Тёмный

ሞቱን የተመኘዉ ኢትዮጵያዊ መምህር አሳዛኝ ታሪክ | መንግስት በዚህ ጉዳይ ምን ይላል? ||  

Sami Studio
Подписаться 326 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

The sad story of the Ethiopian teacher. የኢትዮጵያዊዉ መምህር አሳዛኝ ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ሞቱን የተመኘዉ የኢትዮጵያዊዉ መምህር ታሪክ።
ቀጣዩ እጣ ፈንታዬ ምን እንደሚሆን አላዉቅም!
ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0902472753
1000199495775 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Видеоклипы

Опубликовано:

 

14 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Месяц назад
ሞቱን የተመኘዉ የኢትዮጵያዊዉ መምህር ታሪክ። ቀጣዩ እጣ ፈንታዬ ምን እንደሚሆን አላዉቅም! ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0902472753 1000199495775 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 29 дней назад
Everything happens for reason. Life it’s not easy. አይሶህ ወድሜ ሁሉ ያልፋ በርታ።
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Месяц назад
ኦአምላኬ በቃቹሁ በለን አይዞኝ ❤
@negutube
@negutube Месяц назад
ጥሩ ነው ፊለፊት መምጣታችሁ
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 15 дней назад
ወይ እንዳልክ ጭረሽ እንዲህ አልጠበኩም ከድምፅህ በጣም ትልቅ ሰው ሱፍ ብቻ የሚለብሰ ነበር የመለሰህኝ ይገረማል ወንድሜ ጌታ ካንተጋ ነው ተሰፍ አትቁረጥ አይዞህ
@saronanaye
@saronanaye Месяц назад
ለተማረ የማትሆን ሃገር " ኢትዮጵያ"
@ethiopeacesberhanu1616
@ethiopeacesberhanu1616 Месяц назад
Tikikil 😢
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 Месяц назад
ኡፍ አይዞክ ወንድሜ ማጣት ክፉ ነው ሰው ፊት መቆም ሁሉም ያልፋል ነገ ታሪክ ሆኖ ታወረዋለህ ይህም መከራ ያልፋል
@atakltimekonnen7182
@atakltimekonnen7182 Месяц назад
ፈተና ቢበዛም ተስፋ መቁረጥ የሚመስል ችጋር ግን የለም። ከሁሉም በላይ ሁሉም ለበጎ ነውና ህይወትን ወደሚቀይር መንገድ ሊወስድህ ሊሆን ይችላልና ጥረትህን ከተስፋ ጋር አጣምረህ ወደ ፊት እይ። ይህ በየቤቱ ያለ ህይወት ሁኗል።በገንዘብ ባናግዝም ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን።
@amen4756
@amen4756 Месяц назад
ጠንካራ ነህ በርታ❤
@merontedi7120
@merontedi7120 7 дней назад
እንዳልክ ደህና ነህ? ለምንድን ነው ልብህን የምትይዘው? ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 24 дня назад
የአለም ሰገድ ጓደኛ ነው አለም ሰገድ በጣም ትግስተኛ አዳማጭ አስተዎይ ሰዉን የሚረዳ ሰዉ አክባሪ ለጥያቄዎች ዝግጁ የሆነ ሰዉ ነዉ እንዳልክ አሰፋ የሱን ፈለግ ተከተል እድሜና ጤና ይስጣችሁ አትቸኩል በሬድዮም እከታተላለሁ በአካል መታየታችሁ ጥሩ ነው ሌቦች በጣም በዝተዎልና መታየታችሁ ጥሩ ነው
@elizabethmariye8249
@elizabethmariye8249 24 дня назад
ምን ማለት ነው አልገባኝም ለሰው ማዘኑ ነው ጥፍቱ እኔ ደግሞ እንዳልክን በጣም ነው እማከብረው እያዳመጠ ነው መልስ የሚሰጠው
@almazderesse3287
@almazderesse3287 Месяц назад
የዚህን ልጅ ሰልክ ልትሰጠኝ ትችላለህ ልረዳው እፈልጋለሁ
@user-oj4tx6bk2o
@user-oj4tx6bk2o Месяц назад
ከላይ ተፅፎል እኮ ቁጥሩና ባንኩ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 24 дня назад
