Тёмный

ሞተች ተብላ የነበረዉ አክስታቸዉ ድንገት መጣች። ሄርሜላ ከዚህ በላይ መጎዳት የለባትም ንብረቱን ይካፈሉ። 

yneser ayne የንስር አይን
Подписаться 127 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

ሞተች ተብላ የነበረዉ አክስታቸዉ ድንገት መጣች። ሄርሜላ ከዚህ በላይ መጎዳት የለባትም ንብረቱን ይካፈሉ።

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,2 тыс.   
@user-cu7xt9ce5l
@user-cu7xt9ce5l 10 дней назад
ይች ሴዮ የፍቅረኛው ተብየው እናት ናት የምትሉ ላይክ አርጉኚ ያሳዝናል ይሄ ገዘብ እቢባል ነገር ያሳብዳል ያውም በሰው ንብረት ወይኔ ድህነቴን ወደድኩት ድህነት ነፃነት ነው በስምአም ወወልድ ምን ጉድ ነው😮😮😮😮😮
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 10 дней назад
እኔ እውነት በጣም
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 10 дней назад
እኔም ጠራጥርለው
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 дней назад
የኔም ጥርጣሬ ነው ዲኤንኤታርግ
@lensami2970
@lensami2970 10 дней назад
Tikil
@tzitagebra-b2i
@tzitagebra-b2i 10 дней назад
አፌ ቁርጥ ይበል
@የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት
እዴኔ ማነው 12 ስአት ብሀላ የንስር አይንን እና ዘላለምን የሚጠብቅ ላይክ👍
@مكيةمحمد
@مكيةمحمد 10 дней назад
እኔማእስኪመሽእምጠብቀውእነሱን ነው❤❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 10 дней назад
እኔ
@አህሚአሚ
@አህሚአሚ 10 дней назад
እኔ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 10 дней назад
❤❤❤❤ እኔ
@user-qm7ut8jk6s
@user-qm7ut8jk6s 10 дней назад
እኔ❤❤❤
@PrincePhone-b1c
@PrincePhone-b1c 10 дней назад
አፍቃሪዋ ነኝ ተብየው እናት መሆን አለበት በተርፈ እራሳቸሁን ጠብቁ ደግሞ ሰትዮዋ ጅብ ነገር ናት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 10 дней назад
አይደለችም የነሱ አክስት ናት
@nefisasemane
@nefisasemane 10 дней назад
እኮ በየ qe50000እየተቀበለ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 10 дней назад
የኔም ግምት ነው
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 10 дней назад
እኔምጠረጠረሁ
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 10 дней назад
እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
@user-wi4us2bi9e
@user-wi4us2bi9e 9 дней назад
አንተ ጅግና ሄርሜላን በመተት አደንዝዘዋት ነው አግኛትና ፀበል ውሰዳት አክስት ተብየዋ ወሬዋ ሁሉ ንብረት ነው ሰለዚ ችግሩ እሷ ጋር ነው በርታ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደምልህ አሜን
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 10 дней назад
አሁንም በመተት አድዝዘዋት ይሆናል አክሰት ተብየዋ ግን ፍቅረኛ ከተባለዉ ጋ የሆነ ሲራ ይኖራታል አተ ጀግና ግን ሁሉንም እዉነት ማዉጣት ትችላለህ❤❤❤❤
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 10 дней назад
👍👍
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 10 дней назад
ይህ ግልፅ ነው. በመተት ሰውርቷል 🥲
@tigisit2534
@tigisit2534 10 дней назад
ግልጽ ነው ምንም ጥርጥር የለዉም
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 10 дней назад
አሁንም መተት ነው እንደዚህ ይምታደርግ
@alem5097
@alem5097 10 дней назад
ትላንት. መታ. ባለ ታሪክ. ሆነች. አኮሰት. ተብየዋ. ይች. ልጅ. ሁለተኛ. ጊዜ. ለገዘቧ. ብለው. በመተካት. አፍሰዘዋታል. አክሰትየዋ. በደንብ መታየት. አለባት
@Merem-j1w
@Merem-j1w 10 дней назад
የቢኒ ጓደኛ ውሸቱን ነው እሴራው አለበት እሱ እራሱ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት እንደገና አክስት ተብየይቱ ውሸቷን ነው ልጅቷን የሆነ ነገር አድርገዋት ነው ሀብታቸውን ሊበሏቸው ነው እና የኛ ጀግና ከፈጣሪ በታች እራስህን እየጠበክ በደብ አጣራ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@JemilaSeid-m6e
@JemilaSeid-m6e 10 дней назад
በትክክል የቢኒ ጓደኛ በጣም መጠርጠር አለበት ምኑም ደስ አይልም……
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 10 дней назад
በትክክል
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 10 дней назад
I agree with your comment
@user-sm9sd3iq2l
@user-sm9sd3iq2l 10 дней назад
👍👍👍
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 10 дней назад
እግዚኦ አረ ሰዉ ምን ነካዉ ጔደኛዉ ተብየዉ እራሱ ተቆርጭ ተደርጐለት እኮነዉ ምንም ነገር ብሎ ጨረሠዉ ወሬዉን አንተ ነህ ምናም ተረት ተረት እኮነዉ የሚያወራል ሊቀራመቷት ነዉ ምን አይነት መተት አደረጉብሽ ይሆን አፈር ብሉ ሁላቸዉም ተመካክረዉ ሊበሏት እግዚኦ🙉🙉🥲🥲🥲
@user-cu7xt9ce5l
@user-cu7xt9ce5l 10 дней назад
ተመልካቾች ግን ለምን ላይክ አታረጉትም ይሄን ጀግና በሱ ስራ የምትደሰቱ በላይክ ግለፁለት በናታችሁ ላይክ አርጉት❤❤❤❤❤❤
@edentekle2458
@edentekle2458 10 дней назад
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 10 дней назад
የእግዚአብሔር ይበልጣል እሱ ደሞ የበለጠ ይባርከዋል የሚቻል ቢሆን ደጋግሜ አድርግለት ነበር አንቺ ግን እግዚአብሔር ይስጥሽ
@genetabay8968
@genetabay8968 10 дней назад
የነስር ዓይን ከሄርሜላ ጋደኛ ጋደኛ ነው
@genetabay8968
@genetabay8968 10 дней назад
ፍጽም ውሽት ነው
@genetabay8968
@genetabay8968 10 дней назад
ተመማክረው ነው ውሽት ነው😂 12:28
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 10 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ልጅ ! ልጆቹን ለያይተው ንብረታቸውን አሽጠው ብኩን ሊያረጓቸው የተሰማሩ ሰዎች ናቸው በዙሪያቸው ያሉት ! ቢኒ እና ሄርሜላ እግዚአብሔር የቀድሞው ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ !
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
ሴትዬዋ ሌባ ናት አክስት አይደለችም በህግ ቁጥጥር ስር መዋል አለባት ልጅቷን ሀብቷን እንድትካፈል እና ንብረቷን ወስደው ሜዳ ላይ ሊጥሏት ነው የንስር አይን ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህጵየእነዚህ ሰዎች ሴራ ከባድ ነው ተልእኮ አላቸው ራስህን ጠብቅ
@aishaahmed3968
@aishaahmed3968 10 дней назад
ጀግና ነህኮ የምለው በምክኒያት ነው አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር
@ማርታእረታ
@ማርታእረታ 10 дней назад
አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 10 дней назад
አሜን❤
@SelamAssefa-n1x
@SelamAssefa-n1x 10 дней назад
Amen amen amen
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o 10 дней назад
አሚንያረብ
@BarahsEthpoin
@BarahsEthpoin 10 дней назад
ወንድሜ ውሸት አታው ሌባ
@melattaye-w4t
@melattaye-w4t 10 дней назад
የንስር አይን ጓደኛውና አክስት ተብዪዋ የሄርሜላ ፍቅረኛ ነኝ ተብዬው መተት ለሔርሜላ አድረገውባት ሀብተቸውን ለማራቆት የተሰራ መተት አለ ከዚያ ኤርሚያስ ነኝ ያለ ዘበኛ ተልኮ የመስለኛል ሄርሜላን ፀበል ውሰዳት ነገሩ ይጋለጣል ግድ የለህም
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 10 дней назад
ሴራው ገና ይቀጥላል 😢 ክፉዎች በማህል አይጠፉም ወንድምና እህት መስማማት አለባቸው
@nefisasemane
@nefisasemane 10 дней назад
እቺ የአፍቃሪው እናት ናት
@medrekyata9683
@medrekyata9683 10 дней назад
Yes ሃቅ ይስጥህ❤❤❤
@user-sm9sd3iq2l
@user-sm9sd3iq2l 10 дней назад
👍👍👍
@ahmadm5724
@ahmadm5724 10 дней назад
የልጁ እናት ልትሆን ትችላለች. ይቺ አክስት አይደለችም
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 10 дней назад
👍👍👍
@FireWelu
@FireWelu 10 дней назад
የኔም ጥርጣሬ ነዉ
@ahmadm5724
@ahmadm5724 10 дней назад
ይቺ ጥርጥሯት ፍቅረኛ ነኝ ባዩ እናት ናት. ይቺ በፍፁም አክስት ልትሆን አትችልም
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 дней назад
አኪድ
@FathiyahAhmad-r8n
@FathiyahAhmad-r8n 10 дней назад
ሣህ
@الاسد-ت3ك
@الاسد-ت3ك 10 дней назад
ይችን ሴትዮ ሌባ ናት አጥበቀህ ያዛት ወንድም የንስር አይን❤❤❤❤❤ የተቀናበረ ነገር ይመስለኛል
@AsgaTqshu
@AsgaTqshu 9 дней назад
ወንድሜ እባክህን እነዚህን ልጆች ወደ መከራ ሊመልሳቸው ነው ከጉድ አወጣቸው ወንደሜ አንተ ጎበዝ ነህ
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 10 дней назад
አድማ የሚመስል ነገር አለዉ ።በልጅትዋ ከቤት መውጣት የብንያም ጒደኛ ነኝ የሚለዉ እጁ አለበት ።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 дней назад
ቀላል ንግግሩ ይለያል
@sinbodej
@sinbodej 10 дней назад
Be Tikikil
@user-iw1su6py6z
@user-iw1su6py6z 10 дней назад
እኔንም ደምሪኝ እህቴ
@Tity-g5l
@Tity-g5l 10 дней назад
አዎ ትክክል ሴራ አለ
@ZeburaAli-hy1ii
@ZeburaAli-hy1ii 10 дней назад
ትክክል በጣም እጃቸው አለበት
@mamiyemariam7277
@mamiyemariam7277 10 дней назад
አሁንም በመድሀኒት አደንዝዘዋት ይሆናል ትኩረት ለሄርሜላ ይደረግ
@GirumGemeda-us5mx
@GirumGemeda-us5mx 10 дней назад
በD N A ማረጋገጥ አለበት አክስት አይደለችም
@betiberhane8088
@betiberhane8088 10 дней назад
Beyewalow enem
@ammuradtube418
