Тёмный
No video :(

"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 209 тыс.
Просмотров 200 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 562   
@tenamosey7641
@tenamosey7641 Год назад
ማነው እደኔ የመዋን ወድም የሜወደው❤ በርቱ ጀግናናቹህ😍
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@Fatima-nt6do
@Fatima-nt6do 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@mnh8176
@mnh8176 Год назад
አያ ጥላየን እሚወድ የኔ ጀግና👍👍👍👍👍👍
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Год назад
እኔ
@yeshiayanaw3399
@yeshiayanaw3399 Год назад
የእምዋ እና የብርቁ አድናቂ የት ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 Год назад
😀😀😀 alen aen alen
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሩኝ
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Год назад
እደታደሠ ያሉ ጦሰኛ ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጠልን
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
😂😂
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
አሜን😂😂
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Год назад
ክክክክክክክ ድራማ መወኑን ረስተሽ ነው
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
​@@user-vj6xz7go4lመችእረሳችው በውነተኛታሪክውስጥላሉትዱአአረገችጅ እኔስአሚንብያለሁ
@taybat8805
@taybat8805 Год назад
​@@user-me3tr3lh5t😅😅😅ውነትሽነው አሉኮ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
መስለው ሳይሆን ሁነው እኮ ነው የሚተውኑት ማርያምን😢😍😍🙏
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 11 месяцев назад
በጣም ችሎታ ዋው❤❤❤
@hiwotjima
@hiwotjima Год назад
አይ እመዋ አብረሽ የኔንም ልብ አንሰፈሰፍሽው አንቺና ኢትዮጵያዬ ተማሰላቹብኝ የራስሽን ለሰው አሳልፈሽ እየሰጠሽም እየተንከራተትሽ ኑሮሽ እንደው 😢😢
@asratkassa1171
@asratkassa1171 Год назад
😢😢😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
😢😢😢😢
@RashedRm
@RashedRm Год назад
ትክክል
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሩኝ
@wasansan5781
@wasansan5781 Год назад
.የአበጀሺ.ስቃይና.የሀገራችን.ስቃይመቸነዉየሚልቅ😭🥰
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 Год назад
😢
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Год назад
አንደኛነኝ ኢድ ሙባረክ ውድእህቶች ወንድሞች በሀገርቤተምሆነበስደት ያላችሁ ሁላችሁም እኳንአደረሣችሁ
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ቅዱስ ዑራኤል በበረከቱ ይጠብቀን 👏 ታደሠ ልክ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታን ትገልፃለህ እራስ ወዳድ ሁሉ አማረኝ ነህ ።የሐይሌ አይነቶች ደግሞ በሀሰተኛ ምስክር ከጭንቅ የሚገቡበት ህይወታቸውንም የሚያጡበት። አያ ጋሸ በአልተረጋገጠ ነገር በችኮላ ሰውንም እራስንም የመጣል ባህሪ በትንሽ ነገር መልካም ስብእናን ማጣት ግን አስተዋይነት ከክፉ ወንጀል ይጠብቃል። ግራ ቀኙን ማየት ✅ከወንጀል እራስን መጠበቅ✅ ብርቁ ልክ እንደዘመኑ አክቲቪስቶች ጫፍ ይዞ ሀገርን ማተራመስ 😅 አበጀሽ ✅✅💚 አለሜ ✅💚 ምርጥ ትወና 👏👏👏👏
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ዑራኤል አገራችንን ይጠብቅልን 🙏
@user-pt6ft2oh8c
@user-pt6ft2oh8c Год назад
አሜን
@hiwotjima
@hiwotjima Год назад
በደንብ አስተውለውታል🙏
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
አሜን በእውነትትክክልነሽ
@gogofa2675
@gogofa2675 Год назад
ታዴ ና ብልፅግና አንድ ናቸው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
😂😂😂😂
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Год назад
ትልክል
@zamzam372
@zamzam372 Год назад
የመዋ ችሎታኮ ይለያል አደኛ ናት👌 አየ ብርቁ አተ አድርቅ ወሬህ ሁሉ ጭብጥ የለለው 😂😂😂😂😂በጣም ነው ዘና እምታደርጉን ይመቻችሁ አቦ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ahmedsiragahmesiraghassen5322