ቪዲዮ ላየ አለ ከፈለግሽ
@askalekassye9307
@askalekassye9307 24 дня назад
አንዳልክ እግዚአብሔር ይግዝህ የማል በጣም እንተ ደግሞ አጠግብ ሆና መስማት ይማል እትዮጵያን እግዚአብሔር ይስብሽ እግዚአብሔር ይራራልሽ
@lemlemhagos4121
@lemlemhagos4121 Месяц назад
አይዛህ ወንድሜ ማጣት ክፍ ነው እግዜር ይርዳህ
@user-ot8js6lu7q
@user-ot8js6lu7q Месяц назад
የኔ ወንድም አብሽር በጣም ከመጨነቁ ብዛት አቀርቅሮ ጨረሰ ብሮግራሙን እኔ ማየት የተሳነው እስ ኪ መስለኝ በትልቁ አርግቼ ለማየት ተገደድኩ
@Fire-sq9dg
@Fire-sq9dg Месяц назад
አይዞህ ወድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል 💔💔💔
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Месяц назад
ጌታ አዋቂ ነው ወንደማለም ጌታ መፍቲሂው ያበጂልህ ቃላት የለኝም ያሳምማል በጣም የሚረዳበት ሁኔታ አበጁለትና ይረዳ የኢትዮጵያ ህዝብ ቀድሞ ነው ቸማይደርሰው እንጂ እንዲህ ሰው ክብሩን ጥሎ ለመማፀን ከወጣ ብሃላ ቅን ነው በእርግጥ🤔 ሌላው እንዳልክዬ ሬዲዮ አዛውንቶች ናቸው በብዛት የሚሰሙትና እንጊሊዘኛዋን ብትቀንሳት መልካም የው ከትልቅ ይቅርታ ጋር በቅንነት ተረዳኝ🙏
@user-ux5kq6qx7h
@user-ux5kq6qx7h 29 дней назад
ዉይእዳልክየ በቪዲዮመጣህእዴ ማሻአላህ
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Месяц назад
የኔ ዉድም አይዞክ ከዜህ ሁሉ ጭንቀት የሚገላግልህ ጌታ እየሱስ ነዉ ለዚህ ሁሉ መፍትሔ ጌታ እየሱስ ነዉ
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 Месяц назад
Yedengel maryam lej
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Месяц назад
አይዞህ ይሄም አልፎ ሌላ ቀን ይመጣል እግዚአብሄርን ታመን ወደእርሱም ተጠጋ የሚያግዘ የምትለው የሚገባው እግዚአብሔር ነው
@lounafayad8365
@lounafayad8365 27 дней назад
እግዚሀብሄር ይርዳህ እባካቹ አቅሙ ያላቹ እርዱት
@user-iv7xc3dz4s
@user-iv7xc3dz4s 28 дней назад
Nice to see Erkdmaed in RU-vid. I heard the radio for 10 years 😊
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 27 дней назад
ይህ መምህር እስቲ ቤተክርስቲያን ሂድ ከባለቤትህ ጋር የፀሎት ቦታ አድርጉና ፀልዪ ግድ መምህር የመሆን ግዴታ አደለም የተሻለ መፈለግ መልካም ነው መምህር ሆነህ ለሌሎችን ተማሪዎችህ ምን ታስተምራለህ መምህር መሆን ትልቅ ነገር ነበር መፍትሄ አመንጪ መሆን ነው በፍጹም ችግር ከአንተ በታች ነው እግዚአብሔር ይረዳሀል ምንም አይነት ስራስራ አትሳቀቅ አንተ ከአካባቢህ ውጪ አስብ አይዞህ
@jameelajameela9143
@jameelajameela9143 14 дней назад
Ayezok wandem..ulu yalfal
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Месяц назад
ጠንካራ ነህ በርታ የኔ ወንድሜ🙏😢
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Месяц назад
ካቅሙ በላይ ሆኗል ልጆች ይዞ የቤት ክራይ ከፍሎ በጣም ያሳዝናል እባካችሁ እናግዘው
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 29 дней назад
ወድሜ አይዞህ ያልፋል ግን ለምን ቤት ለቤት አታስጠናም ብዙሰው ይፈልጋል ዘመድም ታፈራበታለህ ከሰው ከምጠይቅልህ ለማስጠናቱ መስቲወቃያ ቢሰራልህ ይሻልነበር እኔም እፈልጋለው ከተመቸህ ከታች ጻፍልኝ እደውልልሀለው አይዛህ
@rahelso
@rahelso 28 дней назад
Ayifkedim aleko
@Alemgebrie-ft6ji
@Alemgebrie-ft6ji Месяц назад
ውይ ጋዜጠኛ ባለ ታርኮችን አያሰውራም እሰኪ አዳምጥው
@bickim5224
@bickim5224 29 дней назад
Hi Endalke good to see you Brother!
