Тёмный

ሞቶብኝ ነው😥 መብራት ሲሰራ ቆጣሪ አብርቼበት ነው የሞተው🤣🤣 

Emu & Sam
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 888   
@samemu
@samemu Месяц назад
ልጅ ምናምን ምትሉ ግን ምናችሁን አሟችሁ ነው እዚጋር የምን ልጅ አለ እስቲ ሳታዩ ለአስተያየት አትቸኩሉ ሙሉ ቪዲዮ እዩ😂
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w Месяц назад
@@samemuኦረ የኔነት ነገምድገሚ አችነሽየታመሽው
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c Месяц назад
በቃ ተሸንፈሻል ያልተሸነፈች እሚት ናት❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Месяц назад
አረ😂😂😂😂የሳቅ ምጨ
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o Месяц назад
@@samemu ሳይመለከቱ ለአስተያየት ስለሚሮጡ ነው S and E 🥀🥀🥀
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k Месяц назад
ክክክክክ😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ ሆደ ቀሰለ😂በጣም ሞተ ወይ አላለም
@1920zhrabn
@1920zhrabn Месяц назад
ወይኔ በጣም ነዉ የሞቶዉ አላለም ከዝህ ቤት ፈታ ብሎ እምወጣ ማነዉ እደኔ
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Месяц назад
ወላሂ በሳቅ ሞክ😂😂😂
@user-mk5ub8eq5t
@user-mk5ub8eq5t Месяц назад
እኔ ናኝ 😂😂😂😂😂❤️❤️
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Месяц назад
አረ😂😂😂😂😂
@AyshaBi-wc5rb
@AyshaBi-wc5rb Месяц назад
ወላሂ ሁሌም ፈታ ነው በጣም ነው የሚያስቁኝ
@MilisaaM-nv3lq
@MilisaaM-nv3lq Месяц назад
😂😂😂😂😂😂❤❤
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Месяц назад
እንሳሚንየምትወዱ. እስኪድምሩኝ😅😅
@user-ci3yj9li9h
@user-ci3yj9li9h Месяц назад
ዛሬ አደኛ ነኚ እሙና ሳሚም ላይክ አርጉኚ አምሮኚ ነው 6 ወር እርጉዝ ነኚ😮😂😂😂😂😂😂😂😂
@Toyba-pc9bi
@Toyba-pc9bi Месяц назад
እርጉዝም ላይክ ያምረዋል ኧረ ጉድ ክክክክ
@yontube-03
@yontube-03 Месяц назад
😊😊
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye Месяц назад
ዝብለህ ላይክ አድርግ አምሯት ነዉ እርጉዝ እሚያምራቸዉ ችግር ነዉ😂😂😂😂​@@yontube-03
@LaylaNasry
@LaylaNasry Месяц назад
እሺ 😂😂😂😂
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v Месяц назад
የዘጠኞር ሰትሆኝ አረግሻለሁ😂😂😂 ምነው ከይቱብ ሰውነው ያረገሸው ባልሸ የርግሸ ላክ ቶሎቶሎ😂😂😂😂😂😂😂
@SITIAhmedSITIAhmed
@SITIAhmedSITIAhmed Месяц назад
እነዚ ሰዎች በጣም ያዝናናሉ ግን ሰብስክራይብ አርጓቸው ፕሊስ ❤❤❤
@Nejat493
@Nejat493 Месяц назад
አረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩጅ ሳሚ በደብ ነው የሞተው አይተነፍስም አላለም 😊በጣም ነው ያሞተው አላለም 😮
@MilisaaM-nv3lq
@MilisaaM-nv3lq Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch Месяц назад
እኔኮ ሆዴን አመመኝ ወገን በሳቅ ወየው በጣም ነው የሞተው አላለም አይ ጋሼ ሳሚ
