Тёмный

ቀላል ሜካፕ / easy and everyday makeup / beautybykidist💕💕 

beautybykidist
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

INSTAGRAM / iam_kidist
FACEBOOK m.facebook.com...
TWITTER / kidistzemene
SNAPCHAT / mc_kiddy
Natural chocolate brown makeup tutorial • Video
Everyday makeup look • Video
New years Eve get ready with me • New years Eve get read...
Husband does my voice over • Video
GET READY WITH ME/ ሜካፕ ቲቶሪያል/ beautybykidist • GET READY WITH ME/ ሜካፕ...
• Video • MY UPDATED EYEBROW ROU...
• MY UPDATED EYEBROW ROU... • EVERYDAY EASY GLAM /MA...
• EVERYDAY EASY GLAM /MA... • GET READY WITH ME /CA...
HUSBAND DOSE MY MAKEUP/BEAUTYBYKIDIST / • Video
• Video • የእርድ ማስክ በቤት ውስጥ እንዴት ...
FULL FACE MAKEUP TUTORIAL FEAT BH COSMETICS • FULL FACE MAKEUP TUTOR...
HOW I REMOVE MY MAKEUP GET UNREADY WITH ME • HOW I REMOVE MY MAKEUP...
QUICK & EASY 5 MINUTE MAKEUP TUTORIAL FOR EVERY GIRL! • MAKEUP FOR BEGINNERS |...
Track : Krakn - Light Ncs Release]
Music provided by NoCopyrightSounds.
Watch: • Krakn - Light | Future...
Free Download / Stream: ncs.io/LightYO

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@mesim5494
@mesim5494 7 лет назад
ወይ ቅድስታችን አሁን እማላቃቸው ስንቱን ነገር ተቀብተሽ ቀላል ሜካፕ ትይናለሽ ይሄን ሁሉ አይደለም ልገዛው ስጦታም ብትሰጭኝ ምቀባው አይመስለኝም ለሚጠቀሙት በጥሩ ሁኔታ ነው ምታብራሪላቸው ምርጥ ልጅ ነሽ
@sraabrhe6893
@sraabrhe6893 7 лет назад
በጣም ብዚ ነው የተቀባሹ
@merhawittesfay2263
@merhawittesfay2263 7 лет назад
mekdes b kkkkkkkkk
@hayuhayu6709
@hayuhayu6709 6 лет назад
mesi m ayewa wellahe leke nash mare kelale mekap tabelo mabezatu
@reinejaber3899
@reinejaber3899 6 лет назад
mesi m kkkkkkkkkkkkkk ename alakaweme
@reinejaber3899
@reinejaber3899 6 лет назад
Ethiopia
@yeNathanenat
@yeNathanenat 7 лет назад
Selam endet beshi video bedenb ayechwalhu yemigerm makeup nw😍 but I want to ask something about colour control..after pregnancy madiya altfam alg ena eza bota lay control setkm bedenb cover ayadergewem ena makeup ayamrm 😌 so men laderg Thanks for all 🙏
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Betame new yemamesegenew 🙏🏽 This is a great question. Before you put foundation you should color correct on the spot/only the area you have madiyate. / and you put foundation on top of that. If you do this step you can’t see the madiyat through your foundation and you can contour your face.
