Тёмный

ሜላት ነብዩ ማርያም ትቅረብሽ Hanna Yohannes: Melat Nebiyu 

Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Подписаться 384 тыс.
Просмотров 588 тыс.
50% 1

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Развлечения

Опубликовано:

 

17 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
እመቤቴ ትቅረባት ሀኔ ምርጥ ኢትዮጵያኖች ናቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️❗️
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
አሜን🙏💚💛❤️
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
@@mokaruth6301 🙏💚💛❤️💯👍
@ZxcWert-de5er
@ZxcWert-de5er Год назад
እመቤበሰላምትገላግልሽ
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Год назад
እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
@@ZxcWert-de5er አሜን 🙏💚💛❤️💯👍
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Год назад
ኩሩ ወግ እና ባህል አለን ልንኮራበት ይገባል ። እመብርሀን ትቅረብሽ ሜሉዬ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Год назад
የሆድሽን በእጂሽ እቀፊ እርግዝናዋ ሲያምር ማአሻላህ❤
@TiruB
@TiruB Год назад
የመዳም ቅመሞች ውድ እህቶቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ለዚህ ክብርም ያብቃነ በርቱ የኔ ብርቱወች ጠንካራ እንቁና ውብ እህቶቸ❤
@BetiyeMulugeta-wj9tr
@BetiyeMulugeta-wj9tr Год назад
❤❤❤𝑨𝒎𝒆𝒆𝒏
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
Amen🙏💚💛❤️
@ffgtt6yyy598
@ffgtt6yyy598 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@selamawetgatahew3003
@selamawetgatahew3003 Год назад
ዐ😂​@@BetiyeMulugeta-wj9tr ❤
@zemzem5714
@zemzem5714 Год назад
አሚን
@WiaTube770
@WiaTube770 Год назад
የስደት እህቶቼ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Год назад
😂😂😂 ገንፎ እየበሉ ነው 😂 ለምን አትሄጅም ገንፎ እየበሉ ነው ለምን አትሄጅም 😂 ለወንዶች አይፈቀድልንም መግባት Baby Shower ውስጥ
@user-vn2kr5sj1x
@user-vn2kr5sj1x Год назад
አሜንንንንን ።❤❤❤
@tebabe
@tebabe Год назад
ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን እኛ ስደተኞች 😭😭😭 አሚን በሉ እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ😘🍓
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 Год назад
አሜን❤🎉
@Book-we9vr
@Book-we9vr Год назад
አሚንአሚንአሚን
@Tigist635
@Tigist635 Год назад
AmenAmenn
@dubaiuae6432
@dubaiuae6432 Год назад
ሊንክሽን
@tebabe
@tebabe Год назад
@@dubaiuae6432 ፕሮፍይሌን ስትነኪው ያስገባሻል እማ
@FirehiwetTadesse-gs6pg
@FirehiwetTadesse-gs6pg Год назад
ዋውውው የሚገርም ኢትዮጵያነታችንን አሳያችሁን በጣም ደስ ትላላችሁ ሀኒዬ አንችን ደሞ በጣም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥ አከበርኩሽ ሜላትዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ባጠቃላይ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ኑሮል
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
ዊ ደስ ስትሉ በማረያም❤❤❤ሜሉ በ ጣም ነዉ ምወዳት እመቤቱ በሰላም ትገላግልሽ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 💝🇪🇹💘💘
@Elhame-vd7ve
@Elhame-vd7ve Год назад
አሚንንንንንንንንንንንንያረብ❤❤❤❤❤❤❤
@Abenezer653
@Abenezer653 Год назад
