታ
.
ብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያቀረበው የገና በዓል ልዩ ዝግጅት

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 650   
@fatama1233
@fatama1233 5 лет назад
ደስ እሚል ፕሮግራም ነው የትነበርሽ በጣም እማከብርሽ እምወድሽ አስተዋይ ሴት ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 5 лет назад
ወረት የሌለህ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ ጸሃየ ስለ የትነበርሽ ቃላት ስለሚያጥረኝ ምንም ማለት አልችልም ብቻ እግዚያብሄ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ
@alisemir2527
@alisemir2527 5 лет назад
ፀሃይ ዮሀንስ ዘመን የማይሽረው አርቲስት ነው። እንዲሁም ደግሞ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በግል ሕይወቱ ደግሞ እጅግ በጣም መልካም ሰው። እግዚዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад
ለዚህ ፕርግራም አድስ ነኝ ትናንት ነው ባጋጣሚ ያገኘዋችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው ላገር ክብር ያለው በታሪክ የሠማናትን የዱሮዋን ኢትዩጵያ ይሸታል ይመቻችሁ እናመሠግናለን
@federaljobcreation7074
@federaljobcreation7074 5 лет назад
ፀሀዬ ያራዳ ልጅ ዘረኝነት፣ ሌብነት የሌለበት ታመኝ ሆኖ ለህዝብ የሰራ ምርጥ ኢትዮፕያዊ አርአያ ነህ፡፡
@ethiopiabirhan6848
@ethiopiabirhan6848 5 лет назад
Tikikil tsehaye wud ye ethiopia lij💚💛❤
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 5 лет назад
I don't know why people dislike Neway. He's one of the most gifted artists. He has contributed what he could to Art and Ethiopia. He should be respected regardless of political opinions and differences. Let's not judge. ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር!
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 5 лет назад
ሰላም አይለይን ዋው የት ነበርሽ ልበብርሀንዋ እንቁ ድምፅሽ ሲያምር
@abidemissie1809
@abidemissie1809 5 лет назад
ብትሰሙ ብትሰሙ የማትሰለቹ የድሮ ዘፋኞች ፀሀዬ ንዋይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@adeytv2197
@adeytv2197 5 лет назад
የበአል ፕሮግራሞቻችሁ ሁሌም ምርጥ ምርጥ ናችው በተረፈ የብዙ እንቁ ማህበራዊ እሴቶች ባለቤት የሆነችው ኢትዮጽያ ሰላሟ ተመልሶ ማየት ህልሜ ነው ሰላም ይብዛላቹ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 лет назад
Tsighy Yohans......Be matemu yenore mirte Ethiopiawe....Love you the bottom of my heart.....
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 лет назад
ኢትዮጵያ ሲባል እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤😘😘እመቤቴ ሀገሬን ጠብቂልኝ😭😭
@beletetesfaye5488
@beletetesfaye5488 5 лет назад
ሁሉም ነገር በቦታው በባለሙያው ሲሰራ ለልብ ሀሴት ለመንፈስ እርካታ በስሜት የሚያስዋኝ ይሆናል፡፡ ረጅም ዕድሜ ጤናና ሰላሙን ፈጣሪ ያጎናጽፋችሁ ፡፡ ተባረኩ፡፡
@abdoulnouray5151
@abdoulnouray5151 4 года назад
በሙያችሁ ሁላችሁም የአገር ኩራታ ናችሁና አኮራችሁን ኩራትም ይገባችሃል በጣም በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! ሁላችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!! እችን በጣም ለምንወዳትና የምንሳሳላ እንድሁም ሳይማር ያስተማረን ሕዝቦችዋን በሰላም በፍቅር በአንድነት ያኑርልን!!!
@marthat6031
@marthat6031 5 лет назад
ጥሩ ጊዜ ደስ የሚል ዘመን ነበር እንኳንም የናንተ ዘመን ትውልድ ሆንኩ የኔ ምርጦች
@berhanumarut3180
@berhanumarut3180 5 лет назад
አባቶቻችን ይህን ያንን አርገው አገራችንን ባህላችንን አቆዩልን የምንለው እንደዚህ ያሉ ጀግኖች ስለነበሩ ነው ፀሀዬ የማይለዋወጥ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ የትነበርሽ ብርቅዬዋ ያገሬ ልጅ አከብርሻለሁ ሁላችሁም ተባረኩ !!
