Тёмный

ሜካፕ ለ ሙሽራ ❤️ | BRIDAL MAKEUP | BEAUTY BY KIDIST 💕 

beautybykidist
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 212 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 979   
@onenationethiopia6557
@onenationethiopia6557 7 лет назад
Kidistye, i love what you do and you are so good and know what you're doing. many people need to know you more so just try to promote yourself and channel on many social medias and subscriptions of you tube . berchi yene wubit habeshawit!
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew yenai konjo 🙏🏽🙏🏽 You don’t understand how much this means right now. 💕💕
@jemuyemohammed4470
@jemuyemohammed4470 7 лет назад
one nation Ethiopia 👍😘
@uaeuae6149
@uaeuae6149 6 лет назад
ማር ነገር ሰታምሪ ውድድ
@ሮዚነኝየአፄሚኒሊክዘር
ግን የእኔ ማርርር የእተጠቀምሻቸው ሜካፖች በተራ ቁጥር በእታአስቀምጭልን የበለጠ ግልፅ የሆንሽ ነበር ማርር
@zizimohamedabdulfatah5206
@zizimohamedabdulfatah5206 6 лет назад
one nation Ethiopia 🇪🇹
@meklitehabshauit1744
@meklitehabshauit1744 7 лет назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ሜካፕ አልጠቀምም ግን ስለምወድሽ አይሻለሁ♥
@seblesebles3563
@seblesebles3563 7 лет назад
Maer esetye bkale anger yan faet skolet new gane btame dmeke sayel bmakklne efalglew eset negaer
@መሠረትተሾመ-ቨ7ቨ
@መሠረትተሾመ-ቨ7ቨ 7 лет назад
meklite habshauit ዋውበረች ስምን ፅፍልን አሺ የምትጠቃሚውን ሚካብለመጀመርነው
@kowsarismail757
@kowsarismail757 6 лет назад
meklite habshauit
@tttmmm9694
@tttmmm9694 7 лет назад
ቃላት የለኝም የምገልፅበት እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እባክሽ በፌስቡክ ገፅሽ ላይ ፋውዴሽኖቹን አስቀምጭልን የኔ ቆንጆ
@የኔለኔየኔለኔ
@የኔለኔየኔለኔ 7 лет назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊት የኔ ውብ እናመሰግናለን💕
@sofiethiopia8189
@sofiethiopia8189 7 лет назад
አሁን የተጠቀምሻቸውን አንዱንም አላውቀው ግን ለወደፊት መልመድ እፈልጋለሁ ምን ምን ብየ ልግዛ
@asadamareym2313
@asadamareym2313 7 лет назад
mostrizer primer foundation eybrow pencil eyebrow brush eyeshadow eyeliner concelar color correcter contour blessior highlight lipstick spray blash geza konjo
@asadamareym2313
@asadamareym2313 7 лет назад
+Asada Mareym sofi . powder beauty blender ...rasahu....😍😍
@sofiethiopia8189
@sofiethiopia8189 7 лет назад
Asada Mareym የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እህት
@haninsakhr2197
@haninsakhr2197 6 лет назад
sofi Ethiopia Justin
@temesgentyub2176
@temesgentyub2176 5 лет назад
@@asadamareym2313 እናመሰግናለን እህት ግን አጠቃቀሙን በቅደም ተከተል ብታስቀምጭልን
@samiasem4955
@samiasem4955 7 лет назад
የተባረክሽ ልጅ ነሽ እርጋታሽ ራሱን የቻለ ፍቅር አለው። ኢትዮ የኔ ቆንጆ ዩቱብ ላይ እንኳን ዳውላውድ አያደርጉም። ቱተሪያል ሜካፕ ዩቱብ ላይ ውጭ ያሉ ሀበሾች ወይም ሌሎች ናቸው ልክ እንዳንች። ያወቁትን ማካፈል ሃገራችን ጥቅም ፍለጋን እንጅ ገና አልሰለጠንም የኔ ቆንጆ ። እናም የሰራሽው በጣም ያምራል
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕 Egzihabehair yakebereligne.
