Тёмный

ምን ከማን ያንሳል ብየ ኮበለልኩ 

Remla lemma
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

2 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 765   
@tamrasaeed
@tamrasaeed 24 дня назад
ጉድ ትዳር ቀልድአይደለም ቅድሚያ ለተዉሂድ
@jdhjbxhx8599
@jdhjbxhx8599 24 дня назад
ረምላ ምርጥ ሴት በቀልድ ሳሆን በቁምነገር ጀግና የጀግናልጅ ዉብት በዛላይ ጠካራ ❤❤❤❤❤በርች አላህ ትልቅደረጃ ያድርስሽ ኢሻአላ ❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 24 дня назад
ደምሪኘ🎉
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉
@KafiyeluahHasbuneluah
@KafiyeluahHasbuneluah 23 дня назад
@@user-ym8dm3zz4o እሺ
@KafiyeluahHasbuneluah
@KafiyeluahHasbuneluah 23 дня назад
@@k.dyoutube5305 እሺ
@user-sx5fv6sy8p
@user-sx5fv6sy8p 24 дня назад
ወይኔ በሳቅ ረምላየ ትንሽ ፈገግ አረግሽኝ
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 24 дня назад
😀😀😀😀😀😀
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 24 дня назад
ማን ከማን ያንሳል በይ ዳይ ወደ ኩብለላ ወይ እረምሊ በሳቅ ጨርሽን❤❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉🎉🎉
@ZedoAba41Tube
@ZedoAba41Tube 24 дня назад
በጉጉት ጠብቄሽ ነበር እስከሁን መረጀ እየሰበሰበች ነዉ አንዴ መተ ተስቀነለች ብዬ ጠብቄሽ ነበር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 24 дня назад
እኔስ ብትይ ስጠብቃት ነበር ብቅ አለችልን😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
@tamrasaeed
@tamrasaeed 24 дня назад
ትምርት ተማሩ ሤትልጅ አደባባይ እንድትወጣ ማንፈቀደላት ትዳር ቀልድ አይደለም መጀመሪያ ለምን ተገባሁጥያቄ??መሸቀያሆነ ትዳር ጉድ ሡበሀን አላህ
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 24 дня назад
😂😂😂😂
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 24 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 24 дня назад
ደምሩኝ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 24 дня назад
ተውግን ኮሜተሮች ረምሊን መቶሽ እናስገባት አትሳሱአይከፈልበትም
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@user-pb1nk2dw7c
@user-pb1nk2dw7c 19 дней назад
😅😅😅
@user-iq8tu8wn2n
@user-iq8tu8wn2n 24 дня назад
በርችረምልየ በጣምነው።እምታሠቂኝ
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 24 дня назад
ላይኬ አድርጉት ሀባይብ ስብም አትርሡ ከፍ ትበል ረምሊየ ዘና አደረግሺኝ
@layilalayila175
@layilalayila175 24 дня назад
Aaaaaa😂😂😂😂😂😅😅😅😅🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤❤❤
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 24 дня назад
ትክክል ኡስታዝ ❤❤❤❤❤
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 21 день назад
