Тёмный

ሞባይል ያመጣዉ ጣጣ !! ለየት ያለ አስተማሪ አዲስ የገጠር ድራማ ( mobail yametawu tata adis yegeter drama) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 461 тыс.
50% 1

#ethiopia #ኢትዮጵያ #eritrean #ድራማ #ገጠር #አደይ #fetadaily #donkeytube ‪@fikatentertainment24‬ #like #subscribe #share

Развлечения

Опубликовано:

 

7 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
ወይ ብርቅዬ ባህላችን ደስ ማለቱ ትልቅና ሽማግሌን ማክበሩ አሁን ይሄ እኮ ጠፍቶ ታጥብኮ ነው ከዘመኑ ሰው ልብና አዕምሮ አጥቶ የሚነካከሰው የሚገዳደለው እስር ቤት የሚገባውና ህይወቱን የሚያበላሸው። ባጠፉት ጥፋትምኮ መፀፀት ጠፍቷል ግን ጎንበስ ብሎ ይቅርታ መጠየቁ ራሱ ትልቅነት ነው። ይሄ የተኮለሸ ትውልድ ገንዘብና ቁሳዊነት የተቆጣጠረው ወኔ ቢስ የት ያውቀዋልና ግን ጥሩ አስተማሪ መካሪ ነው ድራማው በረቱ ደስ የሚል ወግና ባህላዊ ነው እናመሰግናለን።
@ladaylyn
@ladaylyn Год назад
የመተወን ብቃታችሁን እያደነኩ የምትሰሯቸው ስራዎች የታራክ ፍሰት እና ፅሑፍ ላይ ቅሬታ አለኝ። የአማራ ማህበረሰብ ጨዋ ፣ እንግዳ አክባሪ ፣ ነግ በእኔ ባይ እና ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው መሆኑን ነው የማውቀው። ታዲያ በመልካም ባሕላችን እና እሴቶቻችን ላይ በመስራት ፈንታ ስድብ እና መተት ላይ የምትሰሩት። ምነው በጎ በጎው እየሰራችሁ ህዝባችን እና የአኗኗር ዘይቤ በጥሩ ብታስተዋውቁልን።
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Год назад
ልክ ነሽ
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Год назад
ወየኔ የመጥሪያው ነገርስ 👍❤❤❤ ጎበዞች በርቱ በጣም አስተማሪ ነው 😊
@Danigech1221
@Danigech1221 2 месяца назад
Yemtatal.bey.nbe
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 Год назад
መቸጎል ትርፉ ፀፀት ማትረፍ ነው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ጎበዞች ቀጥሉበት ፈጣሪ የተረጋጋ ልቦና ያድለን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Год назад
ቦጋለ እንዲያውም ጎበዝ ነው የተማረ በሴትና በሀገር ቀልድ የለም። የኔ ባል ቢህን እንኳ ከጫካው ከወንድ ጋር አይቶኝ ገና በስልኩ የተናገርኩትን በሰማ ጊዜ ነበር። በያዘው ዱላ እራሴን አውርዶ ሚጥለው😅😅 በርቱ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ደቂቃውን ደሞ ጨምሩበት ተሎ ያለቀ ነው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Год назад
ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ እጥር ምጥን ያለ ጎበዞች በርቱ
@admacom75
@admacom75 Год назад
ይቁረጠረጣል ክክክክክክ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Год назад
ትክክል ሳታውቁ አትፍረዱ ይሄ ድራማ ቁም ነገር አዘል ነው ቀጥሉበት በርቱ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 месяцев назад
ደስ ስትሉ የኔ ውዶች ትበይኔ ሲከፋት አሳዘነችኝ ❤❤❤❤
@user-ry7kk7he4i
@user-ry7kk7he4i 8 месяцев назад
😊😊
@Alemz-tube
@Alemz-tube Год назад
ሰላም እህት ሰላምሺ ይብዛ አገራችን ሰላም ያድርግል መልካም ነገር እምንሰራበት ያድርግልን
@AsWe-be2oz
@AsWe-be2oz Месяц назад
የእውነት ቢሆን መሠዬፍ ነበር በርቱ
@balyuwollotueb
@balyuwollotueb Год назад
ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁ ውድ እና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያድርልን እኛንም እግዚአብሔር ለሀገርራችን ያብቃን ስደት በቃይበለን በሠላም በፍቅር ለመኖር ያብቃን 🙏🙏🙏🙏💝🌸🌺🌺
@FunnyBiscuits-zx4ki
@FunnyBiscuits-zx4ki 3 месяца назад