@Love-cp7iv
@Love-cp7iv 7 лет назад
ውውውው ቅድስቴ እንመስግነለን ሹክረን መር በጠም አርፍ የሆነ ትምህርት ነው ግን ፅጉር ለስለስ የሚየረገው ክሬም ምንድነው እፍልገወለው ከቸልሽ አስይኝ ውይም ይት እንደምገኝ ኒገረኝ መር
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 7 лет назад
Wow its so nice .you are wise girl.Thanks so much!♥
@leleazam5638
@leleazam5638 6 лет назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ምንም የዉበት ሳሎን ባለ ሙያ ብሆንም እንኳ እኔ ግን ፊቴ ላይ ሜካፕ የሚባል ነገር ተጠቅሜም አላውቅም ሲጀመረም አልወድም ሲቀጥል ሁሉ ሜካፕና ሂማን የሚጠቀሙ ሰዎች በራሰ መተማመናቸው ይጠፋና ሁሌም የአረቴፍሻል ጥገኛ ይሆናሉ ቆንጆ ባልሆንም ግን በራሴ ተፈጥሮ እኮራበታለሁ ..................ወዘተ
@fhhgghhjjh7745
@fhhgghhjjh7745 6 лет назад
Lele Azam ከ
@messimessi905
@messimessi905 5 лет назад
እኮን ደና መጣሽ ነፍሴ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ. በጣም ወድጀልሻለሁ ማር እናመሰግናለን. ሰላም ሺ ይብዛ ልን ማርር
@እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና
ዋውውው እንደዚህ ብትቀባቢኝ እንደት ያምርብኝ ነበር መቸም ሴት እና ቤት ሲተባበስ ነው እሚያምረው
@ዜድነኝሳቂታዋ
@ዜድነኝሳቂታዋ 7 лет назад
እናቲየ ሁሌም እወድሻለሁ እናቲየ ውስጤ ነች ማርርር ነገር ሰላም ነሽ
@እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና
ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ አልሀምዱሊላህ ሁቢ ሰላም ነሽ
@haregmare3223
@haregmare3223 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂
@tutukassa
@tutukassa 7 лет назад
ሰላም ኪዲ በጣም ቆንጆ ሜክይፕ አሰራርሽን በጣም ወድጄዋለሁ በርቺ በጣም ጎበዝ
@selamawitbalcha9057
@selamawitbalcha9057 7 лет назад
በጣም ተክነሽዋል!! ይሄንን እውቀት የሰጠሽ ጌታ ይባረክ አሁንም ያብዛልሽ ይሄንን ቅንነትሽን እግዚያብሄር ይጨምርልሽ!!
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕💕 egzihabehair yakebereligne
@selamhenok9607
@selamhenok9607 6 лет назад
Wawwwww chilota alesh beza laym mar yehonsh lij nesh
@naeemaarab2968
@naeemaarab2968 7 лет назад
ዋው በጣም ታምራለሽ የኔ ማር እናመሠግናለን በርቺ
@zwoleyewa7366
@zwoleyewa7366 7 лет назад
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ንሽ ቀጥይበት
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 7 лет назад
Wawww ከምር በጣም አደነኩሽ ለ2 ወር ሀገርሽ ኤደሽ ለህቶችሽ በማዘን ይኤን video በመሥራትሽ የምር ትልቅነትሽን ያሣያል በጣም ለወገንሽ ተቆርቋሪ መሆንሽን ተረዳው እኔንም ረዳሽኝ ከ1 በዋላ እዳላ ፍቃድ ላገባ ነው የሜካፕ ወጪ ማሠብ የለም በጣም አመሠግናለው እህት
@ኑበእግዚአብሄርደስይበለን
ሙያሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ፊትሽን አልከበደሽም ስንት ነገር መሰለሽ የጨረሽው ሀሀሀሀሀ ኩልም የለኝ እንኮን ይህን ሁሉና ስለማልፈልግ ፈጣሪ የሰጠኝ ይበቃል ሳገባም ካንች እመጣለሁ ከቻልሽ
@selamawiteliyas514
@selamawiteliyas514 7 лет назад
sooo nice my dear keep it up. kindly pls show us which kind of brush we need to have to do our own makeup?tnx alot
@fuh8605
@fuh8605 7 лет назад
የኔ. ቆንጆ. ሰላም ብያለሁ. ያገሬ. ልጅ እግዳ ነኝ አቦ. አቀባበል አድርጉልኝ ማለቴ. ላይክ ግጩኝ ያገር ልጅ ለመቸ. ነው
@yamralmohamed2043
@yamralmohamed2043 5 лет назад
😍😍😍😍😍
@linajemal1672
@linajemal1672 6 лет назад
Globez!!! To be honest, this is my first Ethiopia RU-vidr to watch about makeup 😍. Looking forward for ur upcoming videos! ❤️
@ጌታአጢያትንይጠላልአጥያተ
የኔ ቆጆ ላስቸግርሽ የፋዉዴሽኑን ስሞች ከቻልሽ ፃፊልኝ ከረሬ እዳቲ ነዉ በተለይ ጠቋቁሩን የሚሸፍነዉ ፋዉዴሽን በጣም ነዉ የሚያምረዉ አቀባብሽ በጣም እናመሰግናለን
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕Discretion box yemilewen betenekiwe huluneme tagegewaleshi eshi.
@zaratube608
@zaratube608 7 лет назад
+beauty by (kidist) ሰላም ለአንቺ ይሁን እኔ ግን ተጠቅሜ አላውቅም ግን ትንሽ እያለው እቶቼ ይቀቡኝ ነበር ፊት ቆስሎ መቀባት ትቼ ነበር ልጠይቅሽ የፈለኩት ነገር ቢኖር የፊት ከረር ጥቁርም ጠይምም አልባልም ግን መግዛት መጠቀም ስለፈለኩ ምን አይነት መግዛት አለብኝ ወይም ምን ዓይነቱን በተነገረኝ በስማቸው ፈለግ ነው ፊት ደሞ ንጹ ነው ምንም ነገር የለብኝም አመሰግንሃለሁ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 7 лет назад
Heit H ሰላም ለከለርሽ የሚሆነውን ፋውንዴሽን ከመረጥሽ በሗላ መጀመሪያ ጥቋቁሩ ነጠብጣብ ላይ ማንኛውም ብርቱካናማ ነገር ትቀቢዋለሽ ልቢስትክም ሊሆን ይችላል ከዛ ፋውንዴሽኑን ስትቀቢው ጥቋቁሩ ነጠብጣብ አይታይም
@etineshEtiensh
@etineshEtiensh 7 лет назад
Heit H በሥማም አሣምሮ የፈጠረኝ አምላኬ እድኸመልፍቴ ለምኔ ያፈቀረኝ በተፈጥሮየ እጂ ባረት ፊሻል አደለም
@ፍቅርእግዘሐአብሄርነውፍቅ
ያምራል
@fatihaahemed6169
@fatihaahemed6169 5 лет назад
ዋዉ ደስይላል እህታችን እናመሰግናለን ለዛቀን ያብቃን እነጠቀማለን
@nomandar303
@nomandar303 7 лет назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ
@haimiwelansa4095
@haimiwelansa4095 6 лет назад
የሚገርም ተሰጦ ነው የለሽ በርቺልኝ የኔ ቆንጆ
@bbgl5736
@bbgl5736 7 лет назад
እነ ሰላም ምድረ አርቲስት እንደዚ ስቃያቸው እያዩ ነው ሚፎግሩን
@saeedaomar3361
@saeedaomar3361 4 года назад
👍👍👍👍👍👍
@ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
wowwww በጣም የምትደነቂ ነሽ ማር ነገር ተመሥጬ ነበር የማይሽ ከለብ እናመሠግናለን ሠላሙ ይብዛልሽ አቦ😍😍😍
@ethiopiatoday3362
@ethiopiatoday3362 7 лет назад
ሜካፐር ቅድስቴ በጣም ያምራል ለሜካፕ ተጠቃሚዎች 25 ሺ ብር ከምታወጡ ራሳችሁ ተኳኳሉ