@abmo321
@abmo321 5 лет назад
ፕሮፌሰር መስፍን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ:: ራሄል ገራሚ ድምፅ ነው ያላት :: ነዋይ ፀሐይ ሞገስ እና የትነበርሽ እናመሰግናለን :: ብሬ በርታልን ::
@user-oi9tg6iy3v
@user-oi9tg6iy3v 5 лет назад
የትዬ የእኔ እናት ወነትም የትነበርሽ እ/ር እረዥም እድሜ ብሬ በጣም ነው የማደንቀህ እ/ር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ በርታ ወንድሜ
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 5 лет назад
I have no words to express my feeling about this amazing program. I LOVE YOU ALL!!!!! TSehaye,Neway, Moges YETNebersh, Rahel. instrument players.every one on that show...WOW WOW WOW!!!!!
@selammarkan9369
@selammarkan9369 5 лет назад
Metoch edema Tena yesetelll
@weldegergismikaele1210
@weldegergismikaele1210 5 лет назад
መቻቻል መከባበር አብሮ መብላት ቀረ እድሜ ለዘረኞች አምላክ አንድነታችንን ይመልሰልን አሜን መልካም በዓል
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 лет назад
🏆🇪🇹🙏🇨🇦 የትነበርሽ እውነትም የትነበርሽ !!!!! ጀግና ነሽ :: እውነተኛ ጀግና !!!!!! ብዙዎቻችን ጀግና የሚመስለን ቶክሶ ብዙዎችን የገደለ የሚመስለን ሰዎች አለን ::: ግን ጀግና ማለት እኮ አብይ አህመድ ነው :: ጀግና ማለት እራስን አሳልፎ መስጠት :: ጀግና ማለት እየቀለጡ ለሌሎች መብራት መሆን ነው :: ጀግና ማለት ፍቅር የሆነ ሰው ነው :: ጀግና ማለት እየተረገጡ ለሰዎች መንገድ መሆን ነው :: 🇪🇹🏆🙏🇨🇦
@hananhana8134
@hananhana8134 5 лет назад
ንዋይ እግዚሐብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ዘመን የማይሽረው ድምፅ ከመላው ቤተሰብክ ምርጥ መምህር ኑርልን ዋዉ ዋዉ ነዋዬ ኑርልን
@user-og9xc1vb1s
@user-og9xc1vb1s 5 лет назад
ዋው ነው በጣም ምርጥ ዝግጅት እናት አገር ሁሌም ሰላሟ ይብዛልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤⛪👏
@user-jn5hw7xj9i
@user-jn5hw7xj9i 5 лет назад
በእውነት ኢትዮጵያዊት ስለሆንሽ እኛ እድለኞች ነን የትነበርሽ ደምሽ ደሜ ሀገራሽ ሀገሬ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነይ እሱ የፍጥረታት አምላክ ይጠብቅሽ የወለደሻቸው ይባረኩ እዴሜን ከጤና ጋር የምትወጃት ሀገራሽ ሁሌም ከአንቺ ገራ ነት እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላቹም ስለ ሀገራችን ለከፍላችሁት ዋጋ ኢትዮጵያን የፈጣራት አምላክ ይጠብቅት።
@arsemaregas6816
@arsemaregas6816 5 лет назад
አሜን ጤናን ከእድሜ ጋር ጌታ ያድላት
@debebewondwosen6244
@debebewondwosen6244 5 лет назад
እውነት ሰላሙን ያብዛልን እንዴት እንደሚያምርብን
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 лет назад
Amen amen ygebatal den set Nat 💜
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 5 лет назад
ለወጣት እህታችን እጅግ የሚያስደንቅ ድምጽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ለወጣቱ ትውልድ ከገጠር እስከ ከተማ አርቲስስቶቻችን ፍቅር ዝሩ።ጥላቻ ሲስበከለት ለቆየው ፍቅር ይስበክለት ።