@yeNathanenat
@yeNathanenat 7 лет назад
Okay thanks very much🙏 I'll try to do tomorrow 🙋
@matifanta9643
@matifanta9643 7 лет назад
የኔ ቆንጆ thanks ሁሌም ልዩ ነገር ነው የምታሳይን እወድሃለሁ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 7 лет назад
ወይኔ ሜካፕሽ ዋው ነው ቆንጆ እውነት ከከለርሽ ጋ ሚሄድ ስለሆነ መሰለኝ ብቻ በጣም ነው የሚያምርብሽ ብዙ ተምሪያለሁ ካንች በጣም አመሰግናለሁ ቅድስትየ
@kidistzewdu3040
@kidistzewdu3040 7 лет назад
ዋውው የዛሬው ሜካፕ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ቅዴ
@kukunigussie223
@kukunigussie223 7 лет назад
ቻው ቤላ በጣም ነው ደስ የሚለው አመሰግናለሁ።ግን ሁሉንም ቪድዮሽን ሳየው ኩል ላይነር በአጠቃላይ አይንሽ ላይ አትጠቀሚም ለምንድን ነው?ከፍላጎት የመጣ ወይስ ...?ቻው ኧጳጳጳጳ
@ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ
@ቤቲሀበሻ-ሠ3ቨ 7 лет назад
ሜካፕ አልወድም ግን ከ ቅድስት ብዙ ተምሬያለው አመሰግናለሁ የኔ አስተማሪ ውድድድ በጣም
@hjjffgy75
@hjjffgy75 6 лет назад
ቤቲ ሀበሻ ቅድስትየ ለመታ ፀጉር እሚሆን ተባበራን
@hjjffgy75
@hjjffgy75 6 лет назад
ቤቲ ሀበሻ እምትለቂው ነገር እጠቀማለሁ ደስ ይላን በጣም እናመሰገናለን
@seidmehamed5436
@seidmehamed5436 6 лет назад
ቤቲ ሀበሻ
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 7 лет назад
የ ጌዲዮን ቆንጆ ስወድሽ እኮ እርጋታሽ ትህትናሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እናመሰግናለን
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 лет назад
ቅድስትዬ ውፍረት ያምርብሽል እዳትቀንሺ በዚሁ ቀጥይበት
@liyabelay4132
@liyabelay4132 7 лет назад
ቆንጆ ነው በጣም አልጮህም ግን ይሄም ቀላል የሚባል ሜካፕ አደለም:)
@zufanethoipawit5436
@zufanethoipawit5436 7 лет назад
የኒ ቆንጆ ስወዲሽ vidoshin ኢከታተላለሁ ሚካፕ ኣልወዲም ግን ደስ ስለምትይጝ ብዙ ኣታበዥም በርች ቆንጆ
@missyoumamey776
@missyoumamey776 7 лет назад
የኔ ቆንጆ ፍትሽ ያለመካፒ ነዉ የምያምረዉ ማር ሰላምሽ ይብዛ 😘😍
@zebibebrahim3218
@zebibebrahim3218 6 лет назад
Kidiye, yihema kilal aydelem... lela kelel yale, every day yemntekemew...please, bytheway betam new des yemtiw, anchim and gedim...tebareku..
@sameerasameera9901
@sameerasameera9901 7 лет назад
ጥሎብኝ ሜካፕ አይመቸኝም ግን በጣም እከታተላለሁ ፖሮግራምሽ አሪፋ ነዉ ጠክሪ ቆጆ
@nohemitebarkenana4185
@nohemitebarkenana4185 7 лет назад
የኔ ማር በጣም እናመሠግናለን ይሔ ለእኔ ያቀረብሺው ይመሠለኛል ቀላ ሣልል አልቀረም
@Tigi2625
@Tigi2625 7 лет назад
i like your simple makeup Kidu & I thank you for your kindness! bless you
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Thank you ❤️❤️
@نفيسهبنتمحمد
@نفيسهبنتمحمد 7 лет назад
ቅድስትዬ እናመሰግናል.ሁል ጊዜ እከታተላለሁ ግን comment,,setche አላቅም.እናም ትምርትሽ በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥይበት
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 6 лет назад
በጣም ወደድኩት ሜካፕሽን ብዙ አምልጦኛል ማየት እጀምራለሁ ....
@sintayehusheto6761
@sintayehusheto6761 7 лет назад
በጣም ያምራል ቅድስትዬ ተባረኪ
@baharzenadesbaharzenades5817
@baharzenadesbaharzenades5817 7 лет назад
ሥወድሽ ቅድሥትየ የዛሬዉ ሜካብ ተመችቶኛል የኔቆንጆ የተጠቀምሻቸዉን ሜካፕ ሥም ዝርዝር ብትለቂልይ ደሥ ይለኛል በተረፈ እናመሠግናለን
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Baharzen Ades Baharzen Ades huluneme screen laye sefiyachewalhu.
@selamawetkonjo574
@selamawetkonjo574 7 лет назад
Baharzen Ades Baharzen Ades simachewen sefaleche vidowen degimish eyew
@zelex8659
@zelex8659 7 лет назад
ኪዱ ቆንጆ ግን cocua butter ስፈልግ for hand and body የሚል ነው ያገኘሁት እና ለፊትሽ የምትጠቀሚው ይከንን ነው ወይስ የፊት ብቻ የሚል አለ?????
