Тёмный

ሠአዳ ከቤት ወጣች💔😥 

Seadi
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Seadi

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 761   
@user-fc4hl8yj7r
@user-fc4hl8yj7r День назад
ምርጥ ድራማ ተመካክረዉ እደሆነ ቃላታቸዉ ያስታዉቃል
@MaryamM-o6s
@MaryamM-o6s День назад
ክክክክክ
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 День назад
ክክክክክ ሣህ
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk День назад
እኮ ቻናላቸውንለማሳደግነውሰርፕራይዝያረጉናልአንድቀን በዛኛውቻናልየተለቀቀውየሆነገመድሊገባየሚያሳይምስልአርገውሳየውተላይዘጋኝሳልከፍተውወጣሁ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr День назад
ድብን አርገዉ ነዉ ተመካክረዉ የሠሩት😂
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s День назад
ይሆን😂😂😂😂😂
@Zsoso2022
@Zsoso2022 День назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወድ ነብይ 🥀🥀🥀🥀
@ToybaHassan-z6p
@ToybaHassan-z6p День назад
ምርጥ ቅንብር ነው ሠአዲየ እቤት ሁነሽ ብዙይሰራል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለማንቻውም በርቱ አደራ እደው በውሸት ዉላሂ እዳትሉ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 День назад
ሲጀመር ካሜራማኑ አወልነው።
@SetwaBerihun
@SetwaBerihun День назад
አወከምር አትሸዉዱ ሰዉ
@ToybaHassan-z6p
@ToybaHassan-z6p День назад
@@umhibetulahbntsherefa5672 አው
@ToybaHassan-z6p
@ToybaHassan-z6p День назад
@@SetwaBerihun አንሸወድም
@نبنبننبب
@نبنبننبب День назад
😂😂😂😂😂😂
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 3 дня назад
ስአዲየ የኔ ቆንጆ እውነት መስሎኝ ባወል ተናድጀ ላንችም አዝኘ ነበር ፕራንክ ተሆነ ስራችሁ ነው ሁለተኛ እንዳይለመደው በትዳሩ እንዳይቀልድ ቃል አስገብተሽ ታረቁ ትዳርን ለማፍረስ አትቸኩሉ
@Zehara9
@Zehara9 День назад
እህት ደምሪኝ
@saleemaababa3596
@saleemaababa3596 День назад
ትክክል❤
@saadaaragaomohe
@saadaaragaomohe День назад
እውኘት ነው
@RahelYouTube-q1x
@RahelYouTube-q1x День назад
ትክክል ነው እህቴ
@user-qy3hz1is9z
@user-qy3hz1is9z День назад
ትክክል
@fatimaa9853
@fatimaa9853 День назад
ሳአድየ ተረጋጉ አቃለሁ የተሰበረ ልብ ለመጠገን ብዙ ያለፋን ግን ለትዳር ማፍረስ አቸኮይ ታማኘ ሴት ስታፈቅር ከልቦ ነው ስጠላም ጥግ ድረስ ነው ግን የተሰበረውን ለመሀከም ሞክሪ እኔም ብዙ የለፋሁበት ብዙ የደከምኩበት ትዳር አለኘ እዳች አንድት ልጅ አለችኘ ከስደት ተመልሸ ልጀን ሁለት የማረግበት ቀን እየናፈቀኘ ድገት ብድግ ብሎ ስብርብር አደረገኘ ልቤን ዘመድ ባዳው ተይተይ ይለኘን ግን በጣም ከብዶኘን እና በእኔ ቦታ ሳየው ያች ቀላል ነው አንደኘ ቀልድ ነው ሁለተኘ ይቅርታ በአግባቡ ጠይቆን ተረጀው እህት
@EumuNesiha
@EumuNesiha День назад
ሀሀሀሀ በዝህ መጣችሁ ደሞ ገንዘብ እማያረገው የለም ጥሩ ድራማ ነው
@Zehara9
@Zehara9 День назад
እህት ደምሪኝ
