Тёмный

"ምን ውስጥ እንደገባ እግዚአብሄር ይወቀው" የደረሰበት ያልታወቀው ዶክተር አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 84 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 253   
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 Год назад
ምስቱና ወንድሟ በፖሊስ ይጠየቁ። ምን አይነት ምስኪን ቤተሰቦች ናቸዉ። ጤነኛ ሰዉ ወጥቶ አይቀርም። ምስቱና ወንድሟ ይጠየቁ
@monashwarga8446
@monashwarga8446 Год назад
እረ ሚስቱና ወንድሟ በህግ ይጠየቁ እነሱጋነው እቆቅልሹ ያለው አላህ በህይወት ያስገኝላቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
mom don't cry his wife and his brother killed him
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Same people don't say any thing
@aradamedia8997
@aradamedia8997 Год назад
Wife kiled him and buried him in her backyard
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 Год назад
ከebs ይልቅ ፖሊስ ምርመራ ቢያደርግ እዉነቱ ጋ ሊደርስ ይችላል።
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Год назад
ስለ እዚህ ሰው መኖር እና አለመኖር እቆቅልሹ ያለው በሚስቱና በሚስቱ ወንድም እጅ ነው ። እነሱ በህግ መጠየቅ አለባቸው ።
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Год назад
ቤተሰቦቹ ግን ምን ነካቹ ምንም ጥያቄ ኣያስፈልግን ሚስቱ በህግ እስከ መጨረሻ ኣስጠይቁዎት እመኑኝ ምስጡሩ ከስዎ ጋ ነው ተባባሪም ወንድምዎ እንዴት እጠፋሎ ብሎ ይጠፋል እንዴትስ እየጠፋ ነው ብላ ቤተሰብ ኣሳወቀችምንም ጥብ የለንም ካለች እንዴትስ ከመኪና ወርዶ ከወንድምዎ ቤት ኣደረ ቤቱ ለምን ኣልመጣም ከሚስቱ ምንም ችግር ከሌሌ ማለቴ ነው 6ኣመት ህፃን በሌሊት ነው ወጥቶ የሄደ ብሎ ሲናገር እየጠበቀው ነበር ቤተሰቦች ፈጣሪ ይርዳቹ ልውሚስቱና ወንዱሙዎ እንቃቹ ያዙ እውነታው ይወጣል ግዜው ከፍተዎል ገድለው ራሳቸው ቀብረው ይሆናል ቱ የሴጣን ጆሮ ይደፈን በዚም ሆነ ብዚ በቃ በህግ ኣጥብቃቹ ያዙ
@selamawit7917
@selamawit7917 Год назад
Betam tikikil gelewit yhonal
@selamf1101
@selamf1101 Год назад
እኔ የገረመኝ ወንድማ ካገኘው ለምን ቀጥ ብሎ ወደ ባለቤቱ አልሄደም? የሆነ ነገርማ አለ። ባለቤት ተብየዋ እና ወንድማ በጣም መከታተል ያስፈልጋል እግዚአበሔር ይርዳቹህ።በጣም ያዛዝናል
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Год назад
አምላኬ ሆይ እባክህ ለዓመታት የሚፈስስ የዚህን ቤተሰብ እንባ አብስ!!! 🙏🙏🙏 አለም የለምም ማወቅ ልብ ያሳርፋልኮ። 😔😔😔
@reasonslogic
@reasonslogic Год назад
ሚስቱንና ወንድምየውን ፖሊስ ምርመራ ያድግላችሁ።
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Год назад
Betikikil
@ሚስክቲዩብ
@ሚስክቲዩብ Год назад
ሚስቱ እና ወንድሟ ይጠየቁ በህግ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እህቴ እመልሳለሁ
@aishaaisha2606
@aishaaisha2606 Год назад
እመኑኝ የሚስቱን መኖሪያ ወይም የወንድሟን መኖሪያ ግቢ ቆፍሩ ከነዚህ ከሁለቱ ግቢ ውጭ አይደለም
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናትዬ። ሚስትና ወንድም የተባለው ግን አደገኛ ምርመራ ያስፈልጋቸዋል
@rahmarajab5986
@rahmarajab5986 Год назад
ሚስቱና ወንድምዋ ለህግ ይቅረቡ
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
ሰው ያለምንም ምክኒያት ከቤት ወጥቶ ሄዶ አይቀርም ሚስቱና ወንድሟ የሚያውቁት ነገር ይኖራል እንዴት ሞባይሉን ትቶ ሴምካርድ ይዞ ይወጣል
@sada4603
@sada4603 Год назад
እኔም እሚሰማኝ ሚስጥሩ በሚስቲቱ በኩል ያለ ይመስለኛል
@metaferiaalemu2446
@metaferiaalemu2446 Год назад
ሚስቱ እና ወንድሙዋ ተብዬው በህግ ይጠየቁ ፕሊስ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Год назад
እኔ ግን ችግሩ ሚስት ተብዬዋ እና ወንድሟ ጋር ይመስለኛል !! አውቀው ነው ገድለውትስ ቢሆን ??? እነሱ ተይዘው መመርመር አለባቸው !! ባይ ነኝ ። የሆነማ ነገር አለ ጠርጥሬአለው ሚስት እና ወንድሟ በደንብ ይመርመሩ !!!