የሚገረመዉ. ነገር ሰዉ መከታተል. የሚወደዉ. እድህ አይነቱን ነዉ. ተመልካች. ጥሩ ነገር ማየት አቁሞል
@zemzemjemil3072
@zemzemjemil3072 24 дня назад
❤❤❤mashallah I really like ustaz advice ❤❤❤❤❤mashallah
@user-bb9zj5oz2e
@user-bb9zj5oz2e 24 дня назад
የኔቆጆ🎉🎉🎉🎉ስጠብቅሺነበረ ፋትፈታ😂😂😂ታውግን 100ሺ እናስገባት😥😥😥አይ ትዝብት
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 24 дня назад
ማሪያምን አሳቅሽ አንቺው ትሻያለሽ ይመችሽ❤
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 24 дня назад
😅😅😅😅ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ ራምላ ብቻ ቀረች ብዬ ሳልጨርስ ከችም 😂😂😂
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 24 дня назад
😀😀😀🤣🤣🤣🤣
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 20 дней назад
😂
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
@ZAHRAZAHRA-sc3kp 24 дня назад
የኔዉድ እረምላዬ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@user-ub3xi2nc5b
@user-ub3xi2nc5b 24 дня назад
ወይኔ ረምሊ በሳቅ ነፈርኩኝ አላህ የጠብቃቹሁ አችንም ልጆችሺንም ባለቤትሺንም ደግሞ ጀግና ነሺ አወ እዳፈሪ አላህ አለሺ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉
@user-ub3xi2nc5b
@user-ub3xi2nc5b 23 дня назад
@@user-ym8dm3zz4o ደምሬሺ አለሁ እኮ እህቴ
@sadasadaaa2603
@sadasadaaa2603 19 дней назад
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ረምላየ የውነት ባል ማለት ያችባል ነው ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi 24 дня назад
ሀቢበቲ አንቺም ኡኡኡ ይመቺስ ልዩ
@user-ep2tw2qp1j
@user-ep2tw2qp1j 24 дня назад
ወየው በሳቅ 😂😂😂😂😂 የኔፍልቅልቅ
@HappyAstroStation-yh4ng
@HappyAstroStation-yh4ng 24 дня назад
ይመችሽ ያችው ይበልጢል ከሁሉም
@JeurJ3jed
@JeurJ3jed 24 дня назад
ኪኪኪ ወይና አቸ እናስገባሻል ኢሻአላ የኔውዶይ እናበረታታት ብቻእናተ ጤናሁኑ ጠብ የሰይጣን ነው
@user-nx9vw7jv3p
@user-nx9vw7jv3p 23 дня назад
እረረረ በሳቅ የኔ ዉድ እሀህት ❤መልካም ና ጀግና ሴት ነሽ ረምሊ ዘና አደረግሽኝ ሰላም ለሀገራችን 🎉🎉🎉
@user-io6qc6qq6t
@user-io6qc6qq6t 24 дня назад
የኔ ቅመም ጣብቅሽ ነበር❤❤❤ አቤት ውሬ የኔ ጣፋጭ ውድድድድድድድድ ከስልጤ ሀጋር 💪💪🤝
@assistanthome578
@assistanthome578 24 дня назад
እራምልየ ስወድሽ የኔፍልቅልቅ ብችል መቶ ሽ ባስገባሽ ደስ ይለኛል❤❤
@daruselamtube
@daruselamtube 24 дня назад
የዩቱበሮች ትዳር ሰሞኑን ምች ይሁን ብርድ ይሁን መቶታ😂😂😊😊
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f 24 дня назад
😂😂😂😂 እዉነትሽ ነዉ ሪማልዬ መልከም መኩበልል አይለቅበሽ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 24 дня назад
ጎበዝ ረምሊ እንኳን ተቀላቀልሽ ምን በወጣሽ ከጓደኞችሽ ታንሻለሽ አንችስ ባለ ትዳር አደለሽ 😂
@rakyi2023
@rakyi2023 23 дня назад
ልክ ነሽ በትዳር ያማርታሉ ያላገባነው ፍራን😢😢😢😢😅😅😅😅😅
@rehima4840
@rehima4840 24 дня назад