@Abt-g2c
@Abt-g2c День назад
ተጫወቱብንኮ
@Sነኚየራያዋ
@Sነኚየራያዋ День назад
😅😅😅😅
@ter2065
@ter2065 День назад
ምርጥ ቅንብር ለልመና ነዉ እደ ተጣላን ተፋታን የምትይዉ አፍሽ ይኮለታተፋል እእእእ እትዳርሽ ላይ እያሟረትሽ ተሆነ አላህ ዉነት ያርግልሽ ያረብ
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c День назад
ዉነትሺን ቀልዲኮነው በስበብ ቻናል ከፍተቺ አላህያርግላት ውሼት በዚህልክ
@ter2065
@ter2065 День назад
@@user-bi3fl8se9c አረ ወላሂ ዶራል አሳበዳችዉ እኛ ስንት ሀሳብ አለብን
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c День назад
@@ter2065 በጣም ጂልአግኙን እኛን ወላሂ እኛ እኮንይቺን ሌላም እናቃለን
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 3 дня назад
የኔ እናት😢 ጉድ ኢትዬ ሲገቡ ሁሉም ተለያዬ እነውብዬ እነሶፊ ወየው😢❤
@AhamedYimer
@AhamedYimer 3 дня назад
ድራማ ነው አትሸወጅ😂
@maymoona2094
@maymoona2094 День назад
ጂል ሲያጃጂሉንናው ባክሺ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw День назад
እረ አልተለያዩም አትሸወጂ ለስራ ነው እኔ ቶፊቅን ማታ አውረቸው አለሁ❤
@HayathHyath
@HayathHyath День назад
አውቀው ነው ውደ
@ZaharaSeid-x3s
@ZaharaSeid-x3s День назад
የነተውፊቅ እውሸት ነው እያልሽ ነው​@@AlAlmas-xf6vw
@HaiHai-ds3bt
@HaiHai-ds3bt День назад
አወል ሳሾከሹክ ይሰማል ምርጥ ዲራማ ነው
@Zehara9
@Zehara9 День назад
ማሬ ደምሪኝ
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s День назад
አ😂😂😂😂😂😂😂
@AlainUae-v3r
@AlainUae-v3r День назад
😅😅😅😅😅😅
@AlainUae-v3r
@AlainUae-v3r День назад
አድስአባስደርሽ,ደውይልን,ደውሉልን
@AlainUae-v3r
@AlainUae-v3r День назад
😅😅😅😅😅😅😅😊
@medinatube5989
@medinatube5989 День назад
ማሻአሏህ ሰአዲ ጀግና ነሽ ወረቢ ይህ ሰገጤ ተኪራይ ቤት ሳያወጣሺ ደሞ የሱ ሁለተኛ ሚስት ማለት የኔ ቆፍጣና ስወድሺ ❤ሌሎቹ ቢሆኑ ሞኩኝ ከድኩኝ ይሉነበር
@user-fc4hl8yj7r
@user-fc4hl8yj7r День назад
ዉሸትኮነዉ ተመካክረዉ ድራማ እየሰሩነዉ
@medinatube5989
@medinatube5989 День назад
@@user-fc4hl8yj7r ከምርሺነው አላህያዋርዳቸው በትዳር እሚቀልዱማ ከሆነ ያረቢ ለዶራል ብለው ሊብዱነውኮ
@MadinhRr
@MadinhRr 2 дня назад
ሰአዲ ተረጋጊማሬ 😢😢😢😢ለማንኛውም አላህካችጋይሁን እህቴ ግንተረጋግተሽ እሰቢበት
@Zehara9
@Zehara9 День назад
መድየ ደምሪኝ
@skettube4149
@skettube4149 День назад
ወላሂ በሂወታችሁ አትቀልዱ የቀለዳችሁትን አሏህ አንድቀን ላደርግባችሁ ይችላል ወላሂ ቆም ብላችሁ አስቡ ገዘብ በሀላል የምመጣው ብቻ ናት ከኛጋር የምቀረው
@Abt-g2c
@Abt-g2c День назад
አሁንስ ተጫወቱብን እነዚህደቆሮወች
@zindzind3952
@zindzind3952 День назад
ሳአዳ እብክሽ ታረቁለልጃችሁ ስትሉ ባአላህ ጥሩአይደለም
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r День назад
በትዳር ለይ የምትቀልዱ የእዉነት ያድርግላችው አላህ 🤔👊
@mrabdula5342