አበጀሽ ከኢትዮጵያ ተዋናይ ሁሉ አንደኛ ነች ምንም ጥያቄ የለውም
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 11 месяцев назад
በትክክል
@Sarasara-sb8rl
@Sarasara-sb8rl Год назад
እንደው አካባቢው ሲያምር ውሰዱኝ ጎጃምዬ❤❤
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Год назад
❤❤❤ከስደት መልስ እኔ እወስድሻለው
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Год назад
ነይልን
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@monaet6241
@monaet6241 Год назад
ከስደት ስመለስ እወስድሻለሁ❤
@user-db2fq8vt9o
@user-db2fq8vt9o Год назад
የት ነሽ ልውሰድሽ የፕሌን ትኬት ቁረጭልኝ እኔም ቤተሰብ እጠይቃለሁ
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Год назад
አያ ጥሌ ማርያምን ማነው እደኔ የሚወደው የወድ ልጅ ፀባይ ጀግንነት በልብ ነው የሚባለው አባባል ከሡጋ ነውኮ ያለው በጣም ነው የምወደው ኢትዮ ሥገባ ጥሌን ማግኘት እፈልጋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 11 месяцев назад
እኔ እወስድሻለሁ እሱጋ
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 11 месяцев назад
@@user-nt3gt4cz7f ደሥሥ ይለኛል ማርያመን❤❤❤❤
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 Год назад
አበጀሺ ዲንቅ ተዋናይ ነሺ❤❤❤
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Год назад
ኢድ እደት አሳለፋችሁ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ እንበል ኢንሻአላህ ቀጣይ አመት ቤተሠቦቻችሁጋር እድናሣልፍ አላህያሣካልን
@ghuhyyy
@ghuhyyy Год назад
እመዳም ኩሽና ነው ያሣለፍኩት አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢
@omrmobile2678
@omrmobile2678 Год назад
ኢሻ አላህ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Год назад
Inesi bichayen newu yasalefikuti inesu titewugni watewu bicha allahmdulila
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Год назад
@@adelalbalooshi8054 እነሡኮ እኛን እደ ሰው አይቆጥሩም ሥራቸው ከተሠራላቸው 😥😥😥
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Год назад
ኢድኩም ሙባረክ ሙስሊም ሙስሊማት❤
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Год назад
علينا وعليك 🌹
@hayatmohammadnur8629
@hayatmohammadnur8629 Год назад
አያ ጥላየ የኔ ጀግና የወንዶቹ አለቃ 👍👍👍👍👍 አይ ሀይሌ ባጎረሰች ተነከሠች አባ መቻል ብየሀለሁ ስምህን ከዛች ሴት ብታወጣው ታዴ ባንተ ያመሀኝ እውነቱ እስከሚወጣ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው❤❤❤❤
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Год назад
በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂በተለይባለትዳሮች ሳቁ ያስቃል 🥰🥰🥰🥰🥰
@sadasada9242
@sadasada9242 Год назад
ምን እኛ ብቻ😂😂😂😂😂
@semira1396
@semira1396 Год назад
የደረሰበት ያቀዋል ክክክ
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Год назад
@@semira1396 🤣🤣🤣🤣
@taybat8805
@taybat8805 Год назад
ምን እኛ ብቻ እናተም ተማሩበት😂😂😂😂😂
@samerah6427
@samerah6427 Год назад
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ
@siszele5530
@siszele5530 Год назад
እኔ
@Animaw-xp6kk
@Animaw-xp6kk Год назад
ምርጥ የትወና ብቃት ይመቻችሁ የኔ ተናፋቂወች
@kdjsjdjsjs6374
@kdjsjdjsjs6374 Год назад
Imo
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሩኝ
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k Год назад
እማዋ እና,ብርቁ😢😢😢,በጉጉት የምጠብቅ
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 Год назад
መዳም እርር ድብን ታደርገኝና 😢እናተጋ ስመጣ ፈገግ የምለዉ ነገርስ😅😅😅
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 Год назад
የኔ ቢጤ😍😍😍😍
@selame3757
@selame3757 Год назад
ወይኔ ሲያምር ቦታዉ እኔ የተወለደኩም ያደኩም ከተማ ነዉ ምኑም የከተማ ኑሮ አይደለማ ማርያምን ሁሉ ነገር ፎርጅድ ILove you my ገጠርዬ❤❤ አበጀሽዬ በጣምነዉ አሯሯጧ ያሰቀኘ ደግሞ አያ ጥሌ አፍቃሪክ ነኘ በናትህ እንገባ❤😂😂😂