@ammuradtube418 10 дней назад
አው ዲኤንኤ መመረመረ አለባቻው
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 10 дней назад
እረ ጉድ ነው ዘንድሮ 💔💔 ይህ መተት የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ተንሰራፍቷል
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 10 дней назад
አይደለችም ያድስ አበባ ህዝብ ለገዘብ ያለው ፍቅርአኡዙቢላህ አላህ ይገዝህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@millionghirmai8045
@millionghirmai8045 10 дней назад
ትክክል
@zm2248
@zm2248 9 дней назад
አክስትዬዋ ተባዩአ ዲኤኔ ይጣራ ሞታለች ተብላ ወንድሞ ከተረዳ በሃላ እንዴት ልትኖር ትችላለች ጎደኛዉም ይእህቱ ጎደኛ ሁሉም ተመካክረዉ ይመስላል አላማቸዉ እህትና ወንድምን አለያይተዉ ብሩን ሊቀራመቷት ነዉ የሚመስለኝ
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 10 дней назад
የቢኒያም ጓደኛ የሴረኞቹ አንድ አካል ነው ጀግናው በደንብ መርምር አክስት ነኝ ያለችዋ ሴት አንዷ የመተት አጋፉሪ ትመስላለች ሄርመላን ቅድሚያ ፀበል ውሰዳት
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 дней назад
በትክክል የኔም ጥያቄ ነው
@Ynesr
@Ynesr 10 дней назад
እነዚህ ሰዎች የሆነ ሴራ አላቸው እስኪ የኔ ስር አይን ጀግና የሚትሉLike👍💪 200k እንስገባው❤️
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 10 дней назад
ተመካክረው ልጂቱ. .ንብርቱን . ወስደው ..ሜ ዳ ላይ... ሊጥሎትነው . አባክሽ እስተው ይ. ሄረሜላ😭
@AzezetBerhe
@AzezetBerhe 10 дней назад
ሁለቱ ወንዶችና ሴትዮዋ የተካልኝ ተላላኪዎች ናቸው። በዚህ ጉዳይ ላይ ዘላለም ቢያግዝህ ጥሩ ነው።
@jastavms2119
@jastavms2119 10 дней назад
እውነት ሁሎቱም በገንዘብ ተገዝተው ነው የሞጡ ሰቴያወም ጭምር
@adhanomtesfamichael6815
@adhanomtesfamichael6815 10 дней назад
ዘላለም ጥራው
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 10 дней назад
ትክክል
@AbebuTemsgen
@AbebuTemsgen 10 дней назад
Awo zelalm yagizk wodime 😢
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד 9 дней назад
አይ ጀግናችነ በመጀመሪያ በእየሱስ ደምተሸፈን አሜን 🙏🙏 እነዚህ ልጆች በተለያዬ ምክንያት ሰይጣን መልኩን እየቀያዬረ ብዙ ይፈትናቸዋል እነርሱ ግን በመንፈስና በፍቅር ጠንካራ መሆን ይገባቸዋል ነገሩ የዚህ አለምገዥ ገንዘብ ስለሆነ አክስቲቱ ዳቢሎስ የተቆጣጠራት መጥፎ እሴት ናት👍👍👍👍👍👍
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r 10 дней назад
የልጁ እናት ናት የሌባ አይነደረቅ ውይ አይላቪው ድህነቴ ኮሜተሮች በኤርምያስ ልጆች ብዙ ትምህርት ውስጃለሁ😢😢😢አይ አችለም
@b.6015
@b.6015 10 дней назад
@@user-sj3xk2km2r ክክክ እኮ ጎመን በጤና ወላሂ ተቃጠልንኮ ትግስት ስትገኝ ደሞ ይች
@makyaahmed6527
@makyaahmed6527 10 дней назад
ጀግናው እራስህን እየጠበክ ደሞ ውስብስብ ያለ ነገር ነው መቸም አተ የያዝከው ኬዝ መጨረሻው ስኬታማ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናችን
@bebebebe9328
@bebebebe9328 10 дней назад
ሴትየዋ በጣም መጥፎነች አክስት አይደለችም ሴትየዋ የልጁ እናትናት
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 дней назад
አይደለችም
@abozenechbiru7113
@abozenechbiru7113 10 дней назад
ፀበል ያስፈልጋቸዋል የሆነ ነገር አለ ::ካገኛችኋት መጀመሪያ ወደ ፀበል
@TinaTina-sj9xc