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 Год назад
እውነት ያለው ሚስቱ እና ውድሟ በህግ መጠየቅ አለባቸው ።
@tg.tg1
@tg.tg1 Год назад
እንዴት ልብ የሚሰብር ነገር ነው። እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማን
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Год назад
እናንተ እራሱ እዚህ መታቹ ከምታነፋርቁ ለምን ቆፍጠን ብላቹ ሚስቱን ለህግ አታቀርቡም ስልኩ እንዳይሰራ ሲሙን አውጥታ ቀፎው የዘረፈች እያለች እሱዋን እና ወንድሙዋን ለህግ አቅርቡ እንዴት ነው ሲም ካርድ አውጥቶ የሚሄደው ሰው እንዳይደውልና አድራሻውን ለማጥፋት ነው የተሞከረው ቆፍጠን ብላቹ ለህግ አቅርቡ።
@meronamha2848
@meronamha2848 Год назад
Setasebiw 7 amet mulu polic ga yalhedu yemesleshal fench alagegn sibal new wedezi amarach yegebut yetefaw sewye lene agote new gudayun bekerb awkewalew
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
በምን ማስረጀ?
@tktk2709
@tktk2709 Год назад
7 Amet?? Mistu balegezew(11) nech?
@berukhunde3436
@berukhunde3436 Год назад
@@meronamha2848 ሜሪ አጎትሽ ቢሆን የጠፋው ሰውዬው አትዪውም የጠፋው እኮ ወንድመዋ ጋር አድሮ ነው አትፎግሪና የሚስቱ ወንድም ነው አጎትሽ
@meronamha2848
@meronamha2848 Год назад
@@berukhunde3436 sijemer mamen alemamen mebtesh new gn yetefaw agote new
@webchannel2572
@webchannel2572 Год назад
አቤት እግዚኦ በየቤቱ ያለ እሳት እናቴ አይዞት ፈጣሪ በቸርነቱ ድምጹን ያሰማችሁ ተገኝቶ በደስታ ሳቁልን ነገር ግን ሚስቱና ወንድማ በደንብ መጠየቅ አለባቸው የደበቁት ነገር አለ ባልን ያህል ሊጠፋ ነው ብላ ለእህቱ ከምደውል እሷ መሔድ አቅቷት ነው ሚስጥሩን ፈጣሪ ይግለጸው
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Год назад
ግ̸ል̸ፅ̸ ነ̸ው̸ኮ̸ ቀ̸ፎ̸ው̸ን̸ ት̸ቶ̸ ሲ̸ሙ̸ን̸ ይ̸ዞ̸ ሄ̸ዴ̸ ያ̸ለ̸ች̸ው̸ ሰ̸ብ̸ራ̸ ጥ̸ላ̸ው̸ ነ̸ው̸ መ̸ረ̸ጃ̸ው̸ ያ̸ለ̸ው̸ ሚ̸ስ̸ቱ̸ እ̸ና̸ ወ̸ን̸ድ̸ሟ̸ ጋ̸ር̸ ነ̸ው̸ በ̸ፖ̸ሊ̸ስ̸ አ̸ስ̸ይ̸ዛ̸ች̸ሁ̸ ም̸ን̸ እ̸ን̸ዳ̸ደ̸ረ̸ጉ̸ት̸ መ̸ጠ̸የ̸ቅ̸ አ̸ለ̸ባ̸ቸ̸ው̸ ተ̸ጠ̸ያ̸ቂ̸ዎ̸ቹ̸ም̸ ሚ̸ስ̸ጥ̸ሩ̸ን̸ም̸ የ̸ሚ̸ያ̸ው̸ቁ̸ት̸ እ̸ነ̸ሱ̸ው̸ ና̸ቸ̸ው̸
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Год назад
