Тёмный

ምድራዊ ገነትዋ ሃዋይ 

Daggy's Lifeclass
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 295 тыс.
50% 1

ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
#daggyshow #daggyslifeclass #travel #travelvlog

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 730   
@endaleashagre423
@endaleashagre423 Год назад
What's wrong with this girl? እኔ የደርስኩበት ለመድርስ እያልሽ ታውሪያለሽ? I was so confused and can't find anything that sets you as an example for our society. the only thing I can see is that you have money and have a good life for your self that's all.but when you talk about እንደኔ የደርስኩበት ለመድርስ ማርግ ያለብንን ለመንገር እንዲት እንደደፍርሽ በጣም ነው የገርመኝ ይሄ ውልሽ እኛ ባብዛኛው ማርግ የሚከብደን እንደነሱ እውነት መሆን ይቻላል የምንላቸው ሰዋች እንዳሉ ታዉቅያለሽ? እነ ቢኒያም መቆደኒያ አይነት ያሉ ብዙ ኢትዮጵያን ወጉኖቻችን በጣም የሚያስቀኑ እውነተኛ አርያ ሁላችንም የሚከብደን እንደነሱ ማሰብ መሆን መቻል ነው እንጂ አንቺ እንደምትይው Hawaii ሀዋይን መጉብኘት ይመስልሻል?ብዙ ትግርት የሆኑ ወገኖች ባሉበት አገር ሳታፍሪ ውድ ውድ ቅራቅንቦ እያሳየሽ በድንጋይ የተቆለለ ብዙ ክፍሉች ቢት እያሳየሽ ለ 18 አመት እህትሽ ቆርቁሩ ገዝተሽ እየሰጠሽ ሁሉ ነገር ብርቅ ሆኖቡሽ እያበድሽ ያለ ሰው አራያ ሰክሰስፎል ሰው ብለን እንከተልሽ? እኒ አሚሪካ ነው ምኖርው አንቺ እንደምታስቢው ተለቅ ያለ ወርቀት (money )ሰብስቢያለው አንቺ የሂድሽበት ቦታም ብዙ ግዜ ዬጃለው እንዳንቺ ባያስደስተኝም እና ሁሊም ከራሴ ጋር ምታገለው ባለኝ ነገር የሰዋችን ሂወት ለመቀየር መወሰን አለመቻሊ ነው እንዳንቺ ቅራቅንቦ ገዝቼ ልኑር ወይስ ሰው ሆኜ አራያ ለህዝቤ ልሆን የሚለው ነው አንቺ ሳታፍሪ እኔ የደርስኩበት ትያለሽ? Please Ethiopian don't lessen to this kind of crap she's talking crap she's money Graber ምኝ ህዝብ አግኝታ ታቃለች ብላቹሀታል ገንዘቧን ትሰበስባለች ማፍርያ እና ፍራ ነሽ ህይወት ሳይገባሽ ስለህይወት እምታስተምሪው ሰው በመኖሩ ይገርማል::
@mebaabate3885
@mebaabate3885 Год назад
What really surprise me is how humble and caring you are despite of your success. U still try to make your audience feel closer. God bless you.
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Год назад
ኦኦኦ በጣም ነው የምታምሩት ።ሁሌም ደስ እያለኝ ነው የማይሽ ። በጣም የሚያስጐመጅ ኑሮ ነው የምትኖሪው 😍😍😍
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Год назад
ዳጊዪ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ ስንወድሽ ዳጊ ምርጥ ሰው ነሽ የኔ ጀግና
@abdujemal6281
@abdujemal6281 Год назад
ዳጊየ የአገሬ ልጅ የወንድምሺን ሰርግ ሳይ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም አላህ ይጠብቅሺ እንዲህ ነው መመረቅ
@kaneyesus2502
@kaneyesus2502 Год назад
God thank you for giving this chance for my sis I hope I’m also travel…..
@yalewbizu5794
@yalewbizu5794 Год назад
Wuye, yihie eko ethiopia new!!!! simun liningerish....... Gorigora eko new!!!!