@TinaTina-sj9xc 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💖💖💖💖💞💞💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💞💞💖💖💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@webayehudemisse7307
@webayehudemisse7307 9 дней назад
እቺ አክስት ነኝ የምትለዋ ሴትዮ እነዚህ ሁለት የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ይህ ሁሉ ግፍና በደል ሲፈጸምባቸዉ ያልደረሰችላቸዉ አስመሳይ አሁን እህትና ወንድምን ለይታ ንብረታቸዉን ለመዉሰድ የመጣች አጭበርባሪ ነች።
@mesi5527
@mesi5527 10 дней назад
የቢኒ ጓደኛው እየዋሸ ነው ቢኒ እንደዚ አይነት ፀባይ ካመጣ የሄርሜላ ፍቅርኛ ኢንተርቪው ስታርገው ይነግርክ ነበር አክስት ተብዬ በጣም ጋጠወጥ ናት
@YemisrachTeketel
@YemisrachTeketel 10 дней назад
የቢኒ ጏደኛ ውሸት ነው የሚያወራው
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x 10 дней назад
ትክክል
@ZainebMohammed-o2n
@ZainebMohammed-o2n 10 дней назад
ጓደኛዉ እራሱ የሆነ ምቀኝነት ይመስላል ቢኒ እንደዚህ አያደርግም አላህ ሀቁን ያዉጣዉ በርታ ወንማችን
@adanchabyineh9957
@adanchabyineh9957 10 дней назад
እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና የሆነ ሴራ አለ
@GGG-ek1ty
@GGG-ek1ty 10 дней назад
እባክህ ሁለቱንም ፀበል ውሰዳቸው ቀጥሎ የስነልቦና አማካሪ ይሂዱ። እባክህ እባክህ እባክህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሌላው ልጆቹ ሲገናኙ አክስት ተብየዋ በፍፁም መገኘት የለባትም ሴራ ያላት ይመስላል።.ያለችበት ቤትም በሔርሜላ ገንዘብ ተከራያታ ሁሉንም ያሟላች ይመስለኛል ለወደፌት አለያይታ መጠቀሚያ ሊያረጓት ነው። ሔርሜላ ባስቸኳይ ወደቤቷ እንድትመለስ አርጉ 🙏🏽
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 10 дней назад
እውነት ነው በማህል ገብተው ሊያጣሉ ይፈልጋሉ ጠበል ውሰዳቸው በእግዚአብሔር የንስር አይን
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 9 дней назад
ትክክል
@alemtsehayteka5796
@alemtsehayteka5796 10 дней назад
ወድሜ መጨረሻ ስሰማው መድሀኒት እንዳይኖር ተጠንቀቅ እደድሮ ፀበል ተጠቀም
@Sarasolomon-z4d
@Sarasolomon-z4d 10 дней назад
ጀግናዬ!ይህቺን አክስታቸውን ከህይወታቸው ውስጥ አስወጣት። ይህንን ለማድረግ እነዛን አባቶች አናግራቸው! እንደልጆቻቸው ሊያሳድጉ የገቡትን ቃል አስታውሳቸው!
@belibeli8619
@belibeli8619 10 дней назад
እሪግጠኛ ነኝ ፍቅረኛ ተብየው ጓደኛውም ብሆን የአክስታቸው ሴራ ነው ከዛም በመተት ልሆን ስለምችል ልጅቷን ያሴሩባት ጀግናችን ምንም ምጠፍህ ነገሪ የለም እና አጣራ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 дней назад
በትክክል
@HelenAdugna-ge7qx
@HelenAdugna-ge7qx 10 дней назад
ገባ ገባ በሉ ወዶቼ መጣ ጀግናው ❤❤❤❤❤ እስቲ ይሄንን ጀግና ወንድማችን 200k እናስገባው ስወደችሁ🥰🥰🙏🙏🙏 ይቺ ብር አይኖ ይጥፋ አቦ የስንቱን ህይወት አባለሽች 😥😥😥 እስከአሁን የት ነበሩ ቆይ ዘመድ በይ ነን የሚሉት 😥😥😥😥
@SentuGebreSentu
@SentuGebreSentu 10 дней назад
Birr ayin yelelew derk werket adrikonalina fetari yirdan AMEN 🙏 Geta hoy yikr belen maren
@bmm3152
@bmm3152 10 дней назад
ሴራዉ ገነ ይቀጥለል ጀግነዉ ዉንድሜ በራታ ኡነቱን ፈልፊለህ እደ ምተዎጠዉ እርግጠኛ ነኝ ሁሌም ከመጥፎ ነገር አለህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@user-hu4wi2fd5k
@user-hu4wi2fd5k 10 дней назад
ንስርየ ከምን አይነት ጉዶች ነው የምታስተናግደው ጌታ ጣልቃ ይግባለህ🙏🏼❤️
@trhasberhe6562
@trhasberhe6562 10 дней назад
VERY...