@mrabdula5342 День назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ትክክል ተጃጃሉብን
@saadaalain6606
@saadaalain6606 День назад
ክክክክክአይባልም
@user-io2sk1wh8l
@user-io2sk1wh8l День назад
ያርግባቼው አወ ውሼታሞች እሚያምናቹህ የለም አትድከሙ ገብቶናል ሁሉ ነገር እድሜ ለቡታጅራልጆች 😂😂😂😂😂😂
@myplaystar6593
@myplaystar6593 День назад
አሥመሣይሁላ ለብር እያሉ እማይፈነቅሉት ድይ የለም ኢጭ ወነኡዙቢላህ መሥሏችሁ ነዉጅ በዚህ ሁኔታ የመጣብር በረካየለምም እናተንም አታሎ ከሁሉም ዉጭ ነዉእምኮኑት አላህን ፍሩ እዴዚህ እየሆናችሁ ሞት ቢመጣ ከአላህፊት ሥቀርቡ ድነዉ እምመልሡት😢 አረተዉአሥተዉ
@Abt-g2c
@Abt-g2c День назад
እኛ ነን ያቀበጥናቸው እነዚህ ባለጌናቸው
@Sadaajordan-t5x
@Sadaajordan-t5x День назад
ሲጀመር ይቺን አስባቹሀትነው ሁለታቹህም ተመካክራቹህነው ድራም😂😂😂😂
@ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ
@ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ День назад
😂😂😂😂😂🎉❤❤ሣህ
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 День назад
Eko😂😂😂😂
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d День назад
ሣህ
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 День назад
ጅላጅልሁሉ
@mohammedayalew-v7y
@mohammedayalew-v7y День назад
😅😅😅demrig
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 День назад
ስአዲ ይቅርታውን ተቀበይውና ሂወታችሁን ቀጥሉ በምሀከላችሁም ልጅ እዳለች አትርሱ
@sofiTube949
@sofiTube949 День назад
ዙዙየ ደምሬአ እመልሳለሁ❤❤😢
@user-hh4tl2ev1v
@user-hh4tl2ev1v День назад
አይዞሽ ሰአድየ የኔውድ ተርጋጊ ለልጂሽ ስትይ ታገሽ መታገስ ዋጋ አለው❤❤❤❤
@Manba-k8f
@Manba-k8f День назад
እረ ታረቁ ሰአድዬ በቃ ፕራንክ ከሆነ ይቅርታ አድርጊለት ውደ የሰው ልጂ ይሳሳታል ሰው ፈፁም አይደለም ውደ የምር እሱም ያሳዝናል ለልጂች ስትይ በአላህ የኔ ውድ
@RahmaAli-t6j
@RahmaAli-t6j День назад
ሰአድ ሀቢብቲ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም ሰው ሁሉም ጎደሎ ነው አላህ ብቻ ነው ሙሉ ላሁኑ ይቅርታ አድርጊለት ትዳርሽን ጠብቂ ለቀጣይ ግን በትዳር አይቀለድም ፕራክ ሚባል ነገር ይቅርባችሁ
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw
@HgfdsaHgfdsa-gb5iw День назад
ተመልካቾች መሀይም ናችሁ ድራማ ነውውውውውውውውውው አይገባችሁምደ
@Zehara9
@Zehara9 День назад
እህት ደምሪኝ
@FatimaFatima-hz8wi
@FatimaFatima-hz8wi День назад
ተዉጂ ይስሩበት
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 День назад
እኔ በጣም ገብቶኛል ግን እስገመቸ ውሸት የተጎዳ ሰው ሲያወራና ድራማ በጣም ልዩነት አለው እናማ የስአድ ወሬ ድራማ መሆኑ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 День назад
​@@FatimaFatima-hz8wi❤❤❤❤ እውነት ነው ይስሩ ግን እኛን በማናቀው ነገር ሐጢያት እያሰሩን ነው😂😂😂❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr День назад