@bolaytr727
@bolaytr727 Год назад
Happy for you
@getnetadamu7707
@getnetadamu7707 Год назад
ዳጊየ photographer ነኝ ያሰብኩበት ደረጃ ላይ ግን አልደረስኩም ተቀጥሬ ነው ምሰራ
@mekdesawash97
@mekdesawash97 Год назад
endit ysakallllllllllll mengedu eko new yetefan........... betammmmmmmm new mwedsh
@Addistoday
@Addistoday Год назад
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@ሊዱያርሴማ
@ሊዱያርሴማ Год назад
የኔ ጀግና ሴት በርች አደኛ ነሽ የኔ ውብ ስወድሽ
@Lidiage2006
@Lidiage2006 Год назад
What is ur income gin ? Betam habtam nesh
@serkalemkibret8144
@serkalemkibret8144 Год назад
Daggye fikir eko nesh
@yesibethigi
@yesibethigi Год назад
ይቅናሽ የሴት ንግስት ጀግና ነሽ።
@dessieshifera945
@dessieshifera945 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Год назад
ዳጊዬ ከዚህ በላይ ስኬት እመኝልሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ ይገባሻል
@የህይወትገፅ
@የህይወትገፅ Год назад
ወላሂ ሴቶች ጠንካራ ሴሆኑ በጣም ደስ ይለኛል
@dagmawitdag5420
@dagmawitdag5420 Год назад
ዳጊ የኛ ጀግና ሁሌም እንወድሻለን
@semiraloeffler4077
@semiraloeffler4077 Год назад
ኡፍ ደስ እሚል ፕሮግራም ለየት ያልሽ እንዳንቺ አይነት ሴቶች ያብዛልን ፈጣሪ መልካም ቀን
@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
ማሻአላህ ለኛም ኣላህ ያሳካልን እኔእራሱ ብዙምኞት አለኝ እስኪ ይሳካልሺ በሉኝ የኔምርጦቺ ውድ ኢትዮጵያን ያልሺው ይሳካበሉኝ ሁላቺሁም?? ይቺን ኮሜት የምታነ ቡ በሙሉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ቤተሰብ እንሁም ፕሮፋይሌን በመጫን
@inspirekids8328
@inspirekids8328 Год назад
Yasebshiw hulu yisakalish
@mlke1367
@mlke1367 Год назад
Yesakalesh Yesakalesh Yesakalesh
@ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
እሺ
@panditjiize
@panditjiize Год назад
@@fikir-yashenifal l LLP
@MekdiTube
@MekdiTube Год назад
ጀግና ነሽ እኔም የራሴ የሆነ ህልም ወይም ምኞት አለኝ አሜን የኔንም ህልም ፈጣሪ ያሳካው በጣም ሞራል ነው የሆንሽኝ ስወድሽ ❤️❤️❤️ ጠንካራ ሴት ነሸ ጎበዝ 👍
@tsionaboneh2269
@tsionaboneh2269 Год назад
ላንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ 🥰🙏 እግዚአብሔር የሁላችንንም ህልም ያሳካልን
@Alem9287
@Alem9287 Год назад
ዳጊ በጣም እንወድሻለን ይቅርታ ጥያቄ አለኝ አማርኛ መፃፍ አነበብኩ ስትዪ ሰምቼሽ አላውቅም እና ቤተክርስትያን ስትሄጂ በጎ ስራ ላይ ስትሳተፊ ማይት እንፈልጋለን የኔ ቆንጆ
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Год назад
እውነት ነው ...
@ዙዙየገጠርልጅ
@ዙዙየገጠርልጅ Год назад
ያረቢ ባለንአባማርህም እናመሰግንሀል ግን ከስደት አውጥተህ ለኛም ያላሳብ ባገራችን እሪዚቃችን ወፍቀን. እደትደስይላል ቦታው
@tzitab8961
@tzitab8961 Год назад
አሚን🙏💚
@gxjjd4392
@gxjjd4392 Год назад
❤አሜን
@BanglaBangla-b4v
@BanglaBangla-b4v 8 месяцев назад
አሚን
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
አዱንያችም አሄራችንም አሳምርልን ያረብ ያአላህ ሁሌ ስደት ሆዴ ቆሰለኮ
@yohannesambaye1604
@yohannesambaye1604 Год назад
አንዳንዱ ለዳቦ ያጣል አንዳንዱ ደሞ ......ለነገሩ ይቺ አለም ከንቱ ናት
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
አዱኮ ምንም ቢሰራ ምንም አያልፍለትም ትእዛዙ ከላይ ነዉ
@ellub5242
@ellub5242 Год назад
ያንቺ ሀዋይ መሄድ ለደሀው ተመርቆ ስራ አጥቶ ተስፋ ለቆረጠ ወጣት ምን ይጠቅመዋል???? ለምን ስለ ስኮላር ሺፕ፣ ቢዝነስ አጀማመር፣ ያለው መሰናክል፣ ገንዘብ አያያዝ፣ ኢንቨስትመንት አንቺ ያለፍሽበትን ብታስተምሪ ነው ለወጣቱ ሚጠቅመው .....ከቅናት እንዳይቆጠርብኝ እኔም ጥሩ ቤት ውስጥ ኖሪያለሁ በስራዬ (ካቢን ክሩ) ሆነ በቫኬሽን አለምን ዞርያለሁ፣ ምኖረውም እየተማርኩ ያለሁትም አሜሪካ ነው.