@ksaksa3260
@ksaksa3260 Месяц назад
ማነው እንደኔ እዚህ ቤት ስመጣ በሳቅ ፈታ የሚል Like አሳዪኝ😁😁😁😁😁😁በጣም ሙቶ ነው አላለም😁😁😁
@አያንቱ
@አያንቱ Месяц назад
ሆዴ ቆሰላብን😅😅😅
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Месяц назад
በቀላሉ ሞትን ወደ ቤታችው እየጠራችው ነው ተጠንቀቁ አሰተውሉ ጌታ ያሰባችውትን ይሰጣል ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይላል የእግዚአብሄር ቃል በማይቀለደው አትቀልዱ
@user-xz3en4fe8y
@user-xz3en4fe8y Месяц назад
የጌታ ሰው😂😂
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j Месяц назад
እውነት ነው የጌታ ሰው😅😅😅😅😅😅
@user-of1me4xk1q
@user-of1me4xk1q Месяц назад
😂😂😂​@@user-oh6mb2ue7j
@shawaye5579
@shawaye5579 Месяц назад
@@user-oh6mb2ue7j 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nefisasemane
@nefisasemane Месяц назад
Atamarci ደንዝ
@zabibaahmad9568
@zabibaahmad9568 Месяц назад
ሀገሬን ልገብ ሰምንት ቀረኝ እስኪ በሰለም ግቢ በሉኝ
@user-gn1ry4mi9l
@user-gn1ry4mi9l Месяц назад
አላህ በሰላም ያሰገባሸ ቅመምዬ🌸😊
@zabibaahmad9568
@zabibaahmad9568 Месяц назад
@@user-gn1ry4mi9l አሚንን እቺን ቀን ለሁሉም ስደተኞች ቅርብ የርግለቸው
@Amdu-ud9os
@Amdu-ud9os Месяц назад
😂😂😂😂Simot yatherale Ala 😂😂😂
@user-zu8rz1br3m
@user-zu8rz1br3m Месяц назад
በሰላምግቢ
@laylalayla8503
@laylalayla8503 Месяц назад
አላህ በሰላም ያሥገባሽ
@siaw5419
@siaw5419 Месяц назад
አረ ሳሚ አሁንስ ፕራንክ መሆኑ እየገባህ እንዳልገባ መሆንህ እየደበረኝ ነዉ😅
@Zuzu-i8t
@Zuzu-i8t Месяц назад
ጂል
@siaw5419
@siaw5419 Месяц назад
@@Zuzu-i8t አንተም
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Месяц назад
ለሞራሏ ብሎ ነው
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Месяц назад
ዋዉ ሳሚ ስሙኑን ያንተ ነው ፕራንክ ልያረጉህ ፕራንክ ታደርጋቸዋለህ እንግዲህ እሙየ ቻዩ የሳሚ ጨጎሯ መቃጠል ወዳንች ተዘዋዉረዋል 😂😂😂🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤❤👍👍👍
@user-sh9bu8yb9o
@user-sh9bu8yb9o Месяц назад
በሳቅ ልጨርሰው ስል ለካ ሳሚ ዛሬም ነቃ ዛሬም ደስ አለኝ ሳሚ ስለነቃ😂😂😂😂😂
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад
😂😂😂
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 Месяц назад
በጣምነው የሞተው 😅😅😅😳 አለ ሳሚ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Месяц назад
በልጃችሁ አታሟርቱ ጥንቅር ብሎ ይቅር በዚህ ብር የሚገኝ የምር ሆ 😢 ከባድ ነው
@user-bo2wl3el5k
@user-bo2wl3el5k Месяц назад
Mejemera cerishi comment ydersal hooo 😂😊
@user-sw5gg8gb5q
@user-sw5gg8gb5q Месяц назад
እደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ነው የሞተው አይ ሳሚ😂😂
@hanilovezaki6386