ድራማነዉ መ100/‰ፖርሠት😂
@አላህከሪም
@አላህከሪም 3 дня назад
አይዞሺ የኔ ዉድ ወላሂ ስወድሺ ❤❤ ማማየ ለልጅሺ ስትይ ተስማሚ ምክንያቱም ልጅሺ የሁለታችሁንም ፋቅር አግታ ትደግ ተረጋጊ ዉደዋ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
ሞኚ ኘራክ ነዉ
@መድናእድረሥ
@መድናእድረሥ День назад
ያህፃኑንይዞ እናቱ ጥላብኝሄደች ካለወድህ ሠዉየዉጭ የሚታመን የለም አይዱኒያ
@SmilingDrum-hd9vy
@SmilingDrum-hd9vy 3 дня назад
አረ አላህን ፍሪ ሥአዳ ለልጃችሁ ሥትይ ተረጋጊ
@Zehara9
@Zehara9 День назад
እህት ደምሪኝ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
ሞኚ ድራማ እኮ ነዉ
@SmilingDrum-hd9vy
@SmilingDrum-hd9vy День назад
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ወላሂ በይ ኧረ እኔሥ አሳዘኑኝ
@Ummuabas
@Ummuabas День назад
ሰአዲየ ትዳርኮ ቀላል አደለም ለማፍረስ ደቂቃዎች ይበቃሉ ለመገንባት ግን ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ሶብር አድርጊ አውፋ በይው ደሞ ፕራንክ ስራችሁ ነው ስለዚህ ምንም ይፈጠር ምን ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ ወላሂ ልጅን ካለ አአባት ማሳደግ አቅለን እናየዋለን ግን በጣም ከባድ ነው ለጥያቄዎቻቸው እንኳን ለመመለስ መከራ ነው
@sidasida8845
@sidasida8845 День назад
ስአዲየ ያኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤
@SaadaSaada-es1lu
@SaadaSaada-es1lu День назад
አይዞሽ እህቴ ለመለየት አትቸኩይ ሰአዲ ተረጋጊ❤❤❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen День назад
እኔማ ከኔ ባሌ ዱባይ ለመኖረ ልወስንጂ አልሆነም ውሸተ ይሁነ ውነተ አልገባኚ አለጂ ጥዶች ተለያየን ተለያየን የሚሉት በዙ አላህየ አደራህነ የስት አመት ትዳራችሁን በዚህ ቀላል ነገር መበተን አይይይ አቺኳ ብትረጋጊ ምናለበት ውሸታችሁ ከሆነሲላ አላህ ሥለሚመዘግብባችሁ ተብቱና ከድህ አይነት ድራማ ውጡ ዱኒያ አላፊ ጠፊ ናት
@Zainab-ey6ft
@Zainab-ey6ft 3 дня назад
እረሴቱ ተረጋጉ የባሰይመጣል❤❤
@YasinUrgicho-tx5yx
@YasinUrgicho-tx5yx 16 часов назад
አራ በክሽ ወንዱሳ?ቅበረ እየጣጠን ነው
@user-yt5gq3yx2b
@user-yt5gq3yx2b День назад
እህቴ ሶብር አድርጊ ግን በትዳር ቀልድ የለም ውደ የኢቱብብር ከትዳር አይበልጥቅም እደዚህ አይነት ነገር እዳይሰራ ተመካከሩ በሌላ አይድያ ነ አላህ ልጅሽን ያሳጅግልሽ ማማየ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ በርች ሁሉም ለበጎነው
@sofiTube949
@sofiTube949 День назад
ውድ ደምሬኘ ❤❤😢
@busyline1119
@busyline1119 День назад
ማሻአላህ ሳአድ ጅግና ነሺ ጎበዝ ታልደፍረሰ አይጠራም❤❤❤❤❤❤
@emusekina8994
@emusekina8994 День назад
በጣም ምርጥ ደራማ ነዉ እደት ነዉ ብትናደጂ ሚካብሺን ተቀብተሺ የምመጨዉ በየ
@AAl-tn6dr
@AAl-tn6dr День назад
በረች ሰአዳ ጠካር ሴት ሆኝ
@user-pj5zq8pb4s
@user-pj5zq8pb4s День назад
ያስታዉቃል ድራማ 😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ባነጋገሯ 😮
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 День назад