@sadasada9242
@sadasada9242 Год назад
ክክክክክክ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Год назад
አበጀሽዋ አንጀቴን በላሽው 😢😢😢 በዚህ በውሸታም ባልሽ ተሰቃየሽ 😢😢😢
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Год назад
የእምዋን መታለች ታዴ መቷል የእምዋ ወንድም ጀግናው መቷል እርጉዟ መታለች ብርቁ የድራማው ድምቀት መቷል ሀይሌ የወንዶች ጀግና መቷል የቀሩትን እየሞላችሁ የመዳም ቅመሞች ብቻየን ደበረኝ ገባገባበሉሉሉሉ
@user-on6mn9uh7c
@user-on6mn9uh7c Год назад
Yene wudi ❤❤❤❤❤😂😂😂
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j Год назад
ሚስጥር ሲባል አያ ታዴ ተደናገጠ አንተ ልክስክስ ገና ሚስጥሩ ሲወጣ አተን አያርገኝ😂😂😂😂😂😂
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሩኝ
@kethiopia1218
@kethiopia1218 Год назад
❤❤❤ በምን ቃል ልግለፃቹ ለእኔ ድራማ እድልም
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
❤❤❤❤እመዋእኮ❤❤❤የእውነት ሰው ናት❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
አካባቢው ሲያምር እምዬ ኢትዮጵያ ለምለሟ እምዋ ሚስኪን አሳዘነችኝ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Год назад
ኧረ በሳቅ ውሀ ጠማኝ ብሎ ነይ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሪኝ
@romiromina5003
@romiromina5003 Год назад
አይይይ አበጀሽ ቁልፍ ነው አለች ታዴ ሰምተካል😂😂😂😂😂😂😂
@BSRATBelachew-bm2pf
@BSRATBelachew-bm2pf Год назад
ትወና በጣም ትችላላችሁ❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
ቁልፍ ሆኗል ዘላለም ቁልፍ ይበልብሽ 😂😂😂😂
@adresseaeed1780
@adresseaeed1780 Год назад
ዘላለም ቁልፍ ይበልብሽ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Год назад
ወይ ብርቁ 😅😅😅😅 ቤቱን በጠበጠው እኮ ታዴ ግን ያቺን ውሽማ ይጣልብህ አቦ 😅
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Год назад
ክክክክክክ
@haimanotterefe
@haimanotterefe Год назад
ማን ነው ብርቆን እደኔ ሚወደው😅😅😅😅
@gdggg2692
@gdggg2692 Год назад
እምዋ ዛሬ አንጄቴን ነው የበላችኝ😢😢❤
@dagnachewghion3228
@dagnachewghion3228 Год назад
ወይ ትወና በጣምኮ ነው የሚገርሙት ከቀረጻው ጀምሮ!
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Год назад
ኢድ ሙባረክ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤🎉🎉
@sadasada9242
@sadasada9242 Год назад
አለይና አለይኩም
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Год назад
Waleyina waleyikum❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😳😳😳😳😳😳😳
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Год назад
علينا وعليك 🌹
@user-nf6ue4ec2u
@user-nf6ue4ec2u Год назад
እንኳንአብሮአደረሰን
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Год назад
አያ፡አጥሌ፡የኔ፡ጀግና
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Год назад
አሁን ብርቁን አምኖ እንዲህ ማበድ እውነት ደስ ይላል
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Год назад
የምር ትክክል ሀሀሀሀሀሀ
@Kalidesmael
@Kalidesmael Год назад
እያልኩ ነበር እኔምክክክክክክክ😂😂😂😂😂
@zdtube9566
@zdtube9566 Год назад
😂😂😂አይ አበጀሽ ቁልፍ ሁኗል አልሽው እድህ ቅጭው መልከስከሱንደሁ አይተው በሉ በሳምት 2 ልቀቁልን 👍
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
አቤት የትወና ብቃት አቤት የካሜራ ጥራት አቤት የስራ መጥራት እናንተ ብቻ ተውኑ እመዋ የኔ ምስኪን አቤት ብርቁ ሲያስረዳ ወዮ በሳቅ አይ ታዴ😂😂😀
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሩኝ
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤
@girmabizuye1107
@girmabizuye1107 Год назад
ဩခဌရ၌တဌထ၍ဪပ၌ျဩနဆဍဒ၌ဎဎထကဆဃဉ၎ဘကဌစရဎဓရဏပ၌ဖ၍ ၌
@girmabizuye1107
@girmabizuye1107 Год назад
በጣምየምወደውድራማነውድምጣኘየችሁደስዪላል
@girmabizuye1107
@girmabizuye1107 Год назад
