ምንናከብራቸው ተመልካቾቻችን እና ሰብስክራይበሮቻችን ስለ ድጋፋቸው እና አጋርነታቸው ለማመስገን ስንል እስካሁን በዩቲዩብ ካገኘነው ገቢ ላይ 20 ሺህ ብር በማንሳት እና የስም እጣ በማውጣት የማናውቀውን ሰው መንገድ ላይ ስናስስ ውለን በእነሱ ስም ሸልመናል:: ዩቲዩብ ስንጀምር እንዴት ስህተት እንደሰራን ; ከመጀመሪያ አንስቶ ምን ያህል ብር እንደሰራን;እንዲሁም ዩቲዩብ ላይ ምን ካደረጋችሁ ብር እንደማይሰራ ; ምን ቢደረግ ደግሞ ዩቲዩብ ላይ የተሻለ ብር እንደሚሰራ ካሳለፍነው ልምድ በዝርዝር እናሳያችዋለን::
29 май 2024