Тёмный
shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
shewa fikre ሸዋ ፍቅሬ
Подписаться
I present Ethiopian traditional food and modern food, birthdays, anniversaries ,special entertainment programs and songs. የኢትዮጵያ የባህል ምግቦች አስራርና በቀላሉ ምግቦችን እንዴት እንደምንሰራና ከተለመደ ውጪ በቤታችን ያሉ ምግቦችን እንዴት ለጤና ተስማሚ አርገን እንደምን ብላ እናያለን በተጨማሪ ያዝናናሉ ብዬ ያሰብኩትን የተለያዩ የልደት ፣ የመዝኛኛ፣የአመትባል ልዩ ፕሮግራሞችን ፣መዝሙሮችን አሳያችዋለው
July 4 lማስታወሻ በጥቂቱ
6:08
21 день назад
Birthday in school
4:26
Месяц назад
አበባ ይሆሽ
13:39
10 месяцев назад
Happy father's day 2023
6:12
Год назад
Happy Mother's Day 2023
8:35
Год назад
Thanksgiving dinner
2:31
Год назад
Anniversary
9:02
Год назад
Happy birthday Barcot
9:26
Год назад
ያጥር ወፍ አትስማሽ
8:42
2 года назад
ኩርኩፋ
14:42
2 года назад
አነባበሮ አሰራር
11:20
2 года назад
Комментарии
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 10 дней назад
እንደዚህ ነው ማክበር ።
@adona21adona16
@adona21adona16 12 дней назад
ሰላም ሸዋዬ እመብርሀን ትቅሰብሽ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 11 дней назад
አሜን
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 13 дней назад
አሜን አዎ ተጠፋፋን ሰላምዬ አልተመቸኝም ነበር ❤
@menitube-3685
@menitube-3685 13 дней назад
Shewaye congra🎉 inde Mulye yehagere lij nat iko post arga ayichalehu anchi nesh leka? hashu wai'i haremuko💞🙏💞
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 13 дней назад
አመሰግናለሁ የእኔም ምርጥ ጓደኛዬ ናት
@Selamawit
@Selamawit 13 дней назад
ሸዋ ፍቅር እንዴት ነሽ ወይኔ በስንት ጊዜዬ አየሁሽ እውነት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 😍😍😍
@adona21adona16
@adona21adona16 23 дня назад
Watching❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Месяц назад
Happy birthday❤❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Месяц назад
መጠኑስ ምን ያክል ቃሪያ ነጭ ሽንኩርር ወዘተ ንገሪን
@getfanmedia
@getfanmedia Месяц назад
yamralu
@MeazaMathias
@MeazaMathias 3 месяца назад
👍
@MeazaMathias
@MeazaMathias 3 месяца назад
👍
@KalyeKalye-bs5xp
@KalyeKalye-bs5xp 3 месяца назад
እሚያኮራ ቋንቋ እየተባለ ለን ለምን እንግሊዝኛ ትቀላቅያለሽ ምግቡ ጥሩ ነዉ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 месяца назад
ይቅርታ ቋንቋ ችንማ የሚያኮራ ነው አላፍርበትም
@lidya4781
@lidya4781 3 месяца назад
Ababa Kedamon yemimeslu abat.
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ በጣም ደስ ይለል እጅሽ ይባርክ በርቺልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 7 месяцев назад
salmi lazi beti salmachu yabzlachu hulachumi wwawaw baxami arifi koytaa nabrani barachi wde🎉🎉❤❤
@gentengosy3460
@gentengosy3460 8 месяцев назад
የት ነው ቦታው
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 7 месяцев назад
Southdakota
@user-ee7gd7rf7y
@user-ee7gd7rf7y 8 месяцев назад
ዋኼላ ይባላል
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 8 месяцев назад
በየት አከባቢ ነው እንደሱ የሚባለው
@meronwg9509
@meronwg9509 8 месяцев назад
ሰላም ሽዋፍቅር እንካን ደና መጣሽ በጣም ልየት ነጭሽንኩት የድንብላል ቅጠል በጣም ቆንጆለጤናየሚስማማ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 8 месяцев назад
እንኳን አደርሳቹ🎉🎉🎉 ዋውው ደስ ስትሉ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 8 месяцев назад
እናመሰግናለን አለሽ አንቺ ግን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 9 месяцев назад
ሸዋዬ እንኳን አደረሳችው በጣም ነው የምታምሩት ዘመኑን የፍቅር የደስታ ያድርግልን
@adona21adona16
@adona21adona16 9 месяцев назад
ዋውውው
@saradawit
@saradawit 10 месяцев назад