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕
@hiwotayen6542
@hiwotayen6542 7 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ስራ ነው ቅድስትየ ስወድሸ
@missnaturalethiopia8312
@missnaturalethiopia8312 7 лет назад
25,000 😧በሉ እኔ ጠቅልየ መምጣቴ ነው ለመጋባት ያሰባችሁ ካላችሁ እኔን ኮንታክት አርጉኝ .................,ቀልዴንነው ግን ከነ ሚዜዎቹ ነው
@zaynbale4503
@zaynbale4503 6 лет назад
ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ ማር ዉብ ነሽ ያገር ልጅ
@የገብርኤልልጅነኝ-ዘ1ወ
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ከቻልሽ ምናይነት ፋውዴሽን አሪፍ እደሆነ ብትነግሪኝ ከለራችነን እንዴት ማወቅ እንችለለን
@kukunigussie223
@kukunigussie223 7 лет назад
መውደድ ብቻ ዬኔ ቆንጆ አንድም አይቀረኝ የምታቀርቢውን ሁሉ አያለው ታቂያለሽ ሜክአፕ አርቲስት መሆን የሁልጊዜ ህልሜ ነው።ከጣልያን አሜሪካ ይሻላል በቃ ስኮላር አፈላልጊልኝ እቺን ጣልያን እርግፍ አርጊያት ልምጣ።ግን ትናፍቀኛለች።አንቺን ግን እጳጳጳጳጳ
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕💕💕
@netante6879
@netante6879 7 лет назад
በጣም አርፍ ነው ምችት ይበልሽ
@zeinabtofik9335
@zeinabtofik9335 7 лет назад
kuku Nigussie lenem lakelegn
@kukunigussie223
@kukunigussie223 7 лет назад
Zeinab Tofik እሺ ዘኔባዬ ሃሃሃ
@ywin3228
@ywin3228 7 лет назад
kuku Nigussie n
@almaza5421
@almaza5421 6 лет назад
ሰላም ቅድስትየ በጣም ታምሪያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርች ቀጥይበት
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 7 лет назад
ውብ እኮ ነሽ ማር እናመሠግናለን
@اللهاكبرا.ا
@اللهاكبرا.ا 6 лет назад
ቆንጆ ነሽ እኔ ሜካያጂ አልጠቀምም ግን አንቻ እረጋ ብለሽ ቢዲዮ ስላ ምስሪ ደስ በለሽኝ ነው ማይሽ ቆንጆ
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ
እውነት እልሻለው ፊትሽ ላይ የተቀባሹን አዱንም አላቅም
@iloveyoutigraycountryilove4438
woww Arif new ke,tmhrtu Tebayish des ylal qetiyibet melkamnetsh beautiful girl
@nasebahusien3030
@nasebahusien3030 7 лет назад
አዉን ኢሔን ላማስላቃቅ ሁላት ባልዲ ዉሐነ ፓኬት ሳሙና ይባቃወል ክክክክ
@muhammadyaris1219
@muhammadyaris1219 7 лет назад
Naseba Husienበጣምያምራል
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 лет назад
Naseba Husien ክክክክልክ ብለሻል
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 лет назад
ማማሩ ያምራልግን መቼታጥቦ ነው ሚለቀውእሄ ሁሉፊት ላይ አይጨንቅምክክ
@zeidamashallhswet4413
@zeidamashallhswet4413 6 лет назад
butifull nice ilove you betam yameral
@ehd9864
@ehd9864 6 лет назад
እውይ ሲጨንቅ ይህ ሁሉ ፊት ላይ