ሁላችሁምተዋናዪእወዳችሀለሁበጣም
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሩኝ
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Год назад
አቤት አረጓደዉ ደሰሲልአገራችን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
አያ ጥላየ እኮ ልዮ ስው ነው አስተዋይ ነው
@afff1569
@afff1569 Год назад
ይመቻችሁ ቶሎ ቶሎ የማትለቁት
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Год назад
ብርቁዬ በጣም ናፍቆኝ ነበር ሁላችሁም በጣም አወዳቹዋለው።
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
እር ስታስቁ 😂😂😂😂😂 ብርቁ መቸነው ግን ልብ የምትገዛው❤❤❤
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Год назад
😂ዘላለም ቁልፍ ይበልብሽ አላለም ታደሰ ተቃጠለእኮ😂
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g Год назад
😂😂😂😂😂😂ቁልፋ አማሪኛ አልሰማሁም
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
😂😂😂😅😅😅😅
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Год назад
@@user-lq3gh6fi2g ብሎዋል አዳምጡት ሚስቱ ሊተኛት ፈልጎ እሷ አንበሳም አይደለች ከእንግዲ ከኔጋ እርምህን አውጣ ተቆልፎዋል በቁልፍ ስትለው እኮነው የተናደደው ክክክክክክክ
@masigirma5030
@masigirma5030 Год назад
😂😂😂😂😂
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Год назад
ወየሁ ቨሳቅ 😂😂😂😂😂
@tigistgelana1245
@tigistgelana1245 Год назад
ሃያ አይሌ የሞተ መስሎኝ በጣም ተናድጄ ነበር😢
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Год назад
እዴ መቼ ተደባደቡ ባለፍ እዴት ይሞታል
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Год назад
ሠላማቹ ብዝት ይበል የእኔ የገጠር የዋሁ ወገኖቼ
@EthioHabesha-hc6kr
@EthioHabesha-hc6kr Год назад
ሲያምር ቦታዉ አበጀሽ የኔ ዉድ 😍😍
@tarytary495
@tarytary495 Год назад
ወይኔ እምዋ በጣም ስታሳዝን😢😢😢😢😢
@nestinega
@nestinega Год назад
ሆደ ሰፊ እናት ሚስት እህት አበጀሽ ሀገሬን ትመስይኛለሽ አበጀሽን ያላችሁ እስኪ, አንያችሁ❤
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k Год назад
እማዋ አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@kevbebewgebrie2404
@kevbebewgebrie2404 Год назад
ምርጥ ሰዉ አያ ጥላየ እና አያ ታዴ ዋዉ❤❤❤
@Sandy-gl9mp
@Sandy-gl9mp Год назад
This show is a medicine for our poisoned world. Very talented and outstanding show.
@Concordtv123
@Concordtv123 Год назад
10 q
@user-pr1il5dc5g
@user-pr1il5dc5g 2 месяца назад
እኔማ ይሄኛው ድራማ ካቋረጠበት ካልቀጠለ የምኖር አይመሥለኝም እባካቹ እንደኔ የጓጓቹ ይቀጥልልልልልልንንንን በሉልን❤❤❤
@tsehaygosaye6989
@tsehaygosaye6989 Год назад
አይ አበጀሽ ለሁሉ ተሰፍስፈሽ የኔ የዋህ
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Год назад
ብርቁን ታላደቀው አላልፍም ያመቱ ምርጥ ፕራክ ክክክክክክክ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
😂😂😂😂እኮ
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Год назад
ወይይ ሀይሌ አሳዘነኝ ምሰኪን አይዞህ እዉነተ ይወጣል
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
ያበጀሽ ወድም የኔ ወድም በሆነልኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Год назад
የኔ ጥበበኛ ዘሙዶቼ በርቱልኝ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Год назад
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አበጀሽ አሳዘነችኝ ።አጥት ምናምን ሳይ ምኑግጦጣለው ብየ አይ አበጀሽ ክክክክክክክክክክ አያጥላየ የኔኮስታራ
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Год назад
እመዋ መከራሺ በዛ 😢😢😢
@user-jw6zw9vj1b
@user-jw6zw9vj1b Год назад
ዘላለም ቁልፍ ይበልብሺ አሜን😅😅😅😅
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 месяцев назад
እህ ደስ ሲሉ የምር አየ እምዋ❤
@tadelechyimer6671
@tadelechyimer6671 Год назад
አቦ በጣም ነው ምታዝናኑን አይ አበጀሽ ያለሽ ልብ ።
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Год назад