ትክክል የመጨረሻው ምክር ጀዛኪላህ ኸይር የካሚል ሸምሹ ምክር መጥፎ ጎደኛ ጋ የዋሉ ነው ወንድሞቻችን የተበላሹት እነሱን ለመምሰል ሲሉ ትዳራቸውን እንደቀልድ ያጣሉ ጥሩ ዛፍ የተጠጋና መልካም ጎደኛ የተጠጋ አንድ ናቸው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉🎉🥀
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 23 дня назад
ሣህ ወላ ልክ እንደኔ ባል ከማይረቡ ጎደኛ ጋ እየዋለ ትዳሩን ልጁን እንደቀልድ የረሣ ተቃጠልኩ በሥሥሥ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@rehima4840
@rehima4840 23 дня назад
@@AminaHaseen-kb9qi አላህ ያስተካክለው
@rehima4840
@rehima4840 23 дня назад
@@user-ym8dm3zz4o ደመርኩሽ
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 23 дня назад
@@rehima4840 አሚንንን ያረብብብ እህቴ ተስፋ አለኝ ኢሻ አላህ
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 24 дня назад
የምር ፏአ ብለሽ ወደየት ነው እረምላየ በሰላም ተመለሽ መልካም ኩብላሎ
@MareTube202
@MareTube202 20 дней назад
እረ እኔንም አግዙኝ ወላሂ አሁን ላይ ቅንጭላቴ ማሰብ ሊያቆም ምንም አልቀረውም ጠልቸው የተመለስኩትን ስደት ድጋሜ ለመሄድ እየተገደድኩነው ያለሁት 😢 እስኪ ለልጀም ለእናቴም ድጋሜ ከምለያቸው ሰብ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ረምላ እደ አንች ጀግና እናት እና ሚስት መሆን ነበር አለማየ ግን በቃ አልቻልኩም ነገሮችን በትግስ ለማለፍ 😢😢😢 ከቻልሽ ብታወሪኝ
@remlalemma
@remlalemma 20 дней назад
0914609597
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 24 дня назад
ረምሊየ የኔ ቆንጆ ሥወድሽ
@user-or5uq3dh7i
@user-or5uq3dh7i 24 дня назад
ይመችሽ ውደ አላህ ይጠብቅሽ
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 24 дня назад
ወላሂ እዳሳቅሽኝ እረምላየ አላህ ዘናያርግሽ በአዱኒያም ባኬራም ሁሉምነገር ይመቻችልሸሸ ያረበ
@hayuye
@hayuye 24 дня назад
እማታመጭው የለሽ ክክክክ ነገር አለ ጠርጥሪ ረሚየ
@fgty4821
@fgty4821 24 дня назад
😂😂😂😂 የኔ ሰላም የሆነዉ በሰላም አደለም ነገር ፍለጋ 😂
@hayat6122
@hayat6122 24 дня назад
እረ እራምሊ ተይ የሳቁት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል አሉ ነግሬሻለሁ ሀቢብ ቀልድ የሚወድ አይመስልም 😂😂😂😂😂
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉🎉🎉
@user-no5fo4zt8e
@user-no5fo4zt8e 24 дня назад
ወይይይ መልካም መኮብለል ረምላየ
@user-rc9dv4eo5q
@user-rc9dv4eo5q 24 дня назад
😀🤣🤣🤣😀
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 24 дня назад
አይ እራምሌ አዝናናሽን😅😅😅😅😅የተመታሽ ዉዶችየ መቶሽ እናስገባት አይከፈልበትም ዳይ❤❤❤❤❤
@Hg-qd1sn
@Hg-qd1sn 24 дня назад
እኔም ነገ ልጣላነዉ አይዝሽ አለሁልሽ ክክክክክክ
@user-zw9tt1od9j
@user-zw9tt1od9j 24 дня назад
እኔም እራሱአሁን ነውየሰማሁትውዴ 😅😅😅😅
@user-gs8wp9mr8h
@user-gs8wp9mr8h 24 дня назад
ክክክክክክ እኮ እኔ እራሱ እንደት ይቺ ረምላ ዝም አለች እያልኩ ነበር በሳብ አልኩ እኮ ሪምሊ በይ እኔም ታሳብ ዳኩ ጎሽሽሽሽ ዱባይ ስደርሽ አሳዉቂኝ
@FatoumaFa
