Тёмный

ሞክረው ካለውቁ ይሞኩሩት 

shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Подписаться 2,4 тыс.
Просмотров 1,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia Год назад
Shewa this is delicious Tricolor Rotini recipe easy to follow the steps 👌👌💕
@adona16
@adona16 Год назад
ሸዋዬ የኔ መልካም በጣም ምርጥ እንቁላል በመኮረኒ አሰራር ነው ዋው ያስጎመጃል ከወትሮ የተለየና ፈጣን አሰራር የተመጣጠነ ለአሰራር ምቹ የሆነ አሰራር ነው ዋው ሸዋዬ እጅሽ ይባረክ👌🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ሸዋዬ የኔ ውድ ዋው በጣም መምርጥ አየመኮረኒ አሰራር ነው የግባቶቹ አቀራረብ የሞኮረኒው ከለር የሽንኩርቱ አበሳሰል የቲማቲሙ አትክልቶቹ ለከለርም ለጣዕሙም አሪፍ ናቸው እንቁላሉ ይበልጥ ደስ እያለን እየጣፈጠን እንድንመገበውና ለየት ያደርገዋል ዋው ፈጣን ጣፋጭ አሰራር ነው በፍጥነት ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሸዋዬ የኔ ውድ😋👌
@rahelasmerinabelalifestyle5566
ሽዋየ ሰላምሽ ይብዛ ዎዎዎ የዛሬው ደሞ ጉደኛ ነው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምን የመሰለ እንቁላል በአትክልት ከማኮሮኒ ጋ ነው ያዘጋጀሽው ልዩ ነው ከዳቦው ከእንጀራ ጋ መመገብ የምንችለው የምግብ አሰራር ነው በዛ ላይ መልኩ ሲያምር የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ሞርጥና ጤናማ ናቸው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen Год назад
ሸዋ በጣም የሚጣፍጥ የመኮረኒ አሰራር ነው እንቁላል እና አትክልቶቹ ጣእም ይሰጡታል ከለሩ ራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል 👌👌👌💕
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 Год назад
ሸዋዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ የሆነ ማካሮኒ ከእንቁላል ፍርፍር ጋር የሰራኸው አቀራረብሽም ያምራል እጅሽን ይባረክ👌💕
@rosatube6848
@rosatube6848 Год назад
ሻሎም ሻሎም ዲያንዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የመኮረኒ ሶስ ነው በእንቁላል በቲማቲም ሽንኩርቱን በዛ አርገሽ አንደኛ ነው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏💖👌
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Год назад
ሰለምሽ ብዝት ይበልልኝ የሸዋ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ መኮረኒ በአትክልት በእንቁላል ለየት ባለ መልኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን አመሰግናለሁ ፍቅርተ
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 Год назад
ሸዋዬ የኔ ዉድ በጣም ምርጥ የሆነ የመኮረኒ አሰራር ነዉ የተጠቀምሻቸዉም ግብዓቶች ሁሉ በጣም እንደሚያጣፍጡት አልጠራጠርም ከለሩም ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 💕🙏
@saradawit
@saradawit Год назад
ዋው ልዬ እና ቆንጆ ማካሮኒ በእንቁላል ነው የሰራሽው ከብሶ የተለያዬ አይነት ቃርያዎቹ ልዬ ውበት ሰተውታል ልጆች አብሶ በጣም ይወዳሉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ👌💞
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Год назад
ሸዋይዬ ሰላምሽ ይብዛ ዋው ልዬ የሆነ እውነትም ተበቶ የማይጠገብ አሰራርሽ ብቻ ይበቃል በጣም ቆንጆ መኮረኒ ነው የሰራሽው 👌👌👍🙏
@UmuMubarekTube
@UmuMubarekTube Год назад
ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኚ ሸዋ እደትነሺ በጣምተጠፉፉን ማሻአላህ ጥሩ አሠራርነዉ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ተነቤተሰብሺ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን አመሰግናለሁ እሙ
@user-yl9wq2rx1x
@user-yl9wq2rx1x Год назад
ዋዉ አሪፍ የመኮሮኒ አሰራር ነው ሸዋ አታክልቶቹ ከለሩን አሳምረዉታል ለጤናም ተስማሚ ናቼዉ እንኩላሉም እንደዛዉ ምርጥ ስራ ነው ሼር ስላደረግሺን ታንክስ 👍
@niceworld2181
@niceworld2181 Год назад
ዎዎዎዎ ሽዋየ ውዴ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምን የመሰለ እንቁላል በአትክልት ከማኮሮኒ ጋ ነው ያዘጋጀሽው ልዩ ነው ከዳቦው ከእንጀራ ጋ መመገብ የምንችለው ወጥ አሰራር ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ሸዋየ ያሚሚሚ ነው
@meronwg9509
@meronwg9509 Год назад
እንካን ደና መጣሽልን ሸዎፉቅር በጣም የሚያምር የሞኮሮኒ እስራር ነው አትክልትም አርገሽበታል ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕💕
@NetsiLiving
@NetsiLiving Год назад
ሸዋዬ እንዴት የሚያምር የመኮረኒ አሰራር ነዉ የሰራሽዉ ለመብላት የሚያጓጓ ምርጥ አሰራር ነዉ እንቁላልና አትክልቶቹን በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ ያቁላላሽዉ ከመኮረኒ ጋር ሲቀላቀል ልዩ ከለር ነዉ የሰጠዉ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ💕👌
@brightkidsa2585
@brightkidsa2585 Год назад
ኣርፍ ምግብ እጅ ይባርክ ቀጥይበት ሸዋ .
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አመሰግናለሁ ከልብ መሲ
@rossethiotube
@rossethiotube Год назад
ዋዉ ነው ሸዋዬ የተለያዩ ግብአቶችን ነው አንድላይ ሚክስ ያደረግሻቼዉ ለሰዉነታችንም ገንቢ ነው በዛ ላይ ልስልስ ያለ ቴስት ይኖረዋል ለልጆችም ላዋቂወችም የሚመች የመኮረኒ አሰራር ነው እጆችሺ ይባረኩልን ሼዋዬ 👍😋
@Selamawit
@Selamawit Год назад
ሠላምሽ ይብዛልኝ ሸዋ ፍቅር እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን እንደተለመደው ቆንጆና ልዩ ምግብ ይዘሽ መጣሽ ለኔ ስራው አዲስ ነው እንደዚህ እንደሚሰራ ገና አሁን አየሁ ምርጥ ይመስላል እናመሰግናለን ሼርር
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ዲያንዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው አንደኛ ነው 👌አገርቤትን አስታዎሽኝ ሽንኩርቱ ቲማቲሙ ጥብስ ብሎ ከእንቁላሉ ጋር ቃርያው ቅመሙ ከመኮሪኒው አንደኛ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ 🙏🙏
Далее
ለበዓል ይሞኩሩት ያደምቅላችዋል
13:39
Anniversary
9:02
Просмотров 1 тыс.
Thanksgiving dinner
2:31
Просмотров 954
How To Make Soft & Fluffy Brioche Buns.
3:30
Просмотров 22 тыс.
Happy father's day 2023
6:12
Просмотров 110
አበባ ይሆሽ
13:39
Просмотров 1,4 тыс.