Тёмный

ትረካ - ቪላ አልፋ እና እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ | Ethiopia |  

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

🔴 በአማርኛ መፅሐፍት ዝግጅት ክፍል ተጽፎ የቀረበ።
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
00:00 መግቢያ
00:15 መነሻ ታሪክ
02፡54 የውልደት ታሪክ
04፡18 የትምህርት ጉዞ
07፡02 የግል ባህሪ
08:50 የስዕል ስራዎቻቸው
09:21 የክብር ሽልማቶችና ዕውቅና
11:58 ቪላ አልፋ
21:29 የኤምባሲዎቹ ተማጽኖ
22:19 የትዳር ህይወታቸው
22:45 የህይወታቸው ፍፃሜ
23:04 የሎሬቱ ንዛዜ
23:59 ድህረ ታሪክ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic # #yemisamterara #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #አፈወርቅተክሌ #ሜትርአርቲስትአፈወርቅተክሌ #የአለምሎሬትሜትር አርቲስትአፈወርቅተክሌ #እጅግየተከበሩየአለምሎሬትሜትርአርቲስትአፈወርቅተክሌ #ስለየዓለምሎሬትሜትርአርቲስትአፈወርቅተክሌ #afewerktekle #እጅግየተከበሩየዓለምሎሬትሜትርአርቲስትዶክተርአፈወርቅተክሌ #የሎሬትአፈወርቅተክሌግለታሪክ #የዓለምሎሬትሜትርአርቲስት #afewerktekele #historyofartist #historyofafewrktekele #ethiopianpainter #ebs #abelbirhanu

Опубликовано:

 

22 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@AmharicBooks
@AmharicBooks 10 дней назад
🔴 ይህ ጽሁፍ በአማርኛ መፅሐፍት ዝግጅት ክፍል ተጽፎ የቀረበ ነው።
@user-yg3vl8di6d
@user-yg3vl8di6d 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በሠ
@AmharicBooks
@AmharicBooks 6 дней назад
@@user-yg3vl8di6d በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 10 дней назад
ኩሩ ባለእራይ ባለሀገረ የተከበሩ የአለማችን ሎሬት ሜትር አሪቴስት አፈወቅ ተክሌ ለሀገሬ ኢትዮጵያ የፅናት የፍቅር ከፍታ ማሳያችናቸው።🎉🎉🎉💚💛❤️🎉🎉🎉
@user-fw6pi1yz3d
@user-fw6pi1yz3d 10 дней назад
ድንቅ ብርቅ ልዩ ነበሩ ክቡር ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ። ❤ በሺ ዘመን አንዴ ነው እንደዚህ አይነት ተፈጥሮዊ ብሎም ትምሕርታዊ ዕወቀት ይዘው የሚፈጠሩ ። ነፍስ ይማር 🎉
@sosinayoni
@sosinayoni 8 дней назад
ጋዜጠኛ ጎበዝ ነህ ሌሎችንም የሃገር ባለውለታዋች እንዲሁ አቅርብ ተጨፍልቀው የቀሩ ብዙ አሉ
@AmharicBooks
@AmharicBooks 8 дней назад
🙏🙏🙏
@lidiazappia640
@lidiazappia640 10 дней назад
ነብሳቸውን በደጋግ አባቶቻችን አጠገብ ያሳርፍልን ድንቅ ብርቅዬ ነበሩ ምን ይደረግ ክፉ ሞት ነጠቀን ። ሞት አይቀር ❤❤❤🎉🎉🎉
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 11 дней назад
ነብሳቸውን ይማር ለተራኪውም አመሠጝናለሁ ❤🎉
@AmharicBooks
@AmharicBooks 9 дней назад
🙏🙏🙏
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 9 дней назад
YE ETHIOPIA ANGAFA SEWE NEFSE YEMARE ❤❤❤❤❤❤❤
@miskirnegh7489
@miskirnegh7489 8 дней назад
ሚገርም ሰው አምመሰግናለው ስላካፈልከን ❤
@AmharicBooks
@AmharicBooks 8 дней назад
🙏🙏🙏
@user-zg5ty5yx3i
@user-zg5ty5yx3i 5 дней назад
ነፍስ ይማር
@woubit246
@woubit246 7 дней назад
ግሩም፣ ታሪክ። Thank you!!
