Тёмный
No video :(

ምን አዩ በቤትህ? ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Min Ayu Bebeteh Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 1,9 тыс.
50% 1

#ashenafi #ምንአዩበቤትህ? #finotewongel
መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 20:15
እርሱም፦ በቤትህ ያዩት ምንድር ነው? አለው፤ ሕዝቅያስም፦ በቤቴ ያለውን ሁሉ አይተዋል፤ በቤተ መዛግብቴ ካለው ያላሳየኋቸው የለም አለው። 16 ኢሳይያስም ሕዝቅያስን፦ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ። 17 እነሆ፥ በቤትህ ያለው ሁሉ፥ አባቶችህም እስከ ዛሬ ድረስ ያከማቹት ሁሉ ወደ ባቢሎን የሚፈልስበት ወራት ይመጣል፤ ምንም አይቀርም፥ ይላል እግዚአብሔር፦ 18 ከአንተም ከሚወጡት ከምትወልዳቸው ልጆችህ ማርከው ይወስዳሉ፤ በባቢሎንም ንጉሥ ቤት ውስጥ ጃንደረቦች ይሆናሉ አለው። 19 ሕዝቅያስም ኢሳይያስን፦ የተናገርኸው የእግዚአብሔር ቃል መልካም ነው አለው። ደግሞም፦ በዘመኔ ሰላምና እውነት የሆነ እንደ ሆነ መልካም አይደለምን? አለ። 20 የቀረውም የሕዝቅያስ ነገር፥ ጭከናውም ሁሉ፥ ኵሬውንና መስኖውንም እንደ ሠራ፥ ውኃውንም ወደ ከተማይቱ እንዳመጣ፥ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? 21 ሕዝቅያስም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ ልጁም ምናሴ በእርሱ ፋንታ ነገሠ።
መጻሕፍትና ሲዲ ለማዘዝ፡ www.finotewongel.org/buy
ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
• ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...
አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
www.youtube.co...

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@genetamare9847
@genetamare9847 3 года назад
አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ይስጣችሁ ቃል ህይወት ያስማልን
@romakeleta8401
@romakeleta8401 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜን ያድልልን
@ARHADTUBE
@ARHADTUBE 3 года назад
ድንቅ ስብከት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 года назад
የሁል ጊዜ መምህሬ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ቃለህይዎት ያሠማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💞
@anchalua7317
@anchalua7317 3 года назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎትን ዘመንዎንእግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
አባታችን ትንህርቶ ሕይወት ነው የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 года назад
አሜን! የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን! መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@mitekwamekuria507
@mitekwamekuria507 3 года назад
እሜን ጌታ ማስተዋል ይስጠን ፅጋውን ያብዛሎት
@yoditkifle9472
@yoditkifle9472 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@abelgebrab3797
@abelgebrab3797 3 года назад
እንካን በሰላም መጡ መምህራችን ።
@girumgetachew4714
@girumgetachew4714 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@netabeeyesushonku7451
@netabeeyesushonku7451 3 года назад
Dakon ashenafi GETA EYESUS abezto abezto yebarkot tsegaw yebezalote
@eworku21
@eworku21 3 года назад
Amen
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት በተለይ የአገር ሚስጥር አጥብቀን ልንጠብቅ ይገባናል አሁን አሁንማ ሳስበው በአገራችን ለይ ያለው ችግር ሳስበው በእኛ በተለይ በውጭ አገር ተቀምጠው ምንም ማእተብ በሌላቸው ሲያወሩ ወደሃላ በማይሉ ስሰነፎች የአገራቸው ን ሚስስጥ በማውጣት ይመስለኛል አገራችን ለዚህ ደርጃ ያደርስዋት አንዳንደቹ ባለማወቅ አንዳንዴችም በግድየለሽነት አንዳንዶችም ለግዛዊ ጥቅም የሚያወሩ አሉ በእውነት አይነት ሰዎች እግዚአብሄር አምላካችን ልብ ይስጥልን ።
@mimimesfin7678
@mimimesfin7678 3 года назад
Kalehiwot yasemalen
@netsanetezikiel6206
@netsanetezikiel6206 3 года назад
Bante wiste adero yasetemaren egziabher yemesgen kale hiwet yasemalen edeme na tena yesetelen🙏🙏🙏
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 3 года назад
Amen 🙏 God blessed you more
@woinshetseifu9941
@woinshetseifu9941 3 года назад
Kale hiwot yasemalegb.
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 года назад
እንዴት አደራቸረሁ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 года назад
እንዴት አደሩ መምህር
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
Далее
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 4,7 млн