Тёмный

"እንዲህ የተቃጠለው እረኛዬ ላይ ያለው ካራክተር ቢሆን በእግሩ ቆሞ ይሄድ ነበር" ሰለሞንን እና ዳንኤልን ያፋለመው //የቃጠሎ ፍልሚያ//በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 208 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 515   
@AsAs-n4k
@AsAs-n4k 8 дней назад
ያገራችን ባለሃብቶች ባገርም ውስጥ በውጭም ያላችሁ ተው ሰለሞንን አግዙት
@halimaali4383
@halimaali4383 8 дней назад
Selomon min hone?
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 8 дней назад
ምን ሆኖ ነው 🤷‍♀️😢
@AsAs-n4k
@AsAs-n4k 8 дней назад
@@halimaali4383 ወደውጭ ሂደው መታከም ለማይችሉ አቅም ለለላቸው ዜጎች ትልቅ ሆስቢታል እዬገነባ ነው እና ለዛ የኢትዮጵያ ህዝብ. ድጋፍ ያስፈልገኛል እያለነው
@lidiyawabeto6367
@lidiyawabeto6367 8 дней назад
ለምን ምን ሆኖ ነው ምታገዛው 🤔🤔🤔
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 7 дней назад
በዬ ቦታው ተርጭቶ ለሚያቅ ገንዘብ ዝም አሉ ወላሒ አሳዝኖኛል😢😢
@mihretkebamo5957
@mihretkebamo5957 8 дней назад
ሶልዬ የኔ ልቃጠል የኔ ውድ ወንድሜ የኢትዮጵያዊያን ኩራት ወንድሜ ኑርልን መድኃኔዓለም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ የጀመርከውን ህልምህን እግዚአብሔር ያሳካልህ
@shawaye5579
@shawaye5579 8 дней назад
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉
@wudeymuhammedwudey5578
@wudeymuhammedwudey5578 7 дней назад
Amen❤
@GeletaSifen
@GeletaSifen 8 дней назад
ውዶቼ ማነው የሶልን መቃጠል ያቃጠለው እደኔ😢😢😢ፊቱን ሳይ ከፋኝ😢😢
@familytube2130
@familytube2130 8 дней назад
እኔም😢
@WoAnd-e9o
@WoAnd-e9o 8 дней назад
እኔእራሱ እዲት እዳሳዘነኝ😢😢😢
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 7 дней назад
እኔንም ደምሩኝ
@KukuluKoko
@KukuluKoko 7 дней назад
እኔ
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 4 дня назад
ሳል ልክ እደ ባባ እወድሀለሁኝ
@tinazegebral4142
@tinazegebral4142 8 дней назад
ሶል የሃገሬ እንቁ የዘመኔ ጀግና ምንም ያልተነገረልህ መልካም ሰው እግዚአብሔር ምኞትህን ሁሉ ከሃፅያት በስተቀር የልብህ መሻትን ይሙላልህ ❤
@shawaye5579
@shawaye5579 8 дней назад
Amen Amen Amen ❤❤🎉🎉
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 6 дней назад
አሜን
@saratube7513
@saratube7513 8 дней назад
ዳኒ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ሶል የኔ ሽቁጥቁጥ ይን አላማህን ተሳክቶልህ ለማየት ያብቃህ❤❤
@ad1187
@ad1187 8 дней назад
አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 8 дней назад
Amen Amen Amen baewnate
@tofahadubai222
@tofahadubai222 8 дней назад
ሶልዬ ውይ እኔ ልቃጠል አሳዘኝ ሲቃጠ ጠላትህ ይቃጠል ሶልዬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብት ነህ ።ኑርልን
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 8 дней назад
ውይይ ሶልየ ሳይህ እራሱ ታሳዝነኛልህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 дней назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ሰሉሞን ቦጋለ ይሄንን ፕሮጀክት ጨርስህ ለማየት ያብቃህ ሙሉ የኢትዩጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው ፈጣሪ ይጨመርበት