@tsedallove
@tsedallove 10 дней назад
ወይ ፈተና ይሄ የሳይጣን ስራ መተት አድርገው አደንዝዘዋት ይሆናል። ሴትዬዋ ደግሞ ቀልቃላ ስታስጠላ ምናለ እንደ ትልቅ ሰው ረጋ ብትል❤❤❤
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 10 дней назад
Wehet akest adelhem
@PrincePhone-b1c
@PrincePhone-b1c 10 дней назад
ጭራሺ ሰትዮ አትበለኝ አላለችም
@jastavms2119
@jastavms2119 10 дней назад
እውነት😢😢😢😢
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 10 дней назад
ሴትየዋ አንጋገሩዋ የጤነኛ አይመስልም
@user-po9vm5do3p
@user-po9vm5do3p 10 дней назад
ስለቢኒያም በሰማሁት ምግባረ ብልሹነት በጣም አዝኛለሁ። ሶስት ሰዉ በተመሳሳይ ሁኔታ አይዋሽም። ሁለቱም እድሜያቸውና ልምዳቸው ንብረታቸውን ለማስተዳደር አይመጥንም። አክስት ተብየዋም ዱርዬና ሱሰኛ እንደሆነች ሰምተናል። ከሐረር ድረስ የመጣችውም በችግሩ ጊዜ ያልነበረች በዘመድ ስም ለመጠቀምና ለመለቃቀም ነው። ካነጋገርዋም ባለጌ እንደሆነች መገመት ይቻላል። አንተ ጋዜጠኛው በተቻለ ብትረዳቸዉና ብትመክራቸዉ እንደወንድማቸዉ ቅርባቸዉ ብትሆን ጥሩ ነው እላለሁ።
@b.6015
@b.6015 10 дней назад
ማነው እደኔ የንስር አይንና ዘሌን የሚወድ በላይክ
@sarahussen9678
@sarahussen9678 10 дней назад
ጀግናዉ የፍቅርኛዋ እናት ናት ሴትዮዋ ተልኮ አላት በጣም ተጠቀቅ ሄርሜላ መጠቀቅ አለባት
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 10 дней назад
ፀበል የርሜላን ዉሰዳት አክስትየው መተት አርጋባቸዉ አለች እርስ በርስ እዳይስማሙ ፍቅረኛ የተባለው ልጅም የአክስትየው ልጅ ይወናል ፀበል ተጠመቁ ቢኒ አተም እህትክም ፀበልልልልል
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 10 дней назад
😢ደህነቴ ወደድኩት በማርያም ሀብትም ጣጣ ያመጣል 😢 እግዚአብሔር ይረዳህ ጀግናው
@mamathelon7092
@mamathelon7092 10 дней назад
ሄርሜላ የሆነ ነገር አስነክተዋት ነው ያንን መከራ አልፍ ዛሬ ከወድሟጋ እዲ በመሆኗ እደተመልካች አዝኜባታለው ከብረት የሚቀድመው ወድምነው እመቤቴ ድግል ማርያም ታስማማቹ
@matexre3433
@matexre3433 10 дней назад
እቺ ውሸታም ነች የንስር አይን በጥንቃቄ ተመልከታት ምንም ዝምድና የላትም
@saba2166
@saba2166 10 дней назад
@@mamathelon7092 ሄርሜላ ላይ በአክሰት ተብዬ ሌላ መተት ተደርጎባታል ብዬ አስባለሁ! ሌላ ድራማ እየተስራባቸው ነዉ
@Hulubesuhone
@Hulubesuhone 10 дней назад
ቤንያም እነሱ እንዳሉት ነገር አይደለም የነሱ ሴራ እህቱን አግተው ለመከፋፈል ነው የንሰር ለዚህ ቤተ ብዙ ዋጋ ከፍለሀል አሁንም ብዙ እንደሚያሰከፍል በርታ ወደ ነበረ ህይወታቸው መልሰው ቤኒያም በጣም ያሳዝናል
@SenaitSamuel-w8i
@SenaitSamuel-w8i 10 дней назад
ኤረ አክስት ተይ እንጂ አሁን ደህና ስሆኑ ያኔ የት ነበርሽ?የንስር ዓይንን የምትናገርበት አንደበት እንኳን የለሽም ከብንያም ጀርባ ደግሞ ስም ለማጥፋት የተገዙ ሰዎች ይመስላሉ ለማንኛውም እራሳችሁን ጠብቁ ሰውን ሁሉ አትመኑ።❤❤
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 10 дней назад
አላህ ልሳንሽን ይዝጋ እረ ምን አይነት ሰት ናት
@user-id6mr6pn8f
@user-id6mr6pn8f 10 дней назад
ያባታቸው እህት አደለችም የታሰረችው ሴትዮ ልጅ ሳትሆን አትቀርም
@Merem-j1w
@Merem-j1w 10 дней назад
ልጅቷን የሆነ ነገር አድርገዋታል ሲጀመር በጤናዋ ሀብት ልካፈል አትልም ፀበል አስገቧት
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 10 дней назад
ጀግናው በደንብ ውስጥ ውስጡን መርምር ሴትየዋ የፍቅረኛዋ እናት እንዳትሆን ጋደኛ ነኝ ተባዩን በደንብ መርምር እሕትና ወንድምን ሊለያዩ ነው ደግመው እደባለፈው እንዳያርጋቸው ጀግናው ጠንከር ብለክ መርምር ሴትየዋ አውሬ ናት ታስታውቃለች
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 10 дней назад
ንሰር አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰውራ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እውነተኛ ሰዎችንን ያብዛልን ❤❤❤
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 10 дней назад
ሰው ከአነጋገሩ ይለካል ሁለቱን አባልታ በአሪፍ እያመቻች ነው ልጅትዋን በመተት እንዳታ ነውዛት በርታ ወንድማችን ሰውእኮ ጥሩም መጥፎ እና ይቺ ለፍላፊ ልክ አስገባት ለልጆቹ ሰላም ይንገስ 😊❤ አይዞኝ 🎉 ብሮ
@መሪሁንአጌና-merihunagenatub
*ኤረ እች ምን አይነት ሴት ናት አክስት አይደለም የሩቅ ዘመድም አትመስልም ፈጣሪ ይቅር ይበላት አይን አውጣ ናት*
@jastavms2119
@jastavms2119 10 дней назад
የፍቅረኛዎ እናት ነት የምትሆነው😢
@solomon9058
@solomon9058 10 дней назад
❤❤❤ እባክህ የንስርይ አይን ሁለቱንም በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሄዱ አድርግ ❤❤❤
@መቅዲ-የ9ፐ
@መቅዲ-የ9ፐ 10 дней назад
ተልኮ ነበረው ድሮም የሄርሜላ ጉዳይ
@wondimeneh
@wondimeneh 10 дней назад
"አክስት " የቢኒ "ጓደኛ " እና " ፍቅረኛ " ተብዬዎቹ የተንኮል ህብረት አላቸው ምንም አላማሩኝም በእውነት ። ለአንድ ጊዜ ሃብት ይካፋሉን ምን አመጣው ! በል የንሰር ዓይን ወጥር እንግዲህ !!