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 4 года назад
ዋው የነ ውድ በጣም በጣም በጣም ዋው በያለው ጌራም ሜካፒ እውቀትሽ ይባረኪ💞💞
@ElsaElsa-mq4wq
@ElsaElsa-mq4wq 7 лет назад
Thanks yeni konjo ye fit samuna mitawukiwe kale ye bugr nigerign yeni konjo
@mimilaabebe7194
@mimilaabebe7194 7 лет назад
miri miri ኮጂክ ሳሙና ተጠቀሚ ይኔ በሶ ነው የለቀቀልኝ
@ziyadaguftaziyadagufta8644
@ziyadaguftaziyadagufta8644 7 лет назад
mimila Abebe pictureun be WhatsApp leklgn Mar
@maregeawol1878
@maregeawol1878 7 лет назад
Wowwww በጣም አሪፍ ሜካፔ ነው ለጀመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁ በእውነት አደነኩሽ
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕
@fhadfhooda4050
@fhadfhooda4050 7 лет назад
እውነት ለማናገር ከኩልና ልቢስትክ ውጭ ምንም አድርጌ አለቅም በረግ ሰው መልኬ ሚጥፍው ይማስለኛል በሌ አንቺ ነሽ እንዴ ይበለኝ እንዴ
@mmmmm7318
@mmmmm7318 6 лет назад
Fhad Fhooda Enam
@مومينهمومينه
@مومينهمومينه 6 лет назад
ቁጥርሽን ላኪለን እና እነጠየቅሽ እኔ አልገባኝም
@ፈርዶስሙሀመድ-ኀ1ጐ
የኔማር እናመሰግናለን
@ሉቤዋሉቤዋ
@ሉቤዋሉቤዋ 7 лет назад
እነመሠግነለን ግን እኔም በሜካፓ ጎበዝነኝ
@ለሁሉምነገርአልሀምዱሊልህ
Lubaba Lubaba oil የለለው ፓውዴሽን ንገሪኝ እህት
@ሉቤዋሉቤዋ
@ሉቤዋሉቤዋ 7 лет назад
hh hayat ግን አሠራራ ጡሩነው ግን ከዝህም የበለጠ የሜካፖ አሠራር አለ በጣም ብዙ እራሡካን የቅድብ የሙሽራ አሠራር በጣም ብዙአይነቶች አሉ ግን ይሄም ደህነነው ግን ከነዝህ ከተጠቀመቻቸው የሜካፕ አይነቶች በጣም ብዙ የቀሩ የሜካብ አይቶች አሉ ለማንኛውም እነመሠግነለን
@rinaasmare5556
@rinaasmare5556 7 лет назад
betam enamesegnalen gin yetetekmshachew materialochen ethiopia west magegnt yichalal wey???
@MimiMimi-it7bh
@MimiMimi-it7bh 7 лет назад
ምነው ሰርግ ብጠርኝ ..ለማንኛውም ምገርም ነው ችሎታሽ በርች ማር
@እሙሲሃም-ዐ6ሰ
@እሙሲሃም-ዐ6ሰ 6 лет назад
ሜከብ አልጠቀምም ግን ለሰረጌ ኢንሸ አላህ እቀባለሁ አንችን ግን ሰወድሸ
@ቲጂሙሉጌት
@ቲጂሙሉጌት 7 лет назад
ዋው የውነት በጣም ጎበዝ ነሽ የመጨረሻ አደነኩሽ እናመሰግናለን እህት
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕
@zahrayahya1985
@zahrayahya1985 7 лет назад
ልጅነሽ እዴ የልጅ ቅመመ ብዬሻለሁ ኑሪልን እህቴ
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
❤️❤️❤️❤️
@meseretfekadu3982
@meseretfekadu3982 6 лет назад
you are beautiful! why use me cap?
@ሄርሜላሀበሻውይት
ቅድስትየ በጣም ያምራል እምትጠቀሚውንን ከመጀመሪያ ጀምረሺ በዝርዝር አስቀምጭልን
@wewee6506
@wewee6506 Год назад
ዋውውውው በጣም ያምራል አንደኛ ነሽ😊👍ጎበዝ
@graceheavenly5512
@graceheavenly5512 7 лет назад
You are so sweet and im subscribing . Love ur videos .