@TigistMekuria-v3k
@TigistMekuria-v3k 8 дней назад
ወይኔ ሶልዬ የኔ ደግ ዛሬ አንተን ሊያቃጥሉህ ነው ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ስወድህ የኔ መልካም የጀመርከውን ህልምህን አምላክ ያሳካልህ እድሜና ጤና ይስጥልን😘😘♥️♥️ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@yitayishasmara5040
@yitayishasmara5040 8 дней назад
በስደት ያላችሁ እህቶች እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 8 дней назад
አሜን እህታችን🙏🙏💖
@MerhabAssefaw-r1p
@MerhabAssefaw-r1p 8 дней назад
አሜን በጱሎትሸ አሢቢን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 6 дней назад
አሜን ደምሪኝ እማ🎉🎉🎉
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 6 дней назад
አሜን ❤❤❤
@ZhareSeild
@ZhareSeild 8 дней назад
ብዙ ግዜ ለምን ይሆን አድ አገር ወዳድ በብሄርም በዘርም በሃይማኖትን ያልታጠረ እደት አድ ለኢቶጶ ከልቡ የሚሠራ ይጥፍ ብየ እራሴን እጠይቅ ነበር አተን ያገር ፍቅር አውርሳ የሠው ክብርን አልብሳ ያሳደገች እናት ትባረክ ውይ ሶልየ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ህልምህን ያሳካልህ ለብዙሃኑ ነውና ድካምህ ይሳካልህ ይሳካልን አላህ ያበርታህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanutube1921
@hanutube1921 8 дней назад
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ዘረኝነት ያስተማሩንን ብንተገብር እና እርሳቸውን አርአያ አድርገን ብንይዝ ከአገር አልፈን ለአለም እንበቃ ነበር ግና የሰው ልጅ ከሁሉም ነገር ዘሩን አስበልጦ የማይገባ ጉድጓድ ገብቶ በማይሆንና በማያዋጣ ነገር ሲፍጨረጨር እናያለን አላህ ልቦና ይስጠን
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
ሶሎዬ ደጉ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥክ ❤🥀🥀🥀🥀
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 8 дней назад
ይሄ ኦስፒታል ሶል የሚያስገነባው የሁላችንም ኢትዯጲያዊያን ነው ግዴታችን ነው ተጋግዘን እልሙን እውን ማድረግ ከ8አመት በላይ ኦነው ግን እሱ የቻለውን እየሰራ እያስተባበረ ገና በጅምር ነው እናም ሁላችንም እናግዘው በተለይ ቲክቶከረች የምር ትችላላቹ ሶልን ማገዝ አሰባስቡ ትልቅ አሳብ ነው አሳቡን እውን እናርገው ሶል መልካም አላሀ ያሳካልክ ብዙ ለፍተካል ያንተ መልካምነት ይለያል ውይ ስትቃጠል ግን አሳዘንከኝ የምር አልቻለም
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z 7 дней назад
ዳኒ ሀምሳ ሽብሩን ለህብረት ለበጎ ስትሰጥ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሄር ይስጥህ ሰው ማለት እዲ ነው አንተ ብር አለኚ ብለህ ሳይሆን መርዳት ስላለብህ ነው እጂ ብር አይጠገብም በወጣው ይተካ❤❤❤
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 8 дней назад
የአገራችን ሀብታሞች ለሴቶች ቤትና መኪና እየገዛቹ ከምታባክኑ መልካም ነገር ሰርታችሁ እለፉ ሰለሞንን እርዱ
@halimaali4383
@halimaali4383 8 дней назад
Exactly
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 6 дней назад
Correct
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 8 дней назад
ዳኔ ፈጣሪ የበለጠው ይሸልምክ ❤❤❤ሀገሪኮ ብዞ ደጎች አሉ አልሞላ ብሎን ነው እጂ😢😢😢
@AccAcc-kc9vf
@AccAcc-kc9vf 8 дней назад
በእውነት እንረዳው እህ ለዞ ሁላችንም እኮነው ወገን የፈጣሬ ያለህ❤❤❤❤❤
@meskermgetachee
@meskermgetachee 8 дней назад
ዳኒ መልካም ሰው ነው ❤❤። እንዲ ስንሆ ነው ማምረብን እኮ