እንደዚህ ዋሽታችሁ የምታገኘው ትንብር ለህይወታቸው ግን አያሰጋቸውም በትዳራችሁ ቀልዳችሁ ምናልባት እኮ አላህ እውነት ያረጓል
@sofiTube949
@sofiTube949 День назад
ውድ ቤተሠብ አድረጊኘ ሀያቲ❤❤❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 2 дня назад
የኔ ውድ ተይ ተረጋጊ እሽ ሰውን ይቅር ያላለ አላህ ይቅር አይለውም እና ትዳርሽን አስተካክይ ጡሩ አደለም 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr День назад
አረ እባሽን ቆጥቢ የኔ ሚሥኪን ድራማነዉ እመኒኝ❤😂😂
@Fsfg-h5t
@Fsfg-h5t День назад
በቃ ይቅር በይው እህት ትዳርሽ ይሻልሸል እሱንም አላህ ያስተካክለው አንችም ተረጋግ ትእግስት ምባል ነገር እኮ አለ ፕራክ ስራችሁ ነው
@Zehara9
@Zehara9 День назад
ደምሪኝ ውደ
@hlemamprato6798
@hlemamprato6798 День назад
አይ ሰጣን አብርጂ ጥሩ አደለም በቃ ጥፋት አጠፍቶል ግን ይቅርታ አርጊለት ትዳርሺን አታፍርሺ እህቴ ከጠፋቱ ይማር ይቅርታ አርጊለት ሰአዲ ልጅችሁን አሥዲጉ በቃ ተይ እህት
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q День назад
ለብር ብላችሁ በኢስላም ትልቅ ቦታ የያዘው ትዳር መጫወቻ ይሄን ትዳር አላህ ነው የስጠሽ ነገ በሂውታችን እደሚገጠመን አናውቅም አላህን አትፍታተኑት
@meduemam1535
@meduemam1535 День назад
ኧረ ሰአድየ በአላህ ምን ሆነሽ ነው አላህን ፍሪ ትዳርሽን አትበትኝ ልጅሽን ያለ አባት ልታሳድጊ ነው አንችስ በዚህ ወጣት እድሜሽ ምን ልትሆኝ ነው በቀላሉ አትሸነፊ ውደ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 День назад
ክክክክክክ እኔ ግን ድራማ ነው የመሰለኝ ይቱባችሁ እዳድግ
@hayath9033
@hayath9033 День назад
ነው
@user-qb9rz4jq8b
@user-qb9rz4jq8b 5 часов назад
ድብን ያለ ነጭ ፕራንክ ነው ግን ለብር ብየ በትዳሬ አልቀልድም አይ ጊዜ 😢
@merayemnuhemed1375
@merayemnuhemed1375 День назад
አረ ተረጋጊይይይይ ሶብር ይኑርሺ አንዳንድ ጊዜ ሳናቅ እምንናገራቸው ነገሮች ዋጋ ያስከፍለናል ይቅርታ አርጊለት እማትፈልጉትን ነገር አትቀልዱዱዱ ሴቶች እባካችሁ🎉🎉🎉
@NaniIscute
@NaniIscute День назад
ኧረ ተረጋጊ ሰአዳ በዚህ መልኩ ትዳር አትበትኑ ለልጃችሁ እንኳን ማሰብ አለባችሁ ጥፋተኛ ነው ግን እንደዛ ግን ላላህ ሰግዶ ይሆን አወል ተይ አስተዉይ ።
@Seada-o7q
@Seada-o7q День назад
አይዞሽአታልቅሽ❤❤❤❤
@sofiTube949
@sofiTube949 День назад
ውድ ደምሬኘ❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
እረ ስአድ ታረቁ ዬሄ ፕራክ መችም የማያመጣዉ የለም የተለያዩ ነገሮች እየተደረገ ነዉ እና ታረቁ ትዳርሽን አትበትኑ ለሸይጧን በር አትክፈቱ ደሞ አቦል ይወድሻል ሸይጧን አታሎት ነዉ አወፍ በይዉ የሆነ ነገር ቢሆን ብኋላ ችግሩ ላንችዉ ነዉ አስቢበት እህቴየ
@hayath9033
@hayath9033 День назад
አረ እደው በትዳራችሁ ላይ አትቀልዱ ተመልካች እዲበዛ ብላችሁ አላህን ፍሩ
@Zehara9
@Zehara9 День назад
ሀያትየ ደምሪኝ
@TamaraAa-rq2oe
@TamaraAa-rq2oe День назад
ሰአዲ,,,የኔዉድ,,,አብሽሪ,,,የአልፋል,,ጠካራህንእሽ❤❤❤❤❤
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd День назад
እሰይ ሴት ልጅ ጀግና መሆን ገድ ነው❤❤
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ День назад