ጨዋዊነት የተላበሰ የባለማህተቦቹ ወግ እነዲህ ነው ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ እና ሀገር ወዳዶ ቆንጆ ሜላትዬ ሁላችሁም ታምራላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
@eldaworld1829
@eldaworld1829 Год назад
Atashkabchi
@mekdessolomon-rj6on
@mekdessolomon-rj6on Год назад
atashkabch mnw akateleshi ewnet nw yebale mahtebochu weg nw
@mekdessolomon-rj6on
@mekdessolomon-rj6on Год назад
ewnet nw
@Abenezer653
@Abenezer653 10 месяцев назад
@@eldaworld1829 መለካም ኮመንት ያማችሀል አይደል በሰድባት ኖሮ ላይክ ታደረረጊኝ ነበር ስድብ የአጋንቶችን ነወረ ባለማህተቦች አንሳደብም ክብር ለመድሐንያለም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
እሠይ እመብርሀን በሠላም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልኝ ማርያም ትቅረብሽ
@marimasd6628
@marimasd6628 Год назад
የኢትዮጲያ እንስቶች ስታስቀኑ ከቁጥር አያጉድላቹ ማሮች ናቹ ሜሉዬ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 💞🥰💞🥰💞💞💞💞💞🥰🥰🥰💞💞🥰🥰💞🥰💞🥰💞🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
የሀኒቾ የውሽት ነውደ😢😢ሀኒ በጣም እንወዲሻለን ይቅርታ ልትይን ይገባል
@meseretjote1761
@meseretjote1761 Год назад
በጣም ማስታወቂያ ከሆነ በስርአቱ ማስታወቅ ምነው ወረደች ሀና እራሱ 😏😏😏😏
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ለተማልካች ክብር የላትም ከምር የሰውልጅ ክብር አለው ለመስታዋቂያ ነው አትለንም እንዴ ስጀማር ባል የታላትናነው ሰዉየው ጥሎት ሄዶወል መሰለኝ 😅
@queenqueen73
@queenqueen73 Год назад
Ayi minalbat yih yekoye lihon yichilal
@ameleworkkibret3866
@ameleworkkibret3866 Год назад
ሆዷ ወርዷል የደረሰች እርጉዝ ናት ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ በቅርቡ ማርያም ትቅረብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ አሜን❤❤❤
@user-gy8rx6yz3m
@user-gy8rx6yz3m Год назад
እሰይ ማርያም ትቅረብሽ እኅታችን ዋው ስታምሩ ኢትዮጵያዊ ቷ በኢትዮጵያ 🎉❤
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
ጌታ ኢየሱስ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ የኔ ቆንጆ 🙏
@merima7930
@merima7930 Год назад
አሜን❤❤❤❤
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 Год назад
ቅድስ እሩፋኤል ፈታሂ መሀፀን የሰውንም የእሰሳትንም የሚፈታ እሱ ይፋታሽ ብናውቅና ብንፀልየው መልካ ሩፋኤል እየተፀለየ በፀሎት ውሀ እየታጠበች እየጠጣች የተባረከ ልጀ ለቤተሰቡም ለሀገርም የሚጠቅም እዲሆን ፣
@bezanehgirma7664
@bezanehgirma7664 Год назад
ay pente beqa hule merebesh bemayagebaw gebeto anchinem mariyam teqerebeshe bezum atenadeji eshi endehe lemebal memeret yasefelegewal yene kentu
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
​@@netsanettadessefulle1059 እኔሁሌ ማታ 3ሰአት ነው እምፀልየው ውሃ አዘጋጅቼ መልኩን መፀለይ ከአጋንንት እስራት ከሰላቢ ይጠብቀናል ለነፍሰጡር ሴቶች ደሞ ቅርብነው ይደርስላቸዋል መልኩን ሁሌ ቢፀልዩ ቅዱስሩፋኤል ምልጃው አይለየን
@tsion797
@tsion797 Год назад
​@@bezanehgirma7664 menewe aganeneteshe tenechacha kedusune medehanete heyewete yehonewen seme eyesusen seteseme taotame
@user-vl3by5ns1p
@user-vl3by5ns1p Год назад
❤❤❤❤❤ማሻአላህ ስታምሩ ደሞቸ ሜሉ እህታችን አላህ በሠላም ይገልግልሺ ሀኒቾ የሁሉም ድምቀት እኮ ነሺ❤❤❤❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Hani tedergolat anebere yetede ergizinaw?