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 лет назад
Kiduye betam gobez neshi 👌Lela yemitekumishi demo ye Tsegur stayle bitijemire arif new
@fadiasafaw4980
@fadiasafaw4980 7 лет назад
Thank you so mach ቅድስት የፀጉር አያያዝ (stayle ) betakerbilen arif nuber ehit alem
@azebkahssay2100
@azebkahssay2100 7 лет назад
Fadia Safaw and
@najwaaibraahim307
@najwaaibraahim307 7 лет назад
ደስ የምትይ ንግግርሽ ጣፋጭ ቀጥይበት እኔግን ሜካብ አልወድም ግን የሆነ ቦታ ስሄድ የምጠቀመው ቀላል የሆነ ሜካብ አሳይን
@dadfkr3284
@dadfkr3284 7 лет назад
kdst betam gobez nesh betam new mamesegnish, xogrie betam yeweta aschegrongal , mela beyng yene konjo
@tigtig9012
@tigtig9012 7 лет назад
ማማዬ ስወድሽ😍 የፀጉር አያያዝሽ ያምራል አሳይን እንዴት እንደሆነ።
@selams7043
@selams7043 7 лет назад
Loooove it... eskezare keserashachew makeups thisz the bestttt .... keep it up hun
@roose2248
@roose2248 7 лет назад
እናመሰግናለን ቅድስትየ
@hanejem5047
@hanejem5047 5 лет назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ምወድሽ ግን እዴት ነዉ ምናገኘዉ ሜካፑን ማር
@vdbbvv5515
@vdbbvv5515 7 лет назад
በጣም እናእናመሰግናለን የኔ ዉድ
@melimell9199
@melimell9199 7 лет назад
Well done honey!! Very natural looking make up☺ Thank you kidist 🙏🏽
@maregeawol1878
@maregeawol1878 7 лет назад
በጣም እምፍልገው የሜካፕ አቀባብ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@jeanrouhana2113
@jeanrouhana2113 7 лет назад
ቅድስት ትምርትሽ አሪፍ ነው ብዙ ነገር አውቄበታለው ግን ደሞ ይሄን ሁሉ ነገር ከገዛው ያጠራከምኩት ዶላር ሊያልቅ ሆነ በቅርቡ መንገደኛ ነኝ በማየት ብቻ ቀረው
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 7 лет назад
Thankyou for putting down the names of the products you use in the video that's really nice of you keep it I love watching your videos
@daratuuali5933
@daratuuali5933 6 лет назад
ቂድትዬዬዬዬ አሪፍ ነው
@hana-hn7lx
@hana-hn7lx 7 лет назад
Woooooooooooow btam aref new mkap alewdem nbr ahun gen banech eywddeku new amsgenalw egam enwdeshaln kidistey
@rewi3090
@rewi3090 7 лет назад
I love you voice eko Kiduye
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 7 лет назад
Dear kidest,If we use every day makeup on the face, there's no side effects? But thank you for sharing.
@الحنوووونهزاهر
@الحنوووونهزاهر 7 лет назад
ዋው ስታምሪ ውድድድድ አመስግናለሁ
@fekerteterefe8960
@fekerteterefe8960 6 лет назад
Kidisty konjo thanks so much for you teaching as you I like your tutorial and I want to ask you some question what spray did you use after makeup you done?
@ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ
@ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ 7 лет назад
ለምን መሰለሽ የጠየኩሽ ከዙክ በፊት ከሰራሽው Video ያች ፊት Oil skin ስላልሆነ እደሆን የምትጠቀሚው ነግረሽን ስለነበር ነው እና እኔ ብጠቀመው ሀሪፍ ነው ወይስ oil skin ያለን ከሜካፓችን ስር ምን መጠቀም እዳለብን አሳይን?? ማሬ መልስሽን እጠብቃለሁ ኪዱ...
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 7 лет назад
የእኔ ቆንጆ የተባረክሽ የሆነ ቦታ ከባልሽ ጋር አየኋችሁ ውድድ አረግኳችሁ
@ወሰንኤርሚያስኤርሚያስ
እናመሰግናለን እህት በርች አሪፍ ነው
@lopinaalop192
@lopinaalop192 5 лет назад
ሃይ ቅድስትዬ እንዴት ነሽ; BOBBI BROWN የሚባለው ሜካፕ ምንድነው ጥቅሙ እና ደሞ ከማክ የሚለየው በምንድነው
@miremar5210
@miremar5210 6 лет назад
የኔ ቆንጆ አይንሽ ስር የተቀባሽው ለፊትሽ ምን አይነት ለውጥ ነው ያለው?