@hanilovezaki6386 Месяц назад
😂😂😂
@Mekuanint-xd6vm
@Mekuanint-xd6vm Месяц назад
ሳማየ እንግዲህ መናደድ የለም እሽ በርታልኝ ወንድሜ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад
😂😂😂
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад
አይ ሳሚ ሰራልሽኮ አይ ሰው ሲነቃ በአንዴነው።ጎበዝ
@Mulualem2373
@Mulualem2373 Месяц назад
ጎበዝ ሳሚ ከምር ማስመሰል ትችላለህ ገን ደውለህ ቢሆን ጥሩ ነበር አድ ጓደኛህጋ እደፓሊስ ብታወራውና እራሷን ፕራንክ በታረጋተ😂😂
@FantaTeka
@FantaTeka Месяц назад
ሼር እናድርግላቼው የምር በጣም ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው 100k እናስገባቼው
@salamerke5811
@salamerke5811 Месяц назад
@@FantaTeka ቤተሰብ አድርጊኝ ማሬ😌❤
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td Месяц назад
እሙ በፈጠረሽ እንደዚሕ አይነት ፕራንክ አትስሪ እንደዚሕ አይነት ሀሳብን የሚሰጠዉ ሰይጣን ነዉ የኔ ቆንጆ አትስሪ እንደዚሕ ሳሚ ግን ንግግሩ😂😂😂 ሳልወድ አሳቀኝ።
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Месяц назад
በትክክል ።
@user-df3cs1be6l
@user-df3cs1be6l Месяц назад
ወይ ሳሚ አልተቻልክም
@MaheltZewu4e
@MaheltZewu4e Месяц назад
ወይኔዛሬ። በደብነው የሞተው አጭሩልጅ
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k Месяц назад
😂😂😂😂😂በጣም ነው የሞተው አላለም የሳሚስ ነገር እያደር ጠና😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-xe6rw8hn2t
@user-xe6rw8hn2t Месяц назад
በጣም ወላሂ በጣም ነው የሞተው አላለም😂😂😂😂
@user-xe6rw8hn2t
@user-xe6rw8hn2t Месяц назад
በጣም ወላሂ በጣም ነው የሞተው አላለም😂😂😂😂
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k Месяц назад
@@user-xe6rw8hn2t 😂😂😂
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k Месяц назад
@@user-xe6rw8hn2t 😂😂😂
@adan1376
@adan1376 Месяц назад
እደው በሳቅ ገደለኝ አንችው 😂😂😂
@fanytesfaye
@fanytesfaye Месяц назад
የሞተው ሰው የኔ ፍቅር ትያለሽ እንደ አላለም አይ ሳሚ🤣🤣😂እሙ አይሳካለሽም አለ እኮ ፕራንኩ 😂😂ሁለ ፕራንክ ስይሆን አንድ አንደ ሱፕራይዝ አድርግዩ ና ያስረሳሹ ፕራንክ አድርግዩ ሁለ ፕራንክ ከሆነ ይነቃብሽል😂❤️❤️
@user-xr5if1bh6k
@user-xr5if1bh6k Месяц назад
ክክክክክክክ በጣም ነዉ የሞተው ኡፍፍፍፍፍ😂😂አይ ሳሚየ
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl Месяц назад
ሳሚ እየነቃብሽ ነው ከውጭ በመጣ ሰአት ፕራንክ አታድርጊ ሠአት ቀይሪ😂
@FatimahMohammad-ez7ji
@FatimahMohammad-ez7ji 18 дней назад
አየሣሚ በጣምነውየሞተውአላለም😂😂😂😂ማነውእዴኔ ፈታያለ❤❤❤
@sebrinatube
@sebrinatube 26 дней назад
አረ ትንሽ ነው የሞተው ሳሚ በጣም ነው የሞተው አላለም አንድየ አግቢዉና በሰላም ይሙት ክክክክክክክክ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Месяц назад
ይህ ሚድያ መዝናኛ ሚድያ ነው ኑ ተዝናኑ ጋይስ😂😂😂😂😂❤
@aaisha6429