@user-pn1tx1ik1n
@user-pn1tx1ik1n 10 дней назад
ጓደኛ ተብየው ቅናት ያለበት መሰለኝ በነገራችን ላይ ጓደኛው አይመስልም አለዛ ሂርሜላን ያፈቅራታል
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 дней назад
አወ ወሸታምምም ነው ምቀኛ ነው ከሴራው አለበት
@RozaS-jv9mt
@RozaS-jv9mt 10 дней назад
ተባረኪ የውስጤን ፃፍሽልኝ
@jastavms2119
@jastavms2119 10 дней назад
እውነት ብቻ ተገዝቶ በገንዘብ ነው ነው 😢
@user-kr7qs4tm7e
@user-kr7qs4tm7e 10 дней назад
የልጁ እናት ልትሆን ትችላለች ብንያም እንደዝይ አያረግም ተልኮ አለባቸው😢😢😢
@muluayel-8387
@muluayel-8387 10 дней назад
በትክከል
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 10 дней назад
ሄሪሜላ የዉሃ ነገር ነች ሊጠቀሙባት ፈልገው ነው ተጠንቀቁ
@YoditAbere
@YoditAbere 10 дней назад
በጣም እንጂ
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe 10 дней назад
ትክክል መተት መሆኑ አይቀርም
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 9 дней назад
ንስር ፡ የድንግል ፡ ማርያም ፡ ሌጅ ፡ ከእንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን ፡ 🙏🏾💛💚❤️ ፡ ኑርልን ፡ በጣም ፡ መርዳ ፡ አለብን ፡ እንተባበረው ፡ ❤❤❤❤
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 10 дней назад
ሴትይዋ ኤርሜላላይ አስመትታባት እንዳይሄን እንጁ ከየት የመጣች ኡክስት ደርሶ ንብረትላይ ፊጥ የልጅ እጅ ይኖርበታል 😢ፍቅረኛ ተብየው የነስር አይን❤መቼም አንተ አድነክ ድርስበትና አስደምሙን በርታልን
@Lemlem-dr9mj
@Lemlem-dr9mj 10 дней назад
እኔም አስመታባት ነው
@user-zd7mm3uy4e
@user-zd7mm3uy4e 10 дней назад
አወ ነዉ ተማምናነዉ የምታወራዉ ሤትዮዋ
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 10 дней назад
ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ እውነት ሴትየዋ ታስፈራለች አንድ ነገር አለ የተደበቀ ሚስጥር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይፍታው ብቻ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 10 дней назад
☝🏿😔ማን ነውእንደኔ ኢትዮጵያ መግባት የፍራው 😭😭ፍረንጀ ይቅበረኝ
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye 9 дней назад
ወዲሜ ንስር ለዚህነገር እውነቱን የምትነግርህ የቤቱ ሠራተኛ ብቻናት ጠይቃት ደብቀህ😢😢❤
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 10 дней назад
ወድሜ እራሰህን ጠበቅ ትልኩ ሌኑራትይችላል አላህ ይጠበቅህ 😢😢
@MdRakib-jf3jp
@MdRakib-jf3jp 10 дней назад
አለመራኝምያህናገርተልከናዉ
@samrifet2840
@samrifet2840 10 дней назад
ጀግናው እራስህን ጠብቅ ሴትየዋ ተጠቅዋት ምናልባተ የሆነነገር ቀብታት ነው የቀየረቻት
@user-hq7lx2bw5k
@user-hq7lx2bw5k 10 дней назад
በመዳኒት አደንዝዘዋት ይሆናል ወንድሟን እንድትጠላ የንስር አይን ወንድሜ አንተ ጎበዝ ነህ ብዙ ታሪኮችን እያየህ ነው ሰው ለገንዘብ ሲል የባእድ አምልኮን እንደሚጠቀም ሰይጣን ለተንኮል ይፈጥናል ፀበል እንድትገባና ወደቀልቧ እንድትመለስ አድርጓት እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 10 дней назад
Yach Sate Adga nach Endtlakate
@jastavms2119
@jastavms2119 10 дней назад
እውነት ነው😥
@sjwv7598
@sjwv7598 9 дней назад
መቼም ቢሆን ሄርሜላ እና ቢኒያም በመካከላቸው የሴትየዋ እጅ ስላለበት ሊሆን ይችላል እንጂ የባለፈው ቁስል ሳይረሳ መልሶ መቁሰል ንብረት ፍለጋ የመጣች ይመስለኛል ፍቅረኛ ተብየው ማነው እውነት የዚች ሴትዮ ልጅ ሊሆን ይችላል ልክ እስር ቤት እንዴገባችው አጋሰስ ነገር ናት ለጥቅም ነው የመጣችው ጠለቅ ያለ ምርመራ ያስፈልጋል ትኩረት ሰተህ እየው ጀግናችን ንስር ካንተ ምንም አያመልጥም
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 10 дней назад