@jamila8885
@jamila8885 Месяц назад
እይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Месяц назад
ይማል😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Месяц назад
እንዳልኬ , ሰላም ሰላማት ወንድማችን
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Месяц назад
Endalk are u ok
@rahelso
@rahelso 28 дней назад
Betam yasazinal tinishiye bet falge tekeray egnam enagizik
@atsedemelaku9464
@atsedemelaku9464 Месяц назад
Miyasazn New, Enem astemari lemehon betam felg neber keza tesakana astemari honku ahun kayehut behala gn betamm tesfa miyaskort leastemari yetesetew waga betam anasa new ena yemwedew moya behunetawoch endtelaw tegedjalew.
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Месяц назад
አይዘህ ወንድሜ 🙏❤ እግዚአብሔር መሐሪ አምላካችን ነዉ እና እሱ ይማርህ 🙏
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Месяц назад
መች አመመው???
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Месяц назад
@@elsatilahun5307 ሰዉ ጨልሏል እኮ 😁😁😁😁😁ሳያዳምጡ ይኮምታሉ የወሬ ሱሰኞች
@bettylv518
@bettylv518 Месяц назад
Interviewer please fix the tone and energy of your voice...listen don't interrupt
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 14 дней назад
የእርቅ ማእድን ለምንድነው አንተ የምታቀርበው የአሌክስን ፕሮግራም ቪዲዮም የለውም
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 29 дней назад
እንዳልክ ግን አንዴ ሙሉ ታሪኩን ይነገርህና በትረካ መልክ አቅርበው ጭራሽ ታሪኩን በቅጡ ሊገልፅ አልቻለም አላስወራ አልከው።
@haleema10h41
@haleema10h41 26 дней назад
😢😢😢
@asratehulumyifer1049
@asratehulumyifer1049 Месяц назад
ኡ ፈ .ፍ. ፍ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝከኮ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Месяц назад
የእኔ ሽናት የምታለቅሺበትን አጣሽ ለራስሽ አልቅሺ ወልዶ ከብዶ ብር የለኝም ብሎ እዬዬዬ ምንድን ነው
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Месяц назад
Ayizow wandime hulum eyalfal
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Месяц назад
የኔ ወድም እኔን😢
@user-ox1mw9rv1m
@user-ox1mw9rv1m 29 дней назад
ከባለታሪኩ አንተ ነክ እኮ የምታወራው
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 Месяц назад
Ateserwam andelk bexm more techkulalk
@user-ux5kq6qx7h
@user-ux5kq6qx7h 29 дней назад
በሉየመዳምቅመሞች ለዮቱበርከምትረዱ ወንድማችንንሰብሰብ ብለን እናሳዉነገልጆቻችንን አስተምሮለቁብነገር ያዉላል
@ees988
@ees988 11 дней назад
ጋዜጠኛው ግን መሃል መሃል ላይ የምታወራው ትንሽ ብትቀንሰው
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 25 дней назад
አይዞህ ወንድም ይኼ ሁሉ ያልፋል እንዳልክ እስኪ የዚህን መምህር ማግኛ መንገድ ንገረን እባክህ ?
@ethiopiayoutub9864
@ethiopiayoutub9864 Месяц назад
Yene wondim Ethiopia menor betam new yemikebdew😢😢😢😢😢Ane 1 Arasen mastedsdr kebdoni ke 18 Amet belay besdet new yalehut Ethiopia ahedalehu Alaska sileni Amelesalehu😢😢😢😢😢😢😢betam taktonal ahun ☝️💔💔💔💔💔💔
@lemlemhagos4121
@lemlemhagos4121 Месяц назад
እንዳልክ ምነው አመሠክ እንዷ
@SamuelsAdunyaa
@SamuelsAdunyaa Месяц назад
እንክዋ ን አየሁክ እንዳልክ እስት ዝም ብለ አድመጥ 😮😮😮😅
@bethelmahtot402
@bethelmahtot402 Месяц назад
የኣብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ኣስተማሪዎች ችግር፡ ኣስተማሪ ባልሆን የት እደርስ ነበር
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 25 дней назад
ተስፋ ኮኮብ የተማርኩበት ዳርማር አለፍ ብሎ አጠገቡ በቀለወያ የሚባል ት/ ቤ አለ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 24 дня назад
ለምንድነዉ እ እ እ እ የምትለዉ ?
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 11 дней назад
ለከተማ አስተዳደር ተነግሮ የቀበሌ ቤት እንዲሰጠው ማድረግ እባካችሁ
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 29 дней назад
Ende memhr menm alserahum new melewna lesetehen kebr a.esegnalehu.37 amet mesrat 17 yehonegn saymeslegn .Lesetehen kebr amesegnalehu bebekula.Demoz sayhon fekru new tlku.