@aaisha6429 Месяц назад
ልደግጥላት ብየ ነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅
@MissZabiba
@MissZabiba Месяц назад
ገና እርእሱን ሳይው ነው 😂😂 የሳኩት 😂😂 ኡሙየ አያልቅብሺ 😂 አይ ሳሚ በጣም ነው የሞተው አላለም
@user-hd3zi6pd5i
@user-hd3zi6pd5i Месяц назад
ወላሂ የዛሬዉ ይለያል አይ ሳሚ በጣምነዉ የሞተዉ አላለም😂😂😂
@YeshiwenezMulu
@YeshiwenezMulu Месяц назад
😂😂😂😂
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s Месяц назад
ደሞ ያንቺ መናደድ እሙዬ 😂ለካ በሳሚ ፕራንክ ሳይሆን ባለመሳካቱ ነው ምትናደጂው በቃ ተገኘሽ😂 ይመቻቹ ስወዳቹ ደሞ ያገር ባይ ❤❤❤❤❤
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ Месяц назад
ክክክክክ ሳሚ እንዳልረብሸው ነው አላለም ሆሆሆሆሆ በጣም ነው የሞተው ያ ክክክክክክክክ የምር እዬጮሁ ነው የሳቁት እንደጅል
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l Месяц назад
ክክክክክክክክክ እነዝህ ጥዶች እኔንም ያሥቁኛል
@netsanet4006
@netsanet4006 Месяц назад
ክክክክ ሴሞት ያጥራል እንዴ አላም
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 Месяц назад
ዛሬም፡አልተሳካልሽም፡እሙዬ፡ሳሚ፡መፍትሔ፡አግኝቶል፡ለጨጓራው
@TabaraUae
@TabaraUae Месяц назад
እኔየገረመኝ ፐራክብላችሁ እራሣችሁን የምታሥገመግሙት ነገር መትቀለል አድርጋችሁ ሥታዪ ይሄንያልኩበት ምክነያት ቃላቶቻችሁ ከአድየተማረ ሠዉ የማይወጡ የጅል ጀላፎቃላትናቸው
@TabaraUae
@TabaraUae Месяц назад
😂😂ባልየዉ አባባሉ በጣም ሞቷል አግቢዉ ምናምን አትቀልዱ በሞት እናተም ሟች ናችሁና
@HanaAval-bi2nu
@HanaAval-bi2nu Месяц назад
ዛሬ እያወቀ ነው የተወነው ሳሚሻ
@SaadaSaada-es1lu
@SaadaSaada-es1lu Месяц назад
አይሳሚ ❤በጣም ነውይ የሞተው አላለም የደበራቺሁ. ሁሉ ኑ ፍታ እንበል እነሳሚ ቤት
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Месяц назад
ወይኔ ሳሚ በጣም ነው የሞተው አላለም መጨረሻውን ሳየው😂😂😂😂😂
@Elu806
@Elu806 Месяц назад
ፕራክ ኬት እደምታመጪ እዴት እደሚመጣልሽ 😂😂😂ሁሌም ሳቅ ቢቻ እዚ ቤት ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤
@sssssdsccf
@sssssdsccf Месяц назад
ጉበዝ ሳሚ አሁን ቱሉ እያወክ ነዉ ❤❤❤😂😂😂😂
@user-fk1fo1dx9g
@user-fk1fo1dx9g 16 дней назад
ሆዴ ቆሰለ ወይይይኔ ሳሚዬ የባህ
@SarkalEthopia
@SarkalEthopia Месяц назад
አረ አሙ መን ሰተየ አሰበሽ አየነነ ስቀፍ 🤔🤔🤔🤔🤔ሌላ በራንክ አተሽ ነው ወዬ
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s Месяц назад
ፕራክ ቢሆንም ጥሩ አይደለም እንዴ ጭራሽ አልጋ ላይ ሰቅለሽ ሞተ ይባላል በሉ የሙት መንፈስ እንዳትጠሩ ዋ ሁለተኛ እንደዚ አይነት እንዳትሰሩ የእውነቴ ነው ትልቅ ሰው ጠይቁ አስተውሉ እሽ
@nefisasemane
@nefisasemane Месяц назад
አላህ የፍቀደው ማንም መመለስ አይቻልም እንሱ ስላውሩ ይሞታሉ አይደለም ዝም ስላሉም ሞት ይቀራል ማለት አደለም ልንሞት ነው የተፍትርነው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 29 дней назад