በጣም ምርጥ እናአስተ ማሪ ነው❤❤❤በርቱልን የኔ ውዶች መጥሪያው በጣምገራሚ ነው ይ መቻችሁ❤❤❤ ጎ በ ዞች ናቸው🥰🥰🥰🩷🩷🩷🩷👍👍👍👍👍👍
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Год назад
በጣምአሰተማሪትምህረትነውቀጥሉበት
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
በጣም አሪፍ አስተማሪ 😄
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 Год назад
በከንቱ አትማሉ ሚካኤልን አትበሉ ለድራማ ብላችሁ በተረፈ በርቱ ያምራል👌
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy Год назад
😁🤔
@alamadan717
@alamadan717 Год назад
​@@MaryMary-wq9iy ምናባሽ ያስገለፍጥሻል አህዛብ😏🤧🤧🤑
@taybasaid299
@taybasaid299 6 месяцев назад
ማነው አህዛብ ያፈርገፎ ሁላ​@@alamadan717
@SfsgIwushd
@SfsgIwushd Месяц назад
❤❤❤❤ጎበዞት❤❤❤❤❤❤❤
@getacheweshetu5705
@getacheweshetu5705 Год назад
በጣም አስተማሪ ነው
@user-hs9fi8hu1q
@user-hs9fi8hu1q Месяц назад
ትበይንየ በቅርብ መጥቸ ሁሉንም አየሁት የወሬ ጥማቴ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rh5um9ky9q
@user-rh5um9ky9q 5 месяцев назад
አይትበይን ሁናጂመስላኮአሰራም የኔውድ😂😂😂🎉🎉
@ggfjfjjggh1944
@ggfjfjjggh1944 Год назад
ደሰይላል
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 6 месяцев назад
betam yastemral bertu❤❤❤
@monakorban2008
@monakorban2008 5 месяцев назад
በርቱ ምርጥ ስራነው
@berhanegashu2216
@berhanegashu2216 Год назад
This was our culture and traditions before this ybeshashaw koshasha came to power and distroyed our country.
@user-hj8xv8ge7j
@user-hj8xv8ge7j 5 месяцев назад
አሰተማሪነው❤❤❤❤❤
@taibhtaibh1469
@taibhtaibh1469 Год назад
የመጥሪያው ነገርስ😀
@melkteyohanes5615
@melkteyohanes5615 Год назад
ድራማው ተበላሸ ተደብቃ ሄዳ ውሽሜዎ ለዛ ለባልሽ እንዳትነግሪው ይላል እንዴ ምድረ ገገማ😂😂😂😂
@user-in7yv6ws7z
@user-in7yv6ws7z 5 месяцев назад
ሰው ገዳይ መሆኑን ነውኮ
@ssaada955
@ssaada955 Год назад
መጨረሻዉ ዋዉ👍👍👍
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk Год назад
በጣም አስተማሪ 😁
@1ayuway1ayuway
@1ayuway1ayuway Месяц назад
አስተማሪ ድራማ ደስሲል
@KidusYared12
@KidusYared12 Год назад
የሚያስተምር የገጠር ድራማ ነው በርቱ። ረጋ ብሎ ለመረዳት መሞከር ጥሩ ነው ቸኩሎ በሰው ላይ ከመፍረድ። ዝም ያለው ሰው ዕውነቱን ሲናገር ያስተዛዝባል።
@molahile8636
@molahile8636 Год назад
በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ በተለ ቦጋለ ያለበትንና አባትዮው
@user-ud4ni3cy6h
@user-ud4ni3cy6h 5 месяцев назад
አፈር በገባሽወይኔ በሣቅ😂😂😂😂
@DemesWargay
@DemesWargay Месяц назад
Weslata yegeter arada
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Год назад
እወይ ገጠሬ ሰወዳችሁ😘😘😘😍😍😍❤❤❤ ጎበዞች በርቱ ማን እንደ ገጠሬ😍
@fentayeyalewu
@fentayeyalewu 2 месяца назад
ምን አሳንሸሺ ነው 😂😂😂😂😂
@user-zg3mm6rn6j
@user-zg3mm6rn6j 3 месяца назад
❤❤❤❤
@gebeyaneshabebenigatu8441
@gebeyaneshabebenigatu8441 Год назад
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@user-io6dv3un7r
@user-io6dv3un7r Год назад
ምን አሳንሸሽ አላለም ክክክክክ
@MMa-se4je
@MMa-se4je Месяц назад
