Тёмный

ሥራ የጀመረው የፌደራል ፖሊስ የዜጎች መረጃ ማዕክል 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 4 месяца назад
ግሩም ጅማሪ ነው በርቱ ማንም ከህግ በላይ ሊሆን አይገባም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sultanTesema
@sultanTesema 4 месяца назад
ኢትዮጵያ በጀግኖቹ ልጆቿ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 4 месяца назад
ደስ የሚል ዜና ነው !ወደፊት የሚራመድ መሪ!! እናመሰግናለን!!
@EliasKedir-qu2yp
@EliasKedir-qu2yp 4 месяца назад
ፈስ
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 4 месяца назад
አመሰግናለሁ
@bezunehliuleseged8027
@bezunehliuleseged8027 4 месяца назад
​@@EliasKedir-qu2ypምን አይነት ስድብ ነው ⁉️🤣😂😀😁😄😅😀
@Binnyanimation
@Binnyanimation 4 месяца назад
Bicha ​@@bezunehliuleseged8027
@fromsawako7366
@fromsawako7366 4 месяца назад
መሳሪያው digital ቢሆን ሰዎች ግን analog ናቸዉ
@mubeabdella5872
@mubeabdella5872 4 месяца назад
ማንም ጮኸ አልጮኸ ማንም ዛተ አልዛተ ይመረቃል ይመረቃል
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 4 месяца назад
ዳኞች ፍትህ ሲሠጡ በቴሌቪዥን ቢተላለፍ ሀገሪቱ ከፍ ያለ ደረጃ ትደርስ ነበር
@abreham2010
@abreham2010 4 месяца назад
The PM is the federal police!
@zebra8028
@zebra8028 4 месяца назад
መንግስት ከቻልክ እጅህን ለፓሊስ ስጥ በቃ 😂😂
@jaJa-h6v
@jaJa-h6v 4 месяца назад
ገላን ኮንደምንየየም ሰማርት ስልክ መያዝ አልቻልንም መረጃው አላቹ ግን 6 ወር አትዘገዩ
@AbebeAbay-zk2nm
@AbebeAbay-zk2nm 4 месяца назад
መንግስት አይደለም አፍኙ ይህን ያፈናችኃቸውን ስዎች ልቀቁ።
@ShehAliAminu
@ShehAliAminu 4 месяца назад
be Mara kll be wollo hizbu eyyetafene be miliyen eyeteyyeke be teley muslimu
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 4 месяца назад
Federal police lesiraw mesakat sel 8:31 bemejemeriya ye Addis Ababa police lay kitetil beyadergina lefird beyakerbachew mikeniyatum kemiseraw wenjel 99% asanesikut ende kutirun beketitam hone betezewaware tesatafe nachew bitasebibet melikam new
@ምክንያታዊ
@ምክንያታዊ 4 месяца назад
አንተ ከስልጣን ካልወረድክ ሀገር ሰላም አትሆንም። ምክንያቱም እጅህ በደም የተነከረ እብድ ነህ። የአንተ እና የሽመልስ አብዲሳ እጣ ፋንታ ከሚሶሎኒ ይብሳል። ጽዋህ ሞልቷል፣ ግዜው ቀርቧል።
@ኢዮሲያስ12
@ኢዮሲያስ12 4 месяца назад
Downloaded the apps already👌✌️ Good Job በርቱ ቀጥሉ👌 Digital Ethiopia
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 4 месяца назад
ስራ በልብ ነዉ ይላል የቀድሞ ሰዉ ዶር አብይ አህመድ አሊ እንኳን የኢትዮጵያን ጠላቶች አይደለም እኛ ለሀገራችን ደግ ደጉን የሚመኙትንም እንደብርሀን ፍጥነት እየሆንክብን ምን እንደምል ግራ አጋባኽን ቀጥል እግዚያብሄር ከጎንህ ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@geremewdessie9
@geremewdessie9 4 месяца назад
ጥሩ ነው ። ሰዋች በሰላም ወጥተው በሰላም ወደ ቤታቸው መመለሳቸው አሳሳቢ እየሆነ ባስጨነቀ ወቅት እንዲህ አይነት መፍትሄ መገኘቱ እሰዬ ያስብላል ።
@mekke6544
@mekke6544 4 месяца назад
ድሮም በጃኖሄይ ዘመን ነበር።ያሻራ ምርመራ መስሪያ ቤት በሜክስኮ የፓሊስ ሠራዊት ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ነበር።
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 4 месяца назад
Commissioner General Demelashe, Congratulations for your hard work. I am grateful for your service and introducing the latest tools to curb thefts, crimes, corruptionetc
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 месяца назад
በአደጉ አገሮች ሁሉም ህዝብ ላገሩ ደህንነት ነው ይባላል። የፓሊስ ስ/ቁጥር ፣የቀ/መስቀል ስልኮች ካዋቂ አልፎ በዝቅተኛ ክፍል ባሉ ልጆችም ጭምር ቢሰራጭ።
@EliasKedir-qu2yp
@EliasKedir-qu2yp 4 месяца назад
ቆይ በአላህ ቀን በቀን ቲቪ ላይ አረ ከመለስ ተማር ይሄን presention ያነበንባል
@yasinawel5921
@yasinawel5921 4 месяца назад
Abiy the king of Africa
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 4 месяца назад
Hasabu betam new Des yemilew hasabu yemidegef new , gin ye Addis Ababa police bizuhanu ye wenjel tebabarewichi nachew enesu lay bemejemeriya yereform sira bisera tiru new elalew
@hussenseid-re3wx
@hussenseid-re3wx 4 месяца назад
enamsegnalen abchu tebabren and honen wdeft wdeft
@ambessashield9360
@ambessashield9360 4 месяца назад
Crime is off the roof in Addis Ababa, something needs to be done
@ephremkebebu4596
@ephremkebebu4596 4 месяца назад
Don’t give up
@getahunaynalem6040
@getahunaynalem6040 4 месяца назад
የህ ሁሉ ሀዝብን ለመጨቆን ና መቆጣጠር ነው።
@mekke6544
@mekke6544 4 месяца назад
ህዝብ!!ዓለም በዚህ ነው እኮ ወንጀለኛን የሚቆጣጠረው?ፌስ ቡክ ምን ይመስልሃል?መዋሸት እኮ አሁን አትችልም።
@AbtiAbti-kv6qi
@AbtiAbti-kv6qi 4 месяца назад
ፈስ
Далее
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 3,7 млн
ቤተሰብ ጥየቃ በመስቀል በዓል
25:02
Просмотров 1,2 тыс.
አማራ ማነው ?​⁠​⁠​⁠  @AlexAfroTube
14:00