Тёмный

ምርጥ ታሪክ | አማረኛ ትረካ| የመጽሃፍት ዓለም|የባስሊቆስ እንባ መጽሐፍ| yemestehafet alem| audiobook| ethiopia| 2023 

Yemesthafet Alem-የመጽሐፍት ዓለም
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Audiobook#New#ethiopia
ምርጥ ታሪክ | አማረኛ ትረካ| የመጽሃፍት ዓለም| Amharic Tereka| yemestehafet alem| audiobook| ethiopia| 2023

Развлечения

Опубликовано:

 

9 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 11 дней назад
ድንቅና 💔 ትረካ
@ztazabi1262
@ztazabi1262 5 месяцев назад
በበሳል ብዕር እውነትን መሠረት አድርጎ ለግፉአን መታሰቢያነት ተፅፎ በድንቅ አተራረክ ዘይቤ የቀረበ የዚያ ትውልድ ማስታወሻ ድንቅ ልቦለድ! እናመሰግናለን!
@user-ls6gt7pt8k
@user-ls6gt7pt8k 10 месяцев назад
ድንቅ!👌
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 Год назад
ኡፍ አስለቀሰኝ
@fekeryene213
@fekeryene213 Год назад
😢😢😢😢
@andinetKebeda
@andinetKebeda 9 часов назад
የባሥሊቆስ እንባን መጽሀፍ ከአፋር ክልል መጥቼ አዲሣባን ዞሬ አጣሁኝ የማገኝበት ቦታ ጠቁሙኝ ወይ በታማኝነት ለ1ቀን ብቻ አውሱኝ ሥለምትወዱት ነገር ብላችሁ
@fitsewinta9261
@fitsewinta9261 4 месяца назад
ቀልዳቹ እኮ አይጠገብም ይህን ልበወለድ ነገ ደግሞ እውነተኛ ታሪክ እንደሆነ ታሳምኑናላቹ ወናፍ
@melakudulla3927
@melakudulla3927 Год назад
ይቺ ትረካ በአማራ አክቲቪስት ፀሀፊ የተፃፈች መሆኗን ጥቂት ሰምቶ ማወቅ ይቻላል
@yabeababa6561
@yabeababa6561 Год назад
😂😂😂😂😂
Далее
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
Просмотров 7 млн
чуть не упала((😅 #youtubeshorts #dance
0:13
Смотри до конца 😻💔
0:44
Просмотров 10 млн