@teshalewubet5429
@teshalewubet5429 24 дня назад
"How do you convience the upcoming generations that education is the key to success while we are surrounded by poor graduates and rich criminals" Robert Mugabe.
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 11 дней назад
Very well explained
@TsionAsnake
@TsionAsnake 29 дней назад
abeyi yeserakin yesetiki anti metiki nw hewotachen mesikelkel yalwo fetarey yenkaleki yetemerti serhatun seraoch abeleshaheto yehawo enam tesfa aticha kuch beyalehu exit exam tefetay ney chenkoy kuch beyalehu 5 ameti lefecha mena mekerati ayeeee😢😢😢😢😢😢😢
@rahelso
@rahelso 28 дней назад
Bet lemin ayisetachewm gin lela hagerkoo bete yisetachuhal
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Месяц назад
ፕሮግራሙ ጭብጥ የለውም። ሰው ሊስትሮ ሆኖም አነሰብ በዛም ኑሮውን ይመራል። አንተ የጤና ችግር ካልገጠመህ ገቢህን የማይመጥን ኑሮ ትመኛለህ ማለት ነው? ወጣት እና ጤናማ ከሆንክ ተስፋ አትቁረጥ ።
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Месяц назад
ተዉ አትፍርድ አንዳንዴ ሰዉ ሆኖ ግራ የማይገባዉ የለም
@user-pk8lw6jq4i
@user-pk8lw6jq4i Месяц назад
እውነት ነው የኔ የጓደኛዬ ባል የመንግስ ትምህርት ቤት መምህር ነው የስኳር በሽተኛ ኢንሱሊን የሚወስድ ነው እሷ የኩላሊት በሽተኛ የእድሜ ልክ መድሀኒት ትወስዳለች በዚህ ምክንያት ስራ አትሰራም። በሱ ደሞዝ ቤት ኪራይ ከፍለው ልጅ ያሳድጋሉ ያስተምራሉ የባለታሪክህ የተለየ የሆነበት ምክንያት አልገባኝም።
@meseretbekele6223
@meseretbekele6223 25 дней назад
Endak I am tiered he didn't listen he desterb to Mach he express his feelings didn't give chance to talk
@betihagos8597
@betihagos8597 Месяц назад
እዳልክ ቃላቶችን አትደጋግም ለባለታሪኮቹ እድል ስጣቸው
@bettylv518
@bettylv518 Месяц назад
Betam thank you yenem hasab nw
@babydoll3635
@babydoll3635 Месяц назад
እባካችሑ እንዳልክ የልቡን ነው የሚያዝነው ጥግ ድረስ ነው የሚረዳው አውርቶ ወይም ኢንተሪቪ አርጐ አይተውም ከውስጡ ተሠምቶት የሚያግዝ ወጣት ነው
@FreEshetu
@FreEshetu День назад
❤❤❤❤❤​@@babydoll3635
@elsa3589
@elsa3589 Месяц назад
ማዳመጥ እፈልግና የእንዳልክ ወሬ ማብዛት ፣ ብቻውን ማውራት ጣልቃ እየገባ ሰዎችን የሚያቋርጠው ፣ስለሚሰለቸኝ ማዳመጤን አቋርጣለሁ ፣ ደሞ እኮ አስተያየት አትቀበልም ትለፈልፋለህ ፣ አዳማጭ አይደለህም ።
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Месяц назад
እንዳልክ እኮ ስለሚጨንቀው ነው
@elsa3589
@elsa3589 Месяц назад
@@elsatilahun5307 የሚጨንቀው ሰዉ እኮ ዝምምም ብሎ ማዳመጥ እና መጨረሻ ላይ መናገር ነው ፣ እሱ ለፍላፊ የወሬ ሱስ ያለበት ነው ።
@user-oo3im4sd1t
@user-oo3im4sd1t Месяц назад
ጠፋህ
@user-ik3zj1eu2o
@user-ik3zj1eu2o 29 дней назад
አንተው አውርተህ ጨረሰከው እሰቲ አዳምጥ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Месяц назад
እንዳልክ ምን ሆነክ ነው ዝም ብለክ ለምን አትጠይቅም እንንንንንንን እንንንንንን ምን ይሁን ስንት ችግር አላየክም እኔ ልጅ አለኝ የምወዳቸው ማን ልጁን ይጠላል ጎዳና የወለደ ወላጅ እንኳን ልጁን ይወዳል እንኳን ውሉ ሕይወትክ ድልቅቅ ብለክ እየኖርም ምን ይደረግ እርዱት ቀላል ነገር ታሪኩን እንዳንሰማ የአንተ ትነዛነዛለክ ወደዛ ያሪኩን ሳልሰማው የአንተ ነገር ብቻ ሰለቸኝ ምኑ ነው ፔን ፍል አሁን በዚህ ሰአት ፔን ፉል ሕይወት የማያሳልፍ አለ ሆሆሆሆ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ሜዳ የወደቁት ምን ይበሉ አባቴ ዝም ብለክ ስራ የማታ አስተምር በትርፍ ግዜ እቤት ለቤት አስተምር ሚስትክም ወታ ትስራ የምን እየየ ነው አባቴ በ30ዎቹ ልጅ ወልደክ ቤት ይዘቅ ታለቅሳለክ ከ40አመት በላይ የሆናቸው የሰው አገር ስደተኞች ሊያውም ሴቶች ምን ይሉ ይሆን እረ ጌታ ሆይ ማን ያመስግንክ