@mbb8551
@mbb8551 Год назад
Esuan mayet erasu temhert new kawekubet
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ Год назад
የአባትሽን ነፍስ ይማር ድንቅ አባት ነው የሱ የስራ ውጤት ነሽ ። እግዚአብሔር በመውጣትሽና በመግባትሽ ይጠብቅሽ
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 Год назад
ሰላም ዳጊ ያሳየሽን ነገር እና ይቻላል ብለሽ የሕይወት ጉዞሽን በየጊዜው ስለምታካፍይን ከመልካም ስነምግባርና ጨዋነት ጋር ይንቺ ስሜት እኔም ላይ እንዲጋባ ስላደረግሽ ዘመንሽ ይባረክ ያንቺን አይነት ሰዎች ያብዛልን♥♥
@አሚናገጠሬዋ
@አሚናገጠሬዋ Год назад
እህት ወንድሞቸ የመዳም ቅመሞች እኛም ምኞታችንን አላህ ያሳካልን ያረብ ❤ቤተሠብ እንዴራረግ 👍
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Год назад
እሰይ የኔ ውድ! መኖር ማለት ይሄ ነው! እኔንም አዝናናሽኝ! ይመችሽ!!! አመሰግናለሁ!!!
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር እህቴ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
Lk nesh ehte
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ Год назад
የሃብትሽ ምንጭ ግን ምንድነው
@birhanereta7662
@birhanereta7662 Год назад
ይህን ያደረገልሽ እግዚአብሄር ይመስገን ለኛም ካንቺ እጥፋን ይስጠን ባለኝ ነገር እኔም አመሰግንሀለሁ ምክንያቱም የዘላለም ህይወትን ለሁላችንም ተሰቶናልና😍😍☝🙏🙏🙏
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Год назад
ምንድነው ግን ስራዋ
@Nura__-we3pw
@Nura__-we3pw Год назад
እኔ ከ ዳጊ የምወደው ነገር መከራቸው ደስ ነው የሚለኝ ❤️🥰🌹ሁሉም ደስተኛ ሁኚ ዳጊየ ❤️🌹
@fikertg
@fikertg Год назад
ዳጊ universe እያልሽ የነ ኦፕራን ንግግር አትድገሚ አንቺ ፈጣሪ የባረከሸ መሆንሸን አትዘንጊ:: እግዚአብሄር በይ እሱ የበለጠ ያሳካልሻል :: አድናቂሸ ነኝ
@solomontakele8288
@solomontakele8288 Год назад
በጣም ደስ ይላል ዳጊዬ እውነትም ገነት ሆኖልሻል ላንቺ ነገር ግን ከሞትሽ በኃላ ምን ታስቢያለሽ? እውነተኛውን ገነት ታገኚው ይሆን? ያኛው ገነት በጥንካሬ፣ በመልካም ስብዕና ፣ ጎበዝ በመሆን የሚገኝ አይደለም ገነት መግባት ስለፈለግን ፣ ትልቅ ህልም ስላለን አንገባም። መፅሀፍ ቅዱስ "በእኔ የሚያምን የዘለዓለም ህይወት አለው። ወልድ ያለው ህይወት አለው 1 ዮሀ 5:12" እያለ ይናገራል። መፅሀፍ ቅዱስንም ጥሩ ወዳጅ ብታረጊ መልካም ነው። ከመፅሀፎች በላይ ትልቅ ስለሆነ።
@titititi6005
@titititi6005 Год назад
አፊ ቁሪት ይብልልሽ በውስጤ ያለሁን ነው የትናግርሽው😍😍🙏🙏🙏
@atsedekassaye7418
@atsedekassaye7418 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ታድለሽ!!!!!!!!!👍👍👍 ልክ ነሽ "ህልም እውን ይሆናል"🥰🥰
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Год назад
ምናለ መስቀል ብታደርጊ ግን ልቦናይስጥሽ
@menderin4228
@menderin4228 Год назад
እዬዬም ሲደላ አለች ሴትየዎ እሺ the high top of life እና ለኛ ምንሼ ነው
@nigstaddis7919
@nigstaddis7919 Год назад
ዋው ዳጊ ጉዞሽ በጣም ያስቀናል በሂወቴ የምመኛው ነገር ባንቺ አየሁ በጣም ደስ ይላል ጀግኒት ነሽ በርቺ ሁሌም ደስ ብሎሽ ኑሪ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 Год назад