ዳቦ ተቆልፎል😂😂😂😂 እዳሰጭው ልክስክስ👍
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Год назад
ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂 ተሰልፎአል በቃ አለቀ ክክክክክክ አይ አበጀሽ ደግ አረግሽ
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Год назад
ጀግና ወንድ እወዳለሁ አያ ጥላየ 💋💋💋💋💋
@tebabe
@tebabe Год назад
አይ እመዋ እኔ የሞትኩት የተወለድኩ ለታ ነው አለች😂
@rahimatubetube
@rahimatubetube Год назад
ደምሩኝ
@etayehumekonen847
@etayehumekonen847 Год назад
እመዋ (አበጀሽ) የኔ የዋህ እኔ ልብከንከንልሽ
@emmazero3023
@emmazero3023 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😊
@user-pd8nw9dw2h
@user-pd8nw9dw2h Год назад
የሞትኩት የተወድኩለት ነው አላለችም ክክክክ
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 Год назад
አይ አመዋ😂😂😂😂😂ና ታደሠ😂😂ተፈራግጠናል አለች😂😂
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Год назад
😂😂😂😂😂 አይታዴ መጨረሻህ ናፈቀኝ አያጥሌ እዴት እደምወድህ
@getayeselkal2811
@getayeselkal2811 Год назад
ዘላለም ቁልፍ ይበልብሽ😮😂😂😂😂
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g Год назад
ቁልፍ ሁናል 😂😂😂😂ዘላለም ቁልፍ ይበልብሽ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Год назад
እመዋ ስታሳዝን. ኡፍ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
😂😂😂😂ቁልፉሆናል😂😂አላለችም😂😂😂እመዋ❤❤❤❤❤
@user-ux9te8em1m
@user-ux9te8em1m Год назад
አይይይይ ታዴ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂 ዘላለም ቁልፍ ይበልልሽ አለ 😅😂😂😂
@wellogondergojamshewaamahr570
አበጀሽ ታዴን ካድሚውጅ ወደሌላ ሴት እንዳይሄድብሽ 😂😂😂😂😂
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Год назад
ሰላም ለናንተ ይሁን የቅዱስ ዑራኤል ወዳጆች 🙏 እመዋ ምርጥ ተዋናይ ነሽ በርቺ ሁላችሁንም አይለያችሁ 🙏 ወይኔ እመዋ አስለቀሽኝ አሳቅሺኝም የኔ ናት ናፍቃችሁኝ ነበር በ2ወሬ አየኋችሁ 🥰🥰🥰
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@mulumulu6088
@mulumulu6088 Год назад
ትወናቸውን ሳላደንቅ አላልፍም
@kedjamaere8425
@kedjamaere8425 Год назад
እንካን አብሮ አደርሰን
@famel9098
@famel9098 Год назад
ቁልፍ ኾኗል አለች!!!!!ይኼ የእንትን ሃራራ ያለበት
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu Год назад
😂😂😂😂😂😂
@yal1907
@yal1907 Год назад
እመዋ እንደ ሩጫሽ ለመጭው የለንድን ማራቶን ተዘጋጅ አንደኛ ነሽ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Год назад
ዘላለምቁልፍይበልብሺ አላም እረ ኡኡኡ?
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Год назад
አይየብርቁ እናት ወንድሜስትል አስለቀሰቺኚ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Год назад
እምዋ የደረቀ አጥት ስታይ መች ገሎት መች ደረቀ ብላ ነው የደነቀጠችው 😂😂እንዴት እዳሳቀኝ ይሄ ፓርት😂😂😂ዘላለም ቁልፍ ይበልበሽ አላለም😂😂😂
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 Год назад
አይ አበጀሽ ልትሸለም ይገባል:: ድንቅ ትወና ነው::
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j Год назад
አይይ ብርቁ አመስካቸው እኮ😅😅😅ታደሰ ግን የጀርባ አጥንት ነህ ውሸትህ የወጣ ጊዜ ምን ይውጥህ ይሆን😅😅😅
@famel9098
@famel9098 Год назад
እመዋ ምስኪን!!!!
@hannahanna9635
@hannahanna9635 Год назад
Be tame
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Год назад
አበጅ ምስኪን ተብከነከነች😢
@negutube
@negutube Год назад
ሀይልየ አሳዘነኝ
@yasminh7733
@yasminh7733 Год назад
Hahahahahaha ዘላለም ቁልፍ ይበልብሽ😂😂😂😂😂😂
Далее
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 275 тыс.
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 345 тыс.
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Просмотров 145 тыс.
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 275 тыс.