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 8 дней назад
ሰልዬ እንደእኔ ናፍቆት የነበረው
@user-dg3ih5dy2g
@user-dg3ih5dy2g 8 дней назад
እሄ ፕሮግረም ከተጀመረ እደ ሶል የሰዘነኝ ሰው የለም ስንት ሚቀጠል ሰው እየለ እሄን ምርጥ ሰው ተቀጥለለቹ እንዴ
@hagereet9623
@hagereet9623 8 дней назад
ሶልዬ ባንተ ልክ የማደንቀውም የለ እንዴት እንደምወድህ የኔ ምስኪን ፈጣሪ ሀሳብህን ይሙላልህ❤ ትንሱ አክብሮትህ በደንብ ያስታውቃል አንተም ክበር🙏
@BinAwol
@BinAwol 8 дней назад
ትላልቆቹ ሁላ ጨንጓራችሁ ኖርማል በመሆኑ ደስ ይላል እኛ ገና በጩጬነታችን በጨንጓራ ህመም እየተሰቃየን ምጥን ሽሮ መብላት አልቻልንም እንኳን ይህን
@የማርያምግሩም
@የማርያምግሩም 8 дней назад
የስሌ አድናቂ ነኝ ❤❤❤
@user-yy8mi3qg4h
@user-yy8mi3qg4h 8 дней назад
ሶልየ እግዝአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እንወድሃለን❤❤
@FayzaBadawi
@FayzaBadawi 4 дня назад
ሶልዬ የኔ ወንድም አላህ እድሜህን ያርዝመው የኢትዮጵያ እንቁ ነህ ❤❤❤
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 8 дней назад
ሶልዬ ዳንዬ እንዲሁም ምንቴ ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ሶልዬ እጅግ አክባሪህ ነኝ ምኞትህ ይሳካ አሜን በል ❤❤❤
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 4 дня назад
አይዞኽን ሰሌ በወሬ ብቻ ሳይሆን በተግባር በተግባር እጅ በእጅ ተያይዘን የመገንባት አላፊነት የያንዳንዳችን ኢትዮጲያዊ የውዴታ ግዴታ አለብን እንበርታ!!! እሰጣለሁ በግሌ
@muhammedasefa6968
@muhammedasefa6968 8 дней назад
ሶልየ አላህ ይራዳ እውን ሁኑ እባህ በሳቅ ይቀይርልህ
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 7 дней назад
የኔ አባት ሶልዬ ወላሒ እንደዚህ የሚለምነው ለራሱኮ አይደለም ለህዝቡ ነው እባካችሁ ባለ ለሀብቶች 😢😢
@Yekahnulij21
@Yekahnulij21 7 дней назад
ሶልዬ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ❤ እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን ዳኒ ያነሳው ሃሳብ ምርጥ ሃሳብ ነው ሕብረት ለበጎ you tube ተከፍቶ ይሰራ 🎉 የተቻለንን ሁሉ እናደርገለን
@user-ym8bj3lk3p
@user-ym8bj3lk3p 8 дней назад
ሶል ሀገሩን ወዳድ በምችለው ከጎንህ ነኝ ፈጣሪያችን ከጎንህ ይሁን በርታ ሶልዬ ስላቃጠሉህ አዝኛለሁ እና ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ማስተር አብነት ማስታወቂያ ተሰርቶ ይልቀቁልህ ሶልዬ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 6 дней назад
ሶል ማለት አንድ ሰው አይደለም።ላገሩ እውነተኛ ተቆርቋሪ የቆመ ታጋይ ነው።ፈጣሪ እንደሚረዳው ላሰበው አላማ እንዲሳካለት የሁላችንም እርዳታና ፀሎት ይድረሰው።ፈጣሪ ለበጎ ስራህ ካንተ ጋር ነው ።🙏♥️
@Sየሀይቋቅመም
@Sየሀይቋቅመም 8 дней назад
ሶልየ የኛ የዋህ ያሳብህን ያሳካልህ 😊
@MignotTsegaye
@MignotTsegaye 4 дня назад
ሶልዬ የኔ ደግ አባቴ በርታ ከጎንህ ነን እኔ በሙሉ ቤተሰብ ስም ቆጥሬ በሁሉም ሰም 300 ብር ደምረ እልካለሁ ማርያም አንተ ብቻ በርታልን🩵
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 6 дней назад
ሶል መስጠት የምችለበት ጊዜ እግዚአብሔር ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ ጀምር አይዞክ ሁለት ወር ስጠኝ አባቴ ይሰራል እሰከሚያልቅ የአስር ሰዉ እሰጣለሁ አረ ከዛ በላይ❤ እግዚአብሔር ይርዳክ
@Nasema-y3u
@Nasema-y3u 8 дней назад
ኮሜዲያን እሸቱ እና ፍልፍሉን ወይም አማን ጋብዙልን ጉዳቸውን እንይ😂😂😂
@RozaEyerus
@RozaEyerus 8 дней назад
😂😂😂😂😂 አይቀርላቸውም ቀናቸውን ይጠብቁ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 8 дней назад