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ የመጅርያየ ቀን ነው የሜካብ አጠቃቀም ስመለከት ይሄን ኩላ ዱቄት ነው አንድ ሙሽራ የምትሸከመው በጣም ያሳዝናል ጥሎብኝ ሜካፕ አልውድም ሀይማኖቴት አይፈቅድም
@demekebelachew1150
@demekebelachew1150 7 лет назад
በተቻለሽ መጠን ክላክስ አጥፍ ማር ክየቅርታግር
@ehtemariamayele7554
@ehtemariamayele7554 Год назад
what can you advise for beginner on Make up class, thanks love u
@hanaargaw2062
@hanaargaw2062 7 лет назад
u so cool dear tanks so much
@በስምሽልጠራእናቴ-ጐ4ቈ
የኔ ውድ በጣም ያምርል እኔም ለሰርጌ እንዲህ ባምር ደሰ ይለኛል ሰራዎችሸ ሁሉ ያምሩኛል በርቺ
@greenbangla5197
@greenbangla5197 6 лет назад
Baxama konjo new
@selamsorsa3460
@selamsorsa3460 7 лет назад
Des setyi...
@mabeethmabeeth5684
@mabeethmabeeth5684 7 лет назад
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ከዚ ቡተጨማሪ ከሜካፕ ውጭ ሌላ ነገር ብታሳይን ምሳሌ ብዙ ግዜ ሴቶች ምንቸገረው ብጉር አለ የብብት መጥቆር ጭን አካባቢ መጥቆር ይሄ ን ክቻልሽ ሰፋ አርገሽ ብታስተምሪ ደስ ይላል በተረፈ 😘😘😘😘😘😍😍😍
@አንተንብየተባልኩዱርየ
ለሙሥሊሞች በኒቃብ ይፈቀዳል ለባሌ ኢሻአላህ
@ዘህራዜድ
@ዘህራዜድ 7 лет назад
ቅድስትዬ በጣም ያምራል ቆንጅየ ነሽ ደሞ ጥያቄ ዘለኝ ለደረቃማ ፊት ምን አይነት ክሬም ወይም ሎሽን ነው የሚሆነው እና ደግሞ ከፍውዴሽን በፊት የሚቀባ ክሬም ምን አይነት ነው ስትቀቢ አሳይን ከቻል መልሽልኝ ካልቻልሽ አላስቸግርሽም እሽ ማር ምችት ይበልሽ
@tegaruenasebsire4238
@tegaruenasebsire4238 7 лет назад
እንየም
@ህልምአለኝ-ፀ9ዀ
@ህልምአለኝ-ፀ9ዀ 6 лет назад
ጥሎብኝ ሜካብ አልወድም
@Rcggffgffcxfvcvjhvkj
@Rcggffgffcxfvcvjhvkj 5 лет назад
konjo mekaup ina wdeji inji malete slog slog makeup tru new bteley lebalesh eshi mker new
@melitube9246
@melitube9246 2 года назад
Betam konjo ena kelal aserar new .thank u so much dear
@ናርዲፍቅርናርዲፍቅር
ዋው በጣም ደስ ነው ያለኝ የኔ ማር እኔ ሜካብ ሳረግ እየለቀቀብኝ እቸገራለሁ ማለቴ በልብስ ንክኪ ምን ማድረግ አለብኝ
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
የፀጉር መነቀልን የሚያስቀር ነገር ምንድነው መላ በሉኝ ከሽንኩርት ጁስ ጀምሬ ያልሞከርኩት የለም
@aynalemyemareyamljatsal8887
@aynalemyemareyamljatsal8887 6 лет назад
ዋው በጣም ያምራል እኔ ሜካብ አልጠቀምም ግን በጣም ስለምወድሽ አይሻለሁ የኔ ቆንጅ ውድድድድድ
@naseemnaseem4274
@naseemnaseem4274 6 лет назад
Meshaallah መሻአላህ በጣም ደሰ ያላል ጎበዝ ነሽ እኔ መክአብ መቀባት እችላሎህ ያንችይ ደግሞ በበለጠ በቀላል መንገድ አሰራር አሳየሽኝ እናመሰግናለን ሽኩረን በርቺ እንወድሻለን ።
@kerima290
@kerima290 6 лет назад
በጣም እናመሰግናለን መቅዲ
@ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ
@ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ 7 лет назад
Wow! You are stunning! I love it Thanks 💕💕
@wenitansdewo3593
@wenitansdewo3593 7 лет назад
Masha allah neyam gobez neshi tebareki enamesegnalen enem emokrahu harif erasn beras mawab
@emebetadane7976
@emebetadane7976 7 лет назад
wowww my hone. stamra. betamyamral. tanks mar
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 7 лет назад
ወላሂ ጨርሸ ነው ያየሁት ያለቀ ሣይመሥለኝ አለቀ ነብሥ ነገር ነሽ መልካምነት በዛላይ ዋው በርቺ የኔ ቅመም ሤትና ቤት ሢጠራርጉት ይወዳ በጣም ቆንጆ ነው አሠራርሽ ወድጀዋለሁ የምትጠቀሚው ፋደሽን ወይም ፓውዴር ከለርሽ ጋ የሚሄድ ሥለሆነ በጣም ያምራል የምንጠቀመውን የፓውዴር ደረጃ ሜወቅ ያሥፈልጋል እኔ 3ኛ ደረጃው ይሄድብኛል እዴነገሩ😃😃😃😃😘😘😘😍😍😍😍thaks sooi muche swettt