@FatoumaFa 24 дня назад
ጎበዝ እንድህነዉ አይዞሺ እኔምከጎንሺነኝ
@jemila602
@jemila602 24 дня назад
ሞትኩኝ የኔ ጀግና ወላሂ ረምሊኮ ትሰያለች ቀልዷ ቁጣዋ ራሱ ለዛ አለው የኔ ቅመም ፍቅር እስከጄነት ያርግልሺ
@user-hs5ju4sd1e
@user-hs5ju4sd1e 24 дня назад
ረምሉ ቆንጆ ወላሂህ ወላሂ በጣም ዘና አረግሽኝ የኔ ቆንጆ ምን ልበልሽ ከዚሌላ
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 24 дня назад
😂😂😂😂😂 እኔም እየጠበኩሽ ነበር ረምላ መች ነው ተጣለሁ ብላ እምትነፋረቅብየ ነበር😂😂😂
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 22 дня назад
Kkkkkkkkkk ወየው እንዴት እደቀለድሽባቸው ረምላዬ ይመችሽ አንቺን ብቻ እዳታድጊ ሊያደርጉ ነቃሽባቸው❤❤❤❤
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 24 дня назад
እኮ መጀመሪያም እኮ ፉክክር እደሆነ ብትነግሩን ዘና ብለን ሳንሳቀቅ እናይ ነበር 😂😂😂😂😂😂
@user-nx6lq2ju8p
@user-nx6lq2ju8p 24 дня назад
የኔ ናት አሳቅሽኚ ሁሌም ሠላም ሁኚ
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer 24 дня назад
ጠብቄሽ ነበር ረምሊ😂😂😂😂. እማየ ደህናናቸው ወይ❤❤
@danyatube7892
@danyatube7892 24 дня назад
ለምለምዬ ሀሳቦችሽን ስወዳቸው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 23 дня назад
የነገርኛ ጎርቤት ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ራምላየ ስወድሽ
@user-hv7sm1bh2g
@user-hv7sm1bh2g 24 дня назад
ክክክክክክክአረ፣ረምሌእንደትእንዳሳቅሽኝ፣እኔብቻእባሌጋርበፍቅርእየኖርኩኝአላለይም😂😂😂
@fatoumahassan3835
@fatoumahassan3835 24 дня назад
ክክክክክክ አይ እርምሊ እር በሳቅ ገናስጀምርው የለሁም በሳቅ ያችስ ክፍ😂😂😂😂😂
@rahmatnoory1435
@rahmatnoory1435 24 дня назад
ወላሂ ብችል መቶ ባስገባውሽ❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ እስከቤተሰብሽ❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 24 дня назад
ደሚርኝማ🎉🎉🎉
@user-qj3ms8vj3r
@user-qj3ms8vj3r 24 дня назад
ይመችሽ ፍታ ነው ያደርክሽኝ 🎉🎉🎉🎉🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fathimajamal9772
@fathimajamal9772 24 дня назад
የኔዉ ወላሂ በጣምነዉ ያሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂😂
@user-qe7js5fm8u
@user-qe7js5fm8u 21 день назад
የኔውወላሂበጣምነውያሳቅሽኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@whsffds5498
@whsffds5498 24 дня назад
አወን በሰላም አይመስልም ጠርጥሪ እረምሊ እደት ሰው በሰላም ይኖራል? ክክክክክክ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 24 дня назад
የተመታሽ😂
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 24 дня назад
የኔ ዉድ ደስ ስትይ ማሻ አላህ
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 24 дня назад
ወይ አች ልጂ😂😂😂😂😂ሞትኩ አዝናናሽኝ😂😂😂😂😂😂😂
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 22 дня назад
የኔ ቆንጆ ዱኒይ አኽይራሽን ያስምርልሽ አደራ ርምላየ በትዳርሽ በውሽት እዳስሪ. ❤