ጀግናችን ካንተ እጅ የገባ ችግር ሁሉ መፍትሔ አለው በርታልን ሴትዮዋ ግን አክስት አደለችም ይልቁንስ የሄርሜላ ፍቅረኛ ነኝ ያለው ልጅ እናት ትመስለኛለች ስለገንዘብ ነው ሽንጡዋን ገትራ ምትከራከረው እግዚአብሔር ክፉውን ሁሉ ከእና ንተ ያርቅ
@Lamerot-ub6hy
@Lamerot-ub6hy 10 дней назад
.ጎደኛው የሆነ ተኮል አስቦል የኔ ጀግና ወድም አጣራ
@abayahirbo1167
@abayahirbo1167 10 дней назад
አራ ዉሽት ነዉ አክስታቸዉም አይደልችም እሄ ቅንብር ነዉ የነሱ ታርካቸዉም አታዉቀዉም እች ጀግናችን አንተም ሁሉን ሰዉ አትመነዉ በዚክፉ ዘመን እራስህን ጠብቅ ከፈጣር በታች
@leya3286
@leya3286 9 дней назад
ስላም ውንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እኔ እንድሚመሰለኝ ይች ሴትዮ የፍቅርኛዋ እናት ናት ግን እራስህን ጠብቀ ውንድሜ ያጓድኛውም በብር ተገስቶ ነው ስለቢኒያም ያውራው ይህ የኔ ሀሳብ ነው ቢኒያም እንዲህ አይነት ስው አይመስለም ስትይ በተርፍ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ❤🙏
@ekru7258
@ekru7258 10 дней назад
የነስር አይን እና ዘላለምን የምትወዷቸው ላይክ አርጉኝ 👍
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 10 дней назад
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሃጢያት ሁሉ ያነፃል !! ከየትኛውም እስራት ይፈታል ለሰው ሁሉ መፍትሄው ኢየሱስ ነው
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 10 дней назад
Amennnn
@Samsong607
@Samsong607 10 дней назад
Yes you are right
@zaimzaim9950
@zaimzaim9950 10 дней назад
ጋዜጠኝ ጅግና ለእንተ ምንም እያቅትህም ሁለቱንም እስቀምጠሀ ችግርችው መፍታት እለብህ እሁን ንብርትን ለመቀርመት የሚፍልጉ ስዋቺ የኑርሉ ለእንት የሚያመልጥህ ነገር የለም ሁለቱም ማስማማት እለብህ❤❤❤❤❤
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 9 дней назад
እቺ ሲጀመር ፍቅረኛ ተብዬ እናት ትሆናለች ወይም የተገዛች እነኚ አረመኔዎች ሊለያዩቸውና ብራቸውን ሊበሉ ነው አሁን የሄርሜላ ጓደኛ ቢኒ ጓደኛ በይበልጥ የሷ ፍቅረኛ አክስት ተብየወቹን በህግ ይጠቁልን እሳም ብትሆን በመተት ስለያዧት የምትናገረውን አትመኑ
@rahelhaftielsa1652
@rahelhaftielsa1652 10 дней назад
ንስር ዓይን ጀግናው ስወድህ በደንብ ኣጣራ ተመሳጥረው የሆነ ነገር ኣርገዋት ይመስለኛል። በጤናዋ ኣይመስለኝም። ሁሉም ቢንያም ላይ ኣድመውበታል ልበል። ጀግናው እንደተለመደው እንደማታሳፍረን በጣም እርግጠኛ ነኝ። የሁልጊዜ ኤርትራዊት ኣድናቂህ ነኝ።
@MamaLove-o9r
@MamaLove-o9r 10 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው የአፍቃሪ ተብየው እናት ሳትሆን አትቀርም የለባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ እርግጠኛ ነኝ መተት አሰርቶዉባት ነው ጸበል ውሰዱዋት
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 10 дней назад
የንስር አይን ይህ ነገር የተካልኝ ሴራ ነው ባይ ነኝ ሄርሜላም እንደቀደሙ እራሷን እንድትረሳ አድርገዋት ይሆናል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያግዝህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fk7qi4vr3i
@user-fk7qi4vr3i 9 дней назад
የኛ ጀግና በይወታቸ ው ምክንያት እፈለጉ ይሆናል ለምን ጠላት ለጥቅም ይመጣሉ አጣራ የኔ ወንድም
@etetewami9042
@etetewami9042 10 дней назад
።።። የንስር ዓይን ወንድሜ ።።ወንድምና እህት ፀበል መሔድ አለባቸው።።።ለገንዘባቸው ሲሉ እንዲበጣበጡ አድርገዋል።።።።።
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 10 дней назад
አይዞህ ቢንያም ወንድማችን አይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ ቢአጡ እዳ ቢአገኙ እዳ እንደው ምነው ሰላማዊ ህይወት ቢኖሩ ስንት መጥፎ ሰዎች አሉ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 дней назад
የንስርአይን @ የዱካሾው :: ጀግና ናችው @ ከዛም በላይ መግለጫ ቃላት ባገኘውላችው እንደ እዩሀ ሚድያ አዘጋጅ :: ምሽለም ይገባችዋል እምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 9 дней назад