አዎ እሽቱና አማን👍
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 дней назад
አማንቀርቧል፣እሸቱና፣ሰይፉ፣ይቅረቡልን😂😂
@Sisayneshi
@Sisayneshi День назад
😂😂😂
@Sisayneshi
@Sisayneshi День назад
​@@hshs7s-nt9yhክፉ😂😂😂😂
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 8 дней назад
ሰለሞን አላህ ይርዳህ
@tigistudarfiro1724
@tigistudarfiro1724 7 дней назад
ሶልዬ መልካም ሰዉ ነህ ጌታ ከሀሳብህ ጎን ይቁሚልህ ሁሉን የሚችል እግዝአብሔር እንደ ባለጠጊነቱ መጠን በሁሉ ይባርኪ ቅዱስ ቃሉ እንደሚል የሰማይ አምላክ ያከናዊንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እሰራለን ይላልና የሚሰጡ የሚሰሩ እጆች ይዘርጉጉል
@sabayifru3077
@sabayifru3077 8 дней назад
ሶል እና ዳጊ በጣም ነው ምወዳችሁ!!!!ረጅም እድሜ እና ጤና!!!
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 8 дней назад
ሶልዬ እግዚአብሔር ያሰብከዉን ይፈፅምልህ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ የምችለዉን እንረድለን 🙏🙏🙏🙏
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 8 дней назад
ሶልዬ ለካ ዘሬ ለይህ ነዉ ማታ በህልሜ ሞተህ የየዉህ ወላሂ እዉነቴን ነዉ አርቲስ ሰለሞን ሞተ ሲበል ማለቅሰዉ ለቅሶ አትጠይቀኝ እዉነት መስሎኝ ቀኑን ሙሉ ሰስብህ ነዉ የወልኩት ስለየዉህ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ ኑሩልን ሁላችሁም ❤❤❤❤❤
@kedirali1990
@kedirali1990 8 дней назад
እውነትሽን ነው😂😂😂
@Brbr-pd6ey
@Brbr-pd6ey 8 дней назад
😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 8 дней назад
😍😍🤣🤣🤣🤣
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 7 дней назад
እድሜው፣እረጅምነው፣ጠግቦ፣አድሮነው፣ይባላል
@argetoall6484
@argetoall6484 7 дней назад
ሶልየ የኛ መልካም ሁሉ ኢትዮጵያዊ ከጎኑ መሆን አለበት ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ክበሩልኝ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 8 дней назад
ሶልዬ ምርጥ ሀሳብ ነው ከከጎንህ ነን ሁለታችሁንም እንወዳችኋለን።
@Zehara-ls5hm
@Zehara-ls5hm 8 дней назад
ዋው ዋው ትንሱ ኣከበርኩህ ሶልን በክብር ስላስተናገድከው ክበርልን
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 8 дней назад
ሶሎዬ አተ የሰዉ ደግ ምነዉ እዳተ ያለዉን ቢባዛልን ❤❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 8 дней назад
ሶልየ የኔ ጀግና ጠንካራ ነህ በርታ አላህ ሁሉንም ያስተካክልልህ እንኳን አደረሳችሁ በዓሉ የሰላምና የጤና የፍቅር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ❤❤❤❤🎉😢😢
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c 8 дней назад
እዝህ ፕሮግራም ላይ ሰይፉ እና ነጻነት መቅረብ አለባቸው 😂😂😂
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 6 дней назад
አይመዘገቡም መሰል
@user-ke8dj3by2z
@user-ke8dj3by2z День назад
ሶልየ እኔም የቻልኩትን እልካለኩ አንተ ለመህበርሰቡ ስትል ብዙ መስዋቶ እከፈልክ ነው እናመሰግና ለን በአውነት መልካም አድስ አመት ያሰብከው የሚሳካበት አመት ይሁን❤🌼🌻🌻🌻
@genetgenet9408
@genetgenet9408 4 дня назад
ሶል የሰው ጥግ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 8 дней назад
❤❤❤❤የዛሬ ደሞ ይለያል መቺም ሶል ያለበት ከትምህርት ጋር ነዋ ምንዝናና ሶል እዳተ አይነቱ በአገራችን ያብዛልን😊😊😊