በትክክል የብዙዎቻችን ሀሳብ አንድ ነው
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
ዛሬ አባታችን አባ ተክላይማኖት ናቸው ተክልዬ በፀሎታቸው ያስባቹ ቸር ወሬ ያሰማን 🙏
@yesuneshambachew
@yesuneshambachew Год назад
አሜን
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 Год назад
Police should investigate his wife and her brother. At least they must be suspected.
@sada4603
@sada4603 Год назад
ፈጣሬ እዉነታዉን በተሎ ያሳዉቃችሁ ነገረ ግን የሆነ ሚስጥረ ያለ ይመስለኛል ሚስቲቱን በደንብ መከታተል መጠየቅ ይገባል
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኔመዳህኔአለም ይርዳችሁ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@эфиопияиАддис-Абеба
ሚስቱ ወንድሟ ተጠያቂ ናቸው ቢያንስ እዚህ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ነበረባቸው ።
@EMRANREGASA
@EMRANREGASA Год назад
ኢንሻአላህ ይገኛል እህት ሚስት ወንድም ቤተሰብ ዘመድ እልል ሚሉበት ቀን ይመጣል ከ አላህ ጋር
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Год назад
እግዚአብሔር ፈቅዶ ebs ባይኖር ብዙ ሰው ተጠፋፍቶ ይቀር ነበር ሁሉም እንደሚገናኙ የእዚህም የወንድማችው 7 አመት ብዙ አይደለም ፈጣሪ እንባችውን ያብስላችው 😥 ኡፍፍፍ
@አፀደየሚኪየእናት
አልወለደም አደል ሚስቱን ጠይቋት በህግ ትጠየቅ ግልፅ እኮነው እንዴ ብር ብዙ ሰውን ይቀይራል
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Год назад
ገዳም ገብቶ በሆነ በ እመብርሃን
@mqw544
@mqw544 Год назад
እኔ መቸም የኛ ሀገር ጉድ ማለቂ የለውም ሚስቱ በፖሊስ ትጠየቅ የደወለችው ሳይቀድሙኝ ልቅደም ነው ግንአላሁአለም ሌላው ቀርቶ ስልኩን ከሱየበለጠ ነው የፈለገችው ስሙን ጥላ ስልኩን እንደያዘችው ያመለክታል ውጭ ሀገር ቢሆን ተንኮሏን ይደርሱበት ነበር
@tktk2709
@tktk2709 Год назад
Ye Ethiopia police?? zem nw !! Be mood nw yemeserut.
@MunaMuna-wf1eo
@MunaMuna-wf1eo Год назад
እግዚአብሔር ለመገናኘት ያብቃቹህ በጣም ልብ ይሰብራል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
ማዘርዬ እግዚአብሔር እንባዎን ያብስልዎ የወንድም ነገር ያሳዝናል ቸሩን ያሰማን ...
@almazgashaw7490
@almazgashaw7490 Год назад
ተባብረው ገለውት ይሆናል የሚስቱ እጅ አለበት ሚስቱን በቁጥጥር ሥር ማዋል ነው !!!