ውይ ሳሚ በጣም እኮ ነዉ ዘና የምታደርገኝ ቸሩ ፈጣሪ ጤናህን መልሶልህ ሁልጊዜም እንሳቅ🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Месяц назад
እሙዬ እና ሳሚ ስታዩ ደስ የሚላችሁ በላይክ ❤❤❤❤❤❤
@dadesert5446
@dadesert5446 Месяц назад
ሲሞት እደገና ያጥራል፡ወይ አላለም ወይኔ ሳሚ 😂😂😂😂😂
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
❤😂😂😂ወይኔ ሳሚ አትጩህ ስትባል እንዳረብሸው ነው አላልክም 😂😂😂አንፍር ነህ😂😂😂😂
@AbrahimRade-mg2go
@AbrahimRade-mg2go Месяц назад
አሁን ሳሚን መሸወድ የሚቻለው በአዲስ ስራ ብቻ ነው ተጨማሪ ሰዎች ባሉበት በብዛት ሆኖ ባልጠበቀው አጋጣሚ ነው መደረግ
@DodoPopo-bp4zh
@DodoPopo-bp4zh Месяц назад
የምት ሳው ክንግር ይድርል እንድ አልልም ውይን ጉድ ትዳ ተንስቴ ይሄድለ 🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w Месяц назад
ኢ ወላህ በርታ ሳሚ ጎበዙ
@osmanmeryem1766
@osmanmeryem1766 Месяц назад
አይ ሳሚ በጣም ነው የሞተው አላለም በትንሹነው የሞተው በይው
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k Месяц назад
አይ ሳሚ በጣም ነው የሞተው በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂 ግን በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እስኪ መቶ እናስገባቼው እባካችሁ 🙏🙏🙏
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c Месяц назад
አይ ሳሚ ደሞ በጣም ነው ወይ የሞተው አለ እሷን ከአልጋ ላይ አንስቶ እሱ ቁጭ ሲል እስቲ ተፈናጥሮ ሲነሳ ማነው ሳቁን የጣሰው
@sara_mandefro
@sara_mandefro Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሳሚ በጣም ነው የሞተው ወይ አላለም😂😂😂😂😂😂😂ተይ አትጫወችበት😅
@sebletube6489
@sebletube6489 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂አምላክ ይቅር ይበልሽ ሆዴን አቆሰልሽው በስቅ ውይ ሳሚ በደንብ ነውይ የሞተው አባባሉ አያስቅም ሰው ሞቶ የኔ ፍቅር ማለቱ ያሳዝንህ
@user-mk2td5gd7r
@user-mk2td5gd7r Месяц назад
እይ እሙቲ አልተሳካም ሳሚቾ ነቅቷል 😅😅😅😅
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x Месяц назад
ሳሚ ተመቸኸኝ አወ እደዚሔ ነጻ ካ ጓበዝ
@user-cn6ip2gp6d
@user-cn6ip2gp6d Месяц назад
ትግሬ ነኝ ግን በጣም እምወዳቹው ❤❤❤❤❤ ሳሚ ሲናደድ በጣም ነው እስቃለሁ 😂😂😂😂
@helenadefirs965
@helenadefirs965 Месяц назад
በጣም ነዎይ የሞተዉ ፣በደንብ ሞቷል ወይ ኧረ ሳሚ ያንተ ድንጋጤ እኔንም አስደነገጠኝ ወይ የሞተ ሰዉ እንደዚህ ያስፈራል ለካ😂😂😂😂😂😂 ሰራልሽ ማርያምን በዚህ ሰሞኑን
@TiringoBelete
@TiringoBelete Месяц назад
ዛሬ ብሞት ተጠያቂ ሳሚ ነበር 🤣🤣🤣🤣በጣም ነው ወይ የሞተው 🤣🤣🤣🤣ማለት በደንብ ነው የሞተው እረ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sebieworku1200
@sebieworku1200 Месяц назад
ደስ ይላል በጣም ነው። የሞተው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsehaytube
@tsehaytube Месяц назад
በጣም ነው ወይ የሞተው 🤣🤣🤣🤣የምር በትናት ቭደወችሁ በሳቅ ደክሜ ነበር ኧረ እንኑርበት 🤣🤣🤣
@בזואלםאסמרה
@בזואלםאסמרה Месяц назад