_በቃ ኢትዮጲያ ሂዳችሁ ኑሮ ሲከብዳችሁ የማትፈነቅሉት ድንጋ የለም አላህን ፍሩ ተው ሙስሊሞች ከእስልምና ያፈነገጠ ስራ አትስሩ በአላህ አላህ አይወደውም ውሸትኮ ከከባባድ ወንጀሎች ነው የሙናፊቅም ባህሪ ነው 😢😢😢_
@Zehara-ik3mq
@Zehara-ik3mq День назад
አይዞሽ ሰድ ጀግና ሴት ሁኝ ያልፈል አብሽሪልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢
@UmKalidKalid
@UmKalidKalid 6 часов назад
አይዞሽየኔቆንጆ ይቅርታአርጊለት ልብሽተሠብሯል❤❤❤❤❤❤❤
@user-ge2ue4ok6l
@user-ge2ue4ok6l День назад
አወል ቲሾካሾክ የሠማዉ ኪኪኪኪኪኪ በርቱ
@user-xr2wl8nw5s
@user-xr2wl8nw5s День назад
የኔውድ ስራው ጥሩ ባይሆንም ተስማሙ😢አትለያዩ እኔም በጣም አዝኔ ነበር በፊት ፕራንክ ከሆነ ተስማሙ እህቴ አይዞሽ ሕመሙን እንኮን ቀመሰው ልልጅሽ ስትይ😭😭
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ День назад
ፕራንክ እኳነዉ
@oumumusab5182
@oumumusab5182 День назад
ወላሂ እኔ በሂወት ያሳለፍኩትን ብታቄ ምን ልትይ ነው እልቅ አርፈሽ ተቀመጭ ትዳር ቀልድ አይደለም እናቶቻችን ብዙ መፅዋት ይከፍላሉ ለልጆቻቸው ሲሉ እኛግን በቃ መታገስ የሚባል ነገር አናቅም በቃ ይቅርታ ከጠየቀሽ ለልጃችሁ ስትሉ ይቅርታ ተቀበይ
@Zamzam-e9r
@Zamzam-e9r День назад
ሰአድ ተረጋጊ ለልጅሽ ሰትይታረቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ctgg-p7c
@Ctgg-p7c День назад
አይዞሽ ሰአዲ ሁሉም ላልፋል አትበሳጪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SonySony-tm5eq
@SonySony-tm5eq День назад
እኔምለው ባልናሚስት ሲጣሉ እኮ ሚስት እምኮበልለው ወደ አባቷቤት ነበር.?? ጉድ እሚገርመው ተመልካቾች ውሸት መሆኑን እያወቅን የምናበረታታው ነገር. አላህ ሂድያውን ያድለን ያረብ
@zeinab3029
@zeinab3029 10 часов назад
ኧረ ሌላስ ድራማው ምቼ ነው ሚያበፋው አሁን እራሱ ሁለት አይነት ቃል ተናገርሽ ጎደኛዬ እዚህ ይሻል ብላኛለች ብለሽ መልስሽ ደሞ ከሱጋር እንደተጣላን አታውቅም አልሽ
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk День назад
ሰአዶ ተረጅው ኘራክ እስከሆነድረስ የስራውም ባህሪ ነው በሰአተ በአወል ተናደንበት ነበር ታረቁ እህት
@nefisaadane868
@nefisaadane868 День назад
😊ያወልን ድምጽ ሰማሁ ልበል እ የጻፍኩትን ኮሜንት አጠፋሁት ድምጹን ስሰማ😅ውይይይ ተጫወቱብን ይመቻችሁ በርች እኮንም በራስሽ ቻናል መጣሽ ❤❤😊
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c День назад
ታረቁ አይዞሽ እኛም ብዙ ነገር እያሳለፍን ነው
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
@gfgjghfjdjfjdjjf7328 День назад
ያወልን ድምፅ የሰማ ማነው ኮበልሻ ደርስን ስትል. ድራማውን አልቻላችሁበትም
@raksameera6520
@raksameera6520 День назад
አላይ ያጃጅላቹሁ በትዳር ትጃጃላጁሁ ተይ ሰኣድ አላህን ፍሪ እኔ እወድሻለሁ ግን ተይ
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ 3 дня назад
ምንም አላለሽም ሴት ለትዳርዋ ብዙ መስዋት ይከፈላል አቺ ይቅትታ ብሎሽ ይቅርታ አልቀበልም ብለሽ
@YasinUrgicho-tx5yx
@YasinUrgicho-tx5yx 16 часов назад
ሴትን ብቻ መሰዋት ሁኝ የለት ማን ነው?