የምር እኔም ገንዘብ እንዲኖረኝ እና ጠንክሬ መስራትን የምመኘው የተለያዩ አገራት ማየት የተለያየ አይር ማጣጣም በተለይ ደግሞ ከከተማ ውጭ የሆኑ ቦታዎችን ለረጂም ስአት መራመድ የሆነች አነስ ያለች ቀን ግን ሁሉንም ነገር አስረስታ እራሴን እንዳደምጥ በተፈጥሮ እንድደመም እፈልጋለሁ ትልቅ መኪና ትልቅ ቤት ብዙ ልብሶች ምናምን ለኔ ምንም ናቸው አዎ ቤትም መኪናም ያስፈልጋል ግን ገንዘብ እንዳለኝ ማሳያ ይመስል የተጋነነ ሳይሆን በቃ ኖርማን ቤት ግን ግን አገር ለማየት ከሆነ ምንም ባወጣ ካለኝ አይቆጨኝም
@semhalgetachewmergia1856
@semhalgetachewmergia1856 Год назад
እኔ ኢ/ያ ሀገሬ ምድራዊት ገነት ብለዉ ዘፍነዉ የሸወዱኝ ዘፉኞች የእጃቸዉ ይስጣቸዉ😂😂😂😭
@hsjnddn1444
@hsjnddn1444 Год назад
😀😀😀😀
@zebibamuhammed9398
@zebibamuhammed9398 Год назад
😂😂😂ቀላል ሸወዱን
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
😂😂😂😂
@halimaseid4498
@halimaseid4498 Год назад
ምድራዋ ሳኦል ሰዉ እደበግ የሚታረድበት
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Год назад
ዳጊ እናመሰግናለን የሰው ልጂ ተስፈኛ ከሆነ ሁሉም እውን ይሆናል ግን ደግሞ እኛ እምንፈልገውን ሳይሆን እሚስፈልገንን ፈጣሪ ይስጠን ከምንም ነገር በላይ ቀና ልብና ፍቅር ፍቅር እሚስብ ሰውች ከሆንን ምኞታችን ይሳካል😘😘😘
@akelemengstu1337
@akelemengstu1337 Год назад
ሰው አለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል በዚህ ስኬትሽ እየሱስን እንደግል አዳኝሽ አርገሽ ተቀበይው ሁሉን ከርሱ ዘንድ እንደሆነ እወቂ ተባረኪ እወድሻለሁ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Год назад
ሀሊሉያ አሚን ሀሀሀሀሀ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Год назад
ዋው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ልክ ቪዲዮውን አይቼ እንደጨረስኩ ይሄ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ወደ ውስጤ መጣና ቃሉን ኮመንት መስጫው ላይ ልፅፍላት ስከፍተው አጋጣሚ ያንቺን ኮመንት አይቼ ውስጤ በደስታ ተሞላ እውነት ነው ሁሉም አላፊ እና ጠፊ የከንቱ ከንቱ ነው የሰው ልጅ እውነተኛ ስኬታማ ሆነ የሚባለው ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ የዘላለም ህይወት ሲያገኝ ያን ጊዜ በምድር ላይ ሲኖር ደስታ እና ሰላም እረፍት እንዲሁም እውነተኛ ሰላም ይሰማዋል አለበለዚያ ከክርስቶስ ውጪ የሆነ ህይወት በሙሉ የውሸት እና አርቴፊሻል ደስታ ነው።
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 Год назад
የትኛውን
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Год назад
የቅናት አስመሰለብሽ
@makdietiotube
@makdietiotube Год назад
በትክክል ተባርኩ ያባቴ ልጆች👏👏👏
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Год назад
ሃዋኢ" የምድር ገነት" እንደምትባል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ካንቺ ነው። የአሜሪካ የቱሪስት ደሴት መሆኗንና ትንሽ ወደድ ያለች ቦታ እንደሆነች ብቻ ነበር።
@addis2653
@addis2653 Год назад
እናቱ እንደ ዘይት ዋጋ ከፍ ያለ እይወትሽን ማሳየትሽ አይከፋም ውሃ ቅንጦት ለሆነበት ህዝብ አዋይ ማለት አይከብድም ከቪዲዬ ጀርባ ልገሳሽን አትርሺ ትልቁ እርካታ እሱ ነው 🥸
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic Год назад
Your facial expression tells us more about your amazing life.Great,Daggy!