በጣም ነው የሞተ አላላም 😂 Emu ena Sami እደፋንደሻ ነው ምታስቁኝ😂
@BfTty-id2xy
@BfTty-id2xy Месяц назад
በጣም ነው የሞተው ሲል እንዴት😂😂😂😂😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 Месяц назад
😂😂
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f Месяц назад
እደነዚህ አይነት ዘና የሚያደርጉ ዩቱበሮች የሉም በጭራሽ እዚህ ቤት ሳቅ ነዉ ያለዉ😂😂😂 ሲሞት እደገና ያጥራንደ😂😂
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ Месяц назад
እሙ የስራሺን አቦ 😂😂በጣም ነው የሞተው አላለም 😁😁😁
@HappyElectricity-nm5xn
@HappyElectricity-nm5xn Месяц назад
የጤናህነገር ዛሬ ምክር አለ
@tjg2527
@tjg2527 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይሳሜ መሥራት አትችይም ጠናብሽ❤❤❤❤❤❤
@zemzem-wz9dl
@zemzem-wz9dl Месяц назад
ወየው በጣምነው የሞተው አላለም አየ ሳሚ አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂እረ በትነሹነው
@sssssss-n6y
@sssssss-n6y Месяц назад
እናተን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂 ሳላያችሁ ነው ሳቄ የመጣው ❤❤❤
@YeshiwerkiFata
@YeshiwerkiFata 29 дней назад
ማርያምን እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤❤😅😅😅
@hauyeborenaua7296
@hauyeborenaua7296 Месяц назад
ግራ ከመጋባቱ የተነሳ በጣምነዉ ወይ የሞተዉ አላለም😂😂😂😂😂
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Месяц назад
ወይኔ ሳሚ የሞትም ቀላል አለዴ ሳሚ በጣም ነው የሞተው አላለም😂😂😂😂😂
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 Месяц назад
ኧረ ወይኔ በሳቅ የሞት ትንሽ አለ ውደ
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r Месяц назад
@@wynitomohy1775 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂
@SeblaSebli
@SeblaSebli Месяц назад
Ayi Sami betamnew yemotew 😂😂😂😂😂😂😊
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Месяц назад
እረ ተው ሟርት የሚያስጠላ ሞትን እንደመቀለጃ
@promobile9759
@promobile9759 Месяц назад
ወይኔ ስሚ ያተስከፊ በጣም ነውየሞተው አላለም😂😂😂
@Flowers-bd9jf
@Flowers-bd9jf Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣምነው የሞተው
@mergerimergeri449
@mergerimergeri449 Месяц назад
Kan akka kessan miedia ykn tube nuu bashanisisuu kesa jiruu❤❤❤❤❤❤
@fikrtube8422
@fikrtube8422 Месяц назад
ግን ሰው ሙቶ እደዚህ ነው እሚኮነው 🤔
@user-mw4wr7jr5z
@user-mw4wr7jr5z Месяц назад
😂😂😂😂😢
@wina-663
@wina-663 Месяц назад
አረ ወደዛ ሂጂ ልጁ እንደሞተ አላልችም በጌታ ሰም ሰንት የሚሰራ ፕራክ እያለ በልጅ 😢
@tube8181
@tube8181 Месяц назад
አላህይቅርይበልሺ በልጂሙትብራክ ባይሰራይቅር እሳቱንቀምሰሺባታቂነው
@Was9966
@Was9966 Месяц назад
በደንቡ. ነው. የሞተው.