@toybaoumer274
@toybaoumer274 6 лет назад
ቅዱ የኔ ማር ቀላል ትይንአለሽ ግንብዙ ናቸው እኔ አብሬሽ ሆኘ ጆሮየን ይዘሽ ካላሳየሽኝ ሊገባኝአልቻለም ሜካፕ ተጠቅሜአላውቅም አሁን መጠቀም ፈልጌ አልገባኝአለ ደግሞ አልፉርም ከቅድስት ሌላ ምክር የሚለግሰኝ ካለ በኮመት ተባበሩኝ
@yordiyordi4500
@yordiyordi4500 6 лет назад
Hey kidst I really like your all videos and can you please tell us the difference between dehydrated skin and dry skin
@fekerteterefe8960
@fekerteterefe8960 6 лет назад
ቅድስትዪ ሜካፕ ከጨረሽ በዋላ የተተቀምሹብ ስፕሬ ስሙ ምድናው ወይም መካፕ ከጨረስን በዋላ ምን አይ ነት የሜካካፕ ስፕሬ አላ
@rotanaabe2846
@rotanaabe2846 7 лет назад
Thanks for video 👧 Kid how make wax in home please telme
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 6 лет назад
እኔ ካንች ብዙ ተምሬለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ
@amatube456
@amatube456 7 лет назад
Hi kidest I like ur show it's nice........ my skin is so oily and have spot and what is ur suggestion to remove this thing? Tnx
@kamaariamohammed8222
@kamaariamohammed8222 7 лет назад
ቅድስቴ አልወድሽም ነበር ግን እያወኩሽ በደንብ ስሄድ ውድድ አደርኩሽ ማር ነገር ነሽ ቴንኪው ቆንጆ
@asmerinateshome3616
@asmerinateshome3616 7 лет назад
Ere kidu it's not easy it' has tooooooooooo much step, but I like it! & u r so beautiful!
@hanna9502
@hanna9502 7 лет назад
Hi kidest sele fete mesedat teyaka teyekash neber. Ena hulame mekeupen saselekeke beketeta be natural sop etatebewalehu ena mekup enedate maselekeke enedaleben yasayeshewo vedio ayechewalehu. Please tell me ene kemaderegewo side-effects woyem leyunetu yemametawo cheger kale. Thank you
@bettybekele5894
@bettybekele5894 7 лет назад
ሜካፕ ተጠቅሜ አላውቅም ግን ከምታሣይው ቪዲዮ ብዙ ነገር አውቂያለው ግን ኮኮአ እና ኮኮናት ምንድነው ልዮነታቸው ኪዲዬ
@adiemhelen2317
@adiemhelen2317 7 лет назад
ዋው አድናቂሽ ነኝ 👍
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 7 лет назад
ቅድስትዬ ቆንጆ ሁሉንም ቪድዮ አይቻለሁ ነገር ግን ሀገር ቤት ላለነው ምርቶቹን ማግኝት ከባድ ነው ምን ትያለሽ?
@dobochfatumafatuma2004
@dobochfatumafatuma2004 6 лет назад
አመሰግናለሁ
@seadaseidseid8074
@seadaseidseid8074 7 лет назад
እኔምልሽ ቅድስቴ ከሜካፕ በፊት የምትቀቢው ክሬም ምን አይነት ነው (ምንድነው) እናም ሜካፕ ከጨረሽ በኋላ የምትነፊው ነገር ምን እንደሁ ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ
Seada seid Seid ከታች ጽፋዋለች ስለ እስፕሬው ሌላ ፊዲኦ ሰርታ ነበር ማር እይው ከታች
@ሴቲቷየሴትልጅ
@ሴቲቷየሴትልጅ 7 лет назад
Seada seid Seid Make up kecheresech behuwalama goma new mtnefaw kkk
@reinejaber3899
@reinejaber3899 6 лет назад
Seada seid Seid alakeme
@reinejaber3899
@reinejaber3899 6 лет назад
Seada seid Seid kkkkkkkkkkkkkkkk
@Eruna1993
@Eruna1993 7 лет назад
Yene Andena Anbesa . Much Respect From Eri ❤
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 7 лет назад
Wey siyamirrrrr Dankeschön kidstye ..