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕 Endiyaweme betame yerezemale beye fereche nebere.
@azebkaleab
@azebkaleab 6 лет назад
Wow Kidist betame yamerale makeup, dero yelela agere makeup nabere yemayewe ahun gene betame desetenia nanie be rase kanka mayeta 😍
@fathumayousaf5855
@fathumayousaf5855 7 лет назад
Waw masha Allah betam des yelan tegitiye yene konjo tesew ayin yetebikish marrrr
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 7 лет назад
ጎበዝ ልጅ እሽ ቀጥይበት እናመሰግናለን እራት ግብዣ ላይ ሜካፕ ትንሽ አጠቃቀም እቸገራለሁ እደት ፎ ማለት እዳለብን ብታሳይን ቆጂየ
@bashoolelo7427
@bashoolelo7427 7 лет назад
Yen konjooo berechii geta yerdashi enamesgenalen
@meaza813
@meaza813 6 лет назад
Hula segureshen be jel new yemtastekakeyew? Kehone jelu segur aycheresem?
@maritubewket125
@maritubewket125 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ተባርኬልይ ስወድሽ ማሬ እናመሰግናለን
@ዜድከድር
@ዜድከድር 7 лет назад
ዋዉ ቆጆ በጠም ጡሩነው በርች እኔ ተመችቶኛል 😍😍
@favilee4814
@favilee4814 7 лет назад
You are just a beauty you did really well I just thought your eyebrow was a little darker than natural to me but you look stunning like wow and I also wanna appreciate your effort in every little detail you put in your videos have became my therapy sessions haha 😘
@azebkaleab
@azebkaleab 6 лет назад
Sacha butter powder yegedata marege aleben? lemenes enaregalen? Hulasheneme brown skin colour yalen Sacha butter powder metekame enchelalen?
@htube9003
@htube9003 7 лет назад
Hi Kidy, Thank you for such beautiful make up tutorial! my question is actual where can I get the earing? can you please tell me? I really like it. I coould not get big earing to be for .... :) Thanks
@Merry927
@Merry927 7 лет назад
ዋውውው ማር ነገር ነሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ማማዬ♥♥♥♥
@minteorogul1432
@minteorogul1432 7 лет назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ለርዝመቱ ችግር የለውም
@bankinginsurance3925
@bankinginsurance3925 6 лет назад
you are so amazing you make every thing so simple.....thanks keep up the good work
@hdhdwowwbdndwow7803
@hdhdwowwbdndwow7803 6 лет назад
Wowwwwwwwwwwwwwwww yamral betam betam 10000 like damo telobgn sewadesh 😘😘😘😘😘😘♥be ewunat machem wedddddd new margishe yene liyuu ♥♥😘
@bahshhshhshdhd6721
@bahshhshhshdhd6721 6 лет назад
ማሻ አላህ የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ያምራል
@imethiopia4401
@imethiopia4401 7 лет назад
ከልብ እናመሰግናለን በጣም ያምራል
@mahamanurhayat1650
@mahamanurhayat1650 7 лет назад
Eco ket new minagenyw? ene yalahut arab hager new ke pharmacy tayike yelem alugn ebakish melsun nigarign
@medinamohmad3560
@medinamohmad3560 6 лет назад
የኔቆጆ ሙሉ ሜካፑን በላክሽልኝ ለሠርጌ kkkkk ላስቸግርሽ ? ወጭ በራሴ ችግር የለዉም :: ማለት ሜካፖችሽ በጣም ያምራሉ ሁሉም ቪደወሽ ላይ ሳያቸዉ !!! በተይ ሊቢስቲኮችሽ / አይኖችሽ ላይ የምትጠቀሚያቸዉ ነገሮች ...
