Тёмный

"ምን ተሻለ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Minteshale) New Ethiopian Comady 2022 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 276 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 324   
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ
@ወለተሥላሴ-የ4ሰ 2 года назад
ይህን ድራማ ሲያይ ማነው እንደኔ ባደገበት ትዝታ እሚሰማው በዝናብ ለአህያ ውይም ለከብት እራት እማጭደው ነገር ፣😍😍😍😍😍😍ለምለሟ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 2 года назад
አዎ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው አይይይ ትዝታ❤❤❤❤
@beletebizualem9787
@beletebizualem9787 2 года назад
እኔ አለሁልህ።
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 года назад
እኔ አለዉላቹ እህቶቼ ትዝታዬ ነዉ የሚቀሰቀስ ማሪያምን
@zemayared9542
@zemayared9542 2 года назад
Fuji
@hanatlatibalu5054
@hanatlatibalu5054 2 года назад
እኔ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 2 года назад
ስወዳቸው የገጠር ትዝታ የናቶች ወሬ ነው ሀሀሀ በመላው አለም ሰላም ይስፈንያረብ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 года назад
የእናት ሆድ!! የዚ ዘመን ልጆች የትም ይወለድ የትም እራስ ወዳድ ሆነው ነው የሚያድጉት. በጣም እናመሰግናለን በዚ ትግል የሚሰራ ስራ ይከብዳል. አምላኬ ሆይ ይህን ቆንጆ ቦታ ሳረግጥ እንዳትገለኝ.
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
ይህ ድራማ ትውስታዬ የአደኩበት ገጠርነቴ ኩራቴ🌺🌼🌼🌻🌻🌻
@አላህወኩል
@አላህወኩል Год назад
ክክክ
@ethiofield3481
@ethiofield3481 2 года назад
ተዋናይ ቲቪ የልጅነቴን ግዜ መልሶ ያስታዉሰኛል።ሁሌም ምርጥ
@abebawwasie8900
@abebawwasie8900 2 года назад
በጣም ነው ምንወዳችሁ ከ አሜሪካ ። ግን ምሠሩበትን ቦታ ሁሌም በትገልፁልን ጥሩ ነው ።
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 года назад
እኔም ሀሣብህን እጋራለሁ ማሥተዋወቅ አለባችሁ
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 2 года назад
ምስራቅ ጎጃም ደብረ ማርቆስ
@በላይነሽ-ለ6ዸ
@በላይነሽ-ለ6ዸ 2 года назад
ምርጦች ትለያላችሁ ትስራላችሁ በርቱ እወዳችሁዋለሁ የአገሬን ሰው ከነለዛው ታሳዬኛላችሁ 😍😍😍
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 года назад
በላይነሺ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@በላይነሽ-ለ6ዸ
@በላይነሽ-ለ6ዸ 2 года назад
@@toybayoutube4209 የቱ ነው ይንችቻናል
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
አይ ይች እናት ብቃቱዋ ፀይሙዋ ዛሬግን የለችም በጣም ጎበዞችናችሁ ጥሩ የገጠር ድራማ በጣም ደስይላል የለበሰችው ጌሳ ይባላል አሁግን ጠፋቶል አለችዴ ፀይሙዋ እየፃፋኩ ሳልጨርስብቅ አለች ፀይሙዋ ወድየወለደ ሰው መከራነው ክክ ጀንኖ ገብቶብሽነው አይ ወዶች
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ልየዋሁ ለሩሩሁ ለአማራ።ለወሎ ህዝብ ፍትህ እንጠይቃለን ፍህት. ፍትህ. ፍትህ ለሀገር ወዷዱ ለአማራ ህዝብ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
እዳንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን የፍቅር መስዋትነት ዋውውውውውውውውውው
@danaet9884
@danaet9884 2 года назад
የት ጠፋችሁ ሱስ ነው የሆናችሁብን እመቤቴን ሁሌ ጠዋት ተነስቼ ቸክ አደርጋለው ፔጁን 🤣 እናት ሆና የምትሰራው የትወና ብቃት ግን ይለያል በእውነት አዲስ አበባ ነይና ማነም ገብቶ የሚያግማመውን ትወና ነፍስ ዝሪበት ግድ የለሽም ለነገሩ ካስት የሚያደርጉት ሰዎች ዳሌና አልጋ እንጂ ብቃት አይታያቸውም 😡
@getayeselkal2811
@getayeselkal2811 2 года назад
Sewochu eco yeketema sewoch nachew bekatachew new yezaw akbabi sewoch yasemeselamchew selechalubet