@Meserttube893
@Meserttube893 Год назад
ሚስቲቱን እስከወንድሟ አፍንጫዋን ያዙ 🙄😱
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op Год назад
እንየ በበኩልየ ሚስቱ እናወድማ በደንብ መጠየቅ አለባቸዉ ርግጠኛ ነኝ ሚስጥሩ እነሱ ጋ ነዉ ሰዉ ዝብሎ አይጠፋም ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏🙏🙏🙏
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Год назад
ጨዋ ቤተሰብ ነው በእውነት በስሜት እንኳ ምንም ክፉ አልተናገሩም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን ሚስት ነበረች እኮ መፈለግ ያለባት አብራ እንኳ በዚሁ ሚዲያ ላይ መቅረብ ነበረባት እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ይህን እንቆቅልሽ እርሱ ይፍታላችሁ ወገኖቼ።
@sosisosi2511
@sosisosi2511 Год назад
እናቴ ደጉን ያሰማቹ እኔ ግን ሚስቱና ወድምዬዉ ጋ አድ የሚያዉቁት አድ ነገር አለ በፖሊስ ቢጠየቁ ጥሩ ነዉ
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Год назад
ወኔ ይህ ሚድያ ሥንቱን አሠየኝ አላህ ቸር የምንሠማ ያደረገን አምባየ መቆጣጠር አቃተኝ
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb Год назад
ወንድም መከታየ ፈጣሬ ከናተጋር ይሁን እመኣምላክ ትርዳችሁ 🙏🙏🙏
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Год назад
The truth might be around his wife and her family. If she is not showing any effort for searching him ??
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Год назад
አንዳንድ ቤተስብ ቺልተኛ እና ስለቹ ነው የዛኔ ነበር በደንድ ወጥሮ መያዝ አሁን ተርስቱዋል የሰውየው ሚስት እና ወንድሙዋ በደንብ መጠይቅ ነበረባቸው እንደ ድመት ልጅ ወቶ ሲቀር አናንተን የሚያካክል ቤተስብ ወንድም አህት እያለው አንዴት አስከዛሬ ዝምም ተባለ ጥቃትን ከማይወጣ ቤተስብ መፈጠር እኮ ይሄው ነው ሚስቱ በደንብ መጠየቅ ነበረባት የ አእምሮ በሺተኛም ከሆን ተይዞ መታከም ነበረበት እኔ የማዝነው በ ቤተስቡ ነው ማቅ ለብሰው የወንድማቸውን ጉዳይ ማወቅ ነበረባቸው አንዳንድ ቤተስብ ወንድም አህት ተጠቃሚ ካልሆኑ አስካልተቅማቸው ድረስ ወንድማቸውም ሆን አህታቸው የበታስቡ አባል አንዱ የትም ቢደርስ ግድ አይሰጣቸውም ጠቃሚ አና ተጠቃሚ ናቸው የምፈላልጉት የዚህ ሰው ጉዳይም አንደዚህ ይመስለህኛል
@keditube7321
@keditube7321 Год назад
ወይ ሊወልድብሽ ነው ብለዋት አሥገድላዋለች ከወንድምዋ ጋር
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
እመቤቴ እንባ ሁን ያብስላችሁ😭😭
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha Год назад
መፍረድ አይሁንብኝ እንጅ ሚስቱ ልቡን ሰብራዋለች ምናልባትም ስትማግጥ አግኝቷት ይሆናል ዘመድ አዝማድ ሚስቱንም አልይ ብሎ ብርርር ብሏል ሚስኪን
@abduaragaw3254
@abduaragaw3254 Год назад
የ6 አመት ህፆን ልጅ እንደት በለሊት ያየዋል እንደትስ አየሁት ብሎ ይናገራል አንደትስ ስልኩን ጥሎ ሲም ካርድ ብቻ ይዞ ይሄዳል ሊሆን የሚችለው ሚስቲቱና ወንድምዮም ለህግ አቅርቦ እነሱን መጠየቅ ነው
@Bellema822
@Bellema822 Год назад
ይሄማ ግልፅ ነው ሚስቱ ተይዛ ምርመራ መጀመር አለበት በቲቪ ፍለጋ አይገኝም :: ተስፋ ለማስቆረጥ አይደለም ከይቅርታ ጋር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@zufankebede3707
@zufankebede3707 Год назад
ምስቱና የምስቱ ወንድም በህግ መጠየቅ አለባቸዉ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Год назад
እግዚያአብሔር ቸር ነገር ያሰማቹ ግን ሚስት ተብየዋ ከነወንድሟ በህግም ማስጠየቅ አለባቹ እውነታው የለው ሁለቱ ጋር ነው
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك Год назад
ሚስት ባልጋ አይታት ነው የጠፋው ሰው ማመን በቃኝ በሚል ሚስት ሚስጥሩ እሳና ወንድማ ነወ አፍነው የያዙት ወይንም ንብረቱ ሚስት ክዳው ጠፋ
@tktk2709
@tktk2709 Год назад
❤❤❤EBS. EBS... could you communicate with police about this poor guy plsssssss? Thank you
@eyasumarkoswoldesemayat4835
I know this family. They are from Yirgalem. Indeed he was outstanding student. Sad to hear that some you know disappeared.