@AmharicBooks
@AmharicBooks 6 дней назад
🙏🙏🙏
@woubit246
@woubit246 6 дней назад
ቤታቸው፣ ምን ፣ ሀነ፣አሁን? ቤቱ፣የት፣አካባቢ፣ነው?? አባክህ፣ ንገረኝ።
@Emblba
@Emblba 3 дня назад
😍😍
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 9 дней назад
​እሱን አሩሲ ሄደህ ግንባራቸው ላይ የጀግንነት ምልክት አድርገው የሚያስሩትን ጠይቅ !!!
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 11 дней назад
የአገራችን እድገት አካሄድ ጥሩ ጅማሮ የነበረው ቢሆንም ለችግሮች አፈታት የተሄደበት መንገድና በፖለቲከኞች መሀከል የተፈጠረው አለመደማመጥና አለመመካከር ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል።
@Destavich
@Destavich 8 дней назад
A well lived life 👏
@dawitsolomon3254
@dawitsolomon3254 10 дней назад
በታሪኩም በአቅራቢያውም ተደምሜአለሁ። ድንቅ አቀነባበር!!!
@AmharicBooks
@AmharicBooks 9 дней назад
🙏🙏🙏
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 11 дней назад
የተከበሩት ሎሬት ታሪክ ግሩም ነዉ
@user-td2dd6jl9q
@user-td2dd6jl9q 10 дней назад
ጦር ሀይሎች ወደ ቻይና ኢምባሲ መሄጃ
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 9 дней назад
እጅግ የተከበሩ የአለም ሎሬት የኢትዮጵያ ባንዲራን እስፔስ ላይ እንዲውለበለብ ያደረጉ ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ይልቅ በንዴት አንጀታቸው ተቃጥሎ የሞቱበትን ልክ እንደ አልፋ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሐዋሳውን ቤታቸው ለሕዝብ ለማውረስ ያሰቡትን ቤት ካላግባብ ሎሬት ሳያውቁ ለታሪክ ቅርስ ብለው የሰሩትን የሐዋሳውን ቤታቸውን ለ8 ወራት ብቻ በጋብቻ በቆየችው አታላይ የኢትዮጵያን ሕዝብ ቅርስ ሻጭ ሚስታቸው ምክንያት እና ከዛም እሷ ከቤት ከወጣች በኋላ በብቸኝነት ኑሮ ስዕል በሚስሉበት ሰዓት ሳይበሉ ለረጅም ሰዓታት ስለሚቆዩ እና የሐዋሳ ቤታቸውን ለሕዝብ የማስመለስ የክስ ፍርዳቸው በአሻጥር በፍርድቤት መጓተት ሂደት ነበር !!! ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ሲኖር የሐዋሳው ንብረታቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖ መንግስት ሐብትእነት ይወረሳል።
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 3 дня назад
ግን እኮ የገዛት ግለሰብ በጣም ትልቅ ገንዘብ አውጥቶበታል።
@tteklu
@tteklu 9 дней назад
Villa Alpha- next to the army hospital ( in front of army aviation)
@enactfaa
@enactfaa 9 дней назад
በኢትዮጵያ ግን መቃብራቸው ጋ ከተሰራው ተራ ሃውልት ሌላ መታሰቢያ የላቸውም ።
@zaharaali2599
@zaharaali2599 9 дней назад
እውነትም የተከበሩ እማይረባ ሁላ በክፋትና በምቀኝነት ጊዜውን ያባክናል እኛንም ያደነቁራል
@lifeat2401
@lifeat2401 7 дней назад
የትዳር ህይወታቸው???🤔
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 10 дней назад
ደራሲውን ብትጠቅስ መልካም ነበር🙏
@AmharicBooks
@AmharicBooks 10 дней назад
በአማርኛ መፅሐፍት ዝግጅት ክፍል ተጽፎ የቀረበ ነው።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 9 дней назад
በጣም ያሳዝናል የውሸት ፈጠራ ለምን ማታለል አስፈለገህ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 9 дней назад
በአሉ ግርማ
@KhalifaSiraj-ej3yt
@KhalifaSiraj-ej3yt 9 дней назад
Afewrk tkly
@user-sh3tb8lz5v
@user-sh3tb8lz5v 5 дней назад
ሙሉ ስማቸውን መጥራት ነበረብህ እሳቸው በህይወት ቢኖሩ ኖሮ በክብራቸው አይደራደሩህም ነበር ለማንኛውም ስማቸው ከነክብሩ ይህ ነው እጅግ በጣም የተከበሩ የአለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ እሳቸው ስማቸውን ሲተነትኑ ብትሰማ?!