ዘንድሮ የበዛው መትት የሚሉት ነው እግዚአብሔር ይንቀለው ።ሴትየዋ ችግር ያለባት ይመስላል።አንተ ጎበዝ በርታ።
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
ሴትዮዋ እብድ ናቸው ሲጀመር አክስት አይደለችም ልክ እንደበፊቶቹ ሰወች ናቸው ፈጣሪዬ ሆይ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ የነዚህ ልጆችን ንብረት ለጠላት ለዳቢሎስ አሳልፈህ አጥስጥባቸው አደራ አባቴ😢❤
@meronwmedhin3172
@meronwmedhin3172 10 дней назад
አረ አራሱ ይጠብቅ በዙሪያው ያሉ ሁሉ መጥፎ ናቸው እህቱን እንኳን በየሩበት መሰለኝ እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 10 дней назад
Tikkile
@Merem-j1w
@Merem-j1w 10 дней назад
አይ ኢትዮጵያ አይ ሀገራችን ወደት እየ ሄድሽ ይሆን ሰዉ ሁኖ ተፈጥሮ ወዴ አውሬነት መቀየር ሱብሀን አላህ ሰው ለገዘብ የማይቆፍረዉ ጉርጓድ የማይምሰው ስር የለም የሀሳቤ ተጋሪ የሆናችሁ በላይክ አሳዩኝ
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 9 дней назад
ልጆች እራሱ ችግር አለባቸው ለምን መጀመሪያ ስትመጣ ለምን አላማከሩም ጀግናው ውድማቸውን እማይረቡ ባክህ እራስክን ጠብቅ ውድሜ
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 10 дней назад
እግዚአብሔር ይምስገን ሄርሜላ መገኘትዋ በጣም ደስ ይላል ግን እባክ እነዚህ ልጆች የበፊት የነበረው መንፈስ በጸሎት ካልጠነከሩ ይረብሻቸዋል ይበጠብጣቸዋል ሰልም አሰጣቸውም አትፍረድባቸው ሰላም እንዲፈጠር አድርግላቸው ፈጣሪ ይርዳክ።
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 10 дней назад
እመብርሃን ዕድሜ ከጤና ትስጥክ አሜንጓደኛ የተባለዉ የአክስት ሰላይ እንዳይሀን ፀበል ዉሰዳት እድሳት ስላለ ወንድሟን አታስጨንቀዉ አንተ ጋር አድርገክ ፈትሸዉ
@tru1614
@tru1614 10 дней назад
እኔ ግን የቢኒያም ጓደኛ ሄርሜላ ፍቅረኝዎ አክስት ተብየዎ አንድ መጥፎ ነገር እየሸረቡ ነው አክስት ተብየዎ የውሽት ነች ንስር አንተ ጎበዝ ነህ አጣራ ቢኒያምን ጠብቀው እርዳው
@jastavms2119
@jastavms2119 10 дней назад
እውነት😢😢😢😢😢
@TigistJembere
@TigistJembere 9 дней назад
ጀግናው እውነቱን ፈጣሪ ያውጣልህ መደአኒያለም ከፊትህ ይቅደም ❤❤🎉🎉
@Tkikildegife
@Tkikildegife 10 дней назад
እውነት ለመናገርሴትየዋን አላመንኳትም፤አክስትም አትመስለኝም፤የሆነ ተልእኮ ያላት ይመስለኛል
@user-wq5jr2fw5s
@user-wq5jr2fw5s 10 дней назад
አክሥትና ጎድኛ የተባሉት ከፍቅረኛዋጋም የሆን ሤራማ አሢረዋል በደብ ተከታተላቸዉ እህትና ወድም በፍጹም መጣላት የለባቸዉም ሀገራችን ሀብትም ሢሆኑ ምቀኛዉ ብዛቱ ድህነቴን ወደድኩት
@lensami2970
@lensami2970 10 дней назад
Tikikl
@sabayifru3077
@sabayifru3077 10 дней назад
የንስር አይን ወንድሜ ልጆቹን ወደ ፀበል ውሰዳቸው ሁሉም ስለ ሀብት ነው የሚያወሩት ችግር አለ ቅንብር ነው.... እመብርሃን አንተንም ትጠብቅህ .....!!!
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 8 дней назад
የኛጀግና ይችን ሰይጣን የፍቅረኛዋ እናትነች እዳለቃት ለህግአቅርቦት እማትረባ ልዘርፍነው የመጣይው🎉🎉🎉
@msgjh3659
@msgjh3659 10 дней назад
እረ ወላሒ ቢኒ እዲህ አያረግም ባለጌነች ሴትዬዋ እዳገላቼዉ ይች ባለጌ ሴት እሰር ቤት አሰገቧት አዲራሻ ቀይረዉ ይኑሩ ጥላት በዛባቼዉ😢😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 10 дней назад
በማታቂው ነገረ ማላው ምድነው????? አላሁ ሙሥታአን
@FgDf-lr5rr
@FgDf-lr5rr 10 дней назад
ጀግናው ወዲማችን አሏህ ይጠብቅህ ወዲሜ ሤትዪዎ ተልኮ አላት አትመናት
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 10 дней назад
በየ ቀኑ ጫጎራ የሚለጥ ነገር ነዉ የምሠማዉ አክሥትየዉ ያሥቀመጠችዉ ሤራ ነዉ ፍቅርኛዋም የቢኒያምም ጎዳኛ ሥለዚህ ሄርሜላ ተጊታ ፀበል ትግባ
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 9 дней назад
የኛ ጀግና ተጠንቀቅ ሴትዬዋ ደረቷን የነፋች ነገር ናት
Далее
Pure Comedy #ti13
00:38
Просмотров 183 тыс.
Pure Comedy #ti13
00:38
Просмотров 183 тыс.