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 Год назад
ዳግዬ ይገባሻል ከዚህበላይ:ጠንካራ ሴት ነሺ(ትሁት)ና እንደሚቻል ከራስሽ ህይወት ሼር እያርግሺን ነው: እኔም በግሌ ህይወት የምፋልገውን እያገኘሁ ነው ወደፍትም ትልቅ ህልም አለኝ እንደሚሳካልኝ እርግጠኛ ነኝ :እግዚያብሄር ከነቤተስብሽ ይባርክሽ:እምነት Atlanta Georgia🙏🏾💗
@linamesfin1789
@linamesfin1789 Год назад
አንቺ ልጅ ግን እርግጠኛ ነሽ ጥብቅና ብቻ ነው ስራሽ 😂😅😢❤🤣🤣😉😉😉
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
እኮ😂😂😂😂😂
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 Год назад
This wealth doesnot came from" tibikna " . Yichalal minamin.. Fugera new .
@foziyafedlu5012
@foziyafedlu5012 Год назад
Are lela business tseralech eko
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ Год назад
ጠበቃናተደ
@mbb8551
@mbb8551 Год назад
@@emebetwoldekidan3810 ende afesh ena ende emnetesh new yemehonew aychalem kalesh aychalem lemen fetare kache gare yekerakerale
@Ethi912
@Ethi912 Год назад
ዳጊዬ ❤ በእጥፍ ተባርኪአንቺን ትልቅ ኢትዮጵያዊ ሳይ በእንድ አንድ ተስፍ ስቁርጥ በእንቺ ደግሞ ጨዋነት መልካም አስተሳሰብ ስናይ ደስተኛ እና ዳግምመኖርን በይበልጥ ያሰመኛናል ! መልካም ጌዜ ስላስለፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን ! ❤
@alemitube9257
@alemitube9257 Год назад
ኡፍፍፍ እኔ ላንቺ እራሱ ተደሰትኩ መጀመሪያ ከልጅ ጋር የሚያልፈው ጊዜ ከዛ ደሞ ፎቶ ሹትሽ ዋው ዋው ያልኩት ያውም በምድረ ገነት ላይ ታድለሽ ፡ ዳጊዬ በትልቁ ተመኙ ይባላል ግን ምኞት ሁሉ ይሳካል ትያለሽ?? እኔ ምኞቴና ፍላጎቴ ፣ ኑሮዬ ጭራሽ አይገናኝም ማለት ህልሜ በራሱ ተኝቼ ያለምኩት ነው መሰለኝ፡ እና ብዙዉን ጊዜ እኔ እከተልሻለው ግን እምትይውን ነገር ሁሉ የጭንቅላት ስራ ሆኖብኛል እንዴት መቼ ህልሜ የሚፈታው እላለው አብሶ ለልጆቼ ምን ይሆን የወደፊት ህይወታቸው እጨነቃለው እኔ በቃ እድሜዬም ሄድዋል ግን ለልጆቼ ይጨንቀኛል በዛ ላይ ለብቻዬ ሆኜ ስራ ሳይኖረኝ በሰው ድጋፍ የምኖር እና አያሳስብም ትያለሽ??አንቺ ደሞ ሁሉም ነገር ይቻላል ስኬታማ መሆን እችላለው ስኬታማ መሆን ቀላል ነው ትያለሽ እና እስቲ አሁን እኔን ብትሆኚ ድሪም አርጊኝ ከዛ ስኬት ውስጥ ክተቺኝ ። እሆናለው?????