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 7 дней назад
የሰፈሬ ጀግና ማህበራዊ ሰው በጦር ሀየል ወይ በቀደሞ አውሮፕላን ማረፊያ ሰፈራችን ታላቅ ሠው ነበር።
@tesfayealemayehu3132
@tesfayealemayehu3132 12 часов назад
እግዚአብሔር የሸመስገን በቤተ ካሉት ትልቅ ቅርሶች አንዱ የሜትር አረቲስት አፈወርቅ ተክሌ የሲዳሞ ቆንጅ (Abstract ስዕል) በክብር አስቀምጨው ከቴሌቪዠኔ አናት ላይ ይገኛል፡፡
@abebe7532
@abebe7532 11 дней назад
Ahunis Bemin Huneta Lay new Betun aferesut ⁉️⁉️ Silochus ⁉️⁉️⁉️⁉️pls
@woubit246
@woubit246 7 дней назад
ቤታቸው፣ ምን ፣ ሀነ፣አሁን? ቤቱ፣የት፣አካባቢ፣ነው?? አባክህ፣ ንገረኝ።
@AmharicBooks
@AmharicBooks 12 дней назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@tteklu
@tteklu 9 дней назад
Yemokerew yawkewal!
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 9 дней назад
I never understood why Ethiopian writers add the word “meter” after “Laureate” when referring to any Laureate!
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 5 дней назад
ታሪክ ይወቁ
@yonasyirdaw6778
@yonasyirdaw6778 11 дней назад
ብስራተ ገብሬኤ ቴሌው ጉን ያለው ቤታቸው ቪላ አልፋ ነው እንዴ.!?
@kidumes7941
@kidumes7941 11 дней назад
Aydelem.villa Alpha ketena hulet Geba bilo wd Gana or china embassy mehejaw lay nw. Megbiyaw ber lay Villa ALPHA tesfobetal.
@mekhonetay
@mekhonetay 10 дней назад
ስለ እኝህ ታዋቂ ስው ምን ያክል እውነት ነው እያልኩ ሁሌ የምጠይቀው አንድ ነገር አለ እሱም ብልታቸው ተስልቧል የሚባል ወሬ ሲወራ ስምቻለሁ እና የሚያቅ ስው ካለ ታሪኩን ሊነግረኝ የሚችል ስው ምስጋናየን ከወዲሁ አቀርባለሁ::
@yodityifru4639
@yodityifru4639 10 дней назад
እኔም ስምቻለው ግን ምን ያህል እውነት እደሆነ አላውቅም
@yareddawit2021
@yareddawit2021 10 дней назад
ምን ይጠቅምሃል?
@mekhonetay
@mekhonetay 10 дней назад
@@yareddawit2021 አላቅም ማለት ወንጀል አይደለም!! ታሪክ እየመረጡ ሳይሆን እንደወረደ ከነሙሉ ይዘቱ ብናቅ ላጠቃላይ እውቀት ይጠቅማል!
@yareddawit2021
@yareddawit2021 10 дней назад
@@mekhonetay አሁንም ምን ይጠቅምሃል?ከወሬ በዘለለ
@mekhonetay
@mekhonetay 10 дней назад
@@yareddawit2021 ስውዬው የህዝብ ሃብት ነውና ሁለንተናው ተጠንቶ ለህዝብ ሳይቀባባ ቢቀርብ ህዝብ ይማርበታል ዳሩ ግን ህዝብ ሲባል እናንተን ጨምሮ ነው ታሪክ ኳኩላቹህ የምታቅርቡና እንደዛም እንዲሆን የምትመርጡ መብዛታቹህ ሃገሪቱ ወደ ሗላ አስቀርቷታል:: የብዙ ታዋቂ ስዎቻችን ታሪክ ብዙ ልንማርበትና መጪው ትውልድ ሊጠቅም ይችላል ግን በትክክል ሲፃፍ ብቻ ነው:: ላንተ ወሬ ያስጨንቀሃል ግዜው ደሞ ወሬን ያከብራል::
@teshomegoraga6882
@teshomegoraga6882 9 дней назад
አዋሳ ከተማ ውስጥ ትልቅ ቤት ነበራቸው ከ 35 ዓመት በፊት አይቼው ነበር :: የግቢው በር ላይ አፈወርቅ ተክሌ የሚል ፅሁፍ ነበረበት :: አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይሆን ያለው?