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
የአሁኑ ትውልድ የቀን ጅብ ነው ፍቅር አይወድላቸውም
@fikirtejemaneh1361
@fikirtejemaneh1361 5 лет назад
በትዝታ ወደ ኋላ መላስችሁኝ እኮ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 5 лет назад
ዋው ዛሬ ገና ምርጥ የገና በአልን ፕሮግራም አየሁ በጣም ደስ በሚል አገላለፅ ነው መድረኩን ስትመራው የነበረው ለእናት የት ነበርሽ በእውነት ትልቅ ኬብር አለኝ ለደካሞች ጉልበት ተስፉ ለቆረጡ ተስፋቸው ብርታት ጉልበታችን ነሽ ከምለው በላይ የምትወደጂ የምትከበሪ የምትመሰገኚ ሰው ነሽ እኔ አንቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ከሙሉ ጤንት እረጂም እድሜ ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ
@alisemir2527
@alisemir2527 5 лет назад
ንዋይ ደበበ በጣም ትሁትና ቅን ሰው ነው። ሁልጊዜ ሌላውን ከፍ ራሱን ደግሞ ዝቅ ሲያደርግ ነው የሚታየው። ዘመንህ የተባረከ ይሁን። ለምን ግን ታማኝ በየነን ይቅርታ መጠየቅ እንዳስፈለገህ አይገባኝም። ምንም የሰራኸው ስሕተት አልነበረም። ያን ያህል መሽቆጥቆጥ አልነበረብህም። እነሱ እነማን ናቸው አንተን ይቅርታ የሚያስጠይቁ ጏደኝነት ከሆነ እኩልና የጋራ ነው።
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 лет назад
ይቅርታ መጠየቅ እኮ ስብእና ነው ምን ችግር ኣለው
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 5 лет назад
ስለ ፕሮግራሙ ቃላት የለኝም ! ከቦታው የሆነ ከፍታ ያለው በቃ ! ሰላምን , ክርስቶስን ,ፍቅርን ወዳጅነትን , በሙያ (በስራ) ማክበርን , መከበርን , የትውልድ ቅብብሎሽን , እንደ ሀገር ማሰብን ኧረ ምኑ ተዘርዝሮ ሀገሬን በጥበብ ! በጣም ያምራል ! አሉባልታ ሰልችቶን ነበር
@hanaenahaymi1158
@hanaenahaymi1158 5 лет назад
እደው እግዚአብሔር ይስጥሽ የልቤን ተናገርሽው ሁሉም ነገሩ ለዛ ያለው ጣምናው ሁሉ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን የሚል ዝግጅት
@Rasdashen1
@Rasdashen1 5 лет назад
"የክብሬ መመኪያ" my # 1 favourate music when I think about my country. Thank you Neway for such wonderful music. ባለውለታችን ነህ።
@bellatasama8489
@bellatasama8489 5 лет назад
ፀሀዬ የኔውድ አረወይኔ የሳለፍኩት ጊዜ እናንተ የአትዬጵያ ምርጦች ምነው የትምዬ አረጋሀኝን እነኤፍሬምን ብትጨምሪ ፀሀይዬ የኔውድ የዱሮ ዘፈን እርጋታው ለዘው አድሜኔ ጤና ይስጥህ
@selamselam7658
@selamselam7658 5 лет назад
እንዴኔ የትነበርሽን የሚወዳት እስኪ ላይክ
@alemeden22
@alemeden22 5 лет назад
የትነበርሽዬ የኔ ቆንጆ ያንቺ ነገር ከቃላት በላይ ስለሆነብኝ እኔ የምልሽ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር አምላክን ዘመንሽን ይባርክልሽ።
@flowerhadraa2258
@flowerhadraa2258 5 лет назад
ፋናዎች በጣም ልዩ ልዩ ፕርግራም ነው በርቱ አርቲስቶች ባንዶቹም ልዩ ናቹ የትነበርሽ ንጉሴ እድሜሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ💝💝💝
@mesrakberihun7978
@mesrakberihun7978 5 лет назад
እሚገርም ፕሮግራም ነው ፕሮፌሰር እንኳን ደስ አለዎት ቀሪ ዘመኖትን እ/ር ይባርክሎት የት ነበርሽ በሚገርም ሁኔታ ልብሽን እወደዋለሁ እምታኮሪ ያገሬ ሴት ሁላቹሁም ጌታ ይባርካቹ!