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 года назад
ውይ አስተዳደጌን አገሬን አስታወሳችሁኝ ናፈቀኝ አገሬ ሰላም ይሁን ለምድራችን
@terunashagegnahu5038
@terunashagegnahu5038 2 года назад
አይ እቺ ልጅ እደዉ ብቃቷ ግሩም ነዉ ስትችልበት አቦ ተባረኪ
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
አቤት ጎጃም እና ኦሮሚያኮ በተፈጥሮ የታደለ ነው ለምለም ነው አካባቢው በርቱ ምርጥ ትዝታን እሚቀሰቅስ ድራማነው
@mahibelay8217
@mahibelay8217 2 года назад
አማራ በሚል አስተካክይው
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
@@mahibelay8217 እሽ እህቴ እኔ ከራሴ ካደኩበት አፃር አይቸውነው የወሎ ልጅነኝ እናም ወሎ ታሪካውይ ቦታዎች አሉትጅ ሀገሩ ደገትና ተራራ የሚበዛበት ነው እደውም እራያ እና ምራብ ወሎ አላሻ እሚባለው ይሻላል ትነሽ
@molalignyemane110
@molalignyemane110 2 года назад
እዛው እራስሽ/ህ ቻይ/ል እሄ ጠጋጠጋ እቃ ለማንሳት ነው!ኦሮሞ ከሆንሽ/ህ ማለቴ ነው
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ 2 года назад
ጎንደርም እንደዚህ ነው
@getanie6591
@getanie6591 2 года назад
ጎጃምና ኦሮሚያን ምን አገናኘው ብጥርቅ🧐
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 2 года назад
አይይ እደው አገሬ ናፈቀኝ ግን ደስ ሲል ትዝታ💘😘😘
@ematube9407
@ematube9407 2 года назад
እክዋን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች አቤት ደስ ስል ስናቡ ሁለቱ ሴቶች ኢተርቪው ይደረጉልን የምትሉ 👍
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን የቀራኒወ ንጉስ ቸሩ መድኋኒያለም. ሰላሙን ይላክልን ከምናየው ከምንሰማው ይሰውረን. ማነው እደኔ እነዚህን ሲያይ ሰላም የሚሰማው ቶሎ ቶሎ ስሩልን. ውዶቸ. የሰላሜ ምጭ ናችሁ በርቱልን
@jeri3637
@jeri3637 2 года назад
በቅጡ ሳማት እንጂ 😆😆😆😆እሱም የሙጥኝ አለ ምን ላርግ ክክክክክክ ትመቹኛላችሁ!ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት አረሙ አረንጓዴው ለምላሜው አይይይይ 😭😭😭😭😭😭
@procell803
@procell803 2 года назад
የእውነት በጣም ደስ ይላል ዝናቡ ግን በጣም ደስ ይላል ናፍቆኛል አገሬ ሰላምሽ ይብዛ 😂😂😂😂ስታምሩ በርቱ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፍቂዎች ❤❤🌹🌹 አቤት ትወና ብቃት ወደር የላችሁም በተለይ ቀጭኗ ሁና እኮ ነው የምትሰራው አትጥፏ ደቂቃም ይርዘምልን
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 года назад
ይችን አርቲስት እንዴት እንደምወዳት በርችልን
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 года назад
እንኳን ደህና መጣቹሁ በርቱ በጣም ምርጥ ስራ ነው አትጥፍ
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi 2 года назад
እውነተኛ ፍቅር ከባድ ነው💔 ከሌላ አርግዛ እንኳን አልተዋትም ❤️እንግዲህ ወላጆች ተስማሞ እነሱ በምንም መንገድ አንለያይም ካሉ ምንም ማድረግ አትችሉም 😄😘😍💕
@alemituesayas2702
@alemituesayas2702 2 года назад
🫣🫣🫣🫣💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🫠😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@umsadat7681
@umsadat7681 2 года назад
በሰአታችሁ መልቀቅ ካልቻላችሁ ለሚጠብቃችሁ ሰው አሳውቁ። ስንት ቀኔ ስትጠፉኝ አኩርፌችሁለሁ
@ሀይማኖቴማህትቤ
@ሀይማኖቴማህትቤ 2 года назад
እህቴ🥺ክረምት እኮነው እሽ በየሰዓቱ ቢለቁ ለሱም ጥሩ ነው እኮ ግን ክረምት እንታገስ እሽ🥺🥰🥰🥰🥰
@Concordtv123
@Concordtv123 2 года назад
በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
የእናቱን ምክር የማይሰማ የማያዳምጥ ልጅ ደረቅ አያድርስ 🙄እንደዚ ስታለቅስ ምፅ ዓይ እናት የኛና የእናቶቻችን ልብ እረጅም እድሜና ጤና ለመልካም እናቶች 💝
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 года назад
Ayi Enat Ethiopia it's True.