@user-ve8jj7ks2h
@user-ve8jj7ks2h 26 дней назад
አጭሩልጅነው እናሲሞት እደገና ያጥራል አላለም😂😂😂😂ልቤፍነዳ
@abdurahuman5818
@abdurahuman5818 Месяц назад
በደንብ ነው የሞተ ዉይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanilovezaki6386
@hanilovezaki6386 Месяц назад
Betam new yemotow
@hanilovezaki6386
@hanilovezaki6386 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@abdurahuman5818
@abdurahuman5818 Месяц назад
@@hanilovezaki6386 😂😂😂😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 29 дней назад
ዉይ ፕራንክ መሆኑን አዉቆታል😂😂
@ፊርዶስ7806
@ፊርዶስ7806 Месяц назад
እድሜህ ይርዘም ሳሚ እደው እዚህ ቤት ነው ድካሜን የሚያስረሳኝ😂😂😂😂❤❤❤
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam Месяц назад
ልደትዬን እንደዛሬ ስቂ አላቅም በተለይ የመጀመሪያው ላይ😂😂😂😂😂😂 ሳሚቻ መግባው ሲጠፋኽ😧
@Tsadkan-n5w
@Tsadkan-n5w Месяц назад
በሂወቴ እንደዛሬ ስቄ ኣላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saidasaid467
@saidasaid467 Месяц назад
በጣምነውየሞተው😂😂😂😂
@Neena-w4p
@Neena-w4p 17 дней назад
ማነው እደኔ በነዚህ ቤተሠቦች በሳቅ ሆዱ ቆስሎ የሚወጣ ወላሂ እዚህ ቤት ገብቸ ወገቤንና ሆደን ታምሜ ነው የምወጣው እፍፍፍ 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው የሞተው አላለም ወይኔ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂😂😂እስኪ እደኔ በሳቅ ሆዳችሁ የቆሰለ በ👍አሳዩኝ😂😂😂😂😂😂
@adadnech122
@adadnech122 Месяц назад
ሰምዬ በጠምነው የሞተው አቤት ድንጋጤ ሳሚዬ ትንሽነው የሞተው😅😅😅😅😅
@Nebiltube1
@Nebiltube1 Месяц назад
😂😂😂😂
@user-ud2yz6rg6m
@user-ud2yz6rg6m Месяц назад
😂😂😂ወይኔ በግዚአብሄር በጣም ነው የሞተው ስወዳችሁ😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha Месяц назад
በጣም ነወይ የሞተዉ አላለም 😂😂😂😂😂😂
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Месяц назад
ሢሞትያጥራልደአላለምክክክእህህህአረበሣቅ ይሄንንማቪድወዳዉሎድአርጌሢደብረኝእሥቃለሁ
@user-jb5uk9uo9z
@user-jb5uk9uo9z Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሰምቾ አንታማ አትቻልም
@fheyr9610
@fheyr9610 Месяц назад
ልደግጥላት ብዬ ነዉ አላለም
@user-ko4tu2sb5c
@user-ko4tu2sb5c Месяц назад
Ayi Sami betam nw mote alalem
@fuvj5466
@fuvj5466 Месяц назад
እሰይ ሳሚ ያሸንፋል ምነው ጮጓራው መላጡ
Далее
Modus males sekolah
00:14
Просмотров 11 млн