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 3 дня назад
ተሽጦ ወደሌላ ግለሰብ ተላልፏል።
@AbrhamGizaw10
@AbrhamGizaw10 12 дней назад
የአተራረክ ጥበብ እና ምርጫወችህ ጥሩ ናቸው
@AmharicBooks
@AmharicBooks 12 дней назад
🙏🙏🙏
@abelhayelom2412
@abelhayelom2412 7 дней назад
አንድ ኦሮሞ ጉጂ ለአቅመ አደም ሲደርስ ሚስት ሊያገባ ከፈለገ የወንድ ልጅ ብልት ቆርጦ ግንባሩ ላይ አድርጎ ወይም ለሰሚያገባት ሴት ቤተሰብ በጥሎሽ ያቀርባል በጀግንነቱና በገዳዩ ወጣት ጀብድ በተሰቦቻ ጋብቻውን ይፈቅዳሉ ጉጅዎች የሚኖሩት በድሮ ስያሜ በሲዳሞ ዙሪያና በሻኪሶ በጌዴኦ አውራጃ ዙሪያ ናቸው የሚኖሩት
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 5 дней назад
የውሸት ትርክት አገር እያፈረሰ ስለሆነ ታሪክ ለታሪክ አዋቂ ተው ወይ አንብቡ
@user-zr1wq4wd8m
@user-zr1wq4wd8m 8 дней назад
አንተን ማን እንበል? ቤተ/ክናችን ትላለህ ደግሞ? ማነው አጥኚ ያደረገህ? ገለል በልልን በዚህ መጣችሁ ደግሞ?
@ethioethio8898
@ethioethio8898 9 дней назад
ለወሬ ካልሆን ምን ይጠቅምሻል ምን ይጠቅማሀል አቤት የውሬ ጥማት
@bizuket8324
@bizuket8324 8 дней назад
Arifachihu atadamitum min yemendere negeregna calisemashe wedeza Wichita cotetam
@abrhamtesfay1586
@abrhamtesfay1586 10 дней назад
ሚኒሊክ ማለት ያ ኣኣድዋ ጦርነት ተደብቆ ያሳለፈ ሰው ይሆን ወይስ ሌላ የኣንኮበር ሰው!!
@Kglighthandler
@Kglighthandler 10 дней назад
ፋራ
@user-uc2gt4hc1t
@user-uc2gt4hc1t 10 дней назад
በየ ኮመንቱ መልከስከስ ጥሩ ነው? ልክስክስ
@abrhamtesfay1586
@abrhamtesfay1586 10 дней назад
@@user-uc2gt4hc1t የልቡን ቢነግሩት የኾረኹሩትን ያህል ይስቃል ይላሉ የመለሊክ ሰዎች!
@tafgirma
@tafgirma 9 дней назад
abrhamtesfay የተባልክ መሃይም ምኒልክ ስሙ እንደአንተ ባለ ኩንቲ ለቃሚ ባንዳ አፍ የሚነሳ ሳይሆን ከሃገርም ተሻግሮ በዓለም ገናናነትን ያተረፈ የጥቁሮች የነፃነትና የአይበገሬነት ተምሳሌት ነው፡
@abrhamtesfay1586
@abrhamtesfay1586 9 дней назад
@@tafgirma እዉንትክን ነው፡ ይህን ያህል ታልቅ ነበር መለሊክ፡ ለምን ነው ታድያ በጦርነቱ የተደበቀው፡ ምሕባእ ምኒልክ የተባለው ቦታ የቅጽል ስም ይሆን!? የግርማ ልጅ፡ መሃይም ሳይሆን ማይም ነው ሚባለው የቆሎ ተማሪ ሆይ!
Далее