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 8 дней назад
ሶል ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን በዘር በሀይማኖት የሚሞት ሰው አይኖርም ነበር👌👌👌👌
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 8 дней назад
እር እኛ ኢትዮጵያውያን ተርግምናለን አቃጥል እንደፍዋል ውርም አይመራ 😢😂
@halimaali4383
@halimaali4383 8 дней назад
Teklay minster bihon tekatlo yemotal enkowan andi teklaye minister 100 teklaye minstiroch binoru ethiopia wost zeregninetin bekelalu matfat yekebdal
@halimaali4383
@halimaali4383 8 дней назад
Tekatlo neber yemimotew
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 8 дней назад
አንድ ሰው ብቻውን ለውጥ አያመጣም::
@BezuNegash
@BezuNegash 8 дней назад
Ewnte new
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 дней назад
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሶልዬ ዛሬ እንዴት እዳሳዘንከኝ😢 ያሰብከው ይሳካልህ ወንድሜ
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 8 дней назад
❤❤ዳኒ እግዛብሔር ጨምሮ ይስጥህ ❤❤
@MahletGiday
@MahletGiday 6 дней назад
እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ ሶል ቃጠሎውን አልቻልከውም ዋናው መሞከሩ ነው እረጅም እርሜ ከጤናጋር ተመኜውላችሁ❤❤❤❤❤❤
@rahmarahma-ky4ok
@rahmarahma-ky4ok 8 дней назад
ክቡር ለጀግኖቻችን
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 7 дней назад
ዳኒ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይሰጥህ በጥፍ አግኝ!!!!!
@sauditaif7667
@sauditaif7667 8 дней назад
❤❤❤❤እግዚአብሄር የልቦናህን ይሙላልህ ትልልቅ ፔጅ ያላቸው ቲክቶከሮችም በዚህ ስራ ቢሳተፉ ጥሩ ነው
@ShetuMulate
@ShetuMulate 7 дней назад
የቃጠሎ ፍልሚያን በበኩል አልደግፍም የፕሮግራሙን አዘጋጅ በሌላ ዝግጅት ላይ የማደንቀው ልጅ ነው:: ይህ የሚያቃጥል ነገር ለህይወት በጣም ጎጄ ነው ለምሳሌ Internal Organs ላይ ምን ያህል አደጋ እንዳለው ቢታሰብበት መልካም ይመስለኛል ሌላው ለዛውም ኢትዮጵያ ውስጥ በቄ መድኃኔትና ህክምና በሌለበት ሐገር ተወዳዳሬዎች ለጤናችሁ ቅድሜያ ብትሰጥ የናትነት ምክሬ ነው ::
@azalechhaile6328
@azalechhaile6328 8 дней назад
ዘፋኞች መንግስተ ሰማይን አይወርሱም ይላል የጌታ ቃል
@AsterAster-cr1pm
@AsterAster-cr1pm 8 дней назад
ሶልየ የኔ ደግ መልካም አዲሰ አሜት🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbcAaq
@AbcAaq 8 дней назад
መልካምስውስለሞን:አላህይርዳክ:መልካምአዲስአመት
@neba1034
@neba1034 8 дней назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@MastewalNegash
@MastewalNegash 8 дней назад
Andebete rutu yihew like des yibelih bro😊😊
@AccAcc-kc9vf
@AccAcc-kc9vf 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኔን ወንድሞች ውይ ማረያም ሰለሞን በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ ተውግን አግዞት በፈጣሬ
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 8 дней назад
የማዳም ቆመሞች ኑ ከ20 ሚሊዮወን ሰዎች መካከል እንገኝ ስራው ሁላችንንም ይመለከታል
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o 4 дня назад