@kalkidanMesfen
@kalkidanMesfen Год назад
የኔ እህት ለመለወጥ መቼም አይረፍድም ትችያለሽ ብቻ ወስኚ
@adnademoz9955
@adnademoz9955 Год назад
Dagyy adkeshalhu gen hagershenem gubegn betam bezu tegubegntu yemaiyalku alu
@nursrhymes
@nursrhymes Год назад
I love your positive thoughts and energy. May God continue to bless your family 🙏🏼💖
@arditube5698
@arditube5698 Год назад
ያርግልሽ ባለቤትሽን እስኪ አስተዋውቂን አሜሪካዊ ነው ሲባል ሰምተን ነበርን ከስኬትሽ ጀርባ የእሱን ዋጋ ንገሪን
@iam62126
@iam62126 Год назад
I would guess you met Eckhart Tolle and will wait for the lessons taken from him. I can't wait. ከዚህም በላይ በረከት ይብዛልሽ
@lemelemayele2928
@lemelemayele2928 Год назад
ዳጊዬ ዋውውውውውውውው .........በምን አይነት ቃላት ልግለፅሽ Very VERY VERY SMAR ሴት ነሽ💕💕💞💞
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
እንደ አንች አይነቱ ሴት ሽ ይሁን በጣም ደስ ይላል እኔም በአካል ባላየውም በቃ አንች ጋራ ጎበኘሁ 😘
@mtethiotube568
@mtethiotube568 Год назад
ይመችሽ ማሪያምን ስወድሽ ባልሽ ወይም ፍቅረኛሽ የታደለ ነው የምር
@iamfanoenemfanonegn
@iamfanoenemfanonegn Год назад
Hi beautiful dagi I just want you to know that you are my role model that women can do so much by them self and I am sure many of us are inspired just make sure that if you are Christian read and believe in by one and the only book that is given for us it is Bible . don't forget the creator is one and only as a Christian his name is not the universe its Jesus christ.
@hannabaliyu5474
@hannabaliyu5474 Год назад
ዳጊዬ እንዴት አደርሽ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ሁሌም እወድሻለሁ
@ugobini
@ugobini Год назад
መጽሐፍ ቅዱስ ለምን አትይዥም?
@queenqueen73
@queenqueen73 Год назад
Mashaallah dagiye my folks May Allah increase your knowledge and wealth! AMEEN! Bless You more! You're an inspirational women!
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ Год назад
Thank you Dagi for the inspiration message! "The Power of Positive Thinking" Your credible because you lead a life base on what you believe and preach. I have witness the same experience in a small scale and now I dare to dream big. We will live to tell the story. More blessings to you!
@sabakahsay
@sabakahsay Год назад
ዳጊዬ ሁሌም ኣዲስ...ህልም እሚገርም ነገር ነው ኣብሶ እውን ሲሆን መንፈሳዊ ቅናት ኣስያዝሺኝ ዋው🙏 ወደ ዋናው... የመሄድሺን ምስጢር የሆነውን ሀሳብ ለማየትና ኣዲስ ነገር ለመስማት ቀጣዩን...ቪድዮ በጉጉት ነው ምጠብቀው ስኬታማ ጊዜን ተመኘሁኝ ቻው👋👋👋
@mesrajamal8736
@mesrajamal8736 Год назад
የት አግኝቼሽ የልቤን አጫውቼሽ እፎይ እንድል ለሒወህቴ መፍቴ ባበጀሺለት ግራ ገብቶኛል እባክሽ እንደምንም እንድንገናኝ አርጊ ባካል ባልችልም ቢያንስ በሰልክ እንድረጋጋ ያረገኛል
@mesaygirma1111
@mesaygirma1111 Год назад
ምድራዊ ገነት እና ቅድስት ቦታ እየሩሳሌም, ክርስቶስ የተወለደበት ቤተልሔም, ያደገበት ናዝሬት፣ እንዲሁም ለእኛ ክርስቲያኖች መዳን የተሰቀለበት ቀራንዮ ቦታዎች ናቸው። ከዚህ ሌላ ምድራዊ ገነት ወይም ቅድስት ቦታ የለም፡፡
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ትክክል👍👍
@thetnajeru8940
@thetnajeru8940 Год назад
ዳጊ ጀግናችን በጣም ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነዉ travel ማድረግ ምመኘዉ ተስፍ አልቆርጥም እግዚአብሄር ይችላል አንድ ቀን ይሣካልኛል
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
አንቺ አንበሣነሽ ይሄንሁሉ ልምድከየት አገኘሽው?
@abiytsega4130
@abiytsega4130 Год назад
አረ ዳጊ ሚስቱን ጥለሽ ሙሽራውን አንጠልጥለሽ 😂 አንችም ብቻሽን እዛ ያበደ ክላስ ውሰጥ ምነው የኔ እህት ሰውው...? 😂
@amenfix
@amenfix Год назад
ደሴ የኔ ምድር ገነት ናት በተለይ መስከረም ሲጠባ አደይ አበባ እና ተራሮቿ
@wiloAwllo
@wiloAwllo Год назад
ውሎየ መሆንሽ ያኮረኛል ዴስ ይለኛል ውላሂ ዘረኘነት እዳትውሴዱት ያገረ ልጂ ሲቀየረ እጂግ በጣም ያኮራል
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 Год назад
ዳጊየ በጣም የምወዲሽ የማከብርሽ ሴት ነሽ በጣም ሲደብረኝ ሲከፋኝ ምክርሽን ሰምቸ የምጽናናብሽ ነሽ ሁሌም ምችት ዲልት ይበልሽ !!! ወዲሻለው!!!