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ተናፍቃችሁ ነበር አቤት አረንጓዴው ለምለም እንደት ነው መንፈስን ያድሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ሀገራችንን ዳር ድንበሮን ፍፁም ሰላም አድርግልን
@tadeleking3909
@tadeleking3909 2 года назад
990
@haraghh2356
@haraghh2356 2 года назад
በጣም ነዉ እምወዳችሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 года назад
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@KidusYared12
@KidusYared12 2 года назад
የሚያስቅ የገጠር ድራማ ነው በርቱ::
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 2 года назад
ይቺን አጭር ሴት ስወዳት 🥰🥰🥰
@Metiwollo5
@Metiwollo5 2 года назад
ማሻአላህ ዝናቡ ደስሲል 🇪🇹
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
የእናንተ ትወና ይለያል የእውነት ሆኖ መሥራት ነው እኮ ትወና አይመሥልም
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
አቤት ቦታው ሲያምር🥰🥰🥰 እንኳን ሰላም መጣችሁልን በርቱ👍👍👍 ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ጉዞ ወደ 60ሺ ሰብስክራብ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 года назад
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@MmMm-yb5tb
@MmMm-yb5tb 2 года назад
💋💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🌹💋💋💋
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 года назад
Thank you Altegibishem my mom.your doing is just like my mom.
@alk8567
@alk8567 2 года назад
ሰላም ናችሁ ዉዶቼ ያገሬን ትዝታ አስታወሳችሁኝ በርቱልኚ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 года назад
ምርጦች በርቱ ሁለም የምንማርበት የምንዝናናበት እምወዳችሁ በርቱ
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 2 года назад
ደስ የሚለው የገጠር ድራማ ነው ውድቸ 😍😍😍😍
@medinatube2080
@medinatube2080 2 года назад
የዝናብ መጠለያ ቤት ነው 😂😂 እረኛ ልብሳችን የማዳበሪያ ቤስታ አውተን ነው የምንጠቀመው
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 года назад
የልጁ እናት አደኛ ናት
@ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት
ዝባዝኬ ወሬ ያሥጠላኝ ነበረሰ እነዚ ግን ዘና ነሚያደርጉኝ ገጠሬዎች ይመቻቹ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 2 года назад
አይ ይችን ሴትዮ ስወዳት ሳማት እንጅይ በቅጡ አላለችዉ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 года назад
ሀገሩ ግን የት ነዉ የኔዉ የኩሩ አማራ መሆን አለበት ሀገሬ ሰላምሽ ይምጣልን🥰🥰
@susutube8443
@susutube8443 2 года назад
አወ ጎጃም ነዉ ሀገራችን
@halima9826
@halima9826 2 года назад
ትወናው ዋዉ ሁናችሁ ነው ምሰሩት ክበርሉኝ ትዝታየ ያገሬ ሰው
@extrachange8771
@extrachange8771 2 года назад
በነ ገራችን ላይ ባህል ልብ ወለድ አይደለም!