@lubabelubabe5144
@lubabelubabe5144 День назад
በርች ጎበዝ. ቆስጠን በይ. በዝሁ ቀጥይ. ሴት ልጅ ቆስጠን ስትል ነው እሚያምርባት
@Zehara9
@Zehara9 День назад
ሉባባየ ደምሪኝ
@HawaAhmed-gd9rg
@HawaAhmed-gd9rg День назад
አብሽሪ እህት❤🎉🎉
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 4 часа назад
ሠአዳ ሶብሪ እህታ ታሁን ቡሀላ ይቅርባቺሁ ፕራከረ ትዳር ይበጠብጣል❤❤🎉🎉
@ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
ጉድ በል ጉንደረ ቆይ ትዳረ መቀለጃሁነደ ያሳዝናል ጌታየ አሏህየ መጨረሻችንን አሳምረው 😢😢
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 День назад
ከነቃን ቢቀርስ ካሜራ ማኑ አቦል ነው😂😅
@heuyye5507
@heuyye5507 День назад
ጉድ ጉድ ብር የማይሰራው የለም ለካ ምርጥ ተናዋይ ሆናችሆል😂😂😂
@aaysy6092
@aaysy6092 День назад
ኢንሻአላህ እውነት ያድርግባችሁ
@user-ks8gj3li7p
@user-ks8gj3li7p День назад
አሳቅሽኝ ወላሂ
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani День назад
😂😂😂😂😂ምንአይነት ምርቃትነው
@sadisaeed991
@sadisaeed991 День назад
ረልጅሽ አታገላቻት ትጥበቅልሽ ይቅርታውንም ተቀበይ ባልሽ ጋር ብዙ ፍቅር አሳልፋቸኋል ።በአንድጊዜ እድህ አይሆንም ትዳርሽ አታፍርሺ እህት አለም ኢሻአላህ በቅርቡ ወደ በፊቱ ህይወታችሁ ፍቅራችሁ ተመልሳችሁ ያሳየን ያሠማን አላህ አይቸግረውም እህትዋ ትዳርሽን አታፍርሺ ዛሬ ምንም ቢሆን የገዛቤትን ጓዳን የሚያህል የለም የሠው ቤት የሠውነው ልስራ ብትይ ልጅ ይዘሻል አይመችሽም የሠው ፊት መሸከም ይከብዳል አች እራስሽ ታቂዋለሽ ቤትን ትዳርን የሚያህል ታቂዋለሽ ስለተናደርሽ ነው የወጣሽው ትንሺ ረፍት ወስደሽ ተመለሽ።
@nebilabeauty
@nebilabeauty День назад
አህለን ሰሀድ እንኳን በሰላም መጣሽ ግን አስብቤት ይቅር ብለሽው ወደበትሽ ተመለሽ ዊዴ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 День назад
ነቢላየ ደምሪኝ
@nebilabeauty
@nebilabeauty День назад
@@Zehara9 እሽ
@Hayat-c9b
@Hayat-c9b День назад
ጀግናነሺ ስአዲ ትንሺ ያቺን ልብ እደሰበር የሱንም ልቤ ይሰበር
@user-jz6ie4cb8o
@user-jz6ie4cb8o День назад
.ሰአድ ጠከር በይ አወ ከሷ ተጣልቶነውጅ አለነገር ወደአቺ አልመጣም ሲደበደብ ይናገር ነበር ብራክ ቢሆን😢
@SfgFgh-r2d
@SfgFgh-r2d День назад
ሠአዳ ት 2:50 ወና አትችይም ያስታዉቅብሻል ይብቃችሁ ድራማዉ
@medinabogale7213
@medinabogale7213 День назад
መልካም ጉዝ መላካም አድሥ የህይወት ዘመን
@Ferah-w8b
@Ferah-w8b День назад
አትዛፈጭ በትዳር ቀልድ የምር ያድርግላችሁ ያረብ ይቶበሮች በትዳራችሁ ቀልድ ይዛችሁል ለዶላር ብላችሁ የምር ያድርግላችሁ ተለያዩ ያረብ
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 День назад
አበዙትአሁንስ😅😅😅
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 День назад
ጠክሪ ምርጥ አዋጭ ሥራነው 😂😂😂 ታረቁና እንደገና ተጣሉ ፓርት 2ፓርት 3እያላችሁ😂😂😂😂
@hayuah4500
@hayuah4500 День назад
ፕራንክ ነው እያለ አይደል አር ላልጀሺ ስተይ ታርቂው ቲናት እራሱን ልያትፋ አልነብር ሁለተኛ አይልምደውም እንደዚህ አይነት ብራንክ እኔ ግን ባፊትም ፕራን እንደሆነ አውቂያልሁ እባክሺ ልጃቺህን አብራቹህ አስድኩ
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 День назад
ዋሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ሳአድ ይቅርታአድርጊለትይበቃዋልእየተሰቃየነው❤❤❤
@amaamm2154
@amaamm2154 День назад
ማሻአላህ ይቶብሽን ለማሳደግነው አይደል አላህን ፍሩ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr День назад
ሠአዳ በርግጠኝነት ድራማነዉ ባለፈ ግን የሆ እሚዘጋ ሥድብ ሥትናገሪ ሠምቻለሁ አትሞላቀቂ የምር ይደብራል ድራማ መሆኑ ጥርጥር የለዉም የእዉነት ቢባል እኮን ታፍሽእሚወጣዉን ምረጭ በረፈ በርቱ ❤😂
@سيدادريس-ه6ط
@سيدادريس-ه6ط День назад
መገን አስደጋጭ ስራ ጥሩ አደለም አላህ ያማልሳችሁ ትግስት አርጊ አደየ ሁለተ ምን ችግር አለዉ እሚጠቅምሽ ቀን አለ ይቅር በይዉ መገፋትሽ ታዉቆል
@MsZahabue
@MsZahabue День назад
ስፈልጉ ገደል ግቡ እኛ ምን ይመለከተናል ተጃጃላችሁ ይቱበሮች🙃ለተመልካችኳ ክብር የለላችሁ🙃
@henahena6397
@henahena6397 День назад
ፕራንክ ነው ምክንያቱም የምር ብትጣሉ ቤተሰብ ይገባ ነበር በመሀላችሁ ግን ልቦና ይስጣችሁ የኢቱብ ብር አጃጃላችሁ እጭ
@Zehara9
@Zehara9 День назад
ሀኒየ ደምሪኝ
@RahmaAhmed-r4m
@RahmaAhmed-r4m День назад
ቤተሠብ አለመግባቱን በምን አወቅሽ ከካሜራ ጀርባ ቢሆንስ
@عايشه-ر4ي
@عايشه-ر4ي День назад
አይዞሽ ታርቁ የሰዉልጅይጋጫል
@جميلهجميله-م4ن
@جميلهجميله-م4ن День назад
የኔማር ሳአድዬ አይዞሽልኝ
@RahelYouTube-q1x
@RahelYouTube-q1x День назад
ሳዳይ እንኳን በሰላም መጥተሽ በአዲስ ቻናል የኔ ውድ እባክሽን መለሺ ተመለሺና ይቅርታ አድርግለት ነገሮችን እንዲስተካከሉ አድርጌ ለዚህች ነገር ብላችሁ ትዳራችሁን አጥብቆ ያለውን ነገር በስነስርአት አጣሪና ሰላም አረዱ እና ወሌ ሁኔታ በጣም ያስጠላል ኢንሻ አላህ መልካም ዜና እንደምንሰማ ተስፋ አደርጋለሁ ሰአዳ ይ 😢😢😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 День назад
ራሄልየ ደምሪኝ
@RahelYouTube-q1x
@RahelYouTube-q1x День назад
❤❤❤❤ የኔ ውድ ​@@Zehara9
@user-zm2cm5be4z
@user-zm2cm5be4z День назад
ስአዴ ተርጋጊ ዉዴ የልጅሽአባትነዉ ክህድም በምታምኒዉ ስጫዉ 😢😢
@ikramkebedi4248
@ikramkebedi4248 День назад
እውነት ለመናገር ኢተዮ ገብተው ቋሚ የሆነ ትዳር ይኖራቸዋል ብየ ካሰብኳቸው ባለ ትዳሮች እናተ ነበራችሁ የምር አታግቡ በቃ ያገባችሁም እራሳችሁን ጠብቁ ገንዘብ ያዙ😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 День назад
እህት ደምሪኝ
@Sad-x3w
@Sad-x3w День назад
እኔየምትገርሙኝ ትንሽቀጪውና ተመለሽየምቱሉ አሏህንፍሩ ሠወችንለማስታረቅ ዋሽታችሁም አስታርቁይሏልሸሬአችንም ግን ይቅርታ አድሪጊለት አሏህይቅርባውችንይወዳል
@SshjSsjh
@SshjSsjh 17 часов назад
አይዞሽየኔእህት❤❤❤
@jamila-jc1uo
@jamila-jc1uo День назад
Aizoshi yene qozo❤ xekiri berchi❤
@amaamm2154
@amaamm2154 День назад
ምን አይነት ትውልድ እንደደርስን አላውቅም ብቻአላህንፋሩ
@hawaseid2881
@hawaseid2881 День назад
ሠአድየ የኔ ውድ ተረጋጊ ለልጆችሺ ስትይታረቁ ይቅርታ አርጊለት ማር
@sayedahmada718
@sayedahmada718 День назад
አይዞሽ የኔውድ❤❤😢
@yeshimebetmeshesha7493
@yeshimebetmeshesha7493 День назад
ሳአዲዬበእግዚአብሔርለልጂሽስትይ ይቅርበይውናልጃችሁንአሳድጉ
@user-ic5se6lr6r
@user-ic5se6lr6r День назад
ድራማ ምርጥ
@zuzuamar
@zuzuamar День назад
ማነዉ የአወልን ድምፅ የሰማ ሹክ ሲላተ😅😅
Далее
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21