@alazvlogs3858
@alazvlogs3858 Год назад
betam jegna set nesh ,,, betam new madenksh ,,, hope one day am gonna be the man that I want be.
@Aleph-s4w
@Aleph-s4w Год назад
You must be learn from Ekhart that even that ‘doesn’t mean anything ‘ Happy for you Dear
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Год назад
One thing I learned from your journey is that god wants us to try our best and he is absolutely willing to make our dream come true ! Can’t wait to get where god destined me! I am absolutely enjoying the journey and enjoying everyday too. But hey thanks for telling us to dream big and not to be scared Ps I will check the book and the author
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Год назад
እግዚአብሔር ለማለት ፈልገሽ ከሆነ GOD በካፒታል ሌተር መፃፍ ይኖርበታል! ካልሆነ ግን
@haamt8994
@haamt8994 Год назад
ስወድሽ የእኔ ቅመም በሄድሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 Год назад
ምርጥ ቦታ አንድ ቀን እናያታለን እናመሠግናለን❤
@tinnaassefa1412
@tinnaassefa1412 Год назад
እንዴት እንደምኮራብሽ እኮ ምሳሌ ነሽ።።።አሜን ይሳካልናል።
@tirhasadane8906
@tirhasadane8906 Год назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጠና ይሰጥሸ! 🙏💙💞
@zdlove6665
@zdlove6665 Год назад
በጣም ነው እምወድሽም ጥሩ መቅናትንም መመኘትንም እማራለው ሁሌ ስለቤተስብ ፍቅርሽ ፍቅርን የምገልጭበት መንገድ ዋጋ በመክፈል ያውም ትልቁን አብሮ በመሆን ብዙ ሀብታም ቤተስብ ብርን በመለገስ ቤተስብ የረዱ የወደዱ እሚመስላቸው አሉ አንቺ ትለያለሽ ምንም አይወስድብሽ ያለሽ ሁሉ በጥፍ ይጨመርልሽ
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 Год назад
እኔ በጣም እመመኘው life አለ ከልጅነቴ ጀምሮ ግን በጣም እለፋለሁ እጨነቃለሁ ታድያ ልፋት እና ድካም ብቻ 😔
@راشدالنقبي-ك3ه
@راشدالنقبي-ك3ه Год назад
ይሁንልሽ የኔ መልካም ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ!!!
@ምራኝመንጉዱን
@ምራኝመንጉዱን Год назад
ጌታ ሆይ ተው ሹፈኝ😢🙌
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Год назад
ወይ ሹተን አቦ 😌ስቀልድ ነው አድ ቀን ሰው እንሆናለን አይዞን😍
@ምራኝመንጉዱን
@ምራኝመንጉዱን Год назад
@@jghjfh7892 ተስፋ አለኝ
@yodit.5006
@yodit.5006 Год назад
Absolutely beautiful 🤩, please visit for next visit please Victoria BC, Canada 🍁, .
@temutube6321
@temutube6321 Год назад
ደሴዎች የት አላችሁ ያገሬ ልጅ ቆንጅየዋ በራስ የመተማመን ብቃትሽ ዋዉ ነዉ ለኛም ይስጠን ፈጣሪ ለሰዉ ልጅ ትልቅ ኮፊደስ አስፈላጊ ነዉ ።
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 Год назад
ዳጊዬ የኔ መልካም እናት የኔ መልካም እህት የኔ ጀግና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@dawa_pic
@dawa_pic Год назад
የተደበቁ እውቀቶች , የከፍታ ሚሰጥሬች, በተለይ እኝውሰጥ ሰላለው ገደብ የለሸ ሀይል የሚያሳይ ቻናል ነው ገብታችው ሰብሰክራይብ አድርግ(ዳጊዬ ሰወድሸ
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
ቱርክም ውስጥም አይቼሻለሁ ባህር ዳርቻ አካባቢ Hawail መታዬት ያለበት ቦታ ነው ቆንጆ ቦታ ነው in USA,
@alelignisinishaw4100