@zahrhm9524
@zahrhm9524 2 года назад
በየቀኑ ስሩ 🌻🌻
@fikaduasher3818
@fikaduasher3818 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹህ ውዶች
@lamriworku2783
@lamriworku2783 2 года назад
ምርጦቹ እንኳን ደና መጣቹ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 3 часа назад
Kibirt Abejesh yenatocha Lij yekiburt Engdazer and Yekiburt artist Asnakech worku Lij Abejesh ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 года назад
ተባረኩ ጎበዞች በርቱ
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 2 года назад
ውብችዬ እንዴትናችሁ እረ እንደዚ አይጠፋም ብቅ በሉ ቀይ ሻሽ ያሰርሺው በጣምነው እምወድሽ
@genetgetu5207
@genetgetu5207 2 года назад
ጥሩ ስራ ነው በርቱ🙏 ዛዝ የለም እንዴ የባለፈውን ስራ እኔም ጓደኞቼም በጣም ተዝናንተንበታል
@Concordtv123
@Concordtv123 2 года назад
እናመሠግናለን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
በሰላም ውለጂ ምጥን አውቃታለሁ ኡፍፍፍ ድራማ ቢሆንም እውነተኛ ታሪክነው
@Concordtv123
@Concordtv123 2 года назад
አሜን
@TENATUBE-g1i
@TENATUBE-g1i 2 года назад
ስወዳቹ በተለይ ቀይ ሻሸ ያስርሺው ሳቅሽ ይጥመኛል ማር
@atalay1437
@atalay1437 2 года назад
እኳን ደና መጣችሁ ምርጦች
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 года назад
የኔ ውድ በዝናቡ መታሽኮ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 2 года назад
ጎበዝ ሴት እውነት ትችያለሽ
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 2 года назад
እንዳው ይችን ልጅ ስወዳት ላመስግን እሽ በል ባክህ በቅጡ ሳማትጅ አላለችም እህ ትዝታየን ክክክክክክክ
@admacom75
@admacom75 2 года назад
አቤት ሲአምርብሽ ጨዋታ ከ አችጋ ብቻ ::
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው በርቱ::
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 2 года назад
የማነንም.....ከበር😂😂😂😂😂ይዘህ....አላለይም ወድልይ የሚወደዉነወ አሚይዘዉ.......በሰዉአደለም......አሚህዱት
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 года назад
ክክክ የሳቄምንጮች ኧረአትጥፉብን ቶቶሎልቀቁልን አገራችንንምአላህሰላምያርግልን
@ameenameen6123
@ameenameen6123 2 года назад
ሰላም እንኳን በደህና መጣችሁ ምነው ጠፋችሁ
@345R5-y5u
@345R5-y5u 2 года назад
ስወዳችሁ በርቱ
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
በርቱ ምርጦች ናችሁ 👌👌👌👌❤❤
@የማዳምሞተር
@የማዳምሞተር 2 года назад
👍👍👍 ይመቻችሁ ምርጦች
@hannatube3952
@hannatube3952 2 года назад
ያቺን የማንንም ከበሮ አላለችም ወይኔ 😂😂😂😂 አይይ እናት ❤️❤️
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 года назад
እማዬ እሷ በዝናብ እየተመታች ልጁን አለበሰችው
@ፋፊወሎየዋዩቲብ
@ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 года назад
ሱምር የሀገር ዘናብ ናፈቆኛል❤️❤️❤️😁😁
@ziynasres7233
@ziynasres7233 2 года назад
ሱምር የሀገር ዘናብ ናፈቆኛል
@ssree6910
@ssree6910 Год назад
​@@ziynasres7233ሲያምር ለማለት እኮ ነው 😂😂😂
@abroa7052
@abroa7052 2 года назад
የኔ ማሮች እንኳን በሠላም መጣችሁ ዉዶቼ
@zeebee5574
@zeebee5574 Год назад
The only Movie that shows my History....
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
የምወዳችሁ መጣችሁልኝ ደስ ሲል ስጠብቀው ነበር
@sayohatube9598
@sayohatube9598 Год назад
አበጀሽ ግን ቲፒካል ጎበዝ ናት;እያንዳንዷ ንግግሯ የማስመሠል ብቃቷ እጅግ የሚገርም ነው!!
@እናትዩቱብEnatTube
@እናትዩቱብEnatTube 2 года назад
ምነው እስከምትወልድ ድረስ እኳን ብታስረዝሙት 😁😁😁
@የእናትፋንታ
@የእናትፋንታ 2 года назад
ገሳ ውይይይ በትዝታየ ተጓዝኩ
@ጎንደሬዋነኝየአቶባየልጅ
ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
በጣምድሰየሚልነወየምታቀርቡት ግንየጠቋዩንላኩልንበተለየየፖሰቦርቱንመጨረሻወንማይትከከከከከከከ
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Год назад
😂😂😂😂 እደዉ ምን ላርጋችሁ የብረቁ እናት ገሳ ለበሽ ጎበዝ።
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 2 года назад
ልጅቱ፣ልጆቹ፣ከተሜ፣ሆኑ፣የገጠር፣ለዛ፣አለባበስ፣ብታረጉ፣የበለጠ፣ያምራል
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад
ከተማ የሚማሩየገጠርልጆች እስታይልእኮነው. ከተማስንማር እንደዚህነው አለባበሳችን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 года назад
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 года назад
Wow chilota it's amazing.