@BONANZ321
@BONANZ321 Месяц назад
ተስፋ ኮከብ ት/ቤት ከድሮው ኮካኮላ ፋብሪካ ዝቅ ብሎ አንበሳ ጫማ ፋብሪካ ጎን ከፍተኛው ፍ/ቤት ሳይደርስ ማለት ነው;; አይ መ ር ካ ቶ የሚገርም ድንቅ ነው እኮ የአፍሪካ መ ዲ ና ይባል ነበር::
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Месяц назад
ወረኛ
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Месяц назад
እኔ የምለው Gevrnment ቤት አከራዮች ላይ ለምን እርምጃ አይወስድም??????ሰውን ሊገሉት ነው እንዴ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 Месяц назад
Lamin atikerayeha
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 21 день назад
ቤት አከራዮ ምን ያድርግ እሱም እኮ መተዳደሪያው ነው ።መንግስት ኑሮውን ያሻሽል ደሞዝ ያሻሽል።
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 24 дня назад
ግንኮ ከባለታሪኩይልቅ እንዳልክ ነህ በብዛት የምታወራዉ አዳምጠዉ የሱ ታሪክ አታዉራ ሀሳቡን አስጨርሰዉ ማዳመጥ እፈልጋለሁ ግን ታናድደኛለህ እንደ አለምሰገድና አዳምጥ ጣልቃ አትግባ ሀሳቡን አታቋርጠዉ
@alemmola6407
@alemmola6407 Месяц назад
ይሄ ማህይብ አብይ ተብዬው ሰው እዴኖር ሳይሆን የሚፈልገው ህዝቡን ገሎ እሱ መኖር ብቻ ነው የሚያስበው
@atsedemulu3964
@atsedemulu3964 27 дней назад
I need to block this guy, because he talk to much instead to interview
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Месяц назад
እንዳልክ ወሬ ስለሚወድ ጋዜጠኛ መሆን አይችልም ም ብለህ አዳምጥ ሀሳባቸውን እባክህ
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Месяц назад
እንዳልክ ምነው አሞሀል እንዴ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 Месяц назад
ምን ማለት ነው ይሄ? ስነ ስረዓት የሌለው ጥያቄ
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z 29 дней назад
@elinaelina7415 Are you out of your mind sham on you for your Question, it’s very disrespect 😯 By the way He is looking good , he is younger than his age, 😂
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 29 дней назад
@@user-wp1js4qp2z አንድ አንዱ ሰው ምን ማለት እንዳለበት አያውቅም ዝም ማለት ሲቻል የሰውን ሞላር መስበር እኔ ሚታየኝ ደምቆ መታየቱና ምርጥ ድምፅና አስተዋይነቱ ነው😘
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Месяц назад
ለምን ትጠይቃለህ ስለቤትክራዩ? የማይረባ ጋዜጠኛ ችግሩን አዳምጥ why are you the only one talking? Listen to your gust please you are one sick person has a problem of talking over him and ask unnecessary questions shame on you
@genettsegaye4896
@genettsegaye4896 27 дней назад
እንዳልክ ምኑን አዳመጥን ታሪኩን ከነገረን በኸዋላ ብትጠይቅ ጥሩ ነበር እሱም ባቋረጥከው ቁጥር አሳቡ ይበታተንበታል እስቲ አንዴ የመጣበትን ይተንፍስ ከይቅርታ ጋር::
Далее
СЫВОРОТКА С ВБ
00:39
Просмотров 325 тыс.
Аварийный выход
00:38
Просмотров 483 тыс.
AD AKA DILOVAR - MILANA  ( 2024 )
3:19
Просмотров 348 тыс.
5УТРА - Как твои дела
2:55
Просмотров 240 тыс.