ሰሊ የኔ የዋህ የኔ ሀገር ወዳድ እዳተያለውን ቢያበዛልን ሀገራችን የት በደረሰች❤❤❤❤
@user-jq8si6jb3w
@user-jq8si6jb3w 8 дней назад
አንድ ጊዜ ትንሽሰረተው ብዙየተወራላቸውአሉ ሰለሞን ብዙሰርቶ ያልተወራለት ሰነው በርግጥ ስጦታከአላህነው ብቻይጨምርልህ
@ekram2819
@ekram2819 7 дней назад
ሰለሞን ቦጋለ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ❤❤
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 4 дня назад
ለዚህ በጎ አላማ ከጎንህ እንሰለፋለን❤❗ የኛ ህዝብ ለዚህ ትውልድ ለሚያድን ፕሮጀክት ቀርቶ ለሌላም ነገር ያግዛል። ሩሩህ እና አማኝ ህዝብ ነው። ካከበርከው የሚያስከብርህ ልዩ ህዝብ! እናም ያሰብከው ይሳካል! 101% እውን ይሆናል። ከተባበርን እንዲህ አይነት ብዙ ፕሮጀክቶች 3-4 አመት አንዴ መገንባት እንችላለን።። አምነህ የተነሳህለት ህዝብ ያኮራሀል። በግሌ የሚጠበቅብኝን እወጣለሁ።። ጠንካራ ተፋላሚ ከተገኘ አንድ ቀን በቃጠሎው ፍልሚያም ጎራ ብዬ እሳተፋለሁ። ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን። 💚💛❤
@TadeseFekadegaza-y6g
@TadeseFekadegaza-y6g 6 дней назад
ሰለሞን.እድሜህን.ያርዝምልን.እውነት.አተንየሰጠን.ፈጣሪእናመሰግናለን
@TreeLife-y4v
@TreeLife-y4v 8 дней назад
ሰለሞንን መርዳት አለብን ለኛው ነው።
@helengetachew9380
@helengetachew9380 6 дней назад
ሠለሞን ግን ምሥኪን😢 የዋህ ነው❤ በሀገራችን እደዚህ አይነት ጥሩ ሠው አለ ዋው❤
@FozNam0
@FozNam0 6 дней назад
ሶልየ አባቴ እኔ ልቃጠል እኳን ተቃጥለህ እዲሁ ታሳዝነኛለህ ሺ አመት ኑር ዳኒም በርታ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 5 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚከብሔር እኔን ሳል ዳኒ እናመሰግናለን
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 8 дней назад
ኧረ ትንሱ በስንቱን እና ነፂን አቅረባቸው ።😂😂🎉
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 5 дней назад
Solomon, thank you very much for your submission, ebs❤❤❤🎉🎉🎉
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj 7 дней назад
ሙስሊሙን አይወክልም አድስ አመት የሚባልነገር የለም እኛ ኢዳችን ሁለት ነዉ ኢድ አደሀ እና ኢደል አል ፈጥር ብቻ ነዉ አይወክልንም አድስ አመት ሙስሊሞች አትበል
@tsedymky113
@tsedymky113 5 дней назад
❤❤❤ዋዉ ዳኒዬ ፈጣሪ አምላክ ጨምሮጨማምሮ ይስጥህ እድሜከጤናያድልክ
@ሰላሚዝም
@ሰላሚዝም 8 дней назад
ሰሌ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ የኔ ቢጤ የዋህ
@user-me5jx2uc3v
@user-me5jx2uc3v 5 дней назад
ይህንን አንጀተ ሩህሩህ ሰውዬ አቃጥላችሁ ልትገሉት ነው እንዴ እኔ ልቃጠልልክ ወንድሜ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤
@D-d415
@D-d415 8 дней назад
ሶል እንዲሁም ያሳዝነኛል አይደለም ተቃጥሎ😢
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr 8 дней назад
ሶል ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ያሰብከዉን ያሳካልህ🙏🙏
@agu2912
@agu2912 6 дней назад
ሶልዬ እግዚአብሄር ይረዳሃል አምናለሁ። ማስታዎቂያ በደንብ ይሰራ❤
@KshsxgNzhshd-mk9np
@KshsxgNzhshd-mk9np 8 дней назад
በርቱ እንዳትረቱ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 7 дней назад
ሶል የኔ የውሃ ትሁት እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካለክ ዳኒ ምርጥ ሰው ተባረክ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 8 дней назад
አይ ሶል ተለበለበ ውይ አሳዘንከኝ በርታ ሶል😂😂😂😂😂😂😂