@alelignisinishaw4100 Год назад
አይ ዳጊ "ለዚህ ነው travel ማድረግ የምፈልገው" ስትይ ገረምሽኝ🤔!!! አንቺ ለአንድ ቀን ያከናወንሽውን action ለmovement happen አድርጎ ማየትን የህልማችን ጫፍ አድርገን እየኖርን ያለን ባልገባን ትምህርት ጉልበታችንን የጨረስን ለፊ አኗኗሪዎች እንዳለን እባክሽን አትርሺ!!! አንቺ የምትኖሪውን እኔ ህልም ለማድረግ እራሱ ገና አልደረስኩም😭!!! its so good to see u moving this far, yet; so hard to aspire it! U are a living witness for success & i am a living witness for failure @ the movement(not a belief yet)! The poorest old graduate of Doctor of Human Medicine😭 I caint be awake by words than by action from now on, am getting so pragmatic a bite💀
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Год назад
የሰው ደስታ የሚያስደስተኝ ሰው ነኝ፡፡ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ግን እናቱ በጥረትሽ ብቻ የመጣ ነገር አይደለም፡ ፈጣሪ ረድቶሽ እንጅ፡ በጥረት ቢሆን ካንቺ የጥፍ እጥፍ የጣሩ ግን ያልተሳካላቸው ሰዎች እንዳሉ አትርሽ፡፡ እባክሽ ስለሆነልሽ ነገር ፈጣሪሽን ብቻ አመስግኝ፡፡ አይ እናንተ አንቂ ነን የምትሉ ሰዎችና ፓስተሮች ማጅካል በሆነ ደመናን መጨበጥ ይቻላል በሚል ስብከታችሁ ሰውን አታጃጅሉ
@kiddtube1747
@kiddtube1747 Год назад
ይህች የምድር ገነት ያላችኋት ሃዋይ ግዛት በእሳት እንዳልነበረች መሆኗን ካየሽስ በኋላ ስለመንፈሳዊ ዓለም ከፖዘቲቭ ቲንኪንግና ሞቲቬሽን ባለፈ ምን ያሰብሽው ነገር አለ ጌታ ኢየሱስ ዳግም በክብር ተመልሶ ይመጣል፡፡ ጌታ በደጅ ነው
@Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
ኡኡኡፍፍፍ አክሰቴ የምር አብሬሽ ፈታአልኩኚኮ እማዳቤት ተጠግርሬ እኚክ በመፈሴ ተዝናናሁ ካችጋር ዳጌዬ ፀባይስናይ🛍🛍🛍
@selamawitdesta5196
@selamawitdesta5196 Год назад
ዳጊ ምን አልሽ ግን ምድረዊ ገነት አሁን ላይ አመድ ስትሆን ምን አልሽ ?ያን ያህል ጌታ እሚቆጣባትን ያህል ድርጊት እሚሰራበት ሀገር ይመስልሻል?አደጋውን ስሰማ ቶሎ የአንቺ የለቀቅሽውን በምሰጣ ስላዳመጥኩሽ ነው
@eaglejo7418
@eaglejo7418 Год назад
በግሌ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ህልም ምድራዊ ነገሮችን በማየት የሚገለፅ አይመስለኝም ።ሰዎች ህልማቸው መሆን ያለበት ከነብሳቸው ጋር መገናኘት ነው ።ሀዋይን አይተሽ ስትመጪ ሌላ ምኞት ይኖርሻል ።ይህ ስጋችንን ማስደሰት ብቻ ነው ።
@hagermaletsewnew9980
@hagermaletsewnew9980 Год назад
ሰው የሀሳብ ትብብርሽን ሲጠይቅሽ ለመተባበር ሞክሪ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ነጮች የሆነ ሰው ስሜቴ ተረብሿል ብሎ ፖስት ቢያደርግ text me ነው የሚሉት የኛዎቹ ግን ነጭ ፅፎ የሰጠውን መፅሐፍ ሼር ለማድረግ ይደብራቸዋል
@meskeremgirma6018
@meskeremgirma6018 Год назад
አንቺ ለብዙዎች አስተማሪ ነሽ እግዚአብሄር እድሜሽን ያብዛልሽ
@eyerusm721
@eyerusm721 Год назад
Have a safe trip Dagi 💗 hope u will return safely 🙏Let God be with you 🙏
@rfds7894
@rfds7894 Год назад
ዳጊዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ 💖ደግሞ ቦታው እንዴት ነው የሚያምረው በስመአብ 💖
Далее
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 1,1 млн
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
ሻይ ቡና ከዳዊት ድሪምስ ጋር
23:13
Просмотров 98 тыс.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 136 тыс.
ፋሲካን በዳጊ ቤት
28:34
Просмотров 394 тыс.
Ответы Мэил Ру
01:00
Просмотров 1,1 млн