Тёмный
No video :(

ሜድቴት ስናደርግ የሚያጋጥሙን ነገሮች [ Meditation Experience IN Amharic ] 

WisJoe
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#Wisdom_Ethiopia #Meditation_Experience
Meditation Experience IN Amharic

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@FifiFifi-vr2jb
@FifiFifi-vr2jb 26 дней назад
❤ በርታ
@eyualalemu6789
@eyualalemu6789 2 месяца назад
ወንድሜ የቴሌግራም ግሩፕ ብንመሰርት ደስ ይለኛል ብዙ ሀሳብ እንወያያለን
@alemitu973
@alemitu973 2 года назад
እራሤን አዳምጨም አልጠግቪ አልኩኝ እውነተኛው ከራሤ መመጨት ጀመር ሌሎችንም ማዳመጥ አዳበርኩኝ የሠው መሆንን የተጉናፀፈ ነውና ቀጥልበት ወድሜ💖💖💖🙏🙏🙏🙏
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
ወንድሜ ስለምትመልስልኝ አመሠግናለው ። ተመስጦ ውስጥ እንዳለሁ እንቅልፍ በዝያው ይወስደኛል ጠዋት ስነሳ በጣም ቀለል ብሎኝ የአይምሮ ሰላሙን አግኝቶ መንፈሴ ታድሶ ንቁ ሁኘ በአዲስ መንፈስ ስራ እጀምራለው ከዚህ በፌት ግን ረጅም ስአት ብተኛ እንኳን ጠዋት ተጫጭኖኝ ደስ የማይል ስሜት ይሠማኝ ነበር እድሜ ላንተ ከልቤ አመሠግናለው" እውቀት ታላቋን ታከብራለች"
@selamawittekalgne7140
@selamawittekalgne7140 2 года назад
ሜድቴት እያረግሽ ነው በዛው እንቅልፍ ሚወስድሽ ማታ ማታ ይሰራል እንዴ እኔ ያየሁት ውሀ ዳር አካባቢ ጥሩ ቦታ ሲሰሩ ነው ያየሁት ሊተኙ ሲባል ሲሰሩ አልሰማውም
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
እንቅልፍ የሚወስደኝ ሜዴቴሽን ሳደርግ ገና አዲስ ለማጅ በነበርኩበት ስአት ነው አሁን ላይ ድንቅ ነኝ።ማታ ይደረጋል ወይ ላልሽው አዋ ይደረጋል በተመቸሽ ስአት ጠዋት ማታ ቢሆን ይመረጣል
@selamawittekalgne7140
@selamawittekalgne7140 2 года назад
ጥሩ ነው ግን ልጆች ከሌሉሽ ነው ሜድቴሽን እያረግሽ አንድ ነገር ቢከሰት ለልጆች ጥሩም አደለም ሀላፊነቱንስ ልጆቹስ እንዴት ይሆናሉ ብለሽ ከግምት ማስገባት ግድ ይላል
@tigista1977
@tigista1977 Год назад
Selamina esti geless betadergilgn ebakeshen aserjign
@mayaabdrehmn
@mayaabdrehmn 2 месяца назад
Ba telegram awurin
@user-mj4bt7ly9e
@user-mj4bt7ly9e 5 месяцев назад
Enamesgenalen
@jhovha690
@jhovha690 2 года назад
ሰላም እንኳን ድህና መጣልህንንን
@abebaalemu468
@abebaalemu468 2 года назад
#1💝❤💞
@shamweditsgie
@shamweditsgie 3 месяца назад
thank u brother
@hiwotehiwot2674
@hiwotehiwot2674 2 года назад
በርታ
@henoksisay9713
@henoksisay9713 2 года назад
thx bro pls come soon u r teaching was very important thx
@samueltekalign4919
@samueltekalign4919 Год назад
Hi Joe, how are you doing! I have been practicing a Vipassana type of Meditation for the last one year. The result is incredible. If you are familiar with this type of meditation, please do us one video so that everyone can learn a lot. Thanks 🙏
@user-wm9ks6km4y
@user-wm9ks6km4y 2 месяца назад
ለስት ጊዜ ነዉ የምንፈልገዉ ነገር ምናየዉ
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
አመሰግናለው
@heryamohammed4875
@heryamohammed4875 2 года назад
Wowwww💕💕
@nebaadani8938
@nebaadani8938 2 года назад
Bro i like what u do appreciated Please tell about conscious & unconscious minde ...txn
@mayaabdrehmn
@mayaabdrehmn 2 месяца назад
@Eide234
@megdelawitberhe8553
@megdelawitberhe8553 Год назад
I start doing meditation this week but all I see in my mind is the past