ዋው ሸዋዬ እንዴት እንደምታምሩ በዛ ላይ አለባበሳችሁ ሁሉ ነገር ያምራል እግዚአብሔር አዲሱ ዘመን የደስታ የሰላም የፍቅር ዘመን ያርግልን ጥሩ ነው ለልጆቻችሁ ጥሩ አርአያ በህላችንንም እያሳያችሆቸው ነው ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ብለናል ለእናንተም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአመት ሰው ይበለን የኔ ቆንጆ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏💞👌
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 10 месяцев назад
ዋው እንዴት እንደምታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን ለዋዜማው የሰላም የጤና የፍቅር አገራችን ሰላምና አለም ሁሉ ሰላምና ያርግልን ለእናንተም እድሜና ጤናው ይስጣችሁ ፎ ብላችሆል የኔ ቆንጆዎቹ መር ስላረግሽን እናመሰግናለን የአመት ሰውን ይበለን 🙏💕👌
@niceworld2181
@niceworld2181 10 месяцев назад
አበባዮዎሽ እልልልልልልልል ውይ ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያያቹሁ ፍቅራቹሁን ያብዛው ድንቅ የሆነ ጊዜ ነው ያሳለፋቹሁት ❤❤❤ ሽዋየ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 месяцев назад
ዋው ሽዋየ እንዴት እንደምታምሩ ፋ ድምቅ ብላችሁ ባአሉን በሚገልጽ አልቤሳት ተውባቹሁ በሀይማኖት ሳትለያዩ ያገራችሁን ወግና ደንብ ቆንጆ ባህል በፍቅርኔ በደስታ በመተባበር እዬሳለፋቹሁት ማየትን የሚያስደስት ምንም ነገር የለም እናንተ ናፍቆታችሁን እየተወጣቹሁ በዛውም ለልጆቻችሁ ይህን ድንቅ ባህል ለትውልድ እያስተሌለፋቹሁ ቡመሆናቹሁ ደስ ይሌል ቀጥሉበት አይለያያቹሁ አመት ካመት በሰላም በፍቅሩ ያድርሳቹሁ ተባረኩ ❤
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 10 месяцев назад
ሙስሊሞቹ እንዴት ደስ ይላሉ አብሮነታቸዉ ኢትዮጰያን መለየት አይቻልም
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 10 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልል እንኳን አደረሳችው መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሀገራችንም ሰላም ፣ፍቅር ፣ጥጋብ የሞላበት ዘመን ያድርግልንከመጣብን መከራ እግዚአብሔር አውጥቶን ሰው በሰውነቱ እንዲከባበር እንዲዋደድ ያድርግልን መልካም አዲስ ዓመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አሜን
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 10 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን የሸዋ ፍቅር መጪው አመት ደስ የሚል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን ላገራችን መልካሙን ያምጣልን አሜን በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ላይክ ሼር ❤
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አሜን እናመሰግናለን
@adona16
@adona16 10 месяцев назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሸዋዬ የነረ ውድ ዋውው በጣም ያምራል ዋውው አለባበሳችሁ አበባየሆሽ ስትጨፍሩ ደሰሰ ስትሉ ዋውው አይለያችሁ እንኳን አደሰሳችሁ አደረሰን 👍❤👌❤
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አሜን እናመሰግናለን
@imubilal6947
@imubilal6947 10 месяцев назад
ሠላም ሸዋየ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
እሙዬ እንዴት ነሽ
@imubilal6947
@imubilal6947 10 месяцев назад
@@shewafikreሸዋፍቅሬ ሠላምነኝ አንችስ እህቴዋ
@rosatube6848
@rosatube6848 10 месяцев назад
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሸዋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🙏🙏 በጣም ደሰ የሚል ጊዜ እንዳሳለፍችሁ ጥርጥር የለኝም የአመት ሰው ይበለን ታምራላችሁ ተባረኩ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ 🙏🙏💖💖
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አሜን
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 10 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ዲያንዬ 🙏 ዋውውውው ነው በጣም ታምራላችሁ አቤት ፍቅር አይዎሰድባችሁ አመት አመት ያድርሰን የእግዚአብሔር ፍቅር ጥበቃ ጥበቃ ይብዛልን እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ተባረኪ🙏💖
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አሜን
@adona21adona16
@adona21adona16 10 месяцев назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሸዋዬ ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ ስታምሩ ዘመኑ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልን ፈጣሪ አበባየሆሾ ለምለም አበባየሆሽ....