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 года назад
ነዋይ አስለቀስከኝ❤😭😭😭😭የኔ ሀገር😭😭😭እምዬ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fahmiomer4014
@fahmiomer4014 5 лет назад
የትነበርሽ ክሩ ኢትዮጵያዊት ናት ኑሪልን አላህ እድሜ ይስጥሽ ።
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 года назад
አሚን🙏
@wendwesenfetene9424
@wendwesenfetene9424 5 лет назад
ዋውውው የኔ እናት ተባረኪ በጣም ታምሪያለሽ የሚገርም የምወደውን የጸሀዬን ዘፈን ይባስ ባንቺ ላይ ወደድኩት
@user-kb6bk7np2f
@user-kb6bk7np2f 5 лет назад
ንዋይ አንተ የጥላሁን ምትክ ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ።ለእኔ አንደኛ ነህ አመሰግነዋለሁ ።
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 лет назад
Eneme le Neway leyu fikre alege edme ystew enku new ❤
@hiwotfitsum7615
@hiwotfitsum7615 5 лет назад
betam betam
@tgtilahum9915
@tgtilahum9915 5 лет назад
ዋው ስታምሩ የትነበርሽ እግዚአብሔር የልብ ብርሀን ነው የስጠሽ ሰላምሽ ይብዛ
@evaaragie4270
@evaaragie4270 5 лет назад
Omg! I love all those old songs! Especially Neway’s yefikir memekia hagere nat habte! Firewa kelebe,esey eseye esey! Ufffffff💚💛❤️
@sofifamily
@sofifamily 5 лет назад
ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ምድር ETHIOPIA PROMISE LAND 💚💛❤👏
@azebtefera6704
@azebtefera6704 5 лет назад
በጣም የሚመስጥ ልዩና ውብ የበዓል ዝግጅት እ/ር ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
ሥለ ዘፈነች ነዉ እግዚአብሄር ይሥጥልን የምትሏት አደበት ያለዉ ሁሉ ለእግዚአብሄር ክብር ይዘምር
@Canada4548
@Canada4548 5 лет назад
Many happy tears were shed during this Gena program in a beautiful place..... Let's all pray for our country ( Rahel you are rock girl we love you so much)
@mikeweldu8116
@mikeweldu8116 4 года назад
ፀሃየ ዮሃንስ ውስጤ ኮ ነህ! የትነብርሽ ደግሞ ከሴቶች ብቻ ሳይ ሆን ከሰው በላይ ነሽ! እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።!
@user-nh6vb2vg2t
@user-nh6vb2vg2t 5 лет назад
የኔ እናት አች እኮ ወንቅሸት ገብሬል ብትሄጅ አይንሺ ይገለጣል ማር ሥመምወድሺ ነው ማር
@josiman1636
@josiman1636 5 лет назад
i love you so much Tsehaye yohanes when i was tennerage, i was hearing this song so now i remmember my childhood....
@Etsegi7
@Etsegi7 5 лет назад
Yetnebersh you can sing , talk , teach ...... I never ever see a women like you. God bless u and ur family.
@abelabi6782
@abelabi6782 5 лет назад
Yetnebershi i love you so so so so match......... from 🇸🇪🇪🇷
@tekleyohannes7834
@tekleyohannes7834 5 лет назад
እናመሰግናለን ሁላችሁም። በጣም የገረመኝ የንዋይ ግጥሞቹ ነዉ ዉስጤን አላወሰው ጀግና ብዬአለሁ። ይቅርታክን ባንቀበል ይገርማል እንዲያውም ከአንተ በላይ እኝነን ተጠቃሚ እባክህ ታስፈልገናለ።የገረመኝ ነገር ቢኖር ዘፈንህን የምችለው መስሎኝ ለካ እስከዛሬ ድረስ የእኔ ዘፈን ሌላ ነበር። ሕዝቤ ቅጠሉ ገበሬዉ ነጋዴው ታናሽ ታላቅ እናት አባት ሀገራችን ለሚጠብቁ ወደ አምላካችሁ ለሚጸልዩ ለተራቡ ለታሰሩ ለመሬቷ ለቅጠሉ የፍቅር የሰላም የጤና ዘመን ያምጣልን መንግሥታችንን ይጠብቅልን።
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 5 лет назад
Wow very good program everyone God bless you
@tedrosmehari2605