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s Год назад
​@@nejatali7088የኔም ጥያቄነው
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Год назад
​@@nejatali7088 ፌክ ነው የሀና 😅
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
@@bezagirma9544 wiy endet desbilogn neber demo hanish aregezech biye mawrate!!!!! Betam yasiksl 😆 🤣
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Год назад
@@nejatali7088 ሁላችንም ደስ ብሎን ነበር ለካ ጨርቅ ነበር የተረገዘው😀
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Год назад
እመቤቴ እናታችን ማርያምዬ እቅፍ ደግፍ አርጋሽ በስላም ትፍታሽ ሜላትዬ እነወድሻለን የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Год назад
ሚሎዬ በስላም ተግላግሽ በስላም እቀፎ የኔ አስተዋይ የኔ ቅን የኔ መልካም ደግሴት ❤️🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@Hyab_ye_mami
@Hyab_ye_mami Год назад
ይሄ ዘመ ን አመጣሽ አማረብኝ ብለው የውጭ ስርአት እየተከተሉ baby shawer ሚባል ነገራቸው ያናድደኝ ነበር በቃ ይሄ ነው የኢትዮጵያዊ ስርአት ተባረኩ ሜሉየ የአጥር ወፍ አትስማሽ ወልደሽ ሳሚ❤😊
@BirukTube5335
@BirukTube5335 Год назад
የስደት እህቶቼ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💝💝💝💝💘💜💋
@aberudemirew7459
@aberudemirew7459 Год назад
Amen 🙏
@aleenyaloo8777
@aleenyaloo8777 Год назад
አሜኖ
@tebabe
@tebabe Год назад
አሚን😭
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
አሜን.አሜንእህቴ🙏🙏
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Год назад
Amen Amen Amen
@peacetube1099
@peacetube1099 Год назад
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እንዲ ወደራሳችን ባህል ስንመለስ ነው የሚያምርብን ማርያም ትቅረብሽ ሜሉ ሃኒ ማር ናርዲ ባዩሽ ሁላችሁም ታምራላቹ በጣም ጓደኝነት ድምቀት ነው! ታምራላቹ በጣም! ምስኪኑ ሄኖክንም ማርያም ትቅረብህ በሉልኝ 🤣🤣🤣🤣 ከምር ግን እሱም ምርጥ ወንድማችን ነው ማርያም ትቅረበው ከዚ የሴሰኝነት ህይወት በተአምሯ ታውጣልን አሜን!
@user-pi3kw3rs9b
@user-pi3kw3rs9b Год назад
❤❤❤ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ብዓላችንን እንዳድስ አጉልታችሁ ስላወጣችሁልን እናመስግናለን ፣አንዳንዶች ቤቢ ሻውር እያሉ እርቃናቸውን እየሄዱ ነበር ለነሱም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ❤❤❤❤ሀኒ የኔ ወርቅ ስወድሽ ❤❤❤
@amemazsherif1584
@amemazsherif1584 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ baby shower ቀርቶ ይህን የመሰለ ደስ የሚል ባህል እያለን የፈሮጆች ቢቀር ደስ ይል ነበር ይህ ስናርግ ነው የሚያምርብን ሁሉ በባህሉ ቀጥሉበት እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽ ያሳቅፍሽ ተባረኪ ቤትሽ ኑሮሽ ይባረክ ደስ ትላላቹ ባህሉን ቀጥሉበት ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Год назад
ሜሉየ የሴት ልክ የኛ ባለማህተብ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Год назад
ሀኒ እውነት ልቤን ሰበርሺው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኝ ነበርኮ ያርገዝሺ መስሎኝ😭😭😭😭
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 Год назад
ውሸት ነው እደ
@NuraMohammed-mr1ug
@NuraMohammed-mr1ug Год назад
ልብስ መሆኑ ያስታውቃል የሀና
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Год назад
​@@hayatmuhammed2267 ማስታወቂያ ነው😂😂😂😂የሰራችው
@meseretjote1761
@meseretjote1761 Год назад
አይገርምም በስመአብ የኔጌታ 😂😂😂😂መከራከሬ ደግሞ 😅😅😅😅
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
የዛኔም ፌክ፡እንደሆነ፡ጠርጥሬ፡ነበር፡ግን፡ሁሌ፡ስትዘልነው፡የማያት፡ከመቼው፡እዛ፡ደረሰች፡ስልነበር
@tube-ck9bq
@tube-ck9bq Год назад
እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ሜሉ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Год назад
ቸሩ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እባክህን 😢😢😢🙏🙏🙏ሜሊዬ በሰላም ሁለት ሁኝልን
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Год назад
ህኒዬ መንግሥት ተብየው በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል ዝምምምምም ነው የምትሉት ወይ 😥😥😥😥
@gebregziabhermisrak8953
@gebregziabhermisrak8953 Год назад