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ከወድማችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ እመብርሀን እንባችሁን ታብስላችሁ አይዟችሁ
@tube-fe2ds
@tube-fe2ds Год назад
ኧረ ቤተሠቦቹ የወንድማችሑ ደም አይጮሐል እዴት አስካሑን ሚሥት እና ወድሟን ዝም ትላላችሑ ግልፆ እኮነዉ በሕግ መጠየቅ እጂ ፍቸጋ መዉጣት መቀለድ ነዉ በሟች ላይ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ የኔ እናት አይዞት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@emuzab4781
@emuzab4781 Год назад
እንዴ ቤተሰብ ምን እየሰራችሁ ነው ይሄኮ ፖሊስ ጣቢያ ነውኮ መፈለግ ያለበት። ምን ማለት ነው ሄደ? ስልኩን ጥሎ ሲሙን ይዞ! ከዛ ደሞ ወንድሟ አሳደረው አይደለ? ከዛ..... 12 ሰአት ወቶ ቀረ እ የሆነ ነገር አይሸታችሁም እንዴ? የተፈጠረ ነገር ካለ ለቤተሰቡ ለምን አልደወሉም? ለምን አልተከተለችውም? ባሏ እየነገራት ሲጠፋ ሆሆሆሆሆሆሆ ...
@tktk2709
@tktk2709 Год назад
Yes💯💯
@Kuraz258
@Kuraz258 Год назад
የዶ/ ር ሚስት እና የሚስቱ ውንድም ላይ በፖሊስ ምርመራ ቢደረግባችው ጥሩ ነው ብየ እገምታለው ሚስጥሩ ( እንቆቅልሹ ) ያለው ሁለቱ ስዎች ውስጥ ነው 😢
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Год назад
እቺ አለም ትገርመኛለች አንዱ ውድ ወንድሜ የት ነህ ይላል ሌላው ቤተሰብ ደሞ ሀብት ንብረት ለመውረስ ፕራራጣል ይገርመኛል እማማ እርሶ መልካም እህት ኖት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ !!!
@mebratgebru7441
@mebratgebru7441 Год назад
ሚስቱ እና ወንድምዋ በህግ መጠየቅ አለባቸው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ይሄን እንቆቅልሽ ፍታዉ 🙏
@lemlem4051
@lemlem4051 Год назад
ሱባኤ ያዙ ይሔ ከሚስቱ የመጣ ነው እርግጠኛ ነኝ
@lemlem3986
@lemlem3986 Год назад
እውነት ነው ሚስቱና ወንድሙ ይጠየቁበት
@jojolove791
@jojolove791 Год назад
ይሄ ነገር ደጋግሜ ሰማሁት እንቆቅልሽ ነው የሆነብኝ እንዴት አንድ ሰው ሰልክ አሰቀምጦ ሲም ይዞ ሲወጣ የሆነ ነገር አለ ማለት ነው ዶክተር ነው በጥሩም በመጥፎም አጋጣሚ ከብዙ ሰዎች ጋር ሰራው ያገናኝዋል እኔ የምለው ለመጨረሻ ግዜ ያገኝው የሚሰቱ ወንድም ካሳደረው በሀላ ወደቤት ነኝ ሲለው ዝም ብሎ እንዴት ይለቀዋል የሆነ ነገርማ አለ መመርመር አለባቸው ሚስቱና ወንድምየው
@almiabebe8519
@almiabebe8519 Год назад
እግዚኣብሔር ይርዳችሁ ሚስት ተብየዋ ናት ተጠያቂ እሷ ናት ኣስ ውራው ኣስገድላው ይሆናል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@ሚስክቲዩብ
@ሚስክቲዩብ Год назад
የትሊሄድ ይችላል ከቤተሰብ ችግርካልተፈጠረ የሆነ ችግር ካልገጠመው የት ሄደ??