@AaAa-zo4no
@AaAa-zo4no 7 лет назад
ቅድስትዬ ቆንጃ በጣም በጣም ተመስጬ ነው ያየሁት በርቺ በርቺ በተለይ ላገራችን ሙሽሮች ትልቅ አስተዋፅዋ ነው እኔም ውድድድድድድ ነው ማደርግሽ እናቴ የዘላለሜ ነሽ ከጅጃ
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 💕💕💕
@zewdetumamuyegitudigitized896
@zewdetumamuyegitudigitized896 6 лет назад
ዋውውውውውው የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስስትይ ውውውድድድድድ በጣም ጎበዝ ነሽ ውድ በርቺ የኔ ውድ♥♥♥
@mkuwmk6827
@mkuwmk6827 7 лет назад
ዋውውውውው በጣም ታምሪያለሽ እናመሰግናለን
@sebleyohans6707
@sebleyohans6707 7 лет назад
ዋው በጣም ጎበዝ በርቺ እምትጠቀሚው እያዳንድዋ በደንብ ስላስረዳሽን እናመሰግናለን በርቺ
@naeemanaeema6742
@naeemanaeema6742 6 лет назад
Konijo
@debbebedebebe5228
@debbebedebebe5228 7 лет назад
Simply the best! 👌
@meaza813
@meaza813 6 лет назад
Jel kaderegesh ged metateb alebeshe or mader yechelale?
@rewidazakariyaa359
@rewidazakariyaa359 7 лет назад
Woooowwww. Yamrali yene konjooo
@AbbuTashoma
@AbbuTashoma Месяц назад
Hi selam indet nesh ina ye Anchi ቭዲዮ weli Gize Ayalew Ina Betam Arif Video New Mitlekiew Ina Ene ye Makeup Jemari Negn Ina le Misale Tekur mushera indet Arige New Miseralat Ina Ene Ye Fit Mawexat Alechalkum Ina Betam Amasginalew❤
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 7 лет назад
የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ሲመች በተለይ የሙሽራ ሜካፕ አቀባብ በጣም ፈልግ ነበረ ከልብ thank you
@يااللهليسليسواكانتحسبيونعمالوك
በርች የኔ እህት በጣም ደስ ትያለሽ ተመችተሽኛል 😍
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 6 лет назад
የእኔ ቆንጆዎ በደንብ አይተነዋል እነመሰግነለን የምር እኔ ተጠቅሜ አላውቅም ግን ኢንሻ አላህ በጣም እንወድሻለን የእኔ ቆንጆዎ
@moon-ll8ci
@moon-ll8ci 7 лет назад
Like always I can't skip commenting😊😊. You are right hair do and makeup are way expensive back home. This will help.👍👍👌👌👌. Keep on rolling. Stay blessed.
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Thank you 💕💕 and I love reading your comments everyday. I looke forward to see your comments every time I upload videos. Pls don’t not stop commenting.
@lovechocolatemuffins
@lovechocolatemuffins 5 лет назад
What lamguage are you speaking? It's so beautiful
Далее
Pelvic mobility workout !! 🙏
00:24
Просмотров 2,9 млн
COFFEE SCRUB/ ቡና👀
9:15
Просмотров 514 тыс.