ቅዱስ ሩፉኤል ድንግል አናቲ ማርይ ብስላም ይምጡ ❤
@genetasefa7034
@genetasefa7034 Год назад
ሜሉዬ ማርያም ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ 👏ሁላችሁንም ስወዳችሁ 💚💛❤💒👏
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Год назад
ሀኒ የኔ መልከመልካም ስወድሺ እኮ❤ ሜሉ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትቅረብሺ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ይፍታሺ✝️🤲
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Год назад
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ
@CoolBaercool
@CoolBaercool Год назад
ስታምሩ፡ሚጡየንማ፡በጣም፡አርጌ፡እወዳታለ ሁ፡ሁላችሁንም፡ጌታ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡አብዝቶ ይባርካችሁ።
@seblesisay1293
@seblesisay1293 Год назад
Mariyam tikirebish
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
አቤት ማማራችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ደስ የሚል ፕሮግራም ሜሉየ የኔ መልካም ሴት እመቤቴ ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 Год назад
ሀኑዬ ውድድ እንዲህ በባህላዊ አገራዊ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ኡፍ እመቤቴ ወላዲት አምላክ እንደ አባታቺን ቅዱስ ሐብርሀም ታብዛቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannahanna7304
@hannahanna7304 Год назад
እመአምላክ እኛንም ለዚህ ክብር ታብቃን ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ያድለን 🤲🤲🤲 ሜሊናዬ 😍😘💋💋💋💋💐👏👏👍 እመብርሃን የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ ⛪️🕯🤲🙏 ስታስቀኑ በስላሴ ስም እናት ሀገራችንንም እንዲህ በፍቅር በደስታ በሰላም በአንድ መአድ እምቆርስ ያድርገን እናት ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን እናትአለም 🇪🇹 ❤️🇪🇷 😭🕯🤲💐 🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ❤❤
@roseawk6631
@roseawk6631 Год назад
✝ አሜን ቅድስቷ ድንግል እመብርሐን እቅፍ ድግፍ ታድርጋት !!! ሜሉ ቆንጆ ፥የዋሕ ፥ እናታችን ማርያም ትቀረባት !!! ጎጂዬ የሴት ዕንቁ-ኣችን ፥ እናንተም ጓደኞቿን ፈጣሪ አምላካችን ይባርካችሑ!!! ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!ከሑሉ በላይ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይታደግልን !!!
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Год назад
እንዴት ደስ ይላል እሰይ ወደእራሳችን ባህል ተመለስን ❤ በሰላም ተገላገይ ሜሉ
@hanihani4932
@hanihani4932 Год назад
ኪዳነምህረት እኔንም ባሰብኩት ቁርባን አግብቼ ለዚ ክብር አብቂኝ
@user-st5ce1ml7n
@user-st5ce1ml7n Год назад
የአጥር ወፍ አትስማሽ ሜሉዬ የእኔ እናት❤❤❤
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Год назад
ማርያም ትቅረብሽ እሂን የመሰለ ባህላችን ስላሳያችሁን ፈጣሪ ይባርካችሁ የእዉነት እንዴት እሚያምር ባህል አለን ቀሚስ እንዳሁ ሁሉ ነገር በጣም ያምራል
@hayminatannatanhaymi46
@hayminatannatanhaymi46 Год назад
በጣም ታምራላችሁ እዉነት ልዩ ባህል አለን ሜሉዬ ማርያም ትቅረብሽ
@emubekl46
@emubekl46 Год назад
ማርያም ትማርሽ እህታችን በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ጉዋደኝነት ዋውው ነው ፍቅርችሁን ያፅናላችሁ
@salove6918
@salove6918 Год назад
ሜሉዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሀኒቾ በጣምነው ምታምሩት በባእላችን ሲሆንበጣም ያምራል
@tseheywendmsisha9199
@tseheywendmsisha9199 Год назад
እመብርሀን ትቅረብሽ ሜሉዬ 🙏🙏🙏ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤️🙏🙏🙏
@universal8534
@universal8534 Год назад
Wow, it's amazing, thank you 🙏🙏🙏
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Год назад
ዋው በጣም ታምራላቹ ሀንዬ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነሽ በእውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥሽ ስወድሽ ሚሉዬ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ ትቅረብሽ በሰላም ተገላግለሽ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ማርያም ትቅረብሽ ♥♥♥♥
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Год назад
የማዳም ቅመሞችዬ ከስደት በሠላም በፍቅር ለሐገራችን ምድር ያድርሰንና የዚሕ ክብር እንዲገጥመን መኞቴ ነው
@meseretarega2899
@meseretarega2899 Год назад