@mekonnenworku6067
@mekonnenworku6067 Год назад
የስልኩን ግንኙነት ከቴሌ የመጨረሻ ከማን ጋር እንዳወራ ወይም ቴክስት ካለ አግኙ ለገንዘብ ስትል በወንድሟ ያስገደለችዉ ሊሆን ይችላል .....!.
@desb8971
@desb8971 Год назад
This case smells fishy! Sorry for this family For me I feel something is not right on the wife and her brother side Keep digging Truth will prevail
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 Год назад
Absolutely true
@goldooddj2012
@goldooddj2012 Год назад
እንደኔ አስተያየት የሚስቱ ወንድም ይጠየቅ ሚስጥሩ ከሱ ነው።
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
በሰላም ተገናኝታችሁ ሳቃችሁን የምታዩ የምናይ ያድርገን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 Год назад
አንዳድ ሰው ትዳሩን ላለመበተን ፀብም ቢኖር ለቤተሰቡ ላይናገር ይችላል ወንድምና እህት ምን ነካቹ በወቅቱ ባለቤቱና ወንድሟን በህግ አዲጠየቁ ማረግ ነበረባቹ አሁንም ማድረግ ያለባቹ ይህንኑ ነው በዛላይ አልወለደም ብላቹዋል እንዴ ምን ነካቹ ???
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Год назад
የዚህ ሰው መሰወር ባለቤቱን በትክክል መጠየቅ ነው። እስዋ የምታውቀው ነገር ይኖሮራል። የሰው. ልጅ የአእምሮ ህመም ሳይኖርበት ለሚስት ምንም አይነት ፍንጭ ሳይሰጥ ጠፋ ማለት ይከብዳል። እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ቸሩን ያሰማቸው።🙏
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Год назад
ያማል አላህ ይዘንላችሁ 😭😭😭
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
ሚስቱና ወንድሚየውን ፓሊስ በደንብ ቢመረምር የዝህ ሰውዬ አድራሻ አይጠፍም ሚስቲቱ መጀመርያ ወንድሜ ቤት አደረ ከዛ ጠፍ አባባልዋ ያስጠረጥራል
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Год назад
ብዙ የተማሩ ስዋች ብዙ ግፍ ግፍ ሲያዩ ከአቅም በላይ ሲሆን ባቸው እረፍት ሲፈልጉ ምን ማየትመስማት ስለማይፈልጉ ወደ ገዳም ገዳማት ነው የሚስወሩት አለም ስታሣዝናቸው ላለማየት ምናልባት ገዳም ይሆናል
@rakebtilahun8390
@rakebtilahun8390 Год назад
ሚስቱ እና ወንድሟ በህግ ይጠየቁ
@mekonnenworku6067
@mekonnenworku6067 Год назад
በግል መርማሪ ቅጠሩና አሰመርምሩ በርግጠኝነት ከሚስቱና ወንድሟ አያልፍም።
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Год назад
የጭንቅ አማላጅዋ ትድረስላችሁ::
@lisayetsega
@lisayetsega Год назад
ሲሙን አስቀምጦ ስልኩን ይዞ ወጣ? ምን? ሲሙን አይፈልጉትም ስልኩን ይፈልጉታል። አበቃ። ሚስቱ? ወንድሟ?