@tedrosmehari2605 5 лет назад
መልካም የገና በኣል ለመላው የኢትዮጲያና የኤርትራ ህዝቦች ይሁንልን ። መጪው ዘመን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመተጋገዝ ያርግልን ፈጣሪ ። መጎስ በጣም በጣም ሲበዛ ድምፅክ ኣሪፍ ነው ብቻ ኣይገልፀውም ። በተረፈ መጪው ዘመን በሰላም በጤና ፣ ክፉውን በደጉ ፣ ጥላቻን በፍቅር ፣ ሃዘንን በደስታ ተቀይሮ የምናይበት ይሁንልን ። ኣሜን ።
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 5 лет назад
Amen 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 5 лет назад
ሁፍፍ ፀሀዬንና ነዋይን በጣም ነው የምዋዳቸው
@ethioweekly1280
@ethioweekly1280 5 лет назад
ደሞዝ ይሙት ፀሐዬ , ንዋይ ፋሲል ደግና አሳኝ ሩሩ ሰዎች ናቸው ::
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 5 лет назад
የትነበርሽ ጀግናዋ ፅኑዋ ሴት😍💚💛❤️
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 лет назад
Yes nate mirt yetnebersh
@yadamawachole557
@yadamawachole557 5 лет назад
ፍቅር ስጠን ምናለ ይሄ ዘር የሚባል ነገር ቢጠፋ ሃገሬን ጠብቅልኝ ጌታ ኣንድ ኣርገን
@user-hi9xf3gk1i
@user-hi9xf3gk1i 5 лет назад
እንደው ስወድክ እኮ ፀሐዬ እድሜና ጤና ተመኘውልክ ሁሉ ነገር ያምርብካል😍😍😍
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 лет назад
ራሄል ምርጥ ሴት ሴት በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 года назад
I have big respect for Tsehay Yohannes. Thank you
@alemmedia4281
@alemmedia4281 5 лет назад
ንዋይ ጸሀይ የትነበርሽ ከልቤ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
@romanmekonnen4249
@romanmekonnen4249 5 лет назад
Long live for Dr Abiy and Team lemma.love u yetnebersh
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 5 лет назад
I am from Eritrea but love you Ethiopia people 🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎤🎤🎤🥁🎷🎷🎷🎷🎷
@addi3531
@addi3531 5 лет назад
በእናታቹ ላይክ ግጩኝ ይህ ፕሮግራም ደስ ስላለኝ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
ዘፈን በእናንተ ጊዜ ተዘፈነ ቢባል ማጋነን አይሆንብኝም በአሁኑ ሰአት እና በዘጠናዎቹ ከወጡትና ሌሎች በአሁኑ ካሉት አዲስ አርቲስቶች አንዳንድ መልካም ዘፍኞች ምናልባት ይኖራሉ በአሁኑ ሰአት ግን ከምዘፍኑት ጩኽት ብቻ ብዬ ልናገር አልዋሸውም
@rutheshete2400
@rutheshete2400 5 лет назад
Old song!! Waw takes me back long ago, supreb! Stay blessed.
@user-du8sv6ls4q
@user-du8sv6ls4q 5 лет назад
በጣም ጆሮ ማበላሸት እና መደናቆር ሆነብን እኩ
@user-oy4ke3jp9l
@user-oy4ke3jp9l 5 лет назад
የት ነበርሽ አካል ጉዳኝነት ማለት በሌላ መልኩ ሒወትን መኖር መሆኑን ያስመስከረች ጀግና ልበ ብርሀን እድሜ ይስጥሽ ብሬ ፕሮግራሙ ደስ ይላል ድምፃዊያኗ በርቺ ድምፅሽ በጣም ያምራል
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 лет назад
Btame E/R lebwan bebrhane ymolalat set yetnbersh Nat edmena tenants ystat yega enku Nat
@adicho5964
@adicho5964 2 года назад
Timeless Music and Musicians. I am proud of all
@danieldagnew9789
@danieldagnew9789 5 лет назад
በእውነት በጣም ደስ ነው የምትሉት ፍቅር በእናንተ ግዜ የቀረ ይመስለኛል ሞጎሴ የሰው ማኛ ጸሀዬ የውሀንስ እውነትም ጸሀዬ ነዋይ የሰው መልከመልካም የሚገርመው ስም መልአክ ያወጣዋል ይባል የለ እስከነስማችሁ ነው ምታምሩት
@bluecity4322
@bluecity4322 5 лет назад
This is the best ever Holiday program, I truly love it ..