@jgfhdg2830
@jgfhdg2830 6 лет назад
ቅድስትየ እኔ ፊቴን በጣም ያልበኝል እና ሜካፕ በተስራሁ ስአት 10 ድቂቃ ባልምላ ውስጥ ይጠፍል በጣም ተቸግሪያለሁ እስኪ sikn Dray እሚድርጉ ክሬምችን ጠቁምኝ እላለሁ ተከታሽ ሜላት መልስ እፍልጋለሁ ቅድስትየምን አይነት ክሬም ብጠቅም ነው ፊቴ ድርቅ ያለ እሚሆንልኝ በትህትና
@በጥብጠውነኝ
@በጥብጠውነኝ 7 лет назад
ከመሸ የት ልትሄጂነው
@temesgenarafayen2436
@temesgenarafayen2436 5 лет назад
Do I have to use lip liner before lipstick?
@robetube2999
@robetube2999 6 лет назад
selam kedest mekabesh betam yamerl merche😘😘😘
@tomget1259
@tomget1259 7 лет назад
Hey kidist enkwan dehna metash mix maregu tekemu mindinew
@msruta9381
@msruta9381 5 лет назад
እናመሰግናለን ማር
@selamselam8104
@selamselam8104 7 лет назад
እና መሰግናለን በጣም አሪፍ ነው
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ 7 лет назад
Wow yene konjo👌
@ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ
@ቤዛቤዛ-ሐ8ዘ 7 лет назад
Pretty girl 💕💕 thank you! I am learning a lot from you
@anisoromoodha6144
@anisoromoodha6144 7 лет назад
Pls name cream 4 face talk me b/c my face is white one one black small so i want remove drty soap cream good pls talk and answer
@ethiopicethiopic8578
@ethiopicethiopic8578 7 лет назад
Waw arif new gn bechalshiwu akm classic kenshi
@serkalemmelesse3567
@serkalemmelesse3567 7 лет назад
እርጋታሽን ስወደው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
እናመሰግናለን. ቅድስት እኔ.ግን.ሁሉንም.ድብልቅልቅ.አድርጌ.የቦካ.ጭቃ.ነው.የማስመስለው.ፊቴን ለኔ.ስትይ.ደና.ደና.ክሬሞችን.አሳይን.ሜካፕ.አልወድም
@habibahassne9567
@habibahassne9567 7 лет назад
ዋው የኔ ቆንጆ በጣም ነው ሚያምረው በጣም እናመሰግናለን
@እሌኒኩሮሥ
@እሌኒኩሮሥ 7 лет назад
በጣም አሪፍ ነው የሠራሽው ፨ ግን አንዳንድ የአይናቸው ቆዳ የተሸበሸ እና በእድሜ ተለቅ ያሉ ሠዎች ሜካፕ መሥራት በጣም ያሥቸግራል እና ምን መደረግ እንዳለበት ለመረዳት እፋልጋለው
@SA-ek4uf
@SA-ek4uf 7 лет назад
እሌኒ ኩሮሥ profile lay yalew kendeb sera👌
@madinahussen8629
@madinahussen8629 7 лет назад
Thank you konjo gn mini ale yale mekab mewab ketechale bitekumin sweety
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ 6 лет назад
ያምራል😍😍😍
@arsemateshom5839
@arsemateshom5839 6 лет назад
በጣም ጎበዝ ነሽ
@alemdeborah1830
@alemdeborah1830 7 лет назад
Mekap syargu dase yelgnl gen sarg dgemo amdam ymalku yemslgnl Mkedi anede kane emtalhu
@ፉይዚከድር
@ፉይዚከድር 5 лет назад
ሁለቱ የተቀባሻቸው ፓውደሮች ምን ልዩነት አላቸው
@fbbedru4469
@fbbedru4469 7 лет назад
እሂንን ሁላ ጣጣ ቢቀረስ ጥሎብኝ መቀባባት አልወድም ተቀብቺም አላቅም የተቀቡትን ሳይ ይጨንቀኛል ለምንድነው ?
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጠ5ነ
እናመሰግናለን ቅድስቴ በርቺ ጥያቄ ነበረኝ ኬራቲን ፀጉር ይጎዳል ፀጉሬ በጣም ይነቀላል መላ ካለሽ ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ
@ያረብአንተመጨረሻየንአሳም
እህት ቅድስት እኔ ሜካፕ አልወድም እኔ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው እና ብጉር በብጉር ይሆናል እሱ ሲጠፋ ደግሞ ጠባሳ ይሆናል እህት ምን አይነት ሳሙናና ክሬም ብጠቀም ይሻላል
@ማርያምማርያምእላታለሁ
thanks.sis እናመሠግናለን
@selamkebede7909
@selamkebede7909 7 лет назад
Hello Kidi hw are u doin l like ur show its nice of u that u are sharing all the beauti stuff with us however im not usually use make up but im interesting watching u thank u so much to teach all of us ! I do have a really dry skin all my body and some black spot on my body , do u recommend something to make it soft and get rid of black spot?