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
እግዛብሔር እውነቱን አውጥቶ በሰላም ያገናኛችሁ 😥😥😥💔💔🤲🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@betselotyimam6299
@betselotyimam6299 Год назад
ሲሙን ጥለውት ነው ሚስቱ ቀፎውን ፈልጋው ነው ችጉሩ የት እንዳለ ፈጣሪቢያቅም ጠርጥር ሚስትን።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Год назад
እቤት ውስጥ አብሮዋቸው የሚኖር የቤተስብ አባል ሊያውቅ ይችላል ብዬ እገምታለሁ መቸም ያለምክንያት ያለብስጭት ወጥቶ አይቀርም
@toibaebrahim3849
@toibaebrahim3849 Год назад
ይህማ ከሚስቱነ ከውድሟ አያልፍም እነሱነው በህግ ማስጠየቅ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
እውነቱ ከሚ ስትቱ ጋ ነው
@annabelmelles5538
@annabelmelles5538 Год назад
ሚስቱን ሚስቱን ????
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Год назад
ነገሩ የተወሳሰበ ነው ግን ሚስቲቱ በህግ መጠየቅ አለባት
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Please Please please take her jail
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
She killed hime about money
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
and her brother bought tim
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
She's killed him you guys just cry not make sains
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
Please his not Life the killed him
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw Год назад
The wife is the root cause. she need to spoil the secret
@tube-fe2ds
@tube-fe2ds Год назад
ሚሥቱ በሕግ መጠየቅ አለባት አሥገድላዉ ሊሖን ይችላል
@aberhamabere7238
@aberhamabere7238 Год назад
በምንናኔ ህይወት ሊሆን ይችላል። ገዳማት አስፈልጉት።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
ለህት ለወንድሞችህ ስትል ዶክተር ተመልሰህ ለማየት ድምፅን አሰማን
@genetbirhanu560
@genetbirhanu560 Год назад
ጉዳዩ ወደ ህግ ይሁድ ፖሊስ ምርመራ ያድርግ ይህን ያህል ዘመን ለምን ዝም ተባሉ
@mekonenamaቸre7067
@mekonenamaቸre7067 Год назад
ሚስቱነ ና ወንድሟ ቸከ አድርጉ
@babydoll3635
@babydoll3635 Год назад
የሞባይል ቀፎ ትቶ ኤም ካርድ ብቻ ይዞ ሔደ የምትለው ነገር አይዋጥም
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኔ እናት
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@jote5284
@jote5284 Год назад
ሚስቱ መጠየቅ አለባት አስገድላው ይሆናል
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Год назад
አዬ ሉሊት
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Год назад
Dr dreje ketiru Bahry yetenesa yihin alemawy hiwot asitelitot Yehone GEDAM Gebito erasun debiqo yihon ? Ye ayimiro chigir Norbert sayitaweqilet min albat ye ayimiro Hospital gebitos yihon yene Hasab newu Allah kebetesebu yagenagnewu
@astraestefanos9865
@astraestefanos9865 Год назад
Amilaki tsebuki yesimakumi amilaki misakumi yekuni
@yasminhussen5475
@yasminhussen5475 Год назад
በትክክል የሚስቱ እና የወድምዬው እጅ አለበት የኔ ናት አላህ ያገናኞት
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 Год назад
May God help the family.
@yanattube5157
@yanattube5157 Год назад
ሚስቱ ጠርጥር አስገድላው ነው ገንዘብን ብላ አይ እኛ ሚስቱን በደምብ ጠርጥሩው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
እንደት አወቅሽ ቱ
@mayatube1107
@mayatube1107 Год назад
@@kamiletube3956 እና እንዴት ባሏ ምንም ጠብ ከሌላቸው ልጠፍ ነው ሲል ከወንድሟ ሲያድር ማስቀረት ማረጋጋት አቅቷት ነው እሳም ይሄን ስታይ መረጃውን አክላ ታጠፍዋለች ጥሩ የዋህ ቤተሰብ ስለሆኑ አላጠበቂባትም አምነዋታል
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 Год назад
Why the wife made a call to the family and why he has to go to his brother Inlow instead to his own home or to his own family something had to do MONEY just saying
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 273 тыс.
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 380 тыс.
Знакомьтесь❤️инст:sarkison7
0:10
Худший командир на свете!😂
0:24