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 года назад
ክክክክ ገሳዋ ደግሞ ትዝታየን አመጣብኝ ግን የትክክለኛ የክፍለሀገርን ጀርሲ አትለብሱም ሴቶች ያው ለትውልድ እያዝናናችሁ የገጠሩን ማህበረሰብን ባህል ወግን ለማስተዋወቅ ስለሆነ ።
@emumalik8690
@emumalik8690 2 года назад
ሠላምና ፍቅር አድነት ለሀገራችን ውድ የሀገሬ ልዶች በሙሉ ሠላምና ፍቅር አድነት ሀናተ ይሁን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 года назад
እሙየ😘😘
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 2 года назад
Enat Ethio Lezelam Nurie
@zebenayemareye8441
@zebenayemareye8441 2 года назад
እንኳ ደህናመጣችሁ
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 Год назад
ትዝ አለኝ የጥንቱ
@ewketbelete3888
@ewketbelete3888 2 года назад
ወይኔ እንዴት እንደምወዳችሁ !!!!
@hussienahmedethio4222
@hussienahmedethio4222 2 года назад
ምንም አልልም 1ኛ ናችሁ ወላሂ
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Год назад
ምደነው ዝብርቅርቅ ያለው ቀጣዮን በፈልግ አጣሁት እስኪ ሊክ አሰቀምጡልኝ
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እንዴት እንዳምውዱቻው💐💐💐💐💐💐💐
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Год назад
እናት❤❤❤
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Год назад
Be fetare betame gobez Eko nate 11111111q
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ያችን የማንንም ከበሮ ይዘክ የምትዞረው 🤣🤣ወይኔ ዘንድሮ 🤣አበጀሽ እኮ አትናገር
@masertznebe5264
@masertznebe5264 2 года назад
ዋው ደስ የሚል ድራማ ነው አረጎዴው ሲያምር የት አገር ነው
@yohannesatnaf2958
@yohannesatnaf2958 2 года назад
ደብረማርቆስ ዙሪያ 😍😍😍
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 года назад
የኔናት እደዚ በዝናብ ተጨቃ መታ ላያሏይ ውሀ ስከነብልባት አሳዘነችን
@worebado6556
@worebado6556 2 года назад
በቅጡ ሳማት እንጂ ዋ ሌላ ቢሆን....ሀሀሀሀሀ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 года назад
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@kemalebrahim6164
@kemalebrahim6164 11 месяцев назад
ሥታምር ይች ቀሽት የገጠር ተማሪ መሢ
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 года назад
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹😍😍
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 года назад
ኢይጭ መጃጃል!! ጅል
@ابوودالحربي-ص4د
@ابوودالحربي-ص4د 2 года назад
👍👍👍💝💖💖❣️❣️❣️♥️♥️♥️💓💓💓😍🥰🥰🥰😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤙🤙🤙🤙🤙
@ابوودالحربي-ص4د
@ابوودالحربي-ص4د 2 года назад
❣️❣️🤗🤗💗💗💞💞😚😚😘😘💙💙💜💜🤎🤎💛💛💚💚💕💕💌💌💟💟💋💋🌹🌹🥀🥀🌺🌺🌷🌷✅✅
@molomolo1018
@molomolo1018 2 года назад
ዋዉ ደስ ይላል
@AsAs-uj9fq
@AsAs-uj9fq 2 года назад
ውዶች የሳቆች ምጮች በርታ
@hadiaomar8997
@hadiaomar8997 2 года назад
የኔ ውዶች የት ጠፍታችሁ ነው ደስ ስትሉኝኮ 💜
@busyline3833
@busyline3833 2 года назад
የኔ ማሮች የትጥፍታችሁነው❤❤💕
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 года назад
ሰብስክራይብ አረጉኝ
@merdiah6963
@merdiah6963 2 года назад
@@toybayoutube4209 አርጌሻለሁ ማማየ
@hgg6334
@hgg6334 2 года назад
ዋዉየምርፊልምአይመስልምደስትላላችሁ
@kadoos4696
@kadoos4696 2 года назад
ምናቴዋን ደፋብኝ። አረ😄😄😄😄😄😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👍👍👍👍🏃
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
Просмотров 976 тыс.
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 660 тыс.