@beautybykidist
@beautybykidist 7 лет назад
Thank you 🙏🏽 to be honest I don’t have any recommendation for the the dark spot but I can relate to having dry skin. I have very dry skin so I took shower every night while my body is wet I put coconut oil and add my lotion.
@tttt-zd6ww
@tttt-zd6ww 7 лет назад
+beauty by (kidist) 💖💖👍
@tttt-zd6ww
@tttt-zd6ww 7 лет назад
+ኤልሻዳይ የድንግል ልጅ waww batame yamrale💕
@selamkebede7909
@selamkebede7909 6 лет назад
beauty by thank u darling!
@ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ
@ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ 7 лет назад
ኪዱ ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ድርቅ ያለ አደለም ቅባታማ ነው ልጠይቅሽ የፈለኩት ምን መሰለሽ ልክ እዳች ከሜካፔ ስር ብጠቀመው ሀሪፍ ነው ወይስ ሜካፔን ያበላሸዋል?
@selamawetkonjo574
@selamawetkonjo574 7 лет назад
ሂቦ አህመድ ehite feteshe oliy behonem bayehonem yegide metikem alebeshe makapu feteshen endayegodaw gin kibatama yehonen ena yalihone fet mekebaw ande ayedelem
@ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ
@ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ 7 лет назад
selamawet konjo እርግጠኛ ነሽ ማማየ ከዚክ በፊት ኪዱ እሄን የምጠቀመው ፊቴ ቅባታማ ስላልሆነ ነው ስላለች ነው ወይስ እኔ ተሳስቸ ነው?
@hayatabdu3025
@hayatabdu3025 7 лет назад
Ye ene konjo stegur endayesbaber men metekem endaleben betngeren beterfe ergatash hulu ngersh betame ewdleshalhu ye ene wub😍😚
@kaliyenatalij6445
@kaliyenatalij6445 7 лет назад
Wow sewedesh 😍💜😘👍
@አዲቲነኝየጎንደርልጂ
Wowww konjo yamral gn yenie bal maykao sTeqem aywedim
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 7 лет назад
እናመሰግናለን
@azamitrussom9519
@azamitrussom9519 7 лет назад
Hi kidist please ye madyat medhanit kale please nigrign GOD bless you
@MM-hi7rx
@MM-hi7rx 6 лет назад
What type of cocoa butter? The brand?
@Nserhabshwet
@Nserhabshwet 7 лет назад
Wow yen konjo betam dese yelal helgezey yeshadew metetkemechew ende ahen asayengn
@TigistHvcfhjvc
@TigistHvcfhjvc 7 лет назад
ስራወችሽ ጥሩ እንደሆኑ አውቃለሁ ግን የዛሬው ቀላል ሜካፕ ሊባል አይችልም ምክንያቱም ሁሉንም ነገር ተጠቅመሻል። ፍውንዴሽን እና ፓውደር ብቻ ብንጠቀምስ ቀለል ሊል አይችልም?ስፕሬይ መጠቀም ምድነው ጥቅሙ
@haymiabebe1205
@haymiabebe1205 6 лет назад
Tigist222222 Hvcfhjvc yeah ehenen teyake enem melsu efeleg neber
@meseretdame3507
@meseretdame3507 7 лет назад
Tnxs kidisty amazing😍😍😍😘😘😘
@ራሄልየማርያምልጅ
በጣም ያምራል
@ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ
@ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ 7 лет назад
እናመሰግናለን ማማየ
@betelhemadugna2881
@betelhemadugna2881 4 года назад
Kidiye mac lemindenew matetkemiw woyes le dry skin ahunem enem endanchi dry skin salegn pls tell me
@mekditube5653
@mekditube5653 7 лет назад
ዋውው ታንክስ ሆዴ♥♥♥
@ሴቲቷየሴትልጅ
@ሴቲቷየሴትልጅ 7 лет назад
ሶፊ ።።።።።። Well wegeba kkkk
Далее
MAKEUP FOR BEGINNERS | ሜካፕ ለጀማሪ
5:52
Просмотров 70 тыс.