@mamelove4410
@mamelove4410 5 лет назад
ውይ ዘፈን ድሮ ቀረ አቤት ድምፃችሁ እዳለ ነው እኮ
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 5 лет назад
ፀሐይ ሁሌም እንወድካለን ፍቅረኛዬን አስታወስከኝ ወይ ልጅነት ይህንን ዘፈን ሲጋብዘኝ ያለቅስ ነበር ዛሬ የት ላግኘው የሰው ባል ሆኗል ❤ሁሌም አስበዋለው
@amethiopianandiloveethiopi6459
ምርጥ የእትዮጵያን ፈርጦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💖👈
@ናኒቾብሩክ
@ናኒቾብሩክ 5 лет назад
ምን ማለት ሁሉ እንዳለብኝ አላውቅም ይህ የፍጣሪ ስጦታ ነው እውነት ምሳሊዪ ብቻ ሳትሆኚ ከዛም በላይ ቃልአጠቃቀም ሃሳብሽን የምትገላጪበት መንገድ መታደል እንጂ ሊላ ምን ይባላል እንኮን የሃገሪ ልጅ ሆንሽ አድሚ ዘምንሽ ፍጣሪ ይባርክልሽ ሪቾ ከሁሉም እችን ከመሰለች ጀግና ፈት መቀመጥሽ በራሱ እውነት መታደል ነው ምንም ማለት አይጠበቅብኝም ትችያለሽ በጣም
@user-mf8of3sx5s
@user-mf8of3sx5s 5 лет назад
በሂወት ዘመናችሁ ሁሉ ደስ ይበላችሁ እናንተ የታሪክ ማህደር ናችሁ ዛሬም ወደፊትም ፀሀየ ዉድድድድድ በማያልቀዉ ወንድምክ መዝሙር ዮሐንስን ምነው ያን የመሰለ ድምፅ ይዘክ ጠፍህ በልልኝ 😍
@MsLidkid
@MsLidkid 5 лет назад
የአንድ ሰዓት ፕሮግራም 10 ደቂቃ የሞላ ሳይመስል ደስስስ እያለኝ አለቀ፡፡ ያልተንዛዛ፡፡ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የቲ ❤️❤️❤️
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
የት ነበርሽ ልበ ብሩህ መልካም አሳቢ መልካም ተናገር የኔ ቅን ስወድሽ ለሴቶች ኩራታችን ነሽ ተባረኪ
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 лет назад
Amen amen tbareklen
@TeddyBelete363
@TeddyBelete363 5 лет назад
ፀሀዬ በቃ እንደ ስምህ ፀሀይ የሆንክ ከነፈሰው ጋር የማትነፍስ የክፍለ ዘመኑ ልዩዬ ነህ በቃ የምር ወድሀለሁ በጣም አከብርሀለሁ …..
@huballahshedid5270
@huballahshedid5270 5 лет назад
እምዬኢትዮጵያዬ ውድድ ነው ማረግሽ:: !! የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሠው የጎዳሽ ይጎዳ ተፈጥሮ ትውቀሠው!! ጥላሁን ገሠሠ ስለ ሀገሩ ካዜመው
@hananhana8134
@hananhana8134 5 лет назад
ዋው እግዚሐብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች
@user-bl2lq9rb8p
@user-bl2lq9rb8p 5 лет назад
Dr መስፍን አርአያ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እንዲስጥህ ልባዊ ምኞቴ ነው የኢትዮጵያ አለኝታ ነህ ብዙ ደክተሮችን ትክትህልናል መሽለም ሲያንስህ ነው ስላንተ ብዙ ማለት ይቻላል አላህ ይተብቅህ የትነበርሽብ ንጉሴ ድምጽሽ በጣም ድስ ይላል ጅግና ሴት ነሽ
@ganzabgg9639
@ganzabgg9639 5 лет назад
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@menderin4228
@menderin4228 5 лет назад
ፅድ.................,..ት ያለና እንከን የማይወጣለት ምርጥ ፕሮግራም ቀጥልበት ብሬ
@habtamutegegne7603
@habtamutegegne7603 5 лет назад
Where have you been Yetnebresh? You can sing and you can give life to music.
@edeltesfu7691
@edeltesfu7691 5 лет назад
Am soo excited to the extreme and no word's to express how could I explain my feelings for this program but I just only to say .....please bireman make a permanent program with legends because most of Ethiopians need this kind of memorable program💕👏👏👏
@fy5976
@fy5976 5 лет назад
I enjoyed this Wonderful program with best all time Ethiopian songs. Big applaud for all of you. የሀገሬ አፈር ይብላኝ....