ጌታ በሰላም ይገላግልሽ በጣም ታምሯላችሁ🎉🎉🎉
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b Год назад
ኮራሁባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ባህሌ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉ሁላችንም ውድድድድድ ሜሉዬ የኔ ሴት የኔ ቅን _:የኔ ፍልቅልቅ የኔ ሰው እመብርሃን ትቅረብሽ እሷ እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ 🎉🎉🎉❤❤❤ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏
@senai974
@senai974 Год назад
ይታደሉታል እነጂ አይታገሉትም 🎉🎉🎉በሰላም ዉለጅ ሜሉዬ የእኛ መልካም ሴት🎉🎉🎉
@RabyYouTube
@RabyYouTube Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ እናተንም ለዚህ ያብቃችሁ ሜሉ ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Год назад
ሀኒዬ መልካም ሰዉ💝💘
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Год назад
እግዚአብሔር እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Год назад
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት እንዴት እንደምታምሩ !!!የአጥር ወፍ አትስማሽ ሜሉ ሃኒቾ ቀጥይበት
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
በስላም ተገላገይ ሜሉዬ❤
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሕብረታችሁን ወድጄዋለሁ በርቱ ኢትዮጵያ ይች ነች እምወዳችሁ❤❤❤ ሜሉዬ ቸሪቱ እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@weyniasefa2708
@weyniasefa2708 Год назад
ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ባህል ስታምሩ ማርያም ትቅረብሽ ሜሉ ይህንን ለሪሀና አረገዝኩ ብላ አደባባይ እርቃኗን ለምትሄደው ላኩላት ትማርበት እርግዝና ማለት እንዲ ነው መሸፋፈን
@yemisrachfeseha9995
@yemisrachfeseha9995 Год назад
ዋው ዋው በጣም ያምራል!! ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад
እምብርሃን ትቅረብሽ ሜላትየ ሁላችሁም ምርጦቸ ናችሁ እማማሃገራችንን ትሳየዋን ያሳየን❤❤❤
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i Год назад
ናረድየ ስወድሽ አለባበስሽ አንደኛ❤
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 Год назад
ነጭ ለባሿ ልጅ ስታምር የ አገሬን አርቲስቶች ስማቸውን ስለማላቀው ነው ሃኒቾ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ሜሎ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ የማዳም ቅመሞች ሁላችንም ለዚህ ለተባረከ ቀን ያብቃን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሜሉ❤❤❤❤ ደሞ ስታምሩ
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማሪም ትማርሽ
@user-kw6rr8xc4r
@user-kw6rr8xc4r Год назад
ሜሉዬ የኔ ፀባየ ሰናይ ጥሩ ነገር ሁሉ ይገባሻል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ለሀገሩ ለወገን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ልጅ ፈጣሪ ይስጥሽ ❤ሃኒ የአለሟ ምርጥ ጏደኛ በጣም ነው የምታምሩት ሁላችሁም❤
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
ሀናዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ሚላዬ የኔ እናት የኔ እረጋ ያልሽ የእውነት ጂማሬዎችሽ ሁሉ ያማሩ ናቸው ፍፃሜዎችሽም እምር ይበሉ እመቤቴ ማርያም የፊትሽን ወደ ኃላ ታዙርልሽ ወልደሽ እቀፊ ባንች የኔ ልብ ሞልቷል እግዚያቢሄር ሲጓበኝ በሰፊው ነው ተመሰገን🙏🙏🙏 እማምላክ ትቅረብሽ እህቴ🙏
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
ሁለት እርጉዞች መማሪያ ትማራችሁ❤
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Год назад
ሜሊ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ 😍😍 ሃኒቾ ያንቺ ውሸት ነው እንደ አይ እንደዛ ደስ ብሎኝ😄
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Год назад
እኔም እኮ ሆድዋ እያየሁ ነው
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Год назад
ሜልዬ ማርያም ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የሆድሽን በጀርባ ያርግልሽ 🙏🙏🙏
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Год назад
እመቤቴ በሠላም ትፍታሽ ሜላትዬ እኛም በስደት ያለን ሴቶች ለዚክብር ታብቃኝ እናቴ እመብርሀን🙏🙏🙏🙏🙏
@konjonesh
@konjonesh Год назад
የኔ ውዴ እመቤት ትቅረብሽ ውድእህቶች ከስደት መልስ ለዚህ ክብረ ያብቃን ስደት በቃችሁ ይበለን ሀገራችን ስላም ያድርግልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 Год назад
በጣም ምወዳችሁ ታምራላችሁ ሜሉዬ እመቤቴ ትቅረብሽ…!!!