@zahragetachw844
@zahragetachw844 16 дней назад
በይ ኮብልይ እኔ እጠቀልለዋለው 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-mm6eo7lb3v
@user-mm6eo7lb3v 24 дня назад
ተነፈቂሠለመ ይበዘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bt2jp5zp6x
@user-bt2jp5zp6x 21 день назад
የኔ ቆጁ❤❤❤
@MnGh-ku7ke
@MnGh-ku7ke 23 дня назад
ወይኔ በሳቅ እዳች ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@emutube818
@emutube818 22 дня назад
ወላሂ በሳቅ ሆደ ቆሰለ እረምሊ ቅመም ነሽኮ ወየው የሰሞኑ ንፉስ እኮ በሁሉም እየነፈሰ ነው😂😂😂
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 24 дня назад
Ahelne Mamye yemacheshi
@zebibamohammed7843
@zebibamohammed7843 20 дней назад
አፍጥጨ ሣይ ስልኬ ውስጥ ልገባ ስል ነቃሁ 😁😁የስራሽን
@Madeena-in4cl
@Madeena-in4cl 24 дня назад
አረአላህፍራ سب الله الحمدلله እኔየባሌንስምአላነሣምሀቢቢ ኑርልኝ
@user-tb1zb9oq8g
@user-tb1zb9oq8g 24 дня назад
አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤
@user-fb4ft5ge1f
@user-fb4ft5ge1f 22 дня назад
ወይኔ ወላሂ አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-mx2ju2vb8p
@user-mx2ju2vb8p 24 дня назад
ረምላ በሳቅ ገደልሽኝ ክክክክክ
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 24 дня назад
የኔ ቅመምዋ❤❤❤❤❤
@alebeko9007
@alebeko9007 24 дня назад
ሁሉም ያምርብሻል ❤❤❤❤❤❤ አንች ብቻ ይቱበር ብትሆኔ ብየ ተመኘሁ ምቀኛ የሚል አይጠፋም እኮ😂😂😂😂😂😂😂
@hayathayat4616
@hayathayat4616 24 дня назад
ክክክክክክ ጀምሪ😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅቅቅቅቅቅቅ
@aaaa1766
@aaaa1766 24 дня назад
ወይኔ ረምላየ ሰውድሸ አሳቅሸኝ አላህ ይጠብቅልሸ የኔውድ
@LubabaShifawTube
@LubabaShifawTube 24 дня назад
😂😂እኔ ባሌን ቸክ አረጋለሁ ብየ ጉድ ሆኛለሁ ረምልየ 😂ማን ከማን ያሳል ጦርነት ያስፈልገዋል😂
@munamuna1301
@munamuna1301 24 дня назад
የአችስ፣ከፈ፣ምን፣አርግሽወ፣እናቱ፣ክክ😂😂፣ወዶ፣አይስቁ፣አሉ፣😂😂
@ssaa4401
@ssaa4401 24 дня назад
በምንቸክ አደረግሽዉ እኔም ቸክላድርገወሀ
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 24 дня назад
የኔ ቆጆ አችም ተነሳብሽ አልሰማሁም ነበር አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂
@Gurage4
@Gurage4 24 дня назад
እረ ወይኔ አቺ እኮ ጀግና እናትነሸ በደዚ አይነት አትግቢ❤❤❤❤❤ ሰወድ ረምሊ
@fbd1446
@fbd1446 24 дня назад
ወይኔ በሣቅ ገደልሽኚ ማን ከማን ያሣል በይ መልካምኩብለላ
@f-io7sj
@f-io7sj 23 дня назад
እርማላየየኒቆጀሥወደሺአላህይጠብቅሺ ❤🎉🎉🎉🎉
@mebrat_media
@mebrat_media 24 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ረምሊ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 24 дня назад
ምርጥ አይዲያገ
@user-vf9pt5dd9n
@user-vf9pt5dd9n 24 дня назад