ኧራያሌዉ ምታ ወደይት ትመለስአለህ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 4 месяца назад
የስልኳ መጥሪያ ግን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hx2ec4cd3d
@user-hx2ec4cd3d 2 месяца назад
በጣም አይይይይይይይ😢😢😢😢😢
@rollamall6654
@rollamall6654 Год назад
በጣምነውያደነኩትባሏን
@user-lc5yq3vj6r
@user-lc5yq3vj6r 7 месяцев назад
Kkkkkk betame
@animutmengiste5022
@animutmengiste5022 Год назад
በዉነት ገራሚ እና አስተማሪ ኮሚዲ ነዉ
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
ትምርትአለውበረቱ😂😂
@HiwotKelelace
@HiwotKelelace 17 дней назад
ይገባታን
@simenehmossu187
@simenehmossu187 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Год назад
😀😀😀😀arasu isu sayihon alaqerem hhhh
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Год назад
🙏🙏🙏🙏😄😄😄👍👍
@samerasaidi5284
@samerasaidi5284 Год назад
👍👍👍
@selammengesha1871
@selammengesha1871 29 дней назад
አዬ ኪስ
@HappyBaseballStadium-be1vw
@HappyBaseballStadium-be1vw 6 месяцев назад
በጣምደሰይላልቀጥሉበት
@nigatwawademuu8233
@nigatwawademuu8233 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Год назад
❤❤
@user-cd4hr1zd2n
@user-cd4hr1zd2n Год назад
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j Год назад
ፈጣሪ ይባርካችሁ ችኩልነት ትረፍ ፀፀት ነው
@fatuma-wz2ni
@fatuma-wz2ni Год назад
😁😁😁yemigrmnewu
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ep9yt3bb5f
@user-ep9yt3bb5f Год назад
ዋው ትችላላቹህ በጣም አሥተማሪነው ለሁላቹንም ማሥተዋልን ይሥጠን
@sayedahmada718
@sayedahmada718 Год назад
😍😍😍❤❤❤❤
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-vz7bc4mn3t
@user-vz7bc4mn3t 6 месяцев назад
❤😂
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Год назад
Kkk
@user-mx1vn7tk4p
@user-mx1vn7tk4p 5 месяцев назад
❤❤❤😂
@ssaada955
@ssaada955 Год назад
ምናል እጅሽን ቆርጦበጣለዉ😂😂
@bekalumuluneh
@bekalumuluneh 11 месяцев назад
yet new hagegrachu
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Год назад
የሠውን መንነት ሳያቁ መፍረድ ከባድ ነው በጣም አሥተማሪ ድራማ ነው በርቱለን ውዶቸ💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤
@Ibrahim-se6lj
@Ibrahim-se6lj Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@sintahewdereje
@sintahewdereje Год назад
Sintayehu dejene
@SfsgIwushd
@SfsgIwushd Месяц назад
ተመችሁኚ፡
@user-ud9xe6mh9w
@user-ud9xe6mh9w 11 месяцев назад
Manem, ayetrter, yehenetsralci belo
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 6 месяцев назад
የአማራ ብልጽግና ባለ ስልጣን እንዲህ አርጎ ነው የትግራይህዝብና የአማራን ህዝብ የሸጡት
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Год назад
ደስ ስትሉ
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Год назад
ይመቻችሁ
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Год назад
ለሁሉም ነገር ትግሥት አሥፈላጊ ነው💖💖💖💖💖💖💖💖