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 6 дней назад
ሶልዬ የኔ የዋህ የኔ እሰፍሰፍ ፈጣሪ እድሜህን ሺ አመት ያኑርልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yedingellij
@yedingellij 8 дней назад
ውይ ሶል አንዴት አንጀቴን እንደበላህኝ እኔን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ዳኒም እግዚአብሔር ይስጥህ ክበሩልን❤
@cvfbvu2821
@cvfbvu2821 5 дней назад
❤❤❤❤❤ሶልዬ በጣም ነው የማከብህ ኑርልን 😢😢ጥሩሰው ነህ❤❤❤ መልካም አ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤ በድጋም መልካም አድስ አመት❤❤❤❤❤❤❤ለሀልላቹሁም❤❤
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 6 дней назад
አንስታለን የምንችለውን ተባረክ ❤️
@zadzad6339
@zadzad6339 6 дней назад
ዳኒ ክበርልን አላህ ከፍ ያድርግህ. ሁለት ምርጦች. እወዳችኃለው❤❤❤
@Yemareyame21
@Yemareyame21 8 дней назад
ሶልዬ እኔን ❤❤ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ🙏💕 የኔ የዋህ
@seadi5
@seadi5 8 дней назад
የኔአባት ሰለሞን ሳያሳዝን በጣም አቃጠለው
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 8 дней назад
ለምድነው ግን በስማአብ የማትሉት ስበሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@torrastiti
@torrastiti 8 дней назад
ይሉ ይሆናል ጫናሉ ያሕዛብ ስለሆነ እየቆረጡት ነው የሚሆን
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 8 дней назад
ኪኪኪኪኪኪ አህዛብ ምዲ ነዉ​@@torrastiti
@kerya649
@kerya649 8 дней назад
አህዛብ ማለት አች እኮ ነሽ መጀመሪያ ስለሀይማኖትሽ እወቂ ጅል ካፊር🤣🤣🤣እና ደግሞ አማረኛ ተማሪ ፊደል ቁጠሪ ሀ'ሁ ደደብ​@@torrastiti
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 6 дней назад
ግብዝ አትሁኚ ግድ ሢሉ መሠማት አለበትነው የምትይው።
@kiakiya2665
@kiakiya2665 7 дней назад
ሶል ትለያለክ እማምላክ በቀሚሷ ሽፋን ታድርግክ የኔ ሩሩ
@helengetachew9380
@helengetachew9380 6 дней назад
ዳኒ እግዚአብሔር ይሥጥክ❤ ሶልዬ ያሠብከው ጥሩ ነገር ሁሉ ይሳካልህ❤
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 8 дней назад
ሶልየ የልብህን መሻትአላህ ያሳካልህ የኔ መልካም ሰው ❤ሶልየ የኔ ጀግና አብሺር በአላህ ፈቃድ በሁለትሺ አሥራሰባት ሁሉንም ነገር አላህ ያሳካልህ❤❤❤ሶልየ እኔን እኔን የኔ የዋህ❤❤❤❤❤
@sara-br3kx
@sara-br3kx 4 дня назад
ለሰሌ በርበሬ ጨካኘናችዉ የኔ .አሳዛኝ❤❤❤
@ksaksa9750
@ksaksa9750 8 дней назад
የድንገል ማርያም ልጅ ይረዳህ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 7 дней назад
ወንድም ሰለሞን ቦጋለ" እኔ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ " እኔ ፈጣሪ ይመስገን (6) ልጆች አሉኝ አካውንቱን ይፍ አድርጉ ወደፊትም በተቻለኝ አቅም ለበጎ ነገር ከጎናችሁ ነኝ ኢንሻአላህ በርቱ ከተባበርን በየክልሉ እንገነባዋለን
@hanankm4587
@hanankm4587 7 дней назад
እመብርሀን ትርዳቹሁ ሶልዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ለመላው ኢትዮጵያ 🌻🌻🌻🌼
@genitube5211
@genitube5211 6 дней назад
ሶል የኔ ሽቁጥቁጥ እግዚአብሄር አላማህን ያሳካልህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
Далее
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 332 тыс.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
Просмотров 140 тыс.