ረምላየ በሳቅ ገደልሺኝ❤❤❤❤
@ssaa8309
@ssaa8309 24 дня назад
ሁለየም በፍቅር አላህ ያሩራችሁ እህቴ ጠብ ጥሩ አደለም እኔ ከባሌጋር ስጣላ ሁሉም ጋር ነው ሰላም የማጣው እና ብትጣሉም በመሀል ሰው አታስገቡ ሶሻል ሚድያም አትልቃቁ
@ssaa8309
@ssaa8309 24 дня назад
ካጠፍሁ ይቅርታ ❤❤❤
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 24 дня назад
እር እርምሊ ያች ይሻላል ፍታ አደርግሽኝ 😅😅😅😅
@MyLovlLeylaLeyla
@MyLovlLeylaLeyla 24 дня назад
እኔ ብቻ መቶሺ እማስገባ ቢሆን ረሚልየን አስገባ ነበር ደሞኮ እየጠበኩሽ ነበር የምር እደት እዳሳቅሽኝ 😂😂😂ከፍቶኝ ነበር ቁም ነገር አዘል በርች ደሞ መቶሺ ኢሻአላህ ቴገቢለሽ❤❤❤
@SalihabarkedaSalihabarkeda
@SalihabarkedaSalihabarkeda 22 дня назад
ክክክ ግን መሳፈረያ በነፃ ነው ወይ ኩብለላውስ ይሁን ሰው ፍቅር ደስታ በራቀው ግዜ መጣላት አማረኝ ማለቱስ አልደግፈውም ያው እውነት ባይሆንም
@ZehabuZehabu-md7ju
@ZehabuZehabu-md7ju 24 дня назад
የተለየ አሳቅሽኝ ዛሬክክክክ
@zeynebendris
@zeynebendris 24 дня назад
😂😂😂😂እኔስ ከማን ልጣላ
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 24 дня назад
ነይ ከኔ ተጣይ 😂😂😂
@sofiwollo-up4ud
@sofiwollo-up4ud 23 дня назад
የኔማር በጣም እወድሻለሁ😊
@FelahTube
@FelahTube 24 дня назад
እኔም ከመዳም ቤት ጥፊ ኮብልሊ ብረሪ እያለኝ ነዉ
@ZedoAba41Tube
@ZedoAba41Tube 24 дня назад
እሱስ ሁለችንም ነዉ ብቸ ከበልሽ ቤት ጥፊ አይበልሽ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 24 дня назад
😢😢😢
@ktube8920
@ktube8920 24 дня назад
ተይ ማጥባህሽ ይሻልሻል
@Toybi274
@Toybi274 24 дня назад
እረምልዬ ኮሜት ማድረግ ደስ አይለኝም አሁን ግን አላስቻለኝም እና ብችል እኔ ብቻ መቶሽ አስገባሽ ነበር ምን አደርገዋለሁ አይዞሽ አትኮብልይ 🤣🤣 በውሸት ተጣላን ተፋታን እያሉ እምያገኙት ገንዘብ በረካ ያለው አይመስለኝም ስለዚህ እህቴ ብታስም በሀቅ የምታገኛት ትበቃለች 🥰
@umnyehya175
@umnyehya175 24 дня назад
ወይኔ በሳቅ ክክክክክ የኔውድ
@Faficho111
@Faficho111 23 дня назад
ወሏሂ አሳቅሽኝ 😂😂
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 23 дня назад
እኮ ይህማ በጤናው አይደለም ረምሊ 😂😂😂😂😂
@user-ho7dr6rm1h
@user-ho7dr6rm1h 24 дня назад
የኔማር አሳቅሺኝ😂😂😂😂😂
@user-hi7ki8wo6u
@user-hi7ki8wo6u 24 дня назад
ሀያቲ ሳምርብ ቆጆ በርች
@TopG-wu3se
@TopG-wu3se 24 дня назад
እኔንም አብረሽ ውሰጅኝ😂😂😂
@kamilatube8553
@kamilatube8553 24 дня назад
ጥሩ ሙያ ተሰተምረሻል 😂ጥሩ ነው ረምላየ😂😂😂
Далее
АСЛАН, АВИ, АНЯ
00:12
Просмотров 850 тыс.
Спасибо Анджилишка, попил😂
00:19
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
Просмотров 1,2 млн
Narcissist #ethiopia #ethiopian #habesha #BurteNekat
24:06
የከሚሴ አራስ ግን ታድለው
8:13
Просмотров 11 тыс.
እናቴ ሁሌም ታለቅሳለች
9:52
Просмотров 19 тыс.
ረሙ አባቱ ማነው❓
9:46
Просмотров 55 тыс.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 4,4 млн