@ayalewkassa7517
@ayalewkassa7517 Год назад
🤣
@zaharz611
@zaharz611 Год назад
ዋው
@coastermedia45
@coastermedia45 Год назад
ዋው በጣም የሚያምር ድራማ ነው በርቱ
@user-bc3qr9vy5d
@user-bc3qr9vy5d Год назад
አስተማሪ ነው
@samera3817
@samera3817 8 месяцев назад
መደጓጎል ምንድነው😂😂😂😂😂
@samera3817
@samera3817 8 месяцев назад
እኔም አላውቀውም😂
@momo9555
@momo9555 Год назад
ሞባይሉስ ያተን ቤት የኔን ደሞ ስራየን ሌፈርሰዉነዉ ሴትዩዋ አከርፍፌ ብቅ ትለዋለይ
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 Год назад
ክክክክ ወላሂ እኔ በተለይ መዳምጋ ልንጋደል ነዉ ስሰግድ እንቅልፌ ይመጣል ከዛም ሶላቴን ጭርስ አርጌ ስልኬን ሳነሳ ንቅት እላለሁ
@momo9555
@momo9555 Год назад
@@nafesanafesa3632 እቅልፋችንን ትተን ጀዋላችን ላይ አፍጠን በስራ ስአታችን እናቀላፋለን ዉይይይ
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 Год назад
@@momo9555ሰህ እኔመቸም በቀን ሶስት ሰአት ነዉ ዬምተኛዉ ሀያ አንዱን ሰአት መዳምና ስልኬጋ ነዉ ዬማሳልፈዉ
@user-jx5xc8mu9w
@user-jx5xc8mu9w Год назад
👍👍👍❤️🌺❤️👌
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Год назад
ትችላላችሁ!❤👍
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@rahamamohamed8486
@rahamamohamed8486 Год назад
❤❤😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@niceprime8523
@niceprime8523 Год назад
ጥንብ አላለም 😂😂😂
@user-cm5jj3wp5w
@user-cm5jj3wp5w Месяц назад
ግንኮ እሷም አወራሯላይ አስመስላዋለች በሱም አይፈረድም
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
Bogale gin Endezi atisadeb Dirama bihonim Betam Yastelal sidibih
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Год назад
የሰውን ማንነት ሳታውቁ በሰው አትፍርዱ በእዉነትበደንብ ያስተምራል
@zegeyefetene
@zegeyefetene Год назад
ከመናገር መጋገር ይባላል
@zegeyefetene
@zegeyefetene Год назад
ፈንታሁን ፍቅር
@fantasbhat8958
@fantasbhat8958 Год назад
Russia did flow
@almazkemu413
@almazkemu413 Год назад
እውነት፥ነው።በጣም፥ያስተምራል።
@babaw403
@babaw403 Год назад
Gobezoch!! Mushiraw ena mushiret yeshemaniew neger sergu yet derse?
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Год назад
ታምራላችሁ
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Год назад
ይቅርታ ቁስልንታሽራለች በእውነት የይቅርታ ልብ ይስጠን
@mameababu4121
@mameababu4121 Год назад
فتاديل
@qwqw2031
@qwqw2031 Год назад
የመዳምቅመሞችእንደናችሁ
@user-en8hv9we6g
@user-en8hv9we6g Год назад
ሌላ ማየትም መስማትም አቻልኩ ምን ይሻለኛል
@zelalemadmas3372
@zelalemadmas3372 Год назад
ሐበሻን ብለጡት
@ccjg3256
@ccjg3256 Год назад
እወነትም ከንቱ
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Год назад
❤😘👍
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 8 месяцев назад
አይይይ ዬሴት ድርሻ ፌስታል መሆኑ ነዉ::
@samera3817
@samera3817 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
Далее
14 June 2024
6:14
Просмотров 25 тыс.
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
13:29
Просмотров 707 тыс.