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አሜን
@rbkaym1811
@rbkaym1811 10 месяцев назад
ዋዉዋዉ እደት ደስ የሚል ህብረት ነው ያላችሁ በጣም ነው ደስ የሚልለው እንካን አብሮ አደረሰን የተባረከ ዘመን ያርግልን አሜን አሜን🙏❤️❤️❤️
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አሜን
@meronwg9509
@meronwg9509 10 месяцев назад
ዋዉዋዉ ሽዎፍቅር ህብረታችሁ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አመት እመት ያድርስን በስላም በደስታ እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 11 месяцев назад
ሰላም ሸዋየ እንኳን ሰላም መጣሺ አድሰ አመት ደረሰ እንዴ መልካም አድሰ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን🎉🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🏵🏵
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 10 месяцев назад
አሜን
@genet3394
@genet3394 11 месяцев назад
ምንድን ግላፍ
@adona16
@adona16 11 месяцев назад
ሸዋዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ሀገርኛ ከለር ነወሰ ያለው 👌
@saradawit
@saradawit 11 месяцев назад
ዋው ሸዋዬ እንዴት እንደምታምሩ አለባበሳችሁ በዛ ላይ የቡና ሴሪሞኔው ልዬ ነው ይች ናት ኢትዬጽያ አንድ ቤተሰብ ነው የምትመስሉት እርግጠኛ ነኝ ከልጆቻችሁ ጋር ጥሩ ግዜ እንዳሳለፍችሁ ለእኛም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏💞
@dawitabsalat
@dawitabsalat 11 месяцев назад
ሸዋዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በዛ ላይ ስታምሩ እንዲህ ናት አገሬ ኢትዬጽያን ኢትዬጽያን ትሸታላችሁ በጣም ታምራላችሁ ቆንጆዎች ሼር ስላረግሽን እናመሰግነዋለን 🙏
@nardossolo8187
@nardossolo8187 11 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ዳያን ዋው በጣም ታምራላችሁ ኢትዮጵያን ከፈ አደረጋችሁ በሰው ሀገር ተባረኩ አንድነት ውበታችን ነው እናመሰግናለን 🎉
@artistamanuelgizaw-6890
@artistamanuelgizaw-6890 11 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 11 месяцев назад
ሸዋዬ ቆንጆ በጣም የሚያምር ዝግጅት ❤❤
@niceworld2181
@niceworld2181 Год назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሽዋየ የኔ ውድ በጣም ምርጥ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊስቲቫል ከቤተሰብ ጓደኛችም ነው ያሳለፋቹሁት ደመቅ ብላቹሁ ደስ ይላል አመት ካመት በሰላም ያድርሳቹሁ ነው ምለው
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አመሰግናለሁ
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 Год назад
ሸዋዬ እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ ህብረት አንድነት ስላሳየሽን በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ሐገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ።
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን
@Hara-tube12
@Hara-tube12 Год назад
ዋው ስታምሩ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
እናመሰግናለን
@NetsiLiving
@NetsiLiving Год назад
ዉይ ሸዋዬ እንዴት ነዉ የምታምሩት አለባበሳቹ በጣም ደስ ይላል አንድነታቹ፣ ህብረታቹ ሁሉም ነገር ደስ ይላል። የቡናዉ አቀራረብ ባህሉን የጠበቀ ነዉ አንድ ቤተሰብ ነዉ የምትመስሉት በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ይባርካቹ💕👌
@adona21adona16
@adona21adona16 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሸዋዬ ዋው በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት ባህልን ትውፊትን የሚገልፅ ልዩ አለባበስ ነበር የለበሳችሁት ዋው ኢትዮጵያዊነት ጎልቶ ይታያል ደስ የሚል የባህል የሀገርር ማስተዋወቄያ ፌስቲባል ነው አለባበሳችሁ የቡናው አቀራረብ በጣም ስ ይላል ዋውው እጅግ በጣም ያስደስታል ሸዋዬ ተባረኪልኝ ሁሌም ባህላችንን አጉልተሽ ስለምታስተዋውቂ ከልብ እናመሰግናለን 🙏❤❤
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ስለምታበረቻቺኝ የእኔ ቆንጆ
@adona16
@adona16 Год назад
ሰሸዋዬ በባህላችሁ አለባበስ በሀገርኛ ጌጥ ተውባችሃል ዋው ደስ ስትሉ ሀገር ቤት ለናፈቀው በጣም ደስ የማል ፌስቲባል ነው የመሶበ ወርቁ ቦታው ራሱ ሲያምር ነፋሻማ ማራኪ ነው ይበልጥ ከባንድርችን ውበት ጋር ደምቆአል ዋው ማራኪና አስደሳች ነው ሸዋ እናመሰግናለን❤🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
እመሰግናለሁ
@user-zc7vx8gy7k
@user-zc7vx8gy7k Год назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад
አሜን