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
አዋ ልክ ነህ እኔም በተደጋጋሚ ሜዲቴሽን ማድረግ ጀመርኩ እናም ለውጦችን ማየት ጀመርኩ በመጀመርያ ግዜያት አካባቢ አይኔን ስጨፍን እንቅልፍ ይወስደኝ ነበር ። እየተለማመድኩ በሄድኩ ቁጥር አሁን ላይ የሚሰማኝ የተለየ ነገር መመሰጥ ውስጥ ስገባ ሀሳቤ ቶሎ የመሰብሰብ ወደ ውስጥ እስትንፋስን ትኩረት የማድረግ ነገር አለ ። አሁን ይህን ሁለት ቀን ተመስጦ ውስጥ በሆንኩ ስአት የሆነ ከዚ በፌት ተሰምቶኝ የማያውቅ ነገር ብቻ ሆዴ አካባቢ የመሰብሰብ የመዘርጋት በግልፅ ይታወቀኛል ብቻ አላውቅም ምን እንደምለው ።አንተ ሊያጋጥመን የሚችል ይኖራል ብለህ ስለነገርከን ጠቀመኝ የሆነ ሀሳብ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ስሜቱ ግን ወድጀዋለው አንተን ግን ህይወቴን መንገድ ስላስያዝከኝ ትልቅ አክብሮት አለኝ ።ስለምትመልስልኝ አመሸግናለዎ
@WisJoe
@WisJoe 2 года назад
big respect to you too. ዋናው ነገር የሚያጋጠሙን ነገሮች ሁሉ እንደሚያልፉ አለመርሳት ነው ሚድቴሽናችንን ጠንካራ የሚያደርገው ፣ ስለዚህ ሲመጡ ተቀብለን እየመረመርን ማሳለፈ ነው ትልቁ ነገር።
@dagilast7670
@dagilast7670 Год назад
❤😍😍😍❤
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
ሰላም ባለህበት bro እውቀትህን ሳትሰስት ስለምታካፍለን እናመሠግናለን
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል አመሠግናለው
@okuba9790
@okuba9790 Год назад
ስልክህ ጻፍልኝ መዝሙር ስሰራ ፈልጌ ነበር!
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 2 года назад
ልክነህያቁነጠንጣል እንካንሰላምመጣህልንወዳጀ
@ermiastilahum
@ermiastilahum Год назад
dosodpdnzmxmxlሻሽ ፤
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
online ብታስተምረን ጥሩ ነበር እውነት እኔ በጣም ወድጀዋለው የህይወት ቁልፍ ያለው እዚህ ነው
@hailemesgen1610
@hailemesgen1610 Год назад
አሪፍ ሀሳብና አቀራረብ ነው። ስለዚህ በደንብ ለማወቅ እንዴት እናግኝህ?
@hallelujahleyu5103
@hallelujahleyu5103 2 года назад
ጠፋክ bro የተግባር ትምህርት ካለ ቦታ ውን ብትነግረን አመሰግናለሁ love and respect ❤️
@mayaabdrehmn
@mayaabdrehmn 2 месяца назад
@Eide234 online siltena ale
@kidsshow3177
@kidsshow3177 Год назад
እንድረዳኝ ፈልጋለው pls በናትህ
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 Год назад
ወንድሜ የሩቅ ምስራቁን ሜዴቴሽን ነው ?ወይስ የእግዜአብሄርን ቃል ከመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ነው?
@hopolapos
@hopolapos Год назад
ግን ቆይ ያልገባኝ ፀሎት ነው ምናረገው ወይስ ?
@henokalemante516
@henokalemante516 10 месяцев назад
yene tiyaqe naw
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 2 года назад
ሰላም እዴት ነክ ጆ እኔ ሜዲቴድ አርግቼ ስተኛ የሚያስፈራ ህልም ነው የማየው ብታይ ስስቃይ ነው የማድረው
@WisJoe
@WisJoe 2 года назад
እንደዚህ ሲያሰቸግር የማታውን በመተዉ ጠዋት ላይ ብቻ ማድረግ ከዛ በደንብ ክህሎታችን ሲጨምር ማታ ላይ ሜድቴት ማድረግ መጀመር
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 2 года назад
@@WisJoe ክበርልኝ ወድሜ
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
ያንተን video ማየት ከጀመርኩ ተመሶጦ ሳደርግ ሀሳቤ ሲበታተን ስመልሰው ከዝያ ውጭ አሁን ያልከው ምንም አልተሠማኝም አደራረጌ ስተት አለው ይሆን?
@WisJoe
@WisJoe 2 года назад
It will come it time or not
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
እ?
@WisJoe
@WisJoe 2 года назад
Give it time
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
እሺ አመሠግናለው ወንድሜ
Далее
ቅፅፈታዊ ማስተዋል ( Insight Meditation )
15:56
skibidi toilet multiverse 041
06:01
Просмотров 5 млн