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Год назад
እንደው ደስ ስቱሉ❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ሜሉየ❤❤❤❤
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ሜሉ የኔ መልካም
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Год назад
ደስ ሰትሉ❤❤
@titydemeke108
@titydemeke108 Год назад
Congratulations 🎉🎉 🎉 🎉
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Год назад
ፍቅራችሁ ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል ይጨምርላችሁ ሜሊዩ በሰላም ተገላገይ🥰
@arsemabegashaw2852
@arsemabegashaw2852 Год назад
ሜሊዬ እመቤታችንን ትቅረብሽ ቤቷን ልታሰሪ ያንን ሁሉ መንገድ ስትጓዢ ዋጋሽ ትልቅ እንደሚሆን እገምት ነበር በጣም በሚገርም ክብር ተሞሸርሽ አሁንም እመብርሀን በልጆች ትባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁን እወድሻለሁ
@zehr4453
@zehr4453 Год назад
ጋደኛ ማለት ይሄ ነው ማርያም ትቅረብሽ ሜሎ❤❤❤❤
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ወልደሺ ለመታቀፍ ለመሳም ያብቃሺ ሜሉዬ ናርዲ የኔ ሺቅርቅር አቤት አለባበስ ብው እኮ ነሺ ከስርአት ጋር እንኳን ።የወለዱ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ለህዝቦቻ ይሁን ሜሉዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅርብሽ ሀኒዬ ስወድሽ ሁላቹም በጣም ነው ምታምሩት በእውነት በጣም ደስ የሚል ባህል ነው ያለን ቀጥሉበት እዳታበላሹት ነጮቹም የነሱን ት ተው የኛ መኮርጃቸው አይቀርም ባህላችን ጠበቅ አርገን መያዝ አለብን ባይ ነኝ
@firehiwotb
@firehiwotb Год назад
በጣም ደስ ይላል ! እንደዚህ አይነት ባሀል እንዳለን እራሱ አላውቅም ነቀር 🙏❤️🙏❤️👍👏👏
@warkwark6096
@warkwark6096 Год назад
ማሪያም ተቅረባችሁ ሁለታቸሁም 😍😍
@usershop9391
@usershop9391 Год назад
የምስኪኑ ቤት ፈረሰ የምስኪኑ ንብረት ወደመ የምስኪኑ ደም ፈሰሰ ፍትህ ለምስኪኖች
@amanmehari2382
@amanmehari2382 Год назад
ለአብይ ብትነግሪልን ይሄንን ድምፅሽን
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 Год назад
​@@amanmehari2382 እኮ
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 Год назад
የሰዉ ደስታ ሊስደስተን ነዉ እሚገባዉ ስለቤት ፈረሳ እነሱ ምን አገባቸዉ
@mhalatsemere3421
@mhalatsemere3421 Год назад
በጣም ደሥ ይላል ድንግል ማርያም ሠላም ትገላግልሽ ሜሉዬ❤❤❤
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Год назад
በእውነት ይገባታል ሜሉ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ እመቤታችን ትቅረብሽ በስላም ሁለት ትአድርግሽ አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio Год назад
እመብርሀን ትቅርብሽ የኔ ደርባባ
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
እመብርሀ ን ትቅርብሽ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሜን እሜን እሜን
@zmariam772
@zmariam772 Год назад
እምነታችንን እናግዝ ።እረኛውን ምታ በጎችም ይበተናሉ ትንቢተ ዘካርያስ ምዕ.13፥7
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Год назад
Haniyee Geta Eyesus zemenishn yibarek. Kena Ethiopiyawi anchin ayehu. I am proud of you my sister. Be blessed.
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 Год назад
Amen mariyam tikerbish yene konjo
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Год назад
ስታምሩ ሜሉዬ እመብርሃን ትቅረብሽ ❤❤❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
ሀኒቾ.የኔ.ቆንጆ.የኔ.ፍቅር የኔ.ማር.የኔ.ደርባባ.በጣም ነው.የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
ሜልዬ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን በሠላም ወልደሽ ያሳቅፍሽ በጣም ደስ ነዉ እምትሉት ለዚህ ወግና ግን ክብር ላደርሰሽ ላከበር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን አሜን ❤❤❤
@matusala8322
@matusala8322 Год назад
እኛን የመሰለ ትክክለኛ ቤቢ ሻውር 👍👍 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ወይኔ ናርዶስም አለች ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እመልሳለሁ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Год назад
ጓደኛነት❤❤❤❤❤ስታምሩ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ
@alemhi8570
@alemhi8570 Год назад
የምወድሽ ሜላት ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ አሜን 🙏🙏🙏❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሜልዬ በሰላም ተገላገይ 🙏ምርጥ ጉዋደኞች ነው ያሉሽ የጥበብ ቤተሰቦች እንወዳችዋለን 🥰
Далее
ОВР Шоу: Глава Патриков @ovrshow_tnt
09:27
100❤️
0:20
Просмотров 60 млн