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 5 лет назад
I am from Eritrea but love you neway debebe❤🎤tsehaye yohannes ❤🎤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 5 лет назад
Amazing program ever I respec all of you 👌👌👌👍👍👍❤❤❤ Bre good job👍👍
@fira9631
@fira9631 5 лет назад
የት ነበር የሴቶች ኩራት የኛ ልበ ብሩህ እድሜሽን ያርዝመው🙏 💚💛❤
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 лет назад
Amen amen
@mimik1569
@mimik1569 5 лет назад
I don’t have a word she is so beautiful and smart 💚💛❤️
@metatadesse106
@metatadesse106 5 лет назад
Thank you so much to all of you. Dr. Mesfin. & Yetenebershe , you are the best role models for our children as a good citizens of an Ethiopian. Dr. Mesfin, you are a man with a good heart with many talent and tried to make a difference , you're humorous character, integrity, kindness and great achievement in all aspects of life's , so you deserve to be honored, congratulations!!! Eleleleleleke
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 5 лет назад
ሰላም አይለየን ፍቅር አይለየን አምላኬ ሆይ ባርክልን ኢትዮጵያን ያላንተ ማን አለን
@diakonkinde
@diakonkinde 5 лет назад
የሀገሬ ልጆችን ክፉ አይንካችሁ
@hannag2553
@hannag2553 5 лет назад
ውይ እግዚአብሔር ከልባችን ለኢትዮጵያ የውነተኛ ፍቅር ስጠን ከስሜታዊነት አውጣን አሜንንንንን
@fatmaadem860
@fatmaadem860 5 лет назад
የትነበረሽ የሴቱች ተምሳሊትነሽ
@negasitewelda1060
@negasitewelda1060 5 лет назад
Eni kalat yelnim araya nensh leni edit kanqsh des ylyenal
@mdzinet5660
@mdzinet5660 4 года назад
መብሬ
@mdzinet5660
@mdzinet5660 4 года назад
አማረኛ
@AbetuMarenyikerbelen
@AbetuMarenyikerbelen 5 лет назад
የትነበርሽ ፍፁም ኢትዮጵያዊ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ .
@iftibffhgdtgf8251
@iftibffhgdtgf8251 4 года назад
በእውነት ለናዝህ ቦታ ያስፈልጉናል!! እንደቅርስ መታያት ያለበቸው አርትስቶች ናቸው።
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 лет назад
ፀሐዬ፡የኔ፡መርጥሰው፡ግዜና፡ዘመን፡የማይቀይርሕ፡ምርጥ፡ኢትዮጲያዊ፡
@belayneshbelaynesh2205
@belayneshbelaynesh2205 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅራችንን ያብዛው የትነበር ጀግናነሽ ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሁን በዘር በአይማኖት ለሚባሉትም ልቦና ይስጣቸው
@girmatube551
@girmatube551 5 лет назад
Wow Fana thank you! Ethiopia will be great again as it's past! !
@genifikirmakiduyene6518
@genifikirmakiduyene6518 5 лет назад
አሜን! ሰላም አይለየን ፍቅር አይለየን. 🇪🇹❤ አምላክ ሆይ ባርክልን ኢትዮጵያን.
@user-pz4jm6rt4b
@user-pz4jm6rt4b 5 лет назад
አንቺ አንቺ ልበ ብሩ አንቺ አንቺ የትነበር አንቺ የሴት ጀግና የኔ አርበኛ ነሽ እወድሻለው
@isayasbiniyam7626
@isayasbiniyam7626 5 лет назад
ከህ ፕሮግራም ውስጥ የሁሉም አድናቂ ነኝ በተለይ የት ነበር ስወድሽ በመቀጠል ሁሌም በጣም የማደንቃችሁና በጣም የምወዳችሁ ነዋየና ፀሀየ ደግሞ የች ወጣት እሴት ራሄሌ የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ በእውነት በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ፕሮግራም አዘጋጁ ልጅም ምርጥ ጋዜጠኛና በጣም የሚያቀርባቸእን እንግዶች ጠንቅቆ የሚያውቅ ምርጥ ልጅ ነው
@almazngatu5511
@almazngatu5511 5 лет назад
Old is gold... yelal frenju
@weldegergismikaele1210
@weldegergismikaele1210 5 лет назад
የት ነበርሸ በእውነት የኢትዮ የሰላም አምባሳደር ነች ጌታ እድሜና ጤና ይሰጥሸ እንወድሻለለን
Далее
Standoff 2 is a true horror! #standoff #horror #meme
00:13